117ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ እንደ ስምኦን ጫማ ሰፊው ቅዱስ ለመሆን ፈልጎ የተፈጠረውን ተአምር ስሙ

  Рет қаралды 50,090

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 536
@MMm-pr9nq
@MMm-pr9nq 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 2 жыл бұрын
እካን ደሥ አለሽ አኒየ የሠው ደሥታአ ማየት ያሥደሥተኛል
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እሰይ እስይ እሰይ እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን 🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💝
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
እኔ ስለ ደስታሽ ደስ ብሌኝል
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሂውትንያስማልን
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg Ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስስ አለሽ እህት💚💛❤
@Efetah
@Efetah 2 жыл бұрын
ክርስትና ስም በፀሎት ሀይለ ገብርኤል አስቡን ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወለተ ማርያም አመተ ማርያም መንበረ ማርያም መዓዛ ማርያም አስካለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል መባፅዮን ወለተ ሀና ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወልደ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ ወልደ ዮሴፍ ወልደ ዮሐንስ ገብረ ህይወት ገብረ እየሱስ ሀብተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ተስፋ ስላሴ እህተ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ አባ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ እየሱስ ተስፋ ሚካኤል አክሊለ ማርያም ገብረ ሚካኤል ገብረ መስቀል
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ መካር ኃይል አምላክ ምስጋና ይድረሰው
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 2 жыл бұрын
ሀለጊወጊስ አሥካለ ማርያም ክፋለ ሚካኤል አጠደ ማርያም ሀለ ጊወጊሥ ሀለ እየሡሥ ገብረ ኪዳን ገብረ እግዚሀራም ወለተ ማርያም ወለተ ሠበት እያልህ አሥበን ወድማችን በረከትህ ይደርብኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ተመስግን አባቴ
@emum287
@emum287 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ትንሳየዋን ልናይ ነው የኛ መድሃኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ እድንሰማ ድንግል ማርያም ትርዳን 💕
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 жыл бұрын
Amen
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የህይወት ማህደር ተሳታፌ ተማሪወች ንቁ የተባልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንድሁም ዳቢሎስን ጥላታችንን በመፋለም ያላችሁ የህይወት ስንክሳር ባለቤቶች እህት ወንድሞች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይባርክልን!!!
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@bestofever18
@bestofever18 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SamsungSamsung-bi4fc
@SamsungSamsung-bi4fc 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@asfali3173
@asfali3173 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን በርታልን
@selemonwerku8143
@selemonwerku8143 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
የእውነት እፁብ ድቅ የሆነ ታሪክ ነው ወድማችን በፀሎትህ አስበን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአቢሕር ይባርክልህ አሜን፫🙏🙏⛪⛪💚💛❤️🥀🥀🥀😘😘😘
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን ወይኔ እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ላንተ ይሰጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ሞሰሊሙ ወንድማችንም ለመልካም ሰራህ እናመሰግናለን 😍💛👍❤🕊🌴
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን ላይክ ሼር በማለት።መስማት ጀምረናል ሁላችሁም ላይክና ሼር በሉ ውዶችዬ_
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል የእማ ፍቅር በራከት ለሁለችን ይሁንልን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 7 ай бұрын
ወለተ አማኑኤል እና ሆህተ ብርሀን በጸሎት አስበቡን
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ 🥰 የሚገርም ታሪክ ነው ።የስምኦን ጫማ ሰፊው በረከት ይደርብን። ባለታሪካችን ወንድማችን በፀሎትህ አስበን 🙏🥰⛪️
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አባት አለም የኔ ጌታ ይሄንን ተአምር እንድንሰማ ያደረገን አምላክ🙏
@hiweyeabiy3894
@hiweyeabiy3894 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ክብር ይግባው ሙስሊሙ ልጅ ውደ ኦርቶዶክስ ቢመጣ ብዬ ተመኝው
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰለም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ በእውነት ደስስ ስል እና የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ የነብሳችን ምግብ ተዛጋጅተዋል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-rx3li4qp3d
@user-rx3li4qp3d 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን መካርያችን አሁን የህወት ቃል ልንመገብ ነው እሰይ በእወነት አንተን እንዳውቅ ይደርገኝ እግዝ አብሄር ይመስገን ።አምላኬ ሆይ አደራ መጨረሻየ አስምረው ፍቃድህን አስተምረኝ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን🙏 አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 አድምጠን እንዲንተገብረው የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ይደረግልን🙏
@gihiu1959
@gihiu1959 2 жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ተመስገን
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 2 жыл бұрын
ወለተ ኪሮስ እባላለሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከመጨረሻው በጥሞና እናዳምጥ 👏👏
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
መምህሬ ሰላም ይብዛልን እንዴት አመሸ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🕊🙏
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰለም መጠህ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱስ ስምኦን ጨማ ሰፊው ፍልም እኔ የዛሬ 2 አመት አይቸሎዉኝ በጠም አስተመሪ ነው ሁሌም ደጋግሜ አያሎዉኝ የቅዱስ ስምኦን ጨማ ሰፊው የወንድማችን በረከታቸዉ ይደርብን ወለተ ሰንበት ወለተ ወልድ በጸሎት አስብኝ
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ታዐምር ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Жыл бұрын
አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ. ተወልደመድህን
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ🙏 ትምህርቶችህ ለዉጠዉኛል እና ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤
@aberashnegese9686
@aberashnegese9686 2 жыл бұрын
መምህረ,በጣም,እንካን,ደነ,መጠልን,ትምርቶች,ህይዎቴን,ላዉጥኝል,ክብር,ምሰጋና,ለአማላከችን,አሜን,አሜን,አሜን💚💛❤🙏🙏🙏
@Mekdi-tq3vv
@Mekdi-tq3vv 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም የሚገርም ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለአባቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጣና ጋራ ይሰጥልን በጸሎት አሰብን ወለተ ገብርኤል ቤተሰቦችን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጋውን በረከቱን ያድልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
አሜን በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው✝️🙏🙏🙏
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ታምርነው የእግዚአብሄር ስጦታው እፁብ ድንቅነው በጸሎት አስበኝ ወንድሜ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታልን
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@elerojob8205
@elerojob8205 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን በእውነት ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድቅነው ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን🤲🤲ውይ ደስሚል ገጠመኝ መምሕር ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ 🤲💒ዛሬም ተመሥገን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስስ ሲል ግቡ እህት ወድሞቼዬ ገባ ገባ በሉ አደኛ ነኝ ዛሬዬ መምህሬዬ እኳን በሰላም መጣክልን አተን ለሰጠን ይክበር ይመስገን አሚን።
@user-nb7wl2zq3l
@user-nb7wl2zq3l 2 жыл бұрын
ገብረ ስላሴ በፀሎት አስብኝ። ወንድማችን በፀሎት አስበን።
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግልት ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህንን እንድሠማ ያደረገኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እመብርሃን ትጠብቅህ እኛንም በፀሎት አስበን እህተ ሚካኤል ብለሕ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
በእውነት መምሕር ፀጋውን ከዚ በላይ ብዝት ያድርግልሕ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን የቅዱስ ስሞን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ እኛም ሰምተን የሰማነውንም በልባችን ይደር
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እውነት ልዩ ነው ወንድማችን ስምኦን በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@marrymarry5701
@marrymarry5701 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከት ይደረብን
@abebat2017
@abebat2017 2 жыл бұрын
በፀሎት አስበን ሀይለማርያም እህተማርያም ወለተሚካኤል
@ashe8263
@ashe8263 2 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!
@martafikadu3011
@martafikadu3011 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ልብን ደሰ የሚያሰኝ ነው የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን !!!
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Sara-vf2tl
@Sara-vf2tl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስ የሚለው ተመስገን አምላኬ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ነው የወድማችን በረከት ይድረሰን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-el5gw3pu4l
@user-el5gw3pu4l 2 жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው በዙ ነገር ተምረንበታል እናመስጌናለን ወንድማችን በፀሎት አስበን
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
መምራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በደብ ተመስጨነዉ ያዳመጥሁት እዴሜና ጤና ይስጥህ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ኤፍታሀ በለኝ አይምሮዬን ክፈትልኝ መቶም ሰላሳም እዳፈራ እርዳን መምህራችንን ጠብቅልን አሚን አሚን አሚን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሺ
@hhmkj710
@hhmkj710 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እፁብ ድቅነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን እቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@SaraSara-kc3df
@SaraSara-kc3df 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾✝️✝️✝️💒💒💒
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል እግዛብሄር የሚጠቀምበትን ስው እሱ ከእናቱ ማህፅን ጀምሮ ያውቀዋል እና ወንድማችን ሀይለዮሀንስን ገብረፃዲቅን ቤተስቦቼን በፅሎት አስበን ።
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ሰምኦን ጫማ ሰፊ በረከትህን ይደረብኝ ዊይይይይይይ ደሰሰሰሰ ሴል #ወለተ ሰላሴ ብልህ አሰበኝ በረከትህ ይደረብኝ
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ኦርቶዳክሰ ያደረገኝ አምላክህ በእውነት
@user-td5lb5ew5q
@user-td5lb5ew5q 2 жыл бұрын
You work so hard thank you for your service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስይሚልነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 2 жыл бұрын
Amen amen amen agazaber yamsagan 👏👏👏👏💜💜💜
@betisisay6628
@betisisay6628 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን ግሩም ነው
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድሰማ ያፈቀደአምላክ
@user-pe2dy2xc9t
@user-pe2dy2xc9t 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን💚💛❤🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ🙏
@yebaserakebed4615
@yebaserakebed4615 2 жыл бұрын
እሽ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
ድቅነው በዝህ አለም ብልጭልጯ በበዛበት ዘመን እደድሮ አባቶች አይነት ጠጋያለው ሰው ማግኘት መታደልነው ጠጋህ እጥፍ ድርብ ይሁንልህ ወድማችን መምህራችን አተም እድለኛነህ በኡነት
@tigistyemareyam4305
@tigistyemareyam4305 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የእማቤታቺን ስም ይታማስግን ይሁን መህምር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ውድ የተዋህዶ ቤታስቦች በፀሎታቹ አስቡኝ ወልተ ማስቅል
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
ስወደህ መምህራችን ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ በምጣቀረበዉ ትምህርት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ!!!
@lideyaasnakew4559
@lideyaasnakew4559 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የወንድማችንን መጨረሻ አሳምርለት እግዚአብሔር አምላክ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋው ያብዛላቹ ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን ይህ ያደረገ መድሃኒት ኣለም ከእናቱ ጋረ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
@user-hg9kc4hu3h
@user-hg9kc4hu3h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@saba5494
@saba5494 2 жыл бұрын
amen amen
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የቅዱስ ስምዖን ጫማ ሰፊ ፊልም በህይዎተ ቡዙ ነገር የተማርኩበት መንፈሳዊ ፊልም ነው በርከቱ ይደርብን ስለ ዝማሬ አጥንትን የሚአለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን የእባታች ስምኦን ጫማ ስፍው ብርክታችው ይድርብን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በርክትክ ይድርስን
@MMm-pr9nq
@MMm-pr9nq 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚደቀው የእግዚአብሔር ስራ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይ አርግኝ🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@mamushbekeleBeka
@mamushbekeleBeka 2 жыл бұрын
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይመገን። እግዚአብሔር ዛሬም ተዓምራትን ያደርጋል።ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን። ለመምህራችንም ቃለህወት ያሰማልን።የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሱምንይሳነዋል የባታችን በርከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጡ የአባታችን ቅዱስ ስሞኦን በርከቱ ይደርብን እኔ የቀርልኝ የቅዱሳን ፍልም የለም ሁሉንም አይቻለሁ በጣም ልብ ይነካል በጣም ያርጋጋል እዩት
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል።በፀሎትክ አስበኝ ወለተማርያም ስደተኛነኝ
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 2 жыл бұрын
መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልንአሜን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ተመስገን ሳይገባን ይህን የመሰለ ትምህርት በመምህራችን በመምህር ተስፍየ ላይ አድሮ እንድንሰማ የፈቀደልን ሉዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
እሽ አድርጌሻለሁ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ይሄን ትምህርት ላሰማኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል በጣም ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ በረከትን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ አሜን ፫👏👏👏👏✝️✝️✝️በእውነት በጣም ነው ደስስስስ የሚለው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት የቅዱስ ስምኦን ይማረን ይቅር ይበለን የቅዱስ ስምኦን የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደርብን✝️✝️✝️ ወድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ መስቀል ከነቤተሰብቼ
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣህል መምህራችን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
.የመሆን ጫማ ሠፊዉ በረከቱ ይደርብኝ በጣም ደስ የሚል እዉነትም ልዩ ገጠመኝ እየሱስ ክርስቶስ ረጅሙን እድሜ ለመምህርየ ስጠዉ
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር ቻን
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 2 жыл бұрын
Egzihber emsegen 😭😭😭😭🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕌🕌🕌🕯🕯
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እህቶችን በፆሎት አስብኝ ዉለተ የዋሃንስ ብላችሁ ።ኑኑኑኑኑለነብሳችን ምግብ እንስጣት
@tiruyeethio8720
@tiruyeethio8720 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 жыл бұрын
ደስ የሚል እውነተኛ ታራክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 32 МЛН
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.