KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
129ኛ ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ይጠላኝ የነበረ ወጣት ታሪክና የእናቱ አስገራሚ ብልሀት
40:13
130ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በቀልድ የተጀመረ የተጣመመ አስተዳደግ ወደገንዘብ ፍቅር አድጎ 4ሃይማኖትን አዳረሰ
1:38:46
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
128ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰባኪው ገጠመኝና የሰው ልጅ ስትገፋ በራሷ የተመለሰባት የእርግማን ቃል
Рет қаралды 41,383
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 479
@keeflonagasee5453
2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አዎ እናመሰግናለን ሁሉም መምህራን እንዳንተ እግዚአብሔር የሚያይ ልብ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸው ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@fikirtetaddese874
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ያንተን ትምህርት ሰምቶ የማይማር ካለ ማስተዋልን ያድለው ሰምተን ለተመለስነው በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።
@የደንግልማረያምልጀነኝ
2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ አሰትምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
2 жыл бұрын
መምህር እሂ የኔ የእናቴ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመሰልኝ በምን ልመልሳት አምላኬ ሆይ አግዘኝ 😭😭😭😭
@astergebrsslass9562
2 жыл бұрын
መምሀር አግዛብህር ጸጋወን ያብዛልሕ ትልቅ ትምህረት ንው. ጩሕትሕ ይስማ.
@shitulegesse452
2 жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምክን ያብዛው እድሜዬ ጤና ይስጥክ እድሜዬ ለመምህር ግርማ ወድሙ እድሜዬ ላተ በጣም ተቀይራለው እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አሚን
@abi4294
2 жыл бұрын
እግዚሐብኤር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምንተን የምንቀየርበትን ልቦና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጠን አሜን. ዛሬ አቡን እስትንፋስ ክርስቶስ ነው እንኳን አደረሳቹ ቤተሰቦቼ
@meseretbeidework4565
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርመኝ ይህን ትምህርት እንዴት ሰው ነኝ የሚል ሰው ይቃወማል ትምህርቱ ጠላትን አውቀን እራሳችንን ወደ ፅድቅ ወስደን ፍፁም ይቅርታን እንድናደርግ የሚያደርግ ነው ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@መሲየአርሲዋ
2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሌሎችም መምህር ሰለ ህዝቡን ችግር የሚረዳና መፍቲሄ የሚሰጡ ህዝቡን ከባአድ አምልኮ የሚያወጡን እግዚአብሔር ያብዝልን 🙏
@tamiretaduu4136
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርዬ ይመሰገን አሜን አባቶችዬ እንኳንም በሰላም መጡ እግዚአብሔርዬ ይጠብቃችሁ አሜን ✝️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sarateddy2302
2 жыл бұрын
መምህር እኳንደህናመጣህ. ውድየተዋህዶልጆች. እኳን ለጾመ ነነዌ በስም አደረሳችሁ. አደረስን. አሜን. ለዚችስአት ያደረስን አምላካችን. ስሙ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
2 жыл бұрын
መማህርዪ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ሀስበ ነዉ እግዚአብሔር ይርደህ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእውነት የዘወትር ጾለቴ ሁሉም መምህራን ስለ መንፈስ አውቆ በመድርክ እዲስበክ ጾለቴነው ይህን ገጠመኝ ያመጣህ መምህራችን እናመስግናለን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
2 жыл бұрын
መምህር በጣም ሊዩ ገጠመኝን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጡና ጋ አብዝቶ ይሰጥልን መምህር 🙏🙏
@mmm-wi3pe
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር አስተማራ.መካራ.ገጠመኝነው ለሁላችንም.ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይማረን ስንት ጉድ.አለ.በየቤታችን.ዋናው.ግንጥፍትን አውቆው.መመለስነው
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
2 жыл бұрын
እረ በጣም የሚገርምትምህርት ነው አቤት እግዞ ስንት አይነት ሠው አለ ፈጣሪን የማንፈራ ልብይሥጠን መምህር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እንኳን ፈወሣቸው መጨረሻው ደሥይላል
@tesfayetsehaye8618
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመ ምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና አብረን እንማማር በተረፈ የቅዱስ ሲኖዶስና የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ውይይት በሰላም በመጠናቀቁ እግዚ አብሔር ይመስገን
@kalehebesha6071
2 жыл бұрын
አሜን
@titi-eo6wn
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተም ለመላቤተሰብህ ያድርግልህ ። ባሉት ቴሌፎን ቁጥሮች በሙሉ ደወልን አንዱ ቴሌፎን መልእክት ነግርን በ58 የመጨረሻ ቴሌፎን ቁጥር ደውል መልክት እነግራለን አሉን ይፍታህ መዝሙር ቤት ሄደንም መልእክት ነገርን ። ብዙ ብሮች ለቆራቢያንና ለነዳንያን ልብሶችም ይዘን መጥተን ልናግኝህ አልቻልንም ። በፅሁፍም መልእክት ፃፍንልህ መልስ የለም ታድያ እንዴት አድርገን እንርዳህ ???
@hiwetfaqarhiwet4336
2 жыл бұрын
Kal hiwotan yasemalin mamaher
@roha9947
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ኣሜን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
2 жыл бұрын
ሰላም በተሰቦቼ የመምህርን ስልክ ላኩልኝ ተለግራም የምጠቀምበትን በማርያም
@tghahayoutuification
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ሁሉ መልካምነት ስለሰጠህ ፀጋ ክብር ለስሙ! አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ለሰው ልጅ ነፍስ መዳን ተቆርቋሪ መምህር አገልጋይ የአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የሚደሰቱብህ አይነት ትጉህ አገልጋይ ነህ በርታልን ፈጣሪ በምትዘራው ፍሬ በፀሎት ሁሉ ልመናህን ሰምቶ ያስደስትህ ወንድሜ ቁም ነገር ለማስተማር ነውና የምትደክመው ስለምንም አትሳቀቅ ሁለም ትምህርትህን ልቡ ያውቀዋል እኮ መምህር ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ አካውንቱን የምታውቁ ጻፉልኝ
@betisisay6628
2 жыл бұрын
ሰላምሕ ይብዛ መምህር ሁሉም የምታቀርባቸው አስተማሪናቸው በተለይ ሰባኪ መምሕራኖቹ እዳተ ቢረዱንና ቢነቁ መልካም ነበረ የውስጣችንን ሕመም ነው ያከምክልን እድሜሕን ያርዝምልን መምሕር : "አስካለማርያም" ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ።
@biniyamgetu257
2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንህ
@dinatube6757
2 жыл бұрын
እውነት ነው የአንተ ትምህርት ቡዙ ኦርቶዶክሳውያንን የለወጠ እና ቆም ብለን እንድናስብ አድርጎናል እናመሰግናለን ❤️❤️🙏
@astertube8785
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆዩልን አሜን ወለተ ማራያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን💒💒💒💒💒💒💒
@ababaalu9543
2 жыл бұрын
እባካችሁ የእንጀራ እናቶች የልጆቸ ነፍስ እና የሱ ነፍስ አንድ ነዉ እኮ ብላችሁ አስቡ ለምን ቢቆይም የዘራነዉ በልጆቻችንን ነዉ የሚደርሰዉ ፈጣሪ በአገቱ አድሮ ለልጁ ደረሰለት የእሱም ነፍስ ዳነች ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰዉ ሰባኪዉ አገቱ ከመምህር ጋር ሁነህ ብዙ ነፍስ እንደምታድን ተስፋ አለን የልልጁ የደረሰ አምላክ እንደነሱ ለአሉ ጠያቂ ለአጡ ይድረስላቸዉ አሜን አሜን አሜን
@adistube1448
2 жыл бұрын
ዛሬስ ከፋኝ ይሄን ያህል በታዳጌ ልጅ ላይ መጨከን ማርያምን ከፋኝ ሰው መሆኔን ጠላው ማርያምን በጣም ልቤ አዘነ ፈጣሬ ይርዳክ ይማርክ ትልቅ ልጅ ሆነ አምላክ ያሳየኝ ያለእናት ማደግ በጣም ይከብዳል ክፋ ሰው ደሞ ተጨምሮበት ምድር ሲኦል ነው የምትሆነው
@عفافالمطيري-ص7ج
2 жыл бұрын
መህምረ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ይህወት ያሰማልን አገልግሎት ዜመንህን እግዚአብሔር ይባረክ ልኛም ማሰተዋል ልብና ይሰጥን
@zekariasyemariam6398
2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ነው ሕይወቴ የተቀየረው እግዚአብሔር ዘመንህ ቤተሰብህን ይባርክልህ! በመቀጠል ምዕመናን ለመምህር ተስፋዬ ቪትስ መኪና እንግዛለት ለአገልግሎት በጣም ያስፈልገዋል ይህ የኔ ሀሳብ ነው ።
@weleteslase7657
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቃ
@arsemasewnet7814
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ የተማርነው ሁሉ እኛ ቤት እየተፈጸመ የኖረ ነዉ ሁላችሁም በጸሎት አስበኝ ለንሰሐ እንዲበቃ ወለተ ፃድቅ
@libanosferew1333
2 жыл бұрын
መምህር እንዳንተ አይነቱን ሰባኪ ያብዛልን ያውም በዚዘመን የሰይጣንን ሴራ ካልተጋለጠ ለማንቃት ከባድ ነው ምክንያቱም ተይዘናል ወፉ ወንጌሉን ውስጥ ስላለ ህይወት እንዳይሆነን ይለቅመዋል ስለዚ በወፉ ላይ ህዝቡን አንቁ እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ!!! ብዙ ነፍሶችን አድኖል ከኔ ጀምሮ የአገልግሎት ዘመኑ ያርዝምልን መድሀኒአለም!!!
@መሲተዋህዶ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ የሰራዊት ጌታ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ስንት ነገር አለ ለእናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስ
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን የአማላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን
@eliasteshome9211
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@selamteka8059
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም የማውቀው አንድ ሰባኪ አለ ብዙ ተከታዮች ያሉይት ማን እንደሚያግዘኝ ግራ ገብቶኛል በኔና በቤተሰቤ ውስጥ የማይሆን ነገር አድርጎል እኔንም በስደት ላይ አንከራተተኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በምሰማቸው ትምህርቶች ደርሼበታለው ግን ቤተሰቤን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ሰባኪውም እንዲድን እፈልጋለው ምክንያቱም ተከታዮቹን ይዞ ነው የሚጠፋው እህት ወንድሞቼ በፀሎታችው አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖ እና ቤተሰቧን ብላችው አስቡኝ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ይገርማል
@tsionabate6609
2 жыл бұрын
የመምህር ተማሪወች በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@workeyeawoke6619
2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በጉጉት ነው የሰማሁት
@saraethiopi9378
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል እግዚአብሔር እደዚህ ሟርተኛ ሰወችን እግዚአብሔር ይገስፅልን ከባዲ ነው እኳን ቤተሰቦችህን አተረፍክ መምህራችን በርታልን ባተነው ይህ ሁሉ ዲህነት የመጣው
@አስቴርወለተሚካኤል
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ኑርልን ሽ አመት ኑርልን ላንተ ቃል ያንሰኛል መምህሬ
@sofiagetachew3079
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር አስተማሪ አንቂ ገጠመኝ ነው 👌#ልዑል_እግዚአብሔር ሁሉንም ሰባኪዎቻችን ያንቃልን☝️👏 መምህሬ አገልግሎትህ ከዚህ የበለጠ የበዛ ያደገ ይሁን 👏
@solomontadese3348
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ። ሁሉንም መምህሮቻቻችንንም አይነ ልቦናቸውን ያብራል። ትውልድ እንዲድን።
@mihretalemu9955
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለንሰሀ ያብቃን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ በፀሎትህ አሰበኝ መምህርወለተ ሰንበት
@ወንቅሺት
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንደ ወንድማችን ያለው ሰው ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
2 жыл бұрын
መምህር ለሂወታችን ቅመም ይሆነው ትምህርት ስለ ምታደርግልን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን
@girmahaile855
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ በጣም እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@helenhelen750
2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ይህን ላደረገ የድንግል ማርየም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@martafentawe147
2 жыл бұрын
መምእር በጣም ቆንጆ አሳብ ነው ዋውውውውው በርታ የኛ እንቁ መምእር በምን ቃላት ልግለጥእ እንዴት እንደተቀየርኩ ብታይ ባንተ ትምህርት የምምእር ተስፋየ ተማሪወች. እግዚአብሔር እኔ ን የቀየር አምላክ እናንተንም ይቀይራቹኡ ተመስገን አምላኬ
@shaikhaalthani2822
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@tsegredatsgerda8114
2 жыл бұрын
እናመስግናለን ስባኪውንም መምህር አንተንም እውነት ነው ይገርማል የስው ህይወት ብቻ እግዛብሄር በምህረቱ ይመልከተን
@shaikhaalthani2822
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@misssara8313
2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይሥጥክ አሜን ፫ እግዚኦ ማእርነ ክርሥቶሥ ፫
@solomonhaile4772
2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዛሬ ሰባኪው እርኩሳን መኖሩ አምኖ መንበርኩ፣ትምህርቱን ለሕዝብ ማቅረቡ ጀግንነት ነወ። በቀጠዩም አጋዥ ኃይል እደሚሆን ይታወቃል።
@yeqidusemikayeleliji5545
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
@belaybbb5117
2 жыл бұрын
እካን ደህና መጣህልን መምህራቺን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
2 жыл бұрын
ቃላ ህይወት የሰማል መምህረችን! መምህረች እንደንተ አይነትን የብዛልን አንተ ትለያለህ!
@emebetkora9326
Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ እመብርሀን ትጠብቅክ ።
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 👏 እኔ በባዕድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነኝ የሰይጣን ፈርስ ሁኝ የበዝሙት መንፈስ ሕይወቴን አበላሸብኝ ሀጥያቴ ከመብዛቱ የተነሳ ህሊናዬ በየሰከዱ በጸጸት አለንጋ ይገርፈኛል ሰላም ነሳኝ የሰራሁት ሁሉ እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያሳለፍኩት እምናደደዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቢሆንም ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በስደት ላይ ቃሉን አስተምሮ በቃሉ እጽስናናኝ ነው ተመስገን እደ ቸርነቱ እያኖረኝ ነው የተዋህዶ ልጆች አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ 🤲
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመስገን ይሁን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን ፫🙏🙏💒
@mitmitmi
2 жыл бұрын
መምህራችን በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኛን ለማስተማር እደዝህ እየሆንህልን የእውነት እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ይክፈልህ ሺሺሺአመት ኑርልን❤❤
@SaraSara-it2ci
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ይስማልን አሜን አሜን አሜን
@yshdnxnc3287
2 жыл бұрын
በውነት ታምር ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@appapk5408
2 жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Ngsti123
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ምን አለበት ሁሉም ሰባኪ ስለ መናፍስት ሴራ ቢያውቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mimibabu9888
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ በፀሎት አስበኝ ወለተመስቀል ብለህ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@tesfayemengistu3055
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም በምክንያትነት ይፈዉሰዉ
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@getachewteklu2280
2 жыл бұрын
ሰላም የማከብርህና በጣም የምወድህ ወንድሜ! የምትናገራቸው ነገሮች እጅግ እውነትነት ያላቸው ናቸው። እንደው ለመሆኑ እንደ ቅዱስ ጳውሎስና እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ አርአያነት ያለው ህይወት፣ በትህትና ዝቅ ያለ ልቡናና በፍቅር የታሸ ማንነት መቼ ይሆን የሚኖረን? በቅድስና የምንመላለስበት እንደ እነርሱ በጥላችንና በልብሳችን ለምዕመናን ፈውስ፣ መድኃኒት የምንሆንበት ጊዜ መቼ ይሆን? ውስጤ ሁሌም ያነባል ያዝናል!!! የልበ ንጹሐኑ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን።
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
2 жыл бұрын
መምህራችን ከነሙሉ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እኔ እኔ ባተ ብዙ ነገር ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ያደረገችው ብዙ ነገር ያስተምረናል ...... እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ለሰይጣን የሚሰገደው የሚሰጠው ብር ለቤተክርስቲያን ቢሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የት በደረሰች ነበር
@ቤቲየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
መምህርየ ባተ ላይ አድሮ የሚያሥተምረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏 ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያኑርክ የእኛ እንቁ❤️💒💒
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
2 жыл бұрын
መምህር በርታልን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሰላሴ ፣ ገብር እየሱስ ፣ገብር ሰላሴ ብላችሁ
@ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
2 жыл бұрын
መምህራችን እዉነት ቃል ሂይወት ያሠማል በምታስተምረን ትምህርት እራሳችንን እየጠየቅን ነዉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማር እዉነት አምላካችን ስሙ የተመሠገን ይሁን እናንተን የሠጠን መምራችን እኛ እድንማርበት ስላደደገልን እግዚአብሔር ያክብርልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@saraaamarech5920
2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት፡ነው፡እግዚአብሔር፡ስራው፡ጉሩም፡ነው፡የሰራችው፡የክፋት፡ስራ፡ቢሆንም፡መመለሷ ደስ፡ይላል፡መምህር፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን
@merymain5649
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም ከዚህ ክፉ መናፍስት ሴራ ይሰውረን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
Жыл бұрын
መምህርየ አይዞህ የእነ እከለ ነገር ተዎው ስለ አልገባቸዉ ነው እንጅ ወድጀዉ አደለም ተይዘዉ ነው 👏
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ #እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን #መምህርዬ🙏💕💐
@fuff9372
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@ተመስገንአምላኬ-ወ2መ
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝነዉ ሁሉም ምመህራን ወደገጠርወተዉምነዉ ስለመንፈስ ቢአስተምሩ እኛስእድለኞችሆነን በአንተርኔት እየተማርንነዉ አብዛኛዉ ሰባክያን ከተማነዉ እጅ ወደገጠር ወረድብለዉ አያስተምሩም በርታ መምህራችን
@debritutulu5126
2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ኑሪልን
@ወለተኢየሱስሻሼ
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንህ አሜን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
2 жыл бұрын
ኤፍታህ ወለተ እየሱስ ተከፈት ኤፍታህ በለኝ ጌታህ እንካን ደህና መጣህ የኔ ውድ መምህር
@chfucuuccyyc2338
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው
@anketsesebsibe6655
2 жыл бұрын
መምህር ተክለሚካአል ብለህ ፀልይልት ፀበል ነው ያለው መልካም ትምህርት እመብርሀን በእድሜ ናጠና ትስጥ ህ
@መቅደስአርሴማእናቴ
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዉነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ነገር እያወቅሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@Ethiopia928
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል ነው ያስተማርከን እውነት ነው የሚሰማ ይስማ ያልሰማ እግዚአብሔር ልቡን ይክፈትለት
@uae1023
2 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏
@asefumesele7875
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛም የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን።
@አብነትወለተሚካኤል
2 жыл бұрын
በእወነት ይህ ትምህት ወደኛ እንድነሰማ እንድነማርበት ያደርገን መምህር እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርፍቅር
2 жыл бұрын
ሠላም የተዋውዶ ልጆች እንዴት ናቸው መምህራን ቃለ ሂወት. ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ይፃፍልን ለቅዱስ ቅርባኑን ያቡቃን. አሜን አሜን አሜን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን
@mekdasgelagay3449
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mesitawtikorma8468
2 жыл бұрын
በእወነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ይደረስ አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kalehebesha6071
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፍታን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !!!
@abi4294
2 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የእርግማን መንፈስ በስመ ስላሴ ስም የተመታ ይሁን ስለሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይመስገን
@selam801
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ
@hem9841
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ መምህርችን ልጆችህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ አድራ ዓይነ ጥላ እይሽቸግረኘ ነው
@shewayetube-445
2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@hem9841
2 жыл бұрын
እሽ እህትየዋ
@fantawubs6188
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ዘሰማልኝ
@sraself7813
2 жыл бұрын
Amen amen amen 🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏💐💐
@raheel368
2 жыл бұрын
ማምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ልዩ ማምህር ⛪️✝️✝️✝️😍😍😍😍
@ሀይሚቱዩብ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድለወት አረ እኔም አቃለሁ በእርግማን ምክንያት ብዙ ነገር የሆኑ ሰወች ከልጅ እስከልጅ ልጆቻቸው በጣም ይገርማል ከምር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን. ያበዛልን. ፍፃሜው ያስምርለት. እናታችን
@salamasalama1703
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችንን መጨረሻችንን ያሳምርልን
40:13
129ኛ ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ይጠላኝ የነበረ ወጣት ታሪክና የእናቱ አስገራሚ ብልሀት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
1:38:46
130ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በቀልድ የተጀመረ የተጣመመ አስተዳደግ ወደገንዘብ ፍቅር አድጎ 4ሃይማኖትን አዳረሰ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
2:50:12
79ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
1:39:12
Live፡ ከቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)ከቀበና መድኃኔዓለም የዋዜማ መርሐ ግብር
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
20:10
ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች
ኢዮር እልፍ ሚዲያ
Рет қаралды 729
2:06:45
142ኛ ገጠመኝ getemeng የቆራቢዋ ቸልተኛነትና የመጨረሻው ተአምር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
1:14:17
10ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ መንፈስ እንዲወጣላት ከመፈለጓ የተነሳ ከቆረበች በኋላ አልዳንኩም የሚል ቃል ሰንቅሮባት ብዙ ዋጋ የከፈለች እህት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
1:19:19
126ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ከአረብ ሀገር ፎቅ ራሷን ጥላ የተረፈች ፣ በእሳት ከመቃጠልና ባህር ከመግባት የዳነች ምስኪን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
1:07:43
202ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጥሩ ተመኝ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ክፋትም የእጁን ያገኝና ያርፈዋል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 79 М.
2:00:44
127ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦የዮጋ ስፖርቶችን ያወቀው ጠንቋዩ ወጣት የገጠር ልጅ አስገራሚ ታሪክ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 68 М.
1:32:23
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
1:19:39
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН