128 ኛ ገጠመኝ :- 5ቱም ልጆቻቸው በእናታቸው ጥፋት ትዳራቸው ፈርሶ ተገነባ getemegn

  Рет қаралды 45,904

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 581
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እንኩአን ለቅዱስ እስትንፋሰ ክርስቶስ ክብረ በዓልና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sweethaet7608
@sweethaet7608 3 жыл бұрын
Selam memhir amen enkan abero aderisen Amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ሼር ማድረግ አትርሱ💚💛❤👏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
ይገርማን አየ እናት ናት ያስዝናን የስው ልጅ መከራው በፆለትህ አስበኝ መ.ር ወለተ ቄርቆስ ብለህ እባክህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@chfucuuccyyc2338 በጣም እመብርሐን ታስበን ሁላችንም እማ🌷
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
አለነ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@helenhaftom1525 እመብርሃን አለሁ ትበልሽ እማ🌷
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህር ። እስቲ እንደኔ ከሳውዲ ሆናችሁ የምትሰሙ ላይክ አድርጉ።
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ለብዙ ኳደኞቸ እልካለሁ ግን ስለማያዳምጡት በጣም እናደዳለሁ
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ከአንዳንዶቹ ሰዋች ጋራ ተጣልቻለው።
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው ይሄ: ግን ዋናው ሀላፊነትን መወጣታችን ነው::
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እኔም እልካለው ግን አትላኪቢኝ ነው የሚሉኝ ሁሉም በልብ እርኩስ መንፈስ ትሸክሞ ነው ይሜሂደው
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 жыл бұрын
ውይ መምህርየ ሰሞኑን በሰላም ነው በጣም እያብኩህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ተምህርቱን ሠምቸ እፅፋለሁ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ተስፋ ስላሴ በፀሎት አስበኝ ወለተ ተክሌ ነኝ። የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ ላይክ ሸር አናድርግ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ 🤲🤲
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የአባታችን የመምህር መንከራት ግርማ ወንድሙን ፕሮግራም እየጠበኩ ነበረ እናንተስ👍👈
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
እዴ መምህር ተስፋየኮ በገጠመኝ ቁጥር 123 እደጀመረ ተናግሯል አባዶ መዳህንያለም እሁድ እሁድ ብሏል ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@wubitanderge1525 አዎ እማ ግን ዛሬ ጣፎ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አገልግሎት አለ ብሎን ነበረ🌷
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 жыл бұрын
ምን አልባት ሰሞኑ ይለቀቅ ይሆናል ውዴ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
እኔም እየጠብኩ ነበር 💚
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
@@user-dp5uq9qk3v አወ ሰምቻለው ምናልባት ማታ ይለቁት ይሆናል በዳቆን ሀይለመለኮት ቻናል ያው የአገራችን ኔቶርክ አስቸጋሪቢሆንም ። እኛንም በአገራችን አስቀምጦን ለመሳተፍ ያብቃን
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህራችን የምሰማው ነገር ሁሉሉሉ ከአይምሮዬ በላይ ነው ሰው ቆሞ ሲሄድ ሰው ይመስላልና የእኔ ይብሳል ስላልተያዘ ነው እንጂ አሁን እየነቃሁ ቢሆንም ጊዜው ደርሶ እስከሚሸኝልኝ ድረስ በጸሎታችሁ አስቡኝ #ወለተኪዳን
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እንደ ጉም በኑ እንደጢስ ተኑ ይውጣልሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈታሽ ሁኚ አሜን።
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ዛሬ የአባ ጉባዬ ይጀምራል በሰላም እግዚአብሔር ያጠናቀው እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና በአሉ ይጠናቀቅ ብላችሁ ጸልዩ ሰለአገራችንም ጸልዩ መምህር ተባረክ ሸርም አድርጉ እሽእህትወንድሞቸ
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቁቱ አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን አገራችንም ሰላም ትሁን
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሠሽ (ህ)
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
@@mohammadalmagir1768 አሜን አሜን አሜን
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
@@user-uy9sg7sx5l አሜን አሜን አሜን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Very nice memihir tesfaye today was
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetebaretidartadrgilachude1832
@yetebaretidartadrgilachude1832 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@chakameron2230
@chakameron2230 3 жыл бұрын
Memher zare sound chiger alew
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
ሰለማይናገረው የድግልማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላም ነው የሰንበት ረዴት በረከት ያካፍለን አምላካችን አሜን፫ ልክ ነው መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድረሰን መምህራችን አሜን፫
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ አዶናይ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ዳውሎድ አድርገን ስንልክ አይወርድም ነው እሚሉት ያው ግን በተቻለን አቅም እየመከርን ነው መምህር እስኪ ልስማና ልማር እራሴን ልፈትሽ ቤተሰቤንም ልመርምር የምሰማውን በልቦናዬ ያሳድርብኝ
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን ከዚህ በፊት የመምህርን ግርማን ትምህርት የምናውቅ የበለጠ እንድናግዛቸውና እንድንጠነክር እንዲሁም መንፈሱን አዳክመን መሄድ እንዳለብን በጣም ነው የተረዳንው እኔ አንኳን ወደ 15 ሰዎች የአንተን ትምህርት ለማያውቁ እንዲያውቁ አድርጊያለው መምህር በረታ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም በፀሎት ያስቡን፡፡
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ይገርማል እውነትም #ገጠመኝ ሲዲው የጠፋባቸው ለጊዜው አዝነው ይሆናል ግን ለበጎ ነው እነዚህ ስዎች እንዲተርፉ ስለፈለገ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 38:40 በኃላ ያለው የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል ልቤን ወስደው ኡኡኡኡኡ ወዮ ስደት ክፉ ነው የቅዳሴ ድምፅ እንዴት እንደናፈቀኝ እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ብዝትትት ይበል
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሐሥገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን❤ ዛሬ ድምጥህ ገና ስገባ በጣም ተመቸኝ ጎላ ብሏል ማይክህን ቀየርህ መሰለኝ በጣም ነው የሚሰማው
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ደነ መጠህልን እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ጥቅምት በአል አደርሰ ከነ ቤተሰብህ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🕯መምህር ከምታቀርበው ገጠመኝ እስተማሪ እደሆነ ሁሉ በመሀል የምታብራራው የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል⛪️ እዲሁም የጠላት ስራ በጣም አስተማራ ነው ከልብ እናመሰግናለን ይእናታችንን በረከት ያድለን:: መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከአንተጋር ትሁን⛪️
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሽ መምሕራችን እኔ አደርጋለሁ ሁላችንም ኃላፊነታችንን እንወጣ
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ውድ ተመልካቾች እንደት ናችሁ እኔ ነዋፍ ነኝ እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ አበረታቱኝ አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ ደግነት ለራስ ነው አትሰስቱ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለብረሀነ ጥምቀት በሠላም እደረሳቹሁ ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጄች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር ተስፍዬ በእውነት ባንተ ትምህርት እኔ እራሱ ተቀየርኩ መስገድ መፀለይ በተለይ ሳይፈ ስላሴ እና የመቀል አጥር ፀሎት እየፀለይኩ እያለ በቃ ወገቤን ይጠቀጥቀኛል ይጨንቀኛል ይከብደኛል መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ያንተን ትምህርት እየሰማሁ እስከ መጨርሻው እድፀና እግዚአብሔር ይርዳኝ ወንድሜንም አምላክ ይፈውስልኝ ደል አለ በስምህ ድል አለ በስምህ አማኑኤል ስልህ በእውነት መምህር ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ኑርልን እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስመአብ እዉነት የሚገርም ነገር ነዉ መንፈስ ምን አይነት እንደሆነ በደንብ የሚያብራራ ትምህርት ነዉ ዉድ የተዋህዶ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ የመምህር ልጆች እንክዋን ለአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ በአ አደረሰን።
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ እሺ መምህሬ ታዛዥ ነን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን አሜን፫
@samsungsam4681
@samsungsam4681 3 жыл бұрын
መመምህራች ቃልም ህይወት ያሠማልን የእኛንም ልብ ይክፈትልን ውድ እግዚአብሔር ይመልሰን 🤲🤲🤲
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እድሜውን ያርዝምልን አሜን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ላይክ እያረጋችሁ
@user-oj2tg2wd6e
@user-oj2tg2wd6e 3 жыл бұрын
እሺ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
አዋ
@mimimm3713
@mimimm3713 3 жыл бұрын
አሜን ምህሪ ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋሪስልን በጉጉት ከራሳችን ታሪጋሪ እንጠብቃለን
@markabdamza8639
@markabdamza8639 3 жыл бұрын
መምህራችን ለሰተማሩን ለመከሩን በእውነት ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠጋ ያቆይን አሜን እንካን አደረሳችሁ ለምጥቅ ከበር በአል
@user-lz3db7yw2u
@user-lz3db7yw2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህር ሼር እያረኩ ነው መምህር ድካምክ ከንቱ አልቀረም በርታልን እኔ ከፍለ አገር ላሉት ደግሞ በፍለሽ በሚሞሪ እያደርስኩ እየሰጠኋቸው ነው ብዙዎች እየተማሩበት ነው እየነቁም ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው ጠላታችንን ሴጣንን ድል እንድናደርገው እመ አምላክ ትርዳን በእውነት መንፈሳዊ ውጋያ የገባችሁ ሁሉ ላልደረሳቸው አዳርሱ በቻላችሁት መጠን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች
@user-bettybelay
@user-bettybelay 3 жыл бұрын
መምህራችን እመቤቴ እድሜ ጤና ትስጥልን እውነት ነው እኛ ሸር ባረግን ቁጥር ብዙ እህትወንድሞቻችን እናስተምራለን
@user-tg6pc2yx7k
@user-tg6pc2yx7k 3 жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን መምህር እሺ ሼር እናደርጋለን ከዛሬ ጀምሮ
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር: ከገጠመኙ ጋር ኣያይዘህ ወንጌልን በመጨመር የምትሰጠውን ማብራሪያ እና ትምህርት ይወት ነው.
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 жыл бұрын
የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ እቁ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎዎት ዘመንህን ያርዝምልህ በቤቱ ያፅናህ እኛም በተማርነው ለመኖዎ ያምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀተ ብርሃን በሰላም ኣደረሳቹህ ሃገራችን በጥምቀቱ በኣል የሠላም የፍቅር የኣንድነት ጥምቀት ያጥምቅልን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኣሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት ሃገርሽ ኢ/ያ ኣሳስብያት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መምህር እኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ በጉጉት ነው እምንጠብቅው ትምህርትህን ህይወታችንን ኑ በጋራ እንለውጥ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ አምላኪ ኤፋታሺ እምትልበት እኔን ወለተ መዲህንንን ናፈቀኝ እደምን ዉለሀል ተስፋ ስላሴ እንካን አደረሰህ ለብረሀነ ጥምቀቱ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-cx4wf7it6s
@user-cx4wf7it6s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በዳህና መጣህ መምህራችን እማቤታችን ቅድስተ ቁዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተኣምላክ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ የኛ ልዩ መምህራችን
@user-ho2rn7ch6v
@user-ho2rn7ch6v 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህሬ እሺ ሼር እናደርጋለን የኔ ወንድም
@aselefassefa3948
@aselefassefa3948 3 жыл бұрын
መምህር እንደወትሮው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። መቼም በየገጠመኙ አንድ እውቀት ሳላገኝ ቀርቼ አላውቅም ።እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ ።
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን ⛪️🤲💚💛❤️ እሽ መምህር ሼር እናደርጋለን በጣም እየተማርንበት ያለ ትምህርት ስለሆነ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🤲
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
የኔ እናት በእውነት ጠንካራ ነሽ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እኔ አንዱ . አንድ ገጠመኝ ስሰማ ይገርመኛል
@eta8582
@eta8582 3 жыл бұрын
ሰላም ላተይህን መምህር እንኳን ደናመጣህ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አመሰው ይበለን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 3 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ ዛሬ የአባታችን ጉባኤ መጥቼ ነበር እግዚአብሔር ተምሪአለሁ በአካል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እመብርሃን አትለያችሁ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
ታድለሽ ደሥ ይላል
@user-fh9vp5be1p
@user-fh9vp5be1p 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ለእርሶ ብዙ ነገሮች እየተለወጡ ነው በህይወቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እባኮ መምህር ስልኮትን ያንሱልን
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ትናንት ስጠብቅ ነበር የዋልኩት እንካን ደህና መጣህ በምታቀርበው ትምህርት በጣም ተቀይረናል እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛአብሔር
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ በዓሉ የስላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@hanagirma6492
@hanagirma6492 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችው ኢትዮጲያን እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምህር ዕድሜና ፀጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክን ይጠብቅህ ወድማችን አሜን
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን👏👏👏💒💒💒
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ እናመስግናልን መምህራችን💓🙏🙏🙏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን ለመላው ኢትዮጵያውያ ቅድስ መንፈሰ ይደርብን. ለነ ለማሰተትማር የምትጥሩ ሁላቹ እድሜና ጤና ይሰጣቹ.
@user-nw7sl7he3g
@user-nw7sl7he3g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮአደረሰን ውድ መምህራችር መዳኒይለም ከነቤተሰቦችህ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ
@user-is8ns8ts3z
@user-is8ns8ts3z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህ አሁን ገና ገባኝ ሰባት አመት ሙሉ ሳቅድ ሲበላሽ ሳቅድ ሲበላሽ ኧረ ስንቱን ነጠቀኝ ከዛ ምርርር ሲለኝ ካሁን በኋላ እቅድ የሚባል አላቅድም በየ ማልኩ በቃ ሁሉ ነገሬን ክንቱ አድርጎኝ የቀረው ይገርማል እኔማ እቅደን ሁሉ ለጓድኞቸ አማክራለሁ መጨረሻው ግን አያምርም እቅደ አይሳካም በጭራሽ 😭😭😭😭😭😭 አይይይ
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ አንኳን ለአባታችን ለአብነ እስትንፈሰ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሰን እንዲሁም እንኳንለብርሀነጥምቀቱ በሰላም አደረሰን በአሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን እኚ እናት እናቴ በሆኑ በጣም ያስቀናሉ ወይኔ እኔ እናቴ ብዙ ችግር አለባት ከእግዚአብሔር መስመር የወጣች ነች ለማንኛውም መምህር በርታ ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
መምህር እኒራሴ ባባታችን ፈውስ ሳይ ነው አውልያ ዛር ሲጣን እደሆነ ያወኩት እኒም እርኩስ እደሆኑ አላወኩም ነበር ሳቅ ግን የገዛ እናቲ ስትለምነኝ ለአውልያ ለሲጣ አልሰግድም ብዬ ዛሪ በእምነቲ እድፀና በእመቤቲ ሀይል ተርፊ ልጆቺን አትርፊ ሰበት ተማሪ ነው አሁን ተመስገን የነአብረሀም የነሙሴ አምላክ ይክበር ይመስገን መምህርንም በዚ አጋጣሜ ፀጋውን ያብዛላቹ ኑሩልን ብዙ ለውጥ አለ ።
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ እግዚአብሔር አውዳመቱ የፍቅር የደስታ የሰላም ያድርግልን 🙏
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በማለት ብርሀነ ጥልቀቱ የሠላም እና የፍቅር ይሁንልን አሜን ልባችንን ያብራልን የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሣድርልን አሜን
@user-wk3dk5ju7x
@user-wk3dk5ju7x 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርእንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሸ ሼር እናደርጋለን እውነት ነው አንተ መናገር የለብህም ምክንያቱም ይሔ የነፍስ ዋጋ ነው ያወቅነውን ነገርማሳወቅ ደግሞ የክርስትናችን ህይወት ነው
@tadelu5531
@tadelu5531 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይዎትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እጅግ ብዙ ነገርን ተምሬበታለው እኔ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ህይወቴን ተቀይሮ ምስክር የምስጥበት ቀን ይናፍቀኛል ቤተስቤ ውጥመድ ውስት ነው ያሉት እስከ እራሴም ጭምር እግዚአብሔር በምህርት እንዲጎበኛ በጸሎት አስቡኛ ወለተማርያም ብላቹሁ ሁሉም በጊዜው እንደሚሆን አምናለው
@weltsemaet7688
@weltsemaet7688 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ ሼር እናደርጋለን አደርጋለው እኔ እንኳን ለብራነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ የመምህር ቤተሰቦች
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም
@tsegatsega3061
@tsegatsega3061 3 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@wrkineeshnigusuy5839
@wrkineeshnigusuy5839 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ህይወት የምሰጥ ገጠመኝ ነው ሁሉም ገጠመኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው መምህር እኔ በጣም ዝምተኛ ሀጢያተኛ ነበርኩ ኢትዮጲያ ብሆን ኖሮ እስካሁን በኤድስ ወይም ባልሆነ ነገ ሞቼነበር እስከነ ሀጢያቴ ሀረብ ሀገር ከመጣሁ ይሄው በዩቱብ እየተከታተልኩ ለንሰሀ በቃሁ አመስግኑልኝ ቅድስት ሥላሴን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@merkojo4570
@merkojo4570 3 жыл бұрын
መምህሪ እንካን ደና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለብሪሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችው አደረሰን በስደት ያለነው እህት ወንድሞች የዛሬ አመት በሰላም ለአገራችን ያብቃን ምህረቱን ያውሪድልን እንደኛ አፅያት ሳይሆን እንደቸሪነቱ🙏🙏🙏🙏
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በደንብ ነው የተማርኩበት የእውነት ልጅቷ ገብቷት ስታለቅስ እኔንም አስለቀሰችኝ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልህ እናዳምጥ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእማ ፍቅር ወዳጅ በጣም ደስ የሚል የእመቤቴ ማሪያም ስም
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን እሺ ሸር እናርጋለን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ በመላእ አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳቹ
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
መምህር የእኔ ህይወት ይመስላል እኔ ሰርቼ አንድም ቀን እንኳን ልመሰገን እንዳውም ነው የምሰድቡኝ እዚህ እንኳ አረቦቹ ሰርቸ ሰርቸ እንደካይላ ነው የሚያደርጉኝ የነበረው አሁን ነው ሰው የኳንኩት እድሜ ለአባታችን መልአከ መንክራት መድኃኒ አለም እድሜ ጤናውን ይድልልን አሜንን ፫ እሳቸው ባስተማሩት ተምሪ ነው አሁን ሰው ልሆን ነው መሰለኝ የቀኑስ ይሁን ተኝቸ እንኳ የሰላም እንቅልፍ የለኝም ነበር በቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች በፆለት አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ብላችሁ
@berhaneweldemichael2201
@berhaneweldemichael2201 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞቼ እኔ ኤርትራዊ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይሄ የመናፍስት ትምህርት ጥሩ ነው ጠላትን ማወቅ ግን ስለ የትግራይን ህዝብ በጣም በአሰቃቂ ግፍና ረሃብ ይገኛሉ ወንድ የለ ሴት አዋቂ የለ ህጻን ይገደላሉ ሴቶች ይደፈራሉ የሚገባ ምግብ የለም ሰው በረሃብ መሞት ጀምረዋል ሌላው በኛ በኤርትራ ወታደሮች የሚፈጸም ወንጀል እናንተን ስለ የሀገራቹ ህዝብ ማሰብ አለባቹ የሚገርም የቆረቡ የክርስቶስ ስጋ ደም የተቀበሉ እናቶች ሳይቀሩ ይደፈራሉ ስለዚ ጸልዮላቸው ሰላማዊው ሰልፍም ወጥታቹ አርድአቸው የነ ዳንኤል ክብረት ውሽት እየሰማቹ ዝም አትበሉ የኛ አራዊት ሰራዊት ከነጫማው ወደ አክሱም ጽዩንን ለመግባት ሲሞክር ህዝቡ ከለከላቸው ግን በአንድ ቀን 750 ሰዎች ገደሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ፊት የሊዝናል ስለዚ ውጡ ጩሁ በክርስትና ዘረኝነት የለም
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የእናታችን በርከት ለሁላችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@habtammolla5243
@habtammolla5243 3 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና በበረከት በፍቅር አደረሰን። ቆይ ግን ለምንድንነው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን ጉባኤ ያጨናገፍነው ምን አለበት ብንታዘዝ ቁጭ በሉ ስንባል አንሰማ እስከዛሬ የተሸከምነውን ነገር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን በጉልበታችን (በእጃችን) አስወጥተን ወደ ቀደመው አዘቅት ለመመለስ ካልሆነ በስተቀር እንዲህ አይነት ትግስት ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን። እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@mahiletbekele919
@mahiletbekele919 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ወይኔ ለኛ ብለህ ትንፋሽህ እየተቆራረጠ ነው የምታቀርብልን እኛም በሰማነው እንድንቀየር ይርዳን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አስተማር ገጠመኝ ነው መምህር በመጨረሻ ላይ የተናገርከው በጣም አስተማር ነው ። እኔ በህወቴ ዘመን የሆነ ነገር የተናገሩኩት ነገር አይሳካልኝም ብሳካልኝ እንኳን ተናድጀ ተቃጥየ አፍሬ ነው የምሳካልኝ በጣም አመሰግናሎሁ ስለ አስተማርከኝ መምህር
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላምመጣህልን የ128 ገጠመኝ ያቀረብከው ስእል በጣም ነው የወደድኩልህ ስእል ውስጥህ ነው መምህር
@AlyiaAlyia-kt1ct
@AlyiaAlyia-kt1ct 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር በእኛ ቤት ያለው ነገር አንድ የሆነ ነገር አስበን ከተወራ በፍጹም አይሳካም መጨረሻ ላይ ከደረሰ በኋላ ይፈርሳል ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህር ተስፋየ
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት ኢለ ክጅሞሮ አንቆ ደሐን መጻካአ መምህር ቃለ ህወሃት የስመዓልና አነ ኳአ ሐደሐደ ግዜ ሼር ይገብር እየ ካብ ሕጂ ግን ቀጻሊ ክገብር እየ ትምህርትካ ብጣዕሚ ተናፋቂ አገዳሲ እዮዩ እድመን ጥዕናን ይሐበልና ምስ ኩሎም ቤተሰብካ ሰላም የዉርደልና የአባ ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች እነ ዳቆን ሄኖክ ዲያቆን ሀይለመለኮት መምህር ተስፋስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ኑሩልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏🤲🌻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን የሚገርም #ገጠመኝ ነው ስለ እውነት ትምህርት ነው ሼር እናደርገዋለን እድሜ ከጤና ጋር #የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር ይስጠን🙏❤
@yeabeseranahome806
@yeabeseranahome806 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
መምህር እኔም ለብዙ ጊዜ ሼር አደርጋለሁ መልሼ ስጠይቃቸው እነዳልተመቻቸው ሲነግሩኝ ምንም አስተያየት የላቸውም በጣም ያናድዳል
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
መምህር ዛሬ በዐይኔ አየዉክ ጣፎ በጉባኤ መሓል።
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
@Seble Seble አዲስ አበባ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹህ አደረሰን አሜን ኢቶጲያንና ህዝቦቹን ሰላም ያድርግልን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ከምድኑት ያድርገን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእማማ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እንኳንም በሰላም መጣህልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ,እመብርሀን ሽፋን አድርጋ ትጠብቅህ!!
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ በተቻለን መጠን እናደርሳለን በርታልን መምህራችን
@hebtamhana832
@hebtamhana832 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና አደረሰህ 👏👏👏👏👏
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን 💚💛💖💐💐
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 36 МЛН
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
130ኛ ገጠመኝ፦ በጨሌ  ተዳብሶ ያደገ ሰው የመርሳት ፀባይና ችግር getemegn ( by memihir tesfaye abera)
1:36:11