155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 75,291

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 733
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏ለኛም አይነ ልቦናችንን አብራልን🙏
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ትምህርት እንድነቃ ስላደረገኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት!
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አገራችን ላይ ካሉት ብረቅዬ የወጊል ገበሬወች ከአባታችን መምህረ ግረማ ከአባታችን ከአባታችን ከአባ የሆንስ በታች መምህረ ተስፋ በቃ አለቀ የአለሙህ ህመም ያወከዉ አተ አተ አተና አተ ብቻ ነህ😭😭😭
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መዝሙር 91 (Psalms) 1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2፤ እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። 9፤ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። 10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የሰማነው ለፍሬ ያብቃን
@emeeteklu7427
@emeeteklu7427 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwottesfaye521
@hiwottesfaye521 2 жыл бұрын
መምህራችን ዘመንህን ይባርከዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
ዛሬ ደብረዘይት ነው እንኳን አደረሳችሁ ሲቀጥል ሁልግዜ በ ክርስትናዬ ላይ እበረታ እና እንደገና እሰንፋለሁ እስከማልፀልይ ድረስ ስፀልይ ግን ከልቤ በእንባ ነው እናም የመምር ተስፋዬን ገጠመኝ ከአንድ እስከ ዘጠና ምናምን ደርሼ በርትቼ ከዛም በማላውቀው መልኩ አስጠላኝ ገና የሱን ዩቱየብ ስከፍት ወደላይ ሊለኝ ይታገለኛል እና ሶስት ወር ወር ያክል ሳልሰማ ዛሬ እመቤቴ ኪዳነምህረት ከ ባህር ውስጥ ካለ ቋጥኝ ድንጋይ ላይ ድንጋዩን ሰንጥቃ ወጥት አለች እሷ ከመውጣቷ በፊት ነጭ ጨርቅ ድንጋዩ በመስቀል ተሸፈነ በጣም ግርም ብሎኝ ስመለከት መሀሉን ስንጥቅ አድርጋ ስትወጣ ኪዳነ ምህረት ነች ወይኔ የአይን ውበት መልኳ ኡፍፍ አሁን እንኳን ይመጣብኛል ብቻ ዘልዬ ሄድኩና ስለ ነፍስና ስለ ስጋዬ ችግር ስነግራት አይን አይኔን እያየች ልጄ የምልሽን ትፈፅሚያለሽ ስትለኝ አዎ እመቤቴን እፈፅማለሁ ብዬ እጇን መስቀል ሰርቼ እምን መታኋት እሺ በቃ አይዞሽ አለችኝ ትልልቅ ብርተካን እና ኮክ በጣም የደረሰ ሰጠችኝ እና ተለየችኝ ከ ሶስት ወር በኃላ ከ አምልኮት ቤት የወጣችው በራሷ ድምፅ ያቀረበችውን ልጅ ገጠመኝ ሰማሁ ምንም አልተቸገርኩም እና እጄ የመራኝ ወደ እዛ ገጠመኝ ነበር ልጅቱን ስሰማት የዋህነቷ በትክክል እኔ ውስጥ አየሁት በቃ ተራራውን ተነስ ብትል ይሆንልሀል የሚለው እኔ ውስጥም ይሄ ነገር የሚሆንኝ ይመስለኛል ግን በጣም ፈተና ላይ ነኝ እሷ ስትደውል የመምህርን ስልክ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ያነሳላታል እኔ ከዱባይ ስንት ግዜ ሞክሬ ባለቤቱ አንስታ መልእክት ተቀበለችኝ እና ደጋግሜ ስሞክር አንድ አይነት ሆነብኝ እና ተውኩት እናም እባካችሁ እመቤቴ ኪዳነምህረት ያልኩሽን ትፈፅሚያለሽ ያለችውን ትእዛዟን ምን እንደሆነ በድግሚ እንድትገለፀልኝ በፀሎት አስቡኝ።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 жыл бұрын
Ameny. Ameny ameny
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
የመምህራችን ልጆች ክኔ የተሻላቹሁ አሰቡየ በጾልታቹሁ ወለተሰላሴ ብላቹሁ ፍተናይ በዝተዋለና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ ወለተ ስላሴ🙏🙏🙏🙏
@alsanmain3817
@alsanmain3817 3 жыл бұрын
Egzaber yasibish ehete
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
@@hanagerma9528 አሜን እህትየ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
@@alsanmain3817 አሜን እህቴ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እማ ፍቅር እመብርሀን ታስብሽ እህቴ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
ቃለ እይወትን የሰማልን በርታልን መምህራችን እኛ ተቀይረናል በትምምርትህ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን የእማፍቅር ስጦታችን እንኳን ደህና መጣህልን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
ምንም እምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኝን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ሽ አመት ኑርልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@saraalemayehu8951
@saraalemayehu8951 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸዉን ያርዝምልን
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልይ ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን በእውነት የብዙ ሰው ነፍስ እያተረፍክ ነው ።
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ፈተናየን አቅልልኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፆለት አስቡልኝ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በፆለት አስቡን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለይወትያሰማልንመምህራችን
@slamemeha8847
@slamemeha8847 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እህቶቸ በስደት በመዳም ቤት ከመታመም ከክፉ ነገር ሁሉ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ Amenn🙏Endamer Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ Amenn🙏Endamer Ehte
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አሜን እህታችን እማ ፍቅር ትጠብቀን መምህርዬ በፀሎትህ አስበን
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርመ 3 жыл бұрын
መምራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልንዝማሪመላክት ያሠማልን
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 жыл бұрын
መምህሬ ብያሃለሁ ለነፍሴ ደርሰህላታል እኔ ባዶ ነበርኩ ስለምን እንድምኖር አላቅም ነበር አሁን ግን እድሜ ለመምህር ተስፋየ መኖር ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን የወደኩ ነኝ እድሜየን ሙሉ በኃጥያት ነው የኖርኩት አሁን ግን ገባኝ ተመስገን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Tamasgen Endamer Ehte😍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ እኔ ደካማ ነኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
ፍቅርተ መድህን እያላችሁ ወንድሜ አዉድቅ አለበት ደጀን ነዉ ስሙ በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔም እግዚአብሔር ለሃገሬ ያብቃኝ እንጂ ይህን ገጠመኝ የምሰጠው ሰው አለኝ የምጠረጥረውና የምፈራው ጉዳይ አለ በኔ ሳይሆን በሌላ እኔ ደግሞ የቅናት መንፈስ ነው ያስቸገረኝ በስመአብ ምን በማያገባኝ በማላውቃቸው ሰዎች ሁላ ነው በቅናት ልቤ የሚቃጠለው አንድ ቀንማ መጣም ቀናሁና ለምን ቀናሁ ብዬ ምርር ብዬ አልቅሻለሁ ሌላ ደግሞ የዝሙት መንፈስ በደንብ ያለብኝ ይመስለኛል ኡፉፉፉ አሁንም ግን ያለሁበት ቦታ ፀሎቴን እንኳን እንዳልከታተል ብዙ ያደናቅፈኛል እስኪ አመተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባክህን መምህር በፀሎትህ እርዳኝ አእምሮዬንም እግዚአብሔር ይክፈትልኝ
@emeeteklu7427
@emeeteklu7427 3 жыл бұрын
ያገልግሎትህን ዘመን ያረዝመው በፀጋው ያኑርህ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቃለ ህይሆትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንመምህር ❤❤💙💙💚💚ፀጋውን ይብዛልዎት"ከባድነው ብቻ"እግዛብሔርይበበርታዎት መምህር!!!
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ማመህርችን
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
አቤት አባቴን እሩፋኤልን ሚወደው ያሳደገው ብዛቱ እዚ ከምሰማው ገጠመኝ አቤት ደስ ሲለኝ ሩፋኤልን ሲል ወንድማችን ተስፋዬ አቤት ለኔማ ከምን ጠብቆ እንዳሳደገኝ እኔ አቃለው በስደት ጠባቆቱ አልተለየኝም እንደኔ ሩፋኤል የተራዳው አምላከ እሩፋኤልን ያመስግንልኝ 🤲
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ቅዱስ ሩፋኤል የሚያፅናና መልአክ ነው።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባቴ ቅዱስ ሩፍኤት ለኔም ይረዳኛል
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኔፍሴ መጋቢ ነህ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 3 жыл бұрын
መምህረ የአገልግሏትህ ዘመን ይባርክ
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሠናይ ያሰማልን ወንድማችን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው መምህርችን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜና በጤና ያቆይልን በእውነት እኔንም እግዚአብሔር እንደዚህ ይርደኛ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል መምህሬ እግዚአብሔር ከንተጋር ይሁን 👏👏👏👏ለኛ ኑሩልን ጠላቶችክን እግዚአብሔር ይገስጻቸው
@Creationate
@Creationate 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የኔ አባት🙏
@እሴተማርያም
@እሴተማርያም 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን።
@teguestmamo2047
@teguestmamo2047 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን መንገስተሠማያትን ያውርስልን
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ በጣም ተለውጫለሁ ባንተ ትምህርት
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መምህርን ተውሉን ለኛለስደተኞች ጭንቅላታችን ነው እንድንበት እማሬመላአክትንያሰማልን
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yihun Yidereglin ! Eghanim Yimaren Cheru Medhaniaken !
@tegengetnet586
@tegengetnet586 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@rahelworku730
@rahelworku730 3 жыл бұрын
የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ክፉ አይንካህ መድሃኔአለም ክርስቶስ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር. እናምስግንለ. ቃለ ህይወት ያስማለን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የምናከብርህ ውደ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን ይህው በአተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ በበኩሌ ቤተሰብንም ለመቀየር ታጥቄ ነው ያለሁት ከእግዚአብሔር ጋር
@susanbrhanu4333
@susanbrhanu4333 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በኣብ በወልድ በመንፈሰቅዱሰ ይጥፋልን እርኩሳን መናፈሰት መምህራችን እድሜህ ያርዝመልን. መፍትሄው ባለማወቃችን ተጠቅተናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወለተ ሂወት የገብረመንፈሰ ቅዱስ ልጅ ነኝ በፆሎታቹ ኣሰቡኝ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
Fetari yagzan wedmaten edmana tena yesteln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@syuet1873
@syuet1873 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ከኔየበረታችሑ እናት አባቶቼ እሕት ወድሞቼ በፀሎታችሑ አስቡኝ አባቴን አሞብኛል ገብረ ፃድቅ እያላች እኔያለሑ ስደት ነው እሕቶቼ በፀሎት አስቡኝ አባቴን እደተነፋፈቅን ማጣት አልፈልግም እባካችሑ በፀሎታችሑ አስቡኝ
@weleteteklehaeymanotwelete8342
@weleteteklehaeymanotwelete8342 3 жыл бұрын
Aeyzosh eht mretonystew:medaenyaelem
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yemarelshe
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እኽት አለም አይዞኝ 😘
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለተስሙ ፍተና አይመጣም ግኝ አንትም ብትተርክው መልካም ነው ይገባናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዘልን
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ስለመንፈስ ከገባቸው አንዷ ልጅህ እኔ ነኝ መስገድ ከጀመርኩ 8ወሬ ነው ትላትን አንድ መንፈስ ታስሬአለሁ ብሎ ጮዬ በአንተ ትምህርት ተምሬ ኑርልን ለእኛ ለደካሞች መምህራችን የተግባር ክርስትና የሚያስተምር መምህር እንፈልጋለን እኛ ምእመኑ እውነቴን ነው እኔ የወሬ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስን በአንተ ትምህርት እራሴን ዝቅ አድርጌ ስበረከክ ዳቢሎስ ጮኸ
@onefamily9351
@onefamily9351 3 жыл бұрын
Gobezi berchi
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እኔም ገና 1 ወር ሆኖኛል በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ማርያም ብለሽ
@አዩየድንግልልጂ
@አዩየድንግልልጂ 2 жыл бұрын
እህቴ ላግኝሽ እፍልጋለው
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 2 жыл бұрын
@@አዩየድንግልልጂ ስልክሽን ስጭኝ ቴሌግራም
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@BurtkanFanowa
@BurtkanFanowa 6 ай бұрын
ቃለህወይትን ያስማልን ተስፍመግስማያትን ያውርስልን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ስሰማ ይህን ገጠመኝ እተኛለው ስለዚህ እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ ከፍቼው እያዳመጥኩ እተኛለው ከዛ ቀን ደግሞ መልሼ ቁጭ ብዬ አዳምጣለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምሬበታለው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer Ehte
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
የእንቅልፍ መድሐኒት ሳይሆን የህይወት መድሐኒት ህይወታችን ተቀይሮ ነብሳችንን የምናድንበት ትምህርት ነው መሆን ያለበት እግዚአብሔር ይርዳን።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ Amenn🙏Ewenat nw Endamer Ehte😍
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
era maarimin enam endi new yemiregagn lik gexamegnun sikeft enqilf yezagnal ehan yemiregew dabilos new wuda enqilf bemeyazu atidesachi dabilos new ehan yemireg
@tigsetmekonen5042
@tigsetmekonen5042 3 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ
@nanishiferaw4455
@nanishiferaw4455 3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tigest164
@tigest164 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ት/ቱን እየተከታተልኩ ነው በፀሎትም ለማትጋት እየሞከርኩኝ ነገር ፈተና አለብኝ ምክንያቱ በአያቴ ቤት ጨሌ በቤተሰቤ ቤት ደግሞ ሁሉም የመንፈስ አይነቶች ሲመለኩ ነው ያደኩት ይህም ከ25አመት በላይ ነው ለ8አመታት ደግሞ በስደት በመንከራተት ላይ ነው ያለሁት ይህንን ት/ት የምትከታተሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች #ተድባበ ማሪያም# በፀሎት አስቡኝ መምህር አንተም ይህን ፅሑፌን ካነበብከው ፃፍልኝ ላወራህ እፈልጋለሁ ብዙ ገጠመኞችን እና ልዩ ገጠመኞችህን እንዲሁም የአባታችን የመምህር ግርማን የፈውስ አገልግሎት ስከታተል እግዚአብሔር ሆይ እኔንና የአባቴን እስራት መቼ ነው የምትፈታው ብዬ አዝለሁ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አቤቱ ተመሰገን ክብር ለስሙ ይሁን ሌላ ምን ይባላል መምህር አንተም ዘመንህ ይባረከ በእውነት
@nunualemu483
@nunualemu483 3 жыл бұрын
መምህር ትልቅ የማንቅያ ደውል እያገኘን ነው እድሜና ጤናን እመኝሀለው ተባረክ ብዙ ትምህርትን እያገኘን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 жыл бұрын
አሜን፫
@SaraSara-pd9ke
@SaraSara-pd9ke 3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በስደት ነው ያለሁት በፆለት እሰበኝ ወለተ ትንሣኤ
@alemhabte3319
@alemhabte3319 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
መምህርዬ ምን አይነት የታደልክ ሰዉ ነህ ።እግዚአብሔር ይባርክህ
@mamaameramer5469
@mamaameramer5469 3 жыл бұрын
መምህር እድሜያቹኡን ያርዝምልን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን አቤት ስንቱን ያልታደለ ነው በየ ሶሻል ሚድያው ኮተት ሲመለከት የ ሚውለው የሚያድረው የመምህር ተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች እኛ መምህራችን የሚያቀርብልን ትምህርት እንድንከታተል የፈቀደልን እግዚአብሔር ምን ያህል እድለኞች ነን ግን ? የእውነት ይህን ሂወት እንድናገኝ የረዳን ኣምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፫
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Bettam Memihirachinin Yesetten EGZIABHER Yikiber Yimesigen
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 жыл бұрын
በጣም እህታለም ትክክል ነሽ❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነ ን ይኽን ትምህርት እድማሰማዉ የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላከ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በተለይ ለኛለስደተኞች ነዉ ተስፋ ስላሴ የመጣልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ለጠፉት እኽት ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@selamawitebba5549
@selamawitebba5549 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 3 жыл бұрын
መ ምህር የመንፈስን ስራውን ውጊያውን እድናቅ ስለደረከን እናመሰግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ተመስገንኣምላኬተመስ-ፈ2ፈ
@ተመስገንኣምላኬተመስ-ፈ2ፈ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tejitumuluken8117
@tejitumuluken8117 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ሥለመንፈስ ከትምህርትህ ሰመቼ አውቃለሁ ኑርልኝ
@astereneyew171
@astereneyew171 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማ ፍቅር በፀጋ ትጠብቅሕ
@lucytube925
@lucytube925 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አገልግሎትህ ይባርክ
@mamaameramer5469
@mamaameramer5469 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ለኔ የህይወቴ የመኖሬ ሚስጥር ናቹ መምህር ግርማን አንተም እድሜያቹኡን
@mimohousseini7756
@mimohousseini7756 3 жыл бұрын
መምህራችንቃልህይወትያሰማልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለተቃሚዎችም ልቦናቸውን ይከፈትልን አሜን፫
@tajtaj9676
@tajtaj9676 3 жыл бұрын
አሜን
@ghhh2223
@ghhh2223 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ የተዋህዶ እቁ 💐⛪🙏💘💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ጊዜህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህዎት ያሰማልን👏
@fanoos4355
@fanoos4355 3 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት በርታልን በአራትም አቅጣጫ ይድርስ ይህ ትምህርት!!
@user-zegabriel
@user-zegabriel 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዛሬም ተምሬአለሁ እህታችን በረከትሽ ይድረሰን እማማዬ እማ ፍቅር ትጠብቆት መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የእማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅህ አሜን
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 9 ай бұрын
መምህር ተስፋዮ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እማማን አለማመስገን አይቻልም የህብረተሰቡን አመለካከት ቡዳ እባላለሁ ብለዉ ሳይሉ ሁሉንም ልጆች ለማዳን እኔ እንዲነኝ ብለዉ ለመናገር ድፍረቱን ለሰጣቸዉ እግዚህ አብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Hiwot45
@Hiwot45 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስትህ መምህር።
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏
@absabs3111
@absabs3111 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አካለማርያም
@ኤፍታህወለተማርያም-የ7ዠ
@ኤፍታህወለተማርያም-የ7ዠ 3 жыл бұрын
መምህር ወለተ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ የሂወት ጨለማ ጋረደኝ አሁን
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያማልን መምህር አንተም እኩ ከባድ ነው ጠላት አይተኛልህም እግዚአብሔር ይረዳህ ሊላ ምን እንላለን የኞ መምህር መላኩ ይከልልህ!!
@haymanotnegash9709
@haymanotnegash9709 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ማርያም ነኝ አደራ በ እመብርሃን በጸሎት አስቡኝ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙌🙌
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በአድመን በጥአናን ይጠብቅልን ክብር መምህረችን ከንተ ብዙ ተማረናል❤
@Wert-ej7kj
@Wert-ej7kj 3 жыл бұрын
አሜን የአባቶቻችን አምላክ ሰላማችን ያብዛልን እማ ፍቅር አትለይህ መምህር
ኡኹወነትዋ  ዪዳምሳዛል ሺኢያች part 2
24:20
Harariach Dersi Gar
Рет қаралды 182
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
38ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ልጅ ያሰጣት የማን ፀሎት ነው
30:25
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 6 М.
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
6:59
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 4,4 М.
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 7 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.