129ኛ ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ይጠላኝ የነበረ ወጣት ታሪክና የእናቱ አስገራሚ ብልሀት

  Рет қаралды 31,266

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 975
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
እማማ! እርሶን የቀየረ አምላክ የእኛንም ሕይወት በቶሎ ይቀይርልን እድሜ ይስጦት የልጆትንም ወግ ማዕርግ ያሳዮት እግዚአብሔር እኮ በእውነት ቅርብ ነው መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@amenteshome8113
@amenteshome8113 2 жыл бұрын
የልጆት ወግ ማረግ እንዲያዩ እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና እንማማር እንኳን ለቅዱስ ገብረክርስቶስ ወርሐዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 2 жыл бұрын
መተናል እንዴት ቆያችው የተዋህዶ ልጆች
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 2 жыл бұрын
አሜን
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
AMEN enkwan abiro aderesen
@elizabetheli9093
@elizabetheli9093 2 жыл бұрын
Emamalarso yadarasa lanem yidras
@MeskiArega
@MeskiArega 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም አባት ነው።
@tadygrma7785
@tadygrma7785 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና አቆይቶ የልጅዎነ ወግ ማእረግ ያሣይዎ ክብር ለጌታ ይሁን አሜን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ናቸው ብለሃተኛ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ኦ አምላኬ የእኔንም ቤተሰብ ቀይርልኝ እባክ
@bestlove3536
@bestlove3536 2 жыл бұрын
እማማ እርሶ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የእርሶ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድረስልኝ ልጆትም ለወገን ለማረግ ይብቃሎት እማማ ረጅም እድሜ ይኑርልን ህልሞትን ይርሱት እና እረጅም እድሜ ይኑሩልን አሜን
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 2 жыл бұрын
እማማ እርሶ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል ለርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦዎት ለርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ልጆዎትን ለወግ ለማረግ ያብቃሎዎት
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
በቅርብ ቀን እደወላለሁኝ መምህር እምኖረው በስደት ነው።ትምህረቶችህን በፋላሽ አድርገህ እንድትሰጥልኝ ለቤተሰብ በትትህና እጠይቃለሁኝ ብዙ ሰው ይማርበታል
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Emama erso sletelewetu betam des blonal egziabher ynesgen yerso yederese aemlak lenme ydresln ljotnm leweg lemareg yabkalot emama lejim edme ynuruln hlmotmn yrsut erejim edme ynuroln amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@መሲእህተማርያም
@መሲእህተማርያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን ፫ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር
@ሀናእህተሚካኤል
@ሀናእህተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አንድ ቀን የኒንም ቤተሰቦቸን እደሚቀይርልኝ እርግጠኛነኝ በናተ ፀሎት ይርዳኝ✝️💒ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ለኒ ከቃልም በላይ ነህ እድሜ ይስጥህ✝️💒
@user-Bezu
@user-Bezu 2 жыл бұрын
እማማ እርስዎን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን የልጆትን ወግ መአረግ እስኪያዩ ድረስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይብቆት አሜን ፫
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
እማማ እርሶ ቶሎ ሰለተቀየሩ በጣም ደሰ ብሎኛል እርሶን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የእርስዎን ፀሎት ፈጥኖ እንጀሰማ እኛንም ይስማን ዕድሜ ሰጥቶ የልጅለልጅ ለማየት ያብቃዎት። እኔንም ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ ጠላት አንዴ በልጀ ላይ በባሌ ላይ ሆኖ እንደ አውሎ ነፋስ እያማታኝ ነው እሱም ስለ ነቃሁበት ለምን ነካሽኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው መምህር ጠላትን በደንብ ነውእንዳውቀው ስላደረከኝ ላአንተ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በርታልን
@mengstuserku4200
@mengstuserku4200 2 жыл бұрын
ወድማቺን ፈጣሪ ከአተጋር ይሁን የሁሉ ቢዛ ክርስቶስ ይባረክህ
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላበቃዎት ምስጋና ይድረሰው። በእድሜ በጤና ያኑርልን የልጅዎትን ክብር የልጅ ልጅም ለመሳም ያብቃዎት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ህልምዎትን በመልካም ይቀይርልዎት በቃልኪዳኑ ያማልድዎት አደራውን።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@alemhayela3855
@alemhayela3855 2 жыл бұрын
እናታችን በእውነት ቶሎ ገገብቶት ስለተለወጡ እጅግ በጣም ደስብሎናል ! እርሶን የቀየረ አምላክ እኛንም በልባችን ውስጥ አድሮ ይቀይረን !የልጆትን ደስታ እስክያዩ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምሎት አምላክ ህልማችሁን ይለውጠው እርሱ ባወቀው እርሱ በፈቃዱ !!! እግዚአብሔር ሆይ የኔንና የቤተሰቤንም ልብ ለውጠው የሁላችንንም ልብ ይለውጠን አሜን!
@ገነትዝናቡቲዩብ
@ገነትዝናቡቲዩብ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን እናታችንም ህልመወትን ቀይሮ እርዥም እድሜ ያኑርልን አሜን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ደም አጠር ያለ ነው እንዲ ቢሆን ሁሉም ሠው ይሠማዋል ብዬ እገምታለው ጸጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን እማማ የእርሶን ልብ የቀየረ የኔም ልብ ይቀይርልኝ ረጅም እድሜ ያንሮት እናታችን
@nayia2047
@nayia2047 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር አቺን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠበቅልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
እማማ በመንፈስ የታሰሩትን ሁሉ እንዲፈታ ለርሶ የደረሰ አምላክ ለሁሉም እነዲደርስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እርሶንም የልጆትን ወግ መአረግ አይተው ልጆቹንም አቅፈው ስመው ለመደሰት ያብቃዎት አሜን
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህር እንኩዋንም በሰላም መጣህ እንቋችን 🙏🏿🙏🏿😘ጌታ ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቹዋን ታረቃት አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተክርስቲያንንና ህዝብህን ታደግልን አቤቱ ጌታ ሆይ እስረኞችን ስደተኞችን ህመምተኞችን አስብ 🙏🏿🙏🏿😢😢😢
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እዉነት ነው መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይሰጥልን ያገልግሎትን ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏💕💕💕
@እማፍቅር-ዸ1ሠ
@እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ. ደህና መጡልን መምህሬችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወቅሸትህይወቴ
@ወቅሸትህይወቴ 2 жыл бұрын
እማማ እንኳን እግዚአብሄር ቀየርዎት ለዚህ ክብር ስላበቃዎት በጣም ደስ ብሎኛል የልጅልጅዎትን ለመሳም ያብቃዎት እረጅም እድሜ ይስጥወት እርስዎን የቀየረ አምላክ የኔንም ቤተሠቦች እንዲቀይስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@MeskiArega
@MeskiArega 4 ай бұрын
እማማ እግዚአብሔር ቶሎ ስለቀየርዎት በጣም ደስስ ብሎናል ። ለቅዱስ ስጋው ወደሙ የበቁና አሴትን የሚያገኙ ያድርዎት። እኛንም እግዚአብሔር ካለብን ችግር ሁሉ ፈጥኖ ያድነን። አሜን።
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 2 жыл бұрын
መምህር እኔም ልክ እርእሱን አይቸ ነው ሳላይ የማልፈው መሰማት ከጀመርኩ አሁን 3ኛ ቀኔነው ይገርማል የምሰማው ሁሉ በቃ በጠምነው የደነገጥኩት እግዚአብሄር በሰላም ሀገሬ አሰገብቶኝ ንሰሀ ገብቸ እናቴንም ቤተሰባችን የምለውጥበት ቀን ይቅረብልኝ በፅለታቹሁ አሰብኝ በርግጥ እናቴ ቆርባለች
@firhiwatdemes3894
@firhiwatdemes3894 2 жыл бұрын
መህምህር ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰባቸው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶ በእውነት መምህር ተሰፋዬ ቃለ ሄወት ቃለ በረክት ይሰጥክ እግዜያብሄር እናታቼን ለአንቱ ይደረሰ አምላክ ለእኞም ይደረሰልን እናታቼን የልጅትን ወገ ማርግ ያሳዬት እግዜያብሄር በእውነት እረጅም እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር ኑሩልን እማዬኤ እኖዳታልን እንዳቱው ያለ ልብ ይሰጠን በረክት ኖት
@meazagetu4560
@meazagetu4560 2 жыл бұрын
እንኳን ቶሎ ተለወጡልን እማማ ለእርሶ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን የልጅዎን ወግ ማእረግ ያሳይልን ረጅም እድሜ ያቆይልን እማማ
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን መምህር በእውነት እመብረሀን የሁላችንም ታሪክ ትቀይርልን ቅዱስ ገብረኤል ለተጎዳን ላዘንን ሁሉ የምስራቹን ቃል ያሰማልን
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና ጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@kalnega3331
@kalnega3331 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስብኝ ወለተ ማርያም
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
እናቶች ሲቀየሩ ደስ ሲል እግዚአብሔር እርሰዎን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ልጆዎት ደግሞ አግብቶ ወልዶ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዎት እማማ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብካል መምህራችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ልጁም የዋህነትቱ ነው ያዳነው እግዚአብሔር ቀን አለው
@ወይኩንፍቃድከ-ሠ6ዸ
@ወይኩንፍቃድከ-ሠ6ዸ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እናታችን እርሶ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የልጅዎን ወግ ማረግ ያሳዮት እድሜዎትን ያርዝምልን በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን👐👐👐
@tezitakhalaf8803
@tezitakhalaf8803 2 жыл бұрын
እማማ ለዚ ክብር ያበቃሆት አምላክ ይመስገን የልጆትን ደስታ እስከሚያዩ አምላክ እረጅሙን እድሜ ይስጦት እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን የድንግል ልጅ ጌታ ክርስቶስ
@wedase38
@wedase38 2 жыл бұрын
እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ አንተንም ያሠበ አምላክ ሁላችንም ያስበን ለመምህራችን ደሞ ጸጋውን ያብዛልህ ለዚህ ዘመን ትውልድ መለወጥ ምክንያት የሆንክ መመረጥ ነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 7 ай бұрын
እመቤታችን ትርዳቸው
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ቶሎ ሥለቀየረወት በጣም ደሥ ብሎ እናል ለእናንተ የደረሠ ለእኛም ይድረሥልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይሥጠወት እልሞወትን እግዚአብሔር ይቀይርልወት❤💒❤🙏
@kwaitea3672
@kwaitea3672 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እማማ እንኳን ለዚህ ከብር አበቆት በረከቶት ይደርብን
@meseretbeidework4565
@meseretbeidework4565 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ቶሎ ስለቀየርዎት እድለኛ ኖት ልጅዎት ወግ መአረግ እስኪያይ እንዲሁም ከዚያም በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእርሶ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 жыл бұрын
እነታችን እረዥም እድሜ ከጤነ ጋር ይድልልን ይዮትን ህልም ልዑል እግዚአብሔር ይቀይሩሎት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እነታችንን የስማክ እኛንም ስማን አሜን
@enkufeseha735
@enkufeseha735 2 жыл бұрын
እማማ እርሶ ስለተለወጡ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድረስልኝ ልጆትንም ለወግ ለማዕረግ ያብቃሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት!!!
@bznoshbznosha184
@bznoshbznosha184 2 жыл бұрын
እማማእነሚእደናትችይገኘ
@mimimm3713
@mimimm3713 2 жыл бұрын
Amen! Emama lerisoa yen sema egzabher lehulachum yesmann Amen!!
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደት ነህ መምህራችን እዲሁም የመምህ ተማሪወች እደት ናችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ
@samuelzenebe1076
@samuelzenebe1076 2 жыл бұрын
እናታችን እርሶ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የልጅዎን ወግ ማረግ ያሳዮት እድሜዎትን ያርዝምልን በጤና ያቆይልን አሜን
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋን ያብዛለዎት ከዝህም በላይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እማማ እርሶ ሰለ ተለወጡ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሄር የእርሶ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን ልጆትም ለወገን ለማርግ ያብቃሎት እማማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ህልሞትን ይርሱት
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እማማ እግዝአብር ለዚህ ክብር ስለኣበቃዎት ምስጋና ይድረሶዉ እርስዎ የልጅዎት ወግ ማእረግ ያሳይዎት ረጅም እድሜ ይስጥልን የልብዎት ሃሳብ ይፈፅሙላቸዉ እግዝአብሔር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sloomgh4582
@sloomgh4582 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ስለደረሶሎት ደስ ብሎናል የድንግል ልጅ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
@tsionwubet3512
@tsionwubet3512 2 жыл бұрын
መምሀር በአርጋኖን ዘረቡእ ምአራፍ 12 ቁ 7 ላይ የኡቃቢ መላእክት ይላል ተመልከትው
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 жыл бұрын
Ewenetshin new ehte "ye uqabe melaekt baladerawoch wedene nu" yemil xhuf ale.
@azeb8708
@azeb8708 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላደርስዎ ምስጋና ይድርስው። ለእናንተ የደርስ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድርስልን።
@vcgggggy2094
@vcgggggy2094 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሄር ቶለ ስለቀየርወት ደስ ብሎናን ለእርስወ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቸም እዲሁ ለሁላችን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለን ጌታ
@Tነኝየህቶቸናፍቂ
@Tነኝየህቶቸናፍቂ 2 жыл бұрын
መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚ አብሔር ይባርክልህ
@taabebe8388
@taabebe8388 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከከንቱ ውዳሴ እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ አሜን
@shitatsige151
@shitatsige151 2 жыл бұрын
ለእናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ደስ ይላል የእግዚአብሔርን መንገድ መከተላቸው
@ወለተማርያም-በ3ዀ
@ወለተማርያም-በ3ዀ 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም መምህራችን እማማ የእኛ እናት እማማ እግዚአብሔር እረሶን ቶሎ ስለ ቀየሮት እኛንም ይቀይረን ልጁም ቶሎ አግብቶ ወግ ማረጉንም ለማየት ያብቃአዎት በጣም እደለኛ ኖት እግዚአብሔር እረጀም እደሜ ከጤናጋራ ይስጦት የልጅ ልጅ ይዩ ሁሉም እናታችን እግዚአብሔር ቸር አባት ነው ምንም አያሳስቦት እናታችን የልጅ ልጅ አውይተው ደጋሜ እንደሚመረቁን እናምናለን ስለ ሁሉ አምልከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይክበረ ይመድገን አሜን፫
@ኤፍታህበለኝጌታሆይወለተማ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይወለተማ 2 жыл бұрын
እማማ ለዚህ ክብር ስለበቁ እግዚአብሔር ይመስገን እዴሜ ጤና ይሰጥልን አሜን
@terhasmekonen2551
@terhasmekonen2551 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላበቃዎት ምስጋና ይድረሰው፣ እንድሁም ለኛም እውን ይድረስልን፣ የልጅዎት ወግ ማረግ ለማየት ያውቃቸው እግዚአብሔር አምላክ ፣ በእድመ ና በጤና ይጠብቅልን ።
@muler9493
@muler9493 2 жыл бұрын
እማማ ልኣክንና ንወድክን ዝበፅሐልክን ኣምላክ ንዓይ ንተስፋሚኪኤልንና ልንግስተማርያም እዉን ይብፅሐና አሜን
@aynalemasfaw
@aynalemasfaw 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ቶሎ ስለቀየረዎት ደስ ብሎኛል ለእርስዎ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ እንዲሁም የልጅዎትን ወግ ማዕረግ እስከሚያዩ ድረስ እድሜዎትን ያስረዝም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ያዩትን ህልም እግዚአብሔር ይቀይርልዎት እርስዎን የሰማ አምላክ የኔንም ህይወት እንዲቀይርና እንዲያስተካክል በፀሎት አስቡን፡፡ እሴተ ማርያም፣ ገብረ ኪዳን፣ እህተ እየሱስ
@wsasews4395
@wsasews4395 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላበቃዎት ምስጋና ይድረሰው በእድሜ በጤና ያኑርልን
@hayelomkahsay4118
@hayelomkahsay4118 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት እማማንም🙏🙏🙏🙏
@ksaksa2509
@ksaksa2509 2 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር እንካን ለዝህ ክብር አበቅወት እንኳን ደስ አለውት በእድሜና በጤና ያቆይልን የልጅወትን ልጅ ለመታቀፍ ያብቃወት እንኳን ደስ አለወት አሜን አሜን አሜን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእናትና የልጅ ታራክ.የቀየረ እግዚአብሔር ስሙው የተመስገነ ይሁን የኝንም ይቀይርልን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህሬ ቃላህወት የሰማልን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒🙏🙏
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 жыл бұрын
ሠላም የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በሠላም መጡልን🙏
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 2 жыл бұрын
እናታችን በአጭር ጊዜ ስለተለወጡ ደስ ብሎኛል እርስዎን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ይርዳኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎ ህልምን ይቀይርልዎት የልጅ ልጅ የሚያሳድጉ ያርግዎት
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን. ስለማይነገራ ስጣታዉ አምላክ ይመስገን. ዛሬም ተመስገን. አምላኬ ዉድ መምሕራችን. ፀጋዉን. ያብዛልሕ. በራታልን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር በፀሎትህ አሥብኝ ወለተ ማርያም
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እናታችን እንኴን ደስ አሎት ልዑል እግዚአብሔር ለክብር አበቃውት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ።
@dagitesh4791
@dagitesh4791 2 жыл бұрын
እማማ እ/ር ለዚህ ክብር ስላበቃዎት ምስጋና ይድረሰው። ለርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።
@abebaleta1886
@abebaleta1886 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ለኛም ንፁህ ልብ ስጠን ፈጥኖ ወደ አንተ የሚመለስ !!!
@እማፍቅር-ዸ1ሠ
@እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 жыл бұрын
እማማ እንኳን ለዚህ ክብር አባቃችሁ እንሶዎን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏👏🙏
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን የእማማ የዋህነታቸው ደስ ሲል በእውነት የእማማ በረከታቸውን ይደርብን
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 2 жыл бұрын
እማማ ወግ መዓረግ ሊያዩ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን።
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
እማማ ልዑል እግዚአብሔር ቶሎ ስለቀየርዎት ደስ ብሎናል የኔንም እናት ልዑል እግዚአብሔር እንደርሶ ይቀይርልኝ ለእርስ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ የልጆትን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃዎት እድሜዎትን ያርዝምሎት እረጅም አመት ኑሩልን አሜን! የልቤን የምታውቂ ንፅህት እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ የኔንም እናት ለውጠሽ ለቅዱስ ስጋውና ለክቡር ደሙ አብቂልኝ አሜን!
@ወለተስላሴ-ጸ1ዠ
@ወለተስላሴ-ጸ1ዠ 2 жыл бұрын
እማማየ እርስዋን ህይዎት ቶሎ የቀየረ አምላክ የእኔንም ህይዎት ቶሎ ይቀይርልኝ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልዎ የልጅወትን ደስታ ያሳይወት አሜን አሜን አሜን
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏👏🌾🌾🌾😭😭
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጡህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተሰገነ ይሁን እናታችንን የሰማ አምላክ የኛንም ይስማ እማማ የልጆትን አለም እና የልጅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳየሁት እረጅም እድም ከጤንነት ጋር ያድለሁት
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እዉነት እማማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ለህዝቅያስን እድሜ የጨመረ እግዚአብሔር ይጨምሪሎት የልጅ ልጅን ያሳዮት አሜን ለእርሶ የደረስ መድኃኔዓለም ይድረስልን አሜን 🤲❤
@mulufetene6844
@mulufetene6844 2 жыл бұрын
እማማ እርሶን በፍጥነት ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እስከልጅዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅወት እሽ መምህር አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በጣም ነው የምንወድህ ሺ አመት ኑርልን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙌🙌🙌
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@asteraster8219
@asteraster8219 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ስለቀየሮ እድለኛ ኖት እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት መምህር እናመሰግናለን
@weynshetalemu9928
@weynshetalemu9928 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቶሎ ስለሰማዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እልምዎት ወደ ሰላም ይቀየርለዎት የልጅዎትን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃዎት
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንካን ለዚህ አብቆት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የልጅ ፍሬ እግዚአብሔር ያሳዮት የኔ እናት እሚገርም ነው በእውነቱ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን መምህር ተስፋዬ
@eftudabi4596
@eftudabi4596 2 жыл бұрын
እናታችን ቶሎ ገብቶት ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሄር እድሜን ከ ጤና ጋር ይስጦት እድሜዎን ያርዝምልን
@ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ
@ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 жыл бұрын
እማማ እድሜዎትን ያስረዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የህዝቃኤልን እድሜ እንዳስረዘመ የእርሶንም እድሜ ይጨምርልን ለእርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:50:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
260ኛ ገጠመኝ፦ንስሐ ሳይገባ በቅርቡ በጥይት የተመታው ፀሎተኛ ሰው መጨረሻው ?
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.