243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )

  Рет қаралды 84,749

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 836
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉና ከገጠመኝ እንማማር መምህራችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@firehiwotgirmaa724
@firehiwotgirmaa724 2 жыл бұрын
Eshi
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
ልጁን ግን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ነው የጠበቀው 7 ጊዜ መርዝ ጠጥታ የተፈወሸች ነፍስ ታምር ነው አምላከ ጊወርጊስ እኛንም ይጠብቀን
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
Ega GA ekule lelitim bihon yewatinew kininachin digest hono temelsen eskintega gebtenal Wede channale gora belu
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 жыл бұрын
Selamachu be Egzabeher yebzalachu ebachu ye memeher bero yet Akababi naw yemitaku Asawukugen be Mariyaam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-en9eo2cn6c
@user-en9eo2cn6c 2 жыл бұрын
@@ruhamaruhama4587 ,
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#በሕይወቴ የሚያናድደኝ ነገር የሚቆጨኝ ቄስ መስለው ደብተራዎች ስራ ነው እኔ ገና 15 አመቴ አሞኝ ሄጄ ‼ጣንባ በር ጊወርጊስ ጫሬ ከተማ ተራራው ላይ አድ ደብተራ አለ እና ቄስ ነው የመሰለኝ ግን አጠመቁኝና የብር ቀለበት አጪ አለኝ🤔🤕 አባቴ ገዝቶ መጣ ተደገመልኝ ከዛ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ሂጂ አለኝ ሄድኩኝ 😭😭😭 ወደ ስደት መጣሁኝ አሁን የመምህር ትምህርት ሳዳምጥ ብሩን ወደ ዙባላ ጥዬ መፆም መስገድ ጄመርሁኝ ከዛ እጄ እየቆሰለ ቢያመኝም ባዶዬን ብቀርም ተመስገን አምላኬ መምህር እውነት እልሃለሁ እዴት እደማመሰግንህ አላቅም ከልቤ አመሰግናለሁ የስደት ስቄ ሐርገ ወይን ማርያም በመገድህ ሁሉ ትቅደምልህ አሜን አሜን አሜን 💚ተዋሕዶ ሐይማኖቴ💒 💛ለዘላለም ትኖራለች❤
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Emebirhan bezerfafawu kemisua tishefinishe
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቅስምህ እንደተሰበረ ታስታውቃለህ እማ ፍቅር ትጠግንህ 😥 ሰው የሚባል ፍጥረት ከባድ ነው ። በእውነቱ እንደ ደብተራ የጠገበ ስጋ ለበስ አጋንት የለም እግዚአብሔር ይገስፀው አሚን ፫ ፀረ ትውልድ ፣ፀረ ሀይማኖት፣ ፀረ አስራት ............. ደብተራ ያላበላሸው ያላሳሳተው ያላፈለሰው ምን አለ ከባድ ነው ¡! ሰው ለምን እንደተፈጠረ የረሳበት ዘመን ያሳዝናል በእውነቱ
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@aass5403
@aass5403 11 ай бұрын
አይሸ በሰማአም ክፍተው እነም የደፍተራ መንፍሰ አለኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉትን ደብተራዎች መድሀኒ አለም ያጋልጥልን አሜን፫ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🌻 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝትት ያርግልህ💚🌻
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 2 жыл бұрын
Wow
@ere6359
@ere6359 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aass5403
@aass5403 11 ай бұрын
​@@ere6359ምነ አሰቅሸ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚 መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ☝️በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ዙሪያ ያሉትን ካህናቶች ስንዴውን ከእንክርዳዱ ለይቶ በአደባባይ ያጋልጥልን :: መምህር ተስፋ ሥላሴ ! አንተን የሚጠብቅ አይተኛም☝️
@yoditsiumbayre2169
@yoditsiumbayre2169 2 жыл бұрын
Medhani alem Eyasus kirstos debtrawoch yatfalin Egzabher tdarachu ybrkilachu memhrachin Egzabher ytebkilin tsguw yabzalih 🙏🙏🙏
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidyaayele6026
@lidyaayele6026 2 жыл бұрын
@@tsehayyemariyamlgi8730 q
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ደብተራ ማለት የብዙዎች ህይወት ያመሰቃቀለ የቤተክርስቲያናችን ማነቆ ነው ነቅሎ ያውጣልን አሜን
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው መመህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-fj4rk5xk8u
@user-fj4rk5xk8u 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛ ለሰዎች ማስተዋልን ያድለን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏 የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍርዱን ይስጠው 😭 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭 ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@halimahalima9186
@halimahalima9186 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👂
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤልን በቀኝና በግራ ያቁምልህ ለኛ ብለህ ነው እነዚህ ክፉ የዲያቢሌስ መልክተኛ የሆኑትን ደብተራዋች የምትፋለምልን አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል::
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
በሥማአብ ግሩም ገጣኝ ለእናንተ የደረሠ ለእኛም ይድረሥልን የድንግል ማርያም ልጅ ይድረሥልን እኔም ብዙ ታሪክ አለኝ አባቴ ቄሥ ነው የአባቴ ጎድኛ በእህቴ ያደረገባት ችግር ከባድ ነው ብቻ እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እና እኔም ታምርሽን ልመሥክር😭😭🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
መምህሬ እኔም በጣም እምወደው መዝሙር ነው። መርከቧን የሚያውክ ነፋስ መጥቷል፤ አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል፤ አድነን ክርስቶስ ተማጽነናል በአንድ እግዚአብሔር ጥላ ተሰብስበው ሳሉ በቀለም በጎሳ ይከፋፈላሉ፤ እጅግ ተናውጻለች ታንኳችን ተገፍታ፤ አውጅልን ደርሰህ ታላቁን ጸጥታ። የጥፋት ርኩሰት መርከቧ ነግሶ፤ እረኛ ነኝ ይላል ተኩላው ለምድ ለብሶ፤ ቤተሰብህ ሁሉ ተጨንቋል በነፍሱ ሞገዱን ገስጸው ጸጥ ይበል ነፋሱ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ መባባሉ በዝቷል፤ የትህትና መጉደል መርከቧን አውኳል፤ ስንጠፋ አይገድህም ብለን ስንጣራ፤ አንተ ግን አንተ ነህ ዛሬም ለእኛ ራራ። በቁጥር የበዙ ታንኳዎች እያሉ፤ አንተ ባለህበት አይሏል ማዕበሉ፤ ዘንበል በልልን ጌታ ዝም አትበል፤ በእምነት ከመዛል ከመስጠም አድነን።
@meskeremwaji6639
@meskeremwaji6639 2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ የዛሬ ገጠመኝ ደሞ የሚገርም ነው ወንድማችን ቅዱሰ ሚካኤል ላንተ የደረሰልህ ለኛም የድረሰን ቅዱሰ ሚካኤል አባቱ ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ
@munamersha8001
@munamersha8001 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናቸው ቅዱስ ሚካኤል ህይወት ይሁ ናቸው
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው ያዘንኩት የኔም ባለቤት ሶስት አመት አለፈው እቤት ከቀረ እንዳይሰራ ነው የተደረገበት ግራ እጁንና እግሩን ነው የተያዘው ቅዱስ ገብርኤል እነዲረዳኝ ፀልዩልኝ ገብረ እግዚአብሄር እና ፍቅርተ ስላሴ በፀሎት እንድበረታ አስቡኝ።
@yeshiwaltengus1888
@yeshiwaltengus1888 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ፈጣሪየና ጠባቂዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከመላእክተኛህ ከቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት እኔንም አደራ ጠብቀኝ በዙሪያዬ እምፈራቸዉ አሉና ቅዱስ ሚካኤል አተ እርዳኝ አሜን
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
አቤት የሰራዊት ጌታ ክበር ተመስገን ጌታችን መድሀኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ 🥰 መምህር ተስፋዬ ተክልዬ ፃዲቁ እድሜ ጤናን ጨምሮ ይስጥልኝ
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 5 ай бұрын
አቤቱ አንተን እንድታስረምረን ባንተላይ አድሮ የፈቀደ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእኛ በገጠር እከሌ ቅስናው ፈርሶ ደብተራ ሆነ ሲሉ እንደ ፓትራሊክ እንደ ጳጳስ ነው እሚከበረው ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ የጠላታችንን ስሙን እንድናቅ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛኮ እራሱ መንፈስ እየጮከኸ እኔ ጠቋር እኔ አዳልሞቴ ነኝ ብል እኮ መላእክት ተገለጠልን የምንል ህዝቦች ነን ከሳት አውጡት ህዝቡን ቢያንስ የፈጠረውን አምላክ አውቆ ይሙት አቤቱ እግዚኦ መሀረን ክርሰቶስ 😭😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤ አቤቱ ለጻድቁ ይስሐቅ የስንዴ ዘሩን ጧት ዘርቶ ማታ አጭዶ ወቅቶ ከጐተራው ያስገባው ዘንድ መንፈሳዊ ጥበብን ያቀዳጀኸው አንተ ዑራኤልነህ። የቅዱሳን ረዳታቸው ዑራኤል ሆይ፤ ከሽቱ ይልቅ የመወደድ ፄና መዓዛ ያለህ ነህና የጽጌ ሙሽራ ስለጼና ፍቅርህ ፍቅሬ የኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ ፍቅሬ እንደ ነጭ ዕጣን መዓዛው የጣፈጠ ነው እያለች ታመሰግንሃለች።❤️🌹 
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን በእውነት እነዚህን ደብራ ፊለፊት ተገፍጠህ ለኛ የምታስተምረን የእኔ አባት ውድ መምህሬ ሞትክን ልሙትልህ በቃ ቃላት የለኝም
@nanigebre3747
@nanigebre3747 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው። እኔም በወጣትነቴ እግሬን ሚስማር ወግቶኝ የሚያሳክመኝ ቤተሰብ ስላልነበረኝ ቁስሉ በጣም ከባድ ሆነ በጣም ሲጨንቀኝ ወደ ቅዱስ ሚካኤል አለቀስኩ ሳለቅስ እምባዬ ቁስሉ ላይ አረፈ ከዛን ቀን ጀምሮ ቁስሉ ደረቀ። ክብር ለመድሀኔአለም ክብር ለቅዱስ ሚካኤል።
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
መምህር ይህ ተአምር ነው እግዚአብሔር የደብተራን ዘረ ማንዘር ከምድር ላይ ጠራርጎ ያጥፋልን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካ ዐል ይጥረገው አሜን፫
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ልክ ሰመአቱ ጊወርጊስ እንደሆነው እኮ በርግጥ ማወዳደሬ አይደለም የእግዚአብሔር ጥበቃ ዛሬም እንዳለ ማመን አለብን የእውነት ቅዱስ ሚካኤል አንተን እንደ ጠበቀህ እኛንም ይጠብቀን የእውነት✝️✝️✝️ መምህሬ እማፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ የደብደራን መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይበቀልልህ🤲
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት የምታሥተምራቸው ማንኛውም ትምህርት ሆነ ገጠመኝ ነብሣችን ትርሣለች ግን መምህር ብዙ ነገር ቢኖርም በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ለእኛን አነ ልቦናችንን ይክፈትልን እነሡንም እንደየሥራቸው ይሠጣቸዋል.እኔ ግን የሚገርመኝ ይህህንየሚያደርገው መጨረሻውን ያውቀዋል የሢኦል ምርኮ እንደሆነ እያወቀ ይህንን ግፍ ሢያደርግ በእውነት እግዚአብሄር ዝም ያለው ግዜውን ይጠብቃል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ድንግል ትከልልህ።አሜን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ባንድም በሌላም የታሰርልን ፈጣሪ ኤፍታህ ይበለን መጨረሻችን ያስምርልን መምህራችን በጣም ከባድ ነዉ ስለምታድናቸዉ ነፍሳት ብሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ሠላም መምህር እኳን ደናመጣህ በእየሱስ ክረስቶስ ስም የደፍተራ መፈስ የታሰረ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል የደፍተራን መፈስ በሠይፉ ይሠባብረዉ ይቆራረጠዉ አሜን
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኘነው። እግዜብሄር አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
መምህር ደብተራንማ ስላሴዎች ፍርዱን ይስጡት ምድር እሳት ትሁንበት እግዚአብሔር በስጠን ምድር ስላም የሚነሳ
@munaguragi2210
@munaguragi2210 2 жыл бұрын
መምህር እመቤቴ ከነልጇ እቅፈ ድግፍ ታድርግህ አሜን 🤲🤲🤲
@8october187
@8october187 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ ስለብዙዎች ነፍስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወገኖቼ ለመምህራችን ብንችል በፀሎታችን ሰአት ወይ በቀን አንዴ እንኳን አቡነዘበሰማያት እንፀልይለት እሱ ብቻውን ደብተራ ሲታገል እኛ ቁጭ ብለን እናያለን እና እኔ ልጀምር የምትስማሙ ተቀላቀሉ
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል!!! መምህርዬ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🏻
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
በሰላሴ ስም አቤቶ ልቦና ይስጠን ቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አቤት ደብተራ እመቤቴ ትገፅጣቹ ልቦና ይስጣቹ
@user-ck3yt9pe2s
@user-ck3yt9pe2s 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤናው ፀጋው ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yihunieabebil8417
@yihunieabebil8417 2 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉትን ደብተራዎች መድሀኒ አለም ያጋልጥልን አሜን፫ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🌻 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝትት ያርግልህ
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 2 жыл бұрын
እባካቹ ወግኖቼ በፀሎት እንትሳሰብ እኔ ተርስት ማርያም ነኝ በማርያም አትርሱኝ መምህራችን እንውድካለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-lc8pn2ep2l
@user-lc8pn2ep2l 2 жыл бұрын
በበተክርስቲያን ስም አትነግዱ ደብተራዎች ንሰሃ ግቡና ኑ ተቀላቀሉን እድሜያችሁን ሙሉ ያለተማራችሁትን ምርጥ ነፃ ትምህርት ተማሩ አምላካችን ይቅር ባይ ነው መምህራችን እግዜሐብሂር አቅሙንና ጤናውን በጥበቡ ያጎናፅፍህ እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው የስንቱ ህይወት በመተት ተቀጠፈ ስንቱን ሰው አሳብደው ጎዳና አስወጡት ይህ ሰውም የተረፈው አስራት በማውጣቱ እና ቅዱስ ቁርባን በመውሰዱ ነው እና ቅዱስ ሚካኤል በሚስቱ ላይ አድሮ ሁሉም ተፈውሰዋል የሰራዊት ጌታ ይህንን እርኩስ መንፈስ ከምድረ ገጽ አጥፋልን አሜን 🙏
@user-sb6ly4bc9u
@user-sb6ly4bc9u 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የግርማል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን🙏🙏🙏👏👏👏
@addisetsega2889
@addisetsega2889 2 жыл бұрын
መምህር ክብር ይግባህ እኛም እየፈራን ነው ምንኖረው መርጌታ ሲባል ስራውን ስለማውቀው ብቻ እግዚአብሔር ን ጠዋት ማታ መከተል ነው
@samerasamera2674
@samerasamera2674 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔርይመስገንአሜን መምህርቃለሒወትያሰማልን አሜን ቸሩመድሀኒያለምያገልግሎትዘመነወትንይባርክለወት አሜን ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበቃው የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት ግሩም ነው!።
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እኛ የተዋሕዶ ልጆች #በስደት ያልነው ከልብ እንወድሃለን😍😍
@rosahayly2033
@rosahayly2033 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ አቤል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በዙትምህርት ተምሪባታለሁ
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
መምህምር እንኮን በስላም መጣህልን በጣም ይገርማል ሰባት ግዜመርዝ የእግዜቤሔር ጥበቃ እነይህን ደፍተራ እግቤዜሔር ይንቀልልን መምህር እማፍቅር ትጠብቅልን⛪
@mithakkemithakke8661
@mithakkemithakke8661 2 жыл бұрын
በኡነት ቃል ሒወትን ያሠማልን መምህራችን ከነቤተሠቦችህ እግዛብሔር ከነድሜጤና ጋር ያኑርልን እደናተ ያሉትን ያብዛልን እምየ ማርያም ከለላ ትሆንህ እነሡንም ልብ ይስጣቸው
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በደብተራዎች ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፀው ኦ ኣምላክ ንፁህ ልብ ስጠኝ
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
ወይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የልፍትህ ትርፍ ፌሬ እያፈራ ነው በጣም የምገርም ነው አይ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስጥልን በነሱላይ ያደረውን እርኩስ መንፈስ ወድማችን እንኳንም ዳነ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ_* *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_* 💚💛❤🤲🤲🤲💚💛❤ *_ለተፈጥሮከ_* *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_* *_ለአዕይንቲከ_* *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_* *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_* *_ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!🕯️🕯️🕯️_*
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
የመጨረሻው መዝሙር"ልብ ይነካል" ዝማሬመላእክት ያሰማልን💐👏
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጓድኛዬን ታማብኝ ነው በፆለት አስቡልኝ እህተ ማርያም እያላቹሁ
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ደብተራን ከምድር ገፅ ያጥፍልን 😭😭😭
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን #እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ #እመቤቴ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እማ_ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ #ቅዱሳን_መላዕክት_ፃድቃንሰማዕታት በሥራዎችህና በአስተምሮህችህ ሁሉ አየቀደሙልን ይጠብቁህ ☝️👏
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 2 жыл бұрын
አሜን እህት ግን ማርያም 👈በሚለዉ አስተካክይዉ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💒💒👍👍
@tesfayemasresha7426
@tesfayemasresha7426 2 жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መቼም ከአንደበትህ የሚወጣው ሁሉ መሬት ጠብ አይልም እኔም አንድ ቀን በአንደበቴ የምመሰክረው አለኝ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን አገኝሀለው እስከዛው ግን በገጠመኝና በትምህርት ትልቅ ትግል ላይ ነኝ ደሞም አሸንፍለው ከዛም በኩራት በፊትህ ቆሜ እናገራለው
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲✝️✝️🌾🌾🕊🕊🤲🤲 አሜን አሜን
@bzuyesharoni5694
@bzuyesharoni5694 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ደንግል ማርያም እስሮኞችን ፍች እለምንሻለሁ እማፀንሽአለሁ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በንፁህ ስለገባች ነዉ
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ለሰው ልጅ ክፉ ለሚመኙ ሁሉ አንተ ልብ ስጣቸው ወንድማችን እንኳን ቅዱስ ሚካኤል እረዳህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር ራስህን ከእግዚአብሔር በታች ጠብቅ
@atallelalmneh6234
@atallelalmneh6234 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እናመሰግናለን የዘመናችን ወንጌላዊ ዮሐንስ ነህ አይናችንን እና ልባችንን የጋረደብንን ሰይጣን እንድናውቀው እያደረግህ ነው
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር መመክይዬ እና ብርሀኔ ነው ይሚያስፍራኝ ማነው ይሚያስድንግጠኝ እግዚአብሔር ሀይሌና መመክያዬ ነው እመኑ ትድናላቹ
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 2 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን መምህራችን 🙏🙏🙏
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ወደ አንተ የሚላኩትን የደብተራመንፈሶች በሰይፉ ይምታቸው እመብርሀን ጥላከለላሁና ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ውድ መንህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህር እደገባህ ስጀምር ፊትህን ሳየም ምንሁኖነው መምህር ብየ ነበር ለካ መሸከም አቅቶህ ነው. እመቤቴ በዘርፋፋው ከሚቋ በየሄድክበት ሁሉ ትከልልህ ኡፍፍፍ የደብተራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅህ ከእግዚአብሔር በታች እሯስክን ጠብቅ መምህርየ አደራ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት
@wubealemeehailee8660
@wubealemeehailee8660 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 7 ግዜ መርዝ ጠጥቶ የዳነ ስው የቅዱስ ጉሪጊስ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ይመስገን አሜን በጣም ደስ አለኝ ስለዳኑ በእውነት
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ እርሱ ይፍረድ መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በእድሜ ያቆይልን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር እግዞኦ ክፍት እስከ ጥግ ድርስ ደብተራ እግዚአብሔር ይገፀፀህ
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 ጠንካራ ሴት ናት ለእኛንም ልቀ መላእክት #ቅዱስ_ሚካኤል ከታሰርንበት ወጥመድ ይፍታን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን😥🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝነው በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ደብተራዎች መዳኒያለም ያጋልጥልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b 2 жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው ኧራ መምህር ይህ ትዝታ ሰሙኤል የምበል ሰው እጅን ከቤተክርስቲያን ለይ ያንሰልን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገ እንዴት አደርክ መምህር እንዴት አደራቹው የእግዚአብሔር ቤተስቦች ተስፈ ሥላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉው ነገር አሜን አሜን አሜን♥
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴው የእኔን ታሪክ ቀይረው እግዚአብሔር ሆይ በእኔ ስም መተትን የሚልኩ ሁሉ በድንግል ማርያም ስም ልብ ይስጣቸው ወለተ ማሪያም
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እንኳን በስላም መጣህ በእውነት በጣም ድንቅ ነው መንፈስ ቅዱስ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏 እሱም እግዚአብሔር ይስራው ይስጠው
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ስም የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ ወለተ ሥላሴ ጵጌ ማርያርያም አጰደ ማርያም ሀና ማርያም ወለተ ሀና ወለተ ሀና እህተ ማርያም በትረ ማርያም ወልደ እየሱስ ወልደ ገብርኤል ገብረ እየሱስ ሳህለ ማርያም ወለተ ትሳኤ ወለተ ፂኦን ወልደ ሠንበት ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡን
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያስባቹ
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!!!!!
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠበቃል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ይህ ድንቅ ነው ቅዱስ ማካኤል ለሁላችንም ይድረሰልን ደብተራ ከኢትዮጵያ ይንቀላቻው
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 2 жыл бұрын
መምህራችን ገጠመኝ አስተማሪ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጽጋ ይጠብቅልን
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የዛሬው በጣም ይለያል በእውነት የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን የደብተራ መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀው
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 жыл бұрын
መምህር እንኲን አደረሰን ዓቢይ ፆም መልካሙን ሁሉ ለሁላችሁን ኦርቶዶክሳውያን ተመኝቻለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም እንድድን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የብዙ ሰዎች ትዳር በከንቱ በክፉ ስው እየፈረሰ ነው ልቦና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@adeytube5297
@adeytube5297 2 жыл бұрын
እኛ ቀለል አርገን ነው የምናዳምጥህ አንተ ስንት ፈተና እንደሚገጥምህ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ይጠብቅህ
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
ልሁል እግዚሐብኤር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ወንድሜ የጠበቀ አምላክ እኛንም ከክፉ ፈተና ይጠብቀን እህቴ በአንቺ ኮርቻለሁ ጥፋትሽን አውቀሽ ወደ አምላካችን በመሄድሽ በዉነት ደስብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 жыл бұрын
አባቴ በመተት ነው እጅና እግሩ ሽባ ሆኖ የሞተው ባሁኑ ሰአት ቢሆን የመዳን እድሉ የሰፋ ነበር ድሮ ግን ምንም የምናውቀው ነገር አልነበረም ስለመናፍስት እግዚአብሔር ደብተራዎችንና ጠንቋዮችን ያጥፋልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ወይኔ ግን ሴትዮ በጣም ጥበበኛ ሴት ነች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስለ ተገኘች ደስ አለኝ እንኳንስ ተገኘች በእውነት ያንተን ተምህርት ሰምታ ጠፋች ስባል በጣም ከባድ ነው በእሱም ላይ መፍረድ አይቻለም ግራ ስገባው ነው ምስኪን መጨረሻቸውን ያሳምራላቸው በልጅ ይባርካችሁ በእውነት 📚ስለ ህይዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚ አብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛም በሰማነዉ ቃል 30 60 100 ያማርን ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 2 жыл бұрын
ምን ያህል ሃጢያተኛ እንደሆንኩ ለሰው ባይገባውም ገበና ሸፋኝ እግዚያብሔር ምን ያህል አስከፊ የድፍረት ሃጢያት የፈጸምኩ ብሆንም ድንገት ጸሎቴን ፈጣሪዬ ቢሰማኝ ሁሌም ባቅሜ መምህራችንን ተስፋስላሴን አስበው ከማለት አልቦዘንኩም። ሑላችንም ለመምህር ተስፋዬ ጸሎት ማድረግ ይገባናል እኛ ደፍረን በሚዲያ ወጥተን የማንዋቀሰውን (በእምነት ጉደለት )እሱግን በግልጽ ለቤተክርስቲያን እና ምእመኑ ተቆርቁዋሪ በመሆን ሁሌም የተጋል። ሌሎቹ የቤተክርስቲያን መምህራን በእምነት ጉደልት እና ፍርሃት የተነሳ አንዳቸውም ህዝቡን አፍዞ እና አደንዝዞ የያዘውን የደብተራን ፣የመናፍስት ባእድ አምልኮ ለማስተማር ሆነ ርእሱን ማንሳት አይደፍሩም። ከዚህ ይልቅ ተደጋጋሚ የሆነ ህይወትን መለወጥ የማይችል ትግባራዊ ያልሆነ ተደጋጋሚ ስብከትን በመስበክ የመድረክ ሰአታቸውን ይጨርሳሉ።ሲጀመር 95%ሰባኪዎች እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ለማስተማርም የማይደፍሩት ተግባራዊ የአምልኮ ልምምድ ሰሌላቸው ነው፣ምናልባት ወደፊት ከመምህር ግርማ፣ቄሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም እና መምህር ተስፋዬ የሚማሩ ወጣት የቤተክርስቲያን ሰባኪዎች ከመጡ እንሰማቸው ይሆናል።
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ይልሰማልን መምህር ታርኩ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ።እኔም ዊንቸር ላይ አልተቀመትከም እንጂ መንቀሳቀስ አልችልም ከቤት አልወጣም ጸልዬልኝ ስርጉት ስላሴ ብላችሁ። እግዚአብሔር ይፈታኝ ዘንድ ለሱ እንደድሮው አመስግነው ዘንድ ።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትዳብሸስ።
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Egthabehr yasbshe ayizoshe
@FrehiwotFeyissa
@FrehiwotFeyissa Ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው, ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ይጠብቀን, መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@getahuntadese286
@getahuntadese286 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ልቦና ይስጠን እሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
መምህሩ የሜገረም አሰተማረ ነው ብዙ ሰው ይሰተመምራል ልብ ላለው ሰው የኛ ህዝብልቡ የተደፈነ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን ። ገብረ ሰላሴ ነይ ጸልይልኝ መምህረ
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
Wedo new hizbu endayneka Azim tashigobet eco new
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቷስ ድብተራን ጠንቋይን ከምድር ገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር ይመስገን የእማምላክ ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ተሻለክ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ጏበዝ እህታችን ተባርኪ ትዳራችሁ ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🏻
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ገጠመኞችህ ሁሉ ለህይወታችን የሚጠቅም ነው ገና መግባቴ ነው ላዳምጥና እመለሳለሁ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ ላይክ like 👍👍👍 ውዶቼ እያደረግን እንማር በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲 🤲 🤲
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤተክርሲትያ ናችን በዙሪያዋ ያሉትን ደብተራ እግዚአብሔር ያዋርድልን
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@alibeteliyared8091
@alibeteliyared8091 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም መምህር ቃለህወት ያሰማህ ክንፈ ሚካኤሌ ነኝ በጸሎት አሰበኝ
@arsemamuluneh7972
@arsemamuluneh7972 2 жыл бұрын
ደብተራን መንፈስ ድንግል ማርያም ትገስፅልን,,,!
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውንት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውንና በ ጡና ጋር ያድልልልልልልልልልን
@cellcell896
@cellcell896 2 жыл бұрын
እሚገርምነው በእቀነት እግዚአብሔር ያጋልጣቸው መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ባለህበት ይብዛልን ከነቤተሰብህ አይ ደብተራ የስንቱን ህይወት አመሰቃቀሉ በእግዚአብሔር ይመስገን እህትችን /እናታችን እንኳንም መድሐኔአለም የኔ አባት የቅንልብሽ አይቶ እንኳንም ባለቤሽን ወደ ህይወት መለሰልሽ ቀሪውን ዘመናችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 Ай бұрын
መምህር ያንተን ትምርት እስከሰማሁበት ጊዜ ድረስ መተት የድል መተት ዛር የሚባሉ ነገሮች አንዴ ከገቡ የማይወጡ ነገሮች ነበር የሚመስለኝ ያንተን ትምርት ስሰማ የአባ ግርማን ትምርት ስሰማ ገባኝ ለካ የማይረባ ደካማ ነው ሴጣን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@kalkidanmersa6389
@kalkidanmersa6389 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን በእውነትቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንድንበረታ በፆም በፀሎት ብዙ ነገር ሁነውልናል እድሜና ጤና ያድልልን አሜን የጠፉትንም አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስልን ደካሞችንም ያበርታን በቤቱ እንድንፀና ቅዱስ ፈቃዱ አይለዬን አሜን🙏
248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:37
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 94 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 116 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:11:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 237 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН