12ኛ ኤፍታህ is live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram

  Рет қаралды 41,266

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

6 ай бұрын

Пікірлер: 230
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 6 ай бұрын
ከ 9 ሺ በላይ ሰው አይቶት 2ሺ ብቻ like like አድርጉ እህት ወንድሞቼ በዚ እካ እናግዘው
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
አኔ አደርጋለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን🤲💚💛❤ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን🕯️🤲
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 6 ай бұрын
Amen amen amen
@kingcell.3764
@kingcell.3764 6 ай бұрын
Amen amen amen❤
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatma6932
@fatma6932 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም እንኳን ለዝርወተ አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሌሎችም ቅዱስን በረከት ፀጋቸው ይደርብን 🕯🕯🕯
@peace3791
@peace3791 6 ай бұрын
እረ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቻችን መጀመርያ ለራሳችሁ: እናትም እኮ በቤትዋ ነው የምትኖረው, በሀገርዋ አግብታ ልጆች አሳድጋ ነው የኖረችው: በዚህ ላይ እናንተ ስታረጁ ማነው የሚጦራችሁ: አንዱን ያዙት : እናትም እኮ ልጅ ቦታ ሲይዝ ነው ደስ የሚላት እንጂ ከማግባቱንም , ከገንዘባችሁን ሳትሆኑ ቆማችሁ ስትቀሩ እናትም ታዝናለች: እባካችሁ ልብ ግዙ::
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 6 ай бұрын
መምህር እችልጂ በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል እንኳን እና ቤተሰቦቿ አንተ እንኳን ስታናግራት ስልኳን ካነሳህበት ሳአት ጀምሮ በትህትና ሳይሆን እንዳጠፋ ህፃን ልጂ ነው ትርኢት እያረካት ያለኸው እና ደግመህ ስማውና እሷላይ ያለባት ችግር ባንተ ላይ እንኳን እየተመለከትነው ነው እና በ እግዚአብሔር ስም ብለህ በጥሞና ስማት ደውለህም አናግራት :: 😢❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 6 ай бұрын
በትክክል ብልሻል መምህር አንዳን አንዴ በጣም ይቸካላል እና ቶሎ ይበሳጫል ግን ለሱ ይገባዋል ኣላቅም፡ያው እሱም ስለእሚደክመው ይሆናል እንድ ኣንዴ ሰው ሲደውል ቶሎ ወደ ገደለው አይገባም እየተንጓተተ ያወራል እና ለዚ ይሆናል ግን አንድ እንዴ ለደዋዮቹ እሳቀቃለው ቶሎ ሲቆጣ እነሱ ሃሳባቸው ይደበላለቅባቸዋል፡ ያው መምህርም ሰው ስለሆነ መንፈሱ ይፈታተነዋል፡ ያው እሱ ባስተማረን ትምህርት ተሞርኩዘን እሱም እየተፈታተነው መሆኑ ማወቅ እንችላለን፡ እንግዲ እኛም እንፀልይለት እግዚኣብሄር ትእግስቱን እና ጥንካሬው ይስጠው እንጂ ስራው ከባድ።
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ይባላል በሱ ቦታ ሆናችሁ አሰባችሁ ታቃላች ⁉ለመጻፍ በእጃችንጨብቻ ሰለሆን አንቸኩል ይሕ ጥያቄ ለኔም ነው ብላችሁ ተረዱ❗ከመምህር በላይ ትዕግሰት ያለው ሰው አለ ብዬ አላሰብም ለ30:00 በላይ አንዲ ሳያረፍ ለማን ነው እየረዳ እየመከር እያወያየ ያለው⁉ላንቼ ለኔ ለረሱ ለናንተ አይደል⁉ አብዛኛችሁ የመምህር ተማሬ አይደላችሁም አዳምጡና ስሚቱ ትረዳላች
@comcell9200
@comcell9200 6 ай бұрын
ዛሬ ከራስህ ገር አደለህም ካልሆነ 😢ላይብ አትክፈት ቢዚነስ ሆነብህ እኮ አለማዊ እኩን እንደዚ አይሆኑም 😢አስብበት ሰው ሀገር ይከብዳል ምንም ታዋቂ ብትሆን ጥፍተኛነህ😅😅
@herimelasime8621
@herimelasime8621 6 ай бұрын
​@@comcell9200 በስንት ጉትጎታ እኮ ነው እያወራቸው ያለው ማናገር ካልፈለጉ ደግሞ አለመደውል ነው እኔ በጣም ነው የደከመኝ ለሱ
@Raki1977
@Raki1977 6 ай бұрын
Betam yaszenchin 😭🥺
@girmaabera7619
@girmaabera7619 6 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ወንድማችን ቃልህዬት ይስማልን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ታኑረክ እውነት እውነት እውነት እልሃለሁ ወንድማችን ክርስቶስ ምስክሬ ነው አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን እና ክርስቶስ ሰምራ ከነቤተሰቢክ ትጠብቅክ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿 እውነት ነው እውነት ነው እመኑ የዳውት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ መጥቷል እመኑ ብቻ ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ ለአለም ሁሉ ቃልኪዳን ገብታለች🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም በድጋሚ ✅ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ ከወተትና ከበርዶ ነጭ ይልቅ በመልክና በንጽህና በተደነቁ ጥርሶችን ለእያንዳንዳችን ባረከን🙏ኤሜን ፫ ✅የዛሬው ቆይታ ብዙ ቁም ነገር ያገኝንበት ነበር እናመሰግናለን"ረቡኒ"🙏
@user-pp9uw3uk2u
@user-pp9uw3uk2u 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤
@kalme7381
@kalme7381 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meratale6002
@meratale6002 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teyonetameri4649
@teyonetameri4649 6 ай бұрын
❤❤❤
@fkarlij6004
@fkarlij6004 6 ай бұрын
ቅዱሰ እሰጢፈኖሰ ሰማዕት ይባረከን ይቀድሰን ይጠብቀን❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🕊
@hhhvj
@hhhvj 6 ай бұрын
የኔ እህት ከወጣች 18-19 አመት ይሆናታል ምንም የለም ምስቅልቅል ያለ ሂወት ነው የምትኖረው እዴት እድትማር ላድርግ በጭራሽ አንግባባም ተደዋውለን ለሰከንድ እንኳ አንደማመጥም😢
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@smyrhalllamensmyrh6980
@smyrhalllamensmyrh6980 6 ай бұрын
መምህራችን እንዃን ብሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ይሳማልን እንኳን ንቅዱስ ሰማእቱ እስጥፋኖስ ወራሓዊ ባኣል ኣደረሳቹ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
እንዃን ለቀዳሚ ሰማእት ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህር የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ደና ደሩ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@biryealayu3001
@biryealayu3001 6 ай бұрын
ይሰምል
@biryealayu3001
@biryealayu3001 6 ай бұрын
​@@_Godolyas7696❤
@mozaiktube9105
@mozaiktube9105 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@elsapetros5836
@elsapetros5836 6 ай бұрын
@user-gz4hu3kh8y
@user-gz4hu3kh8y 6 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ወይኔ ይቅርታ አርግልኝና መምህር ጥሩ ሁኔታ ላይ አደለህም ዛሬ 🥰🥰🥰
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 ай бұрын
መምህረ ጥሩ ጊዜ ነበር በእውቱ ለሰምዎችም ለደዋችም እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን መምህረ ሰማጽዕቱ እስጢፋኖስ ይጠብቅልኝ❤❤
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 6 ай бұрын
ውድዋ እህቴ በናትሽ ጥያቄን መልስልኝ fb ወይም ቴሌ ግራም ካለሽ በውስጥ መስመር እንድንገናኝ ፈሊጌ ነው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 ай бұрын
@@user-zn7nw7hf1r እሺ እማ ነይ በfb ብርክቲ የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ብለሽ ሰርጅ አርግ በአማርኛ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
መምህር ትዕግስት ይኑርህ ታገስ ይቺ ነብስ ትተህ ሌላ ብታናግር እግዚአብሔር ያዝንብሀል። ጨንቋት እኮ ነዉ የመንፈሱንም ፈተና ለአንተ አይነገርህም ሙሉ በሙሉ ነፃ ላትሆን ትችላለች አመልክ ነበር አለችህ እኮ ላይሸኝ ይችላል ፍልሚያዉን ሁሉም ሰዉ ግልፅ አይሆንለትም እንዳተ ላትረዳ ትችላለች በፍቅር በትግስት አበርታት በሀሳቧ አትፍረድ የብዞቻችን ድካም ተሸከም መምህር ነህና አበርታን እንጅ ስሜታዊ አትሁን እንድትፈራህ አታድርግ እህቴ መላከ መንክራት ተናግረዋል በትምህርታቸዉ ተከታተይ በቅርብ ሰምቻለሁ መፀለይ መንበርከክ ስትጀምሩ ቤተሰባችሁ ማኩረፍ መጣላት ይጀምራሉ እንኳን ሌላዉ ደግሞ ለአይንሽ ቅባቅዱስ ተቀቢባት እራሷን ያፈዛታል።
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 6 ай бұрын
እህቴ እኔም መናፍቅ ጋ ኤጄ አቃለሁ መዝሙራቸውን እዝምር ነበር አሁን ላይ የጨበጣ ውጊያ ነበረብኝ የጥርጥር መንፈስ ከምንም በላይ የተዋረደ መንፈስ ነው እኛ ላይ ሆኖ በአይማኖት እንዳንፀና ያደርጋል አንቺ እንኳን ቆርበሽ ፍቅሩን በልተሽ እንዴት አትበረቺም እኔ ፈተናዬ የሚጠናቀቀው እኔ ወደ ቁርባኑ ስቅርብ ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ ስለዚህ አይዞሽ በርቺ ምንም እንኳን ባይደረግልሽም ለበጎነው ብለሽ አስቢ ውጪ እንኳን ብትባዬ አንቺ ላይ ያለ መንፈስ ቅድስ እነሱ ላይ ያለውን ያቃጥላል ስለዚህ ለበገ ነው
@user-he9ng5ir3w
@user-he9ng5ir3w 6 ай бұрын
መምህር ሰላም ነህ እኔ በጣም ይገርመኛል ከቆረብን በኃላ ፈተና የሊለ ይመስለናል ግን ፈተና የሚበዛው አሁን ነው ቤተሰቦቼ በርቱ
@user-nc9pb9rs1j
@user-nc9pb9rs1j 5 ай бұрын
በጣም ነው የምትቆጣዉ መፍትህሔ ፈልጓ ሰዉ የሚደውለው የሰዉ ችግር መስማት ሊሰለችህ አድማጭሙ ይሰለቸዋል ብለህ ሊሆን ይችላል ግን ስትቆጣ ሰዉ የሚናገረዉ ነው የሚጠፋዉ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝምሬ ማልክት ያስምልን ሰላም ጤና እርምና ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር መምህራቺን
@Raki1977
@Raki1977 6 ай бұрын
Uganda zelki Ajoki zihaftey Medahane alem misaki ykun nay Ab Enda medhane Alem betekirsitiyan kedki mye xslot tahaxsbi ab Uganda aloki nay Ethiopia betekirstiyan Ajoki🙏😢
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 6 ай бұрын
Amen Amen Amen zemare melaketn yasemalen memeheravhen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-sg2if5ey1w
@user-sg2if5ey1w 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ያንተን ትምህርት በደስታ ነዉ እማዳምጣቸዉ እግዚአብሔር አምላክ የሰማሁትን በልቦናየ ያሳድርብኝ አሜን ለምሰክርነት ያብቃን 😢❤ አዳምጨ እመለሳለሁ
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 6 ай бұрын
ቓንቓ ስለከበደት ነዉ ይመስለኛል ፡መምህር ጥሩ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ፡ትሩ ትምህርት ነዉ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 6 ай бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን በመልካም መሬት ላይ የወደቀውን ዘር ያድርገን ሰምተን 30,60,100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አንተንም እመ አምላክ ሶልያና እናታችን ትጠብቅልን❤️🕊👏
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 6 ай бұрын
ሁሉን የሚጎበኝ አምላክ በእለተ እስጢፋኖስ አልቅሼ የለመንኮትን ነገር ያሳኩልኝ አሜን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 6 ай бұрын
Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@ughg2114
@ughg2114 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gz4hu3kh8y
@user-gz4hu3kh8y 6 ай бұрын
ምእመናንም አንደናገጥ የምንናገረዉን ነገር ቆፍጠን ብለን እናዉራ አታድክሙት😢😢
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ እንኳን አብሮ. አደረሰን አደረሳችሁ ለቀዳሚ ሰማዕት. ቅዱስ. እስጢፋኖስ. መታሰቢያ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ደና እደሩ ምእመናን😊
@MaseDendena
@MaseDendena 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይመስጌን ❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 6 ай бұрын
በእውነት እናታችን እመውይ በፀሎት አሰብ
@gualdengelmariam2364
@gualdengelmariam2364 6 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ይርዳሽ ውዳሴማርያም በጸሎታቹ ኣስቡዋት ለኔም ጸጋብርሃን ብላቹ ኣስቡን ።
@xahayadey8302
@xahayadey8302 6 ай бұрын
ሰላም መምህር፡ የዛርሬ ፕሮግራም ጥሩ ነበር ግን ኣንተ ደከምህ መሰለኝ። በንግግርህ ብዙህ ያስታውቃል 😢 ክይቅረታ ጋ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
በፀሎትሽ አሰቢዊ
@muleyeab9860
@muleyeab9860 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥህ አንካን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን አግዚአብሔር ይመስገን አለምን ትቶ በሱ ቤት መኖር ከዚህ በላይ ምን አለ ለልጆቻቸው መመለስ የአሳቸዉ መቁረጥ አግዚአብሔር መፈለግ ይህንን ነዉ አግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው በአዉነት መመረጥ ነዉ አልልልልልልልልልልል አናታችን በፀሎታቸው ያስቡን በልጆች መፈተን ቀላል አይደለም መጨረሻ ለልጆቻቸውም ወደ ንስሀ መመለስ. አሱ በፈቀደዉ ሆናል ተመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ይስጥህ
@fasiqa470
@fasiqa470 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ሰጋውን ያብዛልህ ደዋዮችም እመሰግናለን በናተ ሚኪናት ጥያቂችን እየተመለሰልን ነው በርቱ
@user-dl4cg9er1r
@user-dl4cg9er1r 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@edushae6382
@edushae6382 6 ай бұрын
አሜን አሜንን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-rp1zy3ry9s
@user-rp1zy3ry9s 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ.
@AaAa-ot7xq
@AaAa-ot7xq 6 ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን 🙏
@TsegeMebrahten
@TsegeMebrahten 6 ай бұрын
መምህርየ እንካን ለስምኣቱ ቅዱስ እስጢፍኖስ ኣደርስህ
@habshihabshi3105
@habshihabshi3105 6 ай бұрын
አተ እኩ ከግዝያብህር የተሰጥህን ድንቅ አባት መምህር ጓደኛ ነህ ❤❤❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 6 ай бұрын
መምህርዬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደዋዮችም እናመሰግናለን ብዙ ተምረንባችኋል መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታል አሜን
@asaw2906
@asaw2906 6 ай бұрын
ቀልህወት የስመዐና አሜን አሜን እሜን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 6 ай бұрын
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን
@masiyye.2933
@masiyye.2933 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
መማህር ዛራ በጣም ቆጣ ቆጣ አልክ መንዱነዉ ?
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@liyamahdome171
@liyamahdome171 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@masaret1239
@masaret1239 5 ай бұрын
Amen.amen 🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-vs8jf3fn3v
@user-vs8jf3fn3v 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤🙏❤️🙏
@johnbelay3321
@johnbelay3321 6 ай бұрын
God bless you and your family forever and ever
@martamm9107
@martamm9107 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen❤❤❤
@Afomiya-eo1zj2yf9d
@Afomiya-eo1zj2yf9d 6 ай бұрын
Uganda yaleshew lij selkshn asekmchiwe ezi laye eza emiyagezesh sew bait emikray bait hulu yagzushal
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 6 ай бұрын
AmenamenaAmen💕🙏💕
@user-bz1eb6ct5l
@user-bz1eb6ct5l 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን
@user-ix2cr3tr5w
@user-ix2cr3tr5w 6 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@WubetAsrat
@WubetAsrat 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እገዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የመጀመርያ እህታች ጥሩ ጀምራ ነበር ሁሉም እህቶታችን ተምረንበታል ተሞክሯቸውን እናመስግናለን
@user-nr8kf8wn1r
@user-nr8kf8wn1r 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hewotin yasemalen 🙏 ❤️ memeher
@user-ud9cn8sh1e
@user-ud9cn8sh1e 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@bontobontuuetopia4672
@bontobontuuetopia4672 6 ай бұрын
Ammeen Ammmen Ammmen 💟💟💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
@alamalam8657
@alamalam8657 6 ай бұрын
Kalehiywet yasemalin ellllllll
@mulureta8500
@mulureta8500 6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@rtgjf9834
@rtgjf9834 6 ай бұрын
መምህር ❤❤
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 6 ай бұрын
አሜን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 6 ай бұрын
መምህሬ ክበርልኝ ፀጋ በፀጋላይ ያድልልን❤❤❤
@user-ws2uc3ni2o
@user-ws2uc3ni2o 6 ай бұрын
Always God bless you and your family
@Afomiya-eo1zj2yf9d
@Afomiya-eo1zj2yf9d 6 ай бұрын
Memher Uganda lemnore genzeb yasefelgal sera yelm prosesun emiyarege wechi yale sew new emidegefe baiteseb ye bait kiraye yemgebken hulu yehai fetena enai getmogeal paintai kalonsh wede ethiopian temleshi tebyai bezu teskayechai ye 2 were processe be 3 amet alkelege gn Uganda 🇺🇬 gebrail seletain semage ehtai gebrail haidesh tselot aregi enain ye semage yesemashal ayzosh
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 6 ай бұрын
አንካንም ቸሩ መዳኒአለም ሰማሽ እህቴ ክበርልኝ የኔ አባት ለዘላላም❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 6 ай бұрын
Thanks!
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤😊
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alibbn8408
@alibbn8408 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 6 ай бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@Sameera-zt2rk
@Sameera-zt2rk 6 ай бұрын
አዎ፡ይሰማል
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 6 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን አልልልልልል27አብቲ❤
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu 6 ай бұрын
አሜን(፫)እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 6 ай бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 6 ай бұрын
እንኳን ለሠማአቱ አደረሠን ይሠማል እባክኸ በጸሎት አሥቡን❤
@Tizita341
@Tizita341 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እህቶቻችን በርቱ በርቱ❤ መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-kj3ue1rr3z
@user-kj3ue1rr3z 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ወይይት ነበር መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 6 ай бұрын
,እሰይ እልልልል
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 6 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ መምህር
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን
@user-lu6py8de4j
@user-lu6py8de4j 5 ай бұрын
ይሰማል
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 6 ай бұрын
Enkan adarasachuh
@EtopeEtope-cp1bs
@EtopeEtope-cp1bs 6 ай бұрын
አዎይሰማል
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 4 ай бұрын
ye bezu enatoch tarik new, Enquan des ayalewot emahoy!
@abebasfaw1853
@abebasfaw1853 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@abebefekadu8259
@abebefekadu8259 5 ай бұрын
Yesamale
@genetdesta2704
@genetdesta2704 6 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር❤❤❤❤
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 6 ай бұрын
አዎ ይስማል
@netsolo8225
@netsolo8225 6 ай бұрын
ሁሉ መጥፎ ነገር ወደ ናንተ ሲመጣ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
በፀሎት በስግደት በፆም ስንበረታ በፈተና አይቀርም የበለጠ በስግድ በፆምም መበርታ ተስፋ መቁረጥ የለብንም አግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ
♥ 13ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:09:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 88 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
15ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ )አበራ
1:06:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
8ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ  ( 0927 58 0758 ) Telegram & mobile
3:39:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
3ኛ Live ኤፍታህ  እንወያይ (  ወንዶች የተሳተፉበት ጥሩ ቀን ነበር )
3:03:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
1:31:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
♥ 30ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:47:50
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 72 М.
♥ 17ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:12:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
52ኛ ኤፍታህlive! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
2:49:48
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН