KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
3ኛ ወይ ፈተና ጠገመኝ ፦ ለወታደሩ ወንድ ልጅ ትገባዋለች ተብላ በኩል ያደገች ቆንጆ የፍቅር ህይወት )
1:30:32
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
The Lost World: Living Room Edition
0:46
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
요즘유행 찍는법
0:34
15ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ )አበራ
Рет қаралды 54,624
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 268 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 299
@ሙሉየገጠርልጅ
3 жыл бұрын
💒✝️🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭ለኔም ይድረስልኝ አምላኬና ጌታዬ የድንግል ልጅ ይድረስልኝ ድንግል ማርያም ታማልደኝ አሜን አሜን አሜን 🕯🤲😭😭😭😭😭😭😭
@Afratatube1145
2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርመው በእውነት በውሀው የእግዚአብሔር መንፈስ ኑስላው ነው።
@BEST-bq8bo
2 жыл бұрын
ለአብ እሰግዳለው ለወልድም እሰግዳለው ለመንፈስ ቅዱስም እሰግዳለው ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድም ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስም ሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድም ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስም በረከቱን ለሰጠን ሀይሉን ላበዛልን በዚ ሰዓት ላቆመን በብርሃኑ መንገድ ለመራን በዚ ሰዐት በጸጋው ለጠበቀን በቸርነቱ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሄር ቅዱስ ሀያል ቅዱስ ህያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱሰ ያህዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ
@distademi4571
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@ኣቤየተዋህዶልጅ
11 ай бұрын
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ መምህራችን እድሜናጤና ይስጥልኝ
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ የማቱሳላ እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@zufanethiotube1210
2 жыл бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር ከክፉ ፈተና ፈጣሪ ይሰዉረን 👏❤
@ተመስገንአምላኬ-ጸ2ሐ
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከምትለቃቸው ብዙ እድማር እረድቶኛን እድሜና ጤና ይስጥህ👏👏👏
@hffgtt9869
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመስግናለን 🙏🙏🙏💘💘💘
@teferademse519
4 жыл бұрын
ምን አልባት እንደ አስተያየት አንድ ነገር ልበል እነዚህን ትምህርቶችህን ያልሰሙ በጣም ብዙ ህዝብ በኢትዮጵያ ላይ አሉ እና እባክ ኢንተርኔት የሌላቸው ኢንተርኔት የማያገኙ ብዙ ስላሉ ብትችል ብትችል በቁጥር እያደረክ በሲዲ እያሳተምክ ለህዝቡ የሚደርስበትን መንገድ ብታደርግ ብዬ እላለው ብዙ ሰው ነው ማዳን የምትችለው እስቲ ፀሎት ያዝበት ይሄንን ነገር እንደአስተያየት አስተያየቴን ብትቀበለኝ ደስ ይለኛል
@ethionews4069
4 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው እውነት
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Ewunet new
@gtadu7384
11 ай бұрын
ለቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ ይባርክ ! ውድ ወንድሜ ! መምህር ተስፋዬንም ይህን እንዲያደርግ የእኛን እርዳታ ያስፈልገዋል ። ሁላችንም እጃችንን እንዘርጋ ።
@mesfinayasu3662
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@samirabh8469
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህራችን
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@merhawithayleslasie8085
2 жыл бұрын
Edme Na tena ystln memhrachin betam eyetemarnbet new Ena nurln 🙏🙏🙏❤️
@user-hayimanotetewahdo
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ጠላታችን ሰይጣንን እምንዋጋበትን ትምህርት ነው የሰጠኸን
@betlameadss5004
4 жыл бұрын
Amen Amen amlke ymsgine memire
@yalemtilayechinaehet1540
2 жыл бұрын
መምህርቅቺን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እኔንም የፈውሱ ተካፋይ እሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳኝ
@alamalam8657
Жыл бұрын
Lenesu yederese amlak lenim ydresly beewunet 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@TigistAlem
7 күн бұрын
ስላምክ ይብዛልን መምህር
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
ኤፌታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታን ወለተ ቅድሳን
@MihretDabaErensso
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@yeshibelay619
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ጸጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሃኒያለም
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያበርታህ ለኛም ሰምቶ መለወጥን ያድለን
@ሀኑናምንልካዊት
3 жыл бұрын
Amennn amenn amenn kal hewot yasemalen
@nigistiwoldegbrelms1433
4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ይስጥልን
@azmerasaeed1010
4 жыл бұрын
Awunet new memhrachn abatachn hoy biye kemekorkut lewut aggichalehu selam alneberegnm tebarek memhrachn beawunet amebetachn ttebkh
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@meronabate1701
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ እና ህይወታችንን እምንመረምርበት እራሳችንን እምንፈትሺበት ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@lydia7824
4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tisgayassfa3273
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@ልምዓትትግራይ
4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥህ እናንተ የሰጠን እግዚኣብሔር የተመስገነ ይሁን🙏🙏🙏➕➕➕
@tsegimurutsie3982
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስመዐልና ሓውና ዕድመን ጥዕናን ምስ ፀጋ ኣብዚሑ ይሃበልና ኣባታችን እንዳስተማሩን የኣምልኮት ስግደት እየሰገድን ነው ለኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናዓኻ ዛቕረበልና ኣምላክ ይኽበር ይመስገን ኣሜን
@mssalma1136
4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሠማልን
@ቅዱሥሚካኤልአባቴ
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተሚካኤልቲጂአድነት
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህምራቺን
@samiraabubakar4530
4 жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን መምህር
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
Egziabher yimesgen memhrachin selamachhu yibza bekrstos Amen Amen Amen
@shameershami1017
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር በአተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን።
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Egziabhere Ergm edmena tena yadlh enku Ye tewahdo Lij Ema Fikir Bemilgawa yitebkh🙏✝️⛪️♥️♥️💐
@ድንግልከለላየድንግልከለላ
4 жыл бұрын
በእውነት ወድማቺን ደስ የሚል ትምርት ነው በእውነታ ያለውን ነው ምትናገር በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩ ጠላቶቻቺን እግዚአብሔር በጥበቡ ይሰርልን አሜን፫
@mimizeniwork4500
4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን. መምህር ትምህርትህን ብስማው ብስማው አልጠግበውም....ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ ከነቤተስብህ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ....እንዳንተ አይነት መምህር ኢትዮጵያ ውስጥ ብዝትዝት ይበልልን 💒
@የማረያምልጅአዲሰአለም
4 жыл бұрын
እውነት ነው አኔንም አንደዚህ ያደርገኘል
@hiwettesfyhwi9466
4 жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህር ተስፍይ ኣበራ እድመና ጠይና የስጥልን ኣሜየን (3)
@robertferzli2672
4 жыл бұрын
Le
@kalkal3306
4 жыл бұрын
amen amen amen
@rahelwoldu5259
4 жыл бұрын
ስላም ስላም
@kankoasefa5223
4 жыл бұрын
የአገልግሎትን ጊዜ ያራዝምልህ
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
4 жыл бұрын
በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@elisashita561
4 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህር
@hilinatariku5043
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalheyot yasemalgn memmeher
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asmarech591
4 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ እግዛብሔረ በጥበብ ይጠብቅ መምህረ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@senaitdemse72
4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያስማልን መምህር ከዚህ ገጠመኝ ወደ መጨረሻለይ ያለው የኔን ገጠመኝ አግኝቸዋለው እድሜና ጢና ይስጥክ
@mamalove6774
4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ።እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን።ይባክልህ እረጅም እድሜንና ጤናን።ያድልልን አሜን
@mihreteabandebrhan9742
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት የስመዓልና መምህር ዲያቆን ተስፋየ ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣብ ዝለዓለ መዓርግ የብጽሕኩም ብዕድመ ብጥዕና ይዓቅብኩም ኣሜን ለነ በረከት ኣብ በጸሎት ኣስቡኝ።
@lijalemhaftu4644
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@messimessi4073
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hamisolomon6534
4 жыл бұрын
መምህር ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮች እያሳየኧን ነው ጥሩ ይማንቂያ ደወል ነው እግዚአብሄር እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ጨጋውን ያብዛልህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
@selamawit7917
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት
@መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር. እውነት ገና ገና ብዙ እንማራለን በእድሜ በጤና ይጠበቅልን
@yonaskifle2985
4 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፋየ ተባረክ ኑሩልን ከነ ቤተሰብሀ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ !
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ልይወት ያሠማልን በፆለት አስበኝ
@zewdineshhaile3727
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።። (ለእኔ ፅናት )
@alamalam8657
Жыл бұрын
amin amin amin memhirachein kalehiywet yasemalin bewunet edmiena tega yadlhi ebaye eyetenanekey new yesemahut
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
4 жыл бұрын
ስኢለ ለኒ ቅድስት፣ስኢለ ለነ ቅድስት፣ስኢለ ለነ ቅድስት እማኣምላክ እናትየ ኣንቺ ጠብቅኝ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@fekeretasen6453
4 жыл бұрын
እግዜቤሄር. ይመስገን. ቃለሂወት ያሰማልን. መምህራችን. ብዚ ነገር እያውቅን ነው አመሰገናለሁ እግዜቤሄር. ካንተጋ ይሁን
@ኤፍታህወልደሩፋኤል
4 жыл бұрын
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልነ በዚህ አጋጣሚ ስለ ቡና መጠጣት ለብቻው ትምህርት ብታቀርብልን የአብዛኞችን ብዥታ ያጠራል ብዬ አስባለሁ፡፡ ለሁሉም ነገር ወለላይቱ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅልን፡፡
@eleeni7124
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ረዥም እድሜ ይስጥልን
@teferademse519
4 жыл бұрын
መምህራችን ጀግና ነህ በርታልን በእውነት እኔ ሁሌም የምለው ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማህ
@ተዋበችአይገፍ
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ተስፋዬ አበራ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እውነት ነው ውጭ አገር library ውስጥ በክብር እስቀምጥውታል ይገርማል በቆዳ የተፃፈ የጥንቆላ መሁኑን ይገልፃሉ በግእዝ አንተ ልጅ ፀጋውን ይብዛልህ ። ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜቻውን ያርዝምልን
@werkitazarra4338
4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንወንድማችንልዑልእግዚአብሔርከክፉይጠብቀን
@yeneneshayele9598
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር
4 жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ በእዉነት በጣም አሰተማሪ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@workeneshmolla8536
3 жыл бұрын
Edmena tena ystlne memher kale hiwet yasemalne
@stellababe527
3 жыл бұрын
my dear teacher may the lord bless you even more
@tigisttesfay8397
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@مقدسمولتو
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@arsemayemaryam5735
4 жыл бұрын
መምህር ባገኝህ ብዙ ምታማክረኝ ነገር ነበር
@appapk5408
4 жыл бұрын
አሜን
@zawudanshwarkinehzd1963
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልኝ
@yifrumesay5503
2 жыл бұрын
ተባረክ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
4 жыл бұрын
የእውነት አባት ናቸው አባታችን መምህር ግርማ እድሚና ጢና ይስጣቸው
@maszagebarmedhi9245
4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen memharjn
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወድህ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ ከምታስተምረን ገጠመኞችም እድሁ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ እርስዎ ባስተማሩን መሰረት ሰይፈ ስላሴ ዘዘወትር የሚለውን ፀልየ ተኛሁ ከዛም በጣም ስጮህ እና ስወራጭ ነበር ያደርኩት እናም እኔ ስጮህ አይታወቀኝም ስቀሳቀስ( ስወራጭ ) ብቻ ይታወቀኛል መጮህ ግን አይታወቀኝም አጋጣሚ ሰው ጋ ነበር የተኛሁት እነሱ ነገሩኝ እናም መምህር በጣም ከልብ አመሰግንዎታለሁ ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት ያስቡኝ በስልክ ባገኝዎት በጣም ደስ ይለኛል ኮሜቱን እደምታነቡት እርግጠኛ ነኝ imo እየደወልኩለዎት ነበር አያነሱልኝም ከሳዊድ የኢሞ ስሜ አምላኬ ሆይ አለማመንልን እርዳው
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታወት
@tsigeredawerku678
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ብዙ ነገር እንዳስተዉል እያደርገኝ ነዉ
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
4 жыл бұрын
መምህር ሰለ ስግደት አስተምርን ሰለ እግዚአብሔር በለህ
@aleema9071
4 жыл бұрын
ዘርክ ይባረክ ቃላት ያጥረኛል
@20thcenturyfoxuk66
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ምህር ።
@edenzenebtube400
4 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ! እናመሰግናለን መምህራችን
@teferademse519
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እውቀትን ፣ ጥበብን ፣ ፀጋን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በጣም ብዙ እውቀትን እያስጨበጥከን ነው በእውነት እኔ ቃላት የለኝም ቅዱስ ሚካኤል ከነ ልጆችህ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይጠብቅህ በእውነት ክፉ አይንካብን በርታልን
@sindushenkut6693
4 жыл бұрын
Egziabher yesteh Memher Tesfaye yehe yetele temehert new Betselot seaat endet endementselyi new yastemarkew Tebarkelegne.
@ትርሴትፍቅር
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bekelechmariam2449
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kela hiwotn yasamaln🙏🙏🙏
@tsegimurutsie3982
4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መዲሀኒአለም በእውነት ይኸን ትምርት መከታተል ከጀመርሁ3ስተኛ ቀኔ ነው በጣም በጉጉት ነው የምከታተለው በጣም እየተማርንበት ነው ይችን ቃላትና ትምርት እድሰማም ለረዳን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@kidistkassa7093
4 жыл бұрын
መምህራችን : ቃለ : ሕይወቱን : ያሰማልን : መንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን ::እግዚአብሔር : አምላካችን : ከነ : መላ : ቤተሰብህ :እረዥም : እድሜ : እና : ጤናውን : ይስጥልን : ፀጋ : በረከቱን : : ያብዛልህ ::
@ababaalu9543
4 жыл бұрын
እሔን ወንድማችንን እግዚአብሔር እንዲያስተምረን ስለመራልን ክብር እና ምስጋና ይግባው አሜን ዘመንክ ይባረክ ትውልድ የሚተካ ያድርግህ ፈጣሪ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saamlakdemla5750
4 жыл бұрын
አሜን።ወድማችንቃለሒወትዪሰማልን።እጅግበጣምአስተማሪ።ገጠመኝነው።ለሁላችንም።የተሰወረውንነገርሁሉ።የድንግልማርያምልጅ።ይግለፅልን።
1:03:46
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
1:30:32
3ኛ ወይ ፈተና ጠገመኝ ፦ ለወታደሩ ወንድ ልጅ ትገባዋለች ተብላ በኩል ያደገች ቆንጆ የፍቅር ህይወት )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 57 М.
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
12:11
ሰበር - ብልፅግና የሀዘን መግለጫ አወጣ አብይና ሽመልስ ከባድ መርዶ ሰሙ ተቃውሞው ወደ አመፅ ተቀየረ
Amhara Daily
Рет қаралды 4,6 М.
1:12:40
21ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
9:43
የዘመኑ መንፈሰ በአባታችን መልአከ መንከራት ግርማ ወንድሙ
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 390
21:45
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ጎዳና በቃሽ አሁን እኔ አለሁልሽ እናቴ የት ነሽ..." ከአሜሪካ ድረስ እናትን ፍለጋ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 28 М.
19:44
የዐቢይና ሽመልስ “ስብራቶች”፣ የኦሮሚያው አመፅ፣ የብልፅግና መግለጫ ስለአመራሮቹ ግድያ፣ “በሃገሩ ሌባ በዛ” ጄኔራሉ፣ “የትግራይን ማዳን ጥምረት”| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 44 М.
16:16
Ethiopia - በአማራ ከፍተኛ አመራሮች ተገደሉ፣ ኤርትራና ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ መከሩ፣ የትግራዩ አስደንጋጭ ክስተት፣ ፕሬዚደንቱ አዲስ አበባ ገቡ
Feta Daily News
Рет қаралды 12 М.
1:52:10
13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
23:07
ገጠመኝ ክፍል 1
ethio tube.27 እትዮጵያዊንት ክብር ነው
Рет қаралды 14 М.
1:17:49
20ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
1:33:08
19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН