1ኛ D የመንፈሳውያን እንግዶቼ ህንወት ፦በገንዘብ እጦት ብቻ መሰደድ የምትመኙ ይህን አዳምጣችሁ ተረጋጉና አስተውሉ

  Рет қаралды 48,364

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 500
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
በስደት ያለችሁ እህቶችዬ በሰላም ለሃገር ያብቃችሁ የማታ አንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kuwkuw814
@kuwkuw814 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 9 ай бұрын
አሜን❤
@BetelhmErido
@BetelhmErido 9 ай бұрын
Amen amen amen
@khngkhan7289
@khngkhan7289 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 9 ай бұрын
የፃዲቁ አውነአረጋዊ በረከትና ረድኤት ለዘላለሙ ከጎናችን አይለይን ስደታችን እና መከራችን አሳጥርልን አሜን አሜን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@YtagesMekonn
@YtagesMekonn 9 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 9 ай бұрын
አሜን 🤲❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 9 ай бұрын
😂😂😂አሳቅሽኝ እኔ አቡነ ዘበሰማያት ስደግም ስጨርስ ነው የማስታውስ ግን ከመጀመርያው እስከመጨረሻ እደጋግመዋለሁ ስሰግድም እደዛው በነገራችን ላይ በመስገድ ከኩላሊት በሽታ ድኛለሁ በርቱ እህቶቼ በጾሎታችሁ አስቡኝ
@ወለተሰንበት-ጸ7ለ
@ወለተሰንበት-ጸ7ለ 9 ай бұрын
ታድለሽ እኔ እየተሰቃየው ነው እህቴ በ ኩላሊት
@altudz4055
@altudz4055 9 ай бұрын
አዎ በመስገድ ብዙ ነገር ይርቃል🥰እግዚአብሔር ይገስፀው አላስጨርስ የሚል
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 9 ай бұрын
Ene degmo kesegedku egren yibas yamegnal Egziabher yirdagn
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww 8 ай бұрын
ታድለሽ ስት ትሰግጃለሽ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 9 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ደስ ሲል ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
እህታችን መንበረ ማርያም ካንቺ ህይወት ብዙ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ
@tedrosgebremichael6158
@tedrosgebremichael6158 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር እህታችን ቸሩ መድሓኒአለም ይጠብቅሽ ብዙ ነገር ተምረናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣችሁ ። ላይክ ሸር አድርጉ የመምሀር ተማሪዎች ። ሰምተን 30 60 100 አፍርተን ለመኖር ያብቃን
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 9 ай бұрын
እንደው መምርዬ በጣም ነው የማከብረህ እናም በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ከነ ልጆችህ ይጠብቅህ 💋🥰❤️
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtomaraya951
@habtomaraya951 9 ай бұрын
Amen
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው መምህርዬ በአንተ ዩቱብ ስንቶቻችንን ነቃን እድሜ ጤናን ያድልልን
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 9 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ እኔስ እያወኩ ተኝቻለሁ 🤦‍♂️😭
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 8 ай бұрын
​@@Zed-rm5lh😢እኔም ምንም ሊገባኝ አልቻለም😢😢
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
መምህር ምእመናን ዛራ ልጅ ነበር የምይዘው እና ወደቀብኝ ግን ምንም አልሆነ ተመስገን ያወጣኝ አብነአረገአዊ አውጥተውኝል
@altudz4055
@altudz4055 9 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😥🤲 ተጠንቀቂ ሰበብ እንዳይሆንብሽ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
@@altudz4055 እሺ እህቴ በጸሎት አስብኝ መውጣት እፈለግ አለሁ ግን ስራ የለም እና ጨጽዳት ከአገኝሁ እወጣለሁ❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 ай бұрын
እንዃን ለአቡነ አረጋዊ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህር ይህ መንፈሳዊ እንግዶች የሚለው መርሐግብር እንዳይቋረጥ ብዙ ነገር ነው እየተማርን ያለነው የዛሬው ደሞ ከርእሱ ያጓጓል❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@maxdz9446
@maxdz9446 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏👏
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 9 ай бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 9 ай бұрын
,,ቤተክርስቲያኑ ሲያምር😘
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መንበረ ማሪያምን አስባት።
@bethelhemgidey
@bethelhemgidey 9 ай бұрын
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 9 ай бұрын
Kale hiyota Yasmeln Etchin❤❤Amen Amen Amen
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤
@rozaabraham4354
@rozaabraham4354 9 ай бұрын
አሜንን የኔ እህት በርቺልን የሚገርም ታሪክ ነዉ አንቺን የሰማ እኛንም ይስማን አሜንን ,መምህርዬ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን በርታ
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 9 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ የ ንስሐ እድሜ ይስጠን
@መቅደስ-ደ1መ
@መቅደስ-ደ1መ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
በስመአብ በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው በእምነታችን እንዴት መጠንከር እንዳለብን አስተምረሽናል በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ወስጃለሁ እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የቅዱሳን በረከታቸው አይለየን መምህር አንተ የተባረክህ ሰው ከነቤተሰቦችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ክፉውን ነገር ሁሉ ታርቅልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tajtaj9676
@tajtaj9676 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን እመብርሃን ታስብሽ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💝💝💝💝💝💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 9 ай бұрын
ጎበዝ በመከራ ዉስጥ በትሆኝም እንኳን ብርቱ ነሽ እግዚአብሔር የምትፈልጊዉን መልካም እድል ይስጥሽ።
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 9 ай бұрын
እኔን ብታግዘኝ ምን አለ ይህችን ሴት እንዳገዝካት 🤲
@KiaDaba
@KiaDaba 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን በጣም ብዙ ተምረናል መምህር አግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላ ህወት ያሳማልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ከክፉ መንፈስ ከያኛ ያርቅልን😢😢😢
@alex-vg1oo
@alex-vg1oo 9 ай бұрын
ቃለ❤ህይወት❤ ያሰማልን❤መምህራንችን❤እንዲውም❤ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤እህታችን❤ እናመሰግናለን ❤አሜን❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 9 ай бұрын
መምህር እኔ ሰው አጦች ነው ስደት የሄድኩ የሚገርመው ግን አሁንም ሰው የለኝም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
@Eyou653
@Eyou653 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን 🙏 እህታችንን እመቤቴ ትዳብሳት 🙏የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክላት 🥰 🙏
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 9 ай бұрын
እግዛኣብሄር ይመስገን እህታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ
@tigistlema6194
@tigistlema6194 9 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እህታችን በጣም ደስ የሚል ፅናት ነው ለ እግዚአብሔር ክብርና መስጋና ይሁን ከወዳጁ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ አሜን ፫
@ZafuFtaw
@ZafuFtaw 9 ай бұрын
መምህር ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@lemlem4051
@lemlem4051 9 ай бұрын
,የምፀልይው የፀሎት አይነቶችን ብትነግሪን እህቴ ማለቴ በጣም የጠቀመሽ ፀሎት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ደብሮኝ ነበር ከዚያ መምህርዬ መጣህልኝ ተመስገን😢😢😢
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 9 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 9 ай бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለወርሃዊ መታሰብያ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እየሉጣ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤
@haithammokdad549
@haithammokdad549 9 ай бұрын
እውነት ነው የስደት እና የኢትዮጵያ እግዝያብሔር ይለያል😍🙏🙏🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 ай бұрын
እጅግ ይገርማል ያሳዝናል በእውነት በአሁን ሰአትኮ ሁሉም ሰው ከአገር መውጣት ነው ሚፈልገው እዛ ሂዶ እሚጠብቀውን አያውቅ አቤቱ ጌታ ሆይ ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ መድህኔ ደጀ ሰላምህ እጅግ ናፍቆኛል ማራናታ ሆይ ነፍሴ ያንተን ስጋና ደም ተጠምታለች እንድትቀበል ፍቀድላት እውነተኛውን መንገድ ምራኝ ማስተዋልን አድለኝ እማፍቅር እናቴ ከልጅሽ አስታርቂኝ አሜን እጅግ ያስፈራል ዘመኑ😢
@sabla5202
@sabla5202 9 ай бұрын
እግዚአብሔር❤ ይመስገን ❤እንኳን❤ በሰላም ❤መጣቹ❤ ቃለ❤ህይወት❤ ያሰማልን❤መምህራንችን❤እንዲውም❤ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤እህታችን❤ እናመሰግናለን ❤አሜን❤አሜን❤ አሜን❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 9 ай бұрын
ሁሌም ጸሎቴ የታሰሩትን እናቴን እና ወንድምቼን ለቤቱ አብቅቶ ይፈውስልኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 9 ай бұрын
መምሬ እንኳን ደና መጣክ ስለሁሉም ነፐር እግዚያብሔር ይመስገን እህተ በአቺገጠመኝ ብዙ ተምሬያለሁናእግዚያብሔር እህትሽን ፈውሶልሽ በድጋሚ እደምተመጪ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚያብሔር ሁሉ ይቻለዋል እና
@circusgirum1916
@circusgirum1916 9 ай бұрын
በ እውነት የቅርብ ጓደኛዬ ብትሆን….. በጣም ዕድለኛ ከሆኑት ልብ አንዱ:: ✝️
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 9 ай бұрын
ይገርማል ኦርቶዶክሰ መሆን መታደልነዉ ፈተናዉ ቢበዛም ካንቺ ቡዙ ተማርኩ ጴንጤ ዱሮ ቀረ የጥንቶቹ ሲፀልዩ ተምበርክከዉ ሰለህዝባችንና ሰላገራችን ሰለእሰራኤል ህዝብ ይፀልዩ ነበር ያሁኖቹ ማርያምንገብርኤልን ማምለክ ጣኦት ማምለክ ነዉ ሲሉ የታለ ፆማቸዉ ፀሎታቸዉ ቅዳሴአቸዉ በመሳደብ ፆቅ አይገኝም
@fikir.com.
@fikir.com. 9 ай бұрын
ከወራቶች በዋላ ወደሀገሬ እገባለው ነብሴም ስጋኤም ተጨቃለች ለስጋ ደሙ እንዲያበቃኝ በፀሎታቹአስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 9 ай бұрын
በእውነት እላችሀለሁ መምህሬ በደስታ ነው ያዳመጥኩትእኔንም በፀሎት አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ እኔ የሚያመኝ የልክፍት መንፈስ አለብኝ ግን በመምህሬ ትምህርት ተለውጫለሁ ግን ከዛሬ አምስት አመት በፊት አማኑኤል አኪቤት ሄጄ ምንም ሳልመረመር ይጥላታል ስለተባለ መደሀኒት ሰጡኝ ግን ካመት አንዴ ይጥለኛል ግን ተመስገን በፀሎት አስቡኝ በሠላም ወዳገሬ እመለሣለሁ እደ እግዚያብሄር ፈቃት እህታችን በእውነት እናመሠግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 9 ай бұрын
አሜን አሜን በጣም ይገርማል ብዙነገር ተምሬበታለሁ ስለሁሉም ነገረ #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እጀግ በጣም ትምህርት የተማርኩበት ነወ እግዚአብሔር ይአሥጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ለሁላችን
@ቅድስት1386
@ቅድስት1386 9 ай бұрын
ሰላም ላንተና ለቤተሰቦችህ እንድሁም ለእህታችን መምህርዬ❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 9 ай бұрын
ክፍል ሶስት ላይ የአለቃ መስሎኝ ነበር ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን መንበረ ማርያም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በቤቱ ያፅናሽ ...
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲውም ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን አሜን 🤲🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣቹልን❤❤❤❤ዘመኑንዋጁትምርትአዳምጨ❤❤❤ስጨርስ❤❤በተከታታይ ደስ ሲል❤❤❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
መምህር ምእመናን በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 9 ай бұрын
በጣም ነብዩ ኤልያስ ጥሩ አባት አሉ ተጠቀሙባቸው ድንቅ ቦታ ነው ከተፈቀደላችሁ
@maron-m1234
@maron-m1234 9 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም ይደርስልን
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@eyerus9893
@eyerus9893 9 ай бұрын
እህታችን መምህራችን እናመሰግናለን በእውነት ለሄትሽም አመቤቴ ትርዳት ለምስክርነት ታብቃት በእውነት ትግስትን መማር ትልቅነት እኔ እራሱ ትግስት የለኝም ኸረ አምላኬ ሆይ አንተ አሰተምረኝ ቻይ አድርገኝ😢 በፀሎት አሰቡኝ በመቤቴ ወለተ ኪዳን ወደ ሀገር እመኛለሁ እንጅ ሀገር መግባት አልቻልኩም ምነ እንደያዘኝም ምክኒያት ነው እምደረድረው አመቤቴ ተደጅሽ አብቂኝ እናቴ😢
@astertadessa7040
@astertadessa7040 9 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ እህታችን ።መምህር ቀሪው ዘመንህን ይባርከዉ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ እየነቃ ነዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 9 ай бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏መምህር እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን 👐👏 ቤተክርስቲያኑ በጣም ያምራል ድንቅ ነው 👐👏⛪⛪ መድኃኒአለም ለደጁ ያብቃን 👐
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 9 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ የምትገርም እህት ፈተና ' ድፍረት' ትግስት' እምነት ሁሉን ያስተናገደች ጀግና እ/ር ህይወትሽን የበለጠ አስተካክሎ በትዳር በልጅ ባርኮሽ በ 1ኛE የመንገናኝ ያድርገን ወደ ሀገሬ ከመጣሁ አይሻለሁ !! መምህርዬ እ/ር እድሜ ይስጥክ!!
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 9 ай бұрын
#መንበረ_ማርያም_እህታችን_የቅዱሳን ጸሎት ኣይለይሽ ቤተ ሰቦችሽ ወደ ቅድስት እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልሳቸውበፍፁም ኣልረጀመም ጥሩ ነው❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ እውነት እየተማርን በት ነው !!
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 9 ай бұрын
አሜንንንን
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
እውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር የምንሰማውን ሁሉ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቤተክርሰትያኑ ደሞ በጣም ያምራል መድጏኒአለም ለደጁ ያብቃን😢
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 9 ай бұрын
መንበረ ማሪያም እና ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያሰብልን አሜን አሜን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት እህታችን በጣም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤🙏🙏🙏
@12weyni
@12weyni 9 ай бұрын
በስመአብ እዴት እድለኞችነን እደዚ ውብ የሆነ ነች ቤተ ክርስትያን ስላለብን ተመስገን ነብስ ያረካል❤
@ayelechitasfaye3787
@ayelechitasfaye3787 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Salamachu yebzaleni Esgabher yemasgeni Mamirachin kale hewoti yasemal ehte lachi ye daraseshi lagam yedaselen Kudisi mikayili❤❤❤
@AbrahamG.s-df6jg
@AbrahamG.s-df6jg 9 ай бұрын
አጋዕዝት አለም ስላሴ ይመስገን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ🎉
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብረኤል ነው በፀሎት አስብን
@yrgg1047
@yrgg1047 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲teru new anmsgenalen ehtachin &memehir tesfaye tsegawun yabazalh ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@getamenegetamene2518
@getamenegetamene2518 9 ай бұрын
በጣም ለየት ያለ ቦታው ነው እግዚአብሔር መመለኪያውን በደሙ የዋጃት ቅድሰድስ ቤተክርስቲያን ያብዛልን እኛንም ልጆቹን ከቤቱ አይለየን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏እድሜህን ሀሳብ እረዘም ያርግልን አሜን🙏⛪️
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 9 ай бұрын
አሜን አሜን መምህርእግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እውነት ትልቅ ትምርት ነው እህትሽን ቅዱስ አማኑዬል ይፈውሳት በፀሎታቹ አስቡን እኛ ደካማወች ነን ክፈ ሚካይልን ወለተ ማርያምን ፍቅርተ ማርያምን ወለተ ኪዳን ወለተ ፃድቅ ወለተ ዬዋንስ ወለ መድን አብተ ውልድ ፅጌ ማርያምን በፀሎታቹው አስቡን
@gettegirma5100
@gettegirma5100 9 ай бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እንኳ ለቅድስት እዮሎጣ እና ህፃኑ ቂርቆስ ወራሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ መምህርና እህታችን አንደበትሽ በጣም ነው የሜጣፍጠው❤
@መቅደስፍሠሀ
@መቅደስፍሠሀ 8 ай бұрын
አሜን
@nasthenttafera471
@nasthenttafera471 9 ай бұрын
Echi Lij batam Asetamari hiwota ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
ዋው መምህር አኔ አንደኝነኝ አንካን በሰላም መጣህ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 9 ай бұрын
ማንም አልቀደመኝም ስል
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
@@tewodrosgebremariam1081 አኔም
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 9 ай бұрын
እውነት እህታችን በጣም እነመስግነለን ከመጀመርያው እስካሁን ድረስ የስጠሺን በተለይ እኛ በስድት ላለሁት ድካማ እህትሺ አሁንም መምህር እንዳለው ብትስጭን ድስ ይለነል ፍቃድ እግዚአብሔር ይጨመርበትነ እህታችን መንበረ ማርያም
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር. እህታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx 9 ай бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን
@saraka999
@saraka999 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁልን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏🙏🙏
@birhanebirhane5841
@birhanebirhane5841 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤Ameen ameen ameen 🎉🎉🎉🎉
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 9 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን የዬኔ እና የሚድንቅ ተገሠድሎ ነው በራስሽም ይሁን የበለጠ ደግሞ በእህትሽ የፈፀምሽ መታደልነው አንቺን ያፀናሽ ዬኔ አባታ እኔን በደለኛዋን ከሞት የዳነኝ አባቴ ፈጣሪዬ ቅዱስ አማኑኤል ቀሪው ዘመንሸን በብርታ በሞገስ ያኑርሽ ከኃጢአት በሰተቀረ እንደ ሰው የሚያሰፈልግሽን ነገረ ሁሉ ይሰጥሽ መንበረ ማርያም እኔ ግራ የገባኘ በደለኛዋን አፀደ ማርያም ብለሽ አሰቢን መላው ቤተሰብሽንም ቅዱስ አማኑኤል ወደዘለዓለሚዊት ተዋህዶ ይልሳቸው እነመሰግናለን መምህር
@Bontu350
@Bontu350 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@RugfFghfg
@RugfFghfg 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሜል ታሪክ ነው እናመሰግን አለን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህታችን የሂይወትሽን ገጠመኝ ስላካፍልሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ
@yemariam
@yemariam 9 ай бұрын
የእውነት ስርአት አነጋገርሽ ልዮ ነው 🌼🙏
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 28 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 124 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 86 МЛН
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05
248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:37
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 28 МЛН