13 ፀናሁ "Tsnahu" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 25,893

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

2 ай бұрын

13 ፀናሁ "Tsnahu" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 119
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮዽያ ምድር ከቤተ-መንግስት መዝሙር መሰማቱ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️‼️‼️‼️
@haymha
@haymha 2 ай бұрын
"በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። (መጽሐፈ ምሳሌ 3:3-8)
@user-jf9nz2qz9x
@user-jf9nz2qz9x 2 ай бұрын
ያፀናሽ ከወጀቡ ከማዕበሉ የጠበቀሽ አለት የሆነሽ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ❤❤❤❤❤
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 2 ай бұрын
ሁሉን ያልፍኩት በአነተ ነው ፀነቼ የቆመኩት ባነተ ነው አሜን ሀሌሉያ እልልልል ክብር ለታርድክው በግ ይሆን እልልልልልል
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 2 ай бұрын
ያከበርሺው ጌታ አንቺንም ዐቢዬንና ልጆቻችሁን ዘር ማንዘራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ።
@GetuGetuyegeta
@GetuGetuyegeta Ай бұрын
ኢትዮጵያ ወደ እግዚያብሄር እጆቿን ትዘረጋለች❤❤❤🎉😊
@GetuGetuyegeta
@GetuGetuyegeta Ай бұрын
Amen🎉🎉
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 2 ай бұрын
አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ !
@alemituabata3097
@alemituabata3097 2 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔርን ያመነ ውጤቱ ፍሬ ያፈራል በርቺ እመቤት ዝናሽ ታያቸው።እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ።ያንቺ ጥንካሬ ነው ይህ ሁሉ ውጤት በርቺ።❤❤❤
@birhanusintayehu9397
@birhanusintayehu9397 2 ай бұрын
አሜን!!“እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥” - ዘጸአት 15፥3
@birukkefyalew2478
@birukkefyalew2478 24 күн бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የክርስትና እዉነት ለአንቺ እንደገባ ለእኛም ደግሞ ይግባልን ።
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
በምድር ሰልፋ ቢበረታ አንድን ሳልፍ ሌላኛው ቢተካ አል ፈረም አልሰጋም አረ ለምን ብዬ ነገሬን የያዝከው እያለህ ጌታዬ🥰🙏🙏
@user-df6zd8wn6x
@user-df6zd8wn6x 2 ай бұрын
እግዚሐብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩምና ያለፍራት ኑር ዘላለምሽ ይባረክ
@kebedekenassa3015
@kebedekenassa3015 2 ай бұрын
ጌታ የረዳቸው እንዲህ ሁሉን ንቀዉ ለላይኛዉ ክብራቸው ይተጋሉ።
@singernetsanetermias9240
@singernetsanetermias9240 2 ай бұрын
የ ላዩ ክብር ገብቶሻል ኢየሱስ ይባርክሽ
@danieltememsgen8013
@danieltememsgen8013 2 ай бұрын
ቀዳሚቷ❤❤❤ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ተባርኪ🙏🙏🙏
@ribkafeleke3447
@ribkafeleke3447 2 ай бұрын
God bless you more and more and his protection be upon you and your family
@hanadirisa7002
@hanadirisa7002 2 ай бұрын
Ameen ameen ameen geta zemanesh yebareki tebarki ❤❤❤
@cheguvera3763
@cheguvera3763 2 ай бұрын
Amen Amen Dhuguma Ebifami Ayani Gofta siff habayatu.አሜን አሜን እውነት ነው ;; የጌታ ፀጋ ይባዝልሽ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
ABSOLUTELY YES ! I WAS RERISTED BY MIGHTY MERCY OF THE TRUE GOD'S GRACE ! HERE I AM BY JESUS CHRIST FOREVER AND I THANKS TO GOD FOR HIS MERCY AND GRACE FOREVER , AMEN !!! I GIVE YOU GRATEFUL THANK TO THE FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! I GIVE THE GREATEST THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 Ай бұрын
The best lyrics. Especially the musical instruments. Thank you our beautiful sister.
@birhanesime3022
@birhanesime3022 2 ай бұрын
አዎ አባታችን እግዚአብሔር አብ ፣ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ የክብር ጌታ መንፈስ ቅዱስ የአንተን ጦርነት እንድንዋጋ ስለጠራኸንና እስከ ዛሬ ስለረዳኸን ድልም ስለሰጠኸን ተመስገን ፣ አይዞአችሁ ጽኑ ትንሳኤ ይሆናል ። ሊነጋ ነው ። ጌታ አየሽው በሙሉ ክብሩ ያው ቤትሽ አለ ። በርቱ ፣ ትንሳኤ ትንሳኤ ትንሳኤ ይሆናል ። አቤኔዘር ። በርቺ ። ወንድምሽንም አጸኚ ። ልጄ አብጊያ በርቱ ልባችሁ አይሰበር በርቱ መልካም ትንሳኤ
@mihiretabera5362
@mihiretabera5362 2 ай бұрын
Amen Amen Amen, tsento yemekomachin mistir, gulibetachinin yatsena Egziabiher yimesgen, Kibiru hulu lersu yihun lezelalem 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@gemechisbekele8801
@gemechisbekele8801 2 ай бұрын
May the Peace and Grace of Jesus be with you. you your family blessed by Lord.
@agegnehunigussie8892
@agegnehunigussie8892 2 ай бұрын
Nefese geday zemere. ..be netsuhan Dem yetechemaleke ej liyamesegen ejun anesa...yigeremal
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 2 ай бұрын
አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️በጣም በጣም ልዩ መዝሙር ቢሰበር መርከቡ ንፈሱ በርትቶ ከጎኔ አንተ አለህ አልናወጥም ከቶ በትክክክል እግዜር ላይ የተደከፈ መቼም ቢሆን አይወድቅም ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ቃላት አጣሁለት ስለ አምላኬ የምለውም የለኝ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ እህት ከነመላው ቤተሰብሽ እግዜር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@yonaswondimu207
@yonaswondimu207 2 ай бұрын
Amen!. #God bless you.
@mintewabtilahun585
@mintewabtilahun585 2 ай бұрын
Zemenachu ybark
@ababaasfaw7768
@ababaasfaw7768 2 ай бұрын
አቦ ይመችሽ!! ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ❤
@user-rn2ju6dr1e
@user-rn2ju6dr1e 2 ай бұрын
Ameeen.Ameeen.Ebifami.አሜንንንን,አመንንንን ተባረኪ
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 2 ай бұрын
Amen yegeta leji lelet kedamawit zinash tayachew.geta yibarkish keleb enwedishalen.
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 2 ай бұрын
ሜልኮልን ያላደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን!❤
@Adawit6438
@Adawit6438 2 ай бұрын
God bless you I can’t stop listening to again and again
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
የዘላለም አምላኬ እና አባቴ ለዘላለም ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ለታላቅነትህ ይሁን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤
@lovenature4241
@lovenature4241 2 ай бұрын
GOD BLESS HER
@ElsabetTeferi
@ElsabetTeferi Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ
@user-wo9wo8uu4h
@user-wo9wo8uu4h 2 ай бұрын
kedamawit zinash tayachew zemenish yebarek
@marthabsawash7754
@marthabsawash7754 2 ай бұрын
ተባረኪ በዉነትም ለዘላለም በ ቤቱ ጽኝ ተጠበቂ
@IsraelAstatke
@IsraelAstatke 2 ай бұрын
Almighty God is with you! May God bless you , your family and your ministry abundantly !
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
አሜን ጸናሁ‼️✝️✝️✝️
@andienttesfaye
@andienttesfaye 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘር ማንዘርሽ አገልግለው 🎉
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓
@meazahurufa4631
@meazahurufa4631 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@MhiratiAyawo
@MhiratiAyawo 2 ай бұрын
Wowowowowow❤❤❤❤
@wakjiraofficialtube
@wakjiraofficialtube 2 ай бұрын
ተባረኪ
@jerusalemmedia10
@jerusalemmedia10 2 ай бұрын
Bbzu tabarke Ziniye geta malkam new
@abrahamdawit5673
@abrahamdawit5673 2 ай бұрын
ተባረኪ!!!
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 ай бұрын
ተባረኪ!
@sBedaso
@sBedaso 2 ай бұрын
❤❤❤ God bless you more ❤️ 🙏
@mercyteklu453
@mercyteklu453 2 ай бұрын
God bless you
@denekeasefa67
@denekeasefa67 2 ай бұрын
አሜን❤
@marthidaniel934
@marthidaniel934 2 ай бұрын
❤❤❤❤ 🙏🏽
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 2 ай бұрын
አሜን ❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️🌹🌹🌹🌹
@MayateMa
@MayateMa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetathomas7159
@mulugetathomas7159 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏
@birukassefa4348
@birukassefa4348 2 ай бұрын
What a blessing... Thank you
@gech6991
@gech6991 2 ай бұрын
Ejig Teberik zenuye ,Egzehaber behulu bota yeketekesh, anchinem Abichunem yetebekechu
@chaltutolatae8321
@chaltutolatae8321 2 ай бұрын
ተባረኪ ።
@AmenuGezahigniGebereightanIher
@AmenuGezahigniGebereightanIher Күн бұрын
@user-rh1cm7ss9q
@user-rh1cm7ss9q 2 ай бұрын
ኧረ በብዙ ተባረኩ ! ! !
@gemedaguye6509
@gemedaguye6509 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይክባር ለዛለላም
@MadinaAs-th9ro
@MadinaAs-th9ro 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይጨማርልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tseganeshassefa8373
@tseganeshassefa8373 2 ай бұрын
ብሩክ ሁኝ❤❤❤
@user-zl2hi1bi5y
@user-zl2hi1bi5y 2 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤
@aberutedesa3667
@aberutedesa3667 2 ай бұрын
Amen 😭Taberk🎤🙏🥰🥰
@tme251
@tme251 2 ай бұрын
Tebarki egzabher yebarkshe betesebshe hulu yebarke ❤❤❤💐💐💐
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Amazing 🤩
@gelilademissie264
@gelilademissie264 2 ай бұрын
Zerochesh yalkual weyzeriy 😅😅😅leahunu zemri
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
🙏✝️🙏
@Tigit961
@Tigit961 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤🎉🙏🙏🙏
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@kebedekenassa3015
@kebedekenassa3015 2 ай бұрын
ንጉሥ ዳዊት ያለውን በታነቡት አልሰማችሁም ወይ ጠላቱን ሳኦልን በግላጭ አግኝቶ አሁን ግደለዉ ሲባል እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጄን አላነሣም እንዳለ ወገኖች ሥልጣን ከፈጣሪ ስለሆነ ሳታዉቁ ከፈጣሪ ጋር እየተላተማችሁ ነዉና ከመጸለይ አልፎ ክፉ አትናገሩ ማን ፈራጅ አደረገን?
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
መስሎህ ነው 😞 እርሷም ባሏም ጽኑ ግንብ እግዚአብሔር ብቻ ነው እዚህ ያደረሳቸው። ያው እግዚአብሔርን ለማያውቅ ብዙም አይገባውም፤ ለማንኛውም የምትዘምርለት ጌታ ጻዲቅ ፈራጅ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን ሁሉ በአንክሮ እየተከታተለ ነው።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
@@kelemuabalcha380 zim bel leba ,kadree
@onlinebusinesslotteryworld5062
@onlinebusinesslotteryworld5062 2 ай бұрын
Leba
@user-ry7xr3rv2m
@user-ry7xr3rv2m 2 ай бұрын
🙏🥰
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 16 күн бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት የማኝ ብሆንም ቀዳማዊ እመቤት እናቴ መዝሙሮት አስተማሪ፣መካሪ እና የማዪሰለቹ ናቸዉ።
@asterhaile8256
@asterhaile8256 2 ай бұрын
Sweetyy❤❤❤❤❤ tbarkiii
@user-xs9bj2wo1n
@user-xs9bj2wo1n 2 ай бұрын
Geta zemenish yibarki tabarkilin
@memberekidane9096
@memberekidane9096 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tammex01
@Tammex01 2 ай бұрын
How what amazing song🥰
@alemuenyew8131
@alemuenyew8131 2 ай бұрын
ልእልት ነሽ ድምፅሽ የማረ የእግዚአብሄር ፀጋ ደርበሽ ደራርበሽ መንፈስቅዱስ ተሽክመሽ ሂወትሽ ለምልም እንደ ገነት ተክል የጎንደር ችብሀ ተክል ናት ይሉሻል ሰወች ??? ምን ገዶሽ ነው የአማራን ደም መፍሰስ የወገንሽን እልቂትና ስደት ስቃይና መከራ የላስቆምሽ እራብና ጥማቱ ይቅርና በገዛ አገሩ ሁለተኛ ዜጋ ተቆጥሮ መብቲ ተገፎ ማንነቱ ተነጥቆ የደም ጎርፍ ሲያጥለቀልቀው እያየሽ ዝምያልሽ ??? ዝናሽ ታያቸውና አዜብ መሰፍን በታሪክ ድርሳናት ማህደር ተፅፎ ከትውልድ ወደትውልድ ይተላለፋል ።።።
@Girmaaifaa
@Girmaaifaa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maritutsegaye2172
@maritutsegaye2172 2 ай бұрын
ከባልሽ ግር እንድታልያያችው አውቃለሁ ልምን እውንት አትናግርም
@Biqilaa-Kabbadee
@Biqilaa-Kabbadee 2 ай бұрын
❤❤
@maritutsegaye2172
@maritutsegaye2172 2 ай бұрын
አንቺ ፍጥር አርምጭው
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 2 ай бұрын
Amen!!
@BontuLeta-tq5ix
@BontuLeta-tq5ix 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤
@bezawitmeshesha210
@bezawitmeshesha210 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@atd605
@atd605 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GalaneMulatu
@GalaneMulatu 2 ай бұрын
Ameeeeeee
@user-rh1cm7ss9q
@user-rh1cm7ss9q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannagb4
@hannagb4 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
❤😭😭😭😭😭😭❤
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ሰምቼ አፈርኩኝ። ልጆች ሲታረዱ ዝም ካልሽ የእግዚአብሄር ልጅ መሆን አትችም ጉሮሮህን በመቁረጥ እርካታ የምታገኝ የሰይጣን ሚስት ነሽ. ❌❌❌ አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
ምን አገባህ⁉️😡 እርሷ እየዘመረችለት ያለው እግዚአብሔር በፍርድ የማይሳሳት እውነተኛ መሆኑን አታውቅም እንዴ⁉️😡 ነው ለእግዚአብሔርም ጥብቅና መቆም ፈለክ⁉️😂
@OromoVoice
@OromoVoice 2 ай бұрын
ባልሽ የንጹሐንን ደም የሚጠጣ ዘንዶ ነው። የዘንዶ ሚስት ደግሞ ያው ዘንዶ ነች። የምትዘምሪው ለማን ይሆን?
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o 2 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅😅
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ካንቺ ጋር ቢኖር ኖሮ የባለቤትሽን ልብ ልክ እንደ አስቴር መግዛት በቻልሽ ነበር... በገዛ ወገንሽ ላይ የጨከንሽ... ሲያዩሽ ጨዋ ትመስያለሽ ግን... በክፋት ለመፅናትማ ከሆነ ሰይጣንም ለአላማው ፅኑ ነው... አንቺን መንፈሳዊ ሴት፣ አማራ፣ ጎንደሬ፣ የሞራል ሴት ለማለት ራሱ ያስቸግራል... ምን አይነት ስብዕና ተሸክማችሁ እንደምትኖሩ እንጃ... ብቻ እግዚአብሔር በእናንተ አይከብርም... እንደውም መሰናከያ ናችሁ... እግዚአብሔር ይፍረድ!!🙏😔😠... እናንተ ለዚህች ምድር ያመጣችሁት መከራ እግዚኦ... አቤት የልባችሁ ጭካኔ... ደግሞ በሀይማኖትሽ ሰው የተቸሽ እንዳይመስልሽ እኛም የፕሮቴስታንት አማኞች ነን... ለእልህ ብለሽ ሌላ ዝቅጠትና ውርደት ውስጥ አትግቢ!!!
@amexdare2686
@amexdare2686 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-ub3gd9iu1v
@user-ub3gd9iu1v 2 ай бұрын
በቤትሽ ደም፡ ክህደት፡ውሽት ኣለ። ምን ማለት ነው? እግዚኣብሄር በሚያውቅ እንደዚህ ኣይነት ጥፋት ሲሆን ትንሽ አያሳስብሽም እንዴ? ምን እያረጋችሁ እንደሆነ አላወቅሽም እንዴ? በሚሌን የሚቆጠር ሰው የጠፋ መሆኑ ኣያሳሥብሽም ? ማረን ብለሽ ስትዘምሪ ሁሉ ካንቺ ጋር ዘመረ " ከኮረና" ኣሁንም ከባልሽ እብደት እግዚኣብሄር እንዲምረን እየጸለይን ነው። እግዚኣብሄር አይዘበትበትም። የኢትዮጵያ እናት ጥቁር ለብሳ ስታልቅስ ቤት ሰራን፣ ብልጽግና፣ እያላችሁ ቤት መስራት ቁም ነገር እንደሰራሽ ካሰብሽ፧? ከቁሳቁስ ህይወት ይበልጣል ያውም ስለ ዘላለም ምታውቁ ይመስለኛል።
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
እብድ ንፁሀን ሴት ህፃናትን በድሮንና በስናይፕር እያስጨፈጨፍሽ እርስ ብእርስ አማራውን በገንዘብ ኢ መደበኛ ሚንሻ ቀጥረሽ ንፁሀንን እያስጨፈጨፍሽ ከዚህ ደህና ሰው ለመምሰል ድራማ ስትሰሪ እንዲያው እግዚአብሔር አይታዘብሽም እግዚአብሔር አይዘበትም አስመሳይ ከባልሽ ጋ ህክምና ነው የሚያስፈልጋችሁ የተለሰናችሁ መቃብሮች ውስጣችሁ የሸተተ እግዚአብሔር ይበቀልሻል እንዲህ ስላስመሰልሽ የሚለቅሽ እንዳይመስልሽ የህፃናትን ደም ከእጅሽ ይፈልጋል ፅዋው ሞልቶል የዘረሻትን እዝችው ምድር ላይ ከነ ልጅልጅሽ ታጭጃታለሽ 5:35
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 2 ай бұрын
Sew endet bezeh liik yikazal mihret yihunilsh Eres beires new yagere lijooooch mebalut endeh mastewal. Tesinoochew liik endanche
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
@@kidisttafesse455 ለእሶም እግዚአብሔር ፀሀይንና ዝናብን ያዘንባል እኩል ከሌላው ጋርትትነፍሳለች የህፃናት ደም እግዚአብሔር ጋ ደርሶ ፀዋዉብሞልቶተርፎል የእናቶች እንባ እራሱ ይደፋታል ከነዘርማንዘሮ በቅርብ ጠብቁ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ሰምቼ አፈርኩኝ። ልጆች ሲታረዱ ዝም ካልሽ የእግዚአብሄር ልጅ መሆን አትችም ጉሮሮህን በመቁረጥ እርካታ የምታገኝ የሰይጣን ሚስት ነሽ. ❌❌❌ አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
ቆሻሻ ሰው በሎች ! እግዚአብሔርን የምታነሱት ለሰይጣናዊ ስራቹ cover up ነው ውሻ
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
Jesues Loves you❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
@@mehretyebzalgn1786 go away ገረድ
@ashenafiaman7146
@ashenafiaman7146 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሀል
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
@@ashenafiaman7146 lol a bunch of ገረድ
@ashenafiaman7146
@ashenafiaman7146 2 ай бұрын
አንተ የተባረክ (ሽ) ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ (ቺ) ምክንያት ሰው ነህና (ነሽና) ያለኝን ነው የማካፍለው።
@nakedattitude5300
@nakedattitude5300 2 ай бұрын
🩸🩸🩸🩸
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 980 М.
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 29 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 245 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 820 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 121 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 5 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 37 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 1,3 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,1 МЛН