በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች

  Рет қаралды 140,780

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ቀላል የሆኑ ልማዶች ናቸው ግን ህይወታችን ላይ ትልቅ ለውጥ ይፈጥራሉ። የወደዳችሁትን ፀባይ እንደምትተገብሩ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 365
@gelila8304
@gelila8304 2 жыл бұрын
10 አመት ትምርህት ቤት ተመላልሼ ከተማርኩበት ይበልጥ ያንተን የትንሽ ደቂቃ ምክር ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል🙏 ይበልጥ ደግሞ ህይወት በደምብ ቀጥቅጣ እያስተማረችኝ ነው😉 በርታ❤
@abaymeseret1781
@abaymeseret1781 2 жыл бұрын
ስነ እና ደኒ በርቱልን እኛ በእናንተ እየተቀርን ነው እናመሠግናለን #1
@medinaadino2212
@medinaadino2212 2 жыл бұрын
@@abaymeseret1781 ሟ
@hawaramobile1125
@hawaramobile1125 2 жыл бұрын
10እኔም ተጠቂነኚ
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 2 жыл бұрын
ሰው ማለት አንተ ነህ ኑርልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏💙
@BRAb
@BRAb 2 жыл бұрын
ሁሌም እንደዚህ ጠቃሚ ነገሮችን ሰለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hajerethopia3835
@hajerethopia3835 Жыл бұрын
Sawdh❤️❤️❤️💪
@BRAb
@BRAb Жыл бұрын
@@borkenamusictube አሺ🙏
@inispierdeaf2451
@inispierdeaf2451 2 жыл бұрын
ስነ በጣም አመሰግናለሁ!! የኛው ምርጥ ጓደኛ!!🙏
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ሺ አመት ያኑር ወንድማችን ስለምሰጠን ምክር በእዉነት የብዙዎችን ህይወት የለወጥክ ወንድማችን ፕሮግራምህ በጉጉት ነዉ የምጠብቅ የራስ መተማመን ስለተማርኩበት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
የዛሬወቹ በሙሉ የእኔ ናቸው አቦ መላምህ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን👌🙏
@tesfahuntagay9454
@tesfahuntagay9454 Жыл бұрын
ሁሌም ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ያንተ ንግግር ነዉ
@HelenWase-nj7ef
@HelenWase-nj7ef Жыл бұрын
ክብር የምገባው ክብር መስጠት ይገባል እና እስክ ይለፍለኝ ዛሬ ላመስግንህ ሁሌም በልቤ አድንቄነው ማልፈው በጣም ነው ማመሰግንህ የህዌት ትምህት የጀመርኩት ባንተ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
@emebetamare1654
@emebetamare1654 2 жыл бұрын
ሁሌም ታስተምረኘለህ በዚ ቀጥል አገላለጽህን በጣም ነው የምወደው
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልና እናመሠግናለሁ የተግባር ሰዎች ያድርገን ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል
@user-cj1cq3xh6d
@user-cj1cq3xh6d 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተባርክሃል እኔ በጥዋት እነሳለሁ ጸሎት አርጋለው አነባለው እስፑርት ሰራለው ሻውር እውስዳለው ውሃ በደንብ ጠጣለው ወደ ስራ እገባለው ለራስ መልካም ነገሮችን በመናገር ብዙን ጊዜ እዝናናለው
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ። የተናገርከዉ ሁሉ ከኔ ይገኛሉ መወሰን ያልከው ነገር እየከፋኝ ዝም ነኝ ምለዉ ነጌ ማለት አበዛለሁ ያት ትምህርት በመስማት ራስየ የት እዳለሁ ማወቅ ችየ አሎሁ ተባረከልን ፈጣር ይጠብቅህ 👏
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
እረ ሥለምሠጠን እጥር ምጥን ያለ ትምህርት እናሠመግናለን
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ቶሎ መወሰንና የምትፈልገውን ነገር ማስመሰል በጣም ደስ የሚል መልእክት እጅግ በጣም እውቀት አግኝቼበታለው ቁጥር 10 እና 11 ተመችቶኛል ተባረክ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-xv2hu4cl4e
@user-xv2hu4cl4e 2 жыл бұрын
አንተን ባይጥልልኝ ምን ይውጠኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ሁሉም አሪፍ ነው እኔ ግን ቶሎ የመወሰን ችግር አለብኝ በዚህም ብዙ ነገር አጥቻለሁ በቀጣይ ግን ለመለማመድ እጥራለሁ ተባረክ፡፡፡፡፡፡፡
@user-ot1qr2dk4d
@user-ot1qr2dk4d 2 жыл бұрын
እየሱስ ይባርክ ይባርካችሁ እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 жыл бұрын
አሜንንን ኢየሱስ ያድናል ጎቦዝ
@selinaabeba2039
@selinaabeba2039 2 жыл бұрын
So bless to hv yu a person like yu on KZbin 🙏
@zadtube7653
@zadtube7653 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ይህን ፔጂ መከታተል የጀመርኩት ገና ሁለት ቀኔ ነው እውነት እልሀለው ያለ ረፍት ከጧቱ 2 ሰአት እስከ ምሽቱ 6 ሰአት እየሰራሁ በሁለት ቀን ውስጥ ትምህርቶችህን በሙሉ እንዳለ አዳመጥኩ እናም ከተኛሁበት እንዲነቃ ነው ያረከኝ እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥህ
@hanabelay7574
@hanabelay7574 2 жыл бұрын
አንተ የኔ መምህር ነህ ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ !!!
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ሁሉንም አደርጋለሁ እላለሁ ግን እረሳለሁ ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ናቸው እኔ መፃፍ ስለማሉዲ ነዉ እንጂ እከታተልሃለሁ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ትምህርትህ በጣም ጥሩ ምክር ነው አመስግንሃለው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ!
@desalegnshiferaw3581
@desalegnshiferaw3581 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው ።
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ምንም ቃላት አይገልጽህም 😍💯
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ልዩዬ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ውሀ አጠጣለሁ አስመስላለሁ አካባቢዬን አስተካክላለው በቀዝቃዛ ውሃ ሻወር እወስዳለሁ ቶሎ መወሰንም ለምጃለሁ ግን ይህ ሁሉ ያንተ አስተዋጽኦ አለበት በጣም አመሰግንሃለሁ
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን በጣም ህይወታችን እዬቀየራቹህት ነው እኔ በናተ ትምህት ብዙ ተጠቅሜለሁ
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 2 жыл бұрын
Thank you bro its very helpful 🙏👌
@hannahanna6035
@hannahanna6035 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🙏
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
Thank you ☺️ bro! I like ur confidentia. Ur ideas keep it up 1000 tupms up
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ስነ የምወድህ ዉሀ መጠጣት ብቻ ማሳለፍ ቀዝቃዛ ሻዉር ልማዶቸ ናቸው ግን ብዙ እንዳስተዉል አድርገከኛል የእንቅልፍ ስአቴ ዝብርቅር ያለ ነዉ በዚ ምክናያት ደብሮኝ በሚያስጠላ ሙድ ቀኔን አሳልፋለሁ በጣም ነው የማመሰግነው ስነ&ዳኒ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@user-ey3kz2ip7z
@user-ey3kz2ip7z 2 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን ሁል ግዜ ምርጫችን!!
@miherthailu3199
@miherthailu3199 2 жыл бұрын
ብዙዎቹ እኔን ይመለከቱኛል አመሰግናለሁ አንተ ትለያለህ!!!!
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 2 жыл бұрын
ሁሉንም ወድጄዋለው የመኝታ ጉዳይ አንዱ ችግሬ ነው አመሰግናለሁ ስእነ በጣም ታነቃቃኛለክ
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጁ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@mulye9843
@mulye9843 2 жыл бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@11six92
@11six92 2 жыл бұрын
በዚህ የቪድዮ ነው የተቀላቀልኩት እናም በጣም በጣም ሕይወት ያለው መልክት ነው አመሰግናለሁ ወድሜ👍
@ayeli6230
@ayeli6230 2 жыл бұрын
እናመሰገናለን ዉድ ወንድማችን🙏
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርቶችህ ወንድሜ በርታልን
@user-zx7hd7qi9e
@user-zx7hd7qi9e Жыл бұрын
ይመችህ ወንድማችን በጣም አርፍ መልእክቲ ነው❤
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም እውነት በጣም ብዙ ነገር ትምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከልብ ሁሉም አሪፍ ነው👍♥🙏
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 жыл бұрын
ስንዬ enidet aderik enikawn den mexaki wiloyen banit mikir asamirewalew thank so mach🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍
@asmeyetetulij738
@asmeyetetulij738 2 жыл бұрын
I love it thank yoooooooou so much good job bro ❤️❤️❤️
@user-pt4kq3kh4t
@user-pt4kq3kh4t 2 жыл бұрын
ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ መካሪያችን ወንድማችን
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ስነወርቅ ታዬ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሁሉም የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን በርታ
@alexemshaw3773
@alexemshaw3773 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነወርቅ ሁሉም አሪፎች ናቸው
@ttimetaye
@ttimetaye 2 жыл бұрын
በምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ተምሬያለው አመሰግናለው። ትንሽ ቅር ያለኝ ድምፅህ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ተቀይሯል Thanks for sharing this wonderful videos, one thing i suggest is that before your voice very strong and powerful that makes me very motivated but nowadays your voice calm but still I'm very happy thanks
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Berta brother even for those of us who read books the way you present it is interesting keep what you are doing!inspire ethiopia!
@MdAhmed-ns2nv
@MdAhmed-ns2nv 11 ай бұрын
Hulum yemimachu nachu behunat semat weset yasegebal yetagibar sew yaregainy betam.enamaseginalen berhit
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን👍❤❤
@aliyamar919
@aliyamar919 2 жыл бұрын
U allways make i feel god tnx bro👍😍😍
@samrawitlegesse7178
@samrawitlegesse7178 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል እንቅልፍ ላልከው እንቅልፍ የሁሉም ቁልፍ ነው የኔ የስራ አይነት እንቅልፌን በጥብጦብኛል እና ቋሚ የንቅልፍ ሰአት የለኝም
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
Thank you wedemacen yabezaleh ewuketun yabezaleh nurilen❤🙏
@woww4148
@woww4148 Жыл бұрын
እናመስግናለን ምርጥ ሰው ብዙሩነገሮች አስተማርከን
@aroman5867
@aroman5867 2 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ከአሁኑ videoአቹ የድሮ it is the best.
@selamwebshet5603
@selamwebshet5603 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና… ስንቱን አነቃኸው እናመሰግናለን
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Thank you sne wesagn mkroch nachew💓👍
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም እናመሰግናል እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው እኔ በውነቱ የእቅልፍ ሰአቴን ማስታካከል እኔ ቅድሚያ የምሰራውን ማወቅ የሚሉትን በቅርቡ እቀይራቸዋለሁ ኢንሻ አሏህ
@brookgirma4557
@brookgirma4557 6 ай бұрын
Thnxs so much you r amazing You change my life
@seyaboss7303
@seyaboss7303 2 жыл бұрын
Yemechereshawn betam new yewededkut sne werk thanks etegebrewalew
@tseheyfeysa3783
@tseheyfeysa3783 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታልን
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 2 жыл бұрын
Thank you brother and blss u.
@rakebdawit4698
@rakebdawit4698 Жыл бұрын
thanks our brother we always like you
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
ስነ!!! በጣም ድንቅ ሀሳብና ቁምነገር ነው ያጋራህን። በበኩሌ ብዙ የሚገራርሙ ቁምነገሮችን አግኝቼበታለሁ ።ተባረክ።"Fake it till you Make it" That is what I'm Using it at this time, almost (1 -10)tips
@TheAdeye
@TheAdeye 2 жыл бұрын
'Fake it till you make it' wow love it bro
@mintesinotnigussie4502
@mintesinotnigussie4502 2 жыл бұрын
Hulem adenkihalew just thanks!
@tijimasresha8342
@tijimasresha8342 2 жыл бұрын
ሁሉም መልክትክ ለኔ ከእግዚአብሔር የተላከ ነው የመሠልኝ ከዚ የበለጠ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ በጠም ነው የማከብርክ የምወድክ
@barakaali4165
@barakaali4165 2 жыл бұрын
9.11 🙏
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ስነ ወርቅ ታዬ🇪🇹❤
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
Thanks so so much
@ssd7247
@ssd7247 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነዉ በርቱ
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
always am here to learn thanks alot.
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
It's so true 😃😃😃😃 what just u said now. God bless 🙏 u keep it up 100000 tumps up.from me.
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ስነዬ ከ11ኛው ውጭ ሌላዎቹ ፀባዮቼ ናቸው እድሜ ለእናተ ማስመሰሉን እጨምራለሁ tank you so machi
@alminamengistu2820
@alminamengistu2820 2 жыл бұрын
You are Amezing !!
@mesfinkebede7907
@mesfinkebede7907 Жыл бұрын
You are the greatest life coach in ethiopia
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ ከብዙዎቹ በጥቂቱ እማደርገው የነበረ ነው ነገር ግን መወስን ያልከው ነገር በእንቅልፍ አለመቀለድ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ መልመድ እንዲሁም ማንበብ ባንተ ምክር ተመርቼ ወደፊት አደርጋቸዋለሁ:: በርቱ እናንተ ለዘመናት የተኛውን ማሀበረስብ ለማቃት የተነሳሳችሁ ወጣቶች ክብር ይገባችሀል👍👍👍👍 መቼም ቀላል አደለምWeaking the dead people ማለት ቢሆንም በርቱ🙏🙏🙏❤️💕
@mesiatnafu9949
@mesiatnafu9949 2 жыл бұрын
11 ( አስራ አንዱም ) በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ብዙ ለማለት አልችልም ሁሉንም ብለኸዋል እና በርታ
@abrehametisasu1794
@abrehametisasu1794 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለዉ🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
@abunbasore2169
@abunbasore2169 Жыл бұрын
Really you are very good young man God bless you.
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
ተባረክ ዎንድሜ በጣም ትችላለህ አንተን ሳይ ገና ሰውነቴ ነቃ ይላል
@henokachalu
@henokachalu 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ናችው ለመተግበር ኣንድ ብያለው tnxs so much bless u
@tsionhaileselassie6278
@tsionhaileselassie6278 2 жыл бұрын
E/r yebarekeh hule tewate mejemeriya silken manesaw anten lemesemat new matawerachew hulu hiwot mikeyeru nachew betam enamesegenalen
@ZozoZozo-cc3jn
@ZozoZozo-cc3jn 2 жыл бұрын
Enameseginalen jeginachin 😍
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
ልዩ ነህ በጣም የዘመኔ ጀግና
@ayenalemsheferaw7587
@ayenalemsheferaw7587 2 жыл бұрын
Egzhabar edemana tena yesetkie betam dise yemel tehmhert tatogal yalawkuten awekalu thaks
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thanks very much my dear brother 🙏❤
@kalkidanakale1010
@kalkidanakale1010 Жыл бұрын
Berta !!! Timrticheh hiweten bemigeba keyrotal ....betam amesegenalehu...
@messaysahile8073
@messaysahile8073 2 жыл бұрын
All of them are good. I prawde of you tankyou
@erimiasgebito9505
@erimiasgebito9505 2 жыл бұрын
Thanks so much,bro
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ በዱአ አትርሱኝ አሞኛል ወገቤን
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 жыл бұрын
Wow Thank you so much
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽
@fessahatewolde2509
@fessahatewolde2509 2 жыл бұрын
Thank you very mach
@moniraredi1187
@moniraredi1187 2 жыл бұрын
አላህ ይጫምርልህ
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 2 жыл бұрын
1ኛ ነህ በርታልን bro
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 2 жыл бұрын
Amazing!!!
@gametube2289
@gametube2289 2 жыл бұрын
Hulem bezih ketulln betam new mnwedachigu
@MmMm-ww4im
@MmMm-ww4im 2 жыл бұрын
ወሀ መጣት እናሰውነትን ማዝናናት ደግነት አንድ ነገር አለ ተቀጥረን የምንሰራ ሰወች አለን እና የምተኛበትን ስአት ወስን ብለሀል በዛ ሰአት አሰሪህ ቢያዝህስ ግልፅ አርግልኝ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ቢዘገይ ካድ ስአት አይበልጥም ግን ያው ሁሉም በተመሳሳይ ስአት እደኢቶ ውጭ ያለን ሰወች አተኛም ግን ባለችን 8/7 እርፈት ማሰብ ነው ጦት አድ ስአት ለራስ ግዜ መስጠት ከመተኛት በፈትም እደዛው የርፍት ግዜም ካለ እደዛው ብቻ ካሰብንበት ግዜ አለ
@qwas4390
@qwas4390 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 59 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 145 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 75 МЛН
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 479 М.
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 687 М.
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 458 М.