KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
199ኛ ገጠመኝ፦ የጋምቤላው ክርስቲያን ሰማዕትነት ከ16 አማራ ክርስቲያን ጋር
1:54:47
169ኛ D ገጠመኝ፦ የባለስልጣኑ ትዳርና የስንፈተ ወሲብ ጣጣ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:55
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Каха и дочка
00:28
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 52,220
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ የኔም ነገረ ነበር ለትንሽ ጊዚያት የአባታችን አባ ዮሐንስ ትምሕርቶች መስማት ስጀመር የተወኝ ይበልጥም አንተ የምታቀረበውን ገጠመኞች መከታተል ስጀመር ፀም ለራሱ ስፆም ይነሳብኝ ነበር አሁን ግን ምንም አይመጣም ምን ሀይል አለው ብዬ ወስኜ ሰግደት ፀሎት እየቀጠቀጥሁ አሁን ለውጥ እዬየሁ ነው ትንሽ ነው የቀረኝ እግሬ ብቻ ነው አልተወኝ ያለኝ አሁንም በእረግጠኝነት አሸንፍለሁ በደንብ አሸንፌ ለመመስከር ያብቃኝ መምህሬ
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
3 жыл бұрын
በርች በጠሎታችሁ አትሩሱኝ ሁለተማርያም
@ኤፍታብየጀመርኩጋልትግራይ
3 жыл бұрын
Besra mknyat ke 24 sat 6 sat bcha erft algn esum mata sitegna bcha new.keza egrye betam skay new mekom alchalkum buzu geze aleksalew menfes new weys dkam new eski sle enye dkama blesh melslgn ye memhr temariwoch
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
AMEN yabqash
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን በርቺ
@tesfayetsehaye8618
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ሁላችሁምየድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም በደስታ በጤንነት አደረሳችሁ
@سميرهالحبشيه-م3س
3 жыл бұрын
መምህርራችን እንኳን በደህና መጣህልን ሠለም ለአንት ይሁን 💖💖🙏🙏🙏🙏
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
አምን🙏🙏🙏
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
3 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የኔ የታናሼ ታናሽ ወንድሜ በልጅነቱ የሰው አይን ተብሎ አሞት ነበር እናታችን ለቅዱስ ገብርኤል ተስላ ትቶት ነበር። ከዚያም ለሊት እየቃዠ እየተነሳ ቤት ውስጥ ይዟዟር ነበር እየቆየ ሲሄድ የሚጥል በሽታ ተብሎ ከአማኑኤል ሆስፒታል የእንቅልፍ መድሐኒት ታዘዘለት እየባሰበት መጣ አሁን ጧት 500 ግራም ማታ 500 ግራም ይውጣል። ባለቤቱ ላይ ያሉት መንፈሶች በጸበል ሲለፈልፉ ሐይስኩል ሲማር በጣም ጎበዝ ተማሪ ስለነበር መተት እንደተላከበትና መድሐኒት እንደሚያስውጡት መንፈሶቹ ተናገሩ ከስንት አመት በኋላ ነው የታወቀው በወቅቱ ስለ መናፍስት ምንም እውቀት አልነበረንም። በጣም ያሳዝናል ማትሪክም ተበላሽቶበት የማታ ተምሮ በድግሪ ተመርቆ ስራ ይዟል አሁንም በስራ ቦታ እንደ ሰካራም ያንገዳግደዋል እመቤታችን ከብዙ ችግር ታድጋዋለች ራሱን ስቶ ከመኪና ላይ ያለቦታው ወራጅ አለ ብሎ ወርዶ ገደል አጠገብ ሲነቃ ራሱን ያገኘዋል በጣም ከባድ ነው። አሁን እየጸለዩ ነው። አባታችንም ኤፒልፒሲ ነበረበት። የ3 አመት ከ10 ወር ህጻን ልጁ ላይም ኤፒሊፒሲ ነበረበት ህጻኑ ሰሞኑን በቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አርፏል። እባካችሁ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አግዙን ሀይለማርያም እና እህተማርያም ብላችሁ።
@tigisttesfay8397
3 жыл бұрын
እኔም የመንርን ግርማ ከሰማሁ ብኃላ ሲጋራ ማንኛውም አለማዊ ነገር እግዚአብሔር አቁሞልኛል በተለይ ሲጋራ ለ10 አመት ያህል አጭሻለው ግን አንድ ቀን ወደእግዚአብሔር ጸለይኩ ባኮውን ፊቴ አስቀምጨ ጸለይኩ ከዛ ከጸሎት በኋላ ለኩሼ ሳጨስ ከግማሽ አጠፋሁት ፓኮው እስኪያልቅ ድረስ ሳጨስ ግማሽ ብቻ ነበር ማጨሰው ሙሉውን መጨረስ አልችልም ነበር ከዛ በኃላ ግን አቆምኩ እግዚአብሔር ይመስገን! ያልሞከርኩት የለም ለማቆም ፕላስተሩንም ማስቲካውንም ሞከሩክ ግን ው ምንም ለማቆም አልቻልኩም ነበር ግን ወደእግዚአብሔር ስጸልይ ቆመ አሁን ካቆምኩ 7 አመት ይሆነኛል ሲሸተኝ በጣም ያስጠላኛል
@hadasabraha1132
3 жыл бұрын
Egzabhere yebarekehe lelilawe temehert new
@hadasabraha1132
3 жыл бұрын
Egzabhere yebarekehe lilalawetemehert newe
@tsion1325
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ካንተ ብዙ ተምረናል በቀላል የምናልፈዉን ነገር ምን ያክል እንደሚጎዳ አሁን ነዉ የገባኝ አሁንም ብዙ እንደምንማርብ ተስፋ አለኝ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችን እግዚአብሄር አንተን የሚተካ( 1🌹)ወንድ ልጅ ይስጥህ ሁሌም ነዉ እምመኝለት እናተስ እኛም የምትሉ like ግጩ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እዳፍሽ ያርግልት እግዚአብሔር ይሥጠው
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ባለቤቴ ከ8 ወር ብኋላ ከእስር ቤት ገባልኝ የማፍቅር ልጅ የተመሰገነ ይሁን
@wagayealemayeha5052
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
3 жыл бұрын
@@wagayealemayeha5052 አመሰግናለሁ እህቴ
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ እንካን ተፈታልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@tsisemart179
3 жыл бұрын
Ekuwane dis alishe
@solianaabreha5008
3 жыл бұрын
Enkian des alesh wid ehtachn
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰምቼ እመለሳለሁ ኑ ምዕመናን #እየሰማችሁ ነው ግን አለ #መምህር አር ምን እሰማለን ብለክ ነው #እደው ልቦና ይስጠን እንጂ #ቁጥር አንድ ከኔ ይጀምራል #ይሄ የሚጥል በሽታ በኛ አካባቢ እሚሉት #አውድቅ ነው ይላሉ #አውድቅ ምድነው ተብሎ ሲጠየቅ በልጅነቱ ተለክፎ ነው ይላሉ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
@ፍቅርተስላሴናታኔም
3 жыл бұрын
ሶሊየ እውነት ነው እኔም እደዛ ሲሉ ቻለሁ
@wagayealemayeha5052
3 жыл бұрын
መምር እኛም ቤት አለ እሄ ነገር እና የ አክስቴ ልጅ ይጥለው ነበር አሁን ግን ፀዳቃኔ ማሪያም ሄዶ ተፈወስ ቀድት ደንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት እና አሁን ደሞ የወድሜ ልጆች ይጥላቸዋል እና በእድሜ 7 አመት እና 10 አመት ናቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በዚ ለሚሰቃዩት ፈውሱን ይላክላቹ
@devan8265
3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ዉድ የመምህር ተማርሪዎች ሠላማችሁ ይብዛልን መምህሬ አይይይይይ ይኸስ የኔዉ ታሪክ ነዉ እርእሱ እኔ በስደት ይጥለኝ ነብር አሁን ግን ደካማም ብሆን በፀሎት በወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አማላጂነት ተማፅኘ እዲሁም ትጋት ምሀበር በመግባት የአባቶቻችንን ትምህርት በመስማት የፈዉስ ሲዲዎችን በማየት አንድ አመት መላኝ መጣል ከተወኝ እግዚኣብሔር ይመስገን አሁንም ካተ ገጠመኝም ብዙ ጠቃሚ መፍተሄ አግቻለሁ የበለጠ ብርቱ ሆኛለሁ ክብር ልድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 💐
@devan8265
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@gdgf8684
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤፍታህወለተብርሃን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳቹ 21እናታችን ቅድስት ወንፅህት ድንግል ማርያም አሜን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኩን አብሮ አደረሰን
@yaredelias6762
3 жыл бұрын
መምህር እባክህን የብዙ ሰው ችግር ይመስለኛል እግዛብሔር ብር አይሰጥም ብለው ያምናሉ ለዚህም ነው በየደብተራ አና ጠንቋይ ቤቱ መመላለሳቸው እና ከቻልክ በዚህ ላይ እዴት ከእግዛብሔር ጋር በመስማማት ለትልቅ አብት ባለቤትነት የደረሱ ሰዋችን ተሞክሮ ብታካፈለን መልካም ነው እስከዛሬ ላካፈልከን እውቀት የፍቅር እናት ተባርክህ ፀጋውን ታብዛልክ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ከዚህ ከሚጥል በሽታ ስለተፈወስክ እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ይህ በሽታ እጅግ በጣም ከባድ ነው የብዙዎች ችግር ነው እኔ ብዙ ሰው አውቃለሁ የዚህ በሽታ ተጠቂዎችን ግን ደግሞ አይጋባም በእውነት በቁማቸው ሲወድቁ አይቼ ደግጨም ክው ብየ አውቃለሁ ወዴኔ ግን አልተጋባብኝም በርግጥ ሲወራ እሰማ ነበር የዚህ በሽታ ተጠቂ የሆነ ሰው ሲጥላቸው ካያችሁ ወዴ እናተ ይተላለፋል ይባላል እኔ እርግጠኛ ነኝ አይጋባም ሲወራ ብቻ ስለምንሰማ ነው እጅ !!!
@sifu44
3 жыл бұрын
መምህር እኔ በተደጋጋሚ ይጥለኝ ነበር እና ሀኪምጋሄጄ ደም ማነስ አሉ ከዛ ስወልድ ተወኝ አሁን ደግሞ ሁለተኛ ልጄ ይጥላታል አረፋ ያስደፍቃታል ትምህርት አቋርጣ እቤት ናት የሚገርመው ልከ ፀበል ስጀምር በጣም በተደጋጋሚ ይጥላት ጀመር በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ ዛሬ የ ህክምና ውጤቱዋ ደረሰ ኢፕሊፕሲ ነዉ አሉ እባካቹ ፀልዩላት
@liubeletw7055
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ይገርማል የኔም ባል ድገት ታሞ ይጥለው ነበር አይኑንም ግርድ አረገው አኪቤት ስንሄድ የጭቅላት እጢ ነው አሉ ቀዶ ጥገና ተደረገለት ግን አይኑ ተጋረደ አያይም እምንኖረው አረብ አገር ነበር ሁለታችንም እስላም ነበርን እሱ አገር ገባ አሁንም 8ት አመት ሆነው አይኑን ከጋረደው እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ክርስቲያን ሆኛለሁ እሱግን እቢብሎ እስልምናውስጥ ነው በፀሎት አስቡት አንድቀን እግዚአብሄር ይመልሰው ይሆናል አሁን ተፋተናል እኔ በሀይማኖቴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@mahletmegersa2651
3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣክልን የሚገርመው ይሄ የመንፈስ ስራ እደሆነ ያወኩት ከዛሬ 7 አመት በፊት ባንድ መስራቤት እየሰራው እያለ እንደድንገት እናትና ልጅ በአንድ መስራቤት ነው ሚሰሩት እነሱ ደሞ የሙስሊም አማኝ ነበሩ እና አንድ ቀን ከናትየው ጋር ቁጭ ባልንበት ቦታ እየተጫወትን በመሀላይ እጄን ያዝ አደረገችኝ እና ልጄን እደጠሪያት እዳትሰማ እየለችኝ ከወንበሩ እየተርገፈገፈች እየተሸራተተችብኝ ድምፆ አለው በዛላይ አይኗ ሲያስፈራ ከዛ ከድንጋጤ በጣሳ ነገር እየሮጥኩ ከቧንቧ ውሀ ቀዳሁና ወሀውን በድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ማካኤል ስም በመዳኒያለም ስም የተባረከ ይሁን ብዬ ስረጫት በድንገጤ ነው ግን የማያሳፍር አምላክ የተለየ ድምፆ አሰምታ ተነሳች ከዛ እዴት በቶሎ ነቃሁ አለችኝ እንዴት እንዳደረኩ ነገርኳት ለምን ልጅሽ አድትሰማ አልፈለግሽም ስላት ልጄ ትጨነቅብኛለች አሁን በቅርብ ገዜ ነው የጀመረኝ ለጄ አግብታ ስትወጣ ብቻዬ ቤት ውስጥ እደዚ አንዳን ቦታላይ ይጥለኛል በጣም ይቆይብኛል ብላ አለችኝ እባክሽ እስኪ ወደፀበል ሂጂ ብዬ ነገርኳት ያው ሌላ እምነት ያለሰው ትንሽ ይከብዳል ወደፀበል ለመምጣት እግዚያብሄር ይርዳት ግን ለኔ ለልጁ አስተማረኝ መንፈስ እደሆነ አወኩ ክብሩ ይስፋ የአብርሀም አምላክ አሁን ስታነሳው ትዝ ብለኝ ነው
@lemlemsolomon8580
3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መቼም አስተማሪ የሆኑት ገጠመኞችህ በጉጉት ነው የምጨርሰው መጨረሻቸው ብዙዎቹ በሚያስደስት ሁኔታ ነው የሚያለቁት እርኩስ መንፈስና ጠንቋይ ደብተራ አቅም እንደሌላቸው ነው የሚያስረዳው በርታ መምህራችን
@አስቴርፀጋውአማኑኤልላያስ
3 жыл бұрын
መምህሬዬ ውረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አስቡኝ በፀሎት ወለተ ማሪያም ትልቅ ውጊያ ውስጥ ነኝ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ሀይ አስቴር የቻናልሽቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ሁኝ አመሰግናለሁ
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ዝማሬ.መላእክት ያሰማልን መምህር ስእል አድኖትን የሚስል እጅች የተባረኩ ናቸው አምላክን ማርያምን መላእክትን ቅዱሳንን የሚስሉው እጅች የተባረኩው ናቸው. መምህር
@memeke5620
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እውነት ነው የተንካ ሰው ጎዳቱን የማዝን ሰሜቱው የማውቀው እዜያብሄር ማሰታውሉን ይሰጠን እግዜያብሄር የማቶሳላን እዴሜዬ ይሰጥክ ኑሩልን ወንድማቼን ታሪኪህ በውነት ያሰተምራል የግዜያብሄር ፋውሰ ያለበት ነው እንካን ዳንክልን ለአንተ የደረሰ አምላክህ ይድርሰልን
@sinamenigpstu7259
3 жыл бұрын
. ዛሬ እኮ 21 እናቴ ድንግል ማርያም ናት በምድራዊ ሒወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ የፍቅር እናት ፍቅሯ እረዴት በረከት እና ምልጃዋ አ ይ ለ የ ን 🙏💚አሜን+💛🙏+አሜን+💓🙏
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
3 жыл бұрын
አሜን፫
@duurbfuhd9367
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዚህ ክፉ በሽታ እኔም ለብዙ አመት ይጥለኛል አሁን ድርስ ስልክ ከፍቼ ያባቶችን ትምህርት ሳዳምጥ ይብስብኛል የምኖርው በስደት ነው ካገር ከወጣው ፆም አላቅ ስግደት አላቅ አለው በስመ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እህት ገብርኤል ብላችው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️
@mahedermariyam933
3 жыл бұрын
ወንድማችን በጥሩ መንገድ አብራርተህዋል እግዚአብሔር ይስጥልን አየኔም እህት ከትንሽነቷ ጀምሮ አለባት በቀን 2 ጌዜ መዳኒት ትወስዳለች የመናፍስት ሴራ መሆኑን ብዙዎቻችን አናዉቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነዉ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥልን የተዋህዶ እቁ ነህ💚🙏🙏🙏
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ አደረሳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን ፫
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
LEMEBETACHIN bmalet yitarem wedefit
@gedlekidusan
3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@wosenageru9723
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር ወንድሜ የሚጥል በሸታ ነበረበት ተስፋ ቆርጦ የታዘዘለትን መድሃኒት 100mg 100 ፍሬ በአንዴ ወስዶ ሞተ እስኪ ነብስ ይማር በሉት ገብረመድህን ይባላል
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
3 жыл бұрын
@@wosenageru9723 ነብስ ይማር
@yigremewalula2584
2 жыл бұрын
ትምህርቱን በተጨናነቅሁበት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ቃለህይዋት የሰማልን። ስልኮን ባገኘነው በጣም ብዙ የማዋይህ ነገር አለብኝ። አደርግልኝ አደራህን።
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህንን ታሪክ ስለሚያስተላልፉልን እኛም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ተምረን እንድንለወጥ ስላደረጉን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
@Dan-ln6rg
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ መ/ር ተስፋይ
@user-yu8ms5pe4n
3 жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ የኔ የልጅነት ችግር ነበር። የሆነ ጊዜትምህርት ቤት ጡአት ሰልፍ መሰለፍ እንኳን አልችልም እየጣለኝ። በተለይ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ እስከ 5 አመት ድረስ ተፈትኜበታለው። አሁን ግን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፆም በፀሎት በስግደት ከበረታሁ በኃላ ተፈውሻለሁ🙏
@zeinamelesa5920
3 жыл бұрын
Achin yefawese kehulum bet ygiba
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም እንደምን አላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክበረ በዓል በረከቷ ይደርብን አንድንድ ለራችን ብቻ ሳይሆን ሌላ ወገናች እንድናግዝና እንድን ተዛዘን አምላካችን ያሰተምረናል ግን ከመጨካከን ይሰውረን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን.. እሜን.. እሜን. እሜን.. መምህራ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
enkwan abiro aderesen
@memeke5620
3 жыл бұрын
የቅድሳን አማልክ ይርዳን የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ ማሰታዎልን ያሰጠን ለእኞዬ ለምንሰማው
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜነጤና ይስጥህ ይህም እኔጋነበረ በፀሎት በስግደት በፆም 1አመት ሆነኝከዚህ ከሚጥል በሽታ በጣም ይጥለኝ ነበር ሀኪም ቤት ስሄድ ደም ማነስ ነው የሚሎኝ መዳኒት ካልወሰድኩ መቋም አልችል ነበር በጣም ያመኝነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ትምህርት ተቀይራለሁ
@selammelaku6298
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ በዚ በሽታ አጎቴ ሙቷል ለረጅም ጊዜ ሚስት አላገባም ከ20አመት በላይ ያጓራል ቡና በራሱ ነበር የሚያፈላዉ በጣም ሲናደድና ሲጠጣ ይጥለዋል በመጨረሻም ገደል ሰዶት ሞተ አሁንም አንዲት ጎደኛዬ አለች ሰዉ ስላጣች ነዉ እንጅ ትድናለች ሌላም የወንድሜ ጓደኛ እንደዚ አይነት ነገር ነበረባት መንፈሳዊ ነገር አትወድም ቤተክርስቲያን ስንሄድ እንኳን ያንቀጠቅጣታል በቃ ሁሉ ነገሯን ይቀያይረዋል እግዚአብሔር አንድ ቀን ያድናቸዉ በፆሎት አስቧቸዉ
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ጸገው ያበዝልህ አግታይ የምጥል በሸተ አልው እንደ ወደ እሰት እንደ ወደ ውህ ይጠልው ይህ የራክሰ ምንፈሰ ሰሬ ነው መምህረችን ደንግል ማረያም ትጠበቅህ በእውነት
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
እንኳነሰ አምላከ ቅዱሳን ማረህ ወንድማችን ለእህትችን ፍጻሜዋን ያሰምርላት የእሷን ሳይሆን የቅዱስ ሩፋኤል አምላ ፍቃዱ ይሁን
@አብነትወለተሚካኤል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ዛሬዉ ትምርት የኔ በተቻሬክ ነዉ እናቼ ከልጅነታ ጀምሮ ነበር በዝ በስታ የተከፈችዉ እኛን ዉልዳ እዝ ከደርሳናለች እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ግን ድናልኛልች በፀበል ሰዉ ግን የሚጥል በሽታ ያለበትን ሰዉ ባያገሎ እላላዉ የተላላፍል የሜባለዉ አይተላላፈም እነደዚ ያለበትን ሰዉ አጉል ባታ እንዳይዉድቁ በንከባቸዉ ጥሩ ነው
@chebosekela98
3 жыл бұрын
መምህር በርታ እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያዝምልኝ
@michaelg9664
3 жыл бұрын
መምህር ከዋናው ርዕስ ባትወጣ እንዲሁም የተፈጥሮ ሆነ የማህበራዊ ሳይንሱን ጠንቅቀህ ስለማታውቀው ለሌሎች ማለትም ለአለማዊ ባለሙያዎች ብትተወው አንተ በሚገባ የምታውቀውን የመናፍስት ድብቅ ሚስጥር ማጋለጡ ላይ ብትበረታ መልካም ይመስለኛል! አክባሪህ!
@selamjejo2271
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለድንግል ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@worektadess1253
3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የተማርኩትም የሚጥል በሽታ ያለባቸውን ሰዎች መርዳት እንዳለብንና መሸሽ ወይም ማግለል እንደሌለብን ነው እኛም አገር ብዙ የሚጥል በሽታ ያለባቸው ሰዎች አሉ ነገር ግን ይጋባል እያሉ ማንም አይቀርባቸውም ብዙ አሉ በጣም የሚያሳዝኑ እግዚአብሔርንም ጠላታቸውንም የማያውቁ ለእነርሱም አምላከ ቅዱሳን ይድረስላቸው ከበሽታቸው እንዲፈወሱ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
መምህር እንኳንም በሰላም መጣህልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰባች እንኳንም ለቅድሰት ድንግል ማርያም አደረሰችሁ
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
enkwan abiro aderesen
@hannakonjo3951
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ብዙ ሰውች የምጥል በሽታ ያለባቸው ኣውቃሎሁ እንድያውም ኣንድኛዋ ሴት በትክክል ሰይጣን መሆኑ ታውቀዋለች የሆነ ነገር እያስቀረሁበት ነው እንደዚ የምያደርገኝ ትላለች እና በእሳት ላይ ነው የምጥላት እሳት ባለበት ኣከባቢ ያለሰው ኣትንቀሳቀስም ግደታ ልጅም ብሆን ኣብሯት ይሆናል በተገኘች ኣጋጣም ይጥላታል ጣቶቿዋ እራሱ በእሳት የተቃጠለ ነው በጣም ነው የምያሳዝነው እየተገበረለትም እንኳ ኣይተዋቸውም ባለማውቅ ብዙዎቻችን ጠፍተናል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመልሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MonaMona-hb8ig
3 жыл бұрын
የህቴ ልጅ ይጥላት ነበረ ገወርጊሥ ፀበል ሂዳ ነው የተሻላት እግዛብሄር ይመሥገን
@sntayehukebebew4215
Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔጋም አለ ይሄ ነገር ወንድሜ ይጥለዋል እኔ ደግሞ ሰዎች ለማበሳጨት የማያደርጉት የለም በጸሎታችሁ አሰብኝ ወገኖቸ በእውነት
@thankgodforeverything6361
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህወተት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እገዚአብሔር ያከብርልን ደከመኝ ለቸኝ ሳተል ለእኛ ለማስተማር የሚትጥር ያለህ እገዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ወጋህ ይክፈልህ በርታልን
@alematgebremariam8612
3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎት ኣስበኝ
@edneethopia3559
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን መምህራችን እማምላከ ትጠብቅህ
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@hazalaklo6639
3 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ሳብ ረዘም ያርግልን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን(3) ወለተገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜንን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበኝኝኝ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመሰግን ለዚች ቀን እንኳን አደርሰ እሺ መምህርችን እርሱ የድንግል ልጅ አሰተዋያ ልቦን ያድልን እፅብ ድንቅ ነው ውለታው የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርች ቃል ሕይውት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንክ ትባርክልህ እማ ፍቅር
@sarhku1173
3 жыл бұрын
እኔ ግን ሃጣተኛ ነኝ እርካሽ ነኝ ጌታ ሆይ ማረኝ
@danielsolomon1079
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመ አምላክ በእሳት ፍቅሯ ትከልልህ ወልደ ዳንኤል ከነ ቤተሰቡ በጸሎት አስቡን
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በሰላም መ ጣህ
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Enkwan abiro aderesen
@amarchzarga6991
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ሥላሴ ይገርማል ይህንን የሚጥል በሽታ በየሀገሩ አለ ግን ማንም ክፉ መንፈስ እንደ ሆነ አያውቅም ስንት እህት ወንድሙች ትጉዱ ባለ ማቅርባችን እያገለልናችው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መቼም ባለ ማወቅ ነው እናመሰግናለን ያገልግሉት ዘመንህ ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማን አሜን፫
@misarkmisark3065
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው ሁላችን ቤት ያለ ነገር ነው የአጎቴ ልጅ በጣም የምትሰቃየው በሽታ ብኖር ይሄ ነው ግን እንደት ብዬ ላስረዳት ምክንያቱም እኔ ያለውት በስደት ነው ልረዱኝ አልቻሉም እና በፀሎት አስባት ወ/ተ ሰማያት ብላቹ አግዙኝ
@makdesfakado1302
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ እረጅም እድሜ ትሰጥልን ብዙ ነገር ነው የተማረኩኝ ያተትምህረት መሠማት ከጀመረኩ እራሲኒያውኩት መናፍሲትን እይተፋ ለምካቸው ነው እገዛ ብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘኝ እንጂ ስይጣን ስልቱን እየቀየረ በስንት ሓጥያት የምጥለን ።
@usuf1837
3 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህር እኛ ቤት ሁለት ሰው አለበት እህት ና ወንድም እና በጣም ነው የሚአሰቃያቸዉ እና እግዚአብሔር ለኛም ምርቱን ይላኩልን እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ከወር በዋላ እመጣለሁ ኢትዮጵያ አንድላይ ሆነን እንዋጋለን እና በጸሎት አሠብን የወለተ ማርያም ቤተሰብ እያላችሁ ስለ እመቤታችን አደራ ❤
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
EGZIABHER yasbachhuu
@zeinamelesa5920
3 жыл бұрын
Eman ehita ena wendma fetari ymarilin
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ✝️⛪️✝️🕊
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። በጣም ይገርማል
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጡ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ወንድማችንን እንኳን ማረው በድሜ በጤና ይጠብቀው🙏🙏🙏
@samrawitgirmayesamri6783
2 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን አባቴ እና የ 7 አመት ወንድሜ የሚጥል በሽታ አላቸው ከትምህርቱ ብዙ ተምራያለው አባቴም ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ነው ምሄደው ጸበልም ይጠመቃል ግን ብዙ እንደዚ ገዳም እየሄደ አደለም
@sarhku1173
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለእማ ፍቅር በአል በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ አሜን
@ሪቾያባቷልጅ
3 жыл бұрын
በዝህ አጋጣሚ ወንድማችን ትክክለኛውን መዳሀኒት አግኝተህ ስለተፈወስክ ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይመስገን። ላንተ ደስ ብሎኛል። መምህር ተስፍሽም እረጅም እድሜ ይስጥህ
@bfuuyyujvjbkjj5490
3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እደናተ ያለ መምህር የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴን አሳጥቶኛል ያማል የሰው ልጅ መፍትሔ በጁእያለ ባለማወቅ ህይወቱን ሲያጣ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ
@mono1494
3 жыл бұрын
ዛሬ የአጎቴ ልጅ ችግር ነዉ እግዚአብሔር ያስተምረኝ ለብዙ ጊዜ የሚሰቃይበት በሽታ ነዉ ዛሬ መፍትሔዉን እንዳገኝለት እግዚአብሔር ያስተምረኝ።
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማርላቹ ።
@mono1494
3 жыл бұрын
@@sabaghumbot5485 አሜን አሜን አሜን
@demozmasresha2412
3 жыл бұрын
መምህር እንኳ ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በምትልካቸው ገጠመኞች ብዙ ነገሬ ተቀይሬበታለሁ ተምሬበታለሁ እና የእህቴ ልጅ በዚህ በሚጥል በሽታ እየተሰቃየ ነው እና ይሄንን ገጠመኝ እንዲያዳምጠው ከዚያም በኋላ ገጠመኝኙን እያዳመጠ ይፈወሳል ብዪ አስባለሁ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
እግዚአህቤርይመስገን እኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ እማፍቅር ትጠብቅህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@emahiwote3995
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ አክስቴ የሚጥል በሽታ አለባት ሸንኮራ ዩሀንስ ፀበል ተጠምቃ ለብዙ አመት ሳይነሳባት ኑራለች በመሀል ግን ሌላ ቦታ ሄዳ ድጋሜ ጀመራት አሁን ሁሌ በኪኒን ነው ግን መንፈስ መሆኑን ማንም ያወቀ የለም እስካሁን
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድሥት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አሜን በጣም ይገርማል መምህር ይሔ የመናፍስት ስራ መሆኑን ሰው አያውቅም ከእኔ ጨምሮ የሠፈሬ ልጆች በዚህ በሽታ በወደቁበት ሰአት ሞተዋል በጣም ያሣዝናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውት እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ከነ ቤተሰብህ አሜን
@bezaeuale9465
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኛ ሰፈርም የሆነ ልጅ አለ ከልጅነቱ ጀምሮ ነው የሚጥለው አሁንም ድረስ ይጥለዋል ልክ እዳልከው ክብሪት ነው የሚጫርበት በሚጥለው ሰአት ሰው አይርቀውም ይተባበሩታል እንደውም ፈጣሪ ሁላችንንም ይፈውሰን
@firehwotatewo14
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህያወት የሰማልን የነብሴ ምግብ አቅራቢ ሰማእቱ ቅድስጊየረጊስ የቁምልህ በየቀኑ ካላደመጥኩ የሳስበኛል ኑረልን አንድ ቀን በአካል አገኛሀለዉ ፊቃዱ የሁነ አሜን አሜን አሜን
@ydenek2712
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መምህር ዛሬ ቁስሌን ነው ያመረቀዘው እህቴን የሚጥል በሽታ ነበረባት ይህ በሽታ የለከፋት 10አመት ልጅ ሆና ከዛፍ ላይ ወደቀች እና እጇ ተሰበረ በዛው ለክፏት መሰለኝ 2 ወሩ መጣል ጀመረ እና ብዙ ነገር አሳልፈናል ያልተሄደበት ገዳም የለም ከዛ ፀበል አደለም የሚያድነው ተብለው ሲሏቸው ስተት እንደሁ አቃለሁ ግን ወላድ እብድ ነው በማለት ያልተሄደበት ጠንቋይ ጋኔን ሳቢ ደብተራ እር ስንተ መምህር እግዚአብሔር ቀን አለው አድቀን የህይወት ታሪኬን እድናገር ከዛ ሁሉም ተሙከረ ምንም ለውጥ ጠፋ እንዳውም በአደገች ቁኝር እሱም እያደገ መጣ እና በቀን 3.4 ከዛም በላይ መጣል ጀመረ በተለኝ ገዳምጉዞሄዳ ስትመጣ ለምን ተነካህ አይነት ነው የሚመስለው ደጋግሞ ከመጣሉ የተነሳ ገንዟት ነበረ የሚሄደም እኔ በሁለት አመት ነበርና የምበልጣጥ 12 አመቴ ነበር በልጅነቴ ስለነበር ከእሷጋ ያሳለፍሁትን ስቃይ እግዚአብሔር ያቃል የሚገርመው ተሰድጀም 3 አመት እንቅልፍ አጣሁ ተኝቸ ድምፅ ይሰማኛል እና ነቅቸ እፈልጋለሁ የሚገርመው ግን እሳት እና ገደል የፈላ ውሀ ሳይ በፍጥነት ይነሳል እና ተጠንቀቂ እየተባልሁ ስሰቃይ ነበር እድሜ ለውንቅሸቱ ገብርኤል በዛ ተፈወሰኝ 2.ከሁለት 2 ተቀመጠሽ እና በኮረና አማካኝነት ሚያዝያ 5 ወደቤት መጣች 23 ሰመአቱ ጊዮርጊስ ንግስ አለ እና ደስ ብላት መጣች ለ 12 አመት የተሰቃየችበትን ድና ግን እግዚአብሔር እኛን ቤተሰባን አስተምርን ሁሉን በእሷ አሰይቶን 21 የእመቤታችን እለኝ ነጭ ልብሷን እያጠበች የሙሉ ቤተሰቡን የሚያነግሱበትን በ 22 ጠዋት ደውየ እህቴ ጥሩ ህልም አይሁ ለነገ ያጥብሁት ልብሴ ወደዛኛው አለም መሄጃየ ነው ለማንም አትናጉሪ አለች እና ደነገጥሁ እና ምንነው የምትይው ስል እንች እመይን አሪ አለችኝ ከዛ ደነዘዝሁ እናታ ደስታዋ ወዱር የለውም ሁሉም አልፎ እንደሰው ስለሆነችላት 22. 9 ሰአት ላይ አረፈች ሰመአቱን አባቴ ታቦቱ ከፊት እሬሳው ከሀላ እየዞረ በእልልታ በሽብሸባ በክብር አረፈች በ 22 አመታ ምንም ሳታይ በመናፍስት ደንዝዛ ስድን ደግሞ በአለም ሰትጨማለቅ አፈፈች አመቶ አለፈ ሚያዛ 23 ቅዱስ ጊዮርጊስ እለት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከብዙ በጥቂት አጥር አርጌ ነው እንጅ ብዙ ጉድ አለ በተሄደበት ሁሉ እነሱን ለመመለስ የደከምሁት ድካም የከፈልሁት መሰዋት አጠይቁኝ እድሜ ለአባቴ ለመምህር ግርማ የዛራ 7 አመት ሰኔ 5 ቀን በስደት የመከራ ከፈት ያሰጠጣኝ ነበር ግን በምህርን ሳይ ነበራው ታሪክ እሱ ደሞ ሌላ ታኪክ ነው ግን በዛው ቀን ተጀመረ የአምልኮ ስግደት አይ የነበረው ውጋ አሁን ደስተኛ ነኝ በሆነው ሁሉ ለበጎ ነበር አሁን በቤቱ ነን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ለበል መምህር ያገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
እንካን አደርስህ መምህራችን #ለማ ፍቅር ክብር ባአል ከነ ቤተስቦችህ (እህቴ ይጣላት ነበር በፍት ክብሪት ይጫስላት ነበር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርቃለ ሕይወት ያሰማልን። ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰክተመስገን ነው። እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ክብር ይግባው ለስም አጠራሩ 🙏🙏🙏
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝተህ እንድታስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ ከኔጋ የተያያዙ ብዙ ነገሮች አግኝቼበታለው ያንተ ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ቡሃላ ነው የመንፈስ ሴራ መሆኑ ያውቕኩኝ እንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው በእውነት ብዙ በተስብ አሉኝ ጎረቤትም አሉ 5ት ስወች አሉኝ እንድናገር ወይም ትምህርቱ እንዲአስተላልፈው አዳምጣለሁ እሽ መምህራችን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@ayinalemayinalem1691
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ ህይዎቴን መስመር አስዘህኛል የ እማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅ እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተስብ ጋር ይስጥ
@kalkidankalkidan7922
3 жыл бұрын
ወለተቂረቆስ ወልደሀዋረያ ወለተሀዋረያ በፆለትአስቡቡን መትትየታደሰበን ተሰቃየን በማረያም አስቡን
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish zeltut enem yzi chigir teteki negn
@ቤተልሄምወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እኛ ሰፈረ አንድ ልጅ እንደዚሁ ይጥለው ነበር እና ወንዝ ወረዶ ብቻውን ውሃውስጥ ውሃ በገጠር ያደጋቹ ልጆች ታቁታላቹ ከፉፉቴው በላይ ባህር አለው እዛውስጥ ጄሪካ ሲደፍቅ ጥሎት ሞተ ነብሱን ይማረው በገጠረ ያለው የሚጥለው በሽታ ወደ ገደል ያበራል ውሃ ውስጥ ክብሪቱ ሁሉም ሰው ሲጥለው ይደረጋል ይገረማል በእውነት ያሳዝንናል እናመሰግናለን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
@wagayealemayeha5052
3 жыл бұрын
ሳያደመጡ ዲስ ላይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ኤንደዚ የመታድጉት አዳምጬ እለሳለሁ መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hawiitube6880
3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@amenteshome6013
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ታሪክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
ሴክሬተሪዋ ግን እግዛብሔር ይባርካት መልካም ልብ አላት ልዑል እግዛብሔር አባቴ ተመሰገን 🙏🙏🙏
@ሪችነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እስቲ ልስማው 😍💐🙏
@askalabrahamsaldosry1110
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/ርየ ፀጋካ የብዘሐልኪ እናተምሃርና ኢና
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን በውነት የሰማነውን የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Egzhbher yasbaw😭😭💔💔
@ruthina1927
2 жыл бұрын
ያአባቶቻችን ደግነት ተመልሶ ይምጣልን ተባረክልን ወንድማችን አስተማሪያችን ፀጋውን ያቤብዛልህ
@Edom.media7
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጣ ብዙ ሔደናል 181ኛው አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገ እሺ መምህር እስማለን💒💒 እኔ አድልጂ ጓደኛዬ ትምህርት ቤት ሆነን መርፌ ልንወገ ሰትል ጣላት በጣም የሚያስፈራ ነው ያደፍድፍልም ከመናፍት እግዚአብሔር አብ ይጠብቀን
@bini8416
3 жыл бұрын
እኔ ከዝህ በሽታ(epilepsy) የዳንኩት በሰኔ ጎሎጎታ ነው። በ7 አመቴ ነው የጀመረኝ ፣ የዳንኩት በ23 አመቴ ነው።
@መንበረስላሴ
3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ከዚም በላይ ያብዛልህ እኛም የምሰማበት ልቦናችን እግዚአብሔር ይክፈትልን አሜን
@hulubersuhone8400
3 жыл бұрын
ይሄ የወንድሜ ታረክ ነው። ወንድሜ ድቁናው ተቀብሎ ለቅስናው እየተማር ነው። ጾም ጾሎት እንዳለ ሁኖ ስፍር ቁጥር የሌለው ስግደት ይሰግዳል። ነገር ግን ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ ስለ ሆነ በጣም ተቸግርነል።
1:54:47
199ኛ ገጠመኝ፦ የጋምቤላው ክርስቲያን ሰማዕትነት ከ16 አማራ ክርስቲያን ጋር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
1:17:55
169ኛ D ገጠመኝ፦ የባለስልጣኑ ትዳርና የስንፈተ ወሲብ ጣጣ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
1:45:48
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
1:48:39
157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
1:23:45
90ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በባለሀብቱና በሊስትሮው መሀከል ያለ የስብእና ልዩነት በታሪኩ ውስጥ ይታያል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
2:16:41
180ኛ A ገጠመኝ ፦ እማሆይን፤ በመስተፋቅር ሰበብ ጠቋር ገብቶ ከምንኩስና እስከ መናፍቅነት አደረሰ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
1:28:41
65ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የተበተነን ትዳር ለመሰብሰብ ሚስት መናፍስትን ተጠቅማ ምን ገጠማት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
2:20:28
188ኛ ገጠመኝ፦ የ 10ዓመት የልመና ህይወትና የአምላክ ጥበባዊ ስራ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 101 М.
1:09:42
147ኛ B ፈተና ገጠመኝ ፦ ደጅ ለመጥናት አዲስ አበባ የገቡት ካህን ከሴተኛ አዳሪዋ ምን አገኙ እና የምትራራ ፖሊስ የገጠማቸው የኔ የጎዳና ተማሪዎቼ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
1:49:10
38ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የነስር ችግርና የዛር መናፍስት ደም ወዳድነት( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 74 М.
1:56:21
149 a፦ ገጠመኝ፦ፓጋኑ ጠላቱን አውቆ አምላኩን አገኘ( በመምህር ተስፋዬ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
3:09:49
❤ 142ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН