❤ 135ኛ Live እንወያይ ( 09 27 58 0758 )Telegram

  Рет қаралды 34,856

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@user-xg1wm3uh2w
@user-xg1wm3uh2w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ሐረገወይን እመቤቴ ሐረገወይን//፪ // ሐረገወይን እማፍቅር ሐረገወይን//፪//ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በጣም እምወደው መዝሙር ነው ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል የውይይት ግዜ ነበረን ደዋይ እህት ወድሞቼ ከእናንተ ብዙ ተምረናል በርቱልን ምእመናን ደና ደሩ
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
እናቴ የገደላ ይህአምልኳ ነው ድምፆን ዘግቶ የቁልቤ ገብርኤል ልጅናት የዋህ ቅን ነበረች ሰውነ እደዚ እድታደርግ በዛዘመን ሳታቅ የሞተችብኝ ህፃን ነበርኩበዚህ ሰአት ቢሁን አድናት ነበር ይቋጨኛል ቅን እናት ነበረች ትመለስ ነበር መምህር ሳትቄርብ መሞቷ ይቋጨንኛል እናቴን ወድማችን መምህር ተባረክ አነቃሀን የድሩ ሰበት ተማሪ ነኝጠላታችንን አውቀናል ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
አሜን መምህር እናመሰግናለን እንኳ ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ አደረሳችሁ ለብረሃነ ልደቱ በሰላም ያድርሰን ደዋዮች እናመግነመለን አድማጮችም ክበሩልን🥰🥰👏
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብኝ 🙏🙏🙏🙏
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ሞላ በአንተ ትምህርት ሐሳባችን ሁሉ ሞላ እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
በጣም ሀሳባችን ሞላ
@meazagulelat8103
@meazagulelat8103 Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ካንተ ገጠመኝ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለው ለብዙ ሰዎች እንዲያደምጡህ በመሀበራዊ ሚድያ ሼር እያደረኩኝ በጣም ብዙ ብዙ ሰዎች ተቀይረዋል በትንሹ 20000 ተከታይ በኔ ብቻ አግኝተሀል መምህር ከቻልክ ትክክለኛውን ስልክህን እዚህ ኮመንት ላይ አስቀምጥልኝ በግሌ የማወራክ ግጠመኞች አሉኝ የራሴም የሰዎችም
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele 👏👏👏👏👏👏zimare melkit yasemalin 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸበቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሡሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ አበነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ መጥ ምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ እንጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዉ ሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
Amenamenamenm🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
Abate metadel gin. Eski guwadegia adergugii. Beweset. Awarigì
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን (3) መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
Amenamenamen🙏🤲🤲🤲🙏
@saramolla9571
@saramolla9571 Жыл бұрын
amen amen amen❤🙏
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 Жыл бұрын
መምህር በሰራ ምክንያት ብቆይም የመግብያውን መዝሙር ሰሰማ የሚመካ የሚለው ድምፀህ ወደ አግሬ ግቢ ግቢ ይለኞል በጣም አዝናለሁ ያሰለቅሰኞል እግዝአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ተባረክ እማማ ፍቅር ትጠብቅህ
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
ወይኔ እሚገርም ነው መጀመርያ ላይ የገባችውልጅ የኔን የራሴን ታሪክ ነው ምታወራው ከሞላ. ጎደል በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተማሪወች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በስደት ላይ ነኝ በጣ ጨቆኝ አን በጣም ያመኝ አን ምሰራው አይባረክም
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c Жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኔ በእውነት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ግን በተግባር መቀየር አልቻልኩም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ማህደረ ማርያም ከነቤተሠቦቼ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን መምህር እድሜውን ፀጋውን ይስጥልን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ባሀል እልልል ተወለደ ጌታ ❤💚💛💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
@belaybbb5117
@belaybbb5117 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤናጋር።
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በተግባሮ እንድናውለው በጸጋው ይደግፈን አሜን 🤲😍
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
መምህር አንተን የወለደች ማህጸን እና አንተን ያገባች ሚስት የተባረኩ የተመሰገኑ ናቸው የና እንቁ ምህራችን ድንቅ ትምህርትን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን መስገድ እና መንበርከክ እና ልብ መሰበር ንስሃ መግባት ዘረንንነት ማቆም የሰማይን ልብ ምድራዊ መመነት ምድራዊ ሀሳብ ይቅርባቹ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን የሰማነው ሁሉ ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን ደና እደሩ ምእመናን የነገ ሰው ይበለን🥰
@helenberaki6941
@helenberaki6941 Жыл бұрын
Amen 🙏
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 Жыл бұрын
Amen
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 Жыл бұрын
Amen
@bogaboga8716
@bogaboga8716 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz Жыл бұрын
@@helenberaki6941 karl K
@blagigi2920
@blagigi2920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MamushiGu2764
@MamushiGu2764 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሠማልንምራችን❤❤
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
መምህር እኔ ጥሩም ነገር ብሰራ ጥፋትም ባጠፋ ሁሌ የምረገግመኝ ወልደሸ እይው እድሜሽ ይጠር የሶቤት ገረድ ያድርግሽ አይንሽ ይፍሰስ አረ ብዙ እርግማን ብዙ ድብደባ አልሞት ባይ ተካዳይ ሆኜ አደኩ ታናሽ እህቴ ሞተች ጆሮዋ ተልቶ ያለ እድሜዬ ዝሙት ያለ እድሜዬ ወለድኩ ውዶች ይቀርቡኛል ይርቁኛል በዝሙት ከረከስኩ በዋላ 13ዓመት ሆነኝ ስደት ላይ ሰራለው ለቤተሰብ ነው ብሩን ግን እነሱም አይለወጡም እኔም ምንም የለኝም ድካም ተስፋ መቁረጥ ላይ ነኝ ብዙ ታገልኩ ላገኝክ ግን አልተሳካልኝም መምህር እርዳታክ ፈልጋለው በማርያም የሚያስተምር ታሪክ አለኝ
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ትምህርቱም የጥያቄዎቼ መልስም እያገኘሁ ነው አንድ ቀን እኔም እደምመሰክር እና መሰናክሎቼን ድል እንደማደርግ ባለ ተስፋ ነኝ የኪዳነምህረት ወዳጅ ነኝና!
@user-xg1wm3uh2w
@user-xg1wm3uh2w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እኔም እናቴ ረግማኝ አንቺ አስጠሊታ ነሽ ማንም አያገባሽም ወንድ የሚፈልግሽ የለም ብላ ረግማኝ ነበር ግን ተቃራኒ ነው የሆነው ከ7 ልጆች እኔ ብቻ ነው በትዳር ፀንቼ ያለሁት 19 አመት እና እናትና አባትዋ የሚያመልኩት ዛር ከሷም አልፎ እኔ ላይ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ሁሉም ለበጎ ነው 💯
@rtggerrf7488
@rtggerrf7488 Жыл бұрын
መምህር በግል እፈልግሀለሁ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
አይዞሽ ኦሮሚያ ክልል ያለው መንፈስ በግልፅ ስለማቀውና ስለኖርኩበት እረዳሻለሁ አይዞሽ በርቺ ። በነገራችን ላይ ኦሮሚያ ክልል መንፈሱን የሚያከብሩት ሁሉም ናቸው የተለያየ ብሄ እንኳን ሆነን አድባር ስር ጠንቋይ ቤት በመሄድ ሁላችንም አንድ ላይ መንፈሱ አክብረን ኖረናል ይሄ ግልፅ ነው ። ለምሳሌ እሬቻን ሁላችንም በልተን ኖረንበታል አሁን ከኛ የሚጠበቀው መፋለም ብቻ ነው አዋጪው ምክንያት ብንደረድርም የምንጎዳው እኛው ስለሆንን መጠንከርና መጠንከር ብቻ እናብቻ ነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
Tekekele
@demuabebe8569
@demuabebe8569 Жыл бұрын
መምህር የኔ ብዙ ትምህርት አዉቃለሁ እንደዚህ ስለ ምታስተምረው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ዉይይት ነበረ ከወንድም እህቶቻችን ቡዙ ነገር ተምረናል ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ✝️
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ኣሜንንን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መምህር እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንድናውቅ እየረዳህን ነው እና ዘላለም ኑርል ኣሜን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ክፉ ኣይንካህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️የኔ ኣባት❤️❤️❤️ እንካን ኣደረሳቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ቃለህይወት።ያሰማልንምህር
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደዋዮችም እናመሰገናልን ብዙ ተምረናል
@user-wb5vs2dn5x
@user-wb5vs2dn5x Жыл бұрын
Des yemil tmhrt new zare yagegnehut hulachum tebareku
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
ሰላም እደትናችሁ የመምህር ቤተሰቦች. እሚገርምነው መምህር እኔ በልጅነቴ እያየሁነው ያደኩት ባአ መት የአቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ቀን 12ዶር ታርዶ ፍየል ታርዶ ይከበራን መምህር ከዚአ ሁሉ ልጆቹ አድት ነገር አያቀምሱንም ዳቦ ጥቁር እና ነጭ የገብስ ይዘጋጃን ቆሎ ገብስ ሽብር ጫት ይጣድና አውዛ ይጣዳአን ሁላችንንም ያጠጡናን ላድሰው 2 ሲኒ ይሰጠናን ወይኔ መምህር አያቴ 9 ልጅ ወልዳ 7 ገሎአቸዋን 2ቀሩ አሁን እነሱ ተጣልተዋን እናቴና አክስቴ ብቻ ቀርተዋ አይስማሙም ጭንቅ ብሎኝ አን ምንላርግ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረት መምህረ ቃለሕወት ያሰማአልን
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@barchageirum4632
@barchageirum4632 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ የመምህርን ቢሮ ጠቁምኝ ምታውቅ ከሆነ ...sewdeshi
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
@@barchageirum4632 መገናኛ ሲል የሰማሁ መሰለኝ እህቴ እዛ ደርሰሽ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ብለሽ ብጠይቂ ልበመልካሞች በቀናነት ያሳዩሻል ❤️
@menenkebede8064
@menenkebede8064 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን ተባረክ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
እንኩአን አብሮ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
@davidgolla6984
@davidgolla6984 Жыл бұрын
እነ ወዳጅ ተማሪህ ነኝና ብሞትም ወዳጅህ ነኝ በቃና በቃነው አባ ግርማ ይናገሩ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
የነበረን ቆይታ እግዚአብሔር ይመሥገን አሪፈ ጌዜ ነበረ ብዙ ነገረ ተማምረንበታል መምህር ቃለ ህይውትን ያሠማልን እንዲሁም እንኳን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክረሰቶሰ በረሃነ ውልደተ ቀን #የገና በአል አደረሣችሁ ከነ ቤተሰቦችህ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean😀😀🏅.
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እናመስግናለን እውነት እህት ወድሞቻችንም እናመስግናለን በጣም ተምረንበታን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-kb3xf8ni1i
@user-kb3xf8ni1i 3 ай бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
ቃልህወትንያሰማልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የሚገርም ነው አቤቱ ይቅር በለን እንደቸርነትህ ማረን በየቤቱ ያለው ጉድ ተነግሮ አያልቅም 🤔
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet desss yemil wuyeyet nber besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🙇‍♀️
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 Жыл бұрын
Amen amen 💞💕💞 🙏 🙏 🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber yibarkot idime ina tena istot kanna betasabochew yitabikilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ደስ የሚል ዉይይት እኔ አመለጠኝ በላይቭ
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ሰለሁሉምነገር።እግዛብሔር።ይመስገን
@torwalembay3779
@torwalembay3779 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርእድሜናጤናይስጥልን
@rtggerrf7488
@rtggerrf7488 Жыл бұрын
መምህር ከባድ ችግር አለብኝ በቀጥታ ሲደወል አንሳ
@anguachdemse3246
@anguachdemse3246 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን ብዙጊዜ የዛር መንፈስ አምላኪውች ልጆቻቸው ሲታመሙ ዛሩ በሚወደው ቅቤውን ሽቶ ረጭተው የታመመውን ልጅ አፍንጫ እያሽተቱ ውድ እራሳቸው ይቅቡታል እርሷን ትተህ ወደን ና ይሉታል ልጅቷ የጠቀስችውን ለማብራራት ብዬ ን ነው
@yanetassamenew1911
@yanetassamenew1911 Жыл бұрын
Egzabher abezuto ybarkhe, telke ye Ethiopian setota nhe geta yetnkhe enamesgnalen.
@zerihunabera8400
@zerihunabera8400 Жыл бұрын
መምህር እንከን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰህ ።
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
ሰላም መምህር... ከverginia ብሎ የደወለዉን ትንሽ ጨከጨከዉ ይቅርታ ግን አንተም አውቀኸዋል ወንዶችን ብዙም አትንከባከባቸውም እነሱም ብዙ አይደውሉም ነገር ግን የነሱም ህይወት ያስተምረናል ብዬ አስባለው
@tegest2826
@tegest2826 Жыл бұрын
Amen amen enkuan le wazmaw beale Andersen lensha .yabeqane awo teqeqele new
@selamtekle8778
@selamtekle8778 Жыл бұрын
በስማቹ የተጠራ ብሎ እግዚአብሔር የገባላቸዉ ቃል ኪዳንም እኮ አለን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
አሜን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
ኤፍታህ ኤፍታህ ኤፍታህ🤲
@konjoisma6880
@konjoisma6880 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እግዚያብሄር ይመሥሥገን ባንተላይ ኣድሮ የሚያሥተምረንይመሥገን ፍጣርዬ አንተን ማግት ብችል ደሥባን መምር ኣንድህም ነበረኝ ከወንድሜ ሆድውሥጥ እባብ ባፍንጫው ወጣ ለነገ ግማሹ ወጣና ግማሽ ውሥጤ ቀረ ተበጥስነው የቀረ ይን ሁሌ ሣሥ ያሥጨንቀኛ መመለስ ከታልክ ፍቹን ንገረን ኣመሠጎናለሁ መምህሄ
@hdbdvzhvxh1390
@hdbdvzhvxh1390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 Жыл бұрын
መምህር ይህ ስልክ አይሰራም እንደት ላርገው መጣም ፈልገ ነበር ❤❤
@emu216
@emu216 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ከጤና ይሰጥህ ነገር ግ የሚናገረወን አያቅም አና ፈጣሪ ይቅር ይበለው መምህር ፈተናውም የሚበዛ ሴቶች ላይ ቤተክርስቲያን የሚሄድት ሴቶችሰ
@addisyemariyam8437
@addisyemariyam8437 Жыл бұрын
Slkuwot ayseram kalaschegerku lelakale binegrug
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Жыл бұрын
እኒም ክሚነድ እሳት የወጣሁት ወንድሚ እግዚር ይጥብቅልኝ ካጋንት ይጠብህ ክነቢተሰብህ 🙏❤️🙏🙏
@rtggerrf7488
@rtggerrf7488 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ባናግርክ ስታዬን አልችለውም ተደጋጋሚ ስደውል ስልክ አታነሳም እባክህ ቀጥታ ስልክ አሳ 973 በዚህ ኮድ ስደወል አሳልኝ መምህር
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
እንደ ኣጠቃቀማችን ነው ድሕረ ገፅ. ግን መልካሙ ነገር መምረጥ ነው እንጂ .ቲክትክም ሆነ ዩቱብ. ይጠቅማልም ይጎዳልም.ሰለዚ ወንድማችን ጥሩ መምረጥ ነው💛❤❤❤😍😘
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምሕር
@gogl754
@gogl754 Жыл бұрын
መምህር እባክህ በቤታች ችግር ገጥሞኞል ወንድሜና ልጁ ሊጋደሉብኝ ነው እባክህ ቢሮህን በደንብ አሳውቀን ለም ሆቴል አካባቢ መጥቼ ሥላጣሁት ነዉ መምህራችንን ደግሞ በጣም ነው የሚወዳቸው በሥልክ ሢሠማና ሢማር እጁ ይቃጠላል እና ህይወቱ ተደበላልቆበታ ከትዳሩም ሊለያይ ነዉ እባክህ
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Ye Pepsi telke matewka tabela yeteletef 2 fok lay new aderashaw afte tesfa silasee yemilew gabte eyew ale esk locationu
@tegest2826
@tegest2826 Жыл бұрын
Amen selame memehir enkuan dehena methahelen,
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ሰላምእደነህእኳን።አደረሰህአመሰግናለሁ
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c Жыл бұрын
የመጀመርየዋ ልጅ ሂወት ሁሉም የኔ ነዉ ፈጣሪን ገረመኝ😥😥😥😥😥
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መምህር ቀን ቀን ገጠመኝ ማታ ደግሞ live አድርግልን
@freefree8182
@freefree8182 Жыл бұрын
AmenAmenAnen
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@user-dp5mh7nz6u
@user-dp5mh7nz6u Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን ጥያቄ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስጋና ደሙን ስንቀበል ለምንድን ነው ይካህናት ልብስ ተክኖ የምንለብስው እኔ ስቀበል አለበስኩም ቤተስብ ፈተና እንዳይሆኑብኝ ብዬ አልነገርካቸውም የፅጌ ፃም ነበር ማታ ለብሼ ስወጣ ነው ያወቁት
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Selam mehmir enkan adersek enkan beselama metahline
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህልን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Memhir...egzabhar yitekih..
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃልህውትንያሰማልን❤❤❤❤❤ውንድምች
@davidgolla6984
@davidgolla6984 Жыл бұрын
እኔ እንዳለሁአለሁ ሰላም ሁኑልኝ አሜንንንን
@davidgolla6984
@davidgolla6984 Жыл бұрын
ፀልይልኝ መምህሬ አትርሳኝ ዳዊት ነኝ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መምህር የመዳኔ ምክንያት ነህ
@kennaashawaa.9955ambo
@kennaashawaa.9955ambo Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@barchageirum4632
@barchageirum4632 Жыл бұрын
መምህር ቢሮህ መገናኛ ምኑ ጋር መምጣት እፈልጋለሁ ምታቁ ካላቹ ጠቁሙኝ
@user-vz9zz3wo3q
@user-vz9zz3wo3q 7 ай бұрын
Ke estadione wede megenagna satederesu leme hotel megebeya besetegera bekulu teleke ye Pepsi melekete alebete
@fatmaalaufi4452
@fatmaalaufi4452 Жыл бұрын
Mamiir macheenoo Gaxameenyee baa oroomenyaa bittaa qarbuu
@MrKirub
@MrKirub Жыл бұрын
Melak sim yawotal
@selamawiabrham
@selamawiabrham Жыл бұрын
Memhr sew eyefera new ymiyaweraw ymenfesun sra aetahw ende tgseh lemesmat mokr ysemal aeysemam lela gize tdewy tlaleh telephone aeygegnem i know bzu sew slemimoker ena bemekera ygnegnhn aew ebakh lemetages mokr
@HelenHoleto
@HelenHoleto 3 ай бұрын
የሰኔ፣ ፣ሚኬኤል፣ሂዳር፣12፡መሰቀል፣፣ልደታ፣ማረያም፣ሁነው፣በገጠሩ፣ማህበረሰብ፣የባዳ፣አምልኮት፣የሚመለክበት፣ነው
@kidestyeshanew3452
@kidestyeshanew3452 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 Жыл бұрын
Kal hiwot yasmlien memhrachin ❤
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
ኤፍታህ🤲
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
ደስ እሚል ነበር
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
መምህር ከቻልክ መልስልኝ በጣም እፈልግሀለሁ በቴሌግራም እያ ናገርኩህ ነው ወለተ ሚካኤል ነኝ ትምህርትህን አዳምጣለሁ ግን እማማክር ነገር አለ ስለማ ፍቅር ብለህ መልስልኝ መምህር
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንንንመምህሰላምነውሰላምህይብዛልኝስለምታጋራንመንፈሳዊትምህርትሁሉእናመሰግናለንስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
Memeher yetebekehe ken familyke❤❤❤
@rtggerrf7488
@rtggerrf7488 Жыл бұрын
መምህር በውስጥ መስመር አናግርኝ እባክህ እፈልግሀለሁ
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 131 М.
♥ 37ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:39:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 57 М.
116ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
59:35
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 226 М.
169ኛ C ፦ ገጠመኝ፦ የሆቴሉ ባለቤት ሹገር ማሚነትና 9 ወጣቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:29:14
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН