KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
14ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ በውርስ ሀብት የሰከረች ነፍስ ነፃነቷን ስትነጠቅ)በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:49:47
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:20:34
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 78,162
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 704
@alemfiseha7079
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እባክህን ስለ ሰዓት መርዘም እባክህ አትጨነቅ የእግዚያብሔር ቃል አይጠገብም የሚፈልግ ያዳምጠው አንተ ይጠቅማል የምትለው ነገር ሁሉ አቅርበው
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ትክክል
@tttttt2820
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@Merkebመርከብ
3 жыл бұрын
ልክ ነው
@oquebitberhane
3 жыл бұрын
Tkkl
@foozalhabshi610
3 жыл бұрын
ትክክክክክክክል
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
3 жыл бұрын
እኔ ሙሉ ቀን ቢሆንም አይሰለቸኝም ሱስ ሆኖብኛል እሱን እያዳመጥኩኝ ስራዬን ድራሹን ነው የማጠፋው በአየር ፎን ኪሴ ውስጥ ደብቄ እመሰጥበታለሁኝ እድሜና ጤና ለኔ የደረሰ አምላክ ለቤተሰቦቼም ይድረስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል
@hiwithiwit5652
3 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማሪያም እልክልልልልልልልልል
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
መምህር ገጠመኝ 124--- እና 125 እጂግ አስተማሪ ነው!!! ገጠመኝ 126 በጉጉት እጠብቃለን የምትሉ👍👈👏
@hanahayilu8534
3 жыл бұрын
እኔም ሀሳብ ሁሉ እሱ ነው የሆነብኝ
@mana6355
3 жыл бұрын
እኔ
@seblehaile7064
3 жыл бұрын
እኔ አይሰለችም መቸም ቢሆን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችንን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር አለሁ ይበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤
@foozalhabshi610
3 жыл бұрын
እኔም በተስፈ ነው የምጠብቀው
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ መምህርን እንኳን በሰላም መጣህ ❌ መምህር እንኳን በሰላም መጡልን✅👍🙌
@አድስወለተትንሳኤ
3 жыл бұрын
እሽ 😍
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
3 жыл бұрын
*ልክ ነሽ ግን ምንም ችግር የለውም መምህር ብዙም አይከብድም ለዛ ነው*
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
@@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ የመክበድና የመቅለል ሳይሆን የቤተክርስቲያን አገልጋይና መምህር ተብሎ የተሰጣቸው ስም እስከሆነ ድረስ ለኛም ክብር ነው ሰውን ማክበር ለዛ ነው
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
3 жыл бұрын
ማቅለል አይደለም ወጣት ስለሆነ ነው እህቴ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
@@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ በቤቱ ክርስቲያን የተሰጡት ማዕረግ ስለሆነ መምህር የሚለው ስም ራሱ ክብር አለው እና ቤተ ክርስቲያን የሰጠቻቸውን ክብር ተቀብለን እኛም ብናከብር ለኛም በረከትና ክብር ነው ለማንኛውም ደስ እንዳላችሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏🙏
@getetachane2286
3 жыл бұрын
እሺ እህታችን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@getetachane2286 እግዚአብሔር እሽ ይበልልኝ🌷🌷🌷
@mitawiha316
3 жыл бұрын
Alen ezih timhirt lay megegetachin edlegoch nen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@mitawiha316 በጣም እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🌷🌷🌷
@ወለተሰንበት-ወ5ጘ
3 жыл бұрын
ለምን ግርፕ አንመሰርትምና አንተጋገዝም
@mommeri6112
3 жыл бұрын
እረ ለኔ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል አንድ ቀን አገሬ ገብቸ አወራዋለሁ በትንሹ ልገራችሁ መኪና ተገልብጦ በመብርሀን እና በገብርኤር ስህል ሁላችኖም ሳንጎዳ ተረፊን እረ ብዙ አለ መንገድ ጠፊቶብን በስደት ላይ አርሴማ መርታ አሳየችን ግራ ገብቶን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
እንካን አተረፈሽ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ከእሳተ ነበልባል የምታወታ መላእክ ያኔንም ታሬኪን ቀይረው ❤❤❤
@hababah1590
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሒዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርም በሰላም አደርሳችሁ ሰላምና ፍቅርን ያድለን መምህራችነም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ መምህር
@yashyyashy1514
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንን
@ካሣየጌጤ10
3 жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሠን
@filitektube5713
3 жыл бұрын
Amen amen amen enkan abro aderesen
@kidankidan2739
3 жыл бұрын
አሜን!!!
@user-ec21
3 жыл бұрын
አሜን
@አድስወለተትንሳኤ
3 жыл бұрын
እውነት ነውእኔማ ገጠመኙንም መስማት አቆምኩ የኔዎቹ ያደፈጡት መንፈሶች አሰነፉኝ እኮ ጌታሆይ ልቤንክፈትልኝ ሃይልህን አሳድርብኝ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚልቦና ያድለን አሜን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል መዝሙር 145፣7 አቤቱ አምላኬ ከስራቴ ፍታኝ ደካማ ነኝና አበርታኝ በሀይልህ አትተወኝ ጠፍቻለሁና ፈልገኝ ነፍሴ አንተን ተርባለችና የህይወት ቃልህን መግበኝ የህይወት ጓዳናን ምራኝ😭😭😭😭
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abelayele6404
3 жыл бұрын
Amen ehte
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
አሜን ፫
@hanahayilu8534
3 жыл бұрын
በቃ ምንም ቃል የለኝም ኑርልን እግዛብሄር ስለሜውደን እንደ አንተ አይነቱን መምህር ሰጠን. እድሜ በፀጋ ይስጥልን
@sarahailemariam2998
6 ай бұрын
እረ እኔ ፈተናዬ በዛ
@liya9046
3 жыл бұрын
ይሄን አጥፊ technology የተበቀልከው አንተ ነህ፡፡ ብዙ የሚያንጽ ትምህርቶችን አግኝተናል በርታልን፡፡
@እህተማርያም-ኈ3ፐ
3 жыл бұрын
የሚሳደቡ ሰዎች ፈጣሪ ይገስፃቸው
@TheSkyman55
7 ай бұрын
ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
@yaredbekele9338
3 жыл бұрын
እኔ የhiv በሽተኛ ነኝ ።በንሰሀ በክቡር ሥጋ እና ደም የተቀበልኩ ነኝ መናገር የፈለኩት cd4 ምርመራ በማደርግበት ግዜ ውጤቱ ለኔም ለሀኪሞችም የሚገርም ነው አንዳንድ ግዜ በድጋሚ እንድመረመር ያደርጉኛል ለምን ኖርማል መሆኔን ስለሚያሳያቸው ነው ያሬድ በቀለ
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምራል ምን ይሳነዋል በፀሎት መበርታት ነው ዘጊቲ አቡዪ ገብረመንፈስ ቅዱስ የዳኑትን ተመልከት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንዴት ነፃ እንደሁነ ያመስክራሉ ተመልከተው አማኑኤል ይማርህ ።
@ተመስገንጌታሆይ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በፀሎት በርታና ትድናለህ በእምነት
@santasanta3952
3 жыл бұрын
ለፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ተመስገን
@saradav2853
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ የኔ ልኡል
@አምላኬሆይበመንገዴሁሉስላ
2 жыл бұрын
Temsgen yene geta kebrke yefa
@محمدقيسي-ب6ص
3 жыл бұрын
ገጠመኝህ፡ለብዙ፡ተመችቶናል፡ባክህ፡በርታልን፡እድሜ፡ይሥጥህ፡መምህርዬ
@shitulegesse452
3 жыл бұрын
ሁፍፍ በመምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር ነው የተለወጥኩት እረጅም እድሜ እመኝልካለው አሜን
@memeke5620
3 жыл бұрын
ኢፋታክ ብዬ ጀመረኩ አምላካቸን ለሁላቼን መፋቼውን ከአምላክ ይሰጠን እንመን የድንግል ማሪያም ልጅ ማሰተዎልን ይሰጠን አቤቱ ያገልግሎት ዘመንነ ይባርክልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ
@አይነግዳየድንግልልጅ
3 жыл бұрын
አይዞህ አንተ በርታልን።ሃይል የእግዚአብሔር ነው። ጠላት ብዙ ያጃብባል ግን አይነካህም።የሚጠብቅህ ከይተኛም። ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይጠብቅልን።በጸሎት አስበኝ እባክህ ።
@sofiagetachew3079
3 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ☝️🙏
@koketdagne868
6 ай бұрын
Memihir fetari edmena tena yistik kale Hiwot yasemalin agelgilotik ayikuaretibin 🙏🙏🙏
@ቃልየሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ የኔን ሂወት እደቀየርህ ልኡል እግዚአብሔር ከፍካለ ደረጃ ያድርስህ ምኞቴ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየትነዉ🤲🤲🤲🤲
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ እንኳን አደርሳቹህ ለልደታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ💚💛❤ መምህር በገጠመኙ ውስጥ ብናስተውል ወንጌል አለው በምሀል የምታብራራው ትልቅ ትምህርት ነው!!! በርታ የኔ ተወዳጂ🌷🌷🌷
@asterhailu5668
2 жыл бұрын
Iv
@ፀዲየማርያምልጅ-ጰ9ሐ
Жыл бұрын
፨??😮ኀ
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ያልከው ነገረ ትክክል ነህ ስላምህ ይብዛ።
@አርሴማተወልደ
3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው*
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
መምህር ወጌልክም ይጣፍጠናል አቅርብልን 💚💛❤️
@እህተስላሴ-ዸ9ለ
3 жыл бұрын
ውይ መምህራችን ምን ልበልህ ብቻ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
እኔ በበኩሊ ገጠመኝም ውንጌልንም ሆነ መዝሙርህን አያመልጠኝም አያለው እከታተልሀለው መምህር ተስፍሽዬ
@foozalhabshi610
3 жыл бұрын
በእውነት እኔ በቅርብ ቀን ነው የማውቀው ፈጣሪ ምስክሬ ነው መምህር የአንተ ገጠመኝ ሳዳምጥ በእውነት ልቤ ነው የሚለወጠው ሰይጣን እንዴት እድሜገባ አውቄው አለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ መሸም ጥላት ቢበዛ መጨረሻው መውደቅነው እመቤቴ ትጠብቅህ
@shitulegesse452
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴዬ ከመሌው ቤተሰብክ ለክርስቶስ ልደት እኳን አደረሰክ ላመት ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@berhansmart5377
3 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን የነፍሳችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመሥገን አለን በጌታ በመድሀኒታችን አሜን ፫ ክብሩ ይስፋ ላንም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@hb6972
3 жыл бұрын
በፀሎት ያስቡን ወለተ አረጋይ ወለተ ገብሬል ሀና ማርያም
@diala838
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ለልደታ ማረያም አሜን ወድማችን ሰላምሞት ይብዛሎት እኛንም የምናዳምጥበት ልቦና ይስጠን
@yetewhdolijnegn843
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን መምህርዬ ሰምተን ምንቀየርበትን ልቦና ይስጠን በርታልን
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsemawityemaryamlij806
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እንቁ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@debasubitew3680
3 жыл бұрын
መምህር እጅግ ጠቃሚ የሆነ የነፍስ ምግብ፤ገጠመኝ፤ትምህርት፤ ተግሳፅ፤ስብከት፤ወንጌል ነው፡፡ እግዚያብሄር ረዥም እድሜና ጤና እንዲሰጣችሁ ለአንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ ፤መምህር እኔንም ገ/ፃድቅን በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን ፤
@tigistabajiru7595
3 жыл бұрын
ኤፍተህ የሚገርም ገጠመኝ የናትናኤልን ሰለ ሴቶች ጥፋትና በሴት መዳንን የፃፈውን ሊነጋ ሲል ባለሁበት ሀገረ አቆጣጠር 11:00አንብቤ ከዛ የመምህርን ገጠመኝ ስሰማ የነብኩትን በቪድዮ ሰማሁት በጣም ደስ አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@አሰካለማረያምደምሴ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህረችን በፁሎት አሰበኝ አሰካለ ማረያም
@tigistbelay6775
3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን አደረሠህ እንኳን አደረሣችሁ ለልደታ ማርያም መምህር በርታልን እግዚሐቤር ያፅናህ ለእኛ ቡዙ ትምህርት የምንለውጥበት ነው ቡዙ የመናፍሥትን ሤራ አውቀናል እግዚሐቤር ይመሠግን እግዚሐቤር ኤፍታ ይበለን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም ምጡልን እናዳምጣለን ችግር የለውም ትምህርቱ ቢረዝምም እናመሰግናለን ፣እባካችሁ እጭንቅ ላይ ነኝ፣ በፆሎታችሁ ፣አስቡኝ ፣ዕሴተ ገብርኤል ብላችሁ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
አዶናይ ያስብሽ እናት አይዞሽ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እህቴ
@የኖህመርከብ-ዘ8ወ
3 жыл бұрын
እመቤቴ ከጭንቅ ታድንሽ።
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
3 жыл бұрын
መምህር እኔ ላንተ ትምህርት አንደኛ ነኝ ሁሌም አዳምጣለሁ በሀይማኖቴም እየጎበዝኩ ነው ሁሌም አንተን ክፉ አይንካህ
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሚሳነው ነገረ የለም ሴጣንበብዙነገረ ይፈትነናል እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያት ያውርስልንውድ መምህራችን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት ኦ አምላኬ ሰሚውን ለቦና አድለኝ አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ በተስፋ እኮነም የምጠባበቀው ልዩ ስጦታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን መምህር በፆሎትዎ አስቡኝ ደካማ ልጅዎ ነኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው
@ababaalu9543
3 жыл бұрын
በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞቸ ለመምህር እንጸልይላቸው ለምን ጠላት እንዳይፈታተናቸው እኛ በመዳናችን ስንት ጠላት እያረረ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ ከፍ ያድርግልን እውነት ተለወጥን እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ነገር አወቅን ተባረክ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን አሜን፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዛሬ ልደታለ ማርያም ናት እንኳን ለልደታለ ማርያም አደረሳቹ አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 🕯🕯🕯🕯 ልክ ነው መምህራችን እናምናለን መምህራችን እኛ ሃገረ አብሶ ብዙ እናቶ ሞተዋል በጣም ያሳዝናል
@saraneggaayalneh3138
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
3 жыл бұрын
ከገጠመኙ ባለፈ የእውነት የልቤን ተናሩልኝ ምክንያቱም እናት የሚሳደቡ የኦርቶድክስ ተከታይ ሆነው በጣም ነው የምናደደው በእውነት እናመሰግናለን መምህሬ
@bancheamlakchelot5739
3 жыл бұрын
፣ ሦ
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ከተፍውስክ በዋላ በጣም ከስትሀል በርከትህን ይድርስኝ
@sraayele840
3 жыл бұрын
እዉነት ነሁ
@ፍቅርካለሁሉአለ
3 жыл бұрын
መጣህ የኔ ትሁት ስወድህ የተዋህዶ አበሳ ነህ አተ
@keaman2432
2 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ከእግዝሀብሄር ቀጥሎ ለመኖሬ ምክንያት ነህ ዘመንህ ይባረክ
@metagesasemare4093
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጣችሁ አሜን
@alisa2837
3 жыл бұрын
ቃሉህይወትንያሰማልንፀጋውንያብዛልንመምህን
@bekabeka7976
3 жыл бұрын
መምህር እድሜን ከፀጋ ጋር ለቅድስት ሥላሴ ያድልህ ❤❤❤
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
እረ መምህሬ ምንም አትጨቅ እንዳዉም በጣም ያንሰናል እኔ በበኩሌ ምስጥ ብየ ሳዳምጥ ቶሎ ያልቅብኛል ትምህርትህ አይጠገብም ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት እማ ፍቅር እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
@እህተሚካኤልM
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ ትምህርቶች ሁሉ ሒወትን ይቀጥላል በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ
@fetledemissie3188
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በትምህርት ብዙ ጠቃሚዎች ናቸው ቀጥልበት ፖለቲካና ሐይማኖት ትምህርት አብሮ አይሄድም ሁለቱም የተለያዩ ተግባራቶች ስለሆኑ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር በጣም ግራ እሚያጋባ ፀባይነበር ያለኝ ባተ ትምርት ተቀይሮአል ለራሴ እራሱ እስኪገርመኝ ድረስ እግዚያብሄር ይመስገን በሰወችላይ ፈራጂነበርኩ አሁንግን አልፈርድም ወደዉአይደለም ብቻነዉ እምለዉ
@alesbd6657
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም ማስተዋልን ይሰጠን አሜን
@yohannesabate316
3 жыл бұрын
እባክህ በመግቢያ ንግግርህ ላይ የቅድስት ድንግል እማላጅነትና የቅዱሳን ተረዳዒነትን ብትጨምርበ መልካም ነው። ስራህ ይበልጥ ይባረክ። አሜን።
@eftahtesfasilase4230
3 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube ተዉዋቸው የፈለጉትን ይፃፉ ወይ አቃቂር ለማውጣት ነው ? ወይ የተዋህዶ ፍሬ መሆኔን ለመፈተሽ ነው ? እስቲ ስለገጠመኙ መፃፍ ትተው ሌላ ሲቸከችኩ ምን ይባላል
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
3 жыл бұрын
ሲጀመር እማ ፍቅርን መች ሳይጠራ ያቃል ሁሌ ነው እሚጠራት አስተውላቹ ፃፍ ቅድሳን መላህክትንም ይጠራል እባካቹ አስተውላቹ ፃፍ ለመተቸት አትሩጡ
@እግዚአብሔርአለኝታዬነው
3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 የእግዚአብሔር ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እባክህ እግዚአብሔር ከፈቀደ ላገኝህ እፈልጋለሁ መገኛህን ሳውዲ አረብያ ነው ያለሁት መምህሬ
@መላክወሎየዋ
Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230እባክሕንመምሕር እኔምላገኝሕእፈልጋለሑ በመተት እኔምልሞትነው ይሕውያከራትተኛል መቸነውየምድነው
@tigabudessye1904
3 жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን
@ስደቱማህተቤንአጠበቀውቃል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላምህ ይድረስን. በፀሎት አስበን ወለተ ዮሀንስ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ ይበለን
@papasmulu392
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ኑርልን ስለ መናፍስት ያነቃሃን ወንድማችን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንካን በሰለም መጠህ ♡♡♡
@ethiopia8537
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እሽ እናዳምጥ አለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏
@ሶሊያናእናቴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ የለቀቅከውን ሳልሰማ አላልፍም ከደካማነቴ የተነሳ ብዙ ባልለወጥም እሄም አኔ ድክመት ነው ትምህርትህ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር አንደበት ይሁንህ😭
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏 ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት አመሻቹህ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ውድ መምህራችን በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ 🙏
@saraka5019
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@fatumaabate9980
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን
@ወለተሰንበት-ወ5ጘ
3 жыл бұрын
እንደኔ የተተለተለ የሚለብስ የለም ነበር ግን አሁን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቃቅሜ ጥዬ ወደ ዘመነ ቀሚስ መጥቻለሁ
@Linda-ee5kv
3 жыл бұрын
በተላይ በጎጃም እውነት ጎጃም ብዙ አስማት ነው ያለው እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ የምር
@babiethiopya1216
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምክራችን እንኳን ዳና መጠ ቃላህወት የሰማልን
@genetwedajo1273
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን
@btrlut9792
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ እናም መምህር መጨረሻ ላይ ፀሎቱ አታቋርጥብን ፀሎቱ ሁሌ ይናፍቀኛል እናም ቀጥልበት ፀሎቱን እሽ የኔ እንቁ መምህር በተረፈ ሰላማህ ይብዛልን
@gorfuabeba4255
3 жыл бұрын
መምህር የምታቀርብልን ሁሉ እጅግ አስተማሪ ነው ባለህበት ቀጥል በርታ መንፈሳዊ ትምህርትና ፓለቲካ አብሮ አይሔድም መስመርን ያስታል በዚህ ዝግጅት የእግዚአብሔር ቃልና ምህረት የምንማርበት ቢሆን ይመረጣል
@weseneethiopia8720
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@hanilove2730
3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እኛንም ከስራታችን ይፋታን
@ህይወት-ቨ7ጀ
3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ትጉህ ወንድም እህቶችን የሰጠን እድሜ እን ጤና ይስጣችው በተለይ ወንድማችን መምህር ተስፍየ ውለታ አለብን ግልፅ እና ፈታ ብለው ልክ የቅርብ ጓደኛ አብሮ ቁጭ ብሎ የሚመክረኝ ያክል የሚሰማኝ አንዳንድ ሰዎች ግን ትገርማላችው ቃላት አጠቃቀምህ ትላላችው በስማም በል ትላላችው እሄን የሚጠቀሙት አስመሳዮች ስመ ክርስትያኖች ናቸው እሱ ሚያስተምረን ከማንም ከየትም ያላየነውን እንቁ የሆነ ትክክለኛ ፣ገጠመኝ ለዘውም መንፈሳዊ እስኪ ስንቶቻችን ነን ጓደኛ ለጓደኛ እንኳ የህይወት ተሞክሮ ለሰው መንገር የማንፈልገው ምቀኞች ይህን አርግ አርግ አትበሉ ትምህርቱን ብቻ ተኩታተሉ መምህር የሚያቀርበውን እስኪ የት ነው ያያችውት የትኛው ሚዲያ ነው በዚህ የህይወትም የነፍስም ምግብ የሆነ ሚዲያ የሚያስተምራችው ንጉሩኝ ? ወጣት ነው አለማዊ ህይወት አለው እንደማንኛውም ሰው ስለዚህ ተሸፍፍኖ ድምፁን ኩስስ አድርጎ እራሱን አጎስቁሎ እንደ አስመሳዮች እንዲመጣ አትፈልጉ ተጠቀሙበት ለኔ ብቸኛው ሚዲያ ነው ይህ
@mulualemtamirat8414
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
@Merkebመርከብ
3 жыл бұрын
መምህራቺን ረጂም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥለን እንደንየ በትምህርቱ በገጠመኝቡዙ ሰው እንደተለወጠ ተስፋ አርጋለዉ
@esataidube6776
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ወለተሚከይል
3 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡ያሣማን፡ሀቤቱ፡መርን፡መርን፡እግዘሀቤሔር፡ከህደዝህ፡ሀይናት፡ምኞት፡የተወይዶ፡አምለክ፡ይጠብቀን፡መምህረችን፡እድሜና፡ጤነ፡ይሢጢልን፡ጌተ፡ሆይልቦነችን፡ክፈትልን፡
@abunagizaw8753
3 жыл бұрын
Egzalbher ymsgn amen kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@علياحمد-غ3ش1ث
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የመንፈሳዊ ዘመንህ ይባረክ ስለ ሁሉነገር እግዝኣብሄር ይመስገን
@ethethiopia4955
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እንኳን አደረሰህ ለጌታች ለመዳኒታችን ልደት
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
3 жыл бұрын
ሰለይናገረው ስጦታው እግዚአብሔርይመስገን። አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን። በርታልን
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን።የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ።ሰው የሚለውን አያጣም ።እባካቹ የሚጠቅምንን ብቻ እንማር !እናሰተውል።።
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kirosbereketgebremedhin6058
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ህሉም የምታቅርበው ገጠመኞች ያሰምራሉ መድሃኒኣልም ጸጋውን ያብዝስሎት
@HautHapah
2 ай бұрын
መምህርየ እድሜህ ይርዘም
@hana967
3 жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበረታህ ስለባል እና ሚስት ያስተማረከው ለኔ ነው በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@meklitzewude1317
3 жыл бұрын
መምህርዬ እነሱ ቢሆኑ ይሄኔ አድ ሰው ቢያገኙ በየሚዲያው ነበር የሚያጨበጪብት
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በበልልኝ ጌታ ሆይ ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ 🤲🤲
@ብዙሀገሬበሰማይነው
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህሬ እንኳን በሳላም መጣህ እሽ እናዳምጣለን
@የማረያምልጅአዲሰአለም
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን በርታልን
@jdjebndnsbmvs1181
3 жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጡልን እማ ፍቅር ትጠብቆት በፆሎት አስቡን አስካለ ማርያም/ እህተ ማርያም ብላችሁ
@selamawitabrham6243
3 жыл бұрын
አኛ ሰፈር ነበረች ከ ሰፈር ሰው ጋር ስትታላ ጥፍት ብላ ትቀርምና ከዛ ሰው ይሞታል ሁሉ ሰው ነው የሚያውቀው ሁሉ ሰው ይፈራታል በተቻለ መጠን ከሳጋር አአይታሉም በጣም ነበር የምትፈራው ብዙ ስው ነው የሞተው አውነት ነው መምህር
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን!!በፀሎቶ አስቡኝ መምህር እባኮ ፅጌማርያም ነኝ!!
@bekabeka7976
3 жыл бұрын
አሜን የምስጋና ልጆች ያድርገን
1:49:47
14ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ በውርስ ሀብት የሰከረች ነፍስ ነፃነቷን ስትነጠቅ)በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
1:20:34
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
2:00:05
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 159 М.
57:18
የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 4,5 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
1:58:54
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 98 М.
1:59:17
🔴ተጠንቀቁ‼️👉🏾"በታህሳስ ወር ምን ይፈጠራል⁉️" ቀሲስ አምደጊዮርጊስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 198 М.
1:52:55
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
20:32
መተት ምንድነው ሰዎች ለምን መተት አፍቃሪ ሆኑ እነሆ ያዳምጡ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 6 М.
1:54:09
32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 86 М.
1:04:12
l 5 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የበመተት የመጣ ቁስል ከስቃይ አልፎ ዋጋ ሲያስገኝ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
2:01:34
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН