KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
134ኛ ገጠመኝ በሀጢአት የተፀነሰችው ልጅ በማርያም እጅ(memihir tesfaye abera getemeng) ...በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:44:31
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:20:34
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Chain Game Strong ⛓️
00:21
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 69,702
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
ትምህርቱ በዚሁ ይቀጥል አልበዛብንም ደስ የሚል ነው ሁሌም በዚሁ ይቀጥል የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@johnnyasmerom
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እኔ አይሰለቸውም ግን ባይበዛ አረፍ ነው ሠዉ አንዳይሰለቸዉ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
@@johnnyasmerom ግን እኮ አልበዛም መቼ በዛ በዚህ አንድ ይለቃል በዛ አንድ ይለቃል እሱ አለ አይደል እንቅልፉን አቶ ሊላውን ስራ እረጋ አድርጎ ለኛ ሲል ያለውን ጊዜ መስዋት አድርጎ ይሚቅርብልን የኛ ስው ግን ባንስ ለማዳመት እንዴት የሽለቻል። የሚሉ ስዌች ግን ታዝብካችሁ እኔ ደሞ እመዳም ስራ ላይ የሆናችሁ እንደኔ በትክክል አብዛህ አትሉም ሊላውን ሙዚቃውን ድራማውን ቀነስ ነዋ ነፍሴ ይህ። ይህ የሚሉት ውደ ድራማ ስለ ማደሉ ይመስለኛል እኔ ግን አልጠግበውም
@johnnyasmerom
3 жыл бұрын
እኔማ ጥዋት 12ሰአት በ ስይፋ ስላሴ ነው የምጀምረው ሳልሰማዉ አልዉለም ወልፍ ይዙኛል እየደጋገምኩ ነው የምሰማው ብዙ ነገር ተምረናል ነቅተናል
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
@@johnnyasmerom እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@እሪታእሪታ
3 жыл бұрын
እንኳንደናመጣክልን
@etayehueta4925
3 жыл бұрын
Amen amen amen kale yasemaln..memhrachin 1000 amet..nurln
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስቲ ልዩ ገጠመኝን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ እጁን ወደ ለይ👍
@destapark609
3 жыл бұрын
ሁሉም ይይራሱ የሄነ ትምህርት አለው እደኔ ሁሉንም ቢሰሙት በጣም መልካም ነው ለምሳሌ እኔ ክገጠመኝ መሀክል እሜሪካሄዳ የተመለሰችውእናጋደኛዋ ታሪክ ተምሬበታለሁ
@destapark609
3 жыл бұрын
ውይይት ልብ ይነካል የልጅታህይወት እፍፍፍፍፍ አይይቺአለም
@destapark609
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እናትሽን ነብሳን ይማረው አይዝፕሽ
@tsigeredawerku2149
3 жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@خات-ض2ي
3 жыл бұрын
እግዛቢሄርያጥናትእህቴ
@adgugjd9613
3 жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ በርታልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
መምህር አንተ በተመቸህ አቅርብልን ስንት ፈተና እያለብህ እሱን ተቋቁመህ ለኛ ማቅርብህ የሚደነቅ ነው! እህት ወንድሞቸ እናስተውል🙏
@kanmamo1752
3 жыл бұрын
መ/ራችን ሰላሙን ያብዛልህ+++!ኸረ ቀሲስ ኃይለመለኮትን እንኳን ደስ አለህ በለው ምነው ተራራቃችሁ በመሃላችሁ ምን ገባ? በመጥምቁ መልስልኝ! እ/ር ረጅም እድሜ ለናተ የኛ አርአያ+++
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@kanmamo1752 አሜን ፫ በእውነት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
ሳህ እኔም እሱን እጠብቅ ነበር
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
3 жыл бұрын
ትክክል
@tsigeredawerku2149
3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችንን
@MeskiArega
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናት። እንግዲህ ብንኖርም ብንሞትም የቸሩ መድኃኔዓለም ነንና ስለሁሉም እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን።
@ወለተገብርኤልስደተኛዋ
3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠብቅኩህ ነበር መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ እህት ወንድሜቼ ሼር ላይክ ኮመንት በማድረግ እናበርታ እናሳድገው የህይወታችን መንገድ አግኝተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@muraworkmelka4982
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@warkeshamisu4578
3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናሽ እህቴ በአምላክሽ ተፅናኚ
@etanuagegnehu3467
3 жыл бұрын
መምህር ለኔ እንደውም አጥሯል ምክንያቱም ከእያንዳንዱ ገጠመኝ ላይ ለኔም ሆነ በኔ ውስጥ ላሉት ሰዎች አዲስ ነገር እያገኘሁ ስለሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መቅደሰ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ 🙏
@HautHapah
Ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ልጂቱን ፈጣሪ ያፅናት😢
@misaratfakalu3
3 жыл бұрын
እኔ እኮ ገጠመኝ እረዘመ የሚትሉ እንዴት ነዉ እረ እባካችዉ ዚረዝም እኮ ብዙ ትምርት ነዉ የምናገኘዉ እኔ ከዚሕ በላይ ቢረዝም ደስ ነዉ የሚለኝ
@HD202v
3 жыл бұрын
የሚገርሙ ናቸው እኛ አጥሮብናል አነሱ ረዘመ የሚሉት ችግር ሳይኖርባቸው አይቀርም።
@hageraamen85
3 жыл бұрын
እዴ መብራሪያ የለለው ነው የሚሉት መሰለኝ
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል
3 жыл бұрын
Enem siyalk betam tilo newu yerzem yekm kezih belayi birezm Erasu memhrachin kalschegere des baken neber Ene getenegun say Akeke Aleke Eyalku besst newu hulunm tmhrt
@gsidbhrueh6661
3 жыл бұрын
እረ በጣም ይገርማል ምንም አረዘመም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
እኔም ቶሎ ነዉ የሚያልቅብኝ
@wubshetmelaku9554
3 жыл бұрын
ረዘመ የምንል ሰዎች እንደኔ ሀሳብ ዉስጣችን ያለው መንፈስ በመሀል በመሀል በሚገኘው የመናፍስትን ስልት ስለምንረዳበት "የሚስትሬ ወጣብኝ ሙግት ከራሳችን ጋር ፍልሚያ እያደረገ ይመስለኛል
@hareggene5495
3 жыл бұрын
መምህር ያየሁት በቅርቡ ነው ያገኘሁት በጣምደስተኛ ነኝፍቅርተ ስላሴ ነኝ መምህር በጸሎት አስበኝ
@babiethiopya1216
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠህልን💚 እኔ እኮ ሰምቼም አልጠግብም የምን ሰላቼኝ ነው እውነት ነገር እይተማርኩ ነው
@mahaltmahalt6031
3 жыл бұрын
awo wenet new
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@ሶልያናየማርያም
3 жыл бұрын
መምህር በርታልን እረዘመ አጠር የሚሉ ትክክለኛ ያንተን ትምህርት የሚፈልጉ አይደሉም እንድታቆም የሚፈልጉ ሠዎች ናቸው
@mana6355
3 жыл бұрын
እውነት ነው በሰዎች እየተመሰለ ትምህርቱን ሊያቋርጥ የሚጥር መንፈስ አለ እኔ አንድ ቀን ሲቀር እንዴት እንደናፍቅ ትምህርቱን የጀመርኩት ቅርብ ቀን ነው ቢንስ ሶስት ወር ነው የሆነኝ ግን ከስር ጨርሼ አሁን ከስር ከስር ተከታታይ ሆኛለሁ
@በትእግስትጎንደሬዋ
3 жыл бұрын
በትክክል
@sutuaelsutuael2520
3 жыл бұрын
tekekel nesh Siyater endewm des ayelem memer endefelgew yakerbelegn
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
በትክክል
@chfucuuccyyc2338
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አቤት የስው ልጅ አውቀንም ሳናውቅም የምገባበት ጉድጓድ አስቸጋሪ ነው የኔ እናት ሳያሳዝኑ ግን ደስ ይላን ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀው መሞታቸው እህታችን አይዞሽ አትዘኝ እና እግዚአብሄር ያፅናሽ አሜን
@yegetershitatube8816
3 жыл бұрын
እኔ እንኳን ደቂቃ የበዛ አልመሰለኝም በተመስጦ ስለምሰማ መሰለኝ ያንስብኛል ደቂቃው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምመህራችን እኔ ካቶሊክ ነበርኩ ብዙ ትምህርቶች በመስማት ኦርቶዶክስ መሆን ተመኘሁ እርዱኝ ወዳገሬ ስገባ ተጠምቄ ማህተቤን አጠብቃለሁ እመብርሃን ትርዳኝ በምልጃዋ😥🤲🤲🤲🤲
@TewahdoTube26
3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ
@senaitbekele4769
3 жыл бұрын
አሜን እመብርሀን ትርዳሽ አሳብሽን ታሳካልሽ
@yegetershitatube8816
3 жыл бұрын
@@TewahdoTube26 አሜን የኔ ውድ
@yegetershitatube8816
3 жыл бұрын
@@senaitbekele4769 አሜን ሆዴ
@hyyh1559
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ ብርሀን ትርዳሽ እህቴ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
3 жыл бұрын
የእኔ እት እግዚሐብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ሙሉ ጤንነትሽ ይመልስሽ በእዉነት 🙏🙏🙏😭
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
ርዘመ አጥር ውፍር ቀጠን የምትሉ ውጡልን እንማርበት እንዲት ያለ ጉድ ነው እኛ እንፍልጉዋለን ሸቃሎች እቃ እያጠብን ልብስ እያጠብን እያፅዳን እር ስንቱን ልበላችሁ አስታውሎ ምእመናን
@fajerfajer9210
3 жыл бұрын
Btikikil eda eneraso sose newo yhunebegi ekune lrezemebegi lmemehurachen beretaton ysetelene
@yefru6008
3 жыл бұрын
ትክክል ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ ውጡልን እኛ ህንማርበት
@ተመስገንአምልክ
3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህርችን ወአውነት በጣም ያማሰዝነ ገጠመኝ ነው። አግዚአብሔር አምልክ ሉብንና ያብረሀልና። አሜነሰ ጸነት ያሰጥሽ አህትችን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረ በፍፁም አልረዘመም ፊልም ከዚህ ሰአት በላይ ይታያል ይሄ ደሞ ረዘመ አይባልም ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እህታችን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የቤተሰቦችሽን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን*
@HD202v
3 жыл бұрын
አነዚ በዛ ረዘመ የሚሉት ችግር ሳይኖርባቸው አይቀርም አኛ አጥሮብናል ሌላ አላስፈላጊ ነገሮችን መስማት አንፈልግም በተለይ በዚ ጊዜ የሚሰማው ሁሉ መንፈስን የሚረብሽ ነው የተፅናናነው በዚ ገጠመኝ ነው ስለዚህ አኛ ይህን ገጠመኝ የምንፈልገው አንድ ላይ ሁነን በኮመንት ማሳወቅ አለብን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
3 жыл бұрын
እር እኔ ሰምቸ ሳልጠግብ እያለቅብኝ እርዘም ይላሉ አይርዝምም በዚህ ቢቀጥል ደስይለኛል እኛ እንማርብት እርዝም እያላቹህ አታሰልቹት
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
3 жыл бұрын
@@HD202v ትምህርቴ ሠምቼ ወጣ አጠረ አላልኩ እረዘመ የሚሻለው ነገር ብዙ ማዳመጥ ነው ብዙ ከመናገር
@HD202v
3 жыл бұрын
@@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ አልገባኝም ምን ለማለት እንደፈለግሽ።
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
3 жыл бұрын
@@HD202v ግልጽ ነው እኮ እህቴ እኔ አጠረ ረዘመ የሚሉ ሊኖር ይችላሉ እኔ አላልኩም የሚሻለው ትምህርቱ መሥማት በቃ ከዛ ዞር
@betimengesha2405
3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህር ገጠመኙ ምንም አረዘመም አንተ ይሆናል በምትለው አቅርብልን በጉጉር ነው የምንጠብቅህ አንተን ያልደከመህ ለማቅረብ እኛ ለመስማት መቼም አይደክመንም በርታልን በጣም አስተማሪ ነወ። እህት ወንድሞቼ ከተመቻችሁ ይርዘም የምትሎ ላይክ
@merkiza1216
3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ በለኝ ዉድ የተዋህዶ ፍሬወች እንኳን ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ብአል አደረሳቹህ አደረሰን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን እመብዙሀን ትጠብቅህ
@svxjej9660
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮአደርሰን ውዴ
@merkiza1216
3 жыл бұрын
@@svxjej9660 አሜን አሜን አሜን✝️🤲🤲🤲
@natanplays1348
3 жыл бұрын
@@svxjej9660 555
@natanplays1348
3 жыл бұрын
@@svxjej9660 tTTt
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህልን
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜህ ያርዝምልን የንየ ወንድም በጣም እናመሰግናለን ኣስተማሪ ነው
@tube4569
3 жыл бұрын
መምህሬ ሰላም ነህልኝ እኔ ግን ሁሉንም ትምህርት አዳምጣለው አያልፈኝም እንደውም ስትጠፋ ይጨንቀኛል የእውነት መምህር በምን ውስጥ ሆኜ እደማዳምጥ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያቀው እባክህ አታቁም መምህር ።
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
3 жыл бұрын
መምህርዬ እኔ ለራሴ አልቅሻለሁ በጣም አዝኜ አይዞህ መምህሬ ከዳቆን ሃይለመለኮት ስላላየሁህ በጣም ስቅስቅ ብዬ አለቀስሁ እኔ በናተን ትምህርት አይቼ ነዉ ሃይማኖት የቀየርሁት ስትለያዩ ማዬት አልፈልግም ውዶችዬ😢
@amalemamu8510
3 жыл бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ወዴ እኔም በጣም አልቅሻለሁ ከዉስጤ አዝኛለሁ እኛን በፍቅር ያነጹን እነሱ ናቸዉ እነሱን ተለያይተዉ ማየት ለኛ ከባድ ነዉ ዳቢሎስ ስራ አይፈታም ሁላችንም እንጸልይላቸዉ እግዚአብሄር ይረዳናላ አብረዉ እንደምናያቸዉ አምናለሁ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
መምህር በየቤታችን ስንት ጉድ አለ መሠለህ በናንተ ትምህርት ሠው እየሆንን ነው ተመስገን እኔንና መላው ቤተሰቤን የያዘ መንፈስ በቁጥጥር ስር እየዋለነው እኔም ቤተሠቦቼም የ40 አመት ገራሚ ታሪክ አለን እስከማገኝህ ጎጉቻለሁ ወንድሜ በርታ አንተብቻ መለአኩ ይጠብቅህ ስንቱን ልፃፈው በዚ እያለቀስኩ ተመስገን ብቻ ነው ቃላት የለኝም ''የኔፍቅር ከነልጅሽ'' ክበሪልኝ አሜን
@bdbd114
3 жыл бұрын
መምህሬ በናትህ እኛ በቃን አንልም ከቻልህ ሁልግዜ ልቀቅልን የአንተ ገጠመኝ አንድም አምልጦኝ አያቅም ሁልግዜ በጉጉት ነው የምነጠብቅህ እኔ የረኩስ መንፈስ ሴራ አውቄለው መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝ መልካም ቀን ኢፍታህ
@naimaanaimaa2416
2 жыл бұрын
እስኪ በፀሎት ያስቡኝ መምህር ወለተ ሚካኤል እያሉ😥
@altudz4055
3 жыл бұрын
መፀሀፎችክ ደስ ሲሉ ታድለክ ብዙ የተዋህዶ መምህራንም አባቶችም አንባቢ ናቸው ግን ኢትዮጵያን በማንበብ አንታወቅም እምዬ ተዋህዶ ሁሉ አለሽ አንቺ እኛ ሰነፍን እንጂ
@Maria_Henock
2 жыл бұрын
መምህር ሁሉንም ሰው ማስደሰት አይቻልም ! እኔ በትምህርቱ ብዙ ነገር አትርፊያለሁ። አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!።
@MaryMary-sl6kk
3 жыл бұрын
አረ አረዘመም እንደውም ሲያልቅ እናደዳለው አልበዛም በጣም እሪፊ ነው መምህራችን በዚው ቀጥልበት በጣም እየተማሪኩበት ነው
@devan8265
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሲያልቅ በጣም ነዉ የምናደደዉ
@ቅዱሰገብርኤል
2 жыл бұрын
መለተ ጊዮርጊስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ብርሃኑን አፀደ ማርያም እህተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ጊዩጊስ
@mekidiyedenegellejtube
3 жыл бұрын
እንኮን ሠላም መጣህልን መምህራችን ኑኑ የእምየ የተዋህዶ ልጆች እንማር ##እንማር
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር ጥረ ጥሩ ህልም።እያየሁልክ ነው እግዚአብሔር ካንተ ህር ነው ደስ የሚል ህልም ነበር ያየሁት
@ካሰችእህተማርያም
3 жыл бұрын
መምህር ምንም አረዘመም መምህር ሲጀመር ያለማብራሪያ ከሆነ እዴት ይገባናል እኔ በበኩሌ መምህር በጣም ተመችቴኛል
@ኤፍታሕተኸፈት
3 жыл бұрын
ኡነት ነው
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም
@kiyaloc6137
3 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ማን ነው ግን ረዘመ የሚለው እሱ ያልደከመው እንዴት እኛ ይደክመናል
@ብዙሀገሬበሰማይነው
3 жыл бұрын
እረ ሁሉንም ነው በጉጉት የምሰማው ማነው በዛ ያለው አላማ ቢስ ሁሉ አይቅረኝ መሆን አለባቸው ጊዜው የበዛባቸው ዝም በላቸው መምህር እኛ እንሰማሃለን አንተ ብቻ አስተምረን::
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
መምህር እካን አደረሰህ ለመጥምቁ የሐንስ ገጠመኙ ምትለቅልን መምህር በጣም በጉጉት የምናዳምጥ አለን እና እባክህን በዚሁ ቀጥልልን ረዘመብን በዛብን ለምትሉ እህት ውደሞቸ ምን አልባት ካላችሁበት ስራ ሊሆን ይችላል ግን ስራ እየሰራን ማዳመጥ የምንችለው ነገር ነው እና በተቻላችሁ መጠን ይህን ጥያቄ ባታቀርቡ
@tesfayfilmon502
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን: እህታችን ድግሞ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ሃይል ይስጥሽ ያጽናናሽ::
@ffty7136
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እንደዛየሚሉትን ሰው አትስማ የሚሰማ ይስማ የማይሰማ ተዋቸው አትጨነቅ እኔስ በጣም ነው የሚያጥርብኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የኔ አስተዋይ ፈጣሪይጠብቅህ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
3 жыл бұрын
ገጠመኞቹ ላይ ርዕስ መጻፉ መልካም ነው ደቃቃውም አረዘምም እንደኔ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የህሊና ቅጣት ከባድ ነው እህታችን አይዞሽ በርቺ ደግሞ በእግዚአብሔር ቅድስ ስጋና ክብር ደም ስለከበረችልሽ አመስግኜ ጽናቱን ይስጥሽ የምንጣላው ከዛር መንፈስ ጋር ነው የምንታረቀው ከልዑ እግዚአብሔር ጋር ነው እመአምላክ ታስታርቀን
@ኤልሻዳሄ
3 жыл бұрын
ወድማችን መምህር ተስፋሄ ብዙም የሰው አስታየት አትቀበል ለምን ብትል ዳቢሎስን ዘሩ አርጎ የተቀመጠም ሰው ስለአለ ዘሩን ስትነካ ቀና መልስ ስለማይኖረው ብዙም አትጨነቅ
@salemdemek3548
3 жыл бұрын
ድፍን ቡና ጫት
@messymesarat9959
3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበን
@abrahampeace8372
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናሽ:: የእናት የአባትሽን ነፍስ ይማር:: አሜን::
@hanatatte6155
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን
@gsr8998
3 жыл бұрын
መምህረይ አናመስግናለን አልረዘመም ቃል ህወት ያስማለን የምስማማ ላይክ
@ysehiworkfikadu7497
3 жыл бұрын
አረመ ምህር ችግር የለውም ሁሉም አስተማሪ ነው ቀስ እያልን መስማት እችላለን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
እህት እግዚአብሔር ይፀነቨ አይዞቨ ትልቅ ስራ ስርታቨል በህዉት ኖርን ከፈጣሪ ከራቅን ምን ይጠቀመል በስጋ በያልፉ ነበሳችዉ ደንዉል ስንት አሉ በስጋም በንበስም የሞቱ እናታችንም በቀኙ ይቆማችዉ ተስፋ ስላሴ ቃለህዉትን ያስመልን በዛ ያልዉ እሱ ነዉ እንደይዉም በጣም አጠረ አንተ አይመችህም እንጂ 2ስአት በህን ጥሩ ነበር በትምህርቱ ተቀይረናል በረታ ዉንደሜ
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ከዜ ይልዉ ይስማ ይላልዉ ቀስ በሎ ያደመጥ ሁሉ በታ የእኔ ና የቤተሰብች ተረከ አል ከልሆንም የዘመደ ይኖራል ስለዘህ የሔ ደራማ አይደልም ምን ይመረጠል ሁሉም በይቤታችን ያል ነዉ ስለሁሎም ተመስገን አባታችንን ስታመስገን ደስ ይላል እንኳን ደስ አልን መንፈስዊ ስለዉንደምህ ቀሰሰ ሀይል መለኩት
@geye3686
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት እየጠበቅሁ ነገር ሱስ ሆኖብኛል ለኮሜት አድስ ነኝ ስለሰአቱ ለኒ ሳልጠግብ ነው እሚያልቅብ ተመችቶኘል ፀጋውን ያብዛልህ
@tigietigie8627
3 жыл бұрын
እንካን ደና መጣክ መምህር የማትጠገቡ ገጠመኞችህ ደሰ ይላል ምህመናን በመንፈሰቅዱሰ አይናችሁ እዩት ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ዝም በላቸሁ ሰራ ሰራክን የተመቸሁ ያዳምጥ ያለተመቸሁ እኔ መንፈሴ በደሰታ ነው የማዳምጠሁ ቡዙ ነገሮች በቤተሰቤ ላይ በኔ ላይ የሚከሰተሁን ነገር ሰለሁነ ደሰ እያለን ነው ሳላዳመጠሁ ነው ላይክ የማረገሁ ምክንያቱም ጥሩ እየተለወጥኩ ነው ዘመናቸሁ ይባረከሁ ሁሉም እወዳችዋለሁ
@titi-eo6wn
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ።አንተን ደስ እንዳለህ አድርገህ አቅርብልን ።የኛ ፍላጎትና ምርጫችን ማለቅያ የለውም እንተ እኛን ለመርዳት ለማስተማር የምታጠፋው ጊዜህና ሰአታት ከህይወትህ ከሚስትህም ከልጆችህም ጊዜ ቀንሰህ ለምታደርግልን እርዳታ እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@vipku1550
3 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን አስተማሪ በጣም የተለወጥበት ትምህርትም ገጠመኝ ነው ፈተናህን እግዚአብሔር ያሶግድልህ ይጠብቅህ ከዚበላይቢረዝም ይጠቅመኛል እጂ አይጎዳኝም አተበርታ እሺ እግዚአብሔር ጊዜውን ሰአቱን ያመቻችልህ አሜን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን በርታ ጠላትህን ከግርህ በታች ይውደቅ አሜን አሜን አሜን እህታችን አይዞሽ አጽናኝመላክ ይላክልሽ እግዚአብሔር በርቺ በቤቱ ያጽናሽ እናት አባትሽን ነብሳቸውን ይማር በያቆብ እቅፍ ስር ያኑርልሽ አሜን አሜን አሜን
@geriemelkama7059
3 жыл бұрын
መምህር እንኮን በስላም መጣህ, መምህር ምቅኞች ስይኖርብህ አይቀርም ለምትወዳት ለእናትህ ስጣት , ትላንት አንድ ኮመንት አንቤ ነበር ቀሲስ ሃይለመለኮት ፔጅ ላይ , ብቻ ይገርማል ግዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል አሎ አንተ በርታ ከጎንህ አለን ሼርሼር ሼር
@tgtube4876
3 жыл бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ
@የድንግልማርያምልጂስደተኛ
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትያያሰማልን መምህር ራችን
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
3 жыл бұрын
የሚያሳዝንም የሚገርምም ገጠመኝ ነው አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሠሚውን ጆሮ አሥተዋዮን ልቦናንን አድለን ለህታችን መፅናናቱን ያድልልን 😭😭😭😭 ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@elizabethmichael8768
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እህት !!!
@ፍቅርካለሁሉአለ
3 жыл бұрын
አደኛነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሞች፠ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ እንማር ካለናተ አይሆንልኝም 🏃🏃🏃🏃🏃
@svxjej9660
3 жыл бұрын
አለን አለን ወዴትነውእሩጫው ክክክክክ
@devan8265
3 жыл бұрын
አለንንንንን እሮጣችሁሁሁሁሁ ክክክክክኮ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
3 жыл бұрын
ወዴት ነው ታዲያ ቁጭ ብለን ወይም ስራችንን እየሰራን ነውጅ የምናዳምጠው እሩጫው ወዴት ነው
@ቋንቋየነሸድንግልመፅናኛየ
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ጸጋዉን ጤናውን ይስጥህ መምህራችን ግዜህን መስዋእት ኣድርገህ የሄንን ሁሉ ስታቀርብልን በጣም ነው ምናመሰግነዉ ደሞ ምንም ኣልበዛም እንዳውም እስከሚለቀቅ በጉጉት ነው እምንጠብቀው እማ ፍቅር ከነ ልጇ ትጠብቅልን💓💓
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
#የአንደበታቹህን ፍሬ በትዳራቹህ ውስጥ ትበሉታላቹህ! ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል! መምህር እድሜህ ይርዘም በጣም የሚገርም እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ! እህታችን አይዞሽ እማ! አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ💚💛❤👏
@SaraSara-nm9ks
3 жыл бұрын
ጌታ ሆይይይ ኤፍታሽ በለኝ እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በጸሎትህአስሷኝወለተ ኢየሱስ አባቴ እህቴ እመብርሃን ታጽናናሽ ታበረታሽ
@አቤቱማርንይቅርበለን-አ8ደ
3 жыл бұрын
ውይ በስማም እደዛሬው ያዘንኩበት ገጠመኝ የለም በንባ ታጠብኩ ዛሬ ከናቴ ጋ አሁን እናቴ ጋር ስናውራ ይበቃኛል አሁን ውደ ቤቱ የውስደኝ ብላኝ አስጨንቃኝ ነበር ጭራሽ የህንን ስሰማ ፍራሁ እመ ብርሀን እናቴን ጠብቄልኝ እድሜና ጤና ስጭልኝ ከፎ አይካብኝ ውለተ ማርያም ብላቹህ በፆሎት አስብልኝ
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! እንደምን ውለሀል ? የእናቴ ልጅ መምህሬ ! አልረዘመም :: ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን:: ላንተም ✝️ብርታቱን ይስጥህ✝️ ትእግስትን 👉እንደ ኢዮብ :: ጥበብን👉እንደ ሰለሞን እንዲያድልህ የወላዲተ አምላክ የፀጋ ኃይል አይለይህ :: ወ ስብሀት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን:: አሜን!
@yetewhdolijnegn843
3 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ መምህራችን እናመሰግናለን በርታ
@Nwlulu
3 жыл бұрын
መምህር እባክ አይረዝምብንም በዚሁ ቀጥል የማይጠገብ እና የሠዉ ልጆች በእርኩሥ መናፍስት ላይ ያለዉን ስልጣን ያወቅንበት ከአምላካችን ጋር እንዴት መነጋገር እንደምንችል የተረዳንበት ልዩ ትምህርት ስለሆነ እባክህ በዚሁ ቀጥል ። የበዛበት እያረፈ ይስማዉ ።
@woinshetsama2693
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጡ ቸሩ መድኃኒአለም ቤት ይጎብኝልን አሜን
@shameershami1017
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህ እናታችን ወላዲት አምላክ አትለይህ እሧ ትጠብቅህ ሥለገጠመኙም ሆነ ሥለትምህርቱ ረዘመ አጠረ ከበደ ቀለለ እያሉ ትእዛዝ ለሚሠጡ ልቦና ይሥጣቸው ይስጠን እኔ ግን እንኳንሥ ልመርጥ እሥከሚለቀቅ ድረስ እቸኩላለሁ እናም ትምህርቱንም ብትቀጥልበት ገጠመኙንም እንደበፊቱ ብታቀርብልን ደስታዬ ነው እነሡም ወደው አይደለም ውሥጣቸው ችግር ሥላለ ነው ከኛ ይልቅ አንተ የሚጠቅመንን ታቀዋለህ ከነፍሣችን አልፎ ለሥጋችንም እየጠቀመን ነው መንፈስ ቅዱስ ያቀበለህን አስተምረን በኛ ምርጫ እማ ከሆነ ልክ እደደብተራው አቁም ሥንል ልታቆም ነው እኛ ደግሞ አንተን የማዘዝ መብት የለንም ላንተ የነፍሥ ዋጋ ለኛ ደግሞ የመዳን ጊዜ ያርግልን ይቅርታ አበዛሁት ወደገጠመኙ ።
@lidiya727
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በድንግል ማርያም ተባበረን የቱብህ ላይ በመለጠፍ በናትህ ኩላሊቷ አይሰራም እህታችን አንድ ሚሊየን ብር ተጠየቀች
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ አንተ ተዋቸው ስንቱን አስደስተህ ትችላለህ የፈለገው ይስማ ያልፈለገው በ40 አመቱ ሲገባው አነሰ እያሉ እየተንሠፈሰፋ ያዳምጡታል ልክ እንደኛከፈለጉ ከፋፍለው ይስሙት አያገባንም የሠፈሬ ልጅ ምንም አይወጣልህም የምርጦች ምርጥ መምህራችን በርታልን አይዞህ
@lbiebeegziabhertsena7653
3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጸሎት አስቡኝ አሳስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@mimibeyene5730
3 жыл бұрын
መምህር በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ከአንተ ጋር ይሁን የምታቀርባቸው ገጠመኞች ውስጥ በተለይ በመሀል ትምታቀርብልን ትምህርቶች በጣም ነው የተማርኩባቸው በቅርፃ በኩል ሁለቱም እንደሰው መመቸት ነው ለምሳሌ እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ ሁለቱንም የገጠመኝ አይነቶች ቁጭ ብዬ ማዳመጥ ስለማልችል በኤርፎን ነው ማዳምጠው በተረፈ በጣም አእምሮዬ ከፍቶታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይብርከው!!!
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ትምህርት ልብ የሚነካ ነው ያሳዝናለን በተለይ በፍክክር የሚደረጉ ነገሮች እጅግ አስከፊ ናቸው ሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@አርሴማተወልደ
3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አረ መምህር አልረዘመም ከዚ በላይ ፊልሞች እያየን ነበር እኮ ህይወታችን ስለሚቀይር ሰለ ሆነ እንጂ በቀን በቀን ይቀጥል መምህር* *የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ይባርከው* *አረ እህት ወንድሞቼ ለመምህርም እናስብላቸው ግዜቸው ሰውተው ደከመኝ ሰለቸን ሳይሉ እኛ ለመስማት እንደዚ እንላለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን* *ገጠመኙ በጣም ያሳዝናል ግን ከጥፋታቸው ስለ ተመለሱ ደስ ይላል እህታች እዉነት አለቀሰችኝ ፅናቱ ይስጥሽ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ*
@eskedrsetegn5195
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
ፈጣረይመስገንአሜንእንኳንደናመጣህመምህርችን
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
"እናቴ ጀግና ናት" kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@sarademissie8149
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን .እህታችንን እግዚአብሔር ያፅናልን
@alemyetbark8654
3 жыл бұрын
አባክህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አትስማቸው ብዙዎች በጉጉቻችን መስማት አይሰለቸንም
@netsanetbrehanu6458
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን:: ዝማሬ መላእክት ያስማልን::መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ:: በጣም ያሳዝናል:: አይዞሽ እህታችን ያሳለፍሽው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ :: በአብዛኛው ሕዝብ የመናፍስትን ውጊ የመተት: ጥንቆላን አስከፊ መሆኑን ጥልቅ ግንዛቤ ከድሮ ጅምሮ ቢኖር ኖሮ ይሄሁሉ ማለቅ አይመጣ ነበር:: መምህር ባንተ ብዙ ነፍስ ድናለች:: የምታስተምረን አረዘመብንም:: በመዝሙር መታጀቡ ደግሞ በጣም ተመስጦን ጨምሮልናል::ሁሉም የምታስተምረው ነፍሳችንን ለማዳን ይረዳናል:: ፍፁም አይስለችንም:: በእኔ በኩል በዚሁ ቀጥል::
@shameershami1017
3 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ በሥጋ መሞት መቼም የማይቀር ነው በነፍሥ ከመሞት ያድነን በፀሎት በርቺ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል ነገ ወልደሽ ከብደሽ ለመስማት ያብቃን እህቴ ።
@sraayele840
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ሰንበት ኪዳነ ማርያም አመተ ጥምቀት አይለ ሚካኤል ወለተ ሰንበት አመተ ተክለ አይማኖት በጸሎት አስበን መምህራችን
@ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን በሠላም መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
3 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ ፀልይ❤️🙏🏽
@ፍቅርተስላሴናታኔም
3 жыл бұрын
ስላም እንኳን ደና መጣህልን መምህር በዚህው ቀጥልበት ማብራሪያ ከለለው ልንማርበት አንችልም በዚህ ቀጥልበት መምህር ገጠር ዛር የለለው አለብየ አላስብም በጣም በሚያስጠላ ሁኔታ ነው ያለው በዚህ ትምርት ግን ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ
@hjgfnbggf1731
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእናት እና አባትቷን ነፍሳቸውን ይማርላት እሷንም ይማራት ለቁም ነገር ያብቃት. ለእኛም ማስተዋልን ያድለን በፀሎቶ አስቡን መምህራችን ወለተ ሀና ወልደ ገብርኤል ወለተ ሩፋኤል ፍቃደ ስላሴ መንበረ ስላሴ ብርሃነ ትንሳኤን ምህረተ አብ
@eyesuskirstos
3 жыл бұрын
ገጠመኙ አሁን ለሚሰሙ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ግዜ ትምህርት የሚሆን ነው። ስለዚህ ትምህርትን ሰፋ አድርገህ ሃሳብህን ሁሉ ሳታስቀር አስተምር። መደበርያ ያረጉት ናቸው የሚሰለቻቸው፣ የሚማር ብዙ ይኖራል።
@ወለተገብርኤልስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እውነት ነው እህት የህ የህይወት መንገድ ነው እንማርበት
@saara5070
3 жыл бұрын
እኔም በዋተሳብ ም ቤሆን ጥሩ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልሽ እህታችን የኔ እናት ባአንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ ሁነብሽ የኔእናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያአኑራቸው ውስጤ ደማ እባካቹሁ ወገኖች ይህ ብቅልና ይቅርብን ኡፍፍፍፍፍ መምህርት አልቅሰ አሰለቀሰከኝ ብቸኛዎ እህቴ እግዚአብሔር ያአፀናሽ እህቴ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ...💚💛❤ልዬ ገጠመኝ 20 እጂግ የሚያሳዝን እጂግ የሚያስተምር ነው መጨርሻው ደስ ይላል ተምሬበታለሁ እናንተስ?
@svxjej9660
3 жыл бұрын
እኔም ተምሬበታለሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@svxjej9660 እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም😘
@tsegemareyam4849
3 жыл бұрын
Ejig betam temerebetalew memeherachenenem betselot fetari endiredaw temertum endayekuret enasebew enetseley
@yonasabraham1868
3 жыл бұрын
መም ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእህታችን ፈጣሪ ያጽናናልን ገጠመኙ ያሚያሳዝንም ቢሆን ካንቺ ብዙ ነገር ስለተማርን ደስተኞች ነን ፈጣሪ በጥበቡ በሃይሉ ለቅድስና ህይወት ያብቃሽ መም የምታቀርበውን ገጠመኝ ባለው ቀጥል እንዛ በዛ ምናምን፡የሚሉትን አትስማቸው
@merkojo4570
3 жыл бұрын
እህቴን እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብስ ይማሪ 😥😥😥እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋሪ ይሁን አይዞሽ በሪቺ 😥😥😥
@ikramika859
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ እህታችን እግዚአብሔር መፀናናቱን ይስጣት በጣም ነው የሳቅኩት እኔም ደካማ አመተ እየሱስ ቡላችሁ አስቡኘ
@ኤፍታህብዬጀመርኩ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ የእናት እና ያባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት በብሔረ ህያዋን እናቶቻችን አባቶቻችን አጠገብ ያሳርፍልን 🕯😢
@alem152
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@senait7
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናት አንተንም እግዚአብሔር ይስጥህ የእድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@helengoitom2447
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ እኔ በጣም ተመችቶኛል ሰዕቱ ጥሩ ነው ትምህርቱም እስከ ማብራሪያ ስለሆነ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@amarchzarga6991
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማን መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ልዩ ገጠመኝ 21 እናታችን እና አባታችን ነብሳችው ይማርልን እህታችን እይዛሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ሰአት በዛ ለምትሉ እር ትው ዝም ብላቹ የቀርበላቹ ትኩስ እንጀራ ብሉ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አትስማችው በዛ ለሚሉ እናመሰግናለን
@deboorah2867
3 жыл бұрын
ኸረ መምህር አንተ እንደሚመችህ ልቀቅልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛ ሰዎች ከባድ ነን ምንም ቢያደርጉልን አናመሰግንም ቀስ እያሉ መስማት እኮ ነው
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
እኔ መቸም ሳልጠግብ ነዉ እሚያልቅብኝ እዉነት
@fitehawituqbazgi3578
3 жыл бұрын
መምህር ወንድማችን፡ እግዚአብሔር እውቀትህ ያብዛልህ፡መምህር አንተ የሚመችህ አድርግ፡ ምክንያቱም መዳን የሚደልግ የእግዚአብሄር ቃልና ትምህር ት አይመረጥም። ስለዚህ ምእመናን እባካቹህ መምህር ን አታስጨንቁት። ይህ ትምህርት ለኛ እንዴት እንደሜጠቅመን እናውቃለን። ስለዚህ ገለፃውና ሰዓቱ አንተ የሚመችህ አድርግ እባክህ አትጨናነቅ። በተረፈ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ።
@woynshetkassheun3692
3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው መምህር አረዘመም ከዚህ በላይ ፊልም እናያለን አይደለም
@genetgenet8862
3 жыл бұрын
እማይረባ ተራ ወሬ ላይ ጊዜችንን ከማጥፍት ይህን ሕይወትን የሚቀይር እራስና ቤቱሰብን የምንንመረምርበት ብንሰማና ብንማር እኛን ብቻ ሳይሆን ቤተሰብን ጉደኛን ጎረቤንን በስጋም በነፍስም እንቀይራለ ስለዚህ እባካችሁ ወገኖቼ በሰይጣን ላይ እንቃበት ጊዜው አልቆአል።
@adgugjd9613
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ነህ መምህር ተስፋ ስላሴ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህ እረ ሰአቱ ምንም አልረዘመም በዚሁ ይቀጥል እንድ እኔ ማብራራውም ጭምር
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@maryem6840
3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ያግልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበ-ኀ7ቀ
3 жыл бұрын
እህቴ አይዞን እኔም በስደት ነው እናቴን ያጣሁት በናፍቆት ስቀቀን እግዚብሄር የወደደውን አረገ ነፍሳቸውን ይማርልን ምንም ሣያማት ዛሬ ልሞት እንደ ትናት ስልክ ስደውልልኝ አለነሳሁም ስራ ላይ ሆኝ ልጅ ምነው ድምፂሽ ጠፋ ብዬ ብላይ ላትመለስ ትታኝ ሄደች😭😭 ወለት ሰማዓት ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እህቴ እግዚአብሄር ያፀናሽ አይዞን💔
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ፅእናቱን ይስጥሽ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
3 жыл бұрын
እመቤቴ ታበርታሽ የኔ ከርታታ 😢😢
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሆር ያጵናሽ እናታችንንም ነፍሣቸውን ይማረው 😭😭😭😭😭😭
@adgugjd9613
3 жыл бұрын
በክርስቶስ ሰላም ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣት ለልጅቱዋ ድንግል ማርያም አለሁልሽ ትበላት የኔ እናት እመብርሀን አለው ትበልሸ በርቺ በፆም በፀሎት በስግደት እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው አይዞሽ ሺሺሺሺሺሺ ያድርግሽ ዘርሽን ያብዛልሽ አይዞሽ ውስጤ ነው የገባሽው በእውነት
@Abi-ze6nk
3 жыл бұрын
መምህር የኔ ጌታ ስታለቅስ እንዴት እንደምታሳዝን እኔ ወንደ ልጅ ስለቅስ በጣም ነው አንጀታ ስፍስፍ ነው የሚለው
@Azeb-ru1rf
3 жыл бұрын
መምህር የዋህ ሰው ነህ ስታለቅስ አሳዘንከኝ በሁላችንም ልብ ውስጥ ገብተሀል #እንወድሀለን አንተን ያወቅኩባት ቀን የተባረከች ናት ህይወቴን ቀይረኸዋልና አመሰግንሀለሁ በቅርቡም እተዋወቅሀለሁ እስከማገኝህም ቸኩያለሁ 😍 ይሄን ትምህርት አዳምጬ ለመጨረስ 3 ቀን ፈጅቶብኛል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ::
@mariyhaylemariam2409
3 жыл бұрын
አረ መ ምህር ሁሌ ልቀ ቅልን በጉጉት ነው የምተብቀው ያተን ፈተና ሳያስቡ በዛላይ ጊዜ ማጣት አለ። አረ እህት ወድሞቼ እናስተውል እናስብለት እጂ።
@betitube7705
3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በጣም ያሳዝናል እህታችን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጠሽ የእናታችን ነፍስ ይማር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ
3 жыл бұрын
#ሲጀመር ያለ ማብራሪያ እንደት ይገባናል ምኑ ነው #የርዘመው #እንኳን ሊርዝም እስኪ እንደኔ እየደጋገመ እሚያዳምጥ እስኪ #በላይክ!!!!!
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችን ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@hewanethopia189
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣእ በዚህ ይቀጥል አልበዛም አስተማሪ ነዉ ይሄን ሰምቶ የማይቀር የለም ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥእ የኔም ቤተሰብ ዝብርቅርቅ ብሏል በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ከስደት ስልክን ባገኝ ጥሩ ነበር ያስቀመጥከው ሰልክ አይሰራም
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
It hurts me so much really makes crying 😭😭😭😭😭😭
@BirhaneMeskel3
3 жыл бұрын
መምህራችን ሰላም ነው? በገጠመኝ አቀራረብና ይዘት ላይ ምንም አይነት አስተያየት ባጠይቅ ደስ ይለኛል። ካቀራረቡ ይልቅ ምን ያህል ጥቅም እንደተገኘ እንዲገልፁ ብትጠይቅና ብታበረታታ ይሻላል።ምክን ያቱም ስትጀምር ከ መድኃኔዓለም ውጭ ማንም ጀምር ብሎ ያነሳሳህ ስለሌለ። ራስን ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ማዘጋጀት እንጂ መንፈሳዊ ተጋድሎን በኔ ልክ በኔ ፍላጎት መጠን ይቅረብልኝ ማለት በጎ ነው አልልም። አቀራረቡን አምላክ በሰጠህ የስብከት ሰዎችን የማስረዳት ፀጋ ብቻ በራስህ የማስተማር ዘዴ ብታቀርብ ደስ ይለኛል።ለ አድማጭ ተመልካች ብለህ የምታሳጥረው ነገር መኖር የለብትም። ታሪኩ ፍሰቱን ጠብቆ ሲቀርብ የሚለውጠው አንድ ሰው ይኖራል።በየገጠመኙ መሀል የምታቀርበው ስብከት ማብራሪያ ከሌላ ገጠመኝ ጋር ያለው ልዩነትና ተመሳሳይነት ራሱ በጣም አስተማሪ ነው። አሳጥሬ ሳጠቃልለው ጥቅሙ አምላክ አርነት ለምንወጣበት ወይም መጀመሪያ ለሚያስፈልገው ፅድቁንና መንግስቱን መሻት ጉዳይ ቅርብ /ቶሎ ሰሚ እንደሆነ አስተማሪ ፕሮግራም ነው።አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ!!!
1:44:31
134ኛ ገጠመኝ በሀጢአት የተፀነሰችው ልጅ በማርያም እጅ(memihir tesfaye abera getemeng) ...በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64 М.
1:20:34
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1:43:49
138ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሚገርም ነው በከራማ ፈቃድ የተወለደች ልጅ ሃይማኖቷ ምን ይሆን ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 65 М.
1:24:48
26ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng የተገፋች ነፍስ፤ ቅጣትና ምህረት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 4,9 М.
1:27:46
168ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሚገርምኮነው አባቷንና እህቷን ገድሎ እናቷን አግብቶ ሀብቷን ወርሶ ለዘመናት የኖረ ደብተራ ዛሬ ላይ የት ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
7ኛ ቀን :ምስክር እናቁም .. !!! #live #orthodoxmezmur #donkeytube #comedianeshetumelese #london
Donkey Tube
Рет қаралды 2,1 М.
1:02:23
መተት የሚልኩብን እነማናቸው? | ከመተት እስራት እንዴት እንፈታ? | መተት መላኩን ማወቂያ መንገድ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 6 М.
1:53:12
12ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የ ከሁለት ወንዶች መንፈስ የተላከባት ምስኪን) ለድምፄ ዝግ ማለት ይቅርታ፤ አጠገቤ ባለው ሁኔታተቸግሬ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 80 М.
54:27
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
1:16:53
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
2:00:07
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 85 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН