14. Alew በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አለው Live Concert

  Рет қаралды 411,349

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 391
@DagiPinky
@DagiPinky 8 ай бұрын
ሙሉ ቀን ያለቀስቁብት መዝሙር ነው ጌታ ከሞት የወጣሁት እለት ነው መኪና ተገልብጦ ሰዉ ሁሉ ሞተዋል ስሉ ጌትዬ ደረሰል 🙏🙏🙏😇😇😇😇
@kidistgenta255
@kidistgenta255 8 ай бұрын
ይሄው አለህ በምህቱ አለህ
@woynitube315
@woynitube315 8 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፍ እንዴት እንደሚያድን ያውቅበታል
@DagiPinky
@DagiPinky 8 ай бұрын
@@woynitube315 ኤረ በጣም ያድናል አየዉት በህወቴ 🙏🙏
@DagiPinky
@DagiPinky 8 ай бұрын
@@kidistgenta255 አሜን አለሁ በሞቴ እንኳን ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ጋር ለኔ በጣም መልካም ነገር አደል 🙏🙏😇😇
@MelatMitiku-yl7hk
@MelatMitiku-yl7hk 5 ай бұрын
❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 8 ай бұрын
ሞቴን ሞቶ ያደነኝ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል❤❤ ቤኪዬ ተባረክ
@zufantsegaya
@zufantsegaya 6 ай бұрын
እ/ር ትልቅ ነው።❤❤❤እኔን በብዙ ሊፈታተነኝ የመጣ የአጋንንት አሰራር እ/ር ወደ ጥልቁ ወርውሮልኛል።🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልል እስኪ ከተለያየ ፍላፃ የዳናችሁ በላይክ አለሁ በሉ❤❤❤
@fenchet4159
@fenchet4159 4 ай бұрын
egziyabher malet yhen yhal gize fejtobh n w ]
@zufantsegaya
@zufantsegaya 3 ай бұрын
@@fenchet4159 ማለት
@MeseretTesema-n9u
@MeseretTesema-n9u 3 күн бұрын
ሙሉ ሰውን በጌታ ፍቅር አስደስከዕው❤❤❤💕🎀💔💕💕❤💕💕💕💕💔❤🎀🎀👍💞🫶💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕🫶🎀🫶💔🫶❤❤💝💝🙏🙏💞💕💞❤🫶🎀🙏❤💝💕💝❤💞💕🫶❤
@MeseretTesema-n9u
@MeseretTesema-n9u 3 күн бұрын
Wow
@Binyamselamu
@Binyamselamu 8 ай бұрын
እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔
@tsedaymulugeta3636
@tsedaymulugeta3636 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይርዳህ ማስተዋሉን እና ጥበቡን ይስጥህ😊
@bekimedia5988
@bekimedia5988 8 ай бұрын
Geta egziabher letyake hulu mels behonew megegnetu yibarkh /sh malefna mewdek hiweth/sh lay lewt eskayameta dres befkru be megegnetu yibarkh/sh yesu fekad yhunlh/sh getaa yrdah/sh❤❤❤
@TegegnBerhanu-q2y
@TegegnBerhanu-q2y 8 ай бұрын
ቁስው ነገር ይዘው ትመጣሌ እንደ ለመንናውም ጌታ ይረዳህ
@ggwhaw1841
@ggwhaw1841 8 ай бұрын
አጥና ፍርሀት ከአጋንት ነው ብትወድቅ ምንም ይመጣል መኖሪያችን የዘላለም አምላክ ነው :
@መአዛ-ዐ9ዐ
@መአዛ-ዐ9ዐ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወድሜ❤
@binibig2552
@binibig2552 8 ай бұрын
"ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሣ ነው" አለን!!!
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 8 ай бұрын
አለሁ ሞቴ ተሽሮአል አለሁ ምህረቱ ገኖአል አለሁ ህመሜን ወስዶአል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ!? የእኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። በዚህ ትውልድ መካከል ዘማሪ ቤኪን አስነስተህ የባረከን ጌታ ስምህ ይባረክ። አሁንም በእጥፍ ቅባት ቀባው። የዝማሬ ዘመን ሆነልን ሪቫይቫሊስት ቤኪዬ ተባረክ።
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 8 ай бұрын
I have a 2 years old nephew i can't explain how he loves this song ..everytime I see him he let me sing alehu and don't want me stop ever @bubye ❤❤❤❤ here you can hear this song everyday for your life time hope this song will make you seek lord everyday in your life forever till you see Jesus ❤❤❤❤❤ beki bless you
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 8 ай бұрын
አለሁ የመይገበኝን ሕይወት ስጥቶኝ እየኖርኩኝ ነው አለሁ አለሁ ምህራቱ በዚቶልኝ አለሁ በረከትዬ እንደ ስምህ በረከተችን ነህ እወድሀለሁ ❤️❤🥰🙏
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 8 ай бұрын
... አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ..🙏❤✝️🤗
@eljey-b
@eljey-b 8 ай бұрын
አለው በምህረቱ አለው፤..ሞቴ ተሽሮ አለው እኔ ምን እሆናልው!!❤❤
@Lualawi-mr5nl
@Lualawi-mr5nl 8 ай бұрын
አንዳንዴ መኖር እራሱ ልምድ ይሆናል ለካስ በላባዎቹ ተሸፍኘ ነው እንጂ ልምድ ሆኖ አደለም ሰዎች ሁሉ ነገር ሲያስፈራቸው ሲያስደነግጣቸው እኔን ቆይ ለምንድነው እንደዛ ማይሰማኝ ብዬ ሳስብ ለካስ ክንፎቹ ሸፍነውኝ ነው ለካ ለኔ የማይታየኝ አለው አለው መኖርን ለሚጠላ ንገረው አለው አዎ አለው ውድዬ ሰላለ አለው አባቴ ሰላለ አለው
@erktube6843
@erktube6843 8 ай бұрын
እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት እንደ አዲስ ሚያቀውን መዝሙር ይሰማል!? 🙏❤
@ChristianWandimu
@ChristianWandimu 8 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻ የነገሰበት ኮንሰርት ❤️❤️
@ephremalmaz5360
@ephremalmaz5360 8 ай бұрын
የዛን ቀን ትዝ ይለኛል ፕሮግራሙ አልቆ በቃ አለቀ እያልኩ እዛው ነበር መናፈቅ እና ማዘን የጀመርኩት😊 እንደስምህ በረከታችን ነህ ብዛልን ❤
@JossyZewude
@JossyZewude 8 ай бұрын
Tsega yebzalh wondeme alhu be miheratu alhu....🙏
@TegaLove-n2k
@TegaLove-n2k 5 ай бұрын
ቤኪዬ ግን ዝማሬዎችህ ከእኔ ታሪክ የሚለያያቸው ምንም ነገር የለም እግዚአቢሔር ፀጋው በረከቱን ይጨምርልህ በጣም እንወድሀለን ጌታ ዘመንህ ይባርክልህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bekibekelez
@Bekibekelez 8 ай бұрын
ሞቴን ሲጠባበቁ ለነበሩ ለወዳጆቼም ለጠላቶቼም በጌታ ስም እንዲህ አልኳቸው.......................................... አለው
@IsaacAbraham-i2c
@IsaacAbraham-i2c 8 ай бұрын
why lewedajochih
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 6 ай бұрын
ጌታ እዴት እደሚወደን ሰንዘምር ከሚናደድ መሃል ጌታ ሞገስ ሰቶኝ አለው ጣወ
@meseret5776
@meseret5776 8 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሽሮል አለው ምህረቱገናል አለው ህመሜን ወስዶል አለው እኔ ምን ሆናለው❤❤❤
@TomasYada-yg4bp
@TomasYada-yg4bp Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን
@TigistWakjira-gq2or
@TigistWakjira-gq2or 8 ай бұрын
በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ እየሱሴ ጌታዬ መድሃንቴ ምን ልበለህ እያነባሁ አመልክሃለሁ አለሁ አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ!!!!
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 5 ай бұрын
እየሱስዬ እወድካለው ውለታክ ከአይምሮ በላይ ነው ❤❤❤❤ በረከት ተስፋዬ ተባረክ እወድካለው❤
@AmanuelAman-o9d
@AmanuelAman-o9d 4 күн бұрын
Yhen mezmur ssema beka ynezregnal bekiye geta yanurln tebarek
@EnyewTadesse-f8e
@EnyewTadesse-f8e 5 күн бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯%
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 8 ай бұрын
ተባረክ አሁንም እንደሰምህ ለበረከት ሁን
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 ай бұрын
አሜንንንንን አለሁ በምህረቱ እድሜ ቀጥሎልኝ ህመሜን ወስዶልኝ ሞቴ ተሽሮልኝ አለሁ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእርሱ ይሁን ይሄ የኔ መዝሙር ነዉ ተባረክ በረከታችን ፀጋዉ ይደረብልህ በደሙ ይሸፍንህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤
@TechWizJoe
@TechWizJoe 8 ай бұрын
ፍቅር እንደ እየሱስ የለም❤️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
💕💕💕✝️🙌👍
@Madiba1561
@Madiba1561 8 ай бұрын
Beki sew endet ende miwodk eyayek nw gn ❤❤❤❤
@elsagebre5418
@elsagebre5418 8 ай бұрын
ቤኪዪ በቃ ተባረክ በስስት ከማያቸው ዘማሪዎች አንዱ ነህ
@yordanosmesfin2791
@yordanosmesfin2791 8 ай бұрын
ጸጋውን በብዙ እጥፍ ያብዛልህ🙏
@eyosiyas_nazrawi
@eyosiyas_nazrawi 8 ай бұрын
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂ ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌 ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
@misganayadesa
@misganayadesa 8 ай бұрын
Tebarek beki❤
@Abelmohummed
@Abelmohummed 8 ай бұрын
መቼም ማይረሳ ቀን ቤኪ እንወድሀለን ግን ይደገም❤❤❤❤❤❤
@solomonayalew7947
@solomonayalew7947 8 ай бұрын
wowowowwoww. ያለ ነገር አልቆየም!!😁 bless U bekisha- i love all songs
@godlovesme9327
@godlovesme9327 8 ай бұрын
እልልልልልል ….አለሁ በምህረቱ አለሁ ሟቴ ተሽሮል አለሁ ወድዬ ካለ ምን እሆናለሁ
@liusilas4308
@liusilas4308 8 ай бұрын
እየማረኝ አለሁ😭🙌🔥🔥🔥🔥🔥
@ዮናስ_ብርሃኑ
@ዮናስ_ብርሃኑ 8 ай бұрын
እውነት live ግን የሆነ ደስ የሚል ንዝረት አለው❤❤❤ የማውቀውን መዝሙር እንዳዲስ 👂👂
@kameth423
@kameth423 8 ай бұрын
ዋው ወጣቱ😍😍😍😍😍😍
@dawitsahle7106
@dawitsahle7106 8 ай бұрын
ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 8 ай бұрын
በህይወቴ ከማልፀፀተው ጉዳይ ሁለተኛው ሌሎች ፕሮግራሞች ትቼ እዚህ የተገኘው ቀን ቤክሻሻሻሻ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 8 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Bereket Tesfaye I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አሉሁ Alew Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 8 ай бұрын
የዘመናት መዝሙር ሁሌም የማይሻር አለሁ ስንል በምህረቱ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanmesele19
@yonatanmesele19 7 ай бұрын
halaluya alhu menoran kesekeskebgh aluhu alhu mota tesherowal ena men ehonalhu halaluya halaluya
@mulemegersa5906
@mulemegersa5906 6 ай бұрын
አሜን፡ትኖረሌህ፡በኢየሱስ
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 8 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሽሯል ይሄን መዝሙር ስሳማ😭😭😭😭
@EmebetWerkinehFeyisa
@EmebetWerkinehFeyisa 8 ай бұрын
አለው ኢየሱስ ሞቴን ሞቶልኝ❤❤❤
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 8 ай бұрын
አሜንንን ዋዉዉ🥰ቤኪዬ ብሩክ ነህ
@Line_world_1
@Line_world_1 8 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሽሮ ❤❤ ድንቅ መዝሙር ነው ለኔ 😍
@almiialu9146
@almiialu9146 Ай бұрын
አለሁ ጥላት እያየኝ ውድቀቴን የሚመኝ እያየ አለሁ ከጌታ የተነሳ አለሁ
@AdimAbate
@AdimAbate 8 ай бұрын
Alew endet dink mezmur new God bless you beki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salejoni
@salejoni 8 ай бұрын
አሜን አለው ህማሜን ወስዶሃል አለው
@ZekariyasHaddis
@ZekariyasHaddis 8 ай бұрын
መጣ እየሱስ የታለ እባክክ በረከትዬ
@Rehoboth-c9u
@Rehoboth-c9u 8 ай бұрын
Finally❤ GOD bless you keep going and shinning😊
@yordanosmesfin2791
@yordanosmesfin2791 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏🙏
@belachewlamiboro8142
@belachewlamiboro8142 7 ай бұрын
ድሬዳዋ ናና ይሄንን መዝሙር ዘምርልን ድሬ በሪቫይቫል ትሞላ
@menbi223
@menbi223 Ай бұрын
Egziyabher Yibarekh
@jonegustgold4313
@jonegustgold4313 Ай бұрын
9
@FerehiwotMulatu-my8eu
@FerehiwotMulatu-my8eu 8 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሽሯል ❤❤
@yaredgashe2339
@yaredgashe2339 6 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም
@ebeniezergemede-ww6ym
@ebeniezergemede-ww6ym 8 ай бұрын
ፍቅር እንደ ኢየሱሰ የለም፡፡
@harnetyemane6360
@harnetyemane6360 8 ай бұрын
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@zewdituyitbarek3183
@zewdituyitbarek3183 2 ай бұрын
Alu mota teshero alu mheretun geno🎉
@tafesegirma7543
@tafesegirma7543 3 ай бұрын
አለው በጌታ ሁሉንም አልፌአለው ቤክ ተበራክ
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 8 ай бұрын
ሁሌም አዲስ የሆነውን ምህረቱን ሁሌም እንደአዲስ በሚደመጥ መዝሙር ። ምን አይነት መንፈስ ነው በጌታ ቃል የለኝም🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
"Amen."!! God bless you all abundantly. Singer Beki.💓👈 You are blessed.
@mouawecell3097
@mouawecell3097 7 ай бұрын
ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታዬ ሞትን ሞት አድንኝ ክብር ምስጋና ለዘላልም ይሁንልት ብክዬ ትባርክህ ሙዝቅኝችም ይልምልሞ ይባረክሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mahitabeke
@mahitabeke 7 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሽሯል አለው ህመሜን ወስዶአል አለው❤
@tame_tube_
@tame_tube_ 8 ай бұрын
ኧረ ይሄ መንፈስ ሀዋሳ ይደገም ቤኪዬ 🙏
@mesafintteshome6844
@mesafintteshome6844 8 ай бұрын
አለው በምህረቱ አለው በይቅርታ አለው አለው ፍቅሩን ቀምሻለሁ እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤
@hymnoftheheart
@hymnoftheheart 8 ай бұрын
ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም❤
@SintayehuWodajo
@SintayehuWodajo 2 ай бұрын
አለው ፍቀሩን ቀምሻለው እኔ ምን እሆናለው ❤️❤️❤️
@GeletaBedadaDibaba
@GeletaBedadaDibaba 8 ай бұрын
ማራናታ ባይቀር ምናለ😢
@mulugetaKASSA-q8e
@mulugetaKASSA-q8e Ай бұрын
alewu bemihretu yene abat 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanamekonen7679
@hanamekonen7679 8 ай бұрын
ፍቅር እንደ እየሱስ የለም❤❤❤❤
@ChalobaCaleba
@ChalobaCaleba 8 ай бұрын
አለው እያኖርከኝ 😢
@naniyemulugeta8009
@naniyemulugeta8009 3 ай бұрын
ቤኪዬ ከእዚህ አልበምህ በሀላ የወጡ መዝሙሮች መስማት አልቻልኩም......እረ ምን ጉድ ነህ!? ሁሌ እንደ አዲስ ነው የሚሆንብኝ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ❤❤❤
@jesussaves1474
@jesussaves1474 8 ай бұрын
አለሁ ! አለሁ። በምህረቱ አለሁ። የተባረክ ቤኪ ዘመንህ ይባረክ። ለምልም።
@GenetAbuje
@GenetAbuje 8 ай бұрын
አለው ሞቴ ተሸሯል ❤❤አለው ሞቴ ተሸሯ 💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@mikomike5648
@mikomike5648 5 ай бұрын
wow best song 💯
@israelzewude3795
@israelzewude3795 7 ай бұрын
beki God bless you more, more, more !!!!!💌💌💌💌💌💌
@MisganawBezabih-cc7bx
@MisganawBezabih-cc7bx 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@emabetmele6642
@emabetmele6642 8 ай бұрын
አስለቀሰኝ ይህ መዝሙር ቤኪ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 8 ай бұрын
በጌታ እኔም
@WubD-i3c
@WubD-i3c 5 ай бұрын
Ameen 💕💕💕💕
@ebisatech2880
@ebisatech2880 8 ай бұрын
Wow amazing song God bless you beki ❤❤❤❤❤❤ Jesus is Lord
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 8 ай бұрын
Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@asnakechyaya8032
@asnakechyaya8032 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannisgetaye5356
@yohannisgetaye5356 8 ай бұрын
Bereketachin amen bilen barkotihn tekeblenal geta yesetehn moges ena meweded yichemirlih
@GetamesayTiku
@GetamesayTiku 4 ай бұрын
Be strong fore ever
@jermiaha6384
@jermiaha6384 8 ай бұрын
Hayl alebet ezi mezmur lay kemot eyesus erasu yadenal❤
@gelato942
@gelato942 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ ተባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 8 ай бұрын
Amenn.haleluyaaa,yemiyanoregn geta simu yibarek bekiye tebarek
@tigistubeyeneofficial3264
@tigistubeyeneofficial3264 8 ай бұрын
ጌቤኪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@SamuelSertse
@SamuelSertse 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ቤኪዬ
@SamiKebe-tm2fq
@SamiKebe-tm2fq 7 ай бұрын
ህመሜን ወስዷል በምህረቱ አለሁ እኔ ምን ሆናለው
@wuletab_happy
@wuletab_happy 8 ай бұрын
አለው በምህረቱ
@HenokSebsibe-sj6sy
@HenokSebsibe-sj6sy 8 ай бұрын
Beki tebarekln❤❤
@DaD4me-j8n
@DaD4me-j8n 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 8 ай бұрын
Tebarek beki❤❤❤
@Riiiriia
@Riiiriia 8 ай бұрын
eyesus slalegn alehu ❤
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 4 ай бұрын
አለሁ በምህረቱ አለሁ 😢❤❤❤❤
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 8 ай бұрын
አሜንንን
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 693 М.