KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
32ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ቡዳ መንፈስ ያለበት ቤተሰብ መናፍቅ ሲሆን የሚፈጠረው ነገር ያስገርማል
2:04:06
20ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የአረብ ሀገር እንድትሰደድ ከቤተሰቧ የተደገመባት የጥቅም መተትና መጨረሻው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:16:42
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
14ኛB ፈተና ገጠመኝ፦ ለበቀል ብሎ ስድስት እህትማማቾችን ጉድ ያረገ ወጣትና ማንነቱ
Рет қаралды 61,112
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 357
@fasicamolla7352
2 жыл бұрын
እኔ ይህንን ገጠመኝ ውስጤ እየ ነደደ ነው ያዳመጥሁት ምንም እንኳን የእኔ ባይመሳሰልም በመደብደብ በመባረር በመሰቃየት ዱርድ ለዱር ዛፍ ለዛፍ አድር ነበር ምክኒያቱም እቤት ብገባ ይገድሉኛል ብየ እፈራለሁ ደም እንባ ያስለቅሱኝ ነበር ተራ በተራ እናት እና አባቴ ያሰቃዩኝ ግን ለምን እንደሆነ አልገባኝም በብቸኝነት ስሜት ከእህቶቸ ተለይቸ መታየቴ ከዛም እኔ ፍቅርን በፍለጋ ለማግኘት ከጎረቤት ሴት እህቶች ጓደኞቸን ሁሉ አብዝቸ እወድ ነበር ግን እነሱ ግን ቅናት እና ጥላቻ ያሳዩኝ ጀመር በተለያዩ ጓደኞቸ በመተት ተጫወቱብኝ ብቻ አልሞትሁም እንጅ ያልደረሰብኝ ስቃይ የለም ተንከራተትሁ አሁን ላይ ብቻየን ሁኘ ወ ደ ፈጣሪየ እያለቀስሁ ነው የችግሩ ምክኒያት ወላጆቸ ናቸው ምን ሁነው ነው ብየ ሳስብ የዛር ቡዳ አዳል ሞቴ ጠቋር አንበሶ ራይሄሎን ብዙ ዛሮችን ይገብሩ ነበር ሳልወለድ ለኪዳነ ምሕረት ስለት ልጅ ነኝ እኔ ምንም ሳላውቅ ዛርን እቀዋወም ነበር የፆለት ህይወት ባለማወቄ ወድቄ መሳለቂያ ሆንሁኝ እግዚኣብሄር ግን በህይወቴ ሁሉ አሉ ብወድቅም እያነሳኝ ከዛሬ ደረስሁ ተመስገን ነው እና ወላጆች አግባብ የቱሌለው ቅጣት የልጆችን ህይወት ያበላሻል እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን መጨረሻንንም ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
@StarCustomer-pc9ne
Ай бұрын
ሠላም እህቴ የፀፍሺው ሁሉ የኔም ታሪክነው እህቴ እባክሺ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ እባክሺ አስቢኝ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woldesenbet
2 жыл бұрын
የአምልኮ እና የምስጋና ስግደት ለእግዚአብሔር!! ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ
2 жыл бұрын
አድርገናል
@zonephone4208
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣች ለማመስገን ስደውል በላይብ ላይ ግን እድሉ አልደረሰኝም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድቀን እድል አገኛለሁ ብየ ተስፋ አለኝ የናንተን ገጠመኝ ሰምቸ እራሴን ቀይሬ ንስአ ገብቸ ስገው ደሙ ተቀብየ አለሁ ከዝህ 8 ወር ውሰጥ ነው የተቀየርኩት መምህር ተልብ ነው ማመሰግነው
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
2 жыл бұрын
እንኳን ለስጋው ወደሙ አበቃሽ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@zonephone4208
2 жыл бұрын
@@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ አሜን አሜን አሜን ግን ላይብ ላይ ለማመስገን ፈልጌ አልስካልኝ አለ በስደት አለም ነው ያለሁት አረብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሆነልኝን ተምር ለመናገር ፍላጎት አለኝ በዝህ የጣፍኩት ድንገት የማየት እድል ከላቸው ብየ ነው መምህር
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን🙏
@የድንግልማርያምልጅ-ጸ6ጸ
2 жыл бұрын
ቆይ ግን እድለኛ ነሽ እህት ፀንተሽ መቆየትሽ እኔ መፅናት ነው ያቃተኝ
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
2 жыл бұрын
@@zonephone4208 ላይቭ ላይ በቴሌግራም ነው የሚሰራው እንደምንም ብለሽ ተስፋ ሳትሰለች
@mihretekasaye2767
2 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ ባነተ ትምህርቲ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አስታማረኝ ቅዱስ ቁሩባ ከተቀበሉኩ 3ተ አመተ ሞላኝ ተመስገን ።
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen Enkwan le kibiru Abekash wey Abekah
@sewmehon9860
2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩአን ለጴጥሮሰ-ጳውሎስ እና ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል አደረሳቹ የከርሞ ሰው ይበለን 🙏🏽
@طيبهالطيبه-ط3س
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saniatube2360
2 жыл бұрын
በነገራችሁ ላይ ማዳሜ ሁለት መንታ አሏት በጣም ይርብሻለሁ ምሳው ብትን ነው ሚያረጉት #ማዳም በቃሪያ ታቃጥላችዋለች በጥረሰዋ በዶላ በኮረኩማ በማትመታቸው ነገር ዬለም በሰላሴ ሰም አሁን እኔ ጥዋት ጥዋት የሰኔ ጎልጎታ ጸልዬ ቤቱን ሰርጨው ልጆችሁም ማዳም የምር አሁን የምን መረበሸ ነው በሰነሰረአት ይበላሉ ይነሳሉ#በዚህ አጋጣሜ ልገራችሁ ብዬ ነው#እኔ ሀጢያተኛና በደለኛ ነኝ
@serkeabebe4919
2 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በአንተ በኩል ህይወቴ እየተለወጠ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 4ልጆች አሉኝ እነሱ ጋር አብሬ መፀለይ እና መስገድ ጅምረናል ነገር ግን ባለቤቴ የፀሎት ስዓት ሲደርስ እንቅልፉ ይመጣና ገብቶ ይተኛል መጅመርያም ለፀሎት ቤት ብዬ የስራሁትን ክፍል ባልሆነ ምክንያት አፍረስብኝ ያንተንም ገጠመኝ እንዲያዳምጥ ስከፍትለት ትረተረት ብሎ አጣጥሎብኝ ትቶኝ ይሄዳል ጭራሽ ገና ለገና ትጨቀጭቀኛለች እያለ ነው መስል አምሽቶ መምጣት ጀመረ ባሌን መመለስ ከበደኝ እባኪችሁ ፀልይልኝ ፡፡ ሌላው ደግሞ ከዚህ በፉት ሱሪ ለባሽ ነበርኩ ካቆምኩ 1ዓመት ሆነኝ እሁን ደግሞ ልበሽ ልበሽ ይለኛል ስፊ ሱሪ ዳሌ ከሚሽፍን አላባሽ ጋር ብለብስ ችግር አለው እስቲ ምከሩኝ መምህርስ ምን ትላለህ? ሱሪ ምቹ ነው አጠር ያለ ቀሚስ ከመልበስ ሱሪ አይሻልም እስቲ እንደኔ አይነት ስዋች ካላችሁ ፃፉልኝ በርግጥ ቅንድብ መቀንደብ ፡ ኩል መኳል ፡ ጥፍር ቀለም መቀባት ፡ ሊፒስቲክ ፡ ዊግ ትቻለሁ አመት አለፍኝ ይህ ሁሉ ምንም አያምረኝም ትቻለሁ ሱሪውን ግን የተውኩትን እሁን ክረምት ስለሆነ ከስራ አንፃር ብለብስ ችግር አለው እስቲ ንገሩኝ ነው ወይስ ይሄን በማድረጌ የተናደደው አጅሬ ነው ልበሽ ልበሽ እያለ የሚወስውስኝ መምህርም ካነበብከው እባክህ መልስልኝ፡፡
@ghhghy3086
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቸሁ በርቱ ባልሽን በፀሎት አስቡት የተዉሽዉን ተመለሰሽ አትጠቀሚ ታይት ከልብስሽ /ከሸማስሽ ብትለብሺ ችግር የለዉም ብዬ አስባለሁ
@ናኒ-ጰ1ኰ
2 жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህሬ እንኳን ለአባታችን ለፀዲቁ ለአብነ ገብር መንፍስ ቅድስ አመታዊ ክብር በአል አደርስን🙏🙏ከፍተናው እምናማርበት እምንለወጥበት ያድርገን አምሮችንን ይክፍትልን
@asugualkeshi2082
2 жыл бұрын
የኣቡነ ገ/መንፈስ የኣመታዊ ክብረ በዓል አደለም የቅዱሳን ሃዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው
@sewmehon9860
2 жыл бұрын
@@asugualkeshi2082 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ም ያመት ነው ይነግሳሉ ዝቋላ ትልቅ ክብር ነው!
@አስበኝአምላኬ
2 жыл бұрын
አሜን ፫👏🌾⛪
@ናኒ-ጰ1ኰ
2 жыл бұрын
አሜን አዋን ይነግሳሉ ክብሩ ይስፍ የድንግል ልጅ ( አብነ ገብር መንፍስ ቁዱስ የአለም ብራን ናቸው ይሄው ለዘላለም ያበራል ስራቸው)(2) እልልልልልልልልልል👏👏👏👏 አመስግናለው sew mehon ለመልስሽ
@sewmehon9860
2 жыл бұрын
@@ናኒ-ጰ1ኰ አረ ምንም አይደል ምስጋናውን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ይውሰድ🙏🏽 እኔም ውዴታዬ ነው መመለስ !!!
@yeshemeda
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አቡየ ገብር መንፈስ ቅዱስ ወራውይ መታሰቢያ አገራችን ሰላም ያድረግልን መምህር እንኳን ደና መጣህ
@selam801
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ በፊት እኛ ቤት ደሞ ብዙ አይጥ ይመጡ ነበር ምንድ ነው እነዚህ አይጦች ቤታችን የሞሉ ምን አይቶት ነው እያለን ንቸገር ነበር ግን የበቀል መናፍሰት መሆኑ ሁላችን አናቅም ከዛ በጏላ ደሞ አንድ ቀን የታመመ ውሻ ቤታችን ገብቶ እናቴ ከሁለት ልጆችዋ ታምማ ልትሞት አለች አባቴ ደሞ ዳሞ የጻድቁ አቡነ አረጋዊ ገዳም ሆዶ ጸበል አምጥቶ ከሞት ተረፉ አረ ብዙ ነው መምህሬ ተናግሬ አልጨርሸውም ደሞ እዚህ ሁሉ ችግር እኔ ነው አሁን ምን እንደሆነ ያወቅኩት የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አሰኳለ ማሪያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ
@mulukenbahru1939
2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የኔ እህት /የኔ ወንድም የመምህርን ስልክ ብትሰጡኝ እኔ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ አ አ ለግሌ ጉዳይ ስለምሄድ በዚያውም ከመምህር ጋር ነዋየ ቅድሳት ለመግዛት እንዲያመቸኝ ብዬ ነው ።
@natanemaraya615
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@martaetopian6896
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ብዙ ነገር ተምረናል እኔ ግን ልጁ እንደወንጀለኛ በፓሊስ መፈለጉ አሳዝኖኛል የልጅነት ጊዜውን ተነጥቆ አሁን ደግሞ እንደወንጀለኛ ሲሆን እራሳቸው ልጆቹ ሱባዬ ይዘዉ ተጨንቀው እሱን ማግኘትና ወደ መስመር ማምጣት ግዴታ አለባቸው እሱም ወዶ አይደል እነርሱም በሰዓቱ እደአለማዊ ተታለው አብረው ሆነዋል የነሱም ጥፋት ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳው 😭😭😭መምህራችን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ከክፋ ይጠብቅክ አሜን
@sealitseblemekonen3798
2 жыл бұрын
እግዚኦ ያደነግጣል ይከማ እያዳዳችን ቤት ይኖራል ፈጣሪ ሆይ ከሁሉችን ቤት ገብተህ ታንኳኳ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን 🤲 ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አሜን🤲
@መሲየማርያምልጂ
2 жыл бұрын
ወይ ፈተና መምራሀህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይ ፈተና በጣም ያሳዝናል እግዚአብሕር ለሁላችንም ለቡና ይስጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@kassaneshargawu498
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ። የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳቹሁ አደረስ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
@ገነት-ኀ1ደ
2 жыл бұрын
ከኔ ህይወትጋር ባይመሳስልም እኔ በጣም እገረፍ ነበር ከዳድዬ እዛፍላይ ከለሊቱ አራሰአት እዛፍላዬ አመሻለሁ ወይም እጫካውስጥ እና እመደር እየድና ከተኙ በላ እቀሰቅሳቸዋለሁ አቺ ልይ ግን ጤነኛ ነሽ ወይ እዴዚህ እምታመሽው ይሉኝ ነበር ጅብስ ቢበላሽ ይሉኛል ደሞ ስራ ሰርቼ አልመሠገንም ምንም ብሰራ አድቀን ጎሽ አልባልም አባቴን ልጅ ሆኜ እወደው ነበር ካደግሁ ጀምሬ በጣም እጠለዋለሁ እሰድበዋላሁ እሱም በወጣ በገባ ቀን ገለሞታው ይለኛል በጣም እናዳለሁ ደሞ እመደርም ሲሄድ እቤትም ሆኖ እሳ ልጄ አይደለችም ዘዋሪ ነች ይለኛል እና ደሞ ትንሽ ወድም አለኝ የሰፈር ሰዎች ሁሉ እነሱ ዘዋሪ ናቸው እያሉ በጣም እሚጠሉኝም አሉ እሚወደደው መሃከለኛው ወድሜ ብቻነው አብሶ እኔን ደሞ ያቃሽሹኛል ከዚያ እኔም ክፈ መሆን ለመድሁ ሰውን መስደብ መማታት በቃ ጎረቤት ይሔዱና ከወድጋ ተኝታለች ብለው ያውሩና ውሸትነው ስላቸው አያምኑኝም ከዚያ እመደር አራለሁ እስከአምስት ቀን ትምህርት እየተማርሁ ያው እሚያዝኑልኝም አሉ በፈር ሸሌ ሸርሙጣ ስባል ኖርሁ ደሞም ትንሽ አደግ ስል ወዶች ለደፈራ ይሞክሩሉ ትምህት ለመማር እራሱ ፈተና ነበር ለኔ ሰውነቴ ደሞ ወፈር ስል ከወድጋር ተኝተሽነው ሲሉኝ በጣም በቃ እናደዳለሁ ካዳድዬ ልጄ አይደለሽም ከመገድ ነው የተገኘሽው ይለኛል እና አሁን ደሞ ጥርጣሬ ይሆን እንዴ እያልሁ አድቀን መሃል እራሴን መቶኝ በሸኮር ትፍሼ ጠፍቶ ነበር እናቴ ቁቁ ብላነበር የሞትሁ መስላት ትንሽ ቆይቼ ደሞ ነፍስ ዘራብኝ እና አሁን በዱላ ባለመወደድ የተነሳ በ16 አመቴ ስደት ወጣሁ
@እሙየክርስቶስባሪያ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔርቤተሰቦች ለአባታችንለሀቡነገብረመንፈስቅዱስ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
2 жыл бұрын
በእውነት እደምሳሌው የተማርነበት ነገር የለም ምርጥ ማብራሪያነው ፀጋውን ያብዛልህ እህቶቻችን እዲሁም ወድሞቻችን እኳን ወደመንቃት ሒወት መጡልን ደስ ብሎናል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*📖 _ለፅንሰትከ~_ ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ* *_ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራ* ት* *የምትሆንየተመረጠች* *የክብርት እናትህንጡት* *ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ* *እንክብካቤ* *ስለአደግኸው* *አስተዳደግህሰላም እላለሁ* *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው* *የጽድቅ ክንድህ* *ደግፈህ ያዘን* *_ለዝክረ ስምከ* *ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ* *በእንጨት ያይደለ* *የብርሀኑፀዳልእጅግ* *በሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም* *አጠራርህ ሰላም እላለሁ* *ለስርእተርእስከ* *ገብረመንፈስ* *ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም* *እላለሁ* *የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን*🕯️🕯️🕯️
@babys7570
2 жыл бұрын
ጻድቁ አባቴ አቡነ ገብረ ገብረ መንፍስ ቅዱስ በረከትዋት አይለየን!!******
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ና የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አለው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህን እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በቼርነቱ ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ድርጊት ይጠብቀን ይሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@sanamafthama1585
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጣክ እንልን አንተ ስጠፋ እጨነቃለሁ ምን ከገኝው እላለሁ ምክንያቱም ያለብህን ፈተና ሳስብ እግዚአብሔር ደብተራን ይቀልልን እውነት ወገኖች ከእግዚአብሔርም ጋር ተጣበቁ አንዳንድ ሰዎች ስለመናፍስት አሰሰራር ሲነገራቸው ምንም አይረዱም አይገባቸውም ውይይይ ተቃጠልኩ በእውነት
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Emebirhan tasibish Endasebishilet
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
2 жыл бұрын
መሞህሰፈረ በጣም ይገርማል መምህረ በእኔ እድሜ ልክ የጠፋብኝ ወንድም አለኝ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ዛሬ20 አመት 21 ከዛም በላይ ይሆናል ከጠፋ እመብረሃን ከወንድሜ ጋር ታገናኘን😓😓😔
@HHh-te8sk
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉዴ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አሜን💒💒💒✝️✝️✝️ ቸሩ ጸጣሪያችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላሟን ይመልስልን 🇪🇹💚💛❤️🤲
@ghada1723
2 жыл бұрын
የፍረሰ.አልጋ..ፍረሰ.ይሚግራበት.ነዉ ይግበዳል
@arsemawityemaryamlij806
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ እንኩአን ደህና መጣህልን እመብርሃን ትጠብቅህ ይገርማል ልክ የመምህር ዐብይ ይልማን ፕሮግራም እንደጨረስኩ አንተ መጣክ
@procell803
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ነው አንተ የምትለው ሁሉ እስማማለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋሉን ሰጦ ለንስሀ ሞት ያብቃን እኔስ ምንም ቃላት የለኝም እኔም በሰላም መጥቼ አባቴን ፀበል ወስጄ አስተምቄ ለቁርባን እንዳበቃው በፀሎትህ አግዘኝ ግን መምህር አባቴ ምንም ባድ አምልኮ አይወድም የእንጀራ እናቴ ናት እና ይሄንን ማስፈታት እፈልጋለሁ በፀሎትህ አግዘኝ
@danimehari9714
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ በአል እና ብርሀነ አለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ የእረፍት በአላቸው።🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና🌿💚 🌿የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና🌿💛 🌿ያዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿❤ 🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫
@የቀርቆስልጅ
2 жыл бұрын
አሜን/፫/እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እህታችን🙏💜
@EyerusTaye-o2l
Жыл бұрын
መምህር ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አገኝቻለው ከማውቀው ሰው ህፃን የሁልት ወር ልጅን የሆኑ እናት ያደረጉት ነገር እስካሁን በጣም ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ለካ ውስጣቸው ያለው ቡዳ እና ኮተታቸው ነው እንደ ቀላል የሚታዩ የክፉ መንፈስን አሰራር ነበር አሁንም የሚደረግ ነው እንድመረምር ግንዛቤ ሰጥተሄኛል ፀጋውን ያብዛልህ ሩፋኤል ይጠብቅህ።
@gedlekidusan1
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቤተሰቦ በፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስም ወልደ ተክለሃይማኖት ብላችሁ 1 አቡነ ዘበሰማያት ፀሉይልኝ!!!
@mqdismqdis3886
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. ልጁንም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃው በእርቅ አንድ እንዲሆኑም መልካም ምኞቴ ነው አሜን፫
@sebleworkie3181
2 жыл бұрын
እኳንለፄዲቁአቡነገብረመንፈስቀዱስ አደረሳቹ አደረሠን መምሕር እንኳን ደናመጣሕልን
@sebeletamrutamru8956
2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ዋላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአላቸው
@yoditogbakristos1809
2 жыл бұрын
መምህር ህንደምን ዋልክ ህንኮን አደረሰን
@warkeshamisu4578
2 жыл бұрын
ሰላም ዋለቹ የድንግል ማርያም ልጆች መምህር ከልብ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን ከአስቸጋሪ ጎረቤት ይሰዉረን የድንግል ማርያም ልጅ
@rozayeslasabarya3467
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው በስመ አብ እግዚአብሔር ይገስጸው አይ መንፈስ ወገኖቸ እረ እንንቃ ስድስት እህታማች በአንድ ሰው እግዚኦ አንድ ዩቱብ ላይ ያየሁዋቸው እናት 3 ልጆቸን ያከራየሁት ሰው ሶስቱንም አስረገዛቸው ሶስቱ ባልተራቀ ጊዜ ውስጥ ውለዱ ብለው ሲናገሩ ሰምቸ በጣም ገርሞኝ ነበር አቤት አምላክ ሆይ ስንቱን ጉድ እናያለን እረጅም እድሜን ያድልልን መምህራችን
@shitulegesse452
2 жыл бұрын
መምህራችን ሰላም ላተ ይሁን እኳን አደረሰክ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በአል እዲህሁም ለዛሬው አርሴማ አደረሰክ መምህር ተስፋአ ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ ጸጋውን ያብዛልክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ አሚን
@zed96
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ መምህራችን
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ፈ1ቸ
2 жыл бұрын
ሰላሙ የብዛልህ የኝ ምርጥ መምህርችን የ ኣገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መድሃኒኣለም ይባርክልህ
@እመቤት-ተ9ዀ
2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለአባታችን ለፀዲቁ ለአብነ ገብር መንፍስ ቅድስ አመታዊ ክብር በአል አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ
@nuthiyehun8333
2 жыл бұрын
አሜን ሰላም እደር መምህራችን ምን እንደምል አላውቅም መምህር በምታቀርባቸው ሁሉ የኔ ህይወትናየቤተሰቦቸ አለበት እና እኛ ጎረቤት ቡዳ ሚባሉ አሉ ዛርም አለባቸው ሚያመልኩት ባይታወቅም ስሙ ግን ያመልካሉ እና በጣም ነው ምንቀራረብ አሳድገውናል አዎልደውናንም ሁላችንንም እስካሁ ሂወታ ችን ምስቅልቅል ነው በበለጠ የእህቴን ልጅ እሳቸው ናቸው ያዎለዱት ይዘውም ያሳደጉ እናበጣም ነው ሚታመመውበውር በወር እራሱን እና ነስ ሙቀት ህክምና ሲሄድ ምንም የለበትም ይባላል እና አንዴ መርጌታ ቤት ሄድን ሲጨንቀን ቅቤ ነገር ሰጡን እና በሌባ ታጣችሁ አናቱን ቀቡት አሉ ስንቀባው የንያ ሰትዮ ጎረቤታችን ማለት ነው በቀባነው እለት ሌባ ጣታቸው ታመም እና ሎሚ ሰክተውበት አየነው ከዛም በሆላ ይታመምል እና ቅዱሱ እሩፋኤል ጸበል ሄደን ተስለን መጣን እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎታ እንደበፊቱ አይደለም እና መምህር በታም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው
@haymesol1833
2 жыл бұрын
እኔ አስታወስኩ አንድ ነገር ይህንን ገጠመኝ ስሰማ እሱም 8 አመቴ አከባቢ ላይ በጣም አሞይ ነበር እንደብርድ አርጎ ምግብ እንኳን ከበሶ እና ከአጥሚት ውጭ አልቀምስም ነበር እያስመለሰይ እና በሳምንቴ ለሊት አካባቢ ቢያንስ 7/8 ሰአት ይሆናል እና ተነስቼ ሽንቴ የመጣ መሰለይ እና እገጠር አከባቢ ያደጋቹ ታውቃላችሁ ከመሸ አይወጣም እማስታጠቢያ ላይ ነው የሚሸናው እኔ ግን የዛለት በሩን ነበር ለመክፈት ስታገል የነበረው እና እንቢ አለይ ከዛ ምን እንደነካይ ባላውቅም እንደው ሰማይ አድርሶ እመሬት ፈረጥኩ ከዛን እራሴን ሳትኩይ እና አባቴ ጋር ተደወለ አክስቶቼ ጋር ተደወለ ሁሉም ተሰበሰቡ እና መኪና ጠፋ ሆስፒታል ሊወስዱይ ይንጋ ተባለ ለተወሰነ ሰአት እራሴን አላውቅም ነበር ሲነግሩይ ግን ታወሪያለሽ እኮ ምን ሆናቹ ነው እንዴት ትያለሽ አሉይ ሁሉም እኔ ግን ስነቃ እራሴን ያገኘውት እፍራሽ ላይ ነበር እና እኔ ያደኩት አቴቴ ጨሌ በሚመለክበት ቤት ነው በአያቶቼ ቤት የተዋረሰ ነው አምልኮቱ እና ከዛ በሀላ ምን ጊዜም ጉንፋን ሲይዘይ የዛን ስሜት ነው ሁሌም እጭንቅላቴ ላይ የሚሰማይ እና ከመውደቅ ጋር የተያያዘ እኔም የተዋረስኩት መንፈስ አለ ማለት ነው
@yemariyamhabteslase3440
2 жыл бұрын
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒💒
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይህን እርኩስ መንፈስ ይሰርልን ስንቱን ጉድ አደረገ😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በእውነት
@meseretdaka2069
2 жыл бұрын
አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ በቃልህ እንድኖር እርዳኝ አለም አታላይ ናትና የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክህን አግዘኝ አትተወየኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ እህታቹ።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌹🥀💐🥀💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🥀🌹💐🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀👏👏👏👏🌹💐💐🥀💐🥀🥀🥀🥀🥀 ዝማሬ መላእክት ያሠመልን 👏💐💐🥀👏💐👏💐👏💐👏💐👏👏 የመዝሙር ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሆን 💐👏💐💐
@meretdustyY
2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. መምህር. አኔ. የሄው. የልጅነት. ቂም. አልወጣም. አለኝ. የሀነች. ልጅ. ከትመህረት. ቤት. ስንመጣ. ጎደዮኛ. ሰበሰባ. ደበደበቸኝ. ከዛንም. መሳቃ. መሳለቂያ. አረገቸኝ. አሸንፍኩኝ. አያለች. አኔን. አያለች. ተሰቃለች. በጣም. ፈተና. ሆነበኝ. ለጊዜው. አግዚአብሔር. የምያለፍ. አለፈ. ሑሉም. ነገር. አግዚአብሔር. የመስገን
@_Godolyas7696
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@عفافالمطيري-ص7ج
2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ይወህት ያሰማልን መሀመድ ፀጋዉነ ያብዛል አጋልግልሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን እኛም ሰድት መልሰ ለክብሩ ያብቃን አለ ሰማኖን ልባችን ፅላት እፃፊልን እግዚአብሔር ከወጥመድ ይሰዊረን አሜን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
2 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልን ወይ ፈተን/ገጠመኝ/አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው የዝምቱ መንፈሰ እግዝአብሔር ይግጸልን
@hamletasfawe7538
2 жыл бұрын
እውነትም ወይ ፈተና መምህሬ ዲያብሎስ በነገሮቻችን ሁሉ እየገባ መጫወቻ አደረገን ማስተዋሉን ይስጠን
@ጓልድንግልማርያምአደይ
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለአባታችን ገብረ መንፈስ ቁድስ
@bere2532
2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አመተስላሴ
2 жыл бұрын
መምህሬ ቃልህይወት ያሰማልኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ እባክ እርዳኝ እኔ አጥያቴ የበዛብኝ ሰዉ ነኝ እደኔ እግዚአብሔርን የበደለ አለብዬ አልገምትም በፀሎትህ አስበኝ
@salamfentun8512
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምነው አስተማሪ ትምህርትነው 🙏🙏🙏🙏#⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@abc12452
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ከሁሉም ማብራሪያክ ያስደስተኛል።የኔ ቤተሰቦችም እኔን እና ወንድሜን እየቀጠቀጡ ነዉ ያሳደጉን እኔም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ነገር ግን ከጊዜ ብኋላ ደነቆርኩኝ የት ትደርሳለች የተባልኩኝ ልጅ ኢሄዉ ስደት ላይ በባርነት እገኛለሁ አሁን ስረዳ አባቴ ወዶ አይደለም ለካ የሚመታኝ!ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የአንተን ትምህርት ስከታተል ሁሉም ነገር ግልፅ እየሆነልኝ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜ በፀጋ ያድልህ!!!🤲
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
2 жыл бұрын
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማለን ዕድመና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር
@tuba9437
2 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልክ በዚ ገጠመኝ ቤተሰቤን አየሁት ስሩ እደተሸረሸረዉ መገድ እየሆነብኝ ነዉ ግራአ ገባኝ ብቻዬን መሰረቱን መልሶ ማነፅ አቃተኝ በፀሎት አስብኝ የመምህር ቤተሰብ የሆነአቹ ሁሉ ወለተ ማርያም እባአካአቹ 😭😭😭🙏🙏🙏
@ጓልድንግልማርያምአደይ
2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ያስጨንቃል አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬ እኛው ባመጣነው ተከልሶ ሲገለን እባካቹህ እንወቅ እንማር
@asugualkeshi2082
2 жыл бұрын
#ወለተፃድቃን ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@እማፍቅር-ተ1ገ
2 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ይመስገን ዝማሬ መልአክት የአሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ እፀተ ማሪያም ብላችሁ
@martabrhanu798
2 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣክ መምህራችን በእውነት በጣም ደግጫለሁ ገርሞኛል እረ እውነትም ወይ ፈተና እግዚአብሔር ከዚህ ያውጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ejigayehuwoldeyesus6808
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው በተለምዶ ሆኖ የጎረቤት እናትና አባት እየገረፉ አሳድገውናል እንላለን ጉዱን ሳናቅ ለካ ይህም አለ 🤔 ይገርማል ይደንቃል የኛ ነገር ልጁ በጣም ያሳዝናል መንከራተቱ😭 ማስተዋልን ያድለን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ትዉልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለም ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠመማይ ሥለ ነብያት ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ነብዩ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ነቡዩ ኤልሣዕ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሤለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥ ክርሥቶሥ ሠምራ ሠለቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቅሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@salme4126
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰክ መምህሬ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይበዛ ቃልወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏
@tegegnebeze7052
2 жыл бұрын
መምህር አረ ለሁሉም ሰዉ እኩል መልስ ስጥ በቀጠሮ እናግኝህ ስልክ መልስ ቴክስት መልስ ብዙ ነገር አለ ማዉራት የሚገባን ጥያቄም አስተያየትም እርማትም ወዘተ
@oneloverahel7468
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልንን በየ ቤታችንን ስንት ጉድ አለ መምህራችን እድሜ እና ጤናውን ያብዛልንን
@ወለተአረጋይወለተአረጋይ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን
@mekdsyatwhdolijmi5741
2 жыл бұрын
እሚገርም ነው የዛሬው ለየት ያለመሰለኝ አቤቱ ጌታሆይ አነደሀጽያታችን ሳታይ እንደ ምህረትህ 😭😔
@egziabherymesgen1481
2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ነው ብእውነት በጣም በዙ ትምህርት ናው ያለው እግዚአብሔር ብሁሎም ነገር ያስተምራል ብእውነት እናመሰግናል
@HautHapah
2 ай бұрын
መምራችን ቃለህ ይዎት ያሠማልን
@banchiayhutaye55
2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@MmM-dx1vv
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን እግዚአብሔር
@ወለተእግዚ
2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@hanicho4488
2 жыл бұрын
መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 እኔም እርዳታህን እፈልጋለሁ ድሬዳዋ ነው የምኖረው ስልክህን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ከምስጋና እና ከአክብሮት ጋር
@አስበኝአምላኬ
2 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏❤❤❤💛🕊🌷🌻🌹💐🍀🌾⛪⛪
@lidyalidya7062
2 жыл бұрын
እፅብ ድንቅ እኮ ነው እዴት አጣፍጠህ ቀምመህ እደምታመጣልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ዬብዛልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@tigisteaafea8240
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል
@yemariyamhabteslase3440
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማርያም,ማርያም,ማርያም,❤ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል የእውነት የሚገርም ብዙ ምክር አለው ሁላችንም ይሄ ነገር ከቤታችን አይጥፋም ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫
@dhdjj5980
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሓልዎ ንሓውና 🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏
@fyyf6999
2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እኳን ደህና መጡልን ዛሬ አደኛ ነኝ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው
@የsozዎችወዳጅ
2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግለግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይባርክልህ
@etsegenetregu1508
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 መምህር እሁንም ማስተዋልን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ⛪️
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ይገርማል ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህቶቻችን ኣይዛቹሁ በርቱልን እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ
@ሰላምወለተፃድቅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እድትአመሻችሁ ግን እየገባሁነው
@trahasgideyi4595
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@asichalkonjo3811
2 жыл бұрын
መምህራችን በረታ ጉበዝ
@መሲነኝየማዳምቅመም
2 жыл бұрын
መምህር እኛ ተጠቅመናል መምህራን ን ተዋቸው እነሱ አልተያዙም እኛየተያዝነው እንማራለን 😘😘😘
@KindahaftiTesfay
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሕ ይብዛ መምሕር
@haymesol1833
2 жыл бұрын
እንደምን አላችሁ አላችሁ የግዛብሄር ቤተሰቦች
@LoveLife-qw8xs
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን ቤተሰብ ባመጣው ጣጣ ምንም የማያቁ ልጆች በመናፍስት ሲቀጡ ያማል ፈጣሪ ከኛለይ ያርቅልን መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@طيبهالطيبه-ط3س
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@ሐናባዬቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ይገርማል አስተማሪ ወይ ፈተና የሚያስብል ነው መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን እግዚአብሔር ይስጥህ ነይ በደመና ነይ ለምስገና አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@زهراءز-ث1ي
2 жыл бұрын
መምህራን ቃልህወትያሰማሊን እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2:04:06
32ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ቡዳ መንፈስ ያለበት ቤተሰብ መናፍቅ ሲሆን የሚፈጠረው ነገር ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 109 М.
2:16:42
20ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የአረብ ሀገር እንድትሰደድ ከቤተሰቧ የተደገመባት የጥቅም መተትና መጨረሻው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 115 М.
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
1:18:08
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
1:33:46
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 76 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
1:33:08
19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
54:05
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:14:17
10ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ መንፈስ እንዲወጣላት ከመፈለጓ የተነሳ ከቆረበች በኋላ አልዳንኩም የሚል ቃል ሰንቅሮባት ብዙ ዋጋ የከፈለች እህት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
53:45
38ኛ A❤ ፈተና ገጠመኝ፦ በገልማ ውስጥ 13 ልጆቿን የወለደችና 30 ዓመት ደም የገበረች አቴቴ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 48 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 505 М.
1:25:21
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
1:42:02
81ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ደግነትና የዋህነት ሲበዛ ለፈተና የሚዳርግና መንፈሳዊ ህይወትን እንደሚፈታተን ስሙ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН