167ኛ ገጠመኝ፦ የሁለት ሆቴሎች የመስለብ ፉክክርና መጨረሻቸው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 47,336

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የመከላከያ አባላት ከሞቃዲሾ እያዳመጥንህ ነው በርታልን በፀሎትህ አስበን
@biniamsirak5608
@biniamsirak5608 3 жыл бұрын
በተቻላቹሁ መጠን ሌሎችም እንዲያዩ እንዲያዳምጡ ጋብዟቸዉ!! የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!!
@sablasabla1557
@sablasabla1557 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ተቀባበሉት
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል በርቱ ሼር እያደረግን ወገኖቻችንን እንለዉጥ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በበረሐ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስባችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁው በርቲልን አመቤቴየ ማርያም አትለያችሁው
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
በስመአም በዬ ቀኑ እንዴት ደስየሚል ትምህርቶች ነው የምንሰማው አረ መምህራችን የሰአት መርዘም አትጨነቅ እኔ በበክሌ ምግብ ርቦኝ ስፍስፍ ብዬ ልበላ እንደ ምቀርብ ህሉ ያንተ ትምህርትም ሰፍሰፍ ብዬ ነው እማዳምጠው እምሰማው እና ከሰማሁ ብኃላ ውስጤ እንዴት ደስ እንደ ሚለኝ ልነግርህ አልችል እና አንተን ያወቅክቦት ቀን እንዴት የተባረከችን መሰለህ እና እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚባለው በኔ አየሁት ባንተ ትምህርቶች ብዙ ተቀይሬበታለው ተምህርቤታለው እና መምህር እናመሰግናለን አንተን ያስተዋወቀን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጣህው የመምህር ተማሪዎች ኑ አብረን እንማማር እንለወጥ አንድ እንሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን♥
@love-xy2pw
@love-xy2pw 3 жыл бұрын
ማማየ በናትሽ ስልኩን ላክልኝ
@love-xy2pw
@love-xy2pw 3 жыл бұрын
በማርያም ስልኩን ላክልኝ
@zinashmr6095
@zinashmr6095 3 жыл бұрын
0940396668
@zinashmr6095
@zinashmr6095 3 жыл бұрын
0940304139 ሁለቱን ስልክ ቁጥር የሱ ነዉ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
@@love-xy2pw0913311451 ወይም 0940304139 የመምህር ቁጥር ነው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን እስቲ ማነውበጉጉ እሚጠብቀው የመምህር ተማሪወች ኤሄን ትምህርት ለጎደኞቻችሁ ሼርአርጉ የቤተሰብ ጣጣ የኛእየተረፈንነው መቃትአለብን በውጪም ባገርውስጥም ያላችሁ ስገድፁሙ ለእግዚአህቤር ተበርከኩ ጊዜስጡ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
በትምርትህ እየተለወጥንነዉ መምህር አንድ ሰዉ ሲለወጥ ብዙ ሰዉ ይለዉጣል እግዚያብሄር ያበርታህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@centexvitamine
@centexvitamine 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ
@ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@ehhgdj2934
@ehhgdj2934 3 жыл бұрын
@ehhgdj2934
@ehhgdj2934 3 жыл бұрын
@@centexvitamine ፧
@ehhgdj2934
@ehhgdj2934 3 жыл бұрын
@@ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ 888
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 жыл бұрын
ሁሌ ቅዱስ ሚካኤል የሞቴንደብዳቤ በጣጥሶ ሲጥልልኝ በማሕበርምስክር ልሰጥ ስል ድምፄንይዘገኛል እዳልፅፍ እጄን ያሰልኛል መፃፍ አልችልም በእግሬ አውራጣትበሚባለው በግድ እፅፋለሁ እን ከላይ የፃፍኩት በእግሬነው ለጠላትዴስ አይበለው ሐይል የእግዚያብሔርነው ስልጣን የለውም ይሕ ቆሻሻ እያልኩ እየተሳደብኩ ሰንጤን አዋርደዋለሁ እኛ የክርስቶስነን አይዞችሁ ወገኖቼ በፈተና እደኔ የተሰቃየ የለም መፈጨብቻነው የቀረኝ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ግን መታዴልነው በእምነቱ ፀንቶ መፈጨት እና ያአልፎእዚሕ ደርሻለሁ አሁንም ብዙነገር አለ ግንይሆን ክርስትና በመከራ በሲቃይ የምትጀምርመጨረሽዋግን ለታገሰ ሰው ወርቃማ ዘላለማዊ ፀጋ አላት ፅኑ ወገኔ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ እኔ በአንተ ትምህርት ተለዉጫለሁ ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ
@HD202v
@HD202v 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የዛሬ ገጠመኝ እንደሁልጊዜው አስተማሪ ነው። ቅን ልቦና ያለው በአንድ ቃል ይመለሳል ጠማማ ልብ ያለው አንተ እንደምትለው "ማገዶ ይፈጃሉ መብሰላቸው ላይቀር " እና በተስፋ እንጠብቃለን ሁለተኛዋም ሴትዪ ተቀይረው ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 жыл бұрын
አስካለ ማርያም ነኝ ከአዳማ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@helenhirut3038
@helenhirut3038 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ።አፀደ ማርያም ብለክ።
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን ከረማችሁ በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ስለውዱ እንቁ ወንድማችን ያአንይን ብሌናችን ስለሆነው መምህር ተስፋዬ ቲናትና የምክር አገልግሎት ከተሰጣቸው ሰዋች አንዷ ነኝ መምህር በጣም የሚያሳዝን ሰው ደከምኝ ሰለቸኝ ሳይል ሁሉንም ሰው እፃናትን እንኳን ሳይሰላች አለምንም ማቋረጥ ሳገለግል ነው የዋለው ያመሸው ሁላችሁም የኔ እድል ቀንቷችሁ እድታገኙት ምኟቴን እየገፅኩኝ ለመምህራችን ሁሌም ክፉ እዳይነካብን በፀሎት እናግዘው
@genttilahun2948
@genttilahun2948 3 жыл бұрын
መ ምር እንኳኖ ደና መጣ በጣም ያስተምራል
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Eshi
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@lililili8887
@lililili8887 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ በውነት እኛንም ይርዳን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን የነፍሴ መጋቢ ማእበሉን ወጀቡን አትፈራም ነፍሴ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን
@ካሰች-ቀ6ሠ
@ካሰች-ቀ6ሠ 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥህ በምትለቃቸው ገጠመኞችህ እራሴን ማንነቴን አወኩኝ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ።መምህር የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ !!! በጣም ብዙ ትምህርት እያገኝን ነው በርታ !!! እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎቱን ያሰፍፍልን!!!! ሼርርርርርር ❤❤ 👍አትርሱ ወገኖቻችን 🙏
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ መምህር መቷል አብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍
@add7425
@add7425 3 жыл бұрын
እግዚ አቤሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ባለህበት ቦታ ሰላምህ የብዛ መምህር
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቸን ከጥንቆላ አዉጣልኝ 😥 ከዳቢሎስ አምልኮ ከጨለማ ወደ ብረሀን አምጣልኝ 😢 እኛ ሀጢያታችን ብዙ ነዉ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልህ በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Enkwan des Alesh ehite EGZIABHER yasibish
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ኮሜንተተሮች መጀመሪያ ሣታዳምጡ አንደኛ ነኝ በማለት አትሽቀዳደሙ ትምህርቱን ሰምተን አስተያዬት ብንሰጥ አሪፍ ነው
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን 🙏የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ፀጋው እና በረከቱ እንዲሁም ጥበቃው ከአንተ ጋር ይሁን መምህር በእውነት ሁሌም ከሰዎቹ ገጠመኝ ይልቅ በመሀል የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሌ ያነቁኛል ይሄንን በሁሉም ላይ ባይሆንም በምሰጣቸው ኮሜንት ላይ እገልፀዋለሁ እናም አሁን ይህንን ገጠመኝ በማዳምጥበት ሰዐት ወደ መጨረሻው አካባቢ አንገት ላይ ስለሚያንቀው ነገር ስትናገር እጠራጠራለሁ ግን ወዲያው እረሳዋለሁ ልክ ለፀሎት ስንበረከክ ይጀምረኛል ስጨርስ ይተወኛል እንጨት የተሰካብኝ እስኪመስለኝ ድረስ ገፋ ካለም ያስመልሰኛል ግን የበላሁት ሣይሆን አረፋ ነጠር ነው የሚወጣው ገጠመኝም ሳዳምጥ እንዲሁ ያደርገኛል ወይም ተደጋጋሚ ድምፁ በጣም የሚጮህ ግሳት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር !!
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
መምህር ማርያምን ነው ምልህ እኔ ማጅራቴ ይዘኝ ነበር አንገቴን እንቅ ያርገኝ ነበር ማዕተቤ እራሱ አስበጥሶኛል በአብይ ጾም ላይ አብዝቼ እስግድ ነበር እጾም ነበር አሁን እግዚያብሂር ይመስገን ግን ሙሉ በሙሉ አልተውኝም መምህር እውነት ቃላት ዬለኝም ፅጋውን ያብዛልህ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና አለፈልኝ በተለቀቀ ሰአት ተገኝሁ ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን አይቼ ኮመት እሰጣለው ሰላምታ ላቅርብ ብዬ ነው በፀሎት አስበን አፀደ ማርያም ብለህ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 3 жыл бұрын
Selam eht enem zare new yederezhu betsb enhun
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@ሠላምብርሀን
@ሠላምብርሀን 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን እሽ መምህር
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጥበቃውን ማስተዋሉን ያድለን ላነቁን አባታችን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው እድሜና ፀጋ ውን ያብዛላቸው ትምህርታቸው ወአለም ይድረስ እግዚኦ ስንቱ በስውር ሀጥያት ተይዟል እግዚኦ ይማረን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩምና ድንቅ መምህር ወንድማችን ሰባኪ ለሆነው ዝማሬህም እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
@midipdrdw5301
@midipdrdw5301 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ ለይኩን ይድረስ ለመምህር ተብዬው ለአቶ ተስፋዬ አበራ እንደምን ከረመዋል እንደምን ሰንብተዋል እኔ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባውና እጅግ በጣም ደህና ነኝ ። ወንድማችን እንግዲህ ሰሞኑን ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ-ኢ ትዮጵያ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ እንዲህ ብለው ተናግረው ነበረ ....... እኔ በአስማት ፣ በመተትና ፣ በጥንቆላ ፣ እየሰራው እና ሕዝቡን እያጠፋውት ከሆነ ፈቃደኛ የሆነ የማንኛውም የአይማኖት ተቋም አባቶች (አጥማቂ ነን ባዮች) በአጠቃላይ ፊት ለፊት ተገናኝተን በእኔ ላይ አለባት ብላችሁ የምትሉ መንፈሱን እንድትገስጹትና ከቻላችሁም ወደ ሲዖል እንድትሸኙት ስል በትህትና እጠይቃለው በማለት በሚገባ የወላዲተ አምላክን መልዕክት አስተላልፈዋል ። አቶ ተስፋዬ እርሶስ ቢሆኑ የጠቋር መንፈስ ነው የሚያስለፈልፋት በማለት ሲቀባጥሩ ስለነበር ይህንን ዕድል ተጠቅመው ለምን ያሉትን የጠቋር መንፈስን አይገስጹላቸውም ስለዚህ እርሶም ሆኑ የእርሶ መሰል አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እንደው እናታችሁ ከወለደቻችሁ ፈጠን ብላችሁ ቀጠሮ በማስያዝ ፊት ለፊት መገናኘትና እውነቱን ለሕዝቡ መግለጥ የውዴታ ግዴታችሁ ሆኗል ማለት ነው ። ይህንን ማድረግ ካልቻላችሁ ግን እናንተ መምህርም ሆነ አባት ልትባሉ አትችሉም ። እሳቸውንም የመናገር አቅሙም ሞራሉም አይኖራችሁም ....... ልክ እንደ መምህር ተብዬው አቶ ሲሳይ እኔ አልችልም አጋንንትን የመገሰጽ ፀጋው የለኝም ብለው የሚሉ ከሆነ እርሶ የሚያውቋቸውን አባቶችን በማገናኘት ግዴታዎትን ይወጡ ። አለበለዚያ ግን ሰብስበው የያዙትን የወላዲተ አምላክ ልጆችን ለእናትና ልጁ በፍጥነት እንዲያስረክቡ ቀትህትና እጠይቆታለው ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን ይመሃረነ ወይስሃለነ በርትዕት ተዋህዶ ያጽናነ ለይኩን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ክብር ለቅዱስ ስሙ ይሁን ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ሰለሆነ ተመሰገን ፍጻሜአችሁን ያሳምርላቸው መምህር በአንተ ላይ አድሮ ለሰው ልጅ ሁሉ የሕይወትን ቃል የሚያሰማን የሚያሰማቸው በዘማናት ሁሉ በምህረቱ ጥላ ይከልልህ ይጠብቅልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር በእውነት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ በዙሪያችን ብዙ ነገር እንድናስተውል እያደረከን ነወ ባንተ ላይ ሆኖ የመከረን የገሰፀን የቅዱስን አምላክ የተመሰገነና የከበረ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። አንተ እንዴት እንደምታስተምር የሚመራህ መሪህ መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ ሰዎች አይደሉም ስለዚህ የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ተከተል በተጨማሪም የአገልግሎት ፍሬህን እያየን ስለሆነ በዚህ ቀጥል የሚሰለቸው አይስማ ሰአቱን አሳጥረው የምትሉ ተረጋጉ አስተውሉ እግዚአብሔር አምለክ ሆይ በቅንነት አዳምጠው የሚድኑትን አብዛልን ማስተዋሉን ስጠን በበረከትህ ባርከን አገራችንን ሰላም አድርግልን።
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 жыл бұрын
እምገርም ገጠመኝ ነው በጣም አስተማር የሆነ ለኔ የመምህር ገጠመኝ ብዙ ነገር አስተምሮኛል በእድሜ ና በጤና ያቆይልን በእውነት 🙏
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወራዊ በአል አደረሳቹ ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን 😥😥 በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ
@aynalemmesele310
@aynalemmesele310 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN enkwan abiro aderesen
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ሲል በተለያዩ ነገሮች ያስተምረናል መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል አላውቅም ብዙ እየተማር ነው ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንድሀለን እናከብርሀለን
@ወንቅሸትምድራዊገነት
@ወንቅሸትምድራዊገነት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
የመጀመሪያዎ ነኝ። መምህር መቸ ነው ግን የኔ ተራ።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER sifekid new ybem yanchim tera ene bsidet silalehu
@መቅደስዘገየዩቱዩብ
@መቅደስዘገየዩቱዩብ 3 жыл бұрын
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እኔም አዳዴ ፀጥ ያደርገኛል በተለይ ስጋአልበላም
@HaymanotBiresaw-s1z
@HaymanotBiresaw-s1z 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አስተማሪ ትምህርት ነው
@mekedesmk1693
@mekedesmk1693 3 жыл бұрын
ቃለህይት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
@ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር 🥰
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህልኝ እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ሁሌም ድንቅ ነው ትምህርቱ ለኛም ልቦና ይስጠን በፀሎት አስቡኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች በፀሎት እንድበረታ መምህር በፍፁም ሰአቱ አረዘመም ባላለቀ እያልኩ ነው የማዳምጠው በጭራሽ እንዳታስበው ለማሳጠር ውበትም አይኖረውም ያዳመጠ ያዳምጥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሪ
@እማፍቅር-ተ1ገ
@እማፍቅር-ተ1ገ 3 жыл бұрын
ሰላምክን ያብዛልኝ መምህርዬ አመላኬ የሰማሁት በልቦናዬ አሳድርብኝ አህቶች በፀሎት አስብኝ እፀተ ማሪያም ብላችሁ የሰማሁትን ተግባራዊ እዳርገው አዳምጠዋለሁ ድጋሜ ለማስታወስ ሀሳቢ ብትትን ነው የሜለው
@selamchala8687
@selamchala8687 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።እግዚአብሔር ይጠብቅልን።በእውነት
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህራችን ወይኔ በጣም እጾም ድንቅ ማለት አሁን ነው ተመስገን አምላካችን የተባረክህ ልጂ እንኳን ለዚህ ክብር በቁ ሁሉም ለስጋወ ደሙ ያብቃቸው ደሞ ጎረቤትየዋንም እመቤታችን ትጎብኝአቸው ወድማችን ተባረክ መጨረሻክህን ያሳምርህ መ ምህር እረ ለምን አረዘም አለቀ እስከምል ድረስ ነው ምንሰማው እኛ ያልተጨነቀ ወይም መስማትን የማይፈልግ ነው መ ምህር እድሜ ይስጥልን ክፉህን አያሰማን እግዚአብሔር ይስጥል ሰለቸኝ ሳትል ሰለምትለውጥ ሰውን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏😘
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ሸረ ላይክ እንድረግ የመምህር ተማሬወች አይከፈልም መልካምነት ለራስ ነው መምህር እኛን ለማትረፍ ከኛ ቤት፣ ልብ እየገባ ነው አያስተማረ ላይክ ምንድን ነው 💚💛❤💚💛❤ሀገራችንሰላምይብዛልን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እኔ ገና ሳላዳምጥ ላይክ የማረገው ሊያውም በሁለት ስልክ ትክክል ለመምህር ሲያንሰው
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 በጣም
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 አዳምጠዉ ተቀይራችዉ አንድትቀየሩበት
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
@@paulasarkis4066 እሺ ግን ሴት ነኝ
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 አወ ነኝ ሴት በመሆኔ ችግር አለዉ ከመምህር ትምህርት ህይወት እንዴት አገኘሀዉ &አገኘሺዉ አይዙችዉ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው ምን አይነት ደግ ሰው ነው የቤተሰቡን መንፈስ ያሰረ የሸኘ ጀግና ነው ለሰወው ዋጋ መክፈል መታደል ነው በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን አድመ ያሃቦ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ በተጠላኸው ልጅ እግዚአብሔር እድሮ ሙሉውን እቤተሰብ ስለቀየረው ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልጄ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበን ገብሬመድን ወልደስላሴ ወልደሰንበት ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ አገራችንንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@እማፍቅር-ተ1ገ
@እማፍቅር-ተ1ገ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ የአሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ergoyeali30
@ergoyeali30 3 жыл бұрын
አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ ዎድም እህቶቼ እባካችሁ ተስፍየ ስአቱን ብትችል ጨምርልን አንሶብኛል
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
መምህር እግዚያአብሔር በደሚና በጤና ይጠቢቀልን እናመሰገን አለን
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
አቤቱ ትውልድ ሆይ መቼ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ምንታረቀው የኔ ነብስ ወዮልሽ መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ አባኮ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ክሮስ ነኝ ከስደት አለም
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ሁልችንም ታሪክችን የቀያርን ምንኝ መታድል ነው ንፁ ህሊን ሁልም ምቹ ትርሰ ነት በፀሎት አስብኝ ቤተስቦቼ ወለተ እየሱሰ ነኘ
@fishakla6237
@fishakla6237 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሄር ከዚህ ም በላይ ይባርክህ 41ትምህርትህ ገጠመኝ ፕሮግራምህ ሙሉውን ታሪክ ሰምቼው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ልጅም እግዚአብሄር ያደለው ልዬ ተሰጦ እንዳለው ባስተላለፍከው ትምህርት አውቂያለሁ እባክህ ልጅ እንዲጸልይልኝ ክርስትና ስሜን እነሆ ተክለ እስጢፋኖስ ነኝ እባልህ ብዙ መንፈሳዊ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ እባክህ እርዳኝ በተረፈ በርታልን እግዚአብሄር ካንተ ገር ይሁን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ዛሬ በሰንበት ስራዬን እየሰራሁ ደስስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት መምራችን ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ግዜክን ይባርክልክ ትንሹ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጎበዝ በርታ እናታችንም በቤቱ ያጽናዎት
@geneteaweke478
@geneteaweke478 3 жыл бұрын
ይፍታ በለኝ ጌታየ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድንነቃ ምክንያት ሆነሃል በእውነት ምን እደምል አላውቅም ፈጣሪ አተንና መላ ቤተሰብህን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ ብዙ ነብስ አተረፍክ እኔ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ነበር አሁን ያተን ትምህርት ገጠመኝ እየተከታተልኩ ነብሴ አረፈች እቅልፍም መተኛት ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህሪችን ካለፈዉ ገጠመኝ ሄወታችንን የቀየረን ከኔ እድሜ ቀርሶ ይስጥህ ብየ ተመኘሁ በተረፈ ላዳምጥና እኮምታለሁ
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝምሪመላይክት ያሠማልን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ምን ልበል እንዳተ አይነት መምህራን ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ
@selamawittekle3528
@selamawittekle3528 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ስራም እየሰራን እኮ ማዳመጥ ይቻላል። እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@መንበረስላሴ-ገ1ኀ
@መንበረስላሴ-ገ1ኀ 3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤️❤️❤️
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ፣በሠላም መጣህ የሠዉ ፀባዩ ከባድ ነዉ በጣም ብዙዎቻችን እፈልገዎለን የሚፈልግ ይስማና መለዉጥ ካለበት ፣ለመለዉጥ ፣እና ለሌላም ይትረፍ ይሄ ነገር፣ በጣም የሥንቱን ቤት በመተት እንደተቸገር፣ የደረሰበት፣ ያወቀዎል ስለዚህ ፣የፈለገ አዳምጦ ይለዉጥበት፣
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የማስተምረኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እንቅ የማደርግ ስትል እኔጋ አለ ሳምንት ባልሞላው ቀን እንደተኛው የምሞት መስሉኝ ነበር እንቅ ነው ያደረገኝ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር በስልጣኑ ይያዘው
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
መምህር። እንኳን። በሰላም። መጣህልን።
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
መምህር ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን እና ክብሩን አብዝቶ ያድልህ ውድ መምህሬ
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
የአብራሃሙ ቅድስት ስላሴ ሐገራችንን በረከታቸው ይጎብኙልን ለእኛም በማወቅና ባለማወቅ ለጠፋነው ወደቤታቸው ይሰብሱቡን አባቴ ስላሴ እናቴ ስላሴ የሚያኖረኝ ስላሴ ስላሴ የዘላለም ህይወቴ አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ከገጠመኛችሁ ብዙ እየተማርን ነው በርታ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቢረዝም መምህር አትጨነቅ እኛ ብዙ እየተለወጥን ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nardimimi3795
@nardimimi3795 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እናከብርሀለን መምህራችን ከእንቅልፋችን ስላነቃሀን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንበረ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
@mikibrhane1500
@mikibrhane1500 3 жыл бұрын
WeLetgebrel.ebalalhu.memher.bexelotot.asebuye.betam.lebyebinka.nwe.bezu.tmrt.temralhu.ahun.nsehemegbat.efelgalhu.bexelot.asebuy.memeher
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
መ ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያበርታህ በየአካባቢያችን ብዙ ነገሮች ን እያየን አድገናል አሁን እንለየዋለን መንፈስ ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል በየቤተሱቡ ስንት አይነት ታሪኮችን እንሰማለን
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
እኔ መምህሬ ሁሉንም ገመጠኝ በዚህ ላይም በልዩ ላይ ያለውን ኢንሞሪ ላይ አውርጄ ጭርሻለሁ የዛሬው ላይ ነኝ ነሞሪዬ ሞልቶብኝ አሁን እስከመገዛ እየጠብኩ ነው ሀገሬ ልግባ ስለሆን ቤተስቦቼ ይህ ትምህርት ስምተው ሁሉም እኅትና ወንድሞቼ ፀሎት ቤት እንደስሩ እና እንዴቁርቡ ስለምፈለገ እግዚአብሔር ቢርዳኝ ደም እንደሚርዳኝ አምናለሁ
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
እኔም አውርጀ በግማሽ ግን ወደሊሞሪ. አልገባም አለኝ
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
@@ፅጌወለተስላሴ ለምን አልገባ አልሽ ልስዎችሽ አስያችው ያስተካክሉልሽ
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 3 жыл бұрын
Endate new emiworedew
@meronalimu1057
@meronalimu1057 3 жыл бұрын
Ebash ehte yawrdeshiwun tg telkilgnalsh?
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 жыл бұрын
ቃለህየወት የሰማልን መምህረ ሁሌም ለኔ አዲስ የህይወቴ ምግብ ነህ
@ኢትዮሰሜነች
@ኢትዮሰሜነች 3 жыл бұрын
ምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት ድንቅ ነዉ አወ የሚሰማ ይሰማ የማይሰማ ይዉጣ እግዚአብሔር በዉድቀት ያለነዉን ሁላችንን ያንሳን በእዉነት
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ ኧር ብዛ ለሚሉት አትስማችው እኛ ረጅም መሆኑን እንፈልጋለን የማይፈልግ ያለ ማዳምጠ ይችላል ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ አሁንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳውዲ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሚገርም ገጠመኝ ነው ደግሜ ነው በደንብ ያዳመጥኩት ስንት አይነት ሰው አለ አቤቱ አምላክ ንፁህ ልብ ስጠን በቤትህም አፅናን ስልክህ ቢያገናኘኝ ጥሩ መበር ወይ live ግባና እንወያይ የኔ ሀሳብ ነው ወንድማችን በረከትህ ትድረሰን መምህር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ ብዙ ችግሮች አሉብኝ
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር ብዙ ተምረንበታል የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 жыл бұрын
መምህር በመጀመሪያ ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለ ትምርቱ ደሞ ኣይደለም ሁለት ሰዓት ኣስር ሰዓት ቢሆን ኣንጠግበዉም ኣንተ ካልደከመህ ማለት ነው ግን እንደፈለከው ኣንተ እንደተመቼህ ኣድርግ የሰው ወሬ ኣትስማ 😍👍
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን መምህራችን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም እናለመዳኒታችን ለየእየሱስ ክርስቶስ የሚያሳዝነው የልጃቸው መሞት ነው ነብስ ይማር መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይጨምርልህ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤ እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሀሙ ስላሴ ⛪❤ ።።። ቅድስት ስላሴ # ማለት ፨ ስላሴ ማለት ሶስትነት ማለት ሲሆን በልዩ # አገላለፅ ሰለሰ ወይም ሶስት ሆነ ማለት ነው። ፨ ሀይማኖት ። ምንድነው? ------ተዋህዶ ማን ፈጠራችሁ?~~----- # ቅድስት ስላሴ ፨ ስላሴ ስንት ናቸው?-------አንድም ሶስትም ፨ ምን ማስረጃ አለህ?-------ኦሪት ዘፍጥረት ም 18:1-5 ፨ አንድነታቸው በምንድነው?------በአ ገዛዝ፣በስልጣን፣ በመለኮት። ፤በመሳሰሉት ፨ ሦስትናታቸው በምንድነው?--------- በስም፤በአካል፤ በግብር ነው ፨ የአብ ግብር ምንድነው?-----------መውለድ ፤ማስረፅ ፨ የወልድ ግብር ምንድነው?----------መውለድ ነው ፨ የመንፈስ ቅዱስ??------------ መስረፅ ነው። አሜን የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የእኔና የናተንም የሕይወት ዘመናችንን ይባርኩልን። ።። አሜን አሜን አሜን⛪ ።። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንኀ።💚💛❤
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hh-lo8gd
@Hh-lo8gd 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ አሜን አሜን አሜን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
የእግዚብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን ደስይላል እግዚብር ለሁላችንም ልቦና ስጠን አሜን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ ከጤና ጋር
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የምታቀርባቸው ሁሉ ድንቅን ናቸው
@rebuni2457
@rebuni2457 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተባረክልን
@tsehayeyemaryamlgeneg5147
@tsehayeyemaryamlgeneg5147 3 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣህልን መምህሬ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይሄ ልብ ያለው ልብ ብሎ ያዳምጠው ብዙ ትምርህት አለው በጣም ጠቃሚ ነው እናደሞ ዝም በላቸው እንዲያውም አብዛልን ሰአቱን በደብ አስረዳን ልክ እደአሁኑ ማለት ነው ትክክል ነህ የሚያዳምጥ ያዳምጥ የማደያዳምጥ ደሞ እራሱ ያቃል ሰአቱን ሳይሆን ማየት ያለብን ትምርቱን ነው
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ማይግሬን የሚባል እራስ ህመም እያሰቃየኝነዉ
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@mekoyaalemu6002
@mekoyaalemu6002 3 жыл бұрын
የአጃናው ሚካኤል ጸበል አስመጥተሽ ወይም ሄደሽ ተጠመቂ ጠጪ ቃል ኪዳን አለው
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
@@mekoyaalemu6002 እኔ አቡዳቢነዉ ያለሁ እህቴ ማን ያመጣልኛል ካልሄድኩ
@mekoyaalemu6002
@mekoyaalemu6002 3 жыл бұрын
እዛ ሆነሽ ተሳይና ውሀ ላይ ፀሎት አርገሽ ጠጭው ተጠመቂው
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
@@mekoyaalemu6002 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይማር ህዝባችንን ሀገራችንን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@mariyamiinata6823
@mariyamiinata6823 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን በፀሎታቸሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም የእግዚአብሔር ብተሠቦች እንኳን ለዚች ቀን ለዚች ስአት አደረሰን ።
@ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ
@ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስበኝ በፆለትህ አስበኝ በፆለትህ አስበኝ በፆለትህ አስበኝ በፆለትህ አስበኝ ግሩም ነው የሠው ልጅ መጨረሻው ሲያምር እኔ ልቤ በክፋትሞልቷል በፆለት አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ሰማሁ መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywte yasmaleni egziabhire bedmi btina yakoyleni memhirachn
@eritreatebareki2448
@eritreatebareki2448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህር ❤
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን ብዙ ሰዎች እየተለወጥን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️😍😍😍😍
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህ በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ ፍላሽ መውሰድ እፈልጋለሁ ስልክህ አስቀምጥልኝ ቤተሰብ ከጠንቃይ እና ከባእዶ አምልኮ እንድሩቁ የእርሶ ትምህርት መሰማት እንደአለባቸው እፈልጋለሁ እባኮ መምህር በስደት አለም ሁኘ ስሰማው ስለ ቤተሰብ በጣም አዝኘአለው መምህር ተስፋዬ
@emuyenat8046
@emuyenat8046 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ያርምልን እድሜ ጤና እና ፅናት ይስጥልን መምህር. ሁሌ ስታስተምር የሚገባው ይገባዋል ትላለህ እና እኔ እደዛ ስትል የሚገባው እደኔ አይነቱ ዘር ማዘሩ በባእድ አምልኮ የታሰረ ብዙ ሰው ይገባዋል እላለው ለብቻዬ እና መምህር ድሮ ጌረቤታችንን በግራና ልብስ ሰፊ ነበሩ ጋደኛሞች ናቸው እና ሁለቱም ግን. ያክስቴ ባል ጋር ሊያስመትቱ ይመጣሉ ሁለቱም በየ ተራ እና አድ ቀን ግን ሁለቱም አድ ላይ ተገናኙ እና ተጣሉ ከዜ አድኛው ሌላ ቦታ ሲሄድ ማታ የጥይት መአት ቤቱ ላይ አውረደበት ሰው ሲውጣ ማንም የለም ሰው ውደቤቱ ሲገባ ግን ጥይቱ ይቀጥላል ልክ ሰው ሲወጣ ግን ምንም የለም ፖሊስ መቶ ሰፈሩ ሲፈተሽ ምንም የለም ሲሄዱ ግን ይቀጥላል ጥይት እና ሰውዬው ሲነጋ. እርስ በርስ ሲዛዛቱ ሰራልሀለው ሰራልሀለው ሲባባሉ አንዱ አገሩን ለቆ ሄደ እና ባደኩበት. አከባቢ በመንፈስ ስም የሚሚሉ ነበር እግዚአብሔር ጠርተው የማያቁ ሲሞቱ ብቻ በተክርስቲያን የሚሄዱ ብዙ ሰውች. በተለይ ጊፊቲ ኦዶ ሀደበይ ብለው የሚሚሉ. በውሸት እንካን አይጠሩም ከመፍራታቸው የተነሳ እና ብምትለቃቸው ገጠመኝ ሁሉ እኔ ያደኩበት ያለፍኩበት የኖርኩበት ነው ያደኩት በጣም ከባድ ተብሎ በሚጠራው በሚፈራው የባእድ አምልኮ አዎራሽ ቤተሰብ ውስጥ ነው. ያደኩት እግዚአብሔር ስደት ያመጣኝ እዲ ልያስተምረኝ ሊጠራኝ ነው እድ እላለው አዳዴ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው. መምህር እግዚአብሔር ባተ አድሮ ስላስተማረኝ መምህር
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN sidet yametagn lezih new biyalehu
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
መምህር የእትዮጵያ ሙሴ እንኳን በሰላም መጣሂልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በየቦታው በምቀኝነት እርስ በርስ እያተፈጀን የምንኖረው ለመቼ ነው
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 683 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12
169ኛ D ገጠመኝ፦ የባለስልጣኑ ትዳርና የስንፈተ ወሲብ ጣጣ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:55
169ኛ B ገጠመኝ፦ የነጋዴው ሀብትና የእናቱ ሰይጣን ምንና ምን ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:36:07