KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
171ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የድሮ ፍቅረኛዋን ከአሁን ትዳሩ ለማፋታት የተጠቀመችበት መንገድ በጣም ይገርማል
50:08
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
59:29
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
168ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሚገርምኮነው አባቷንና እህቷን ገድሎ እናቷን አግብቶ ሀብቷን ወርሶ ለዘመናት የኖረ ደብተራ ዛሬ ላይ የት ነው
Рет қаралды 62,693
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 479
@memihirtesfayeabera
Жыл бұрын
ኤሎሔ የመዝሙር ዩቲዩቤ ነው youtube.com/@elohemezmur7481?si=U98czKwCX_cHRljb ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?si=DhA5qUdKgU5R-hTD
@fannygebre8061
Жыл бұрын
Mechem seleken ansalegne beye yelemenkuken yakel egziyabhern belemnew noro sent baderegelegne neber anyways huletegnam aledewlem alasechegerem thank you memeher
@temesgen637
Жыл бұрын
@@fannygebre8061 ታድያ ለመምህር ከመደወል ወደ እግዚአብሔር መፀለይ አይሻልም አንች ብቻ አደለሽም የምትደውይው እኔም ልደውል እችላለሁ ካላነሳ ምንም ማድረግ አይቻልም ከሱ ይልቅ በእንተርቪው ሆነ በራሱ አንደበት የሚያቀርባቸው በቂ ናቸው ደሞ ለቦጎ ነው
@saraka999
Жыл бұрын
ውይ ሰንት አይነት ጉድ አለ በየቤታችን እግዚአብሔር አምላክ እርኩሰ መንፈሰን በያለንበት ይሰረልን እንጅ ብዙ ጉድ አለ
@samrodstudio
Жыл бұрын
@@fannygebre8061 wendme memhirn meredat aleb bzu sra new yalebet plus yebeteseb halafim new ena egna kechaln betselot linagzew enji yemigeban esun besilk banachenankew elalew. enem endante asb neber bzu gze mezmur betum heje lagegnew alchalkum gin ahun sigebagn 1gna EGZIABEHER sifekd new mihonew huletegna demo egna rasachn min madreg endalebn kastemaren mehednna Memhrnm maggnet yalebn le misikrnet bihon biye asbalew ena bezi melku eski teredaw wendme.
@luciahaile3713
Жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋየ ስልክ ቁጥርህን እፈልጋለሁ ከኣመሪካ ነኝ ኣለኝ ግን ኣይሰራም ጥያቄ ነበረኝ የሚቻል ከሆነ በትህትና እጠይቓለሁ
@mamamin3122
Жыл бұрын
ሁላችንም የመምህር ተከታዬች ሁላችንም ከእስራት ምንፈታበት አመተ ምህረት ይሁንልን።
@እሴተገብርኤል
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Iskodar26
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shitayeteka4434
Жыл бұрын
Amen amen amen
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiwot-he
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YarsemaTadese
Жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ የመዳም ቅመም ሳንሆን የኢትዮጵያ ቅመም ነን በስደት ያለነው❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
❤❤❤ትክክል
@lalysdhgg
Жыл бұрын
ያድርግልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
Жыл бұрын
የቤተ ክርስትያን ቅመም
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቅመም ነን ❤
@የተክልዬልጂነኝ
Жыл бұрын
እውነትነው
@Tsenat5712
Жыл бұрын
ገና ሳልጀምረው በጣም የሚያሳዝን እና የአምላክን ድንቅ ሥራ የምንመለከትበት ይመስለኛል ላይክ እያረግን ወገኖች
@hhhvj
Жыл бұрын
ጆሮ አይሰማ የለ ስንቱን ጉድ ነው የምንሰማው😢 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኤፍታችሁ ተከፈት ብለህ አይነ ልቦናችነን ክፈትልን 🙏
@Tewahido567
Жыл бұрын
ጆሮን ጭው የሚያደርግ ጉድ ሞልቷል::የሰውልጅ ክፋት ከሰይጣን ሲበልጥ::ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
በስመአብ ፣እዚህ ፣ምድር ፣ላይ ፣የማንሰማው ፣የማናይዉ፣ነገር ፣የለም ፣እግዚአብሔር ፣ከሰይጣን ፣እስራት፣ይጠብቀን😢😢
@AmanuelDes-qq9vn
Жыл бұрын
እንደው ደብተራ የተባለን የሰው ሰይጣን የማይመለሰውን ንቅል አድርጎ ከቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ከአለም እራሱ ይንቀለው መድሀኒአለም 1,000,000 በሽታ ያውርድባቸው የማይመለሱትን ማለቴ ነው አሜን የምትሉ like
@eftah21
Жыл бұрын
አሜን😢እኔም አባቴ ቄስ መርጌታ ደብተራ ነዉ 😢አሁንም ሂወቱን አመሳቅሎት አልተመለሰም😢 እኔም አባትነቱን ሰርዠዋለሁ😢😢😢
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንዃን ለቸሩ አማኑኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ለ60 ሰው ሼር አርጌ መጥቻለሁ እናንተም ሼር አርጉ ምእመናን❤
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ 🕊
@bezabeza183
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@maseretadsi8836
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zawdiza-ps1ln
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
😢😢😢😢እህቴ ሳልቅሰኝ የእዉነት እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለእኛም ትደረሰንልን
@selamzerga-ub4ud
Жыл бұрын
እህቴ እንቺን ይርዳች ድንግል ማርያም እናታችን እኛንም ትርዳን አይዞሽ በርቺልን መምህራችን ተስፍዬ የስራኽው መልካም ስራህ ለሴት ልጆችህን ይቀመጥላቸው❤❤❤❤❤❤
@SabaAdisu
Жыл бұрын
ኤሜን አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቸ
@fserdsrf4281
Жыл бұрын
Amen (3)
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር ሼር አንርሳ💒🕊🕊🕊
@braniananu2783
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
ሼር ለብዙ ሰዉ አደረጊ ነዉ የተማረኩት እኔ
@emu6470
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስታሳዝን የኔ እናት ደብተራ የሚባል ሰይጣን ከምድረገፅ ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ያጥፋልን😢😢😢
@AAABBB_14
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chinach4522
Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@እናቴማርያም-ኰ2ገ
Жыл бұрын
አንሰማው የለም እኮ😢 መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ምዕመናን ሼር እያደረጋችሁ ግቡ 🙏✅
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
እሽ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
"ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም" ማቴ.6÷14-15💚💛💚🤲#Egzabiher yimsgen memihir semonun erasachn endenfeteshe eytemarn new bewunet ❤
@asegedmerdewo4069
Жыл бұрын
መምህር ይሄንን ትምህርት አልፌው ነበር በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ይችን ፀሀይ የምትባል ሴት አካባቢዋ ቡልቡላ የሆነች ማለት ወይም ማርያም ማዞሪያ ያለች ሴት አለች ምናልባት እሷ ከሆነች ብዙ ነገር እኔንም አድርጋኛለች እራሷ ድራኝ ባሌን መልሳ ወስዳዋለች ብዙ ነገር ደርሶብኛል እና እሷ ከሆነች አግኝተህ ብታወራ ብዙ በሷ የተጎዱ ሊኖሩ ይችሌሉ ቡጣም አክራሪ ነው ምትመስለው ከገዳም እንዲያውም እታች አርሴማና ተክልዬ ገዳም አትጠፋም ግን በየሙት አናጋሪጋ ሳይቀር ሰው ለመፍትሄ እያለች ትልክ ነበር ማለት ባሌን ልካው እንደነበር ነግሮኝ ነበር ነገር ግን ያለሷ አክራሪ ያለሷ አማኝ ኦርቶዶክስ ያለም ነበር የሚመስለው ሰዉ እና ሁሉ ነገር ሰፈር ሲያውቅባት ቤቷን ሸጣ ሄዳለች ግን ብዙም አራቀች በጣም ነው ከባድ ነው መምህር እኔ አረባገር ሰርቼ ተንከራትቼ እየላኩ ለሱ እሱ ለካ ከሷጋ በላዬላይ ድራማ ነበር የሚሰሩብኝ ያው ልጅም ውውለጂ ውለጂ ብላ መከራኝ ነበር ወለድኩ ገና እርጉዝ እንደሆንኩ ተጣላን ተለያየን ለካ እሷም እርጉዝ ነበረች እኔም ያረባገር ጥሪቴን ለሱ አስረክቤ ተመልሼ ወደ ቤተሰብ መቼም ጉድ ቻይ ያው ቤተሰብ አይደል ወደቤተሰብ ተመልሼ ወለድኩ ከዛ ልጁንም አላቅም ከፈለግሽ ዋጫት አልፈልግም አለኝ እሺ ብዬ የተካፈልኩት እስኪያልቅ ልጄን አሳደኩ ብሩ ሲመናመን ተመልሼ አረባገር ተመለስኩ እሷም እህት ናት ያለት ደግሳ መልስ ሳይቀር የጠልራችኝ ሴትዮ አግብታው በዉለድኩ በ6 ወር ሲሞላኝ እሷም ወለደች እሱ ግን ስንተዋወቅ ምንም ስራ የሌለው ነበር መንጃ ፈቃድ አስወጥቼ መኪና ገዝቼ ስራ ሳስጀምረው ከዳኝ መኪናውም ገደል ገብታለች አለኝ ዝም አልኩ ለእመብርሀን ነግሬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት መረረኝ ግን መምህር ይቺ ሴት ከሆነች እታሪኩላይ ፀሀይ እየተባለች የተጠቀሰችው አግኝተግ አውራት ስልኳንም አቀዋለሁ
@ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ
Жыл бұрын
የማ ፍቅር ታአምር ተነግሮ አያልቅም ማርያምን በተለይለኔ የጌታ እናት የአምላክ እናት ክብር ምሰጋና ይግባት
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@saniatube2360
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን በሼር አዳምጡ@አይይ ደብተራ ነፍሰህ አይማረው 😭😭ተደብቆ እቤት ሸት ቤት በር ላይ ከልብሰ ጋርም ይወልቃል በምራቅም ይወጣል አባታችን መምህረ ግረማ ፍውሰ ላይ ሲያውራ ሰምቻልበአክታ ወቶ ይደበቃል!!!
@kalme7381
Жыл бұрын
Betam yemeyazen getemeyi
@AmeHaAlemu-nf2gu
Жыл бұрын
ዋይይ ፈተና
@messyimess5298
Жыл бұрын
በሰመ ሰላሴ
@geedsneedss7201
Жыл бұрын
በመቤቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር የእውር ኑሮ እየኖርኩ ነው 😢
@bere2532
Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@samersaaa3577
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@h6ey335
Жыл бұрын
የእመአምላክ ፍቅሯ ልዩ ነው 🙏እህታችን እመብርሃን ከዝህ በላይ ታበርታሽ 🙏 የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ገስፆ ያጥፋልን በእውነት🙏
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካአቅም በላይ ነው አቤት እየሰማን ያለነው ታሪክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ። መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@nishaabeba4808
Жыл бұрын
እኔም መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን ያቅሜን ሂወቴን ስለማዉቀዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@luletkabadekabadegabrmaram2112
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሺ ላንቺ ይደረስቺሽ እመቤታችን ለሁላችንም ተደረሰ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@bethelhemmetiku1352
Жыл бұрын
አባ ጳውሊ ናቸው ከአጋንንት ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ
@habetamkassa3729
Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ከሐፂያት በስተቀር ያሰብሺውን ሁሉ ትሙላልሺ እህታችን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
እኔ መጀመርያ አረብሀገር ስሕድ ደብተራላይ ሔጄ ጥፈት የብርቀለበት የመዳብቀለበት ስጠኝ አረብሀገር ከሔድኩበሗላ መንፈሱ እደምዋረስ አላቅም ነበር ዳዊተመዝሙር ማንበብ ስጀምር ፈተና ጀመረ በጣም ከባድፈተና አሳልፊ አገርቤት ገብች በራሴ ሀሳብ ሁሉን ትቸንስሀ ገባሁ😢 ዳግምስደትን አሰብኩ 😢በድጋሚ ደብተራጋ ሔድኩ ዳግም ጥፈት ሰጠኝ አስቀምጭው አለኝ አስቀምጨው ዳግም ስደት አመራሁ😢አርብአገር ከገባሑ በኻላ የሆነች ጓደኛየ የመምህርን ትምህርት ሰጠችኝ።በሰት መከራ ማዳመጥ ስጀር😢ዳግም ፈተናው ጀመረ😢 ቤተሰቦቸን ጥፈቱን በቅዱስ ሚካኤል ፅበል ነክራቹህ ጣሉልኝ አልኩና ጣሉት።አሁን ፈተናላይ ነኝ😢መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ የንስሀ ቃል ያርግርሽ😢በሉኝ እህት ወድሞች😢😢😢😢😢
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ የምንሳሳትበት ምክንያት ጣጣውን ከጨረሰ በዃላ ይህ ፀበል ክፍልሽነው ይሉና መንፈሱ እዲዳፈር😢ያደርጋሉ ይህነገር አይድርስባቹህ😢😢😢😢በፅሎት አስቡኝ እህት ወድሞች😢😢😢😢😢😢ወለተ ማሪያም ብላቹሁ።
@mery-gd8jy
Жыл бұрын
እሜን እህቴ ያርግልሽ
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
@@mery-gd8jy አሜን አሜን አሜን
@yesilaselij7662
Жыл бұрын
እስኪይ ሼር አርጉት ❤❤❤ በአረብ አገር 😢 ስንት እድሜች ነው እናስተውል በደ አገራችን ለሚሄድ እናስብእበት እንዴ ግርድና የሰው እስከመቼየ ነው❤❤❤ የእግዚአብሔር ቤት ብናገለግል ብንገለገል ይሻላል ።
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
Жыл бұрын
ልክ ነሸ በጣም ያሳዝናል መዳናችንን እያወቅን እዴት እንግባ በጣም ተቸገርሁ እኔ ምንም በሰራ ወይ ንቅንቅ ግን ለመግባት ማሰብ ብቻ😢😢😢
@Yezinaweltesilasi-uv2bx
Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ የራሴን ነው የምታወራው እኔ ለራሱ አይምሮየ ላይ ምንም አይቀመጥም አሁን ያየሁትን በሰከንድ ነው የምረሳዉ
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ከጎንሽ አትራቅ አማላጅነቷ አይለይሽ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ቤትሽን ትጎብኝልሽ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የመተተኛ ጠንቋዮችን መንፈስ ሰብሮ ሲኦል ያስገባቸው እግዚአብሔር ይገስጸው። እባካችን ክርስቲያን የሆንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንንቃ ዝም ብለን አንተኛ ጾም ጸሎት ስግደት ንሰሐ ቅዱስ ቁርባን ያስፈልገናል እንበርታ ይህን ክፉ ጊዜ ለማለፍ ጠንክረን ሀይማኖታችንን አጥብቀን እንያዝ።
@አቤቱየሆነብነንአስብ
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ጠካራ ነሽ ምክኒያቱም አባትሽን እህትሽን ገሎ የእናትሽን ያችን ሂወት አመሳቅሎ ለሱ ክፉ አለማሰብሽ አደነኩሽ እማ ፍቅር አሁንም ታጠክርሽ እፍፍፍፍ ሰው ስንባል ክፋታችን ጥግ ድረስ ነው
@brtawitteshowe2070
Жыл бұрын
በእውነት አስለቀሰችኝ ወይ የሰው ልጅ ፈተና ስንቱ ይሆን ይሄ ሚስጢር የገባው ደሞም ግልፅ ነች ደስ ስትል ከስዋ ጥንካሪን ተምርያለሁ በእውነት
@moktad6722
Жыл бұрын
እህታችን በርቺ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ትንሽ የማየው ነገር ተረጋግተሽ የመስማት ችሎታሽን ማዳበር አለብሽ መምህር ሐሳቡን ሳይጨርስ ብዙ ጊዜ ሳታቂ ስታቋርጭው ነበር።
@martaatsbha2824
Жыл бұрын
የአዳም ዘር ተረተረት አይደለም እራሳችሁን ፈትሹ ንስሀ ግብ እባካችሁ ፀበል ተጠመቀ በየቤታች ብዙ ችግር አለ
@abebechtariku6554
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሞን አሜን💒🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🤲🙏🌾🌾🌾
@alemsitotaw1751
Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር በአንተ ትምህርት ተለዉጨ እግዚአብሔር ይመሰገን ከስንት ፈተነ ወጣዉ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እንቁ
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲
@baftahadas1264
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንመምህራችን እሜቤተይ ላንቺ የተገለጠት ለኛም ትገለጠልን ❤❤❤
@tejnesh5645
Жыл бұрын
የእዉነት በጣም ድቅነዉ እኛ በቤቱ አደገን እንኳን አናስተወልም መስማት ብቻ ሳይሆን ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር እናቴ ድንግል ማርያም ስሟ ከፍይበል ተአምሯ ድንቅነዉ እሷናት ያኖረቻት እህታችንን ለሀለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት አግተንበታል❤❤❤
@betelehmtefera5102
Жыл бұрын
የሥደት ሥቃችን እመብረሐን እናታችን አቺን. ለሠጠን መድንያለም ይመሥገነ
@Saraburtukala-kb8cz
Жыл бұрын
ማርያምን እኔም ተቸግሬያለ መፀለይ አልቻልኩም የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
Жыл бұрын
እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለአንተ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት በዚህ ዓለም የሚደረገውን ክፋት ተንኮል ጭራሽ አላውቅም ነበር አንዳንዴ ከ እምሮዬ በላይ ይሆንብኛል ለዚህ ላጭር እድሜ ክፋት ለዚያውም በክርስቲያን መሰሎች በታሪክሽ ታላቅ ተአምር ተፈፅማል በምድር እናት አባት የለንም አንበል አባታችን የዓለም ንጉሥ እናታችን ድንግል ማርያም ናት ሀይማኖት ሳይኖርሽ ጀከልጅነትሽ እንዴት እንደጠበቁሽ ይደንቃል ብቻ ተመስገን።
@brcrrgchihh3303
Жыл бұрын
አይይይይ ጉድ የሰው ልጅ ምን ይሻልዋል እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ላቺ ይደረሰች እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ትድርስልን የቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ሩፋኤል ቅዱስ ራጉኤል እና ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ ሳቁኤል ቅዱስ አፍኒን የደብተራውችን ቤተ ገበተው ለንስሐ ያብቁልን አሜን በሉ የጋህነቡን እሳት የሚቻል አይደለምና ወይው ለሰው ልጆች😢😢😢
@nesanetsileshi8304
Жыл бұрын
እኔ የክርስቶስ ቅመም ነኝ የማዳም አይደለሁም መምህር እንደምን አለክ በጣም የሚያስተምር የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ማርያም ለሁላችን ትድረስ ከጎንሽ ነን
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ረቡኒ ወይ ፈተና በስመአብ እህታችን ተሰቃይታለች እኔ ተሰቃየው እላለው ለካ ከኔ የባሰም አለ አቤት አምላኬ አይዞሽ እህታችን በተቻለን አቅም እናግዛለን በርችልን ምእመናን ስሙ እህታችን ያለችውን እርስ በርሳችን እንዋደድ መተተኞች አንሁን እር ልብ እንግዛ 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይማርን ምእመናን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ🙏🙏🙏
@henokOrthodox
Жыл бұрын
ዘመን ሳይሆን እኛ ሰዋች ነን እየከፋን ነው ። አምላክ ይታረቀን ልብ ❤ ይስጠን። አማኑኤል
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለመላክቶች የዳነ ሄደ የዳነ ያመነ🙏🙏🙏
@adyaboyoutube2481
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ተምሬበታለው ህልም ጥሩ ህልም አይና ጫፍን ብቻ አስታውሳለው ሌላው በትዝታ ይቀራል ሁሌ እዳየው አቃለው ግን ማስታወስ አልችልም
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤🎉🎉 የስደት እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ያልታሰበ ሰላም ፍቅር ደስታ በህይወታችን ያምጣልን 😊
@fkrfkr9816
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
Жыл бұрын
ኣሜንንንንንን በውነት 🤲🤲🤲
@biruktawitfekadu8949
Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እኔ በምሰማው ነገር ሁሉ በጣም ይረብሻል . እኔም ታምሜ ፓራዳይዝ ሆኛለሁ , ፈጣሪ ይርዳኝ / አንተን ባገኝህ ??????/
@tirukelemshetie2626
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መሞህር እንግዳ ስታቀርብም ይሁን live ስትገባ በመሀል እየገባህ የምትሰጠዉ ሀሳብ የበለጠ ጥሩ ነዉ ከትንታኔዉ ብዙ ትምህርት ይገኛልና እባክህ ዝም አትበል
@ጓልድንግልማርያምአደይ
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን አምላኬ ከዚህ ሰውረን
@betelehmtefera5102
Жыл бұрын
አይ ማንነታችንንአናቀውም ነበር ሢሉ ኡፉፉ የእኔ እህይወቴ ይመሥለኛል እኔም ማንኑቴን እየገመገመኩነው በዚ ቢያቀርበው ገጠመኝ ማዳመጥከጀመርኩ ቅርብ ግዜነው እመብረሐን ከፈቀደች ከአደመት ቦሐላ እገባለው
@asterfkrteastu
Жыл бұрын
የሚሰማዉ ሁሉ ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀንጂ የሰዉ ልጅ ጨካኝ ነዉ
@Tizita341
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዚ አበቃሽ እህቴ
@محمدقيسي-ب6ص
Жыл бұрын
ሠላም፡መምህርዬ፡እሥኪ እንሥማው ምእመናን፡ የሚጣፍጠውን የነፍሥ ማእድ፡የጠላት መዶሻ የሆነውን
@Hanayemaryiamlijj
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሂን እንድንሰማ የረዳን እህ እኔም የአባቴ ሞት እሄ ይሆን😢😢😢 ተጠራጠርኩ ።
@SaraAlhabesha
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር አይዞሽ እህታችን አታልቅሽ 😥ለአንች የደረሰች እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን🙏
@lidyalidya7062
Жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም ! ይገረማል ታሪኩ 😢😢
@عزامالمالكي-ت4ي
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ወኔሽ በጣም ነው የሚያስቀናው
@tadesseMinte-z4j
Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ...
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ብዙ ተምረንበታል እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚኣብሔር ገላገለሽ እናመስግናልን ኑርልን መምህር 🥰🥰🥰
@Hornland
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የቅድስት አገር ኢትዮጵያን ልጆች ሁሉ ከታሰርንበት የዳቢሎስ የአጋንንት ክፉ አሰራር ይፍታን። የቅድስት ድንግል ማርያም ፣ የቅዱሳን መላዕክት እና ፃድቃን ሰማዕታት ምልጃ እና ተራዳኢነት አይለየን። ስላሰማሽን ምስክርነት እና የማዳኑን ተስፋ ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ፣ ለንሰሀ ህይወት ለስጋ ወደሙ ያብቃሽ ፣ ቸርነቱን ፣ ምህረቱን ይብዛልሽ ። ለመምህር ተስፋዬ ጤና እና ብርታትን እግዚአብሔር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መድኃኒዓለም ። የጻድቃን ሰማዕታት አምላክ እግዚአብሔር በሚገጥሞት ፈተና ሁሉ ከፊትም ደግሞም ከኃላም ከግራም ከቀኝም ይቅደምልዎ ። ለአገልግሎትዎ የሚበጀውን የእግዚአብሔር ጥበብ እና ኃይል ጋሻ ይሁንዎ።
@meseretgashaye7657
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንቺ የደረሰችልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለኛም ትድረስልን አሜን 🤲🙏
@ሂወት-ሸ1ኘ
Жыл бұрын
የኔእነት😪😪😪😪😪😪😪😪
@ya-mariam-setuta
Жыл бұрын
እባካቹ ወንድም እህቶቼ እንርዳት የመምህር ተማሪዎች በእመቤታችን ስም እለምናቸዋሉ የአቅማችን
@sarasaragetachwe9732
Жыл бұрын
አድራሻዋን ላኪልኝ
@elroitube27
Жыл бұрын
@@sarasaragetachwe9732 መጨረሻ ላይ አለልሽ 1 ሰአት 20 ደቂቃ ላይ
@YORDANOSENGIDA
Жыл бұрын
❤
@MartaTadese-n9u
Жыл бұрын
እመብርሃን ጤናሽና እደመለሰችልሽ መኖርያሽንም ታስተካክልሻለች በምልጃዋ እንክዋንም ይህንን ሁሉ ተአምር አየሽ በህይወትሽ
@mesiabenwe3294
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤እህታችን. በእውነት. የምትጠብቅሽ. የምትረዳሽ እናታችን. ቅድስት አርሴማ. . ደጋጎችን. ትላክልሽና. የራስሽን ስራ. ጀምረሽ. ለማየት ያብቃን. እኔ. ባለቤትሽን. አደንቀዋለሁ. ሁለ ነገርሽን. ችሎ. ስለተረዳሽ በእውነት.
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
Жыл бұрын
ይሄ የኔ ሕይወት ነዉ😢😢 ይሄዉ ሰርቸም ማግኘት አልቻልኩ ዳንቴል ቤት ሆኘ እየሰራዉ እንዳልገዛ አድርጎ ገርግሮ ሕይወቴን እያመሰቃቀለዉ ነዉ ጸሎትማ እንዳላደርግ እንቅ አድርጎኛል ኧረ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ
@yordanosmamo6642
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤መምህር እንደዉ እኛም እንዲህ ለመመስከር ያብቃን
@KbromTeklay-x5i
Жыл бұрын
አቤቱ ስለማየልቀው ቸርነቱ እግዚአብሄር ይመስገን አንካን አመብራሃን ደረሰችልች ፈፅማ ትማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@b.tyoutube8191
Жыл бұрын
ድንቅ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ይማረን እኔ ስሰማ አይምሮዬ ልክ አይደለም ይዞርብኝል 😂 ነቅቼበታለው መስተፋቅር መተት ቡዳ ዓመቺሳ አለብኝ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ወለተ ማርያም
@judjjd644
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. እንኳን ሰላም መጣችሁልን.
@meseretgezahegn4904
Жыл бұрын
የኔ እህት በውነት ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል አይዞሽ ሁሉም ያልፍል መምህር ስልኳን ማግኘት አልቻልኩም
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ታሳምርልን ቸሩ አማኑኤል ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ አግዚአብሔር አምላከ አማ ፍቅር ትጠብቅልን የምትገርም ናት አግዚአብሔር በሁለት ልብ የእግዚአብሔር ማምለከ አይቻልም ብላለች አንዴ ጥንቆላ አንዴ አግዚአብሔር ማመስገን አይቻልም ስለመንፈስ የገባሽ ከርስቲያን መስሎ የሰዉን አድል በመዉሰድ የት ይደረሳል ዪማል አህታችን ፈፅም አግዚአብሔር አያዉቁትም መልሱን አግዚአብሔር ይሰጣል ከእግዚአብሔር የበለጠ በዚህ ምድር ባዶ የሆነ ህይወት ነዉ የድንግል ማርያምን ስም የያዘ አያፍርም መላአከትን የያዘ አያፍርም ፃድቃንን የያዘ አያፍርም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በጣም ተምሬበታለሁ መምህራችን ሁሌም የምታቀርበዉ ለኔ ትምህርት ነዉ በርታልን አማ ፍቅር ቅድስ አማኑኤል ይርዳህ
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዛሬ በህልሚ አይቸሀለሁ በፀሎት አስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም የሚሳዝ ታሪክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@BfjhHfudhrf-su8wx
Жыл бұрын
መምህራያ እግዚአብሔር ይሓልውክይአበይሰው ክፈአተ አብቱይሰውክፈአተ 😢😢😢
@jhgfgg1610
4 ай бұрын
መምህርዬ ይሄ የኔ ታሪክ ነው እኔም እንደሷ ነው የሚያረገኝ እስኳሁንም ብዙም ባይሆን ግን ከሷ ታሪክ ጋር የኔም ታሪክ የመሳሰላል😲
@selambirhanu4866
Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@yonas9541
Жыл бұрын
መምህር ምን አይነት እህት ናት በረከትሽ ይደርብን እህታችን
@atsedemariam6542
Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ስልቱን እየቀያየረ እያሰቃየኝ ነው አጸደ ማርያም ብላችሁ አደራ
@fantypipsi3056
Жыл бұрын
እባከቹ. ላህክ እነድርግ. ጥቅሙ ለኤኘነው
@selamselam2754
Жыл бұрын
እእእእእእእህህህህህህህምምምምምምምም ... እስኪ እግዝአብሄር ይመስገን🤲
@kanaeth2235
Жыл бұрын
በእውነት እህታችን ታሪክሽ ተቀይሮ ለምስጋና እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ በራሷ ምግብ ብትከፍት ሁላችንም በቻልን እናግዛት ወገኖቼ
@sunnights6561
Жыл бұрын
እግዚሆ ማርና ክርስቶስ
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን ጨርሶ ይማርሽ ያሰብሽው ቸሳክቶ ቤተሰብሽን እና ለወገኖችሽ የምትበቂ ያድረሰግሽ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን ከሕይወትሽ እንድንማር ሰለፈቀድሽ እመብርሃን ትስጥልን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርና ክርስቶዎስ እዲህም አይነት ክፍት አለ የፈጣሪ ቸርነት ግን እጂጉን ምንኛ ድቅነው 😢ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን እኛንም ከተኮለኛ ሰዎችና አጋንት እመብርሀን ትጠብቀን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድንማርበት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ❤
@Yemariam4284
Жыл бұрын
እመ ብርሐን የ አማኑኤል እናት እባክሽ እኛ በሰው ስራ የምንሰቃየዉን አስቢን አንቺ በ ዘርፋፋው ቀሚስሽ ደብቂን
@tewodrosgebremariam1081
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ና እህታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
@SenayetSetutaw
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ❤❤❤❤
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
ላንቺ የተለመነች እማምላክ ለእኛም ትድርስልን ቅድስት አርሴማ እመቤቴ ቅድስትኪዳነምህርት እመቤቴቅድስትአርሴማ ይረዱን አሜን
@lidyalidya7062
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኝኳን ደህና መጡ መምህርዬ❤🎉 ሰሞኑን የምንሰማው ጉድ ነው እፁብ ድንቅ ደስ የሚለው የእግዚአብሔር ቸረነቱ ነው😊😢
@betigebeyehu2171
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመብርሃን ጥበቃዎ አይለይሽ አሁንም ❤
@AyuAyu-nq7oz
Жыл бұрын
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln eetachin emebran kegonshithun yemtamnachehu melaktochi ayileyushi amen amen amen ❤❤❤
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
.አቤት የሠዉልጅ አይዞሽ አሁንም እመአምላክ ትርዳሽሽሽሽ በጣም አእምሮየን ነዉ የነካዉ ምክንያቱም ከቤተሠብ እስከ ግልህይወቴ ስለተጠቃሁ ያመኛል ግንበመምህር ትምህርት ብዙ ነገሮች እየተቀየሩልኝ ነዉ ለመምራችን እድሜና ጤና ይስጠዉ ልኡል እግዚያብሔር ከተረገመዉ መፈስ ነፃ ያዉጣን::
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እዲሁም እህታችን አይዞሽ በርች ❤❤❤❤❤
@Janiy_official
Жыл бұрын
እናግዛታለን መምህር እግዚአብሔር ይርዳት
50:08
171ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የድሮ ፍቅረኛዋን ከአሁን ትዳሩ ለማፋታት የተጠቀመችበት መንገድ በጣም ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
59:29
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
24:54
የሚያዞሩ የሚያንከራትቱ ክፉ መናፍስቶች!! || የመናፍስት ማታለያ መንገዶችና ሴራ! || አጋንንት ለምን ቶሎ አይወጡም?? | አባ ዮሐንስ | መምህር ግርማ 😱😭
Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ
Рет қаралды 7 М.
2:52:46
❤155 ኛ Live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
1:00:42
bermel Georgis ፖስተሩ ለመሰለል ሄዶ ድንቅ ነገር ገጠመው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 334 М.
32:13
ለሊት ቤቴ ላይ ትረጭ ነበር | በአንድ ጠርሙስ ጠጅ ህይወቴን አመሳቀለችው | ለሁለት ዓመት ጎዳና የነበረችው ዲያስፖራ አሳዛኝ ህይወት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 41 М.
1:25:55
69ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ለ 23 ዓመት ያህል የሚያማግጥ ባልን ለመቆጣጠር አጅሬውን መዋዋል ያመጣው ጣጣ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.
1:43:38
105ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመስተፋቅር መንፈስ ከ 17 ዓመት በላይ የታሰረች ነፍስ የሀጢአት ጥግና መጨረሻዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
52:33
181ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የድርጅቱ ሰራተኞች በመንቃታቸው ወደመፍትሔ ያመጡት የድግምት ቢሮ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:13:23
163ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ምንም አይነት መንፈስ ሲላክባት በቤት ውስጥ ፀሎቷ የምትይዝ ጠንካራ ምዕመን ናት ተማሩባት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
1:52:53
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН