❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 45,817

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@mestir13
@mestir13 Жыл бұрын
መምህር እንደው አንተን የወለደ ማህፀን ይለምልም ፀጋውን ያብዛልን።
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 Жыл бұрын
Betam betam❤️❤️❤️
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
እደዝህ አትበሉ ከቱ ዉዳሴ ይሆንበታል እግዚአብሔር ዋጋዉን ይክፈለው እዳዉም ዳቢሎስ አይተኛለትም
@wendesengetaneh5971
@wendesengetaneh5971 Жыл бұрын
Amn❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ። አሜን ፫
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ለ28 ሠዎች ሼረ አረጌ መጣሁ እናንተም አረጉ ከ28ቱ አንድ ነፍሰ ብትመለሰ#ሠላም በድጋሜ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የነበረ ቆይታ በጣም አሪፈ ነበረ ብዙ ነገረ ተማምረናል #ደዋዮች ክብረት ያድልልን በእውነት🙏
@meratale6002
@meratale6002 Жыл бұрын
አሜን፫
@user-pp9uw3uk2u
@user-pp9uw3uk2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenma4550
@helenma4550 Жыл бұрын
አሜን3✅
@yamelak7686
@yamelak7686 Жыл бұрын
አሜን፫
@maboalemu3145
@maboalemu3145 Жыл бұрын
Amen
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
ውይ እውነት እንዳንተ አይነት መምህር ግን አለ ብርታትህ እውቀትህስንቱን ከሲኦል እሳት እንዳውጣህ ብታውቅ ግን አይነት ደስታ እንደሚሰማህ ስንትእውቀት ነው ያለህ ማለቴ ፀጋህ በሁሉም የተካንህ በመዝሙር በስእለ አድኖ በስብከት በማማከር ሰለ መናፍስት ሴራ ሰለህልም ወዘት ግና በልጅነትህ ይህ ሁሉ እውቀት እኛም እኮ በአንተ ትምህርት እውቀት ፈሰሰብን ስንቱን አውቅን ነብሳችንን ከዳቢሎስ ቀማነው እናኔ ምን ያክል እንደምትወድህ ሳላገናኛችሁ ግን እንዳትሞትብኝ 65 አመትዋ ነው መምህሬ እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ከጤና ጋር የኛ እንቁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን #ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizaleh dess yemil weyeyet new !💚💛❤🌷👍#zemari melakit yasemaln memihir 👏🌷👏🌷👏🌷
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
መምህርየ ኑርልን አተ የነፍስ አችን አዳኝ ነህ ከእግዚአብሔር ጋር ከድንግል ማርያም ጋር ከቅዱሳን መላክት ጋር ከቅዱሳን ሰማአታት ጋር ኑርልን እስከ ቤተሰቤችህ ጋር በመንፈስ ቅዱስ በአብ በወልድ በንፈስ ቅዱስ ተቀደስልኝ😢😢😢😢😢😢😢 መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ማርያምን ቃል የለኝም😢😢😢😢ብዙ እንጀራ ውደተጋገርበት በስሀን እንጀራ ይዞ መምህራችን እኛ ከኽላ በጣም ብዙ ልጆች ሁነን ስንከተለው እጀራው እልፍ እልፍ ብዛቱ ልክ የለውም ነጭ ጤፍ እንጀራ ነው የምትጠራጠሩ ከኛም ውስጥ ያላችሁ ከሌላም እምነት የመጣችሁ ያለመጠራጠር ተማሩ ተለወጠ እላለሁ አመሰግናለሁ😢😢😢
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተቃርጠቡኝ ነበር ነገ አዳምጠዋለሁ ምእመናን ደህና እደሩ
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
መምህር የዛሬው ወይይት በጣም በጣም አሪፍ ነበር ዛሬ የገቡት ስለ እናታቸው ያወሩት እናታችን በጣም ብዙ የሚያስተምር ነገር ነበር እና ከቻልክ መምህራችን በገጠመኝ መልክ ቢቀርብ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ሰው ይማርበታል በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤❤❤
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏👍
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
እመቤቴ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም የኛም እናት የኔ ውድ ስለአንች መናገርም ሆነ መግለጽ ቃል ያሰኛል 😢😢😢😢😢
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ደግማችሁ አዳምጡት ምእመናን ደና እደሩ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤❤ከክፋ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤እማ ፍቅር አትለይህ❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርየ በጣም እናመሰግናለን የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን ጽፉ ለመልካም ፍሬ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ይደግፈን አሜን 🤲🥰😍
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ክብር ምስገና ለመዲሐኒያ ዓለምና ለድንግል ማሪያም ቅዱሳን ሰማዕታት ሁሉም እንደየድርሻቸዉ ይሁንና ላስተማሩህም መምህራን ክብር ይገባቸዋል
@selamasefa4761
@selamasefa4761 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ አራት ቲማቲም ላይ በተከታታይ መስቀል ወጣልኝ በስአቱ ኮሮና አአሪዎቼ ተይዘው ያው እኔም አልተመረመርኩም እንጅ ተነካክተናል እኔ ነኝ ውሀ ምናምን የማቀርበው ግን ያ ቲማቲምን መጣልኝ ግን ምንም አልመሰለኝም ፎቶ አንቼ ለአባቴ ላኩለት አይዞሽ ልጄ እግዚአብሔር እየጠበቀሽ ነው ይሄው ምልክቱን መስቀሉን አሳየሽ ይለኛል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከሁሉም እህቶቻችን ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር እስከ መጨረሳው በ ቤቱ ያፅናን (የፅናቹ) በጣም ይገርማል ሁሉንም ገጠመኝ ሊቪ ያራሱ ደክመትና ጥናካሬን የምንፈትሽበት ነው ጎዶልያስ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
የህቴ ገጠመኝ የኔም ህይወት ነው ልጄ ሞተብኝ እኔ ግን በዚች ምድር ያልሰራሁት ሀጢያት የለም ግን እግዚአብሔር አመሰገንሁት ልጁ ምንም ሀጢያት የለበትም 😢😢😢😢😢😢እኔን ግን እግዚአብሔር እድመለስ ልቤ እድስበር አደረገኝ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢😢😢እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው በከቱ የሚዘሩ በከቱ ያጭዳሉ በሀጢያት የምናመጣው ልጅም ሆነ ገንዘብ ልብን ይሰብራል ግን እግዚአብሔር ላጸዳን ላስተካክለን ስፈልግ ሀጢያተ የለለባቸውን ልጆች ይወስድ እና እኛን ደሞ ለንስሀ ግዜ ይሰጠናን ይታገሰናን😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ አባት ሆይ ቸሩ ሆይ ለንስሀ ግዜ ስለጨመትክልኝ አመሰግንሀለሁ😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን😢😢😢😢
@kalabe2655
@kalabe2655 Жыл бұрын
መምህር በጣም ብዙ ትምህርት አግቼአለው በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቤን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም መምህር live መከታተል አልቻልኩም ግን አሁን ማለቴ ዛሬ ሠማሁት ደዋዮቹ በጣም አሥተማሪ ነበሩ አብሦ እደ ሕሌኒ የሆነችው እህት በርግጥ ሌሎቹም አሥተምረውኛል መምህር እንደው ቸሩ መዳኒዓለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሠው ያብዛልን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ዘላለም ያኑርልን አሜን እንደዘንድሮ ተደስቼ አላቅም በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እመቤቴ ማርያም እናቴ ክብር መሰጋና ለአንቺ መምህር አሁንም በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ጊወዮርጊስ
@meniliktayetu7987
@meniliktayetu7987 Жыл бұрын
@meniliktayetu7987
@meniliktayetu7987 Жыл бұрын
ፃፊልኝ ብዬ አድራሻዬን ስፅፍልሽ፣ የሆነ ሰው በተደጋጋሚ እያጠፋብኝ ነው
@Filisltan
@Filisltan Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ የተዋህዶ እንቆ ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ 👏👏👏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 5 ай бұрын
እህታችን. ስለትሽን ሰማዕቷ. ትስማሽ. እህቴ. በጸሎትሽ. አስቢኝ. የኔም. ወንድሞች. ህይወታቸው. ምስቅልቅል. ያለ ነውና. እህቴ. ወለተ. ሰንበት. ከነቤተሰቧ እያልሽ. አስቢኝ. መምህራችንም. ተማሪዎችም. አስቡኝ. እናቴንም ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ. አስቡልኝ. ስገኝ. ጸልይልን. ለልጆችሽ. እያልኩ. እኔ. በስደት. ሁኜ. እያስጨነቅኳት. ነው. ሰማዕቷ. ትርዳሽ. በሉኝ. 😢😢😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 5 ай бұрын
ስገጂ. ጸልይልን እያልኩ. ነው. እናቴን የማስጨንቃት. ድሮ. ውቃቢ. አምላኪ. ነበረች. አሁን ንስሃ. ገብቼለሁ. ነው. የምትለኝ. እባካችሁ. እናቴን. ጥላት. እርኩስ መንፈስ. እንዳያሸንፋት. በጸሎታችሁ. አስቡልኝ. ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ😢❤❤❤🎉🎉🎉
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 5 ай бұрын
ሀረገወይን እመቤቴ. ሀረገ ወይን.ሀረገወይን እማ. ፍቅር ሀረገ. ወይን ❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ. መላክት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tj7zk5ni4w
@user-tj7zk5ni4w 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን
@user-ke7bf8xb4z
@user-ke7bf8xb4z Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ላወራህ እፈልግ ነበር በውስጥ
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 3 ай бұрын
አሜንአሜን፡አሜን፡መምህር፡ቃል፡ህይወት፡ይሰማልን፡እዉነት፡ምንለወጣበት፡ትምህርት፡ነዉ፡❤❤❤
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልን የእማፍቅር ልጅ እህቴ እና ወንድሜ በረከታችሁ ይድረሰን
@bizanshbizansh9183
@bizanshbizansh9183 Жыл бұрын
አሜን፫
@bogeborja6154
@bogeborja6154 Жыл бұрын
Amen Amen mamerreye
@user-kb3xf8ni1i
@user-kb3xf8ni1i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@emebetmengistu253
@emebetmengistu253 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
የዛሬው ዉይይት መልካም ነበር መምህር❤❤❤❤
@bogeborja6154
@bogeborja6154 Жыл бұрын
Yesamalli
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር አምልክ ጤና እድሜ ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እኔ በጣም ከፍቶኝ በጣም ተርብሸ ግን ይቱብ ስገን ያንተን ትምህርቶችን ገጠመኝ ስሰማ እረጋጋለሁ ወደ እራሴ እመለሳለሁ መምህሬ ሺ አመት ያኑርልን ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለት አስቡኝ
@yeshihaile
@yeshihaile Жыл бұрын
Amen amen amen be ewnet kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh
@sifenketema6146
@sifenketema6146 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ዛሬ ከስማኃቸው ምስክሮች ወይም ታሪኮች ከሁሉም እህቾቼ 99/100 የኔ ታሪክ ነው እኔግን እንደነስ የበረታሁ አይደለሁም በፀሎታቹ አስብኝ 🤲
@eyobnake5932
@eyobnake5932 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። ደስ ብሎኛል።
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haregewoynmarkos1995
@haregewoynmarkos1995 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት yasemaln😍
@HeuEkekir-mn2ev
@HeuEkekir-mn2ev 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fghufguu8944
@fghufguu8944 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ምን ያህል ደስ ይልህ እንዲህ ሰው ሲለወጥ ማየትህ እግዚአብሔር ይመስገን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
የምገርም ትምርት መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ❤❤❤
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን
@shibremekonnin9561
@shibremekonnin9561 Жыл бұрын
ቃለዎትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉም ሰወች እኛ ብዙ ተምርናል የምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ስራዋ ድቅ ነው ክብርና ምስጋና ይድርሳት ለማዪ❤🙏 ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቅዱስ በአለ ወልድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን ደስ የሚል ግዜ ነበር ቸር እደሩ ምእመናን❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ውዴ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ 🙏
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
በድንጋይ ካህን ተወግሮ እየ ሞተ ያለበት ሀገር ይህንንም ችሎ የተቀመጠ ሕዝብ ነው እውነት ብለሀል መምህር
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@tegestyghaly9555
@tegestyghaly9555 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏👏👏🥰🥰
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለህይወትንያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-np4hc6mb1i
@user-np4hc6mb1i Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
መምህርየ የኔም ህይወት ነው እኔ ሙሥሊም አግብቼ ፍቅር ነው ብየ ሀይማኖቴን ትቼ አሥልሜ ወልጄ አለሁ ቤተሠብ አልሠማ ብየ 1 ልጅ ወልጄ አሁን የኔ ቤተሠብ ጋር ነው ያለው ሲያድግ ሙሥሊም ነው እምሆነው ይለኝ ይሆን አይኔ እግዚአብሄር ይርዳኝ
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Жыл бұрын
Memehir tesfaye egzabiher amlak yebarekeh
@bizanshbizansh9183
@bizanshbizansh9183 Жыл бұрын
መምህራን እውነት ቃለህይወት ያሰማልን😢
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏በፆሎታችሁ አስቡኝ በጣም ወድቂለሁ ፆሎት እንኳን ማድረግ አቃተኝ😢😢እህተ ሚካኤል እያለችሁ😢😢😢😞
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ያበዛልህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል ደሳስ የሚል ትምህርት ነው ብርታቱን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ እህቶቼ እናመሰግናለን መምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥል ከነቤተሰቦችህ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም በጣም ኣሪፍ ውይይት ነበር ብእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@mollategegn8063
@mollategegn8063 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንዴሜችን
@shitojiru9720
@shitojiru9720 Жыл бұрын
Memhirachin egzabher tsega ena barakatun yabzalin astamari timhirt nawu
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይብረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@mlietebrhane2657
@mlietebrhane2657 4 ай бұрын
Amen 🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Memehir hinqu Ena wud ameseginalew Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin zimare melkit yasemalin
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Жыл бұрын
አወ ውነት ነው የኔም ሕይወት በዚ ተፅኖ ያለፈነው እግዚአብሔር ያስተካክለን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
እውነት እውነት እልሃለው ከጵንጤ እስላሞች ይሽላሉ 🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigisetyoutoube9370
@tigisetyoutoube9370 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 Жыл бұрын
zemara melaekt yasmalen
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 Жыл бұрын
ብቻ መባረክ ነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን እኔን የመለስከኝ ልቦናዬን በትምህርትህ
@fiker8489
@fiker8489 Жыл бұрын
Ameletge
@yemisirachzeleke3601
@yemisirachzeleke3601 Жыл бұрын
Amen
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
ሰደት ላይማ እዴት እደሚሰማን ወይኔ መምህር መቼነው የኔን ህይወት የምናገረው የስደቱማ ይለያል የሷ የድግል ተአምር ለምስክር ስል ልግባዴ ወደ ኢትዮዽያ
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 Жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣህ መምህር
@fguhgvjdgihthk8477
@fguhgvjdgihthk8477 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት ነው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
መምህርየ
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Жыл бұрын
Thnkola
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Жыл бұрын
አመለጠኝ ግን አዳምጣለው ቤተስቦች ዎለተ ማርያምን አስቡን በዕሎታቹ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስይላል መርሀግብርሩ ❤❤❤ብዙ እንማራለን ከእህቶቻችን❤ 😊😊😊ትግስቱን ያላብስህ መምህራችን በርታ ብዙ ሰውነው በገጠመኝህ የተለወጠው😊
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Жыл бұрын
.erfem yesalalu
@HeuEkekir-mn2ev
@HeuEkekir-mn2ev 6 ай бұрын
የኔም ነው
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅምምም እድሜ ከጤና ያድልልን እመቤቴ እማ ፍቅር ሁሌም በሂወትህ ትቅደም❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ረጋእ ብለህ የምትምክረን ምክርህ በጣም ይጠቅመናል መምህራችን ካንተ ቡዙ ትምህርት ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ከነ ቤተሰብህ
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህር በውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኔ ምንም ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ አንድ ቀን ድውየልህ አላቅም ብደውልልህም አታነሳም አያጋጥመኝም ግን እህቶች ውንድምች የምጠይቁት ጥያቄ ላይ ምልሴን እያገኘሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 👏🥰 እውነት 4ኛ ስልክ ያነሳችው እህታችን የኔ ቤተሰብ የተፈቱበትን ነገር ነው ያብራራችው ይገርማል ለካም በሁሉ ቤት ነው ያለው እግዚአብሔር ይሁነን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
❤amen ❤amen ❤amen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ሠላም መምህር አንካን በሰላም. መጣህ ምምህርራች
@user-dz7gn2ux3z
@user-dz7gn2ux3z 6 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin memihirachin tsedale mariyam belachu betselotachu asbugn
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 10 ай бұрын
እመብረሀን ይህን ቆሻሻ እምናሸንፍበት ሀይል እግዛብሔር ይሰጠን
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Жыл бұрын
Ebabes
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ የሚል ውይይይት ነበር
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Жыл бұрын
Kalune anbeb
@user-sf8zc6ux9u
@user-sf8zc6ux9u 4 ай бұрын
Memere Edema ena Tegawni yabzalni
♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile
3:42:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:51:47
❤ 135ኛ Live እንወያይ ( 09 27 58 0758 )Telegram
3:14:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
174ኛ Live እንወያይ Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )
3:10:36
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
❤ 121ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) TELEGRAM
3:35:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН