16ኛ ዘመኑን ዋጁ ፦ የዘመናችን መቅሰፍቶችና ትርጉማቸው " ዝ

  Рет қаралды 9,909

Zemenun Waju  ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Күн бұрын

Пікірлер
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን መምህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meseretandebrhan4401
@meseretandebrhan4401 Жыл бұрын
መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ አማእተመትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን❤❤❤❤
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን. ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዝም ብሎ ይጨንቀኛል ይከፋኛል 😢😢😢ሆደ ባሻ እና ተስፋ ቢስ ሁኛለሁ😢😢😢😢😢
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ የስደት አባታችን ከእግዚአብሔር ጋር በሁለቱም የተሳለ ስለምትል እኛም ባንተ ትምህርቶችብዙ እየተጠቀምን ለነፍሳችንም ለስጋችንም ስደቱ ጠቅሞናል በእውነት።።።።እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@tymordoha
@tymordoha Жыл бұрын
መምህራችን በኡነት ቃለህዮት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይዉት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኛም ይመነሰማብት ልቡና ያድለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጥና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ለቅዱስ ቅርብ ይብቅልን በእውነት በፀሎትችው አሰብ ሁላችንም ለ ንስሐ ሞት ይብቃ በእውነት
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ልባችንን ይመልሰዉ በጣም ያስፈራል ከመንገድ ከቤቱ አያዉጣን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ማስተዋልን ይስጠን አሜን መምህር ቀድመዉ ቅድሳን የበቁ አባቶቻችን ተንብየዋል 😢😢😢😢😢 በአዉነት ሰምተን የምንቀየር ያድርገን ሁሉ ነገር ተደበላልቃል ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ
@askalakalo555
@askalakalo555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤❤
@kidye16ema
@kidye16ema Жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ኢትዮጲያን ይጠብቅልን ለሚጨነቁ ወገኖቻችን እርዳታዉ አይለየን❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ እግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 Жыл бұрын
መምህርየ.ቃለሂወትያሰማልን.በእድሜ.በጤና.ያቆይልን❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ
@hapashisara5897
@hapashisara5897 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
@SolomonAbebe-x5i
@SolomonAbebe-x5i Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ፈጣሪ ይወውሰን
@genetngash6454
@genetngash6454 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አምን ሠነበትህ ከረምህ በፀሎትህ አስበኝ ወለስላሴ ብለህ በስደት ነዉ ያለሁት ስራ አልሰራም ተጨነኩ እፀልያለሁ እሰግዳለሁ ግን ከኔ ሰዉን ያርቃል እዳይተባበሩኝ እዳይረዱኝ እና ባዶቤት ተዘግቼ ነዉ ያለሁት ወደ ሀገሬ ለመግባት ገዘብ የለኝም ስለዜ ከታሠርኩበት ተፈትቼ እደሠዉ ወቅድስት አገርቤት እደገባ አምላክ እድረዳኝ ፀልዩልኝ
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Жыл бұрын
ቤተክርስትያንን ተከተይ ፣ ሂጅ ፣ አጥማቂ አትከተይ
@HD202v
@HD202v Жыл бұрын
​@@michaelyemariamlij2633የሰው ህመም አያምህም አይደለም? ቤተክርስቲያን እንዳንተ በድፍረት ኤየተመላለሰች አይደለም ካንተ በላይ እየፀለየች እየሰገደች ነው እንጂ የአፍ ክርስቲያን አይደለችም የተግባር ስለሆነች ነው በትህትና ፀልዬልኝ የምትለው ምክንያቱም እግዚአብሔርንም ሰይጣንንም ታውቃቸዋለች ስለዚህ ይሄንን ሳታውቅ ቤተክርስቲያንን ሙዝየም ይመስል ለመጎብኘት የምትሄደው አንተ ነህ። እሷስ ቀድማህ ስለቤተክርስቲያን ጥቅም ገብቷት መፀለይ ጀምራለች ሰው አየተከተለች አይደለም ክርስቶስን እየተከተለች ነው። አንተ ግን ለመቃወም ብቻ ከምትመጣ የሚያስተምረውን ታዳምጣለህ? ፀሎት የሚያስፈልግህ የምታሳዝነው አንተ ነህ እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ይክፈትልህ የምትቃወመውን እንኳን አታውቅም!
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
​@@michaelyemariamlij2633መቸም ደብተራ ነዉ ሚቃወም ስራዉ እየፈረሰ ስለሆነ አሁንም እላለሁ የደብተራ ስራ ይፈራርስ አሜን
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 Жыл бұрын
​@@michaelyemariamlij2633ደነዝ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 እግዚአብሔር ክፉውን ዘመን ያርቅልን🙏
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርጅምልን
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 💕🙏💕
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😢😢😢
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት
@hapashisara5897
@hapashisara5897 Жыл бұрын
"ሀይልን በሚሰጠኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ"
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ አንካን ለመላኩ ቅድስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር መላኩ ቅድስ ገበርኤል ይጠብቅልን ዘመኑን ዋጁ በጣም አስተማሪ የወንጌል ትምህርት ነዉ ሼር በማድረግ አንተባበር ዉድ ምአመናን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በአረብ ሀገር ያለንን በፀሎት አሰቡን ወደ ሀገራችን እንድንመለሰ ሰደት ምንም ትርጉም የለውም 10 ዓመት ሙሉ ድካም ብቻ ነው😢
@samarsamar5837
@samarsamar5837 Жыл бұрын
መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ🥰❤
@genetalene3333
@genetalene3333 Жыл бұрын
Kale hiwetn yasemalin memihr amen amen amen Egziabhir kehulachin gar tihun.
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ ! 🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲 በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🎚
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጌታዮ አምላኬ ንጉሴ የማዳምጥበት ልቦና ይሰጠኝ በፀሎትህ አሰበኝ አሰካለ ማርያም
@דודגולה-ט3ז
@דודגולה-ט3ז Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የአባ ግርማ ወዳጅ ነኝና የፃፍኩትንን በመንፈስ ቅዱስ ሐይል መንዝረው ይወዱኛልና በመንፈስ ቅዱሳቸው ወታደሬነው ያለኝ አምላካችን ያስጣሉህየአምላካችን ፅኑ ትላቅ ትልቅ ወታደረ አምላካችን ናቸውና ይማረንንን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@titiTesfalem
@titiTesfalem 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mechanics737
@Mechanics737 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ !!!
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ❤❤
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen✝️🤲🤲🤲 Qaliyootii asamale Ye timtuu ABAchi imate Rajimi idemena xena hixachu kufu idankachu charuu madalamii hixachu Izaberii agarachini💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤ adinati salaminti fiaqrinati ye hadalen yenya towado hixabiqa zikazalamii ye midirina samayi ye tafaxara izaberii ye hulumii adati fiqaranati salanati ye adagii 30 60 100 ye ye tarani libachin layi hin zafilen ite wadime lakii sherii adiguu kasatakunyi hiqata adigulen biyaloo bamte sime Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️ sime sosaso sihoo tigisit hunde zige mariam 🙏🙏🙏
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@דודגולה-ט3ז
@דודגולה-ט3ז Жыл бұрын
በአልተቦታ ፊደደል በኔ አንተነህና የኔታ ተረዳ ለምን ካልክ ቤን ይስሪኤል ነኝና ከመምህሬ ተማርኩን ጠቆምኩ ቬንሼወችን ላለ ጥራት ቤን ሜሌህ ቤን አባ ግርማ ወንዴ የማከብርየምወዳቸዉ ፀልይልኝ ይበጅሐል በይበልጥ ለኔ ተግባባን አይደለህም ቲቸረ መምህሬ የሂ ለኡላኤም ቫኤድ באיברית תודה ተግባባን ልሙትልህ ቄስ የአራዳ ጅ በጋሎች ግዜኔመንደር ስትፈልገኝ አግኘኝ አመሰግንሐለሁ መምህራችንን አስቀድም እንደምታደርገው አሜን ታማኘኘኘ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Жыл бұрын
ሀይልን በሚስጠኝ በክርስቶስ ሁሉም እችላአለው
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin 🌹🙏❤️🤲💒🙏🙏🙏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤
@samrawitasgele8907
@samrawitasgele8907 Жыл бұрын
Tesfash kdus urael kezi belay ewket ena mastewal yadlk tsegawn yabzalk betam tlk tmhrt new 🎉🎉🎉🎉🎉
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልኝ መምህር
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን መከራ በቃ በላት እስራኤል ዘነፍስን ጠብቅልን
@דודגולה-ט3ז
@דודגולה-ט3ז Жыл бұрын
ልመትልህ መምህራችን መምህር ግገማን አስከባሪ ወንድም እኩያዬ መምህሬ ከአኤኔታ זה אומר ייהושאה מורי ואבי אמרו תלמידב,,,ለገባህ ተጠቀም ያልገባዉ ይግባበት ለሞሪ ምነግረዉ ይገባዋልና ደህና ሰንብቱ ጊዜው እየረበሸን አለና ኑሩልን በስመ መምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ በልጀ መምህር ግርማልጅ ስሞተቀደስ እንኖራለንን ንፁ ሒወት ንፁ ማንነት ይበጀን ዘንድ ስገዱ እንስገድድ ሰንበት ሰላም የገአባ ግርማ ወነዴ የሐይማኖት ዳዊት እንደ ወታደር ሰጋጅ ለኢስራኤል አምላክክክ
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ሁላችንም በጣም ከባድና አስጨናቂ ጊዜ ላይ እንደመሆናችን በማስተዋል ሰምተን ፍሬ የምናፈራበትና የመንግስቱ ወራሾች የስሙ ቀዳሾች እንድንሆን አምላካችን ይርዳን
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤የዳዊት ልጅ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ሀይል በሚሰጠኝ በከርስቶስ ሁሉን አችላለሁ ❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቀለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናከን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@tegestadane
@tegestadane Жыл бұрын
ሠላም መምህር እነደምን አለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ቃሉን ሰምተን እንድንለውጥ30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እ/ግ ይርዳን ። መምህር እባክህ ስለ ቁማር አስተምር ባገኝህና ባማክርህ ደስ ይለኛል
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx Жыл бұрын
ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ እድሜ ና ጢና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ አባዬ ኑሩልን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ❤❤🤲🤲🤲
@KenstCharo
@KenstCharo Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናከን ይባርክ 🤲🙏🙏❤️💚🧡💐💐💐
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
ሰላም፡መምህራችን❤❤🙋‍♀️🇻🇳🇪🇹🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህረዬ ቃለ ህይውትን ያሰማልን በሼር ተማሩ ለሌለውም ይማረበት
@KongoDage
@KongoDage Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@betesfadama3145
@betesfadama3145 Жыл бұрын
Bezu geza felgak Atehu. Yemiger getamgn Alegne
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@tsigay1219
@tsigay1219 Жыл бұрын
Kale hiwet yasmln Egzbher mehrt yawrdln 😢
@דודגולה-ט3ז
@דודגולה-ט3ז Жыл бұрын
ፍረድ ጴንጬ ኤኔኒ ማለቴ አይደለሁም መምህር ግርሜን ስለምከተል ተበገናኘን የገቡበት ጉድጓድ ስገባ ቀዳሚነኝ እመነኝ በተማሪህም በቀድሞ መምህር በንፁመንፈስ እንሽቀዳደማለንና
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Жыл бұрын
አሜን(፫)❤❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ሆይ❤እባክህ❤❤እምሰማውን❤❤ በልቦናየ❤❤አሳድርብኝ❤❤😢
@selambirhanu4866
@selambirhanu4866 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰተኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም በሰላም መጣህልን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id Жыл бұрын
ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስቶስ ሁሉን እችላለው
@maeza-cc6lu
@maeza-cc6lu Жыл бұрын
በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
መምህር አንተን የመሰሉ እልፍ ይፈጠሩልን ለጠፉትም ለምንገዳገደውም በአውሬው ፈተኛ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@eyerusejerry9407
@eyerusejerry9407 Жыл бұрын
በቅርቡ መምህር አስተምረን ስለ ሰንበት
@BisratBelay-jy3ul
@BisratBelay-jy3ul Жыл бұрын
በክርስቶስ ሁሉን እችላለው
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id Жыл бұрын
kale hiyiwet yasemalin memihirachin
@alicell4693
@alicell4693 Жыл бұрын
Kayitina yasemalina 🙏😘
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
መምህሬ መጣህ ሁልግዜ በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄን ትምህርት ❤❤❤❤❤❤❤
@tilmer9552
@tilmer9552 Жыл бұрын
እሬቶ ብያለው እኔም ከዚህ በኋላ ደብተራ አልልም
@YarsemaTadese
@YarsemaTadese Жыл бұрын
በክርስቶስ ሁሉ እችላለሁ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መልአክ ቅዱሰ ገብርኤል አገራችን ይጠብቅልን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል መምህራችንን ከነቤተሰቦቹ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን ሁሉ ይጠብቀን መምህር በጣም ፈልጌህ ነበር ቴሌግራም ላይ ፎቶ ልኬልክ የሰውዬውን ማንነት ጠይቄህ ነበር ካየህው እባክህ አናግረኝ
@lg8772
@lg8772 Жыл бұрын
You are the best preacher It’s very interested Am very thankful being Orthodox
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
መምህር ግን የምታስተምረንን በመፅሀፍ በትርጓሜ ፅፈህው መሆን አለበት አገሬ እንደገበው የአንተን መፅሀፎችህን ገዝሸ በደንብ ቤተሰቦቸን ከገባንበት የሀጢያት ጉድ መውጣት ያለብን ❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistworku3094
@tigistworku3094 Жыл бұрын
ሀይልን በምሰጠኝ በክርስቷስ ሁሉም ይችለል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር።ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን።የትአላቹሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን❤❤❤❤
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Alen Egziabher Ymesgen zi zi
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
يا موعالم شوكرن❤❤❤❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
እግዚአብሄርሆይሰላምህንላክልንአቤቱይቅርበለንሰላምለእምዬኢትዬጵያመምህርቃለህይወትያሰማልን
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Hail bemesetegn be kiristos hulunim echelalew
LEARN RUSSIAN for beginners with a simple story - Mother's Birthday
8:43
Learn Russian with Stories
Рет қаралды 664
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:57:16
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 11 М.
ማመዛዘን መምህር ዘምህረና
2:00
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,2 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН