KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
20ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የአረብ ሀገር እንድትሰደድ ከቤተሰቧ የተደገመባት የጥቅም መተትና መጨረሻው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:16:42
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
“Don’t stop the chances.”
00:44
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 55,449
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 267 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер
@zafraaali2523
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ነበር ሠደት አገር አልሳካ ብሎኝ በሠዎች ተገፋፍቿ እራሥላይ ባለው መናፍስት ጠንቋያ ሤት ነበርች በጀመርያ ቡና ቀዳችና ሰጠችን ፉት ብለን ሰጠናት ቡና ውን ገለበጠችና እሄ አለብ እሄ አለብሽ አለች ከዛም በዃላ ተሳይና ሒጂ አለች አሁን ያለሁት ሰደት አገር ነው አሥሪወቼም መጥፎ እደሆኑ ነበር የነገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጥፎ አይደለም አሁን ጠላትን አውቂለሁ ንሥሐ ለመግባት ቸኩያበው በጸሎት አሥቡኝ ሰለነ ማርያም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከት ይደርብን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከዛ ሁሉ ጥፋት መልሶ ወደ ቤቱ የጠራት ተመስገን ነው
@የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ 2 ልጆቼ በጣም ታሞብኝ ነበር ሕክምና ቡዙ ጊዜ ተመላለስኩ ለውጥ አላገኘሁም እና በመጨረሻ ወደ ጠንቃይ ልበለው ደብተራ ሄድኩኝ እና የሚታጠብ የሚገማ ነገር እና የሚታሰር ሰጠን ኩዚያ ቀን ቀን ጀምሮ በሽታው ተዋቸው , ግን ከጊዜ ቦሃላ የማአት ችግር ወሩደብኝ። ያለማወቅ ጉድ ውስጥ ይከታል። በጸሎት አስታውሱኝ ወለተሚካኤል ወለተልኡል ፀጋዛአብ ስምኦን ወልደኤፍሬም ዮናስ
@kerstenabemnet6015
3 жыл бұрын
የነሱ በረከት ይደርብን ገብረ እየሱስና ወለተ ስላሴ ወለተ ገብርኤል
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የዝች ልጅ ህይወት እደቀየረ የኛንም ህይወት ይቀርልን
@serkalemnigusse-je4kl
11 ай бұрын
Amen amen amen
@ፋንታአነሽአበበ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሁለተ ሀና በፀሎት አስበኝ
@yeshewalemhailu1402
3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም ነተመሰገነ ይሁን አሜን
@salamuhh6408
3 жыл бұрын
እኔራሴ ታምሜ መላ ሰዉነቴን ነጭና/ጥቁር አየሆ እቢ አለኝ ከዛ ብዙከ 5 ዓመቴ የጀመረኝ ህክምና ስሄድ የሚቀባ ይሰጡኛል ግን ምንም ለዉጥ የለም ከዛ ጠንቃሊ ሂዲ ከዛ መድሓኒት ታገኛለሽ ተብየ ነዉ የሄድኩት ከዛ ግን መን እንዳለችብን ታዉቃላቹ በእዉነት 500 ከፍየሽ ነዉ የሆነ ቦታ አዘዘትብኝ ከዛ እናቴ አይሆንም አለችን ዉሸት ነዉ እዉነት አይደለም አለችን አሁን እግዚኣብሔር ይመስገን ከዛ ስደት ብዙ ተምርያለዉ ሁሉም አዉቀናል አሁን በመሄዴ ብዙ ይቆጨኛል ግን አሁን መቁጠርያ ገዝቼ እቀጠቅጠ ዋለዉ ስቀጠቅጠዉ አሁን በቃች ይለኛል ተቃጠልኩ ይለኛል ግን ከዉጪ ድምፅ ይመጣብኛል አይናገርም መላ ሰዉነቴ ያቃጥለብኛን ፣ ትክሻየ ግን እንደ እባቡ ተመም ይለኛል /ዓይኔን ይሸፍነኛል / ያስፈራኝ ዓረብ ሃገር ስለ ሆንኩ እፈራለዉ አሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ደህና ነኝ የ አምልኮ ስግደት በጣም ጠቅሙኛል 👏👏👏👏
@serkalemteem3026
3 жыл бұрын
መምህር እኳን አብሮ አደረሰን ትምህረትህ ስሰማ ሰወነቴ ይወረኛን ምድነዉ ይህ ነገር ምድነዉ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበረታሽ እህቴ ሁላችንም ያው ነን ፈጣሪ ይርዳን የጻድቃን ስማህታትን በረክት በውስጣችን ያሳድርብን
@mimibelay1783
3 жыл бұрын
በርቺ አጋንንት በኛ ላይ ሀይል የለውም
@emutzeta4516
3 жыл бұрын
@@serkalemteem3026 እኔም ሙዚቃ ስሰማ አይኔም ጆሮዬም ይከፈታም
@hanagirma6492
3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሰን አደረሳቹ እኔ የመምህርን ገጠመኝ ኮርስም እየተማርኩኝ ነው የሚገርመው ነገር እኔ እናቴ ባህዶ አምልኮ ታመልካለች እኔም በባህድ አገር ሔጄ ተፈተንኩኝ በእውነት ቡና ካልጠጣው 3 ቀን ታምሜ እተኛ ነበር ንስሀ ስጀባ ገና ፆም ስጀምርእታመማለው ፆም እሽራለው በጣም ስቸገር ግራ ሲገባኝ ማልቀስ ጀመርኩኝ እግዚያብሔር መልስ ሰጠኝ ተመልሼ ንስሀ ገባው በእውነት በገሀድ መጥቶ መንፈሱ ይታየኝ ነበር እንቅልፍ አልተኛም ነበር ነገር ግን እኔ ቅዱስ ገብርሔል እማ እናቴ ኪዳነ ምህረት መዳኒያለም አባቴ ቅዱክ ሚካኤል ጠባቄዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቡነ ተክለአይማኖት በጣም እማፀን ነበር አቡነ አራ ድንግል አቡነ እስትንፋሰ ክርክቶስ አቡነ ዮሐንስ እጨጌ ዘጠገሮ እየተመፃነኩኝ ቡና ንስሀ ስገባ ነው የተውኩት ቀኖናዬን ጨርሼ ወደ ቅዱስ ቁርባን በቸርነቱ ስቀርብ ውጊያው በጣም ከባድ ነበር እንዳልቆርብ ያላደረገው ነገር አልነበረም አሁን ግን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እና ከእግዚያብሔር ጋር መኖር ሰላም እረፍት ነው ሁሉን ትተን እንመለስ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እምጠይቀው #እስከመጨርሻው ስለማንከታተል እንጂ #አካውንቱ አለ ነው እኔም እራሱ እያሻሻልኩ ነው #ኮሜንት የኔ እናት ቡና ትጠጣለች ግን ምንም አይደረግ ጠንቁአይ ቤት እኔ ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ጠንቁአይ ቤት አትሄድም ምናልባት በልጅነት አላውቅም ብዙ ጊዜ ግን ጥቁልናን ስትቃወም ነው እማያት ደጅ ላይ ብዙ ነገር ሲጣል እራሱ ፀበል እምነት ነው እምትረጭበት በእጅ እዳትነኩ ሲሉአት እራሱ መድህንዬ የት ሄዶ ትላለች ብዙ ግዜ ብዙ ነገር ይገኛል ግቢያችን ውስጥ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የለም መታመም የለ እራሴን ወገቤን የለም እድሜ ለአንተ ካንተ የተማርኩትን እኔም ለቤተሰቦቼ አስተምራለሁ ግን ቡና አላቆመችም ከሶስ አንድ ጊዜ አድርጋለች እንጂ ይሁን ግን አንድ ቀን ይቀራል በእርግጠኝነት ብቻ ልግባ ሀገሬ እንጂ መምህሬ እንወድሀለን ስጨርስ ደግሞ #edit ብዬ #የተማርኩትን እጽፋለሁ የእውነት ስሊካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እርግማንን እውነት ለመናገር እንደ ተራ ነገር ነበር የምቆጥረው አሁን ገባኝ እስካሁን አልተረገምኩም ቢረግሙኝም አይሳካላቸውም ከኛጋ ያለው ስለሚበልጥ ማለት ነው
@solianaabreha5008
3 жыл бұрын
Memhi 13 amete new.yadegkut ke enjera enate gar new.enjera enata atmetagnm be mgibm mnm kelijochua gar 1 aynet new mtsetegn.betam tru set nat begehad malete kewich bekul betam tru set nat.ye felekutn taderglignalech.hulunm neger malet new.neger gin lene ena le enate bemetet eyasekayechin new.le enate 1 ken tlawegi lkabat kdus mikael megehad meto new yadanat.kemot new yaterefelign.memhir megnta bete lay beka enshlalit ashchegerugn.yane ke enesu gar salew malet new!ye habtam lij higne enkuan wuha yatahugn ymesil gelayen altatebim.btante enkuan erasu besirat alkeyrm.be tewatu 1 wetche mata 2 seat lay new yemgebaw.be abate tkenalech.ene lij hugne erasu enkuan betam tdebedbegn neber.kadegkugn bohala gin lib sladereku new meselegn atmetagnm.1 ken ke abate gar kadegkugn enkuan mn mn alesh eyalech tteykegn neber.ene yetenagerkutn hulu erasu bemin endemimeta erasu tsemalech.ahun gin egziabher ymesgen wede enate hager lay metchalew.bihonm alarefechim.ebet lay beyekenu ke enate gar chkchk new.metalat new.le abate lemedewel erasu eyetesakeku new.memhir ye abate lijoch demo hulum chgr alebachew.andu lelit lelit yaweral yaleksal.andu tsebayu aychalm,andu yale mnm neger gnbaru yabtal,ene wrase alef alef blo lelit lelit enklf ynesagnal.memhir mereregn mn larg?akumi bnlat mn masreja alen?le abate bnnegrew esu demo sle menfes neger atawri blo alat le enate.eski egna mn enarg?kegna ylk demo esua tasaznegnalech.demo memhir wede enate limeta bye bemsenabebet ken era lay yehone neger technogn,hule eras yeteshekemku new yemeselegn.memhir ebakh bemaryam melsilgn.mn larg?
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
ዘብር ሄዳ ቡና ትታለች እናቴ እዛ ለ3 ቀን እንኳን ላኪያቸው እቃ ግዙ ብለሽ በርቺ
@senaitmulugata7068
3 жыл бұрын
እህቶቼ የመምህርን አድራሻ ወይም ስልካቸውን ፃፍልኝ ምስለ ምስል መቁጠርያም ስለምፈልግ ነው
@aresamwmeftahgetahoye6275
3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 selote mesgade naw eti ejshi layi kerstin sim tefashi normale sim yehuinale mejamra temrtuin badenibe adamchi
@solianaabreha5008
3 жыл бұрын
@@aresamwmeftahgetahoye6275 hulum menfesawi neger eyaderekugn new.ye memhirm 1 enkuan wlfogn aykm!
@mariyammaaari3228
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጠላታቺን ይቀጥቅጥልን ይገስፅልን ቃልህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን እኔ በጣም ክፉንነኝ ምቀኛ ነኝ በፆለት አስቡን እግዚአብሔርን ቅዱሳንን ድንግል ማርያምን አባቶችን ተሳዳቢ ሀኛለሁ እህቴ ወንድሜ መምህር በፆለት አስቡኝ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
ተስፉ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መላኩ ቅዱስ ፋኑኤል በየሄድክበት ይከተልህ ይከተለን እኔም በአያቴ እደዚ ስረግሙኝ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ይሄን ሰለፈቀደልኝ የእስራኤል አምላክ ሱሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ((፫ ))ንስሀ ገብተን የመንግሱቱ ወረሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን
@modayadi7956
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር #ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ እኔም አባቴ ሲጠጣ ይርግመኝ ነበር አሁን ብኩን ሆኜ #በስደት እከራተታለሁ ብቻ ተመስገን😭😭😭☝💚💛❤📚💒🙏
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
እፁብ ድቅነው የእግዚያብሄር ስራ ተመስገን ❤️ እኔም የዚችን ልጅ ታሪክ ይመሳሰላል ስደት መጥቼነው የመለሰኝ እጅግ ሀጢያተኛ ነበርኩ
@iyeruse9547
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዪያሰማልኝ ወንድማችን መምህራችን እድሜያቸው ያርዝምልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦቼን መድሃኔአለም እሩኩስ መንፍስ ይገስጽልን አሜን 🤲🙏🤲🤲🤲🙏🤲🤲🤲🌺🌺🌺🤲🙏🙏🤲🌺🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻🌻
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን የኔም ቤተሰቧች ልባቸዉ ወደእግዚአብሔር አምልክ ይማፀኑልኝ አመሰግናለሁ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@muluyemaremlijjmulu9837
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatkedm3448
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት የምታስ ተምረው ትምህርት በእውነት ዘመኑን የዋጀ ነው በእውነት እግዚያብሔር ህዝቦቹን ለመታደግ እነ መምህር ግርማን እናንተን እናባ ዮሀንስን ሌሎችም አሉ በተለይ ያንተ እና የመምህር ግርማ መረብ ብዞዎችን አጥምዷል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@murrservices8463
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ በሚለቁት ትምህርት በቤታችን በጉርቤት ሁሉ የሚመለክ አለ መምህር እኔ ገብቶኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሁሉንም በመላእክት እርዳትነት እንደሚመለሱ አምናለው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኤፍታህ ተከፈት
@ሙልቲወለተስላሴ
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር በረከታቸው ይደርብን ደስ ሲል መታደል ነው በእውነት
@martaassfaassfa8227
3 жыл бұрын
የመናፍስት አሰራር እየገባኝ መጣ እና ብዙ አሉ ሕግዚሃብሄር የመረጣቸው መምህር በዙ ሕይወት እየመለሰክ ነውና በርታ እኔም ከእስራት ተፈትቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜንንንን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ አመሰግናለሁ በርታልን በእውነት ህይወታችንን እየቀየርከው ነው እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይኸ መንፈስ እኔ እናት ላይ አለ ነበር በተለይ ታላቅ እህቴን በጣም ነው የምትረግማት እናቴ ግን ያኔ አናስተውልም ነበር ለካ መንፈስ ነው ይገርማል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ተፈውሳለች አሁን ሁላችንም ድነናል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
ጉአደኛዬ እኔም አዳምጫ እመለሳለሁ ዛሬ በመኮመክ ቀድመሺኛል
@አናኒያየባለወልድልጅ
3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub ውይይ ሶልዬ እስካሁን አልጨረሳችሁም ያውም አንደኛ ገብታችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከህይወት ትምህርታቸው እንድንካፈል የረዳን እግዚአብሔር
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
@@አናኒያየባለወልድልጅ እኔ ገና መጀመሬ ነው እማ
@በሻዱወለተማርያም
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሁላችንም ህይወት ቀየርልን ቤተሰጠን አባቶቻችን ና መምህሮቻችን ፀሎት ልመና ማረን ይቅር በለን እርኩሳን መናፍስ ይገሥፅል በምላእክት ጠበቃ ህ በእናቴህ ልመኗ ምልጃ አይለን አሜን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
3 жыл бұрын
መምህር የኛ የህይወት እንጀራ ነህ አስተማሪያችን ህልም አይቻለሁ ካተጋር ሁነን በጣም ብዙ ሰወች ነን የሆነ ጉዳይ ልናስፈጽም ይመስለኛል ከዛ የነጭጤፍ እንጀራ በጣም የተጋገር አያለሁ ለእኛ ነው የተዘጋጀው ሳስበው ጡሩ ይመስለኛል ህልሜን ፍታልኝ መምህሬ
@ዮሃንስወልደነጎድጓድ
3 жыл бұрын
ህልምሽ ጥሩ ይመስለኛ እማ 💓
@amenteshome6013
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው ከሁለቱ እህትማማቶች የምንማረው ባለማወቅና በሰው ግፊ ት ወደ ባአድ አምልኮ ብዙ ሰዎች የገቡ እንዳሉ እንረዳለን ከእህታችን የምንማረው እኛ ለእግዚአብሔር ካስገዛን እግዚአብሔር እንደሚጎበኘን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@martaassfaassfa8227
3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛል በበረከት በፍቅር ያቆይልን እንደተለመደው የዛሬውም ገጠመኝ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል ወንድምና እህታችንንም እግዚሃብሄር የልባቸውን ሀሳብ ይፈፅምልን እኛን ከእስራት እንድፈታ አስቡን መምህር ከዛሬዋ እህታችን ጋር የምትመሳሰል ልጅ ነበረች ይገርማል ረጅም ጊዜ ነው ሀረብ ሀገር ቤተክርስቲያን እንሄዳለን ጥሩ ቦታ ነበርን ልጅቷ ግ ምንም አታውቅም ከኔ ወጪ ሰው አትቀርብም ጨዋና ዝምተኛ ናት ስለቤተክርስቲያን ምንም አታውቅም እኔ የሀመር መፅሄቶችን አነብ ነበር ስብከትም እወድ ነበር እንድታዳምጥ እሰጣት ነበር ስንቀራረብ ነገረችኝ ቤተሰቦቿ ጠንቋይ እንደሇኑ እሷም ቡና እንደምታፈላ ነገረችኝ ቤተክርስቲያን እህሁድ እንሄዳለን ፀበልም እንጠመቃለን እና አባም ቅባቅዱስ ሰውነቷን ሁሉ ይቀቧታል ትፈዛለች እንጂ አትጮህም ቤት ውስጥ ብቻዋን ስለምትሆን ይጥላታል የሚገርመው አሰሪዎቿ ብዛት ከሀገር ውጪ ይሳፈራሉ እና ልጅቷ ባዶ ቤት አህል አትበላ የምትተኛው ባዶ መሬት የፍቃድ ፆም የሚባል የሰማውት ጰከሷ ነው የፀሎት መፅሀፍ እንኳን የላትም ግን በጣም ትሰግዳለች አንድ ጊዜ ጠዋት ለይ ነው ላያት ስሄድ መሬት ላይ ጥሏት እጇ ተቆላልፎ እሷ ግን ትዘምራለች እኔ መጠጋት ፈራው እንደገና ደግሞ ስታወራ እየሰገድኩ መጣ ቅጥቅጥ አድርጌ ገደልኩት ትለኛለች ምኑን ስላት ተመስሎ እየመጣ ነዋ ሴጣኑ ትለኛለች እኔ መረጃው ሰሌለኝ እያወራቺኝ ሆዷ ውስጥ የሚዘገንን ድምፅ ያሰማል ስቅቅ ብላ ታየኛለች ግን ከብዙ መከራ በዋላ አሸንፋለች በእውነት ከሰዓት ላይ ቤቷ ስሄድ ፊቷ የኦነ እንደፀሀይ የበራል አንዴ አይደለም ብዙ ጊዜ ምግብ በእውነት አትበላም ነበር በፍርኖ ዱቄት ቂጣ ነበር እየሰራች የምትበላው ቀን ፀሎት አድርጋ ቁጭ ስትል መድኒሃለምን ተሰቅሎ ሲገርፋት ደም በደም ሆኖ ይታየኛል መላክቶች ናቸው መሰለኝ ነጯጭ ለብሰው ፊቴ ሲመላለሱ አያለሁ ትለኝ ነበር ብዙ ነገር ነበር የምትነግረኝ እና አባ ምንም ሳይረዷት በራሷ ያለምንም እውቀት በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ዲያብሎስን ድል አረገች ለሰውም ብነግር አይረዱኝም ለማንም ነግሬ አላውቅም መጨረሻ ለይ በእልሟ የገብርሄል ስህል ቆሞ ሁለታችን ሄደን እኔ ወደስህሉ ስሄድ አንቺ ትተሽን ወደጨለማው ሄድሽ አለችኝ አልቀረም ሀገሬ ስገባ ሁሉን ተውኩ ተመልሼ ተሰደድኩኝ በዪቲቪ መምህር ግርማ በኩል አስተማረኝ ብዙ ነገር ከሷ ስለሰማው
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ🙏 የእርግማን መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም እገስፅሀለሁ በኔ ላይና በዘሬ ላይ ያላችሁ እርኩስ መንፈሶች ወደ እግራችን ስር ውደቁ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጥህ🙏
@etyuustyle5953
3 жыл бұрын
እኔ ከገጠመኝ ብቻ ብዙ ተምሬበታለው መምህርዬ ፀጋወን ያብዛለህ መምህራችን የኛ እንቁ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ በፀሎትህ አስቡኝ ፍረ ማርያም ፣ወለተ ስላሴ ፣ወለተ ፃድቃን፣ ወለተ እየሱስ ፣ወለተ አመተ፣ አመተ ማርያም፣ ወለተ ሚካኤል ፣ወለተ መድህን፣ ወለተ እግዝእነ፣ ወለተ ትንሳኤ፣ ወለተ ጨርቆስ፣ ገብረ ሚካኤል፣ ገብረ እግዚአብሔር፣ ተስፍ መስቀል ፣ገብረ አርጋዊ ፣ናትናኤል፣ ቴድሮስ፣ ካስ፣ መብራህቲ፣ ሃረገወይኒ፣ ወለተ መስቀል፣ ወለተ ሃንስ ወለተ ክዳን
@destyasthin6535
3 жыл бұрын
ይሄን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በማወቅም ባለማወቅም ብናጠፋ እግዚአብሔር በጊዜው የራሱ እንደሚያደርገኝ እውነት ክብር ይግባው ወንድማችን ዲያቆኑም እግዚአብሄር መልካም አገልጋይ ያድርግህ ሁለተኛው ወንድማችንም አሰብከው ያድርስህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@chdfhd1581
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደተ ዋላቹ የእግዚአብሔር ልጆች ቃል ህወት ያሰማልን የምንማረው በልባችን ያሳደረው ኣሜን 🙏🙏🙏
@usuf1837
3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች አዎ መምህር እኔ ተረገሜአለሁ አንደ ግዜ ለጥቂት ነው ከሙት ያተረፍኩት በእናት አንደበት አለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው ከስደት ስመለስ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል አምናለሁ እናት በፀሎት አስቡልኝ በእመቤቴ ወለተ ማርያም ✝️
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር የሁላችሁም በረከት ይድረሰን ከነ ቤተሰቦቻችን እመብርሃን ሁላችሁንም ታስብልን !!! ገብረ አምላክን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የእህቴ ልጅ ነው ከቤት ከወጣ 15 ቀን ሊሆነው ነው እናቱ እሱን ፍለካ ተንከራተተችብኝ 😭😭😭
@tiztafantaw6478
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰የኛ እንቁ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏👏💖💖💖💖💖
@ማንእንደእግዚያብሔር
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህርየዬ እሄ ገጠመኝ የኔ እና የቤተሰቦቸ ታሪክ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ድረስልን ባክህ ልጅ እያለሁ እናቴ ትረግመኝ ነበር አሁን እኔ ደግሞ በጣም ተራጋሚ ነኝ ሚገርማችሁ ቃሉ ካፌ ከወጣ ቧሀላ ይቆጨኛል ኧረ ባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኂወት ነኝ ኧረ መዳኃኔዓለም አባቴ ድረስልኝ
@galxya1162
3 жыл бұрын
መህምርዬ ምንኛ መታደል ነዉ አንተን የሰጠን ጌታ እኔም ባለቤቴ በጣም በጣም ከምለዉ በላይ አበሳጨኝ ቃላት እራሱ አይገልፀዉም ከአፎ የሚወጣዉ ቃል እራሱ መኪና ላይ ዉደቂ ዉደቂ ነበር የሚለኝ በዛ ሰዓት ልጄን አቅፌዉ አትደግለት አልኩትኝ የኔ አባት አሁን ነዉ ያስታወስኩት መህምርዬ ልጄን መርቁልኝ ወልደ ሚካኤል ይባላል የኔ ልጅ አንተን የሰጠኝ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግልኝ አምላክ የባረከዉ አንድ ልጅ አለም ነዉ አንተ ያልባረከዉ ግን ምንም ነዉ የኔ ጌታ ባርክልኝ በፀሎትወ አስብን አባቴ ወለተ እየሱስ ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ወልደ እየሱስ ወለተ እየሱስ🙏😢😢
@ኤፍታህወለተብርሃን
3 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@ኤፍታህወለተብርሃን
3 жыл бұрын
@@Athanasiustube መጥቻለሁ
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን አሜን
@memeke5620
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪዬማም ልጅ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር
@bekunobi8838
3 жыл бұрын
የኛ መምህር እንኳን መጣህ ❤❤❤❤ እርግማን ካፍ ሲወጣ ቀላል ይመስላል መዘዙ ብዙ ነዉ በጣም ነዉ የታማርነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህበጣም የሚገርም በተለይ የ2ተኛዉ የተረሳን የሚያነሳ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ አስቡን በፀሎታችሁ
@ሰርካምነኚአበሻዋ
2 жыл бұрын
ሁሊ የመታስምርን ሁሉ ዲንቅ ነዉ መምህርየ አተን ስለሰጠን አገዚአቢሒር ይመስገን💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚእብሔር ይመሰግን እኔ በመምህር ትምህርት በዙ ተቀያርልው ሰደቴን ለበጎ ሆኖልኝል እነት አባቴ ንሰዓ ገበተውል የዛሬ አድምጪ እመለሰለው ሰለማይነገር ስጣታው እግዚእብሔር ይመስገን መምህርፀጋውን ያብዛልክ አርሱ ምነ ያሰነዋል ሁልችንም ታሪክ የቀየርልን ረ
@ባንች-ኘ4ፀ
3 жыл бұрын
ይጠብቅህመምህራችን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
3 жыл бұрын
የመምህርን ትምህርት የምታዳምጡ ስትገቡ ላይክ አድርጉ እኔ ኮሜት ላይ እየገባሁ የመምህርን ትምህርት ኑ አዳምጡ እላለሁ እናንተም ንገሯቸው በማርያም ካልሆነ ቦታ ስንቱ ነው የሚውለው
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
3 жыл бұрын
ኣዎ ልክ ነው ወዳጄ
@abunagizaw8753
3 жыл бұрын
Tkkkl
@konjitwolde380
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hullhagerishgodana8229
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤️
@kiyamanew2127
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@memeke5620
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ተሰፋ አበራ
@elhnd4838
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ እመለሳለሁ
@SFXMajestic
3 жыл бұрын
እስካለ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤል ሀይለ ጊዮርጊስ ተክለ ጊዮርጊስ አፀደ ማርያም ወልደ ሩፋኤል ሀይለ ስላሴ ወለተ ስላሴ ገብረ ፃዲቅ ገብረ ኢየሱስ ወለተ ብርሃን ሀይለ ሚካኤል አስካለ ማርያም ወልደ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሚስጥረ ስላሴ ገብረ መድህን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ አረጋይት ወለተ ሰንበት ሀይለ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ጽጌ ማርያም ህይወተ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ወልደ ዮሐንስ
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ሀይለ ማርያም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እህታችንም ያሰብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ከሰጠሽ ሰውጋር አሜን አሜንአሜን
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳቹ
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያብዛላችሁ አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ደስይላል መጨረሻችንን ያሳምረዉ ኀይለ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@genetwedajo1273
3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠ መምህራችን
@altudz4055
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት አደለም ልረግመን ተቆጥታን አታቅም በቅጡም ትሳሳለች እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን የእርግማን መንፈስ እህታችን ያፅናሽ ለልጅ ልጆችሽ ምትፀልይ ያድርግሽ 🤲
@birutawtteshometeshome3234
3 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው የዝች ልጅ ታሪክ ብዙ ልንማርበት ይገባል እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን
@azireta8691
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርክህ መምህር የምታስተምረው ሁሉ የኔና የቤተሰቦቼ ታሪክ ነው ብዙ ነገረ እንዳቅና እንድበረታ አድረጉኛል ብዙ ፈተና አለብኝ ሒሩተስላሴ ና ኃ/መስቀል በፀሎት አስቦን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልኝ።
@mekdes4kilo756
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችነ ሰላም ዋልክልነ
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነብር
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ የመምህር ተማሪዎች የት ነችሁ ኑ ኑ ኑ እንኩዋን ለሀዋሪያት (ለሰኔ ጾም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ያመት ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
3 жыл бұрын
@@Athanasiustube እሺ እንመጣለን
@masertimesi9598
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ከዚህ ትምህርት የተማርኩት ልክ ቤተሰቦቸ ጋር ያለ ነው እናቴም ባጭር ያስቀርህ (ሽ) የሚለው ሁለየም ካንደበትዋ የማይለይ እርግማን ነው ምእመናን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስባት ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@henokdereje9818
3 жыл бұрын
ተክለ ወልድ ebalalew tseliyulgn
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከጾሙ በረከት የምናገኝበትን ያድርግልን like like like እያደረግን
@hannakonjo3951
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን አሜን ሰላም ይብዛልን
@fikertbelete7663
3 жыл бұрын
ቀረህ ብዬ በጣም ተጨናንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ። መምህር እንዴት ሰነበትክ? ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ የኔ አባት የኔ ወንድም ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ
@wineshetmaru7203
3 жыл бұрын
@@Athanasiustube memer tesefay egezabehar segawen yabezalehe ebakeh ena Seder lay negn basechegarey Humana weset ngne enam baganenet tasera eyetenekerateteku fekerite mareyam beleh beselot asebegn adera
@tedegyekuno2879
3 жыл бұрын
I have learnt a lot from your videos may God bless you and your family
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን
@mahigirma2229
3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ግን እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አሁን የእዉነት መኖር ጀምሬያለሁ ተመስገን እጸልያለዉ እሰግዳለሁ ግን ምንም ምላሽ አላገኝም ብዬ አስብ ነበር ግን እንደባለታሪካችን ስላላስተዋልኩት ነዉ ብዙ በረከቶች ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ መጠንከር እፈልጋለሁ እንደሷ በቁርባን ማግባት በጣም እመኛለዉ ሀገሬ ስገባ ስጋወደሙን መቀበል እፈልጋለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ብላችሁ
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አንዃን ደህና መጣ የመምህረችን ተማሪወችም አንዃን ደህ መጠችሁ አሜን {3} ለእኛም ስሚ ሉቦን ለ መምህራችን ተናገሪ እንደበት ያድለን ኑኑኑ
@masaratethopua49
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ። አሜን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቀጥሉበት አስተማሪ ትምህርት ነው
@elsagebremariam4766
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን የሐዋርያት ጸም የሰነ ጸም አደረሰን እግዛብሄር ይመስገን
@sjddgkgf8204
3 жыл бұрын
ሠላም እንዴት ናችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች መምሕር እንኳን ሠላም መጣሕ መምሕር በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት እሕት ወድሞቻችን ድምፅ ሁኗቸውበጣም እናሣዝናለን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሀይለማረያም ፀሎት ቅዱሰን አይለይህ ተሰፋ ሰላሴ ከነቤተሰቦች ጋር እግዚአብሔር ይጠበቅህ አሜን
@tigisthabtamu1606
3 жыл бұрын
@@senaittesfaye2288 ,,
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Good Bless you
@MarwaMarwa-jt2vg
3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት እራሰን አገኘሁ በራሴላይ ስሞረት ነው የምውለው ፈጣሪ ይርዳኝ ሁሉም ነገሬ ከፈጣሪ ስራ ውጭ ነው 😭😭😭😭😭
@m.g5295
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tigistaychlu8076
3 жыл бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቸ በጣም ዲቅ ትምህርት ነው ለመለወገጥ ያብቃን እኛንም
@teruwrkteruwerk2116
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የእግዜአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅነዉ አሥተምሮ ይመልሣል
@workyworky409
3 жыл бұрын
በእውነት የዛሬው ገጠመኝ የኔም ነው በልጅነቴ እሰውቤት እወድ ነበር ሁሌ እናቴ የሰው ቤት እደተመኘሽ ያስጠግብሽ ትለኝ ነበር ይሄው ከወጣሁ ጀምሬ የሰው ቤት እድሜየን ጨረስኩ አሁንም በስደት ነኝ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ነኝ😭😭😭
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕዎት ያሰማልን መምህር👏
@ሰላምእውነት
3 жыл бұрын
በያዳዱ ገጠመኝ ብዙ ትምህርቶች አሉት እራሴንም እየገኘሁበት ነው አመሰግናለሁ መምህር
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@wacocs7429
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያስማልን
@hiwotcute3685
3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ ከዚህ ብዙ ተምሬበታለው አንደኛ ከቤተሰቦቸ ሁለተኛ በካባቢው ወዘተ በጣም ይገርማል መምሕር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት
@hulethawariya5264
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሲቀጥል የእውነት ስንት የእግዚአብሔር ቃል የሚፈልግ አለ ግን አያገኙም አያውቁም ሳያውቁ ወለዱን እኛም እደዛው በቃ እደዛነበር ግን ከዚህ በሃላ እንበርታ የተዋህዶልጆች እግዚአብሔርን ብቻ እናምልክ ሌላውን እሱ በንዲም በሌላም ስራውን ይስራ ብቻ እኛ ወደሱ እንቅረብለምንወልዳቸውም ልጆች ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምርት ማስተማር እዲንችል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ተስፋ #ሥላሴ ዘርህ ይብዛ ፅሀይ ይውጣልህ መምህሬ ለካ በዚህ በርግማን መንፈስ ተይዘን ነው ስንት አመት በሰው ሀገር እየተከራተትኩ እየሰራሁ እንዳልሰራሁ ገዘቤ በረከት ያጣ እግዚአብሔር ይገስጠው እኔስ ከገዘብ በላይ የበለጠውን አግቻለሁ በመሰደዴ ይሄውም ውድ እምኔቴን ማወቄ ነው
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ትክክል ነህ እኔ የለብኝም እኔን አይነካኝም የምንል ብዙዎች ነን ብዙ ትምህርት አለው የነሱን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር የኛንም ይመልስልን
@seble4194
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@eth3816
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔ እጠንቆይ ቤት የሚሄዱት እሩቅ ነው እዘው ሰንብተው የሚመጡት እና ተመልሰው ሲመጡ አላስታውስም ስታጎራ ይላሉ ብቻ እንጀራ እናቴ ታማሚናት ሁሌ ከሞት የምተረፈው ሰውነትም የላትም ደም እስከመቀመጥ ትደረሳለህ ስጋዋ ቁርጥ እያለ ይወጣል እና ስታሳድገን በጣም አሰቃይታን ያሳደገጂን የግል ልጆን እያዳለይ ጥሩ ስታረግ እኛን ግን በጣም የረገጠችን ግን ለበጎነው አሁን ልዩነት አለን እኛና የግል ልጆ በጣም ልዩነት አለን እሶ ሴት አዳሪ ሁናለይ እኛ እራሳችንን ችለናል ተመስገን አባቴ ለራሱም ተበድሎ የሚኖረው የጣመ የማር ሳይበላ አረጀ በጣም ያዛዝነኛል አለቅሳለው አንዳንዴ
@tigistt276
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዮጵያእናቴናት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@kntattiyub831
3 жыл бұрын
መምህር በሳቅ ጨረስከኝ አባቴ ሲጠይቀኝ ደብተሬን ዘቅዝቄ ነበር ወደሗላ ወሰድከኝ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ መምህራችን ቤታችንን እንድናይ ስላደረከን እግዚአብሔርም አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፈቃደ ስላሴ ብለህ በጸሎት አስበኝ
@demekutilahun1060
3 жыл бұрын
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወገኖቻችን ፍጻሜ ያሳምርላቸው
@ቤተልሄምወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የርግማን መንፈስ በጣም በየቤቱ ማለት ይቻላል ወላጅ እናቶቻችን አውቀውም ሆን ሳያውቁ ይሰድቡናል እንሱም ተይዘው ነው እግዚአብሔር ይገስፅው አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያስብህ በፅሎትህ አስበን አሜን ፫
@chalasego6826
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
2 жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የእህታችን ህይወት የቀረ እግዚአብሔር የእኛንም ይቀይርልን መምህራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yezinamulu6727
3 жыл бұрын
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin amen amen amen bereketishi yidrsuln
@hageraamen85
3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው እማማር ምንም ባደርግ አይሳካልኝም ስለዚ በጣም ያማራለሁ ልጆቸ በጣም ነው የምረግማቸው እባክህ አምላኬ ታሪኬን ቀይረው መንገድህን ምራኝ
1:52:53
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
2:16:42
20ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የአረብ ሀገር እንድትሰደድ ከቤተሰቧ የተደገመባት የጥቅም መተትና መጨረሻው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 115 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
2:40:47
121ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሳታውቀው ደብተራንና የኢሉሚናቲ አባል የሆነውን ያፈቀረች እህት የህይወት ፈተና ውጣ ውረድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 89 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
2:06:16
182ኛ ገጠመኝ ፦ የቃልቻው ልጅ 3 ሚስቶች አሟሟትና የሴት ልጁ ፈተና(በመምህር ተስፋዬ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
1:17:28
ቍርባን የሚቀበሉ ዂሉ ከመቀበላቸው በፊት ይህን ይጸልዩThose who receive Holy Communion pray this before receiving it.
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 12 М.
2:10:38
172ኛ ገጠመኝ ፦ አስወርጂው በሚል ቃል ለእብደት ያበቃ የፍቅረኛ መልስ መጨረሻው (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 525 М.
1:08:42
177ኛ ፈተና ገጠመኝ፦መጽሐፍ ቅዱስ አንብበው የማያውቁ እናት 5 ልጆቻቸውንና 8ቤተሰባቸውን ከተለያየ እምነት እንዴት ነጠቁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
2:16:41
180ኛ A ገጠመኝ ፦ እማሆይን፤ በመስተፋቅር ሰበብ ጠቋር ገብቶ ከምንኩስና እስከ መናፍቅነት አደረሰ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
2:16:35
184ኛ ገጠመኝ፦ 6 ፍቅረኛዎቿን በኮከብና በእድል ቆጠራ የቀያየረች ሴት ታሪክ ( በመ/ር ተስፋዬ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
1:58:53
141ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለኔ ፦ጀግና ሚስት ማለት መንፈሳዊት ሆና እውቀት ያላት እንጂ በባዶ የምትጮህ አይደለችም
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 73 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН