No video

184ኛ ገጠመኝ፦ 6 ፍቅረኛዎቿን በኮከብና በእድል ቆጠራ የቀያየረች ሴት ታሪክ ( በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 56,659

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 453
@weyntekelerabahsons7058
@weyntekelerabahsons7058 3 жыл бұрын
አንድ የምመሰክረው እውነት ቢኖር በየተትኛውም አለም ቢሆን እንደዚ ዲያቢሎስን የሚያዋርድ እና ፈጣሪን ምናገኝበት መንገድ የሚያብራራና የሚያስተምር መምህር አላየንም እውነትም የአባታችን ፍሬ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
እህታችን እውነት bleshal
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 3 жыл бұрын
Ewnet new fetari yitebkln
@kidistdemeeis9340
@kidistdemeeis9340 3 жыл бұрын
Hi g
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
ትክክልበለሻል
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣክልን መምህር እንዴት ነህ ተመስገን እግሬን በጣም ሲያመኝ ነበር አሁን ግን ተሽሎኝ ለመስገድ በቅቻለሁ ፈጣሪን አመስግኑልኝ እኔን የፈታ አምላክ እናንተንም ይፍታልኝ እህት ወድሞቸለመምህር እድሜእና ጤና ይስጥልኝ በጣም ተቀይሪያለሁ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን እካንም ተሻለሽ እግዚአብሔር ይመሥገን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yimesgen enkwan Lezih abekash ELLLLLLLLLL Eganim ketasernibet yiftan Amen
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 жыл бұрын
መምህር አንዳንዴ አላስፈላጊ ነገር የሚናገሩ አትቀየማቸዉ የአጅሬዉ የዳቢሎስ ምቀኝነት ነዉ ስራዉ ተስፋ መስቆረጥ ስለሆነ በጸሎት አስባቸዉ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰለሴ እህታችን በርች አንደ ነገር አገኝሁ ልጃ እጁን ያለሰል እና አንተ እሰላም ናህ እንደ እላልሁ አሁን የልጄን ጠላት አዉኩ እግዚአብሔር የመሰገን በየአንደንዱ ትምህርት የኔና የቤተሰብችን መፈቴ አገኝልሁ
@user-nw1ei1jq7q
@user-nw1ei1jq7q 3 жыл бұрын
ይኤን ገጠመኝ ስሰማ አንድነገር ትዛለኝ 2005 አካባቢላይ ስራቦታላይ አንዷ ጓደኛዬ እጄን አየችና አንቺግን ወደፊት አብታም ትሆኛለሽ አለችኝ በዉነት ለመናገር ይኤን ገጠመኝ እስከ አዳመጥኩበት ጊዜ ድረስ እጄን እያየሁ መቼነዉ አብታም ምሆነዉ እያልኩ ብዙጊዜ አስብነበር በነገራችላይ ከሷም በፊት ብዙሰዎች ነግረዉኝ ነበር እሷ ስትደግምልኝ ግን በጣምስራዬ ብዬ ማሰቡን ተያያዝኩት መምህር በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ አሳብ ነጻ ስላወጣኸኝ ሳላዉቀዉ የሴጣን አሳብ በዉስጤ ሳስብና ሳብሰለስል ኖሬነበር አንዳዴም በመዘግየቱም አለቅስነበር
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ክክ
@anen4949
@anen4949 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋ በረከቹን ያብዛልን
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን አሜን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አለህ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረድም እድሜና ጤና ያድልልን እህታች እናመሰግናለን የእውነት ብርቱ ነሽ እንዲህ በተግባር ተግብሮ በቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ስለፀናሽ በጣም ደስ ብሎናል አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memirachin amen amen amen
@user-gd9ky7wm9c
@user-gd9ky7wm9c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hi6pg1or1k
@user-hi6pg1or1k 3 жыл бұрын
አሜን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
በእወነት እኔም ቤተስቦቸን ነፃ ባወጣ ከመናፍስት ፈጣሪ ፈቃዱ በሆን ዋው እህታችን እግዚአብሄር የለቦናሽን ሃሳብ የፈፀምልሽ መምህርዬ እኔ ካንተ የምማራችዉን ለመፈፀም ዘገጁ ነኚ የምተላቸዉ ሁሉም በእወነት ትክክል ናቸዉ እኔ እራሲን አርካ ነበር ግን አሁን እድሜ ላንተ ስባት ወር ሆኖኛል ከዚህ ነገረ ከራኩ በምስግድ በመፅልይ ሳስብዉ በጣም ልቤ ከነካል ስለ አሳለፍኩት ህይወቴ ምንያሃል አምላኬን እንዳስቀየምኩት ሳቅ ያቅጠቅጠኛል ባሁኑ ስዓት የመናፍስትን ሲራ በጣም ነው የትረዳሁት እኔን በጣም ነው የጎዱኝ ከምንግርህ በላይ ህይወቴ ተጫዉተዉብኛል የኔ ህይወት አንድ ገጠመኝ ይሆን ነበር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 3 жыл бұрын
መምህር ፡ በልዩ ፡ ገጠመኝ ፡ 31 ፡ ላይ ፡ የነበረችውን ፡ እህታችንን ፡ በድጋሚ ፡ በገጠመኝ ፡ 183 ፡ ላይ ፡ ሀሳብዋን ፡ የህይወትና ፡ የመንፈሳዊ ፡ ተሞክሮዋን ፡ ስላቀረብክልን ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ተምሬአለሁ ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ ያገኘሁበት ፡ እህታችን ፡ ፀጋውን ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥሽ ፡
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይመስገን መምህርች ኑኑኑ እነማር ሼር ላይክ እያደርግን እንጀምር እሺ መምህርችን መታዘዝ ከሰንፍ መሰዋት ያበልጣል ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህትችን እናመስግን ብዙ ናገር እንድሰታውል አድርጎኝል የዛሬው ገጠመኝ እህቴ በፀሉት አሰቢኝ ወለተ እየሱሰ ነኝ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እሺ መቅዲ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-yv2ms6vk6w Betasabe Hugege Ehte
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ አጤናጋ ቸሩ መድሀኒያለም ይሰጥልን
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እግዚአብሔር ከቀረበነው እግዚአብሔር ምንሃይለን ለኛ ቂርብ ነው ልቦናችን ውስጥ ገብቶ ይኖራል ጌታ ሆይ አንተን የምታመልክ ነፍሴም ስጋዬንም አድረገአት አሜን እኛ በእራሳችን ፀንተን ከተነሳን እራሳችን ብቻ አይደለም ቤተሰቦቻችንም ከጥላት አሰራር ልንድን እንችላለን ማለት ነው በእግዚአብሔር ኃይል በርሱ በማመን የአባታችን ግርማ ና የርስዋን አገልግሎት ሲከታተል ውስጤ ለመንፈሳው እድነቃቃ አደረገኝ ይክብረልኝ የድንግል ልጅ እናንተን የሰጠኝ ወደ እናንተም ያስጠጋኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር ምን ኃይል እደም ውደን እረዳለሁ በዚህ ላይ እየበደልነው እየአጠፋኑ ያልተውን እንኩዋንስ ተሳደድኩ ስንቱ አስተማረኝ መድኃኒዓለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዘወትር ከልጇ ከወዳጇ ሳልለያት እመቤቴን አቤቱ፥ሰማያት፡ተኣምራትኽን፡እውነትኽንም፡ደግሞ፡በቅዱሳን፡ማኅበር፡ያመሰግናሉ። 6፤እግዚአብሔርን፡በሰማይ፡የሚተካከለው፡ማን፡ነው፧ከአማልክትስ፡ልጆች፡እግዚአብሔርን፡ማን፡ ይመስለዋል፧ 7፤በቅዱሳን፡ምክር፡እግዚአብሔር፡ክቡር፡ነው፤በዙሪያው፡ባሉት፡ዅሉ፡ላይ፡ታላቅና፡ግሩም፡ነው። 8፤አቤቱ፡የሰራዊት፡አምላክ፥እንደ፡አንተ፡ያለ፡ማን፡ነው፧አቤቱ፥አንተ፡ብርቱ፡ነኽ፥እውነትኽም፡ ይከብ፟ኻል። 9፤የባሕርን፡ኀይል፡አንተ፡ትገዛለኽ፥የሞገዱንም፡መናወጥ፡አንተ፡ዝም፡ታሠኘዋለኽ። 10፤አንተ፡ረዓብን፡እንደ፡ተገደለ፡አዋረድኸው፥በኀይልኽም፡ክንድ፡ጠላቶችኽን፡በተንኻቸው። 11፤ሰማያት፡የአንተ፡ናቸው፥ምድርም፡የአንተ፡ናት፤ዓለምንና፡ሞላውም፡አንተ፡መሠረትኽ።መዝ 88;:5 8፤ሐሤትንና፡ደስታን፡አሰማኝ፥የሰበርኻቸውም፡ዐጥንቶቼ፡ደስ፡ይላቸዋል። 9፤ከኀጢአቴ፡ፊትኽን፡መልስ፥በደሌንም፡ዅሉ፡ደምስስልኝ። 10፤አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ። 11፤ከፊትኽ፡አትጣለኝ፥ቅዱስ፡መንፈስኽንም፡ከእኔ፡ላይ፡አትውሰድብኝ መዝ 50::8:11 መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አበርታ በምስተዋል ከአድምጠን እህት ወንድሞቼ የእራሳችን ብቻ አይደለም ብዞችን ለመለውጥ እንችላለን እግዚአብሔር ይርዳን በነገር ሁሉ
@tsebel3211
@tsebel3211 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህን ምታስተምረን ትምህርት ለህይወታችን በጣም ጠቃሚ ነው የኮከብ ቆጠራው ደግሞ ጣም ይገርማል ይሄን ትምህርት ስምቼ አስተያየት እሰጣለው ብቻ ኑርልን👐
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ የነፈሰ ትምህረት ነው
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 3 жыл бұрын
መምህር አትናደድ አንዳንዴ እኮ ጋንጩሩም ኮሜንት ይፅፋል ። እውነት ለመናገር በጣም ቀላል ያልኳቸውን ያልተረዳሁትን ነገሮች እህታችን በምታብራራበት ጊዜ በጣም እየተገረምሁ ነበር ስሰማት የነበረው ፀጋውን ያብዛላችሁ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 жыл бұрын
ይህ የነዚህ ወንድሞች አካሄድ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ፣ ከወዲሁ ትኩረት ካልተሰጠው ግንዛቤ ካልተሰጠ ጠያቂ ተጠያቂ በሌለበት የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ከምንም ሳይቆጥሩ እንደ መናፍቃን ለራሳቸው በተመቻቸው መንገድ ቅዱስ ቃሉን መተርጎም እጅግ አሳዛኝ እና ሚያሳስብ ጉዳይ ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም ሰው በመሰለው በፈለገው ሊተረጉም አይችልም። ይህ የመናፍቃኑ አካሄድ ነው። kzbin.info/www/bejne/qXe0c4WDqdVmhtk
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 3 жыл бұрын
@@wedasemaryamzeefrem ይቅርታ ወንድሜ እስኪ በደንብ የመምህር ተስፋዬን ወይም የሌሎቹን የመምህር ግርማ ተማሪዎችን ወይም ምእመኑን ጠይቁ ። ለምን ? እናንተ መስማት ስላልቻላቹሁ ያደለው ከመስማትም አልፎ አዳምጦ ነው ሰውን የሚተቸው ። እሺ አስተማሪዎቹስ መቼስ አንዴ እንደወንጀለኛ አድርጋችኋቸዋል እስኪ ምእመኑን ጠይቁ ? እኔ ለምሳሌ ምስክርነት መስጠት እችላለሁ 1 የራሴም ችግር ሊሆን ይችላል ግን ስለስግደት ከህማማት ውጪ አልሰግድም ነበር ለምን ስለማላውቅ ምን ተብሎ እንደሚሰገድ አላውቅም ነበር በሰንበት ት/ቤት እንኳን አይሰጥም አሁን አላውቅም መሰጠት ተጀምሮ ከሆነ ። በዋናነት ግን መሰጠት ያለበት ይሄ ነው መጀመሪያ በፍቃደኝነት ለአምላክህ ስትንበረከክ ነው ከበሮ መምታቱም መዘመሩም ስለምስጢራት ማስተማሩም መማሩም ሁሉም የሚደርሰው 2 መፅሀፍ ቅዱን ማንበብ እፈልጋለሁ ወይም አነባለሁ ግን በያንዳንዱ ምእራፍ ላይ በጣም ብዙ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር ግን የብዙ ታዋቂ መምህራትን ትምህርት እሰማለሁ ምንም አላገኘሁበትም እያልኩ ሳይሆን ግን ጥያቄዬን አለመለሱልኝም 3 በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው በሀይማኖታቸው ጠንካራ የሆኑ ሰዎች ለምን በዝሙት ይፈተናሉ ? አይፈተኑ አይደለም ሁላችንም እንፈተናለን ። ግን ባለትዳር ሆነው በተለያየ ቦታ ልጆች ወልደው ሳይ ለምን በተለይ ክርስቲያን ሀይማኖትን አዋቂ ሆነው በየ መጠጥ ቤቱ በየ ጭፈራው የሚል ጥያቄ ይፈጥርብኛል ግን ሰዎች እኮ ሳይፈልጉ ነው በዚህ መንገድ እራሳቸውን ወድቀው የሚያገኙት........... ሌሎችም በጣም ብዙ አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለነዚህ ሁሉ ጥያቄዋቼ መልስ ያገኘሁት በመምህር ግርማ አስተምሮ በራዲዮ አቢሲኒያ ላይ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ሌላው መምህር ተስፋዬም የበለጠ ሀይማኖቴን እንዳጠብቅ እያደረገኝ ያለ መምህር ነው ስለዚህ ማንን ከቤተክርስቲያን ማስወጣት እንዳለባችሁ ወይም ስለቤተክርስቲያን ማስተማር እንዳለባችሁ አላወቃችሁም መጀመሪያ ስለሰው ከማውራት አራቱ ጣት ወደ ራስ ስለሚጠቁም ያላችሁበትን አስተውሉ እናስተውል አመሰግናለሁ።
@g.t.n3861
@g.t.n3861 3 жыл бұрын
Ene erase tadela eyaleku neber
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 3 жыл бұрын
በትክክል ጋንጭሩ በኮሜንት እንዲሳደቡ ይገፋፋል እኔ እምገርመኝ ነገር በመምህር ትምህርት ነው በህወቴ ለውጥ ያገኘሁት ከዛ ኣንድ ቀን ትምህርቱ እየሰማሁ እያለ ውስጤ በጣም ንዴት ብስጭት ይሰማኝ ጀመረ ከዛ በቃ ደውለሽ ስደብው በቴሌግራም ገብተሽ ፃፍ ፃፍ ኣለኝ እንዴ ምን እየሆንኩኝ ነው ብየ ኣማተብኩኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ክፋ ስልናገር ባነንኩኝ እንጂ ምስጥሩ ስወጣበት ኣይወድም ጋንጭሩ
@tsegenetaschenaki5460
@tsegenetaschenaki5460 3 жыл бұрын
መምህር እኔ አሁን ያልከውን ነገር አደርግ ነበር ኮኮብ አነባለሁ መዳፍ አነባለሁ ብዙ መፅሀፍ አንብቤአለሁ ግን በሰአቱ እንደ እውቀት ነበር የማየው እና ሃጥያት መሆኑን የተረዳሁት ፃድቃኔ ሄጄ ንሰሃ ገብቼ ነበር ሆኖም በህልሜ ሃጥያት እነደሆነና ንስሃ እንድገባበት ተነግሮኝ ንስሃ ስገባ መፅሃፉን እንዳቃጥለው ነግረውኛል ይሄ የሆነው ከ አምስተት አመት በፊት ነው አሁን ጠቆር እንደሆነ ሳውቅ በጣም ነው የገረመኝ ብዙ ሰው እንደሚማርበት ተስፋ አደርጋለሁ አንተም በርታ በተለየያየ መንገድ ሊያስቆሙህ የሚሞክሩትን አትስማቸው መንገድህን ቀጥል አንድ ቀን ቢሮ መጥቼ ብዙ ነገር እነግርሃለሁ፡፡
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐 እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ለዚህ አደረሰሺ እህቴ በጸሎት አሰቢኝ ወለተማርያም ከዚህ መናፍስት ሰራ መላቀቅ መመረጥ ነው::
@ccgccf510
@ccgccf510 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😨😨😨የሁሉም ሰወች ታሪክለይ የኔ ህይወት አለ ደግሞኮ አሁንም አልተቀየረም እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሀና ብላችሁ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
@@fikertbelete7663 ተባረኪ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው መምህር ተስፋዬም ይቅርታ እንደሚያደርግልሽ ተስፋ እናደርጋለን በተረፈ ኮመንት ስንፅፍ በማስተዋልና ሌሎች ሊማሩበት የሚችል ነገር ብንፅፍ መልካም ነው በመሰለኝ እና በጊዜው በተሰማን ስሜት የምንፅፈው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ የኛ እንቁ በእውነት ይገርማል ብዙ ተምሬበታለሁ የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ሁላችንም በማስተዋል ልናዳምጠው ይገባል የተዋህዶ ልጆች
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በትክክል
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 жыл бұрын
ይህ የነዚህ ወንድሞች አካሄድ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ፣ ከወዲሁ ትኩረት ካልተሰጠው ግንዛቤ ካልተሰጠ ጠያቂ ተጠያቂ በሌለበት የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ከምንም ሳይቆጥሩ እንደ መናፍቃን ለራሳቸው በተመቻቸው መንገድ ቅዱስ ቃሉን መተርጎም እጅግ አሳዛኝ እና ሚያሳስብ ጉዳይ ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም ሰው በመሰለው በፈለገው ሊተረጉም አይችልም። ይህ የመናፍቃኑ አካሄድ ነው። kzbin.info/www/bejne/qXe0c4WDqdVmhtk
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
@@wedasemaryamzeefrem እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኛ ብዙ ተጠቅመናል ወይ ጉድ እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ጠላት አርፎ አይተኛም
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
@@wedasemaryamzeefrem እርሶ ወይም አተ መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ። ስለመናፋስት ስራ ነዉ እያስተማረ ያለዉ ምኑ ላይ ነዉ ስተ ቱ ኦርቶዶክስ እምነታችንን አጠንክን እዲንይዘዉ አስተማረ እጂ ምን አጠፋ። ተሳስቶል ካልክስ አተነክ ስተተኛዉ እራስክን ፈትሽ እኔ ማነኝ ብለክ??????
@warined6646
@warined6646 3 жыл бұрын
የሰማናቸውን ገጠመኞች ከራሳችን ህይወት ጋር እያመሳከርን ብዙ እጅግ ብዙ ተምረናል። መምህራችን እኛን ቀይረሃል እግዚያብሄር እድሜ ከፀጋጋ አብዝቶ ይስጥህ እግዚያብሄር በልጆችህ ይክፈልህ።
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በህወቴ ብዙ ተምሪበታለው ድኘበታለው ቤቴሰቤ ሁሉ ድነውበት ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሌላው ትተህ የዳነውን አስብ ተስፍየ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ ፍቅርተ መድህን በስደት ነዉ ያለሁት መቆረብ አልችልም
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እኛም ነን ተመስገን
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 жыл бұрын
ክርስትና በታዋቂነት በተከታይ ብዛት በደጋፊ ብዛት እሚኖር ሳይሆን በተሰበረ ልቡና በትሁት ስብዕና የሚኖር ህይወት ነው። ተአምር አሳይቼአለው አጋንንት አስለፍልፌአለው እና ብዙ ህዝብ ይሰማኛል ይቀበለኛል ተቀብሎኛል እና ተብሎ በድፍረት የቅድስት ቤተክርስትያንን አስተምህሮ መተላለፍ መገዳደር ደፍሮ ማስደፈር ፣ ተአምሩ ከመንፈስ ቅዱስ እንዳልሆነ የሚያጠይቅ ግብር ነው። ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በንፁህ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች እራሱዋም እርሱ መድህንአለም ክርስቶስ እንደመሆኑ ስርአትን ህግን የሰራላትም ባለቤቱ በቅዱሳን ሀዋርያት አድሮ እና መርቶ ነው። ሀዋርያት ቅዱሳን ደግሞ ህግን ስርአትን ደንግገውልን ለዘመናት የኖረች ቤተክርስትያን ንፁህ ወንጌልን እምትሰብክ ቤተክርስትያን ላይ ዛሬ መምህር ግርማ ((ህልሜን አድምጡ ህልሜም ይተግበር ስርአት ይሰራ))) ብለው ለህልማቸው ሲባል በተከታዮቻቸው በነ መ/ተስፋዬ እና መሰሎቹ በድፍረት ቅዱስ ቃሉን ለህልማቸው መቁጠርያ ሲባል አጣመው እስከመስበክ እስከመተርጎም ደርሰዋል። መፅሀፍ ቅዱስ ማንም ለገዛ ፍላጎቱ ሊተረጉም እንዳይገባ በግልፅ ተደንግጉዋል። ይህ አይነቱ ድርጊት ቅድስት ቤተክርስትያንን እናድስ እናሻሽል እንደሚሉ እንደ መናፍቃን ያለ አካሄድ መሆኑን ልብ ይሉዋል። "ወንድሞቼ ሆይ ከናንተ ውስጥ ማንም ያለ ስርአት አይሁን" የተባለውን ቅዱስ ቃል ልናስብ ይገባል። ማንም ሰው እደግመዋለው ማንም ሰው ህልሙንም ሆነ እይታውን ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ሊጨምር ሊቀላቅል አይችልም። ማንም ከቅድስት ቤተክርስትያን በላይ አይደለም። ሳይቃጠል በቅጠል። ይታሰብበት። kzbin.info/www/bejne/oJyUYaChnJdoY5Y
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለ ህይወት የስምዓልና መም.ተስፋየ ብዙሕ ነገር ተማሂርና ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ፈጣሪ🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የሚገርም አስተምህሮ ነው በዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር 30 60 100 እንድናፈራ ፍቃዱ ይሁን አሜን [፫ ] ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛ ብዙ ሰወች ይህን ትምርት ስንከታተል ብዙ ነገር ለውጥ አለን ቀጥልበት በአተ ትምርት ውስጥ ስንት ነገር አይቸበት አለሁእኔም ለውጥ አግቸበት አለሁ
@user-by6ml4nm3v
@user-by6ml4nm3v 3 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን የ መምህራችን ፍሬዎች መምህር በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏እና የኔ መዳም በቀን 3ካርቶን ሲጋራ ነው የምታጭሰው እህቷ ደግሞ ፍንጃል ዘቅዝቃ ታያለች እንግዲህ ይሄ ነገር በጥም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ከሁሉም የገረመኝ ደግሞ የ ፀሎት ክፍል ሰጣኛለች ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ✝👏
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ እህት እግዚአብሔረ ይጠብቅሸ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ የምለው ቃል የለኝም አንተን የሠጠንን አምላክን እመብርሀንን እጅግግግግግ አመሰግናቸዋለሁ ወደ እምነታችንን አጥብቀን እንድንከተል ስላደረከን ተመስገን በርታ ፈተና ይበዛል ግን ሁላችንም እንዳንሸነፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማሕደረ ማርያም ብላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለሀገራችን ያብዛልን አሜን።
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይውትን ያስማል ውድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዳንተ አይነት ያብዛልን ምክንያቱም እነዚህ አይነት ትምህርት ከአባታችን መምህር ግርማና ከአንተ በቀር ሊያሳየን የቻለ የለምና እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ህይወት መለሰሽ መጨረሻችሁንም ያሳርላችሁ እኔንም ደካማ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@kidistsisay4405
@kidistsisay4405 3 жыл бұрын
መምህር ምን እደምልህ አላውቅም ብቻ ቅዱስ ሚካኤል እናታችን እማ ፍቅር ይጠብቁህ ባንተ ትምህርት ምን ያህል አይምሮዬ እደተፈተ ባይገርም ኡለት ወር ከሁለት ሳምንቴነው ከአንድ ጀምሬ ይኤው ደረስኩ አሁን ያለህበት ላይ ያው በማዳም ቤት እየሰራም እያቋረጥኩም ነው ያዳመጥኩት እና ምን እደምልህ አላቅም በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
@afcs7804
@afcs7804 10 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔርን ያወቅሁት በአንተነው ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zs8is6bf9k
@user-zs8is6bf9k 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እናመሰግናለን እናተ ድናችሁ እኛንም እንድንድን ያደረጋችሁን ነው እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በሰው ለይ አድሮ የሚያስተምር አምላክ የሚገርመው ነገር የኔ የእህቴ ልጅ በደዚ አይነት ነገር ያምናል ገጠመኝ የሚባል ነገር መስማት አይፈልግም እኔ በሰው ሀገር ነኝ በቻ አልኩት ሞክሪ ነበር ግን ለግዜው አልተሳካልኝም ግን አንድ ቀን ይሁንልን እኔ በገጠመኝ ከምን ሂወት እንደ ወጠው እኔ እና እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
@salamfosom2570
@salamfosom2570 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ትምህርት ብጣም አስታሜሬ ነው ❤👏
@martaassfaassfa8227
@martaassfaassfa8227 3 жыл бұрын
መምህር በርታልን በእውነት የብዙ ሰው ህይወት እየቀየርክ ነው ኮሜት የሚጽፍ ብቻ አይደለም ያለክ አድማጭ ሰታለቅሰ አልቅሰን ነው ብዙ ትምህርት አግግኝተናል አመለከታቻችን ብዙ ተቀይራል የእኛም ከስራት ተፈተን በገጠመኛችን ሌላዉን ለማሰተማር ያብቃን አሜ
@user-el5gw3pu4l
@user-el5gw3pu4l 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ብዙ ነገር ተምሬበታለው በእድማ እና በጤና ያኑርልን በፀሎታቹህ አሱቦኝ ወለተ ሰንበት
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
በፍውነት መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህች ልጅ ያለ እምነትና ጥንካሬ እንዲኖረኝ ተመኘው እራሴን የምነት ደረጃዬ ጥንካሬን እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ በእርግጥ እግዚአብሔር ካረዳ ማንም በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም እግዚአብሔር አምላክ የዚህች ልጅን እምነት እንዲሰጠን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
@user-nf1xx2df5w
@user-nf1xx2df5w 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን መጀመሪያ ላይ ባነሳህው ሃሳብ ላይ ግን እነዚህ ያልሆነ ኮመንት የሚፅፉ ሰዎች እኮ እነርሱ ሳይሆኑ በእነርሱ ላይ ያለው መንፈስ ነው ይሄን የትምህርቴ ዉጤት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይገፅስልን መምህርየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 💐
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እኔም ይሄነው ያልኩት
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጽልት አሥብኝ መ ም ህ ር ጽጌ ማርያም
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ ማውራት የለመደ አፍ ያውራ አንተ የያዝከውን ቀጥል መምህራችን እኛ ተመችቶናል በጣም ደስ በምል አፍ በምያስከፍት ማብራሪያ ነው ያብራራቹልን ደስ እያለኝ እና እየተገረምኩኝ ነው ያዳመጥኪት እግዚሐብኤር ጸጋውን ያብዛላችው ለሁለታችውም በርቱልን
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
መታደል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርች ለአችን የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን🙏
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላምህ ይብዛ እሯ ችግር የለም ማነም ስው አቅርብ ለኛ ይጠቅማል እንጅ አይጎዳንም መምህር ከእህታችን 31ኛ ገጠምኝ ላይ ቡዙ ቡዙ ተምርናል በእውነት በጣም ጎበዝ እህታችን ናት መምህር ተስፋዬ ክርስትያን መስሎ ሌላውን ነገር የምጽፈው ስው ሌላ ይሆናሉ
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 3 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ መምህር እና የመምህር ፍሬዎች መምህራችን ለሚያስተዉል የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሂወትን የሚቀይሩ ናቸው ከተጠቀምንባቸው። የጥፍር ነጭ መሆን የፕሮቲን ወይ የካልስዩም እጥረት ነው እንደተማርኩት የቅባ ቅዱሱ መመስከር የምፈልገው በጣም ኢየተጠምኩበት ነው ለኔ ኣንዱ የክርስቶስ እቃ መሳሪያየ ነው ኣምላክ ይመስገን። መምህራችን በርታልን ሂወታችን እየተቀየረ ነው።እመብርሃን ትጠብቅህ ።
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
ጭቅላቴ ተነካ አልፀልይም አልሠግድም የመስገጃቤት የለም ደላሎች ገንዘብ አታለሉኝ ያላኩልኝን ልኬአለሁ ነዉ የሚሉኝ እኔ ቀን አቆጣጠር አልችልም መርሣት በሽታይዞኛልመሠለኝ በፀሎታችሁ አሥብኝ በሠዉ ሀገር አንድምነገር የለኝም በፀሎታችሁ አሥብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@tsebel3211
@tsebel3211 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እማምላክ ትድረሰልሽ እንደምንም ልትፀልይ ታገይ ብቻልሽ አባታችን ሆይ ብይ ቢደክምሽ እንኳን ቁጭ ብለሽም ስትሰሪም ብቻ መድኃኔዓለም ይርዳሽ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብሽ ወለተ ኪዳን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ayzosh entselyilishalen
@seve3476
@seve3476 3 жыл бұрын
አይዞሽ የእመ አምላክ ልጅ ትርዳሽ እህቴ
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ መምህር እንዲያውም እህታችን በደንብ እያብራራችልን ነበር ጸጋውን ያብዛላት መምህር ትምህርቱ የሰው ታሪክን መስማት ሳይሆን በዛውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ሃያልነትና። መንፈሳዊ ተጋድሎን ነው የሚስተምረን መምህር በጾም በጸሎት በስግደት በንሰሃ በበረከት ስራ አስራት በኩራ መንፈሳዊ ፍሬን መስማትና መተግበር ለመንፈሳዊ ህይወትን እንደሚሳድግ እናም ደግሞ የመናፍስትን ሴራ በውስጣችን ሆኖ እንዴት እየጎዳን እንዳለና በዚህ ገጠመኝ ፍንትው አድርጎ ያሳየን ነው። እኔ በራሴ በኩል እራሴን ያየሁበትነው በተለይ ወደ ውስጤ እንድመለከት። ያደረገኝ ይህገጠመኝነው አባቶቻችን አስተማሩን መጸሃፍ ቅዱስን ብሉይን አዲስ ኪዳንን ግን ያስተማሩን ትምህርት ከውስጣችን የሚጠፋነው ያለው እሰማለሁ ግን ተግባር የለም ሃጺያት እሰራለሁ ንሰሃም እገባለሁ ግን ላቆመው አልቻልኩም ነበር ይህ ገጠመኝ ህይወቴን አሳየኝ እንደመስተዋት እግዚአብሔር በማርቆስወንጌልንላይ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ ብሎ አስተማረ በ4 ክፍል ከፍሎ አስተምሯል ግን። እኛ በዳቢሎስ ሴራ ተይዞል ህይወታችን። መንፈሳዊ ህይወታችን በጣም የዘቀጠ ነው እኛ ኢትዮጵያን ምን ድንነው የሚሉት ምንድነው የሚናገሩት። ለምን ግን ጥያቄን ይመልኝ። ስለመናፍስት ሴራ አትወቁ አትማሩ ነው የሚሉት። ይህን ገጠመኝ ስማር ሳዳምጥ። ገድለ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን አብነተክለ ሃይማኖትን አብነ እስትፋሰ ክርስቶስን። የቅዱሳን ገድል ያስታውሳኛል። ስንቱን ልናገር። መምህር እኔ ምስክርነኝ ሌሎችንም እንደኔው ይመሰክራሉብዬ አስባለሁ። መምህር የምታቀርበው። በጣም አሪፍነው በርታ ጠንክር እግዚአብሔር ያበርታ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ብቻ ቃላት የለኝም ከዝምታ በቀር በዝምታ እግዚአብሔን ላመስግን። እግዚአብሔር ይመሰገ ተመሰገንተመስገን። በጸሎትህ አስበኝ ሃሳቤን እግዚአብሔር እንዲፈጽምልኝ። እህትወንድሞቼ ሁላችሁም በእግዚአብሔርስም እባካችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በህይወትሽ ሁሉ ይርዳሽ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አዳምጬ እመለሳለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ
@lemlemlemlem3996
@lemlemlemlem3996 3 ай бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
በሰተመጨረሻም ተመሰገን የልዑል እግዛብሔር ፍቃድ ከሆነ የኛንም ህይወት ይቅይር አሜን🙏🙏🙏 እህቴ በረከትሸ ይደርብን የእህቴ ልጅ 1 አመት ከ3ወር አረጓል የሚጥል በሸታ አለበት ተብሎል እና አባክሸን በፀሎትሸ አሰቢው ሀይለ ሚካኤል
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@misaotashoma3252
@misaotashoma3252 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ) እግዚያብሔር ይመሥገን መምህር። ተስፋየ እንኳን በሰላም መጣህ እስኪ ወደ ገጠመኙ ልግባ እና ስምቸ እመለሳለሁ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ካንተ ያላወኩት ነገር ምን አለሁሉን እየተመርኩ ነው ግን ውጌ ላይ አልቻልኩም። ብቻ እግዚያብሔር ይመሥገን
@mahiteshe5652
@mahiteshe5652 3 жыл бұрын
I don`t be live in Astrology, I be live only in GOD. He has the right to change our life.
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ወዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ድንቅ ነው የእግዚያአብሔር ስራ ። መምህር ዝንብለው አስተምሩን የተለወጥንን ተለውጠንበታል ልብ ያለው ልብ ይግዛ ።አንዳድ ሰዎች የሚናገሩትን አይስሙ አሁንም በላያችላይ መንፈስ ቅዱስ ስለ ሌለ ነው እኔ ግን በተለይ ስደት ያለነው አህት ወንድሞች በጉጉት ነው የምንሰማው እንዲሁም አዬተቀየርንበት ነው አስተምሩን አስተምሩን አስተምሩን 🔕⛪️
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በመጀመሪያ ምንም ከተማ የመጣ ግን የክርስትናን ሃይማኖት ያስተማረን አንጃ ሰውን አይደለም የምንፈልገው መምሬ 2ግዜ ነው ገጠመኙን ያዳመጥኩት ኮከብ ተቆጠረ ስባል ለሌ ነገር ነው መምሰለኘ አለቃም ነበር ዛሬ ተማረኩ ተመሰገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እመብርሃን ትጠበቅ ከን ቤተሰቦች
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን
@user-rl9ep8rp6b
@user-rl9ep8rp6b 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን ተስፍሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ገጠመኝ ብለህ የጀመርከዉ ምክንያቱም ብዙዎች የአባቶቻች መምህር ግርማ ትምህርቶች የማይሰሙ የሚንቁ የነበሩት አንተ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርትና ግጠመኝ እንዲማሩ እንዲሰሙ አድርጎ ስለሰጥን ምስጋና ይድረሰዉ ለኡል እግዚአብሔር ለአንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋና በረከት ይስጥህ አብዛኛው ህዝብ በየቤቱ እየተጋ እፀለየ እራሱን እየፈተሸ ነዉ ከራሴና በዙሪያዬም ያለንዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ የገርማር ዳቢሎስ የሰዉ እድል እንዲት ሊወስን እንደሚፍልግ እግዚአብሔር ይመሰገን በንተ ላይ አድሮ የሚያሰተምርን የሚመክርን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ያገለግሎት ዘመን ይባርክ
@fitsummelkamu2351
@fitsummelkamu2351 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህር ። ይጸልዩልኝ እባኮት ወልደማርያም ብለው 🤲
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
ወይ ይሄ ኮኮብ ቆጠራ የሚባል ነገር ምን ውስጥ ነውየሚያስገባን ግን ብዙ ትምህርት ተማርኩኝ በዚህ ገጠመኝ በእውነት መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ይሄን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝ አምላኬን አመሰግናለሁ
@kntattiyub831
@kntattiyub831 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይጎብኝህ እናመሰግናለን ስለምታነቃን
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠክልን መምህር ሰምቸ እመለሰለው መምህር በእውነት መብራራውም ከልምድ ነው ሰለመነፈሰት በደምብ ሰለምተውቅ በሕይወት ወሰጥም ለውጥ ያመጣች ምረጥ የተዋሕዶ ጀግና የሆነች የ በመነፈሰት በማሸነፈ ላይ ያለች ነት
@user-pk6qz1gh9m
@user-pk6qz1gh9m 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያስማልን መምህር
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ከእህታችን ታሪክ ብዙ ተምረናል ሁላችንም ልጅ ሆነን ኮከብ ያለው ጋዜጣ ነበር ትዝ ይለኛል በዚህ ሳምንት ከፍቅረኛሽ ትጣያለሽ ካለ እንጣላ ነበር ይሄ ታሪክ የሁሉም ቤት ውስጥ ያለ ታሪክ ይመስለኛል ልጅ ሆነን ለሁሉም ነገር ምንም ግንዛቤ አልነበረንም እግዚአብሔር ግን የበደልነውን ሳይቆጥር ሳያስብብን እስካሁን አለን ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ 💐💙 አወ ተለውጠናል ሂወቴን እንደአዲስ ነው የዘራሀው መምህር የኛ #እንቁ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አዎ የኛ ውድ መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💐🕊💐🕊
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@wendesankassahun483
@wendesankassahun483 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው በምታቀርበው ገጠመኝ ትምህርት በጣም ደስ የሚለኝ፤ በገጠመኝህ ውስጥ ግን ደስ የሚለኝና የማየው የፈጣሪ ነው አንተም ፈጣሪ ይርዳህ ሰውን ግን አትስማ አትዪ!
@user-ff9rm1tg4f
@user-ff9rm1tg4f 3 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር መጨረሻህ ያሳምርልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላን ነን መምህራችን በጣም ብዙ እየተማርንበትና እየተለወጥንበት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@saraseni1754
@saraseni1754 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን በጣም V.Good ❤ በኣከባብያችን ደሞ እንደዚ ኮኮብ የሚባን ነገር ኣለ ኣቆጣጠር ሳይሆን የኔ ኮኮብ እና የ እገሌን ''''' ኮኮብ ኣይስማማም ንጨካጨካለን ጥሩ ነገር ኣናወራም ከቤተሰቦቻችንም ጭምር እንላለን እኔ ግን ትርጉሙ ኣላውቍም ነበርና ዛሬ ነው ያወቅኩት እና ዲያብሎስ ስንት እየተጫወተን ነው ያለ ↪እዚህ ገጠመኝ ሲሠማ ኣንድ ነገት ትዝ ኣለኝ ኣረብ ሴት ኣንድ ቀን ግራ እጅሽ ኣሳይኝ ኣለችኝ እና ኣይታ ኣንቺ ደምሽ የነጮች ነው ኣለችን ኣባቴ እና እናቴ ኣበሻ ናቸው ሲላት "በፊት ኣያታቹ ከነጮች ዘሮች ይሆኑ ይችላሉ ኣለችኝ "በጣም ነው የገረመኝ😁 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🎚🎚🎚 እና በየወሩ ያልቱ የኮኮብ ኣቆጣጠር ስታስተምረን ጥሩ ነበር ከተመቸህ ከተሳሳትኩ ደሞ ይቅርታ ኣርጉልኝ
@nanun1795
@nanun1795 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሄወት ያሰማልን መምህራችን ተዋቸው እንሱ ተምህርት በጣም አስታማሬ ነው
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የኛ እንቁ የሂወታችን ብርሃን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን አወ ለውጥ አምጥተናል ከተንኮልና ከምቀኝነት ነፆ ሁኛለሁ
@user-kg2px5px6y
@user-kg2px5px6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሀገር እያለው ኮኮቤን ለመንበበ ነበር ጋዜጣ የማገላብጠው ሉቱ ስብሃት አቤት የኔ አጥያት የድንግል ማርያም ልጅ በፍቅርህ ነው ይሄን ያህል እድሜ የስጠህኝ ከስህተቴ ልታስተምረኝ ነው አምላኬ ሆይ በስማሁት ትምህርት የምማርበት አድርግልኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ይደርብን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ባለ ታምሩ እደሚያድነን እፁብ ነው🙏
@user-gu5xr5to5u
@user-gu5xr5to5u Ай бұрын
የራሴኑ ታሪክ ደግሜ ሰማሁት😢😢😢😢😢
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አዳምጨ እመለሳለሁ
@betibetii8708
@betibetii8708 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ተባረክ
@user-fs8gy7md3s
@user-fs8gy7md3s 3 жыл бұрын
መምህሬ ገጠመኙን መከታተል ከጀመሩኩኚ ቦሀላ ነው ቆም ብዬ ስለቤተሰቤና ስለኔ ህይወት የተመለከትኩኚ ብዙ ተምሬበታለው አንዳንዴ እንዴ የኔታሪክ ነው እንዴ ይሄ እስክምልበት ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ከነበሪኩበት ህይወት አዲስ ሰው ሆኛለው ለሚተቹት ቦታ አትስጥ ምክኒያቱም መንፈሱ ነው እንዲህ ሚያድሪጋቸው በፀሎት አስባቸው እንደኔ የተቀየሩ ብዙ አሉና እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ መምህር
@masrathmasrath604
@masrathmasrath604 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እለት እለት የምታቀርብልን ትምህርት ህይወታችንን እየለወጥንበት ነው ዋው መምህር በደንብ ነው ያስተማርከን ክፉ አይንካህ ተባረክ ቤተሰብህን ይባርክልህ ይጠብቅልህ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@deboorah2867
@deboorah2867 3 жыл бұрын
ኸረ መምህ ይኸ ነገር እኛም ቤት አለ መፀሀፉ አንዳንድየ አባቴ ሲያነብ አየው ነበር
@egizhabereragnayenewegizha893
@egizhabereragnayenewegizha893 3 жыл бұрын
Bartitesh tsaliy ehit egizhaber misaneyu yelemina
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
አግዝያብህር ይምስግን
@umsaif6623
@umsaif6623 3 жыл бұрын
መምህርሬ ረጅም እድሜ ይስጥክ በእውነት እያንዳዳችን ቤት ስት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን አሜን
@elyaslemma9398
@elyaslemma9398 3 жыл бұрын
በእ/ር ስም እለምናቹአለው ስትፀልዩ ፀሎታቹን የሚሰማቹ እ/ር ለኔም ካለሁበት ፈተና ሊያድነኝ ይቅር እንዲለኝ ፀልዩልኝ የክርስትና ስሜን እረስቼዋለሁ በስደት ነው ያለሁት በስሜ እና ፎቶዬን እልክላቹዋለው እ/ር የመረጣቹ እና እ/ር የሚሰማቹ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet astekakileh tsaf wedefit
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እ/ር እንደዝሕ ተደርጎ አይፃፍም እንዲሕ ነው የሚፃፈው እግዚአብሔር ።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yasbesh Ehte
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 жыл бұрын
ፀሎተ ቅዱሳን አይለይህ ወንድም
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርታልን እኛ ተምረን ለመለውጥ ያብቃን በጣም ከባድ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ፫
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ኮኮብ ቆጠራ ጥንቆላ አለምን አጥለቅልቋል አለም እንዳለ በሴጣናይ መንገድ እንደሚጓዝ እና እንደሚመለክ ማሳያ የሆነ ትምህር ነው ። በጣም የሚገርመው እውቀት ነው ተብሎ ያገኙትን ሁሉ ማግበስበስ ጥንቆላላይ እንደሚጥል አለመፀለይ ከልክስክ ነገር ጋር እንደሚያገናኝ ገላጭ የሆነ ትምህርት ነው ። እግዚያብሄር ይጠብቀን ወገኖቼ
@hayemanottube
@hayemanottube 3 жыл бұрын
እረ መምህርዬ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እህቴ ስታገባ ኮኮብ አስቆጥረውላት ነው የምትኖረው ህይወት ጥሩ ቢሆንም ግን ከባለቤታጋር ሁሌ ንዝንዝና ጭቅጭቅ ነው አያታችንም እኔ ልጅ በነበርኩበት ግዜ ቡና ከተጠጣ ቦሀላ የጠጣንበትን ስኒ እያየች የጅ መዳፊችንን እያየች የች መንገድ ጥሩ ነው ያች መንገድ ጭለማነው እያለች ነበር ያደግንው የሚገርመው እኔን አች እድለኛነሽ መንገድሽ ክፈት ነው ነበር የምትለኝ አዎ በሄድኩበት ሁሉ መንገዴ ክፍት ነበር ምንም እንከን ገጥሞኝ አያውቅም ግን አልተጠቀምኩበትም ገንዘቤም የት እደሄደ ማን እደወሰደው ሳላውቀው ይበተንብኝ ነበር በቃ የኔ የምለው ነገር የኔ ሆኖ አያውቅም አገኛለሁ ግን የኔ አይደለም እና አያቴ እድለኛነሽ ትለኝ ነበር ታዳ ለምን የኔ የሆነው ሁሉ የኔ አይደለም ለሚለው ጥያቄዬ በቂ መልስ አጊቻለሁ መስከረም ላይ 2013 ገጠመኝ የሚባለውን ማዳመጥ ስጀምር ገና ከናቴ መሀፀን የወጣሁ ያህል ነው የተሰማኝ ሰው መሆን ጀመርኩ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ የኔ ነፍስ በመመለስህ ብቻ በእግዚያብሄር ዘድ ትልቅ ዋጋ አለህ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ትእምህት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል መምህር ቃል ህወሓት ያሰማልን እህታችን እንካን ፈጣሪ ወደራሱ መለሰሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 3 жыл бұрын
መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
@alisott5811
@alisott5811 3 жыл бұрын
Welcome
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,5 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 49 МЛН
185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች
1:42:31
48ኛ ኤፍታህ  live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758
2:53:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
137ኛ ገጠመኝ ፦ የእናቱ የተንኮል መንፈስ ያደረበት(memihir tesfaye abera getemeng)
1:57:31
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.