38ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የነስር ችግርና የዛር መናፍስት ደም ወዳድነት( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 73,213

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 773
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ምኖራው አረብ ሀገር ነው እና ይምሰረበት ሰውዬ በጣም ይናስረው ነበር እኛ በቃ ሞታ ብለን አልቅሰን ነበር ቤተሰቦቹ ተስፋ ቆርጦ ተጨንቆ ብዙ ዶክተሮች በቃ ኦፕሬሽን ትሆናለህ ብሎት የከተሮ ቀን እየጠበቀ ነበር እኔም ሰውነኝና በጣም ያሳዝናልኝ እሱ ሙስሊም ነው እኔ ደሞ የእመቤቴ ልጄ ነኝ የእመቤቴ ፀበል ነበረኝ በሸይ እና በቡና ውስጥ አድርጌ ሰጠሁት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደና ነው ክብር እና ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ጋና ይደረሳት
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናታችን ለድንግል ማሪያም ክብር ምሰ በቤቱ ያአፀናሽ እህታችን
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
ፀበሉን ቡናጋ መጨመር ማርከስ አይሆንም እህት?
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 3 жыл бұрын
Embrhan baleshbet hayile tehunesh betam des yilale
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 3 жыл бұрын
@@bayutube582 chiger yelaum beya asbalew lebego hasabe new yadergachu wanaw ye sewyeu medane new
@emebetbekal8693
@emebetbekal8693 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@Ureal22
@Ureal22 3 ай бұрын
ክብረቱንና ፀጋውን ያላብልን መምህራችን በዉነት።
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቅህ የአንተን ከተሰሰጠክ በላይ አብዘተክ መክላሊተህን
@سندرا
@سندرا Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማል ጸገዉን ያብዛልህ መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልም
@jituubekelee9056
@jituubekelee9056 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemelen memerehechin amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@genetgezaitewolde3503
@genetgezaitewolde3503 2 жыл бұрын
Egziabher abzihu ybarka zhaway.
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የህልኒየ ማንቂ ደውል መምህራን እንኳን ሰላም መጣክልን
@clickclick4680
@clickclick4680 3 жыл бұрын
Zemare melaket yasimalen Eanemsigenalen memire
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እባክህንፍቅርተማርያም ብለህ በፆሎት አስበኝ መምህር
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@fitsum2220
@fitsum2220 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ። ለብዙ ሰዎች መለወጥ ምክንያት እየሆንክ ነው። በዚሁ ግን በመምህር ግርማ አዲሱ መጽሃፍ ዙሪያ አንድ ትዝብቴን ላካፍል፣ በርኩሳን መናፍስት አሰራር የሚያካፍሉት ልምድ በጣም ጠቃሚ ነው። ነገር ግን አሁን አሁን ላይ በአገሪቱ ፓለቲካ ላይ የሚሰጡት ወደ አንድ ፅንፍ ያጋደለ አስተያየት ትንሽ የሚያስተዛዝብ ነው። ከምን ጊዜም በላይ አሁን አገራችን ከባድ ችግር ውስጥ ናት። በየትኛውም አቅጣጫ ሰው ልጅ በግፍ እያለቀ ነው። አንድ ወገን ላይ ብቻ አተኩሮ ለሁሉም ኃጥያት ተጠያቂ ማድረግ መፍትሄ የሚሆን አይመስለኝም። እንደኔ አረዳድ አሁን የደረስንበት ማህበራዊ ቀውስ የረዥም ዘመን ግፍ ውጤት ነው። በሚገርም ሁኔታ የባሰ አዘቅት ውስጥ ገብተን እያለ አሁን ያለውን አገዛዝ በቂም በቀል አንድ ወገን ላይ ስለተዘመተና ውድመት ስለደረሰ የተሻለ ሀገራዊ አንድነት የመጣ ለማስመሰል መሞከር የሚከብድ ነው። ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና፣ ይህን ግልጽ የሆነ ወገንተኝነት ከወዲሁ ቢታረም ጥሩ ይመስለኛል፣ እንደ መንፈሳዊ አስተማሪም በብዙ መልክ ማየት መልካም ነው።
@selomekidane6995
@selomekidane6995 3 жыл бұрын
Qale hiwet yesmemaln memhrachn. Luel Egziabhier kekfue hulu ytebqun xegaw yabzalh.
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ማነው እደኔ ከቅልፉ ሲነሳ የመምርን ትምህርት በጉጉት ዩቱብላይ ገብቶ ተለቀቀ ብሎ የሚያየው
@demekeeshete7314
@demekeeshete7314 3 жыл бұрын
እኔ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
አኔም በጣም ነዉ ምጋጋዉ እስኪመጣ
@clickclick4680
@clickclick4680 3 жыл бұрын
Ean betam new yewdedekut Adesi neg gen betam new ytekeyrekut Egezabihire yemsigen
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 жыл бұрын
ኤነም
@helengulema9304
@helengulema9304 3 жыл бұрын
እኔ
@anasardeen6264
@anasardeen6264 Жыл бұрын
Amen,amen,amen🙏🙏🙏👏👏👏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 жыл бұрын
ቃል የሆነ ጌታ ጽላቱ በታቦት አደረ በእናቱ /2 / ቃል የሆነ ጌታ ጽላቱ በታቦት አደረ በእናቱ/ 2 / ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒💒💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 жыл бұрын
Ameen Ameen ameen 🤲🤲🤲🤲 mamirchin kelheyowt yasamlen tsagw yabezelen mamirchin .enyami ba hazabe harger yalutin baslot asbulen
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 3 жыл бұрын
እህቶቼ ዛሬና ትናት ከፍቶኛል በስደት ከርታታዋን በሚዘገንን ሁኔታ ከታትፈዉ ጣሏት ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን መደሀኒአለም መጨረሻዬ በጣም ያሳዝነኛል 😭😭😭😢😢
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
እኔም አዝኛለሁ ክርታታዋ እንዲህ መኖንዋ እንጀ ደርጌቱ አፍጻጸም ክኛ ነወ የተማሩት በየ ነወ ማሰበወ ብቻ እግዝያሔር በችርንቱ ፍቅሩን ያደለን
@merionbekele3721
@merionbekele3721 3 жыл бұрын
Besimeham egizybr yitebikishi
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
አሜን እኔም ቪዶውን አይቼው በጣም ነው የዘገነነኝእግዚአብሔር አምላክ ባለንበት ይጠብቀን የእታችንንም ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሠቦቿ መፅናናትን ይስጥልን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አዝኛለሁ ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እንዲህ ወጦ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርልን
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የት ነው ሳውዱ ነው እግዚአብሔር ወቶ ከመቅርት ይስውረን ያሳዝናል
@atsedalamaariyaamabdiinkoo6201
@atsedalamaariyaamabdiinkoo6201 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 😭😭🤲🤲
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzbin.info/www/bejne/kH-opqSmZtl9Y5o
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🤲❤😘❤
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ልጅ ውዳችን መምህር ተስፋዬ በጣም በጣም እናመሱግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል
@ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ
@ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና ጤና ይጣበቃል
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
ምንአለበት ሁሉም እዳንተ እያብራሩ ቢያሥተምሩ ተምረናል ብለው ግራ ገብቷቸው ግራ ያጋባሉ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@fitehawituqbazgi3578
@fitehawituqbazgi3578 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር። ብዙ ነገር ነው ያወኩት። ይገርምሃል ስለደም ስታወራ ብዙ ነገር ትዝ አለኝ። ልጆች ሁነን ደም ጠብሰን አንበላ ነበር፡ እንዲሁም ደም እንቀባ ነበር። ወንድሜ በጣም ይደባደባል በጉሩብ በ ጩቤ ነበር የሚፈላለጉት ፡ ያደግነው በግሞ በአፋር ማህበረሰብ ውስጥ ነው። ማዘር በጣም ሃያል ናት። ሁሌ እንደተመታን ነው በሚሆነው በማይሆነው። ወንድሜ ከፋዘር ሳይስማማ ነው የኖረው በስተ መጨረሻ ፋዘር አለፈ ኒስሃ ገብቶ፡ ማዘርም አልፋለች ግን ንስሃ አልገባችም። በልጅነታችን ደግሞ ኩፍኝ ስኒታመም እንዳልከው ፈንድሻ ከረሜላ ይደረግና ለሳምንት ከቤት አቲወጣም፡ ከሳምንት በሃላ ፈንድሻውና ታማሜው የታጠበበት ባንድ ላይ ማታ ባህር ይወረወራል። ከዛ ትድናለህ። ሌላ ደግሞ አይንህ በተደጋጋሚ የምትታመም ከሆንክ ወይ መገብህ የሚያምህ ከሆነ፡ ቅንድብ ላይ ወይ ጀርባህ ላይ ይተለቲሉሃል ልክ 11ቁጥር የሚመስል አድርገው ይህ ሁሉ ግን የባህል ህክምና ነበር የሚመስለን ነበር። ግን ጉድና ጅራት ከሃላ ነው የሚባለው እንዲህ ነው። ይገርምሃል ወንድሜ እስካሁን ከማንም ወንድም እህቶቹም አይስማማም፡ ከሌሎች ሰዎች ግን በጣም ነው የሚወዱት፡ እንዲህ አደረገች ብለህ ብትናገር ማኒም አያምኒህም፡ እና በጣም ያሳዝነኛል። ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። የምችለው ልፀልይለት ብቻ ነው። አይሰማኒም እኔ ከማውቀቅ ጀምሮ ቤተክርሲያን ሂዶ አያውቅም ከ20 አመት አልፎታል። ይህ ይመስላል የደሙ ሰበብ። መምህር ።
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
Tewelde medhn ascale mariam tsedale mariam bisrate gebrel habte silase tesfa silase
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 3 жыл бұрын
ይሄማ የኔ ህይወት ነው እኔ በጣም እረስን ነበረ ደሜ እንደ እሪድ ነው የምፈሰው ፊንጫየ ስዘጋው ባፌ ይመጣል ሰረግ ሄጀ ደም በደም ሆኘ እምመጣ ግዜ ነበረ ኣፊንጫየ ኣይነካም ነበረ ኣሁን ግን ላንተ እድሜ ይሄ ትምህርት መከታተል ከጀመርሁ በተለይ የሰኔ ጎለጎታ ያለማቛረጥ ስፀልይ በፆሎት ዉሃ ስረጭ በቃ ጠፋ ጠፋ እማ ፊቅር ምስጋና ይድረሳት ኣሜንንን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን ተግተሽ ፀልይ በስግደት ነዉ የሚወጣዉ እማ በርቺ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 жыл бұрын
@@tigistetsegaye6212 በጣም ገርሞኛል አኔ ኢትዮጵያ አያለው በጣም ይፈሰኝ ነበር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 3 жыл бұрын
@@tigistetsegaye6212 እሺ ኢህቴ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
Ename Edeziwe Siyaseqayene Nebere Egezabhare Yemesegene Edema Lene Memhere Tesefaya Benesu Temherete Bexome Bexelote Besegedete Berethu Yexelote Wha Eyexexahu Eyeteqebhu Emenete Ahune Denanene
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን በስመአብ መምህር መጻፍ ቅዱስ አንስተህ እንደዚ ስም እየጠራክ በጌታ ስም በምትልበት ጊዜ እራሴን በጣም በጣም አመመኝ 🤦አሜን ይገስጸው ተባረክ 😭ቃለሕይወት ያሰማልን ♥️
@hana10837
@hana10837 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ይከን ልዩ ትምህርት ስለምታቀርብልን በእውነት መሰደዴን አመሰግንሁት ብዝ ታማርሁ ጥንት ጠላታችንን
@ወይኩንፍቃድከ-ገ5ገ
@ወይኩንፍቃድከ-ገ5ገ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛል በቤቱ ያኑርልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ዕድሜን ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ብረቅዬዉ መምህረ ተስፋ ስላሴ እመ ፈቅረ አይምሮህን ብሩህ ታረገዉ ምኝወቴ ነዉ እኔም በቢላዋዉ ሁለዬ ነዉ ደሜን እሜያፈሰዉ እደዉ አገሬ በስላም ገብቸ ሥጋና ደሙን ተቀብዬ ሌሎችን የሰፈሬን ሰዉ እምመክረበት ቀን ናፈቀኝ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Kali heywoite yasemalin memiher inam nasire betam nabirabiny awone egzabiher yemsgan bastimarkaw masirate beselote ayile hulu melkam honlinyali yedengele mareyam liji kebiher masgana yehuin amen amen amen
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ስትጠፋ ጨንቆን ነበር። በሰላም ከኾነ ችግር የለውም። ፈጣሪያችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእማ ፍቅር ጋር ይጠብቁህ።
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላም የመምህር ተማሪዎች ፣ ቤተሰቦቼ እህትወንድሞች 🙏🙏🙏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@rabbinofirratisodadhuu1908
@rabbinofirratisodadhuu1908 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እኔ በእውነት እንደዚ ኣይነት ትምህርት ስፈልግ ከ6 ኣመት በላይ ኣዲሪግያለሁ ማንም ልያውቅልኝ እና ልረዳልኝ መምህር ሆነ ቤተ ሰብ ኣላገኘሁም ዛሬ ግን በስላሴ ቸርነት በእመቤታችን ኣማላጂነት በቅድሳኑ ተረዳኤነት ኣገኘሁት ተመስገን ለካስ ይህ ነገር መንፈስ ነው ለሶስት ኣመት ምያክል በረስን ምክንያት ኣረብ ኣገር መጥቼ ሳልሰራ በባዶ ገባሁ በረስን ምክንያት ጥዋትና ማታ ብያን ስኣንድ ኩባያ ይፈሰኛል ከዛ እወዲቃለሁ ያጨሆኛል እንደዚ እያልኩ ንሩያለሁ የኔ ነገር ተነግሮ ኣያልቅም በህወቴ ግራ ይገበኛል ህወቴ ራሴ ምያጠፋ ይፈተፋታተነኛል ኣሁን ግን ስድስት ወሬ ፀሎት ከጀመሪኩ እግዚኣብሄር ይመስገን ነኝ ሙሉ በሙሉ ባይሻለኝም ግን ስለ ተደረገልኝ ተመስገን
@ፅዮንየገውርጊስልጂ
@ፅዮንየገውርጊስልጂ 3 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን እግዛብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ውድ የተዋህዶ ልጆች አስካለ ማርያም ብላችሁ በፃሎታችሁ አስቡኝ እራስ ምታት በጣም እያሰቃየኝ ነው 7አመቴ በራስ ምታት ስስቃኝ ምርር ብሎኛል እግዚአብሄር አምላክ ብርታትና ጥንካሬ ይሁንሺ በሉኝ በፈተና እድፅና
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወደኃላ ተመልሼ እያዳመጥሁ ነው ያውኩህ አሁን ቅርብ ስአት ነው በጣም ይከርማል የከብት የፍየል የብግ ደም እኔ ባደኩበት አገር የበላል እራሔሎነች ማለት ነው አይ የኛ ነገር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በርታ እግዚአብሔር ይርዳ፡፡
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
መምህር እኛ እንድንለወጥ በየጊዜው ለምታደርገው ጥረት መድኀኒአለም ድካምህን ይክፈልህ በእድሜ በጤና ያኑርህ ቤተሰቦችህን በመስቀሉ አጥር ይጠብቅልህ። የሚገርም ገጠመኝ ነው በየቤታችን የነበረ ያለ ታሪክ ነው የነገርከን እንድንነቃ እግዚአብሔር ይርዳን።በጣም እናመሰግናለን።
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
ካል ህዋት ያስማለን ምኣመር ትማስጋን ኑርለን ኣመን ኣመን ኣመን ብልባን ያስድርለን
@Tewahido567
@Tewahido567 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር!ሲጀመር ማናቸውም የተዋህዶ ልጆች ለህክምና ደም መስጠትም መቀበልም የለባቸው ምክንይቱም በተዘዋዋሪ ደም መጠጣት ማለት ነው እኔ በበኩሌ አልሰጥም አልቀበልም::
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ግማሹ የእኔ ታሪክ ነው ትምህርት ቤት ሳይቀር ለህመሜ ሳይሆን አብረውኝ ለሚማሩት እየተሳቀኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በበረዶ ወቅት ብርድ ሃገር አውሮፖ ስው ሁሉ ጓንት ቆብ ተለብሶ በሚወጣበት ሃገር እኔ ትንሽ ሲሞቀኝ በግራ አፍንጫየ በኩል ብቻ ለሁለት አመት ክረምት በጋ ሳይል ያስነስረኝ ነበር ልክ እንደ ልጁ ልብሴ ነክቶ እንኳ ሳይታወቀኝ ነጮች ፈርተው ሲሸሹኝ ነው አፍንጫየን ስነካው ነው ነስር መሆኑን የሚታወቀኝ ብቻ በዛ በረዶ ይነስረኛል እርኩስ መንፈስ ነው ብየ ፀበል ቅብዓቅዱስ ስግደት ጾሎት እያደረኩኝ ለአመት አለፈ ስዎች ተይ ህክምና ሂጂ ሁሉንም መንፈስ አትበይ ብለውኝ ሲጨቀጭቁኝ ምንም አያደርጉልኝም ግን እሽ ደስ ይበላችሁ ብየ እስፔሻል የግል ዶክተር ሄድኩኝ ከዛው ላይ ሁለት ጊዜ አስነስረኝ ዶክተሮች ተሯሩጠው ደንግጠው ደም ይፈራሉ ነጮች እንደ ሃበሻ እኔን ማለት አያውቁም ብቻ ምርመራ አድርጌ የሚገርመው ኖርማል ነው ብለው ጠብታ ስጥተውኝ መጣሁኝ ጓደኞቼም ግራ ገባቸው እኔም ይህ ዱሮ እናቴ ራሷን ሲያማት ጋንጃ/ሞኝባገኝ/ የሚባል አለ ሲነሳባት እጇን በምላጭ ይተፈትፏት ነበር ከዛ ነው ልቧ የሚመለስው አንዳንዴ ሜተች ተብሎ እህቴ ደንግጣ ልትቆርጣት ስትል ደንግጣ የእጇን ጁማት ቆርጣት ሌላ በሽታ ሁኖባት ተስቃይታ ጎንደር ባዕታ ማርያም ፀበል ተፀብላ ነው የዳነችው ይኽው ሃያ አመት ይሆናታል ምንም ደግማ ታማ አታውቅም ስለዚህ ይህ ግብር ነው ብያቸው ምንም ባይገባቸውም ደግሞ መንፈስ ግብር ምንድን ነው ማታመጭው የለሽ ተብየ ብቻ እኔም ተስፋ ሳልቆርጥ የወንቅሼት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ተልኮልኝ ስለት ተስየ ፀበሉን እየጠጣሁ ና ሊነስረኝ ሲል ፀበሉን ጭንቅላቴ እያፈስስኩኝ የወንቅሼት ቅብዓቅዱስ እየተቀባሁ በሳምንት ውስጥ ቀጥ አልኩኝ ይኽው ሁለት አመቴ አይደለም ክረምት በበረዶ ይቅርና ጠራራ ፀሃይ ላይ ብቆም ምንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይገስፀው ልንነቃበት ያስፈልጋል ሃኪም መልካም ቢሆንም የስጋ ህመምና የመንፈስ መለየት አለብን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅክ።እኔም የወር ኣበባ፣የሞተር ፣የመኪና የመሳሰሉት ሽታዎች በጣም ነው እምወደው ግን የዚህ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ብዬ ኣስቤው ኣላውቅም እና ኣመሰግናሎሁ የኔ ኣባት
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ እንደው ጥሎብኝ ስወድህ ፈገግታህ ሳይ ውስጤ በደስታ ይሞላል መምህሬ ሰላምህ ብዝትትትትት ይበልልኝ ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች መምህራችን መጣልን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Zemaramaleykitneyasemalen 💚💚💚
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@yegetershitatube8816
@yegetershitatube8816 3 жыл бұрын
ወይኔ በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን ደም ተጠብሶ ይበላል ባህል ነው ተብሎ በመስቀል በዓል በቃ አለቀልኝ እኔም እበለው ነበር😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛየነ
@እግዚአብሔርእረኛየነ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በኛ ቤትም አለ ወንድሞቸ ታላቅና ታናሽ ሁልጊዜ እንደገጠሙ እንደተዳሙ ነው እህቴና የእህቴ ልጅ ነስር በጣም ነው የሚፈሳቸዉ የነበረው አሁን ትተዋል እንጅ ቤተሰቦቸ ይገብሩለት ነበር በእዉነት መምህር የድክመትን አይቶ መድኃኒዓለም ይክፈልህ ከሰው አይደለም ዉለታህ ከእግዚአብሔር በጣም ብዙ ነገር አዉቄለሁ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍተዋል የተባለው እውነት ነው እኔም ክፍለ ሃገር እያለውየእንስሳ ደሙ ጠብስን እንበላ ነበር ድሞ ክፋቱ ምንም ዘይት ሽንኩርት ምንም የሌለው ሲጣፍጥ ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 👏
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ያስተማርከን ገጠመኝ የኛቤት ችግር ነው እህት ወንድሞቼ መምህር ያስተማረንን በደብ መከታተል አለብን እኔ ከእያዳዱ ገጠመኝ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ይኸገበመኝ እደተለቀቀ እህቴ ሰምታው ነበር እና ከዛ ጸሎት ስናደርጥ ከዛ የታናሽ እህቴ መንፈስ ተነቃብን እያለ ተጋለጠ በለማወቅ ህጻን እያለች ለሷ ተብሎ የተገዛች ዶሮ ነበረች ግን እኛ አሁን በእድ አምልኮ ስለማይመለክ ዶሮቹን እረስተናቸው ነበር ግርም ነው ያለኝ መምህር በርታ በእውነት ህይታችንን እየታደከው ነው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
@amlaml5371
@amlaml5371 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እኔ ቀን በቀን ይነስረኛል እሄው አንድ አሜት ልሞላኝ ነው ግን ቦታ ሰጥቸው ህኪምና ሄጀ አላውቅም እራሴን በአንድ ጎነ እየወጋኝ ነው በዚ ሁለት ቀን ውስጥ በጣም ነው የምነስረኝ በቀን ሁለተም ይነስረኝ ይችላል፡ በእግዚአብሔር ስም ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ እባካችሁ እህት ወድሞቼ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube ኧረ እኔ ያለሁት በስደት ነው ሳውዲ አረብያ ኔኝ ያለሁት ንሰሐ ገብቻለሁ አሉኝ የንሰሐ አባት መቁጠርያ የለኝም ስግደት ግን እየሰገድኩኝ ነው አንዳደ ጸሎት ሳደርስ ጸሎት ላይ እያለሁ ይነስረኛል ታላቅ እህቴ ደግሞ ጭራሺ ከየትኛውም ሀይማኖት የለችም ባሏን በተደጋጋሚ ፈንክታው ታስራለች አሁን ግን ከባቧሏ ተለይታ እናቴ ጋር ናት ብቻ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ ግን እኮ በስልክ ንስሐ መግባት ትችያለሽ መቁጠሪያም ገመድ ወይም ቀበቶ አዘጋጅተሽ መግረፍ ትችያለሽ ዋነው እምነትሽ ነው በተረፈ የዳቆንን ሄኖክ ያዘጋጀውን ሰለ መቁጠሪያ ስሚ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
@@sintesinte9763 እሺ አመሰግናለሁ አዎ የንሰሀ አባት አሉኝ ገብቻለሁ በዋትፕ አገኛቸዋለሁ ስፈልጋቸው አሉኝ ግን ገመድ አዘጋጅቼ አስቀምጨዋለሁ ግን አልቀጠቅጥቤትም አለኝ በራሴ እጅ የሰራሁት ብቻ እመቤቴ ትርዳኝ እናንተም በጸሎታችሁ አስቡኝ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
@@bekihawi6030 አይዞሽ ባዘጋጀሽው ቀጥቅጭ እመብርሃን ታግዝሽ አስራት አውጭ ቅጥል ብሎ ይታስራል
@bietukan877
@bietukan877 3 жыл бұрын
የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ያሰብሽ እማ
@saratsegay6969
@saratsegay6969 3 жыл бұрын
Weyche gud enes betam eyegeremegn new . Ene yadekubet ke wede semen new . Fendisha mebeten,kfugn ketamemn wede wchi endanweta enkelekelalen bzu neger yderglnal malet nfro ,buna bcha bzu new ...tmhrtu betam migerm new. Cheru medialem ytebken,memhrachn endnneka sleredahen enamesegnalen.
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖቼ እደምን ሰነበታችሁ ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
እናቴ በዚህ ነገር በጣም ነው የምታቻጋዉ ልብሷን ስየባለሸ ብች ነው የምታየው በጋም ክረምትም አይልም መምህር አንተ ስታስተምር የዘር መንፈስ በተለያየ መለኩ ገብሩን እንደሚፈልግ የዛኔ ነው የነቃውት እና ሁሌ እጨነቃለሁ በሰደት መኖር ከባድ ነው የዳቢሎስ ውጊያው ከባድ ነው ሲወሩት ቀለለ ይመሰላል እግዚአብሔር ይገሥጸው አሜን አሁን ግን ቲንሽም ቢሆን ተቀንሷል ፀበል እየጠጣች አየተጠመቀች አግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን ፫
@surafel9766
@surafel9766 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አውቀትና ትምህርት ነው ያስጨበጥከን። ብዙዎቻችን ይህንን የሠይጣን ተንኮልና አካሄድ አናውቅም ነበር። መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። ሁሉ ጊዜ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው, አመሠግናለሁ፣
@victoriaemmanuel5492
@victoriaemmanuel5492 3 жыл бұрын
Memher kemey welka. Abaye egra tetbhe wey wen abe eda tetbhe neyra xelim dem wen yewxe kbu chew gera mes hseyto ka kerb xenha dane tekon. Abaye myta hige mengsti samay yewarsa nesa gen tensha koriba nekebabi 15 _ 17 dehr mexna eya moyta gele gel wen kabzi zeblo zelo abe gezana yero neyre gen mare kediz mes nayshtawenti ztaser ayemeslenen neyro.betkon abye klu gze eya betekrstiyan tesalem kulu gzen bhaki resa wen btami eu zhema nexro abe hiwety zeyrsa .... . Amlake balu yekere yebela a 🙏🏼🙏🙏🏻
@victoriaemmanuel5492
@victoriaemmanuel5492 3 жыл бұрын
Hgi wen ane tenshi amlak balu yhalewni mes dekèy bun wen 3 gze wen abe malti buna testi .... Hku eye bhaki .....
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ ልቦችንን ክፈትልን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅ ነበር ማነዉ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እንዴኔ ሱስ የያዘዉ?
@አስካለ.ማርያም
@አስካለ.ማርያም 2 жыл бұрын
ስላም መምራችን እኩን ደናመጣክ. እናም የተችገሪኩበት ነው ነሰር ሲነስርኚ እኛ ላይውም ዝምቡሉ በየቀኑ. እ. ራሱን ነም ያመኛል. የነስረኛል
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
እኔ አሞኛል ፀልዩልኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ ለንሰሃ ሞት በቅቼ እድሞት በስደት ከባድ ነዉ መታመም😭
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽእህታችን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
azosh yen ent egzaber yemarsh
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube ያለሁት ሳኡዲ ነዉ እና ደሞ እኔ ህገወጥ ነኝ መግባት አልችልም አሁን ተዘግቷል የኛ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ለተጨነቅነዉ ሁሉ እመቤቴ ከጭቅ ትገላግለን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
ቤሩት ያለቹህ እባካቹህ ተጠቀቁ ብር የሚከፍሉት ስለሌላቸዉ አትጨቃጨቁ ህይወታቹህ ይበልጣል እና ፀልዬ በስላም ብሩን ብታጡትም እድገቡ ወዳገራቹህ የሞተችዉን ልጂ እዮት
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እውነቱ ለመናገር እኔ እራሱ በጣም ይነስረኝ ነበር ቤተሰቦቼ በአ ፀሎት አስብኝ (እህተ ማርያም) ብላቹ
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍው ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በየ ቀኑ የምንሰማው ነገር ሁሉ እያስጨነቀን እያሳሰበን ነው በአረብ ሀገራት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ጥንቃቄ እናድርግ በሀገራችን እምናየው ጉድ በአረብ ሀገራትም እያየን እየሰማነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን መምህርየየ ፀጋውን ያብዛልህ ይሔ እማ የኔ ችግር ነው የንሰር ችግር ለ3 አመተታ አሰቃይቶኛል በጣም ከባድ ነው ሚስጥሩ ዛሬ ገባኝ አወቅሁ ምግብ እየሰራው ምግቡ ውስጥ በድንገት ሳላስበው ጠብ ብሎ ገብቶብኝ ምግብ የደፍሁበት ቀን አለ አረ ብቻ ጉድ ነው ይገርማል ምግብ ስበላ ሻውር ስወስድ በድንገት ከስው ቁጭ ባልሁበት ዘርዝሬ አልዘልቀውም ።
@saratsegay6969
@saratsegay6969 3 жыл бұрын
Betam mfelgew tmhrt neber.edme ystln memhrachn. Be nesr betam echegeraloh mefthew begugut eyetebeku new
@habeshawitalamerw2389
@habeshawitalamerw2389 3 жыл бұрын
መምህር በህልሜ የቤተክርስቲያን ቂጣ መክለፍት የሆኑ መነኩሴ ሰጠውኝ በላሁ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመሩኩ 1 ወር ሆኖኛል ማታ ስተኛ ትምህርትህን ሰምቸ ነው የምተኛ ሱስ ሆኖኛል ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ
@ኤርምያስተስፋይ
@ኤርምያስተስፋይ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እንካን ድህና መጣ እና የመናፍስቲ ርኩሳን በ ኤርትራ ዙርያ ምን ትላለ ይቅርታ ለአማረኛ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
🏃🏃🏃🏃መምህር እንኳን ደህና መጡ
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
ክክክክክ ወዴት ነዉ እሩጫዉዉዉዉ
@eyersalem2051
@eyersalem2051 2 жыл бұрын
ልክነህ እኔም በጣም ነበር የሚነስረኝ ምህር የኔን ታሪክ የምትነግረኝ መሰለኝ ግንአሁን ላይ እኔን ትቶ ወንድሜን ነው የያዘው
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 3 жыл бұрын
እንሣሮ
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 2 жыл бұрын
ወኔ መምህሬ እናመሰግናለን ወንድሜ ያነስረዋል በኣፈንጫውን በኣፉን ነው
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር በተደጋጋሚ ፓስት ስታደርግ ጥያቄ ስጠይቅህ ነበር ምናልባት ከላየኸው ይሆናል ብዙ ሰዎች አገናኘን እያሉኝ ነው የከፈትኩት ግሩፕ ላይ አሁን 2500 በላይ ደርሰናል ላንተ ስለቤተሰቦቻቸውና ስለራሳቸው መናገር የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው እኔም ዝም ብዬ የመዝሙር ቤትህን አድራሻ እየሰጠኋቸው ነው። እነሱን ማናገር ከፈለክ ስልካቸውን ተቀብዬ እልክልሀለው
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ቱቱቱ እኛም ቤት በግ ሲታረድ ደሙን ወደ መሬት አይፈስም በሳህን ተቀብሎ ይጠብሱታል ከዛ እንበላዋለን እያንዳንዱ ቤት ቢፈተሽ አቤት ጉድ
@hdhdhdshhdhd9661
@hdhdhdshhdhd9661 3 жыл бұрын
Ayan gurage ager yblal yebag gan alemawek now agthaber ygestat
@hanawoldsenbet2022
@hanawoldsenbet2022 3 жыл бұрын
እኔም ልጅ ሆኜ በጣም ይነስረኝ ነበር በማስታጠብያ ሙሉ ደም ሞልቶ ይደፋ ነበር የሆነ ቅጠል በጨርቅ ተጠቅልሎ ታሽተው ተብሎ ከዛ ጠፋ ትልቅ ከሆንክ በኋላ አልፎ አልፎ ይነስረኝ ነበር ግን እኔ ብቻ ሳልሆን አባቴ ሁለት ወንድሞቼም ጭምር ነው እንደዚህ የሚነስረን ወይ አለማወቅ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እረ ይኸ የኔ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😥😥እኔም በፊት መጀመሪያ እራሴን ያመኛል እጨናነቃለሁ አፍንጫየን ይበላኛል የሆነ ነገር በስተት ነካ ካደረገኝም ከዛ በጣም ይነስረኝ ነበር በጣም ተቸግሬ ነበር 😥 መዳኒት ብወስድም አይተወኝም 😢 በልጅነቴ የሆነ ጨሌ ቀይ ተፈልጎ 2 ወይም 3 ፍሬ ይታሰርልናል ግን መንሰሩን አያቆምም ሲፈሰኝ ስተኛ በአፌ ስለሚመጣ አጎነብሳለሁ 😢 በተለይ ደግሞ ትኩስ ነገር ከቀመስኩ በጣም ነበር ደም የሚፈሰኝ ደግሞም አንድ የማዉቀዉ ሰዉ ስራ ዉሎ ሲገባ እራሴን አመመኝ ይላል ደግሞ ፊት ለፊት ግንባሬ ላይ ብቻ ነዉ ህመሙ ይል ነበር እና በጣም ደም ይፈሰዋል ሀኪም ቤት ሲሄድ ኪኒን መርፌ ይሰጡታል ግን ያዉ ነዉ 😔 ታላቅ ወንድሜም በተደጋጋሚ እግሩን እጁን ሳይቆረጥ ደም ሳይፈሰዉ አይዉልም ነበር በጣም ከባድ አደጋ ነዉ የሚደርስበት እንጨት ሲፈልጥ በምሳር ___ 😢😢😢እና እኔ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ስገባ ከልጅነት ጀምሮ ሲያሰቃየኝ የነበረዉ እራስ ምታት ነስር ጠፋልኝ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አሁንም በቤታችን ዉስጥ የባእድ አምልኮ አለ ጥንቆላዉ እረ ስንቱ 😢😢 እኔን የረዳ አምላክ ቤተሰቦቸን ወደተቀደሰዉ ሀይማኖት እንዳመጣልኝ በጰሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
አንችን የረዳ አምላክ እኔንም ከነቤተሰቦቸ ይርዳን እኔ እመቤቴ ምስክሬ ናት ይኸ ገጠመኝ በትክክል የኔ ቤት ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍ አበወይ የ ምነው ይኸንን አዉቄ በነበር
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@ከስደትመልሽኝእመብርሃንአሜን እማፍቅር ትርዳን 😥😥😥😥😢
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
ኧረረረረ ወይይይኔኔኔ እፍፍፍፍፍፍ ልፅፍ አልኩኝ እና ዉስጤ ከመጎዳቱ የተነሳ በጣም ሆድ ባሰኘ ምክንያቱም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አባቴን የገደለው ነስር ነው ያልኸደበት ሀኪም የለም ወይኔ አበወይየ በቀን በቀን ደሙ አንድ አንድ ጆክ ነው የሚፈሰው ከሰው ሳይደበለቅ ቁጭ ብሎ ደሙን እያፈሰሰ ነው ሲዉል የነበረው መጨረሻ ላይ ከአፍንጫዉ ቁስል ወጣበት ጭራሽ እየባሰ ኸደ ፊቱ በጣም አበጠ ከዛ ከዉስጥ ያለው ቁስል ላዉን ፈነዳና አፍንጫው ሙሉ ለሙሉ እስከ አይኑ ድረስ አበጠ ደሙም እየፈሰሰ በቁስል እየተሰለሰለ መጨረሻ ፣ከምንጣፍ ወደቀ ፣3ሳምንት ነው የተኛው በሶስት ሳምንቱ ሊሞት ሲል ማታ ከዉስጥ ያለው ቁስል እንዳለ ጉልስስ ብሎ ወደቀ ከዛ ወስጡ እንዳለ ትል ነው ከምነግራችሁ በላይ ማታ እንደዛ ሁኖ ቁስሉ ከወደቀ አባቴ ሊድን ነው ብየ ተደስቸ ንጋት ላይ ነፍሱ አለፈች እንደገና ቁስሉን እናቴ በጓሮዉ ቀበረችው ምንም ፅፌ አልጨርሰዉም በሠላም ለሃገሬ ያብቃኝ እና ባጋጠመኝ መልኩ አቀርባለሁ መምህርየ በፆለት አስቡኝ አባቴንም ነፍሱን ይማርልኝ ከሞተ አሁን ፣2፣አመቱ ነው ስቃዩ ትዝ ሲለኝ እያለቀስኩ ዉየ አድራለሁ የክርስትና ስሙንም አላዉቀዉ ነፍስ አባቱም አይነግሩንም ለምን እንደሆነ አይገባኝም ያውም ወስጤ ስለተጎዳ በዉል አልፃፍኩትም በጣም የሚገበርለት ዛር አሁን ድረስም አለ ስነግራቸው ማንም የሚሰማኝ የለም ስደት ከመጣሁ ደሞ ገና አንድ አመት ከሰባት ወር ሆነኝ ከዛላይ እኔ ካለሁ በት አገር አየር ተዘግቷል በጣም ጨነቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ባለሽበት ፀልይ ለቤተሰቦችሽ እግዚያብሄር ሁሉን በጊዜው ይሰራልሻል
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ እሽ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢
@hareggene5495
@hareggene5495 3 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልን መምህር በጣም ብዙ ነገር ነው በገጠመኙ ያገኘሁት ትምህርት እኔና ሁለት ወንድሞቼ ያመቺሳ ልጆች ነን አሁን የወኩት ነገር ያሉብን ችግሮች ሁሉ ከዚህ የመጣ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ስልክህን ማግኘት ብችል ደስተኛ እሆናለሁ
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የንስር ህክምና የለውም እኔ ሳውዲ በሄድኩት በ 6 ወር ጅምሮ ንስር እየንስርኝ 8 ጊዜ የመንግስት ህክምና ውስዱኝ ግን ምንም ለውጥ የለዉም ና እኔ መንፈሳዊ ትምህርት መከታትል ስጅምር የአባታችንን የፈውስ ፕሮግራም መከታትል ስጅምር ስገድት ስጅምር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ብዙ አይንስርኝም እና የንስር ህክምና የለውም ቢኖር ኖሮ እኔ 8 ጊዜ ነው የሄድኩት እና በፀሎትና ስገድት የፀሎት መጽሐፍት ስጅምር ነው እይተውኝ የሄድው ና በፀሎት ነው ይህ ርኩስ መንፈስ ስለሆን እኔ እራሱ እንዲህ ለብዙ አመት ሲንስርኝ መንፈስ መሆኑን አላውኩም ነበር ግን ላአባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን ፀሎት ና ስገድት እነሱ ናቸው ሁሉንም ነገር ያስተማሩኝ ለብዙ አመት በንስር ተሽግሬ ነበር በጣም ደም እያስጋጠጠኝ የነበርው አስሪዎቼ ምግብ ስሪ ሲሉኝ ምግቡ ላይ ነበር ደሙ እየፈስስ ያሽገርኝ
@yonashaile6136
@yonashaile6136 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ ወንድሜ።
@ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ
@ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ 3 жыл бұрын
መምህር ዉነትነዉ በም ጠብሰን እበላ በነገራችላይ ደቡብ ወይንም ጉራጌ ክልል ብትኤድ በመስቀል በአል ላይ በሬ ሲታረድ ቀድሞ ተጠብሶ የሚበላዉ እኔም ከዛዉ አንዱ አካል ነበርኩ ነገርግን እደዉም አረባገር ስመጣነዉ ደም የአቆምኩት እናም የመጽሐፍ እዉቀት ስለነበረኝነዉ እግዚአብሔር ከፈቀደ ንስሐ እገባበታለሁ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
ኧረ በስአብ እኛ ጋር ደም ተጠብሶ አይበላም ግን ጥሬ ስጋና ጉበት ነው ሲበላ ነው ማቀው በእነሞር
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች መምህር ሆይ ይኸ ገጠመኝ በኔ ቤተሠቦች ውስጥ ነው ማለት ሀያቴ ቤት በወር በወር በጎች ፍየሎች በሬ ሣይሞት አይቀርም አሁንም እየሞተ ነው እሡ አልበቃው ብሎ ሀያቴን ከሞት ብሀላ ይመልሣታል ሞተች ተብሎ እሷ ትድናለች እባካችሁን ቤተሠቦቼ በጸሎት እርዱኝ እህተ ማርያም ብላችሁ
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
ወይኔ እሄማ የኔ ታሪክ ነው ስራ ገብቸ ስፅፍ እኔ ሲፈሰኝ ሳላይ ጎደኞቸ ይነግሩኛል ስራየን ከተውኩት በኋላ ደህናነኝ በግም ሆነ ፍየልም ታረደ የኔቤተሰቦች ሆኑ እኛ ባለንበት አካባቢ ተጠብሶ ይበላል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ የነብሳችን መንገድ መሪ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ማርያምን አየገርምም ሞይ ባገኝ የሜባለወን በኛ አካባቤ በብዛት እጃችዎን በቤሳ በመቆራርጥ ያፍሳሉ ቡዙ ሰዎች አያቴ ገን ሁሌም እንዲሁ ያማት ነበር አየገርምም በእወንት እግዝያብሔር የገሰጸወ አያቴ ገን አሁንም በቅዱስ ሰጋወ በክቡር ደሙ ታትማለኛለች እግዝያብሔር የመሰገን
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
መምህር እኛ ቤት ደም ተጠብሶ እንበላ ነበር እኔ አይታወቀኝም ቅንድቤ የተፈነከተ ነው ምንድነው ብየ እናቴ ን ስጠ ይቃት አይንሽ አብጦ ደሙ ሲፈስ ተሻለሽ አለችኝ የእህቴ ደግሞ ትክሻዋ ክንድዋ ኣጋድመው 11 ቁጥር በትልቁ ሶስት ቦታ በቀኝ ሶስት ቦታ በግራ እኛ ቤት ግልጽ የሆነ የባዕድ አምልኮ አልነበረም መምህር ይህን ሁሉ የምታስተምረን እግዚአብሔር ገልጾልህ ነው ነብሳት እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ሐሳብህን የምትመኝውን ይስጥህ ጠላትህን ደግሞ ያጥፋልሕ የመኪና መግጃ ድርሻየን ልኬኣለሑ ዕ ድሜ ና ቴና ለመምሕርና ለቤተሰቡ አሜን አሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር ገጠር ውስጥ የበግ ደም የፍየል የበሬ ደም በሳት ይጠበስና እንበላ ነበር አይ አይ የኛ ነገር
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😥
@meskeremtirfe5643
@meskeremtirfe5643 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን የሚገርመው ብዙም ባላሥታውስ እስከ 5 አመቴ ድረስ እበጣ ነበር
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
ሰላም። መምህር። እንኳን። በሰላም። መጣህልን። እነቁአችን። ፍሬ። የምናፈራብህ። 30.60.100.እንድናፈራ። የምታሰተምረን። ድንግል ማርያም። ትጠብቅልን ኑ እንማር የመምህር። ተማሪዎች
@sablesable1668
@sablesable1668 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ የእኔ ታሪክ ነው የተናገርከዉ የዛሬ ዉ ገጠመኚ ሁሉ የእኔእና ከእኔ ጋር የተያያዘ ነው
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
መምህራችን በውነት ትልቅ ትምህርት ነው የምወስደው በኛ ቤት ያለ ነገርም ነው አባቴ ነብሱን ይማረውና ሚጥል በሽታ ነበረበት አንዳንዴም ከ መንገድ ስውር ያረገውና ያልሆነ ሰፈር ወስዶ ከሆነ ሰሀት በዋላ ይመለስና አምሽቶ እቤት ይመጣል ምነው ስትለው እናቴ አላቅም ያላሰብኩት ቦታ ሄጄ ነው እንዴት እንደሄድኩ አላውቅም ይላት ነበር በዛ መሀልም ይጠጣል ብቻ ብዙ ነበር አላማወቃችን አለመንቃታችን ብዙ ፈትኖት ነበር ይጥለውና ደምቶ ይመጣል እመብርሀን ትርዳን እኔ በ ስደት እያለው አባቴንም አረፈ አባ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑረልን ፀበል ቤተክርስቲያን ለሱ መቃብሩ ነበር መሄድ አይወድም እረ ብዘ ብዙ ነገር ነበር እመብርሀን እኛንም ጎብኝን ለንስሀ አብቂኝ ኤፍታህ በለኝ
@merihamenay5588
@merihamenay5588 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፍይ ናትካ ትምርቲ ብጣዕሚ መሃሪ እሞ ቀጽሎ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን በጣም ይገርማል እኔም በጣም ነበር የምነሰረኝ ግን በወነሰሀት አቆመ
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 3 жыл бұрын
መምህር የመዝሙር ቤት ስልክ ያንተን ስልክ አይነሳም
@የኤልሻዳይልጅነኝ
@የኤልሻዳይልጅነኝ 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህሬ እንዴት ነክ አሜን ሰላምህ ብዝዝትትትትት ይበል ስጠብቅህ ውየ ባልነበርኩበት ሰዓት መጣህ! የኔ አባት እስኪ eyoha ሚዲያ ላይ የቀረበቹውን እናት ጊዜ ካለህ አናግራት አንተ ካስተማርከን ልምድ ተምረን መንፈስ እንደሆነ በመጠኑ ገብቶናል በውስጥ ላወራህ ፈልጌ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኩም በጣም ቢዚ እንደሆንክ አውቃለሁ የእናትን መካራ ማየት ከባድ ኖ ይቅርታ የኔ አባት ብጨንቀኝ ነው።
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 3 жыл бұрын
አዎ መምር ተስፋሄ የዛሮቹ ግብርም ፀባይም ይለያያል አዳንድ ዛሮች ዶሮና ፍየል አይደለ ልትገብራቸው ብትመገባቸውም ለሰባት ቀን ገልማና ባለዛሩ ጋ መጠጋት አይቻልም አንዳንድ ዛሮች ደሞ ግብራቸው የተለያየ የዶሮ አትነት ግብር ይገበራሉ ለምሳሌ ጠቆር ጥቁርና ነጭ የአለበት ዶሮ ይፈልጋል አዳል ሞቴ ደሞ ቀይና ዳለቻ ይፈልጋል ባይዘዌ ጠቆርና አዳልሞቴ የጨሌ መንፈስ አይለያዩም
49ኛ  ልዩ ገጠመኝ ፦ ይህማ ያንቺ ፀባይ አይደለም በሏት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:52
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 54 МЛН
193ኛ ገጠመኝ፦ የአፍቃሪው እናት መተትና የ 4 ባሎች ሁኔታ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
1:31:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
Memher Girma wondimu VCD 23 B
1:00:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 367 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН