182ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጓደኛዋ የመከረቻት መፍትሔ ብዙ ሰው እንደሚጎዳ ማመዛዘን ያቃታት ምን ቢገጥማት ነው

  Рет қаралды 34,443

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 396
@zinp1234
@zinp1234 10 ай бұрын
ስላም መምህራችን እንደምን ዋልክልን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ 6ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የመምህር ልጆች
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 10 ай бұрын
አንቺን ወይስ መምህርን?
@zinp1234
@zinp1234 10 ай бұрын
@@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ በመጀመሪያ በምህሬን ላይክ አድርጉልኝ እኔን በኮሜንት ስለቀደምኳችሁ ነው ያልኩት ይቅርታ ወደ ሌካ አያዙሩብኝ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 10 ай бұрын
​@@ወለተገብርኤል-ቈ2ከወይ ጥያቄ😂
@ruth3073
@ruth3073 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን የት ነው ስልካቸዉ የሚገዬው
@sayedahmada799
@sayedahmada799 10 ай бұрын
የበረሀዉ ሚስጥር ድንቅ ገድል ነዉ በጣም አዳምጨዋለሁ ያባቶቻችን የናቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢
@HiwetHh
@HiwetHh 10 ай бұрын
እናም
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 10 ай бұрын
አሜን ይደርብን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይደርብን መምህራን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 10 ай бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ረቡኒ ዌል❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 ай бұрын
#መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰላም እልሃለሁ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰላም እልሃለሁ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰላም እልሃለሁ🤲💚💛❤#Egzabiher yimesgen memihirachn enkuan besalam metaheln ❤ አሜን አሜን አሜን🤲🕯️
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 10 ай бұрын
እኔ እህቶቼ ጓደኞቼ እሰኪገርማቸው መሸቶ እሰኪነጋ ያንተን ነው የምሰማው ሶረ ሆነህብኛል ግን😮😞 ህወቴን ልቀይር መንገድ ላይ ነኝ እንደ መድኋኒአለም ፍቃድ እምነት ከተግባር ጋር አጠናክሬ እቀፅላለው🙏🙏🙏
@TigsitTigsit-vs5wl
@TigsitTigsit-vs5wl 10 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንዴት ናችሁ አንተንም ቤተሰብህን እመ ብዙሀን ትጠብቃችሁ ብዙ ህይወቴ የተለወጠው በአንተ ትምህርት ነው😢
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወደ መምህራችን እና የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥምቆ መልኮት ቅዱስ ዮሐንስ አደረሳችህ አሜን አናታችን የበረሃው ሚስጥር በድምፅ ነው የሰማሁት በጣም ልብ የመስጣል የእናታችን የቅዱሰ አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደረብን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር ምእመናን 👏👏👏
@seniseni2612
@seniseni2612 10 ай бұрын
ሂወቴን ቀየርከው በማምረው አደበትህ አተ የማታውቀኝ እኔግን የማውቅህ ልደውልልህ እየፈለኩ ግን የምፈራህ ቢሮህ ድረሥ መጥቼ ምንም ሳላወራህ ሰላም ሳ ልልክ ተመለሥኩ የኔ መምህር ❤ በዛ በማምረው አደበት ሂወቴን ቀየርከው😊 ፈጣሪ ከነሞላው ቤተሰብህ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ🙏 ኑርልኝ 👏
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ እፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሰመቼ እመለሳለው
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤ እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ❤እኔም ከፍቼውእተኛለሁ ሚጠቅመው ከሆነ ለቻናሉ ❤❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 10 ай бұрын
አሜን በእውነትእግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@احمدعبدالرحمن-م8غ
@احمدعبدالرحمن-م8غ 10 ай бұрын
خظ٨خ😊حظ😊😊😅خ😊😊
@Mari-mh7yn
@Mari-mh7yn 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልኝ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ እስክ ቤተሰቦቻችሁ ትቀልላቺው አሜን
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እግዚብሔር ይመስገን እንኳን ለመጥምቆ መልኮት ቅድስ ዮሐንስ አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 10 ай бұрын
515 ሰው አይቶቶታል ግን ላይክ Like ያደረጋችሁት 248 ሰው ብቻ ነው ላይክ አድርጉ እባካችሁ
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 10 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ያተን ትምህርት እየተከታተልኩ አሁን ያለንበት የቤተሰቦቼን ፈተናና የዲያቢሎስ ውጊያ በጣም ይገርመኛል አዳዴም ይጨንቀኛል ስለሁሉነገር እግዚያብሄር ይመስገን መቼም ተስፋ አልቆርጥም እስኪ በማርያም ልልምናቹ የመምህር ተማሪዎች ሳራስ አከባቢ ያላቹ የማሆይን መፃፍ ገዝታቹልኝ ስጡልኝ እኔ በስደትነው ያለውት እህቴ የመፃፉን ብር ታስገባለች ክፍለ ሀገር መላክ ፈልጌነው መፃፉን ተባበሩኝ ወንድሜ በእስርቤትነው ያለው ለሱ እዲያነበውነው
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
በርቺ በፀሎት በስግደት በፆም ስትበረቺ አንቺን ተስፋ ለማስቆረጥ ጠላታችን ሰይጣን ይፈትናል ከበረታሽ ሀይል የለዉም በርቺ አመቤታችን ትርዳሽ
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን የሰማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 10 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ይሄን መንፈስ በቅዱስ ማርቆስ ፀሎት ከአገራችን ነቅሎ ያጥፋልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 ай бұрын
ይገርማል እህታችን እንኳን በንሰሀ ተመለሽ እግዚአብሔር በብዙ ነገር ያስተምራል መምህረ መጨረሻ ላየሰ ያሳየህን ቪድዮ ሰውየው አስቆኛልም ገርሞኛልም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 ай бұрын
“ጌታ ቅርብ ነው።በነገር ኹሉ በጸሎት እና በምልጃ ከምስጋና ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” (ፊል 4:6)#geta hoy masetewalun adeln amen 🤲 liyu getimegn #48 A.B .C.D. E 👍
@maxdz9446
@maxdz9446 10 ай бұрын
ምእመናን ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ ሼር ላክ እያደረግን መምህራችንን እናበረታታ ትምህርቱ የሚጠቅመን ስለሆነ ነው 🙏🙏
@loza-so4qg
@loza-so4qg 10 ай бұрын
ሰላም መምህር ገጠመኞች ደስ ይላሉ::ግን አዳዲስ ገጠመኞች ስታቀርብ የባለፈው ገጠመኞች ጋ የ ሚዛመድ ካለ ቁጥሩን ብትነግረን::እና ደግሞ መፍትሄወችንም በየ ገጠመኞቹ መጨረሻ አብረህ ብትነግረን::እናመሰግናለን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 10 ай бұрын
የበርሀው ሚስጢር አዳምጨዋለው ግሩም ነው የእማሖይ በረከታቸው ይደረብን😢🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይብራልን ለሁላችን
@maron-m1234
@maron-m1234 10 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የቅዱስ ዮሀንስ ፀሎት ልመናዉ አይለየን በረከቱ ይድረሰን❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yeabsratesfaye2413
@yeabsratesfaye2413 10 ай бұрын
ፍቅርተ ሥላሴ አስቡኝ ብዬ ፅፌ ነበር አሁንም አስቡኝ በህልሜ ዮነ ፀበል ቦታ ሄጄ ልጠመቅ ስል ፀበሉ ተዘጋ እና ተሰብስበው የነበሩ ነጠላ የለበሱ ነበሩ ሴትም ወንድም እና ሳዝን ልጠመቅ ነበር እኮ ስል ከመሀላቸው አንዱ እንኪ በቃ ብሎ መስቀል ሰጠኝ ለኔ መስቀል እኮ እይገባኝም እያልኩ እያለቀስኩ ነቃው። እስቲ ፍችውንም ፃፉልኝ በግሌ በበጎ ተርጉሜዋለው አሁንም አስቡኝ የምትቆርቡም ስሜን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ እና አምደ ሚካልንም አብራቹ እስቡልኝ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 10 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እመብርሃን ትጠብቅሕ እስከነ ቤተሰቦችሕ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@eyerus9893
@eyerus9893 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍 እያደረጋችሁ ግን የሌላ የወሬ ዩቱብ ቢሆን እኮ አቤት የኸረ ተው ይኼ የነፍስ ጉዳይ ነው ሰሙት ትጠቀሙበታላችሁ መምህሬ የበረሀው ማስር እከመጨረሻ ተመሰጨ ነበር የሰማሁት በስመአብ ምን ብየ ልናገር😢
@taytotayto5037
@taytotayto5037 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን. የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ. በረከት ይደርብን. መምህራችን. ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤እንኳን ደናመጣህልንቃለይሆትያሰማልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 ай бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ ሰላም እና ምህረት ይብዛልንንን አሜንንን🙏❤🙏
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እሺ ይሆናል ከዚያ በላይ የሕይወት እንጅሪ እንብላ የመዳም ቅመሞች ገባ በሉ❤❤
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 10 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም ሰላምህ ይብዛልን ርቡኒ ❤🌸
@sayedahmada799
@sayedahmada799 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ኑርልን👏❤
@maryelove7751
@maryelove7751 10 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ እኔም ሊኮችህን በትላልቅ ፔጆች ላይ በመፃፍ❗ ሼር በማድረግ❗ ለሊቱን ሁሉ በሁለት ስልኮቼ ገጠመኞችህን በመክፈት አሳድረዋለሁ ቤቱም ይባረካል አንተም ትጠቀማለህ እሽ መምህርዬ ፀጋህ ይብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 10 ай бұрын
መህምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@Workinesh-bo9wb
@Workinesh-bo9wb 10 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ቴሌግራምህ ሲደወል አይሰራም ከዱባይ እባክህ መምህር የማወራህ ነገር አለኝ ቴሌግራም ላይ መልክት አድርጌ ነበር አሜን ፍቅር የሚል ቴሌግራም ነው በፈጣሪ መምህር መልስልኝ
@hirut9525
@hirut9525 10 ай бұрын
አንደምን አደርክ መምህራችን ሰላመ አግዚአብሔር ካንተና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን.
@GHh-f4r
@GHh-f4r 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲😢😢😢 የአተንትምርትየሚከታተል ባልበሰጠኝ😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 ай бұрын
.ወይ መምህርየ እደትነህ ምመናን እደት ናችሁ አረ እኔስ ፈተናዉ በዛብኝ ስልኬን እያስቀማኝ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ አዳምጨዉ አሳቤን እገልፃለሁ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ቅዱስ ሩፋኤል ለሁላችንም በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ እናመሰግናለን በጣም ጡሩ አሣታሚ ገጠመው ❤❤❤
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብክህ መምህራችን ❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሰጥልኝ ተሰፍሸየ
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ተመስጌን አምላኬ በጣም ደስ ብሎኛል የወገኔ መደን ያስደስተኛል በእውነት በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ያድነነል ስናስተውል ደግሞ በስራው እንደነቀለን መጥምቁ ዮሀንስ በጣም ነው የምወደው በደ ስደትም ስወጣ አብሮኝ ሆኖ እንቅፈት እንኳን አልነከኝም ከፍቴም ከኋለይም ከአጠገቤም የነበሩት ብዙ ነገር ስያገጥመቸው እኔ በሰላም አለፍኩኝ ❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ምህረቱ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤
@RahelFentaw
@RahelFentaw 10 ай бұрын
መምህርየ የበረሀው ሚሲጥር እውነት ነው የምልህ አእምሮየ ውስጥ ሴቭ ሆኗል በምሄድበት ሁሉ አምሮየ ውስጥ ነው እስከ ለተ ሞቴ ድጋፌ ነው
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
ዛሬ ሀዋርያው ማርቆስ የአመቱ ነው እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 10 ай бұрын
መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህልን በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥና አራሳችንን እንገንዘብ መልካም ትምህርት ይሁንልን
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
የበርሀው ምሰጢር በትረካ ደጋግሜ አዳምጨው ነበር በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ መጽሀፍ ነው😢❤
@sosaso4562
@sosaso4562 10 ай бұрын
Amen(3) ✝️🤲🤲🤲 Qaliyootii asamale ye timituu 👏👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEE👏👏👏👏👏EEEEEEEEE👏👏👏👏👏EEEEEEEEEEEEEE👏👏👏👏👏 Zamarii matii asamale Ye baruu Abate imate hixachu huli gize charuu madalamii hixabiqachu baxamii hamsagiloo❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@yegebreail
@yegebreail 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችንም ይሁን መምህራችን
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 10 ай бұрын
መጨረሻው ግን ደስ ይላልቅዱስ ሩፋኤል በረከት ረዲኤት ለሁላችን ይደርብን
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን እዚህ ቀን ያደረሰን❤❤❤ ሁሉም ለበጎ ሲሆን መልካም ነው
@sayedahmada799
@sayedahmada799 10 ай бұрын
ለራሳችን ጥቅም ነዉ መምህርዬ ❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ ዛሬ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ነው እንኳን በሰላም አደረሰን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ በያለንበት ይጠብቀን ገጠመኙን ሰምተን እንዲንማማርበት ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ይክፈትልን❤🙏🙏🙏
@fufy467
@fufy467 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 10 ай бұрын
እንኩዋን ለቅድሱ ዬሐኒስ ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ። መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ። 👏👏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን. ወይ ይገርማል እኮ የምንስመው ሁሉ አቤት
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🕊💚💛❤️🕊🙏
@dalself7762
@dalself7762 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን::
@gentsisay6670
@gentsisay6670 10 ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጠልን❤❤
@ShewayeAdugha-w7h
@ShewayeAdugha-w7h 10 ай бұрын
እንኳን በደናመጡ ምራችን በጣም እየተማርንበት ነው ❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እውነትነው አጥት ሲያነድ እይቻለሁ።ተባርክ መምህር።
@melattebeje5857
@melattebeje5857 10 ай бұрын
መምህረየ ሠላምህ በክረሰቶሰ ይብዛልኝ እኔ አሁን ለ45ሰዉ ቴሌግራም ላይ ሸረ አድረጌ ነዉ የመጣሁት መምህረየ እደሌሎች ዩቱበረ ሸረ አረጉ ላክ አድረጉ እያለ ሰለማያወራ በኮፉደንሰ በኛ በልጆቹ ማለቴ በተማሪወቹ ምን ያህል ረግጠኛ እደሆነብን ሳስብ ደሰ ይለኛን የምረ ሠላምህ ብዝትትትትት ይበልልልኝ መምህረየ
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርእንካንደህናመጣህልንቃለህይወትያሰማልንእድሜከጤናጋርይብዛልህሀገራችንንሰላምያውርድልንቸሩመድሀኒአለም🎉🎉🎉
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏
@webit312
@webit312 10 ай бұрын
መምህር እባክህን እስኪ ቁጥርህ አይሰራም የሚሰራ ቁጥር አስቀምጥልን
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም መጣክልን እድሜ ይስጥልን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 10 ай бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 10 ай бұрын
አሜን ዝማል መላክትእ ያሰማልን ❤❤❤መማሀርችን ቃለ ህወይት ያሰማልን
@Hiwot-he
@Hiwot-he 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የበረው ሚስጢር - የሚገርም ነው የእማሆይ ና የቅዱሳኑ በረከት በእኛላይ ይደር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@MeronKebede-e9f
@MeronKebede-e9f 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj 10 ай бұрын
የበረሀው ሚስጥር በአውድኦ እያዳመጥኩ ነው ግን መፀሀፉን ሌሎችም መፅሀፍቶች እፈልግ ነበር የመምህር ተማሪወች ጅዳ ካላችሁ አናግሩኝ እና የምትችልሉ ላኩልኝ🙏
@solyanatefera
@solyanatefera 10 ай бұрын
ሎሎች እሚፈልጉ ጓደኞች ካሉሽ እሚያመጡ አሉ
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለነፍስም ለስጋም ነው በእውነቱ የተመገብነው ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤ድርስልን ለተጨነቀው ሁሉ መጥምቀመለኮት አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanethagos261
@netsanethagos261 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን....
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው በረከታች ይደርብን ፀጋውን ያብዛላች ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@መሲየድንግልልጅነኝ
@መሲየድንግልልጅነኝ 10 ай бұрын
አሜን በጣም አስተማሪ ነው እህቴ ሳብስክራይብ እንደራረገ አዲስ ጀማሪ ነኝ🙏🙏
@weynshetshibru5545
@weynshetshibru5545 10 ай бұрын
ኦድዮን ነው የሠማሁት በጣም ልዩ ድንቅ ገድል ነው
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 ай бұрын
ደንብ አሰከባሪዎች ከግንባታ ጋር በተያያዘ ብዙ መከራ እያበሉን ነውና መንግሥት ካለ አንድ ቢለን!!
@HD202v
@HD202v 10 ай бұрын
መንግስት ቢኖር የሰው ቤት እያፈረሱ ሰውን ጎዳና ላይ ይጥሉት ነበር ? በየቀኑ የሚሞተው ሰው እውነት መንግስት ያለበት አገር ይመስላል ? እግዚአብሔር መቼም የድሆችን እንባ ያብስልን እንጂ ከባድ ነው።
@ፍቅርተማርያም-21
@ፍቅርተማርያም-21 10 ай бұрын
እንኳን ለዚች ሰአት አደረሰን🌼🌼🌼🌸🌸🌸አሜን🙏🙏🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 10 ай бұрын
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤
@Aliyahyahumran
@Aliyahyahumran 10 ай бұрын
የበረሀው ሚስጥር መፀሀፍ እፈልጋለሁ የቢሮ አዲራሻ እምታቁ ንገሩኝ
@_beth20_
@_beth20_ 10 ай бұрын
ለም ሆቴል አካባቢ ከሾላ ወደ መገናኛ መሄጃ መንገድ
@webit312
@webit312 10 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለመጥምቁ ዮሀንስ በአል ወደረሰህ❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህልን በእውነት እኔ ምስክር ነኝ የበረሃው ሚስጢር በቃ ከዚች አዘቅጥ ምድር በሃሳብ ወጥቼ ሌላ እሚያምር አለም ውስጥ ሆኜ ነበር በአውድዮ ስሰማው የነበረ እኔ የቅዱሳንን ታሪክ ገድል ቢያንስ በቀን አንድ እሰማለው ግን የበረሃው ሚስጥር ላይ ያሉ ያባቶች እውነተኛ ታሪክ ከመገረምም ከመደነቅም በላይ ነው ወይ ግሩም እንዴት መታደል ነው ያስቀናል በጣም እናም ለእናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእናታችን 🙏 182 .....ፈተና ገጠመኝ ፍሬ እምናገኝበት ይሁንልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 10 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Tega Yabizalen Egziahber 💒🌻🤲🙏🌾🇧🇴🌹💒🌻🤲🙏🙏🙏
@kabtamk7852
@kabtamk7852 10 ай бұрын
ሁሉምናቸው መምህር በብዛት ወጣቱ ከድሬደዋ በብዛት ወጣቱ መምህር ከባድችግር ነው ያለንበት ወድማች ይቃማል ይጠጣል በየቧናቤት ያለው ያሳዝናል መምህር
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ግሬወች ሸር እያረጋችሁ በተለይ ቴሌግራም ላይ ግሩፕ ያላችሁ ለብዙወች ስለሚደርስ አትሰስቱ ሸር እናርግ ከ10 አድ ሰው ይተርፋል ቅዱስ እሩፋኤል በያለንበት ይጠብቀን በስደት ያላችሁ እህቶቸ❤❤
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አይባልም መምህሬ ይቅርታና እሸቱም የተሰጠው ፀጋ አለ እርሰወም የተሰጠፀጋ አለ እና ሁላችሁም ጥሩ የተዋህዶ አርበኞች ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ከሁላችሁም እየተመገብን ነው ❤❤❤
@msrak4498
@msrak4498 10 ай бұрын
ሠላም,,መምህር,,ባለክበት,,ሠላምክ,ይብዛልን የናታችንን መፀሐፍ እንዴት ነው የምናገኘው? እባክ እኔ አገርቤት ሥላልሆንኩ,ለናቴ ሥጦታ ለሠጣት አሥቤነው❤❤❤
@GatTamene
@GatTamene 10 ай бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፍዬ በጣም በብዙ እነደጠቀምከኝ እኔና እግዚአብሔር ነው የምናውቀው።እናም ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ።እንደቸርነቱ እግዚአብሔር የኔን የአጥያተኛውን አነስተኛ ፀሎት እነደሚሳማኝ ስለማምን ተስፋስላሴን ይጠብቅለኝ እላለው እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ነገርህን አገልግሎትህን ይባርክል🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን በስጋችን ደካማ ነን አግዚአብሔር ከስህተታችን አንድን ወጣ ሰዎችን ጓደኛን ጎረቤትን ምከንያት ያረጋል ባለማወቅ መፍትሄ ነዉ ብላ የመራቻች ጋደኛዋ የጠቀመች መስላታል ፈፅም ከእግዚአብሔር ተቃራኒ ነዉ መምህር አንተ ስታስተምር የእግዚአብሔር ቃል መንገድንም በሚመጣብን ፈተና አንዴት መፀለይ ጠላታችንን ሴጣንን አንዴት አንደምናሸንፈዉ መንቃት አንዳለብን በጥልቀት ታስተምራለህ ከርስትና ቤተክርስቲያን ሄዶ መምጣት በቤተክርስቲያን ዉስጥ ማገልገል ብቻ በቂ አይደለም ከማገልገሉ ጋር ግንዛቤ ያስፈልጋል መንቃት አራስን መግዛት ለሰዉ ለራስም ቅን መሆን ማስተዋል ለነገሮች ከመ ወሰን ከእግዚአብሔር ጋር በፆም በፀሎት በስግደት መጠየቅ አየስተማርከን ነዉ መምህራችን ልፋትህን አማ ፍቅር ተመልከት በህይወትህ በቤተሰብህ ቀላል ዋጋ አይደለም ሰማይን ምድርንም ያለ ባላ የፀና አሱ አግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን ስላሴን አመስግኑልኝ የእግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁንልን
@abebewendater
@abebewendater 10 ай бұрын
መህምር ተስፋየ አበራ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ ሳኡዲ አረቡያ ነዉ የምኖረዉ እና ዛሬላይ ሆኝ ሳስበዉ ሄወቴ ግርም ይለኛል እድሜየ 24ነዉ እኔቴ ዛር ታጎራለይ ለምን አተይም ቡየ እናቴን ስጠይቃት እናቴ ጣለችቡኝ ምላርግ ባላምንበትም ልጆቸን ሲያምቡኝ አማሬጭ የለኝም አረጋለሁ አለች እሶን ለመስቆም ሙስልም ናት እኔ ወንድሜ ደሞ ክርስቲያነን ማለቴ እናቴ 2ልጆች ከወለደይ ቡሀላ አባቴጋ ተለያየይ አንችን አሳስ ሆኝ ከሸሆችቤት መስቀሌን አርጊ 7ወር አገለገልኩ ከዛ አንችን አመመሽ እና ሲጨቀኝ አባባሸሁ መርቁልኝ ልጂን አሟታል ስላቸዉ አይዞሽ ትድናለይ ባይሆን አች ሙሲልም ሁኝና እንዳርሽ ልጆችሽንም በሰላም በጤና አሳዲጊ አሎት መመልስ አልቺልኩም ዝም አልኩ አለች አሁንም ሊሻልሽ አልቻለም ልጂ ልትሞትቡኝ ነዉ ቡይ ሳለቅስ አይዞሽ ምንም አኮን የታመመ እያዳን እያየሽ አይዞሽ ባይሆን አች ከቃላችን አትዉጭ እኛን ኳልሰማሽ ምን እንደሚገጥምሽ ታዉቂ አለሽ አልኝ ፈራሁ ልጂን ማጣት አልፈልግም ቡየ አሁን እነሱ አግቢ ያሉኝ አግቡቸ እኖርኩነዉ አለችኝ 😢 እና መህምር ይህን የፃፍኩት ቡዙግዜ ስልክ ስሞክር አይሰራልኝም እና ወንድሜ ኳለበት ችግር አተ ትተባበርኝ አለህ ቡየ ነበር😢 አንድ ግዜ እኔን በጣም አመመኝ 11አመት ልጂ ሆኝ ቡዙ ሀኪም ቤት ሄድኩ ልድን አልቻልኩም እና ዛር ይሆናል ሄጅ ከናትሽ አለሁኝ ሄድኩ እኔ ክርስቲያነኝ እነሱ ያረድቱን አልበላም ግን ከመሆን ቁጭ ቡይ አሉኝ እና እናቴ ዞረችኝ ሁርጫየ ሁርጫየ እናለች ደሞ በጆረየ ተነፈሰይ ቡኝ እና ተነሽ አለችኝ በሊላቀን ልጂ መስቀሉን ፍችዉ እና መዳኔት አስጊ አለችኝ አንገራገርኩ እናቴም አባክሽ መልሰሽ አኮ ታረጊዉ አለስ አለችኝ እሺ አልኩ በሊላቀን ቢፈለግ ቢፈለግ መስቀሎ ጠፋ ገዝቸ መስቀል አሰርኩ በሊላ ግዜ ደሞ ወደ ሳኡዲ ልመጣቡየ ሙሲልም ሁኝ እንዲት እንደሜሰገድ ምናምን እናሳይሽ አለኝ በጣም ቻና በዛቡኝ ሲጨቀጭቁኝ እሽ አልኩ ሰለምኩ 3አመት በእስልም ና ኖርኩ ዛኡዲ መጣሁ ይሁን እጂ የክርስትና ፍቅር ከዉስጤ አልጠፋም ነበር ቤቴንሰርቸ አገሬ ስገባ እጠመቃለሁ ቡየ ሳስቡ እህቴ ነበረች ያባቴ ልጂ እና መሀበር አስገባችኝ ድንገት ምንድነዉ እሪከርድ ቡየ ጠየኳት አደራ ሊፍት እንዳትይ አደምጭ አለችን መዳምጥ ጀመርኩ ለመጀመርያ ግዜ መህምር አቤል ተፈራ እና መህምር ዲያቆን የዉርዳኖስ አበበ ስቡከት አዳመጥኩ ከዛቀኝ ጀምሬ አስከዛሬዋ ገን ጀምሮ ወደነበረችዉ አምነቴ ተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ያተን ትምርህት ደሞ ማዳመጥ የጀመርኩት ሁለትሽ14አ/ም ግንቦት ወር የበር በጣም መዳመጥ የጀመርኩት ክረምት መስከረም አኳባቢ ነዉ እና በመሆን አባቴን ያንተን ትምርህት ለመጋበዠ ጓጉቸ በጦርነቱ አጣሁት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሁላችን
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 101 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
179ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እጅና እግር የሌለውን ሰው የቤት ሰራተኛው ምን አደረገችው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 107 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 101 МЛН