No video

186ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካህኑ በቅንአት ተነሳስተው ምን ደረጃ እንደደረሱ ከልብ አድምጡ

  Рет қаралды 45,778

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 539
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 9 ай бұрын
ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?feature=shared
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 9 ай бұрын
ለምንድነው ግን ሰብስክራይብ የማታረጉት በጌታ🙄😊
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 9 ай бұрын
👍🌾
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 9 ай бұрын
​@@user-rj7dr6ts9eአድርገናል እህቴ🎉
@edenlastname835
@edenlastname835 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የታደልክ ነህ::
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 9 ай бұрын
እግዚያብሄር እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛል በረከታቸ ይደርብን መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@KenstCharo
@KenstCharo 9 ай бұрын
መምህርዬ ብፀሎተ አስበኝ አርብ ሀገር ነኝ ችግር ላይ ነን ኢትዮጵያ እንድገባ አባቴች እና እናቶች እህቶች ወንድሜች ብፀሏታች አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ🙏🙏🙏
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ። አቡነ ዘበሰማያት፦
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
እህቴ ፀሎት ቆዱስን አይለይቨ ለመንገደቨ ሱባኤ ገቢ ሀሉም የስከል❤❤❤
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከችገር ያውጣሽ
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🤲❤️
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 9 ай бұрын
አዞሽ ትቢቂልሽ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው ብሎአል ንጉሱ ሰሎሞን እኔም ለብዙ አመታት የተጨነኩበት ያለቀስኩበት እግዚሀብሄር ይመስገን ሁሉም ተሰተካከለልኝ በድንግል ማርያም ምልጃና ፆሎት❤❤❤
@sary9228
@sary9228 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@bere2532
@bere2532 9 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hH7Nenx9oMiio7c
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር አንርሳ 💒🕊
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 9 ай бұрын
መምህረዬ ሰትጠፍ ይጨቀኛል እመቤቴ በሄድከበት ሁሉ ትጠብቅህ የኛ ግና ወድማችን የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን እንወድሀለን✅
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 9 ай бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ሀና አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 9 ай бұрын
መምህር ወደ ሀገር ስመጣ የንሰሀ አባት ታገኛኘኛለክ ንሰሀ እገባለው መስገድና መፀለይ ጀምሬለው ፈጣሪ ይርዳኝ ብቻ
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 9 ай бұрын
ባካባቢሽ በምትኖሬበት ያዤ ነፍስ አባት በሩቅ የለም
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 9 ай бұрын
መምህራቺን እግዚያብሄር ዘመኖትን ሁሉ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 9 ай бұрын
ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን በጸሎት አስቡን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንደዚህ ያአሉ አባቶቻችን ያብዝልን ❤❤❤❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ካህኑ አባታችን ትርሲተ ማርያም ብለው በጸሎት አስቡኝ አባኮትን።
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ💙
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 9 ай бұрын
መምህረየ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ ፀሎት አድርጌ ሳድር። ሴትየዋ ጋር ሰላም አጥቼ እዉላለሁ ዝም ብየ ሳድርግን ሰላም እዉላለሁ ምን ላርግ። ሳኡዲ በአሁን ሰዓት ስራየለም በጣም ትፈታተነኝ አለች ማርያምን በጣም ግራ ገባኝ። 😢😢😢 ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር ለምን ብየ ለራሴ መልስ አጣሁ በፀሎት ስተጋፈተና 😢😢😢
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 9 ай бұрын
አይዞሽ ፀልይ እዳታቋርጭ ስገጅ ሴትዮየላይ ሁንህ እምታጣለሽ ተስር በስላሴ ስም እያልሽ ቀጥቅጭዉ እኔ ብታይ በጣም ትጣላኝ ነበር ሁሌጌዜ ነዉ እምትጮህብኝ ከዛ ሁሌዬ አልቅስ ነበር ከዛ አድቀን በህልሜ 3 ሴቶች ቁመናቸዉ እኩል መልካቸዉ አድ አይነት ዳቤ ይዘዉ መጡ ከሃላቸዉ ጎረምሳ ወዳወድነገር ፈገግ ብሎ ያየኛል ከዛ ሴትዮየ በጣም አጋራች እደጉም እየተነሳ ሲሂድ አየሁ ከ 2 አመት በፌተ ከዛቡሃላ እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ነን ያ ለንሰሃ አባት ስነግራቸዉ 3 ስላሴ ዎች እደ ሆኑ ከዛ ወዳወዱ ደግሞ ቅድስ ሜካኤል እደሆነ የገሩኝ ሴትዮዋ ላይ ደግሞ የዛር መናፍስት እደነበር ነገሩኝ እና ምንልልሽ ፈልጌ መሰለሽ እህታለም በሮቼ እደታቋርጭ የቤተሰብ የዛር መንፈስ እኛ ስንፀልይ ከአጣገባችን ባሉት ሁኖ ነዉ የሚፈታተነን እና በርቼ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 9 ай бұрын
@@zahragenetasefa9703 እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምክርሽ በእዉነት ግራ ገባኝ እንየም ለንስሐ አባቴ ነግሬያቸው ነበር ግን በፀሎት በርችነዉያሉኝ ማርያምን በጣም ስበዛብኝ ነገሩ ፀሎት 2ሳምንት ይሆነኛል ትቸዉ ከረምኩኝ አሁን ሰላም ነን በእዉነት እንየ ደሞ እያሳበደኝ እሷ ጋር ነው እምተኛዉና። በጣም ያስጨንቀኛል። እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምርልኝ በፀሎት አግዙኝ ወገኖች ደሞ የሆነ ኩል አላትና እሱ ስትኳልነዉ እምብሰኝ በጣም ያስጨንቀኛል የሷ መኳል። 😭
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
በፀሎት ስትበረቺ ዳቢሎስ በሳ ተመስሎ ይፈታተንሻል በርቺ ፀሎትሽን አታቃርጭ
@zahra1491
@zahra1491 9 ай бұрын
መምህሬ ፈገግታ በፈገግታ ሁኗል ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መሰል❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
መምህር እኔ ዘር ማንዝሮቸ ባድ አምልኮ ያመልሉ እና በፆለት ያስቡን አባታችን የክርስትናስም ሀይለ ማርያም፣ ወለተ ሰንበት፤ ወልደ ኪዳን፤ ክንፈ ሚካኤል፤ ወለተ ህይዎት፣ ስማቸውን የማላውቃቸውን የተሠጠዎት ፀጋ ያስቡን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 9 ай бұрын
ደስ ሲል ተመሰገን የእንደነዚ ኣይነት ኣቦታቻችን ትህትና በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤ኣንተም እንኳን ፈጣሪእንኳን ፈጠረልኝ💞🙏🙏
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 9 ай бұрын
ዘመኑን ዋጁ የሚለውንም ዩቱብ ሰብስክራይብ ማድረጋችንን እንዳንዘነጋ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሚተላለፍበት 😊
@hsznjd4044
@hsznjd4044 9 ай бұрын
በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ይፍቱን ይባርክ ውድ አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክን ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ የሚገርም ነው ነብሴ ደስ አላት አቤት እንደዛሬ እርክቸ አላቅም እርክት ነው ያልኩት አባታችን በረከቶ ይደርበን ለዚህ ያበቃችሁ የአባ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን እንኳን ለጥኡመ ልሳን ሰማያዊ ያሬድ ካህኑ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ የአባቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን ሀግራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን የደፍተራ ጠንቋይ መንፈስን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lq8hj4eo3e
@user-lq8hj4eo3e 8 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መድኃኒያለም ከእናትህ ጋር ክብር ምስጋና ይግባህ እንደዚ ደጋግ እውነተኛ አባቶችን ያኑርልን መምህር አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ሰዉ አላሣጣንም የድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 9 ай бұрын
ተወልደመድሂን ብላቹ በጸሎት ኣስቡጅ ስደት ላይ ነጅ ምንገድ ኣትቸ በቺር ውስት ስለ ህሉ ነገር አግዚኣብሄር ይመስገን❤❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አትጥፋ መምህርዬ
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ከእኛም ለአንተ ሰላምታችን ይድረስህ
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የኔም የጠፉ ቤተሰቦቼ አምላከ ቅዱሳን ይመልስልኝ ዘንድ በጸሎት አስቡልኝ ወልደ ዮሐንስ ሃይለገብርኤ ደብረማርያም የእናታቸው ጠፋብኝ ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ በጸሎት አግዝዋቸው
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 9 ай бұрын
የእግዝኣብሄር ስራ ድንቅ ነው በእውነት ስሙ የተመሰገነይሁን ❤❤❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 9 ай бұрын
እሽ ተስፋ ሥላሴ እና ተማሪዎች ን አምላክ ይጣብቅልን የእግዚአብሔር ምስጋና ገዳብ ይላዎም ከፀሐይ መወጫ እስካ መግቢያ በንል እግዚአብሔር ምስጋና መጨረሻ ይላዎም
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 9 ай бұрын
እናተ የተረገማችሁ እርጉሞች የክብር ስም አላት
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ይሕን ሰሞን ልደውልነው እደው ጪንቅ ብልኛል በፀሎት ያስቦኝ😢😢😢😢😢😢
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ❤ ኮማቾች ከምኔው ነው የምትቀድሙኝ እኔ የቀደመኝ የለም ብዬ ነበር😂😂ለማንኛውም በላይክ ጀምሩ ሰብስክራይቭ አድርጉ❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 9 ай бұрын
አረ 😂😂
@hiwi-21216
@hiwi-21216 8 ай бұрын
ስራህ ግሩም ድንቅ ጌታ ሆይ ደስ❤ የሚል ግሩም ገጠመኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የግሸኑዋ እመብርሃን እምነትን ትጨምርልን በቤቱ ታፅናን🙏🙏🙏❤❤❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶቻን ያብዛልን የንስሃ አባቴ ቢሆኑ ተመኝው በፀጋ በእድሜ ያኑሩት አባታችን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ የመምህር ልጆች ተማሪዎች እግዚሀብሄር ይመስገን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ይመስገን ስራህ ድንቅ ግሩም ነው አባቴ መድህንአለም
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 9 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ #ተመስገን_የኔ_ጌታ_ተመስገን_አምላኬ እሚለውን በአዛኝቷ እንዴት እንደምወደው
@saniatube2360
@saniatube2360 9 ай бұрын
ሠላም መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን በተመቸህ ጀምረልን ሼር አረጌ ልምጣ#አባታችን በረከቶት ይደረብኝ በእውነት ለሌሎችሁም አባቶች መመለሰ ቅረብ ያረግልን ቤተክረሰቲያናችንን እየታመሠች ነው የነሱ ልብ ማሣበጥ ይማረን ደሰሰ የሚል ገጠመኝ ነው
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 8 ай бұрын
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ፣ ልብ ጥልቅ የሆነ አስተምሮዎ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@asde301
@asde301 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸 እንደነዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን በእውነት🌸🌸🌸
@user-pp5og5dh4w
@user-pp5og5dh4w 9 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን👏🙏👏 እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን❤
@mesihaile580
@mesihaile580 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ እደዚህ አይነትም አባቶችን ያብዛልን
@mesihaile580
@mesihaile580 9 ай бұрын
አረ መምህር እኔ ነብስ አባት ተቸግሬ አለሁ እደዉም ባገኝህ በነፍስ አባት የገጠመኝ ነገር አንድ ገጠመኝ ይወጣዋል ሁለት አመት አልፎኛል ነብስ አባት የለኝም እባክህ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 9 ай бұрын
በጣም ደሴ ይመል ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 9 ай бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን በእነት እደዚ ዓነት ኣባቶች ያብዛልን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስብኝ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን የኣልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ያስብሽ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 9 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣህልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን🤲 አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ወለተ ስላሴ ገብረመስቀል ወለተ ስላሴ ወለተ ሚካኤል ወልደ ገብርኤል እያሉ🤲
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 9 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@martaetopian6896
@martaetopian6896 9 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይኡን አሜን መምህራችን እንዴት ነክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ደስ ሲል በእንባ ነው የሰማውት😢 የካህናችን የአባታችን የበረከታቸው ይደርብኝ በእውነት እንደነዚህ አይነት አገልጋዮችን ያብዛልን አሜን ወደቤታችሁ የተመለሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ አሜን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህራችን በእድሜ ጤና ያቆይልን ✝️🙏✝️⛪❤❤❤❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ ኢየሱስ ብለው በፀሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@fatma6932
@fatma6932 9 ай бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህልን የምወድህ የማከብር መምህሬነህ በርታልን❤❤❤❤
@h6ey335
@h6ey335 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን🙏የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏በእድሜና በጸጋ ይጠብቃቸው እንደሳቸው ቅዱስ የሆኑ አባትን ያብዛልን🙏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን በረከትም ይደርብን የእናታችን ጸሎት አማላጅነት አይለየን አሜን 🎉❤የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ሰላም ላክልን ከልጅሽ ከላይ ከአርያም በእውነት ሰላም ታውርድልን😢
@Mo3zaDada
@Mo3zaDada 9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ሁለተኪዳን ገብረማርያም ፤ሁለተማርያም ሀይለሚካኤል ገብረማርያምእያላችሁ በጾለታችሁ አሥቡኝ እህትወንድሞቸና ውድመምህራችን ❤❤❤
@nebiyatdesta249
@nebiyatdesta249 9 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ይስጥህ ረዥም ያገልግሎት ዘመን እግዝያብሄር አምላክ ያድልህ ላባታችንም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቴ አፀደ ማርያም ንና ሀይለገብርኤልን በፀሎት አስቡን አባቴ።
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ❤ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲 ይህንን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🤲👏 መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😢 በአህዛብ አገር ፈተና በዝቶብኛል 😭😭😭
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 9 ай бұрын
አሁንም የጠፉትን ይመልስልን አንደዚህ አይነቶች አባት ያብዛልን አባታችን በረከታችው ይደረብኝ❤❤❤ ክብር ምስጋና ለመቤቴችን ለቅድስት ድንግልማረያም መምህራዬ አመቤቴ ትጠብቅህ
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 9 ай бұрын
ልብ ከሚያጠለጥለው መምህርዬ እዳተ እኮ ያወቀን የለም 😁
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 9 ай бұрын
ለማምህራን ሁላቸው በፀሎተ እስባችው እህታችን እነ ድያቆን ሃይል😢
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 9 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎት አስቡን ወለተ ትንሳኤን እና ብርሃነ መስቀል
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 9 ай бұрын
እኚህን መልካም አባት በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ እባክህ መምህርዬ ሰይፈ ሚካኤል አደራ አደራ 🙏🙏🙏
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl 8 ай бұрын
❤❤በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤ ግሩም ድቅነው የእግዚአብሔር ያደረገው❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@Elfenish
@Elfenish 9 ай бұрын
መህምራችን ሰላም በእዉነት አስተማሪ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 9 ай бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በፀሎት አስቡኝ አባቴ ወለተ ስላሴ እያሉ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያስማልን
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 3 ай бұрын
ክርስትና በአባቶች እንደዚህ ሲገለጽ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bj5ug2bm7y
@user-bj5ug2bm7y 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ ካህን ናቸው እግዚአብሔር የተባረኩ አባቶችን ያብዛልን አሜን
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 9 ай бұрын
የአባቶቻችን ፀሎዎትና ልመና ለኛም ይድረስልን እኳን የጠፉት በጎች ወደቤታቸው ተመለሱልን መጨረሻቸውን ያሰማልን መህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@TGMTG
@TGMTG 9 ай бұрын
😂ዛሬ አደኛ ነኝ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ❤
@tesfabersu1431
@tesfabersu1431 9 ай бұрын
አባታችን በፀሎትዎ የእኛንም ቤት በፀሎትዎ አስቡን
@gentsisay6670
@gentsisay6670 9 ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጡልን❤❤
@WeltMaryame
@WeltMaryame 9 ай бұрын
እግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እደኒህ ያለ አባት ያብዛልን ለልጆቹ የሚፀልይ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
እርሱን ሳየው በእራሴ አዘንኩ ምን ዘመንላይ ደረስን ግን እግዚሀብሄር መልካም ነው ታሪክ ይቀይራል
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 9 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣሕ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 9 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ይጨምርለወት እደሱወ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-th1db6mk6f
@user-th1db6mk6f 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ አቤይት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእንየም ይድረስልኝ 😢 በስው ሃገር ስራ አጥቸ ቆጭ ብየአሎሆ እባካችሁ እግዚአብሔር ስራ እንድሰጥኝ በፆሎት አስብኝ ውለተ ሚካኤል እያላችው 😢 በእስርቤት የምሳቃይ ወንድሜ ወልደ ስንቤት፣ገብረ እግዚአብሔር ፣ውለተ ሥላስ፣ወልደ ሃና፣ወልደ እየሱስ ፣ውለተ እየሱስ ውዲ እህቴ ወንድሞችይ እንዳትረስኝ ብጭንቅ ነው ያለሁት እንደዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን ❤❤❤
@haset9998
@haset9998 9 ай бұрын
መምህር መጣ በጣም አዳምጫ ደሞ እኮምታለሁ መምህር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ❤❤
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው የኣባታችንበረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን ይህን የመሰለ ድንቅ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@netsiabera8897
@netsiabera8897 9 ай бұрын
እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@YostinaSaint-ds9ls
@YostinaSaint-ds9ls 9 ай бұрын
Amen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ እድሜህን ከኔ ጨምሮ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከነመላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 9 ай бұрын
እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሕም ይባረክ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 9 ай бұрын
ያባታችን ቡራኪ ና በርከታቸው ይድርስን ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያስማልን❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስንመምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@Tizita341
@Tizita341 9 ай бұрын
የልዑል እግዚአብር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ❤
@sayedahmada799
@sayedahmada799 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 👏❤ የአባታችን በረከት ይደርብን እንደነኚህ አይነት አባቶችን ልኡል እግዚአብሄር ያብዛልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ምእመኑን እንኳንም ወደልቦናቸዉ መለሰልን ክብሩ ይስፋ❤🙏
@KenstCharo
@KenstCharo 9 ай бұрын
መምህርዬ እንኳ ደኖ መጣከ 🙏💙💐🌹❤️💛💚🥰🌷⛪
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
እሔን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiylema673
@abiylema673 9 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እደነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን
@azebtsege6437
@azebtsege6437 9 ай бұрын
❤መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያባታችን በረከቶት ይድረሰን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣክልን መምህር ❤አዳምጬ ኮሜት እፅፋለው በርታል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 ай бұрын
በረከተወት ይደርብን አባየ።እመብረሀን ትጠብቅህ መምህር❤❤🎉🎉እግዚያብሔር ይመስገን።
@samidereje3806
@samidereje3806 9 ай бұрын
መምህር እባክህን መናለ ብትተባበረኝ ይቅርታ ግን እኔ የወታደር ሂውት ነው የምኖረው በተደጋጋሚ ንስሀ መግባት ፈልጌ አባት አጣሁ ብዙ ግዜ በተለያዬ መንገድ አንተን ለማግኘት ሞክሬ ነበር አልተሳካም ምን ይሻላል ትላለህ ሐይለማሪያም ከግንባር አመሰግናለሁ።
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 9 ай бұрын
ሀገር ከሆነክ አቅራቢህ ቤቴክርስታን ሂድክ ወላዴት አምላክ አቼ ጥሩ ሰዉጋ አገናኜኝ ብለክ ፀልየህ ከዛ ያዝ መሂድ እማትችል ከሆነ እኔ ንሰሃ አባት አሉ በስልክ ነዉ እማገኛቸዉ እኔ ዱባይ ነኝ እና እሰጥህ አለሁ ከፈለግህ
@rishane9576
@rishane9576 9 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ጸጋው በረከቱ ያብዛልህ ፈጣሪ ኣሜን ❤
@alazarzeleke
@alazarzeleke 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የፃድቃኔዋ እመቤት እኛንም ትጎብኘን 🙏 አባታችን እንደ እርሶ ያለ አባት መድሐኒያለም ያብዛልን ።
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን🙏
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 71 МЛН
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.