ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 221,943

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 937
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 4 жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ንቃ ንቃ የሰይጣንን ሴራ እንወቅ የተሸፈነ አይናችንን እንዱከፈትልን ከልብ እንፅልይ ።
@getamesayabebe1540
@getamesayabebe1540 4 жыл бұрын
ጥሩነው እኛ የምንፈልገው እዲህ ጥርት ያለ መረጃ ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድሜ እዳታቋርጥ በተከታታይ አስረዳን
@dtesfamikael5275
@dtesfamikael5275 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣምጠቃሚነገርነው እምታስተምራን ሽ አመት ያኑርህ
@habtamuabera9800
@habtamuabera9800 4 жыл бұрын
.0ppp)ly??lu
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
Getamesay abebe ወንድሜ በሰዉ ሳይሆን በራስክን ኣስብ ሁለት ደቂቃ ቁመህ ኣስብ ያለሆዉ 21 ክፍለዘመን በመስራት እንጂ በሕሜት እና በምቅኝነት ለዉጥ የለም
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
Getamesay Abebe በኣረእያ ስላሴ የተፈጠረ ሰዉ ቡዳ ኣይሆንም ለምሳሌ ወርቅ ብር ማረሻ የሚሰራ ሰዉ ቡዳ እየተባለ የጨፍጨፋል የሞታል ቡዙ ነገር ኣንተ ታዉቃለክ እና ግን ጥበብ ሞያ እንጂ ስድብ ኣይደለም ሰዉ ቡዳ ነዉ የሚል መፀሓፍ ቁዱስ የለንም
@edenhagos671
@edenhagos671 4 жыл бұрын
@@ilovemylife9958 ለክ ነው ኣንዴት ስው ቡዳ ይሆናል ምንም መርጃ ይልችወም ለራስችው ፅፍው ራሳችው ያንብሉ ሁሉ ቅስ ዶሞ ትኽክል ማለት አይደልም ለራስችው ጥቅም you tub ብር ለምልቅ ናችሁ ብርኣያ ይትፍጥር ስው ቡዳ ለሆን አይችለም ብተለ ብዚህ ዘመን አንድዚህ ምን ኣይነት ድንቁርና ነው ራሱ ጥፍቶ ስው አይጥፋ ነው አሱ ራሱ ነው ቡዳ
@user-zn6ee9yr1y
@user-zn6ee9yr1y 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ህይወታችንን በሙሉ ተቆጣጥሮ በሱ ሪሞት እየተጫወተብን ያሳዝናል ማነው ጤነኛ ? መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጠላት በውዳሴ ከንቱ ጠልፎ እንዳይጥልህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ !!
@ayaleasmamaw6445
@ayaleasmamaw6445 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ፣ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-zi7tw6zk1n
@user-zi7tw6zk1n 4 жыл бұрын
ይህ በሙሉ በእኔ ቤተሰቦች ላይ ያለ ነው አሁንም አለ ያንተን ትምህርቶች በሙሉ ዳውን ሎውድ አድርጌ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይሆን ላለሁበት አካባቢ ሁሉ አሰምቼ ለመለወጥ ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልይልኝ መምህሪ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
kkkkkk ጥያቄ አለኝ
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽእኔንም፣ቡዳበልቶኛል😢😢
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከደነዚህ አይነት የአጋንት አሰራር መፈስ ይጠብቀን በቀራኒዮ መስቀሉ ይገጽጽልን
@zaidehaile2040
@zaidehaile2040 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
Amen
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 жыл бұрын
Amen
@gelilayoutube2545
@gelilayoutube2545 3 жыл бұрын
አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN yigesitsln bmil yitarem
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋየ ሁሌም በሰማህ አልጠግብህም ትምህርቶችህ ሁሉ ጠቃሚና አሰተማሪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@rahelhabtom1846
@rahelhabtom1846 4 жыл бұрын
Memhrachgn kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ይሄን ትምህርት ሰምቼ በጣም ነው ያለቀስኩት ወይ አለማወቄ እንጂ እኔ ነፍስ አውቄ እራሱ አውራ ጣቴን እጠባ ነበር ወይኔ ልጆቼ በቃ እኔ ላይ ያለ ቡዳ ነው ለካ ገና እንደተወለዱ በቃ በየግዜው ሀኪም ቤት እየታመሙ አይይይይይይ እናት ሆኜ ለልጆቼ እርኩስ መንፈስ ማውረሴ ያሳዝነኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእመብርሀን ጥበቃ አድገውልኛል እንኳንም ሰማው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሞ ላጋንንት ለየትኛው ልቡ ነው እመብርሀንን ሲጠሩበት የሚገባበት አይደል እዴ የሚጠፋው እግዚአብሔር ይገስፀው በሰላም ሀገሬ ልግባ እና ትልቁ ስራዬ እላዬ ላይ ያለውን እና ቤቴን ትዳሬን ወጥሮ የያዘውን እርኩስ መንፈስ እመብርሀንን ይዤ ማሳደድ ይሆናል እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሜን
@Eftah13
@Eftah13 Жыл бұрын
Ezi betselot jemriwu ehtalem
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 4 жыл бұрын
በስምአብ ይሄ ሁሉም ያስተማሩት ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው ሁሉም ምንም የቀር የለም ፍጣሪ ይመስገን ሳልጠፍ በማወቄ ይገርማል አንድ እኳን ስሕተት. የለበትም ፍጣሪ ለፀሎት እንድተጋ ይርዳን. ምርምህር በፀሎት ያስቡን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gemirum2608
@gemirum2608 4 жыл бұрын
በተለይ በገጠሩ የኢትዮጲያ ክፍል ልጆቻቸው በቡዳ እዳይበሉባቸው የተለያዮ የመከላከያ ዘዴዎችን በአንገቶቻቸው ያስሩላቸዋል፣በእውነት ስለዚህ መንፈስ ቤተ ክርስትያንና የቤተ ክርስቲያን መምህራን ቡዙ አላፊነት አለባቸው።እነዚህ የቡዳ መድሀኒት በአንገታቸው የሚታሰርላቸው ልጆች በአብዛኛው ጤነኛ አይሆኑም ፣በእውነት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ህዝቡን ወደ እምነቱና ሀይማኖቱ በማስተማር ከተለያዮ ችግሮች ማላቀቅ ቢቻል እንዴት ደስ ባለን ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
በትክክል በተለይ ወደገጠሬቱ ሀገራችን ይህንን ግንዛቤ እንዲያገኝ እጅግ ምኞት እና ፍላጎቴ ነው: እኞም በተቻለኝ መጠን ለቤተስቦቻችን እናስርዳ:: እግዚአብሔር ሁላችንም ከእርኩስ መንፍስ ይጠብቀን🙏🏾
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk ወይ ጉድ
@ethiopiant
@ethiopiant 3 жыл бұрын
በትክክል ሰው እስከ 7 ቤት ዘር እየተቆጠረ ሰዎች በዘራቸው ሲሸማቀቁ ነው የሚኑሩት በገጠሩ ኢትዮጵያ ክፍል።ቤተክርስቲያን ትልቅ ሀላፊነት አለባት።
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e 2 жыл бұрын
አልቀናል እኮ አይ አለማውቅ
@user-mj8qf2fu7u
@user-mj8qf2fu7u Ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርትነዉ ከመቶዉ አምሳ በርሰቱ የኔ ነዉ በጣም ገራሚነዉ❤❤❤❤❤መምህርዬ ክብርልኝ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*የኔ እቁ መምህሬ ፈጣሬ እድሜክን ያርዝመዉ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ ፈጣሬ በእዉነት እሥከዛሬ ብዙ አመታቶች ነበረ በነዛ ሥአት ምነዉ ባገኘንክ ነበረ እቁ የመምህር ግርማ ፍሬ በርታ ቃለህወትን ያሠማልን*
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 4 жыл бұрын
መምህር በእውንት ቃል ሂውት ያስማልን እግዚአብሔር መንግሥተ ሰማያትን ያዋርሰልን የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
ውይጉድ ህይወታችን በሙሉ ተቃጣጡሮታል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይስውረን ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 4 жыл бұрын
@@fggg1571 betam betam keminiley belay belay egziyabiher libonachinin yimelisew le niseha yabkan
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ዘመን ሰጭው ዘመን ይጨምርልህ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ
@user-bo2br2fj2d
@user-bo2br2fj2d 2 жыл бұрын
እና የሰዉ ቡዳ የለም ማለት ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@azebteklu752
@azebteklu752 4 жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል በዚህ አለም ብቻችን ኣይደለንም የመናፍስት ደባል ተሸክመን ነው የምንኖረው ያሳዝናል
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ከከከከከከከኸከ ትከከክልነሽ
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
ሁላችንም እራሳችን ብንፍትሽ የለለብን የለም ሁላችንም ተጠምደናል እግዚአብሔር በምህርቱ ይማርን እግዚአብሔር
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው ሁሌም መድሀኒአለም ከፍት ከኋላ ይከተልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ ትምህርትህን በደስታ ነው የምሰማው።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሴጣን እኛን ከመልመዱ የተነሳ ቀድምን ርቋል ጎድቶናል ። ብዙ አይነት ልማዶቻችንን እየተጠራጠርኩ ነው ። ክፉ ልማድ ተው ስትለው የሚያለቅስ ሰው ብዙ ገጥምኛል በጣም አዝናለሁ ።
@ggnmvghk9602
@ggnmvghk9602 3 жыл бұрын
Y
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አሪፍ ነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
መ ምህራችን በጣም አሪፍነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይሰፍልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ሳናውቅ በአጉል አስተሳሰብ ህይወታችንን አባክነናል አሁን ግን እየነቃን ነው እድሜ ለአባታችንና ለንፅህ መምህሮቻችን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
እውነት ነው
@imamazing8425
@imamazing8425 4 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም በጣም የምፈልገው ትምህር ነው በእውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መድኃኒአለም ይባርክልህ ስለምታደርግልን አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እኔ በቡዳ ተበልቼ ፊቴ ሁሉ ማድያት ወሮኛል ፀበል ሳደርግለት የሆነ ነገር በቆዳዬ ላይ የሚሄድ ነገር ይሰማኛል ሳየው ምንም ነገር የለኝም ህክምና ህጄ ስታከም ለጊዜው ይሄዳል መድኃኒቱ ካቆምኩ ይመለሳል ሰልችቶኝ ተውኩት አሁን ፀሎት እያደረኩ በፀበል እየታጠብኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛልህ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ያድልህ ውድ ወንድማችን
@mahelet9539
@mahelet9539 9 күн бұрын
መምህር ምን እንደምል አላውቅም አንተ ከእግዚአብሔር የተላከ ነህ ብዙዎቻችንን አነቃህን የባለቤቴ እናት አራስቤት ሆኜ ለጄን እየመጣች አይኑን ቅንድቡን ትኩለው ነበር መች አውቄ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከዚህ ጉድ ልጄን አውጣልኝ
@askaltadesse4736
@askaltadesse4736 3 жыл бұрын
አረብ አገር ከመጣሁ ጀምሮ አይኔን እያመመኝ ተቸግሬአለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይደረስልሺ አይዞሸ
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 4 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታ መምህር እናመሰግናለን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። በእሁኑ ግዜ ስው የሚገሉት ቤተክርስቲያን የሚቃጡሉት የእነዚህ ስውች ልጆች ናቸው ህዝቡ መዳን አለበት እገር እንዲበለፃግ ። እድሜ ለእባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እናደነተ አይነት መምህር እተርፈውልን እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ እምላክ ድንግል ማርያም እትለይህ ።
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
መምህር ማርያምን ድንግል ማርያም ትዉቀዉ ሰው የለኝም ቤተሰብ የለኝም መምህር ስሙ ክርስቲያን ነን እላለሁ ሙሉ ቤተሰብ ሁሌ መጮህ ነው ሁሌ ማጉራት ነው ሁሌ ብጥብጥ ነው ሁሌ ጭንቀት ነው መምህር ተወዉ ሆድ ይቻለዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ከካህናት መካከል አግቼ ማዉራቴ ራሱ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ መስቀል ሳስርበት በጥሶ ይቆረጥመዋል በደቂቃ ልዩነት ለመናገር ሁሉ ነው የሚከብደኝ የአባቴ ቤተሰብ ሁሌ ስቃይ ነው አእምሮ የሌላቸው ሁሉ አሉ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ እኔ ጥያቄ አለኝ በአገራችን ግን ቡዳ የሚባሉት በጥበብ ስራ ላይ ብቻ ተስማርተው እግዚአብሔር በሰጣቸው እውቀት እራሳቸውንና ሌላውን የሚጠቅሙትን እያሳደዱ ይበድላሉ ይህ ከእግዚአብሔር አላማ የወጣነው። ለምን ይህን ላልተረዱ ሰወች ሰፊ ትምህርት ብትሰጡ ደስ ይለናል ለባለ ሙያውም ከዛ ውጭ ላሉትም እረፍት ነው አንተ እንደገለፅከው ተበላን ብለው የሚሉት እራሱ በእግዚአብሔር ሃይል አያኑም በእግዚአብሔር ካመኑ ምንም አይሆኑም ግን በስራ ስር እና በራሳቸው ስሜት ነው እሚነዱት ግን ጥበበኛው ህዝብ ምን ስለሆነ ይገደላል ባልዋለበት እያዋሉት እረ ይመራል
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ!!! እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን!!!
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስጠን እንድንማማር አሁንም መንፍስ ቅዱስ ጥበቡን ይግለጥልህ ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋ በርከትን ያልብስልን
@fdge128
@fdge128 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃሌዎት ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማሪያም ነኝ
@fredaxfreds2391
@fredaxfreds2391 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም የምፈልገውና ግልፅ በሆነ አረዳድ /አገላለፅ ነው ያስረዱን እኛም ከዚን የሰይጣን አሰራር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
@gjgguhh51
@gjgguhh51 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ጣሰፋጭ አንደበት ነው አምላክ የሰጠህ እድሜህን ያርዝመው ከእንቅልፍ ነው ያነቃሀን በቁማችን ተኝተናል ልጆቻችንን መደሀኒያለም ይጠብቅልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን 👏👏👏👏👏
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 4 жыл бұрын
ከባድ እና ጥበበኛ የሆነ ነግር ነው እንካንም አንተን ሰጠን እግዜር እንዲሁም መምህርን ትምህርታችሁ ከፍ ይበል አለም ሁሉ ይስማው እናመሰግናለን መምህር ግርማ አሁንም ጤናቸው ፍቅራቸው ኃይላቸው ይብዛ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሪ
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ የሆነ ትምህር በተለይ በአለንበት ዘመን በጣም አስፈላጊ ስለመናፍስት አሰራር በእያንዳችን ቤት ቤተሰብ የሚያምስ የሚያባላ ጎረቤት ለጎረቤት የሚነካከስ ብዙ አሳዛኝ ነገሮችን እንሰማለን ይሄ ሁሉ ድርጊቶች በመናፍስት መሆኑን ብዙዎቻችን መረጃ የለንም አሁን እንንቃበት ሞ ምህር ተስፋዬ ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@antenehwedajo8961
@antenehwedajo8961 4 жыл бұрын
No one told about those evil spirits before. You differentiate between spirits and mankind. It takes to much time and energy .even you don't get reference. Really you worked hard. It creates awareness to.Many people the power of God can do any things .the name of Jesus has power to out unclean sprit from human being he gave us good example .when we read Matthew, Mark,Luke and John Jesus spelled out unclean spirits From the person .You know brother to spell out is very very difficult in my understanding. We have to have strong faith and deep knowledge, pray truly close contact with Father Jesus and holly spirits
@user-pr3px1sy4b
@user-pr3px1sy4b 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ታናሽ እህቴ አውራ እጣቶ ምንምን ብላ ልትቆረጥ ደርሳ ነበር ትልቅ ሁና እራሱ ትጠባት ነበር ሌሎቻችን ደግሞ ጥርሳችን የረገፈ እስኪመስል ድረድ ጥርስ ማፋጨት በጣም ይከብዳል የሰላሙን ነገርማ ተወው ሰላም አለ ከተባለም ለደቄቃ ነው እና ከባድ ነው መምህር የምጠይቅወት በብዳ የተበሉ ሰወች በሰሜኑ አካባቢ በማረሻ ይተኮሳሉ እና በማረሻ ተተኩሰው እንዳትጎዱት ስንል አ ብዳው ላይ ነው የሚያርፈው ሰውየውን አይነካውም ይላሉ ይሄን እንደት ያዩታል በመቀጠል ብዳ የበላው ሰው ሲሞት መቃብሩ ይጠበቃል ከልተጠበቀ አስከሬኑ አይገኘም ይባላል ይህስ ምን ያህል እውነት ነው የኛ ቤት ቤተክርስትያን ጋ አጥር ነው የሚለየን እናም የሆነ ስአት ላይ ሰው ሙቶ ተቀብሮ ሌሊት ጅባች በጣም ሲጮሁ ከተሰማ ልያወጡት እየተጠራሩ ነው ይባላል ። እናም ይገርመኘ ነበር አስከራኙን ወስደው ስራ ያሰሩታል ይባላል ብቻ ብዙ የሚባሉ ነገሮች አሉ በቡዳ በኩል
@roza-yy3hi
@roza-yy3hi Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ በህይወት በጤና ይጠብቅህ
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር የሚገር ትምህርት ነው እኔ ሳላውቅ ለልጄን ሰራተኛ አምጥቼ ሰጥቻት ትልመድሽ አቅፈሻት በረንዳ ላይ ዞር ዞር በይ ብያት 5 ደቂቃ አልቆየችም ልጄ ለረጅም።ሰአት እርር ብላ አለቀሰች ተውከት ተቅማጥ አከታተለባት ትኩሳት ለቀቀባት እማደርገውን ግራ ገባኝ ትንሽ ቀነስ ሲደርግላት ሀኪም ቤት ይዤአት ሄድኩኝ።ሽሮፕ ሰጡኝ ብቻ ማልቀሱን ተወች እንጂ ትኩሳቱ ተቅማጡ ተውከቱ ትንሽ እየቆየየ አለ በኃላ ልጅቱአ በልታት ነው ተብዬ የልጅቱአን።ዘጉር እጠኚያት ተብዬ እንዳዛ አድርጌ ተዋት ልጅቱአንም።ሸኘኃት ልጄ ግን።ሀይለኛናት ምንም ብላት እሺ አትለኝም የሆነ ቦታ ይዤአት ካሄዱኩ ይህንን እፈልጋለሁ ካለች በቃ ድርቅ ነው የሚያደርጋት ድንገት ቅይር ትልብኛለች ከልጆች ጋር ተስማምታ አትጫወትም አሁን ግን።ከትምህርቱ እንደ ተረዳሁት በትክክል ቡዳ አይነጥላ እንዳለባት ተረድቼአለሁ እስከ 5 አመቱአ ድረስ ሰውነቱአን በጣም።ነው የምታከው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።ያ አሁን የለም ስለምትቆርብ ይመስለኛል ባህሪዋ ግን አሁንም።አለ እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ ቀጥቅጬ እንደ ምርቀው በእውንፕት ቃለሂወትን ያሰማልን ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት ተባረክ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
ይገርማል ትምህርት ከመጀመራው እስከመጨረሻው ከእኛ ሰፈር ሲደረግ አቃለሁ ከኛም ቤተ ስደረግ ግን ክፍላሀገር ነው በጣም ነው የማስታውሰው ።መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣
@nebiyoulikke1627
@nebiyoulikke1627 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በዉነቱ በጣም ግሩም ትምህርትነዉ...በይበልጥ በአይነጥላና እንዲሁም በ ቡዳ ለይ ተመርክዞያስተማርከው ትምህርት በጣም ግሩም ነው.....እደንደኔ ሐሳብና ጥናት ከሆነ በነዚህ ነጥቦች ላይ ብዙ ማስማር እንደምትችል ተገንዝቢያለዉ ማለትም ገጠመኝ ከሚለው እርስ በነዚህ ላይ ብዙ ትኩረት ብቲሠጥ ብዙ ምእመናን በትመህርት ሐይልህ መመለለስ ይቻላል ...ገጠመኞቹ መጥፎ ናቸዉ ማለቴ ሳይሆን ጊዜህን እና የትምርትህን ጠአም ወዘናዉን ወስዶ ...ብዙ ተሰሚ ወይም ቀልድ የዘለ ይመስላል ...ይሔ የኔ የአንድ ሰዉ ሐሳብ ሲሆን (audience) ወይም ተመልካች ሆኞ የሠጠሁት አስተሣሠብ ነው....ብዙ አዳማጭም የሚኖርህም በአንድ ወይም ሁለት ነገር ላይ ወይም አርእስት ላይ ሐይልህን ስታጠናክር ....መልካም ስራ ወይም ተደማጭ ይኖረሐል....መ ምህር ተስፋዬ ትምህርትህ ግሩም ነዉ ...በአጠቃላይ ትምህርትህ ጥለልቀት እዲኖረዉ በአንድ ሁለት ዘርፎች ላይ ብታተኩር ...ብዙ ፍሬ ዋች ይኖረሐል የሚል ሐሣብ አለኝ....በገጠመኙ ለይ ከገጠመኞቹ ሰዋች ጋር ሲሆን አብረህዉ ስተርከው ነውበጣም ሰዉ የሚስበዉ የሚል አመለካከት አለኝ....በተረፈ ስራህን በእግዚአብሔር በኩል የበረከት እንዲሆንልህ የሱ ፈቃድ ይሑን....በርታ መ ምህር ተስፋዬ ....አጀማመርህ በጣም ድቅ ነዉ...በርታ ወንሜ። ....🙏
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ትምህርት አመሰግንሃለሁ ወንድም ቀጥልበት ስለአጣኑም በጣም አውቀት ሰጠሄኝ ተባረክ አባየ!
@user-jc6ok9jq1k
@user-jc6ok9jq1k 4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እያንዳንደችን እራሳችንን እንድንመረምር ያደርጋል ጌታ ሆይ የንሰሀ እድሜ ስጠን በሰው ሀገር እንደበከትን አንደንቀር😭😭😭😭😭😭
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 жыл бұрын
በስመአብ ግና ዛሬ አወኩ አይነ ጥላ እና ብዳ እንዳለብኝ ኡኡኡ እየለፈለኩ እማድረው እና ብዙ የምስቀው በማግስቱ የሚስለቅሰኝ ለካ መንፈስ እግዚአብሔር ዬገስፅልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@user-un5ke3mf3h
@user-un5ke3mf3h 4 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለውት መምህራችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ኣሜን
@ayalewyirga9573
@ayalewyirga9573 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ አበራ
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 4 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ጥራት ያለው ትምህርት በእርጋታ እንዴት ደስ እንዳለኝ መክንያቱም እኔ እየቃዠሁ ነው የማድረው ማለቱ ቀን እያወራሁት የዋልኩትን ሌሊት እያወራሁት ነው የማድረው አሁን ግን እድሜ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዴት እንደሚጸለይ እንዴት እንደ ሚሰገድ ተምራለሁ አሁን ግን ምንም አይነት ነገር የለኝም ፈጣሪ ይመስገን ፫
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@zoyazoya9578
@zoyazoya9578 4 жыл бұрын
Wey eski lenem ngerye ene ema beka egzabiher yedrselge
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 3 жыл бұрын
እንዴትተወሽ እኔም እንዳንችውነኝ ተጨንቄአለሁ ያወራሁትን ትለፈልፊያለሽ ሲሉኝ
@josig2958
@josig2958 3 жыл бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን
@lynncorpus4846
@lynncorpus4846 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂውት ያሠማል በድሜበፀጋ ያኑርልን መምህር በጰሎቶት ያሥቡኝ በጣም ዝለት ፍዝዝ ያደርገኛል ክብድ ብሎኛል ያሠብኩ ተሳክቶ እምዬ ኢትዮጵያ እክመጣ ቸኩያለው ምክርትን እፈልጋልው
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርቶችህን ደግሜ እየሰማሁኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@eyrusi
@eyrusi Жыл бұрын
በጠም አሪፍ ትሚህሪት ነዉ በረታ ወይ ጉዲ ቀለህይወትን ያሰመልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረኘነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገሰፀው አጋንት ሰሙ እራሱ ሲያሰጠላ መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ አሜን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. መምህራችን. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው. ሁሉም የኔ ችግር ነው በተለይ ከንፈር መንከስ በጣም እያስቸገረኝ ነው በዚህ ያለፍችሁ ተሞክሮአችሁን አካፍሉኝ
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MohamedAli-er8gr
@MohamedAli-er8gr 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ እኮነዉ ግን መምህር ብቻችንን ተምረን ጥቅም የለንም ቤተሰቦቻችን ሊረዱን አይችሉምና ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ይገርማል በርታ ከአተ ብዙ እየተማርን ነው የጠላትን ስልት እንዴት እደሆነ
@user-ju4fb2ho8h
@user-ju4fb2ho8h 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ።ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘኝ ፀልዩልኝ
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
አጋእዝተ ዓለም ስላሴ ዎች ከቡዳ ዛር ይሰውሩን መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ አስተምህሮህ በእግዚያብሄር ስም ልናመሰግንህ ግድ ይላል አሜን።
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ይሰማልን መምህራችን ...ትውልድ እያዳንክ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!
@asfc7228
@asfc7228 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ይሰማልን መ ምህራችን
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን ወድማን መምህር ተስፋዬ አበራ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ላተም ጸጋውን ያብዛልህ ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ከነ መላ ቤተሰብክ
@user-ge9co4ew5b
@user-ge9co4ew5b 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ ትምህርት 30 60 100 ያፈራን እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
@melkammelkamua2469
@melkammelkamua2469 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዬማይ ጠገብ ትምህርት ነው
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህወተ ያስማልን መምህራቹን ዋዋ
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያስመዐልና መምህር ይቅርታ መፍትሄው ቢቀርብልን ቢበልጥ ለእናቶቻችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምንፈልገዉ ትምህርት የነፍስ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@eden9876
@eden9876 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ ዛሬ ነው መከታተል የጀመርኩት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ምንም ልፅፍ አልቻልኩም ሁሉንም ተናግረኽዋል በቃ በጎማ ጫማ ነው የሚያስለፈልፉ በስሜን ክልል ዘመድ ካለ አልናገርም እንዲሁ የብር ቀለበት ያላቸው እንዳይገቡ ይላል በር አትያዙ ይላል በቃ ያ የተበላችውን ልጅ በጭስ አፍነው ያስለፈልፋሉ ስሜን ጎንደር ታች በበርሃው ክፍል በተለይ የሚበሉት ሃምሌና ነሐሴ ብዙ ከጎጃም የሚመጡ ስፋሪ የሚባሉ አሉ በቃ አጭር ቁምጣ ነው የሚለብሱ ዱላ የያዙ ና ግንባራቸው ውቅራት ያለው ብቻ ያ ወራት ሁሉም ስው ይጮሃል ቢያንስ በአንድ ለሊት ከአንድ ስፈር ሁለት ወይም ሶስት ስዎች ይበላሉ እንዳልከው ነው ምኗን አይተህ በላሃት አይኗን፣ጥእሷን፣ ስትገላምጠኝ አናዳኝ ፣ፀጉሯን አይቼ ፣ብቻ ብዙ ይላል ማንገሻህ ምንድን ነው(ምስህ) ሲባል በስል፣ የሽክላ ድስት፣ አመድ፣መዘጋ የተባለ ጭቃ(ወንዝ ዳር የሚገኝ ነው) የአርባጫ ጭቃ ደግሞ ይወዳል (ወይም እንጉዳይ የሚፈራበት አፈር ማለት ነው) እየሮጠ ሂዶ ፈልጎ የት እንደዳለ ያውቃል ይገርማል ይበላል መንፈሱ በስል ወይም ነጭ ሽንኩርት ይላል እኔ ራሱ ኖርማል ይመስለኝ ነበር ከዛ የተበላው ስው ወደ ራሱ ይመለሳል እንዲያውም ህፃን እያለሁ አንድ ቀን የእናቴ የዘመዷ ሚስት ቡዳ በላት ትምህርት ቆይታ መጣችና በዛው እናቷን ስላም ልበል ብላ ወደ ቤቷ ስትመለስ ነው ቢያንስ ከቀኑ ስድስት ስዓት ይሆናል የተበላች በጣም ረጋ ያለችና የፀይም ቆንጆ ናት ፀጒሯ ብቻ ይበቃል ውበት ከዝምታ ጋር ሁሉንም ያደላት ናት ከዛ ባሏ ለእርሻ በርሃ ሂዶ ስለነበር የእኔ ታላቅ እህቴ አብራት ነበር የምትተኛ ጎረቤት ናት ከእኛ ጋር ከዛ ምሽት ላይ እህቴ በቃ ከስርኬ ልሂድ ደህና እደሩ ብላ ስትሃድ ልጂቱ ትኩሳት ንድድ ብላ ምን ሆንሽ ስትላት ራሴን አመመኝ ጨነቀኝ ስትላት ጭንቅ ሲላት ተመልሳ ከቤት መጥታ ለቤተስብ ተናግራ እናቴም ሂዳ ስታያት በጣም ባሳት ከዛ ለልጂቱ ቤተስብ ተነገራቸው እነሱ እስከ መጡ አንዳንድ የስሙ ጎረቤቶች ሲመጡ ውጭ አወጧት ንፋስ ታግኝ ብለው ትንሽ ቆይታ ጮኸች ከዛ በቃ ቡዳ ነው ተባብለው ቡዳ ቡዳ እያሉ የገበሬጫማ(የጎማጫማ) አጫጨሱባት ጩኽቱ ቀለጠ ቤቱ ስው ሙልት አለ ከዛ አታስጨንቁኝ ብሎ በቃ እኔ ቡዳ ነኝ መንገድ ላይ ስታልፍ ደምግባቷ ደስ ብሎኝ ነው የበላኃት አለ ብቻ ልቀቅ ሲባል ዘመድ ካለ ይውጣ ቀለበት ያላቸው እንዳይገቡ ከለከለ እናቴ እና አንዲት ሴትዮ ሁነው ምስህ( ወይም ማንገሻህ) ምንድን ነው ሲባል የአርባጫ አፈር አለ አፈሩ የሚገኘው ከከተማ ውጭ ነው ስው ግራ ተጋቡ ሌላ የለህም ሲባል አይ እሱን ካልበላሁ አለቅም አለ በሩን ከፍታ አሮጣትና በቅፅበት ውስጥ የሁለትስዓት መንገድ አብልቷል መጣች ክክክክክክ ጠፋች ስትባል ተመልሳ መጣችና በቃ በልቼ መጣሁ በቃ እሄዳለሁ ብሎ ወደ ራሷ መለሳት ስትነቃ ቤቷ በስው ሞልቷል ግራ ተጋብታ ሁሉንም ስማች ምክንያቱ ባልታወቀ ከባሏ ጋር ተለያዩ ሽማግሌ ተልኮ ብትለመንም አስጠልቶኛል ብላ ተለያየች በጣም ነበር የሚዋደዱት የነበር ስውነቷ እልቅ አለ ትምህርት አቋረጠች በርሃ ሄደች ታማ መጣች ብቻ ከዛ በኃላ ስው አላስተዋለም እንጅ ለካ ቡዳው ነው መስለኝ ሌላም መንፈስ ይኖራል ማን ያውቃል አሁን ላይ እድሜ ለመምህር ግርማ ና ላንተ ብዙ ተምረናል በኮመንት ፃፉ ስለምትል ነው መምህር የተናገርከው ትክክል ነህ በተለይ የገጠር ስዎች ምንም አያውቁም ትልቅ ነገር ይመስላቸዋል ይፈሩታል እንደ ባህል ያዩታል መስለኝ አቤት እግዚአብሔር ቢፈቅድ አባ ግርማ ጎንደር ቢወርዱ እግዚኦ ማንም ጤናማ ይኖራል ብየ አላምንም በተለይ በጎንደር ዙሪያ ያሉት ወረዳዎች አቤት
@belanezewdululseged6669
@belanezewdululseged6669 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ይህን ህዝብ ማን ያስተምር ?? የቤተክርስትያን ሀላፊነት አይደለምን??ታዲያ ምነው ባማሩና ባቆጠቆጡ የከተማ ደብሮች ብቻ ትምህርቱ ለምን ሆነ ??የዋሁ የገጠር ሰው ነብስ ሀላፊስ ማነው? እንዴት እኛስ ከተሜዎች ይህን ጉድ አሁን ተገለፀልን??ያውም በአንድ አባት ብቻ ?? እግዚአብሔር ይማረን አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
@@belanezewdululseged6669 በጣም ለእነዚህ መምህር ነው መከራ የበዛባቸው ሁሉም ስብከትን ይስብካል ዋና ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ እንዲህ ስለ መንፈስ ውጊያ የሚያስተምር ጠፋ ያሉትንም እያሳደዱ ምክንያቱም መተቱ ደፍተራው ያሉት ቤተክርስቲያን ተስግስገው ስለሆነ ለዛ ነው እድሜ ለስደት አስተማረን መስደዴ አመስግነዋለሁ። ሃገር ቤት ካሉት እኛ ነቅተናል
@meseretmatron-zh5uo
@meseretmatron-zh5uo Жыл бұрын
እናንተ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እ/ር እድሚያችሁን ለዘላለም የስረዝመው።
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ግን ለምን ላይክ አታደርጉም
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን አሜን ፫😭😭😭 በኒው ቤት አለ ምን ይሻላል😭😭😭
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገሰፀው። መድሀኒቱ በንሰሀ ለቅዱሰ ቁርባን መቅረብ ነው እኔም ያሰቃየኝ ነበር አሁን ግን ሁለት ዓመት ሆነኝ ወደ ሲኦል ወርዶል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ክርሰቶስ አምላክ ይገሰፀው ።፣አሜን (፫)
@woldesenbet
@woldesenbet 4 жыл бұрын
ስገጅ ፣ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ፣ እስራት አውጭ
@abelmillion4341
@abelmillion4341 4 жыл бұрын
thank you bless you , this is the knowledge we lost as a Christian, knowledge is as equal to support faith.
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
መምህር የአምላክጥበቃው አይለዮት።በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛሎት።
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርት በጣም ረ ጋ የለ ወደጀሮ የሚገባ ነዉ በርታልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰብ አሜን ፈጣሪ ሆይ ይህንን ርጉም ጠላታችንን አጥፋልን አሜን፫
@meherat938
@meherat938 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድሜ
@asfc7228
@asfc7228 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን መምህራችን ብእነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ርጂም ኦዲመ ይስጥልን ጥበቢን ጨማምሩ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
@menberemareyamtaye3699
@menberemareyamtaye3699 4 жыл бұрын
ቃለ፡ህይወት ፡ያሠማልን!!!
@alhadika9460
@alhadika9460 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ካተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እግዚአብሔር በአለህበት ሰላምህን ያብዛልህ ወድማችን
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋራ ይሁን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ባባታዉ ያፂናህ መምህር ተስፋዬ በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በአን ምህረት ይመልተን አሜንአሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-vo4rs4mg6p
@user-vo4rs4mg6p 4 жыл бұрын
አያቴ በልጅነቴ ሲያመኝ ሳንቲም።ታሻሻኝ እና የስለት ገዘብ ብላ ታስቀምጥ ነበር የሚገርመው ሁሌ በሽተኛ ነበርኩ አሁን ትዝ አለኝ መምህር ይገርማል
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
ይገርማል መምህር እኔ በራሴቡዳሲባል በቃተፈጥሮ ይመስለኝ ነበር ለምን ብላል ከዘር ወደ ዘር ሲተላለፍ ሙቶ ኧረ እነሱ ቦዳ ናቸዉ ይባላል እኔ በራሴ የማቀዉ ራሱ እናት ቡዳአሉበት የሚባለዉ አከባቢ እንዳሌድታድርገኝ ነበር፡ ሌላ ደግሞ ቀበርቾ፡ የጀብ ቆዳ ይደረግልን ነበር መምህር ይገርማል ቡዳ ክፉ መንፈስ መሆኑን እንጂ ይህ ዝባዝንኬ ሁሉንም አቀዋለሁ፡ እናመሰግናለን።
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
እኔምየዘርይመስለኝነበርየምርስደትንአላማርረዉም፣እኔስለሀይማኖቴምንምአላዉቅምነበረ
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
@@LinaLina-xf8uj እዉነት ነዉ ስደት ብዙ ያስተምራል በጣም ብዙ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው ሰላምህ ይብዛልን እንወድሃለን ሺ አመት ያኑርልን 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️😍👍
@ethiopiatube7149
@ethiopiatube7149 4 жыл бұрын
እግዚሐቤር፡ከዚህ፡ዲያቢሎሳዊ፡አሰተሳሰብ፡ያነቃህ።አምላክ፡አሁንም።የበለጠ፡ማሰተዋሉን፡አይሉን፡ከአንድ፡አምላክ፡በሰተቀር።ደብተራ።ጥኔቆላ፡መተት፡ዛር፡የሰንቱ፡ቤት፡እንደተዘጋ።ሰንቱ፡ተበለሻሸቶ፡ልጁን፡ባሉን፡ተነጥቆ፡በመሰተፉቅር፡በመሰተፃልል፡ኧረ፡ሰንቱ፡ይህን፡የከይሲ፡ሰራ፡አሁንም።መቼም፡በእግዚሐቤር፡ቃል፡አቃጥለሁ፡አጋልጠው።ሕድሜና፡ጤና፡የድንግል፡ማሪያም፡ልጂ፡ይሰጥህ።ሌላ፡ዘብር፡ገብርኤል፡ሰዎች፡በተለያየ፡ምክንያት፡ሲጋጬ፡በገንዘብም፡ሊሆን፡ይችላል፡ከሰበካ፡ጉባኤ፡እየተባለ፡የገዳሙ፡ማህተም፡ታትሞበት፡ተበድያለው፡ባይ፡ወይንም፡ከሳሸ፡ለበዳይ፡ተብዬ፡ይሰጠዋል፡ቀጥሎ፡ካልቀረበ፡በዳይ፡ተብዬ፡ወይ፡ካላመነ፡መቋሚያ፡ተዘቅዝቆ፡ይረገማል፡ተበዳይ፡ሰለት፡ተሰሎ፡ይመለሳል፡ሰውዬው፡ጉዳት፡ሲደርሰበት፡ሰለት፡ያሰገባል፡እኔ፡እንደገባኝ፡ደብተራ፡ወይንም፡ጥንቆላ።ነው፡የምለው፡ምክንያቱም፡ጌታ፡ሲወግሩት፡ሲገርፉት፡ሲሰቅሉት፡የሚሰሩትን፡አያውቁምና፡ይቅር፡በላቸው፡ነው፡ያለው፡የበደለህን፡ሰው፡ይቅር፡በለኝ፡በለው፡እና፡ሲኖዶሰ፡ያውቀዋል፡ወይ፡?ያንተሰ፡አሰተምሮ፡ርገም፡የሚል፡ከክርሰትና፡አንፃር፡የብዙ፡ሰው፡ጥያቄ፡ሰለሆነ፡ከገዳሙም፡ሆነ፡ከሲኖዶሰ፡እንዲሁም፡እግዚአብሔር ፡እውነትን፡የመናገር፡ፀጋ፡በሰጠህ፡መርምረህ፡ምላሸ፡እንድትሰጥበት???
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
Betam yegermal Memihirachin kale hiwet yasemalin.
@weldegiorgiskessete7892
@weldegiorgiskessete7892 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥልን የመምህር ግርማ ጥሩ ፍሬ እግዚኣብሄር ይተብቅህ
@haymanothabeta7673
@haymanothabeta7673 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን😭😭😭መምህራችን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 4 жыл бұрын
Enamesegnalen memehir Tesfaye
@ddddfcxf8668
@ddddfcxf8668 4 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው እንጂ መምህር ሰውን ግራ የሚያጋባ መንፈስ እግሩን ይስበረውና
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g Ай бұрын
አሜን
@meseratwale779
@meseratwale779 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት የታደልክ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋዉ ያብዛልህ መካርያችን ማስተዋሉ ያድለን በተግባር እንድናዉሉ እግዚአብሄር ይርዳን ለይኹን።
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
ስለ ቡዳ የተናገርከው ሁሉ በልጅነቴ ሳየው እና ስሰማው የነበርኩት ነው በዝርዝር የተናገርከው እንዶም አንድ እማስታውሰው ነገር መደራችን ሁሌ ማታ ማታ የምትጩህ ወጣት ነበረች ቡዳ ይዟት ነው የተባለ በክታብ ግባርዋ ሲጨፈጭፉዋት አወቃሎ በጣም ትሰቃይ ነበር መምህራችን ስንት ያማናውቀው አሳወከን ሰው ባለ ማወቁ ጠፍተዋል የእህቴ ልጅ የ3 አመት ልጅ ተሰቃይታ በብዳ ሙታለች ግን በመፃፍ ቅዱስ እንዳ ሰው አያውቅም የተለያየ በሰው የተሰራ ነገር ለቡዳ ተብሎ ሲጠቀም ነው እማውቅ
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Dis like yemtargu swoch lebona yestachu
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 жыл бұрын
ሴጣኑ ነው ዲስክ ላይክ እንድያደርጉ የሚያዛቸው
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
ከdislike አንዱ ነኝ
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 жыл бұрын
@@ilovemylife9958 ስለዚህ ??
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
ይቅርታ ምስቴ አምራት ነዉ
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 жыл бұрын
@@ilovemylife9958 😂😂😂😂😂😂 ምነው እርጉዝ ናት እንዴ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዝያብሄር ሰላሙን ይስጥህ እውቀት ሰላስጨበጥከን።
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
ግን ጥያቄ አለኜ ህፃን የተወለ ልጅ አብሮት የተወለደ መንፈስ ካለው እንዴት ማድርግ አለብን ክርስትና እስኬደርስ ምን እናድርግ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
kkkkkkkk ፉርጅ አስገቢዉ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
@@ilovemylife9958 እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን።
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
እና ምን ልበልሽ ከህፃን አምላክ እንጂ መንፈስ ቡዳ ሰይጣን አይወለድም ህፃናት መንግሰ ማያት የነሱ ናት ይላል ቃል እግዛቤሔር አቺ ግን ቡዳ እንዳይበላብኝ ብለሽ አምላክሽን ረስተሽ ይህ ዕብድ እና ዉሸታም ሰዉየ ታማክራለሽ
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 4 жыл бұрын
@@ilovemylife9958 ጤንኛነህግን ጤንኛ አትምሰልኝም እግዚአብሔር ይማርህ😭😭😭
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 4 жыл бұрын
ትጂየ በቃ ጤናማ ለመሆን የግድ ቡዳ አለ ማለት ኣለብኝ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Memher, I live in United states. Where can I buy bemaleda meyaze book by memher Girma?
@humorplc
@humorplc 4 жыл бұрын
I know a couple of stores in Washington DC
@solamatisa4083
@solamatisa4083 4 жыл бұрын
Dawnlode from you tube . I currently couldn't find one .
@humorplc
@humorplc 4 жыл бұрын
@@solamatisa4083 It's available in Habesha convenient stores in DC.
@user-pt7dr3fd9w
@user-pt7dr3fd9w 4 жыл бұрын
I am hoping, you will get this store. Intoto Market 6406 Georgia Ave NW, Washington, DC 20012 or to get their number you can goggle it. Good luck!!!
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 4 жыл бұрын
ተባረክልን መንግስተ ሰማያትን የዋርስልን ዘርህ ሁሉ ብርርርርርርርርርርርርርርክ በል እንካን ተወለድክልን ።አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ልጆቻቸውን ተክተዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።እኔም እግዚአብሔር ይመስገን እድል አግቼ አባጋ ከልጋሪ ለይ። ተገናኝተናል ዘምሪ አለሁኝ ገና እዘምር አለሁኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።ብርቶካን ነኝ ።እናመሰግንህ አለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-bb3cb3rz8g
@user-bb3cb3rz8g 2 жыл бұрын
መምህራችን ትምሕርትህ አይጠገብም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እኔ በዚህ ትምህርት እራሴንም ቤተሰቦቸንም አገኘኅዋቸው 😭😭
2ኛ ክፍል ፦ቡዳ  በጎጂ  ልማዳዊ  ድርጊት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
32:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
I can't stop listning this #song
3:27
Selamawit Ayele Tegegne
Рет қаралды 4
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,6 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН