2 ድግሪ አላት ግን አላሰራትም እንድተኛ ነው ማደርጋት!እጇን በሽተኛ አደረኳት!20 ዓመት አሰቃየኋት!

  Рет қаралды 6,861

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@BezawerkLakew
@BezawerkLakew 18 күн бұрын
እኔ እንደቀልድ በመዳፍም በሲኒም እድሌ ተነቧል አብሶ መዳፊን ያየው ሰውዬ በጣም ነው የተደነቅው በጣም ሀብታም ነሽ አለኝ እኔ ትዳር የለ በረከት የለም ህይወቴን ሁሉ በስደት በመከራተት አለሁ 😥
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 17 күн бұрын
Tamsaseaseyyyy 😢😢
@tigest8691
@tigest8691 18 күн бұрын
ይህ ስውየ እማግኝበት መንገድ ተባበሩኝ ውግኖች 🥺😢😢
@mihrettesfaye3080
@mihrettesfaye3080 Ай бұрын
የኔ አባት በረከቶ በእኔም በልጆቼም ይደር 🙏እኔን አሣስሮ ያስቀመጠ መንፈስልጆቼን አያግኝብኝ በፀሎቶ ያስቡኝ በረከቶ እኛንም ያግኘን 🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 28 күн бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል የሚለው ለዚህ አሜን አባታች እመብርሃን ትማራን
@ገኒእህተማርያም
@ገኒእህተማርያም Ай бұрын
እኔ አለሁ አባቴ ትዳሬ አሁን ላይ ሰላም የለንም እኔ ፍቺ አቅርቤ አልተቀበለኝም በፀሎት አስቡኝ እህት ማርያም ብላችሁ❤❤❤❤
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Eheta fech yekerebesh sayefa malakote sayefa selasa saleye addis ababa kahonesh ya baremel geyoregese tabale lesetesh
@Atede9383
@Atede9383 Ай бұрын
ከመፋታትሽ በፊት ያለውን ችግር መፍታት አይሻልም? የባለቤትሽ ችግር ያንቺም ችግር ነው አሱን አምነሽ ስሙን እጅሽ ላይ እየፃፍሽ ስገጂ ደግሞ አንቺላይ ያለው አይነጥላስ ቢሆን ሊያፋታሽ የሚጥረው። በፀሎትሽ በርቺ እሺ አይዛሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ
@elias2024
@elias2024 29 күн бұрын
እሕቴ እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም። የእግዚአብሔርን ቀን ጠብቂ ለፍቺ አትቾክዪ ሁሉም ነገር ይስተካከላል። በፀሎት በርቺ!!!!
@mimiak325
@mimiak325 29 күн бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
አይዞሽ እናትየ የምን ፍች ነው ።የሰይጣን ጀሮ ይደፈን።ቅዱስ ገብርኤልን ተማጸኝ ።ድርሳነ ሚካኤል ለሊት በእንባ ጸልይ ።እመኝኝ ።ችግርሽ ይፈታል
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 25 күн бұрын
እኔ ባሌበቴ አፈቅረዋለሁ የመጀመሪያዬ ነው ከእሱ ጋ መኖር እፈልጋለሁ እሱም ይፈልጋል እንደምወደኝ በደምብ አውቃለሁ ግን ሁሌ ፍታኝ እለዋለሁ እሱ አልፈታሽም ይለኛል እኔ አልፈልግህም እለዋለሁ እሱ እኔ እፈልግሻለሁ ይለኛል በቻ በጣም ከባድ ነው ስናደድ ሁሌም እንለያይ ነው ሚለው ግንኮ እወደዋለሁ ከእሱ መለየት አልፈልግም 😢 በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ወልደ ዮሐንስ እያላችሁ
@NetsanetHaylu
@NetsanetHaylu 20 күн бұрын
ስገጂ ፀሐይ የፆሎት ቤት አዘጋጂ
@BanchamlakTilahun
@BanchamlakTilahun 4 күн бұрын
😭😭😭
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 29 күн бұрын
እውነት ነው ቀሲስ እናት ልጇን ትጠላለች የዲያቢሎስን ተንኮል እንወቅበት
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Ай бұрын
እድሜና ፀጋውንይስጥልን አባታችን የእናንተ የደረሰከስራታችሁ የፈታ ቸሩ መድሀኒያለም እኛንም ከስራታችን ይፍታን🙏🙏🙏❤❤❤
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 22 күн бұрын
አባታችን የኔ አባት እመብርሃን እድሜና ጤና ይሰጥውት
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 29 күн бұрын
አባታችን በረከተዎ የደርብኝ❤ እህቶቸ እንፀልይ , ባህርያችንን እናስተውል , እንጠመቅ , ባላችን አውሬ የሚያስመስለን ሌላ ርኩስ ስላለ ነው
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርሯ ይብዛልን የእመ ብዙአን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷🌷🙏🙏
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
በካርታ፣በሲኒ፣በመስታወት እግዚአብሔር ይገስፀው የእግዚአብሔር ምህረት በየቤታችን ይግባ❤❤❤❤
@Yayeshe
@Yayeshe 29 күн бұрын
አባታችን በድሜ በጤና እግዛብሄር ይጠብቅልን የሚድኑትን ማየት እንዴት ደሥይላል የኔንም የመዳን ቀን እግዛብሄር ያቅርብልኝ ኑሩልን አባታችን ፈጣሪ የሠጠን
@ethiovib4426
@ethiovib4426 Ай бұрын
ክብር ለ መድሀኒኣለም ይሁን ኣባቴ በረከትዎ ይደርብን
@astekastek1000
@astekastek1000 29 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ክፋት ሚሰሩት ሰዎች ናቸዉ እንዴት ነዉ ሚተኙት ግን እንዲ መጥፎ ስራ እየሰሩ አቤት ሰዉ ከሴጣን የባሰበት ዘመን
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ Ай бұрын
የኔ ውድ አባት ይፍቱኝ ይባርኩን እንኳን ደህና መጡልን እናንተን የፈታ ቸሩ መድኃኔዓለም እኔንምባሪያውን ኤፍታ ህይበለኝ😢😢
@brktihagos1925
@brktihagos1925 Ай бұрын
እኔ ኣለሁ ሲኑውን ተዘቅዝቆ የታየልኝ ከዛም ኣልፎ ቤተብ ሙሉ ቡዳ ቦልቶዋቹዋል ተብልን በድብተራ ዳረታችን ላይ ተስንጥቆ የሆነ ነገር ቀበረብን 😢😢ኣሁን ግን ምንኛ በእርኩስ መንፈስ እንደተተበተብን ይቖጨኛል ወገኖቼ በጾሎታቹ ኣስቡኝ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
እመብርሐን መላቤተሰቡን ትፍታው
@brktihagos1925
@brktihagos1925 29 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን​@@ፀሐይወጣልኝ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 22 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን. እህታችን እንኳን ደስአለሺ ወይ ፈተና
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱሰ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን የኣማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን" ገብረኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ "ኣፀደ ማርያም" ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤
@danimehari9714
@danimehari9714 28 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው በእውነት አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ለወንድማችን የጀረሰ ሊቀ መልአክ ቁዱስ ሚካኤል ለኛንም ይድረስልን አባቴ ይፍቱኝ
@mahelet9539
@mahelet9539 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔንም አስበኝ በምህረትህ ቤቴን ትዳሬን ልጆቼን ቤተሰቦቼን ከእርኩስ መንፈስ ጠላት እንዳይደርስብን ጠብቀን
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
አሜን
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 29 күн бұрын
በረከታችህ ይደርብን አባቴ ወለተ ማርያም አስቢኝ በማርያም አባዬ በማርያም ሰውነቴ እሳት ❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Ай бұрын
አበይ ማዓረይ እኔም እጠላዊ ነበር በፉት ኣህን ግን በጣም ነዉ እምወደት👏👏👏👏እግዜኤብሔር ይመስገን👏❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 22 күн бұрын
ጎበዝ በርች❤
@OppoKalba-l7t
@OppoKalba-l7t Ай бұрын
ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን አባታቺ ያጎልጊሎት ዘመኖትን ያርዝሚሊን
@LemlemAbore
@LemlemAbore 26 күн бұрын
ቦታውን የምታቁ በመብርሀን ውሰዱኝ በጣም ጭቅውስጥነኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 29 күн бұрын
ለነናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልንበኡነት ለአባታችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን አባ ይፍቱኝ
@MiheretFikadu
@MiheretFikadu 25 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@MershaYmer
@MershaYmer Ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 27 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው የእኛም ችግር ነበረ መጨረሻው በሞት ተለያዩ ነብሳ ይማር ብላችው በፀሎት አስብልኝ አመተማርያም
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ❤❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስዬ እንኳን አደረሳችሁ ታድላችሁ በርትታችሁ ተፈወሳችሁ እየው በረታው ስል እየወደቅኩ እጅግ በጣም የማስተርቬሽን ተጠቂ ሆንኩ ደህና ሆንኩ ብዬ ነበር መልሶ አገረሸብኝ 😢😢😢😢😢😢 እባካችሁን ወለተ ሚካኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ መሮኛል😢😢😢😢
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp Ай бұрын
ወንድሜ እባክህ እርግፍ አድርገክ ተው ቆራጥ መንፈሳዊ ጀግና ሁን ለመድሀኒያለም አልቅሰህ ንገረው
@el_haymani
@el_haymani Ай бұрын
ንስሐ ግቢና ቄደር ተጠምቀሽ ቁረቢ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት እየፀለይሽ ጠዋት እና ማታ ስገጂ መቁጠሪያውንም እንዳትረሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
​@Kእውነት ነው ።ስሙን እየጠራሽ ቀጥቅጭውidnahi-tube
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሠብሽ እህቴአብዝተሽ ስግደት ሰገጂ
@HannaDemise
@HannaDemise Ай бұрын
አባ እንኳን በሠላም መጡ እንኳን አደረሦት በጸሎት አሥቡኝ
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 29 күн бұрын
አባታችን የት ነው እያገለገሉ ያሉት የምታውቁ ጠቁሙኝ በእመብርሃን
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 25 күн бұрын
ኢግላድ
@Asmi715
@Asmi715 29 күн бұрын
Lanchi yederes lewendemi yederes Amen Amen Amen
@ወገብርኤል-ከ3ወ
@ወገብርኤል-ከ3ወ 29 күн бұрын
አሜን✝️🙏❤ አባታችን
@giv7642
@giv7642 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 күн бұрын
ሰው ከሰይጣን ብሷል መተተታቸው መከራ ሆነብን:: እግዜር የስራቹን ይስጣቹ😢
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@fatimatahiri4138
@fatimatahiri4138 Ай бұрын
ቦታው የት ነዌ
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 29 күн бұрын
አባ ጸልዩልኝ ሰባት አመት ሞላኝ በልብ ህመም ስሰቃይ ጸበልም ብጠመቅ ህክምናም መፍትሔ አጣሁ ወደ ጴንጤ ልገባ ውስጤ ይገፋፋኛል ለመወሰን አቃተኝ በህልሜ ዝብሎ ይጨንቀኛል ሁሉነገሬ ተይዞአል ጸልዩልኝ
@saronisrael752
@saronisrael752 28 күн бұрын
ተጠንቀቂ ሀይማኖትሽን ሊቀማሽ ነው አዳልሞቴ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ እውነቴን ምልሽ ትድኛለሽ እታመም ነበር ብለሽ ታወሪያለሽ የቤቱስጥ ፀሎት ወሳኝ ነው
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 25 күн бұрын
mekuxeriya texekemi ehete
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 20 күн бұрын
ልብሽን ቀጥቅጭው በመቁጠሪያ ከዛን ቅባ ቅዱስ ተቀቢው ትድኛለሽ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 29 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 24 күн бұрын
Awo enema asayicalew aba alqem 'eber
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 28 күн бұрын
እይ ክብርና ምሰገና ይደረሰው እውነትም ጅግ ባል ነወሰ ዬነረ አባት እርሰውማ የስንቱን ሸክም እኮ ነው የተሸከሙት እሰዋ ደግሞ ከውሰጧዋ ያለውነ የጠለዎት
@hwoldearegay
@hwoldearegay 29 күн бұрын
አባታችን አዲስ አበባ ኖት የትነው ቦታዎት እባኮት መልሱልኝ
@MekeWubshet
@MekeWubshet Ай бұрын
ቦታው የት ነው ዘመዶቼ እባካችሁ ንገሩኝ
@bereket2122
@bereket2122 27 күн бұрын
አሁን ለጊዜው ውጪ ናቸው ሀገር ቤት ሲገቡ አያት 5 ሰን ሻይን አፓርታማ እመቤታችንና መጥምቁ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በተረፈ ተከታተል ሚለቀቀውን
@samrawitgetachew2686
@samrawitgetachew2686 22 күн бұрын
@@bereket2122 ezawe betkestiyan west nw megnute?
@MaheltGetent
@MaheltGetent Ай бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡ
@MekeWubshet
@MekeWubshet Ай бұрын
ቦታው የት ነው እህቴ
@NardiErmi
@NardiErmi 28 күн бұрын
አባ መዳን እፈልጋለሁ ነገር ግን ወደ እርሶ አይመራኝም
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 24 күн бұрын
😢😢😢
@filitektube5713
@filitektube5713 23 күн бұрын
Egzabiher ymesgen
@WubeGetaneh
@WubeGetaneh 28 күн бұрын
አለው😢
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 Ай бұрын
Abatachin Norway Yalen Hizb Be Egziabher Yidresuln. Eskahun Dres Yedereseln Abat Yelem. Timqetm Yasfelgenal. Teasren Zim Alen Ena Yidresuln. Kesra, Ketimhrt, Ketdar Kehulu Terfenal. Bemenfesawi Timhrt Kef Sil Honblo Digmti Aderegulgn.
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g Ай бұрын
የኔ አባት ❤
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Yana wede abate
@aregashseume9894
@aregashseume9894 23 күн бұрын
አለውየሲኒ መዘቅዘቅ
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 25 күн бұрын
Yehew aba enen fechi fechi new milegn esu fetagn sel eshi ayelem bechirash ene demo beka alefelegem eyalekugn kebet wechi wechi yelegnale
@YoriYori-f7l
@YoriYori-f7l 29 күн бұрын
🙏🙏🙏
@WaldeTolcha
@WaldeTolcha 29 күн бұрын
Yaa waaqi nuu basi
@Biruk982
@Biruk982 Ай бұрын
አባ አንድ ሰው የሚያስበውን ያውቃል ዐይነ ጥላ እባካችሁ መልሱልኝ ጥያቄን
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዎ ያቃል ንስሐ መግባት መስገድ መቁረብ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
የማትጸልይ ከሆነ የልብህን ምዕራፍ ያነበዋል።በጾም ፣ በጸሎት ፣ በንስሀ ፣ በስግደት ፣ በምጽዋት ፣ በመቁጠርያ መጠቀም እና መቁረብ ህይዎት ከኖርክ እየተቃጠለ በውስጥ ወይም በግልጽ ይወጣል
@selamfkri4025
@selamfkri4025 Ай бұрын
አሁን የት ቦታ ነው ያሉት❤❤❤
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Ай бұрын
እልልልልልልልልል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
አባ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ እንዴ
@endalewhabte3634
@endalewhabte3634 29 күн бұрын
melsune setun addis abebe new yalute telpon askemtewolene
@bereket2122
@bereket2122 27 күн бұрын
አልመጡም
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Biruk982
@Biruk982 Ай бұрын
የት ነው ያሉት አባ ኧረ ልምጣ
@atsedemariyam8849
@atsedemariyam8849 28 күн бұрын
ወጭ ናቸው አልመጡም
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 24 күн бұрын
Ellllllelllllllelllllll
@IemlemFlrdawk
@IemlemFlrdawk Ай бұрын
Botaw yete nw ebakachiu negerugn
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham Ай бұрын
ኤረ እኔ አደኟ ነኝ ኔገ እፋታለሁኝ እላለሁኝ ሁሌ ግን በማግስቱ ማን እንዳ አስቀረኝ እቀራለሁኝ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Eheta ena efatalaw eyaleko 12 amate koyaho gen baremel geyoregese hage daneko matate nawo endaze yameyaragaw taleye endatefach
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 29 күн бұрын
አንድ በጎ ነገር ይኖርህ እና ያ መልአክ እንዳትፋቱ እየጠበቃችሁ ነው
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 29 күн бұрын
@@ፀሐይወጣልኝ እንጃ ይሆናል ቅዱስ ሚካኤል ይሆናል የኔ አባት ከትንሽነቱ ጀምሮ እካሁን የ88 አመት በለጸጋ ሁኗል ግን አሁንም እያገለገለው ነው ((( እየተገለገለ ነው ))) እሱ ይሆናል ምያስቀረኝ ያለው
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 25 күн бұрын
Yehew enem alehugn hule fechi xefi xefi betun xelesh hiji aleza baleyewen beka hid bechayen menor yeshalegnal elalew
@ferlast6762
@ferlast6762 Ай бұрын
yet new botaw
@nebiyumessele
@nebiyumessele Ай бұрын
Yet new yalut abate
@nebiyumessele
@nebiyumessele Ай бұрын
Negrugn
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🤲💔
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 24 күн бұрын
😢😢😢
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
እጅግ በጣም የምትማሩበት እና የምታተርፉበት ቪዲዮ!
23:21
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 11 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН