KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:55:04
መተት የተመተተበት ሰው አራት አደገኛ ጠባያትን ይዋረሳል፣ ምን ምን ናቸው? መተት ሲመተትብን የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ክፍል አራት
21:51
Сестра обхитрила!
00:17
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
መስተፋቅር የተደገመበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በመስተፋቅር የሚወለዱ ልጆች አደገኛ 22 አይነት ችግር አለባቸው እነሱም ምን ምን ናቸው?
Рет қаралды 41,616
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 190 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 366
@ygyygh6610
9 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እነኚህን አባት በጣም እወደዎታለሁ መልካም አባት ነዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የሚናገሩት ሁሉ እዉነት ነዉ
@Orthodoxተዋህዶ
9 ай бұрын
አሜን፫
@qweqwe444
9 ай бұрын
አሜን (3)
@MichaelShegaw
9 ай бұрын
ስምሽኮ ሙድ መያዝ ሙዴ ነው ነው ሙድ እየያሽባቸው ከሆነስ ማን ያምንሻል ሙድ እየያሽ ነው ሙድሽ ደስ ይላል ወላሂ
@ሩሐማ12
9 ай бұрын
@@MichaelShegaw እውነት ብለሻል 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@messiessi3635
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ሲሲ❤
@selamawityemaryamlij2606
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማታ ከመተኛቴ በፊት ትምህርቱን እየሰማሁ ነበር እናም ስለ ልጆቹ የዘረዘሩትን ማታ እየሰማሁ በጣም አዝኜ ነበር ምክንያቱም የልጆሽቼ አባት በመስተፍቅር ነበር ያገባኝ ያወቅኩትም አሁን ቅርብ ጊዜ ቁልቢ ልሳለም ስሄድ ነበር ያወቅኩት እናም ማመን አቅቶኝ ነበር ። በመስተፍቅር የተወለደ ብለው የዘረዘሩ ውስጤን ሰብሮት ነበር የዘረዘሩት ነገር ልጄ ላይ ያየሁት ነገር ነበር እናም ዛሬ ጥዋት ወደ ፀበል ስንሄድ ወዳጄን አቡነ እጨጌን አልኩዋቸው አባቴ ዛሬ የእርሶን ዝክር የምዘክርበት ቀን ነው እናም ይህን የመስተፍቅር አጋንንት እውነት ልጄ ላይ ካለ በኔ አድርገ ሸኙልኝ ብዬያቸው ነበር እናም ዛሬ ፀበል ስንጠመቅ ልጄ በጣም ነበር ዛሬ ደስ ብልዋት የተጠመቀች ልጄ ላይ ያለው መንፈሱም እኔ ላይ ሁኖ ለፍልፎ ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ሸኝተውልኛል እባካችሁን ፃዲቁን አመስግኑልኝ። የአባታችን የአቡነ እጨጌ በረከታቸው እና ረድኤታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን።
@belibeli8619
9 ай бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል❤❤ እግዚአብሔብሔር ይመስገን
@yayanew-e8x
9 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ለኛ ይድረስልን
@helennegash-nj1fx
9 ай бұрын
Abune echuge yohannes abate 🙏🙏🙏
@anteneh9755
9 ай бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል አዲስ አበባ ዉስጥ እለ,,,????ካለ ብትጥቁሚኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ,,!
@sablefrew9109
8 ай бұрын
እልልልልልልል ላንቺ የደረሱ ለኛም ይድረሱ❤❤❤❤
@tsehaaydagne2211
9 ай бұрын
ይህ የብዙ ሰዎች ታርክ ነው, እኔ በትስቤ, በተልዬ የአጎቴ ልጆች ሁሉም ይህ ትምህርት የኛ ታርክ ይምስልኛል. በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን.ወለታ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አሱብን..... በዝህ ዘመን በመተት መንፈስ ያልታሳረ, ዕድሉ ያልትውስደ የላም ጌታ ሆይ ማረን 😢... በርክታች, ጸሎታች አይልየን አባታችን ❤❤❤
@Alem-p4r
9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አው መምህር ይሄ አብር አከርት ትምህርቱን በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው መምህርዬ በእግዚአብሔር ፍቃድ በቀጣይ እሱን ቢያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
@jarejarry4552
9 ай бұрын
እባካቹን ላይክ አድርጉ ሼር ሸብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ትምህርት ነው ለሁሉም እዲዳረስ ላይክ አድርጉ
@ሜዲዕቛር
9 ай бұрын
ይሄ የኔ ህይወት ነው ኣባየ ዕድመ ለርሱት መንፈሱ በርሱት ነው የተፈወስኩኝ እግዘአብሔር ይመስገን ኣሁኑም ድረስ ይታደሳል መንፈሱ በፀሎት ኣስቡኝ ኣባየ❤❤❤
@ALINoor-tq2yb
8 ай бұрын
እህት ቁጥር አሲጠምጭልኝ
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
የሚታደስብሽ ከሆነ የቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እንዳይታደስብን ማድረጊያ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር በተያያዘ ያስተማሩትን ስሚ በተረፈ በርችና ቀጥቅጭ ስገጅ ሱባኤ ግቢና መንፈሱን አስረሽ እንዳያሳድሱ መልሰሽ ወደ ራሳቸዉ መላክ ትችያለሽ አላርፍ ካለ
@astekastek1000
9 ай бұрын
የኔ አባት እወዶታለሁ ሺአመት ኑሩልኝ ሞቼ ነዉ ምወዶት ሳዮት ደስታ ይሰማኛል አባቴ እመቤቴ ትጠብቆት የመስተፋቅር መንፈስ እመቤቴ ትሰረዉ
@MekdsMulugata
21 күн бұрын
አባታችን እድማ ይስጠወት ሙሉ በሙሉ የኛቤት ህይወት ነው😊
@ugyugyytgty9690
9 ай бұрын
በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድረብን አሜን
@ehitemaryamydinglliji
9 ай бұрын
ወልደ ዬሀንስ በፀሎት አስብት እህት ወገኖቼ በ ማርያም
@ሩሐማየአርሴማልጅ
8 ай бұрын
እመቤት ታስብሽ
@ውባለምሙሌ
3 ай бұрын
ድንግል ማርያም ታስብህ
@ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ
8 ай бұрын
ይህ የእኔ ህይወት ነው ልጅነቴን ተበላሁ ከንቱ ሆንኩ ባከንኩኝ ተመስገን ልኡል አማኑኤል በህይዎት አለሁ
@MichaelShegaw
8 ай бұрын
አረጀሽ እንዴ ያለፈው አለፈ ጭቃ ሳታቦኪበት አሁን ምርጥ ፍቅረኛ መያዝ አለብሽ የት ተኝተሽ አለፈ ልጅነትሽ ውዴ የማያልፍ የለም አሁን ባለሽ ነገር ተደሰቺ እሺ እና ወደፊት ብቻ ከውሀላ ተምረሽ ቻው ቻው
@habhabshi5767
Ай бұрын
እጹብ ድንቅ ነዉ አባታችን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ydue5437
5 ай бұрын
አባቴ አላህ ይጠብቆት አላህ ከሸረኞች ሁላችንም ይጠብቀን ያላቹት ሁሉም ትክክል ነው ክፉ የሰራ ሚተርፈው ለዘርማዘር ነው ከደጋሚም ካስደጋሚም አላህ ይጠብቀን😢
@YerusalemGebresellase
3 күн бұрын
አባታችን ይህ ጉዳይ በኛ ቤት አለ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርሰን abatachn ❤*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@HanaaFikiruu
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mengistualamu9438
9 ай бұрын
አባቶች የለንም ግን እናተን ስለሰጠን ተመስገን ነው አላማርርም ወደው አደለም እንደተያዙ እንዘንላቸው
@Filisltan
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።
@Diamond21192
9 ай бұрын
እውነት ነው ።።በመስተፍቅር መተት የተያዘችው ልጅ እውነት ነው እኔም ቪዲዮውን አይቼ ግርም ብሎኛል።።
@yemariamnegn5667
9 ай бұрын
link magnet yechalal?
@amanuel5687
9 ай бұрын
እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ይላክልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@AlemGet-x1p
19 күн бұрын
አባታችን እባኳትን አይለኛ ችግር ውስጥ ነኝ ባለቤቴ ከቀርብ ጊዜ ጀምሮ የባህር ለውጥ አምጥቶል እኔንም ልጆቹንም ማየት አይፈልገም ቀን ቀን በጣም ስላም ነው ማታ ማታ ግን እሱ አይደለም አንዴ ከተኛ አይሰማማ ሲተኛ እንደሬሳ እኔንማ ጨርሽ አያየኝም እኔም በሱ የተነሳ እንቀልፍ የለኝም አንደ ጊዜ የጥርስ መፋቀያ አገኛሁ ኪስ ውስጥ አገኛው ሰጠይቀው አላውቀም አለኝ አባታችን እባኳትን ባለቤቴን ልጆቻንን እኔንም እርዱኝ በመቤቴ ማርያም እኔ ጨንቆኛል ከቤታችን ፍቀር እና ደስታ ጠፋ ዚምታ ሆነ
@maryme-enatye
9 ай бұрын
በርክትወት ይደርብን መምህር አባታችን. እር በፀሉት ያስቡልኝ አባታችን 12 አመት የታመመች እህት አለችኝ አባየ
@kibromgasheteru
Ай бұрын
አምላክ የባረከ አድራሻህ ያስፈልገኛል
@mengistualamu9438
9 ай бұрын
አቤት ጉዳታች ግልጥ ግልጥልጥ ማድረግ ይሄ ነው ጆግኖቼ በርቱ
@mariabewekat3839
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መሰደዴን በስንቱ ልውደደው ሀይማኖቴን አዎኩበት ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
@brhangebremedhn1719
9 ай бұрын
ኣባታችን ኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
@qweqwe444
9 ай бұрын
አባታችን ይህን መከራ እናቴ በዘመኗ አሳልፍዋለች አሁንጭምር እኔ ስደት ላይነኝ በእኔም ላይ ይህን ነገር ተከስቶ ብኛል ከማላዉቀዉ ሰዉ ፍቅር ይዞኛል አባቴ 24 ስለእሱአስባለሁ ልጁ ትቶኝእራሱ እኔ ፈልጌሂጀ አዋራዉ አለሁ ስለእሱ ማሰብ መጨነቅ እቅልፍ ማጣት ወዘተ በፆሎት አስቡአባቴ እግዚአብሔር ከእስራቴ ያዉጣኝ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
አንችም ስገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ ፀልይ ትቆጣጠሪዋለሽ በ እግዚአብሔር ሀይል
@AaA-ec9fj
5 ай бұрын
ሰላም እዴትናቹህ እኔ ስድስት አመት ሊሞላኝ ነው የሆነልጂ ጋር ባጋጣሚ ተገነኛን እና ወዳውኑ በሳምንት ፍቅር ያዘኝ እና ከዛቀን ጀምሬ እስከዛሬ ድረስ አለሁ በቃ አልፈልግሽምብሎ ይተወኛን እለምነዋለሁ ከሱ ስርቅ እደምሞት ነው የማስበው እሱ የራሱን ሂወት ጀምሮ እኔን ተውኝ ግን እኔ ድምፅህን ልስማው በቃ ሌላ ጋር እየኖረ እኔ በስደት ምንም ቤተሰብም ያለኝ አይመስለኝም በሱ ምክኒት ማንም ሰው ጋር አልግባባም በጣም በብቸኝነት ነው የምኖረው አሁን እውት ይሄ ፍቅር ብየ አስባለሁ ሊየኝ አፈልግም ስልክ እደውልልሽ ከፈለግሽ ፀጥ ብለሽ ኑሩ ይለኛን ምን ላድር ከኔ የተሻላቹ ምን አልባት ንገሩኝ ምን ላድርግ
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
@@AaA-ec9fj አይ በሱባኤ አረጋግጭ ፁሚ ፀልይ ስገጅ በራሱ ይህ መንፈሳዊ መንገድ እዉነቱን ይመራሻል። መስተፋቅር ቢሆን እንድትወጅዉ አይደል የፈለገዉ ለምን ይሸሻል? መስተፋቅር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል መልሱ ባልኩሽ መንገድ ይገኛል ከተጠራጠርሽ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ ያደፈጠ ካለ ቸክ አድርጊ
@abebawbelay2584
5 ай бұрын
የአባታችን ስልክ ቁጥር አሳውቁን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@jfbgfhggf7516
9 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እንጅ ጠፍተናል ወገኖቼ ህዝቡ በዚህ መንፈስ ደንዝዟል እግዚአብሔር ብቻ በምህርቱ ይመልከተን 😢🎉🎉🎉🎉
@GenetGezahen
29 күн бұрын
ኣባታችን ሺሺሺ ኣመት ኑሩልን 🙏❤እኔ ለምን እንደሆነ ባላቅም መስተፋቅር ሲባል በጣም ነው የምጨነቀው 😢 አኔ በምንም ሁኔታ ኣይቸውም የማላቅ ልጅ ነው ካየሁት ቡሃላ ያፈቀርኩት የሚገርመው ነገር እሱም ከሚባለው በላይ ስለሚወደኝ መስተ ፋቅር ኣርጎባት ነው ስባል እና እሱስ ማን ኣደረገበት እንደዚ የሚወደኝ እያልኩ ለራሴ መልስ እሰጣለሁ ኣሁን ግን እሱም ወደማይቀረው ቤቱ ሂዶል ግን በጣም ነው የምወደው ሌላ ሰው ባወራም ነሱን ያህል ደስታ ኣይሰጠኝም ጭራሽ ትዳር ኣድርጌ ምናምን እያልኩኝ ሳስብ በጣም ይጨቀኛል ከሌላ ሰው መቅረብ እፈራለው ኣባ ወለተ ገሪማ ብላቹ በፀሎት ያስቡኝ😢😢😢😢😢
@መብራህተወለተመድህን
Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@GeteGetu-t6b
9 ай бұрын
Abatachin yee agaligilot zamanachun fatar yibarikilin abatachin tabaraku
@tigst-e2t
9 ай бұрын
አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ክብርና ምሰጋና ለመድሀኒያለም ይሁን አቤቱ መድሀኒአለም አባቴ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሰለናትህ ብለህ
@AdbarAdbar
3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እህተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለወት❤❤❤
@ElhamAbdu-l7u
2 ай бұрын
ወይኔ! ኣንድ በጣም ማውቀው ታሪክ ኣለ እጅግ በጣም በጣም ኣሳዛኝ የሆነ ነው
@maxdz9446
9 ай бұрын
ሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰበዎ ትጠብቅልን እግዚአብሔር በናተ ላይ እድሮ ላስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏⛪✝️❤️❤️
@newaymeried3320
9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎት ያብዛሎት የአገልግሎት ዕድሜዎት እግዚአብሔር ያብዛሎቶ
@gedamneshferede9318
9 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
አባታችን ሰሞኑን በዝርዝር የምሰማቸዉ በምልክቶቻቸዉ የሚነግሩን ነገር በጣም ጥሩ ነዉ እራሳችን እንድንመረምር አድርገዉናል። እመብርሀን ትጠብቆት
@Hope-x7o
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@haymanotmoges2386
9 ай бұрын
አ ቤቱ ጌታመድሐንይለም ሆይ ማረን እርሠወንና ሌሎች የፈዉስ ሠጪ አባቶች የሠጠን እግ ዚያብሔር ይመስገን ሁሌ በየግዜዉ የሚያስተምሩት የኒም የቤተሠብ ም ችግር ነዉ በምረቱ ይማረን እ ግዚኦኦኦ ነዉ
@ተወልደመድህን
9 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@abrehetwoldemariam7460
9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@saaraamucaasillaasee7872
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tarikuzewdu2276
6 ай бұрын
መልካም የተባረክ ትምህርት ነው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን እግዚአብሔር እረሜና ጤና ፀጋሁን አሁኒም ቻምሮ ይስጦት
@jfbgfhggf7516
6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እሄ ታሪክ በሁሉም ሕይወት በስፋት ተይዘናል እመብርሀን ከሟርተኛ ትስውርነ አሜን 👏💐💐💐💐💐💐በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
9 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@senaitechartier7938
9 ай бұрын
አባታች በጣም እውነት እኮነው እግዚአብኤር ይጠብቆት ❤❤❤
@GhGh-tu7dr
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት. ያሰማልን አበታችን እና መሠግናሌን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን ❤
@Sewemehon12
9 ай бұрын
ወየው እኔው ነበርኩ ለዝህ ችግር የተጋለጥኩት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ሀይል በእግዚአብሔር ፍቃድ ገፍትሮ ባሌ የነበረውን ከእኔ ህይወት አስወጡቶታል ይገርማል ቀላል አመልከው ነበር ቤተሰቤን ጭራሽ ትዝ አይሉኝ ምንም ነገር ካለሱ በስተቀር አይነስውር ነኝ ።አረ አይነስውር ይሻላል ከእኔስ በጌታ ስም ቀንም ለሊቱም እርሱ ብቻ ነው ህይወቴ ውስጥ የነበረው ተለያይተን እንኳን የሚፈልገውን ሁሉ በህይወቱ ካከናወለ በኃላ መለየት እንኳን ሲፈልግ እኔ በጭራሽ ካለሱ የምሞት የማልኖር ነበር የሚመስለኝ እግዚአብሔር ግሩም ነው ከህይወቴ እንደ መጋዝ ነው ገዝግዞ ከህይወቴ ያሶጣልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ እንዲህ አንቁን እንጂ እኛማ ደንግዘናል እኮ
@merichannel743
9 ай бұрын
እንኳን ፡ መድኀኔዓለም ፡ ማረሽ
@Sewemehon12
9 ай бұрын
@@merichannel743 አሜን አሜን አሜን
@AdaneShiferaw-fx6xm
7 ай бұрын
28:03
@mekditube489
Ай бұрын
እኔ 100እንዳቺ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ላቺ የደረሰ ለኔም ይድረልኝ አምላኬ
@fantafanta6047
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤🙏🙏🙏
@mulubelay3831
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
9 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላወት
@tigistmulugata4336
9 ай бұрын
እውነት ነው የልጅትዋ ፈውስ ከዛሬ 3 አመት በፊት ነበር ፈውስዋ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን ከባድ ነው ።
@Alayu-sq4fu
9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤
@fairoozfairooz3607
9 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ
@gigisisay6476
9 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@MarituGebeyaw
9 ай бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
@Admasudefar
8 ай бұрын
አባታችን በትምህርትዎ በጣም ረክቻለሁ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለፈፀምነው በደል አምላካችን ይቅር እንዲለን በፀሎትዎ አስቡን
@ቢቂላገመዳ
9 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋር ይስቶት ቀሲስ ማርያምን በጣምነው የማከብሮት ሁሌ የማዳምጠው ልብ እየተኮስኩኝነው
@tigstbitew6618
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ጤና እድሜ ይስጥልን እድሜን እንደ ማቱሰለ ይሰጥልን
@meazitadassemeazi4286
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ውባለምሙሌ
3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሒወት ያስማልን ከዚህ ክፈ ስሪ እንድንድን የኢትዮጵያን ሕዝብ በፆለተወ እስቡን
@ሀይልዬአለማየሁ
9 ай бұрын
አባታችን ቃሐ ህይወት ያሰማልን እኔ ከርስ ትምህርት ብዙ አትርፊያለሁ እግዚአብሔር አገልግሎቶን ይባርክ::
@ሀኒደምሰው
8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን በፅሎት አስቦኝ
@raheelraheel1543
9 күн бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachin
@embitembit6071
9 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
9 ай бұрын
አሜን አባቴ ቃል ህይወት ያሠማልን
@FroredaKaleab
24 күн бұрын
Aba kal haywat yasmaln ❤❤❤
@qweqwe444
9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እየጠበኩኝ ነበር!!!!
@AdbarAdbar
3 ай бұрын
አባታችን የት ነው አሁን የሚያገለግሉት?
@jhgfgg1610
5 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
@FsyhfFfhdd
8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@muluabeba4416
9 ай бұрын
qal hiwot ysemalen abtachen 🙏 🙏 🙏
@ethiopianfoods8038
5 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene mengste semaye yawrselene
@tigraymymather7597
9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማረን
@TigstTeka-sq3hn
8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@ethiopiawongele3976
9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@ሚካኤልአባቴ-ጠ4ቈ
9 ай бұрын
አሚንንንንን ቃለ ሂወት ያሠማልን ልክ ነዉ አባታችን እኔም ነበርኩበት ያለሱ ሠዉ ያለ አይመስለኝም ነበረ አግብቶ እንኩአ ለቅሶየን ቅዱስ ሚካኤል ሠምቶኝ እደሠዉ አለሁ አሁን
@ፀሐይወጣልኝ
9 ай бұрын
እኔም እንደዛው ነኝ።አግብቼም ያው ነኝ
@אבטה-ב3ת
4 ай бұрын
28:44 28:51 @@ፀሐይወጣልኝ
@derejeabebe8588
7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@HiwotB-p6o
9 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tmhd1787
9 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ወልተስላሴ እባላለው ከዚህ ክፍ ስራ እና ሰሪ ፈጣሪ ይጠብቀን መስተፍቅር ማለት የቁም ሲሆል ነው
@Netsanet-y7q
4 ай бұрын
አሜን
@werkewerke-ln5qu
7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለክፉ ስራ እንዳ ምንተጋ ለመልካም ሥራ ብንተጋ የት በደረስ መድሃኔአለም ይማረን በእውነት ።
@Free-hf8fc
8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@EdenMazi
8 ай бұрын
አንኳን ደህነና መጡልን አባታችን
@Gigu-p5f
9 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማል የኛቤት ሂወት
@taybaa8158
9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@SenayWedi21
9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@ኖላዊኖላዊ
9 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት ወትወት የሚል ትምህርት ነው ቃለህዊት ያስማልን
@AwesomGBe
9 ай бұрын
ሰላም እደት ናችሁ አባታችን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ እባካችሁ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
9 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ሰው ለመሆን እየጣርሁ ነው ገና አሁን ከንቅልፍ ነቃሁ በእውነት ሄወቴ ከነቤተሰቦቼ በጨለዋ የተዋጠ ነው ወገኖቼ በፀሎት እርዱኝ 😢😢
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
በርች ጨሌ ለመጣል ስታስቡ መዝሙር 90/91 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል…የሚለዉን ፀልዮና በካህን ፊት ማቃጠል ዝም ተብሎ አስቶ አይጣልም አደጋ አለዉ። እኔ ሀይማኖታቸዉን ያስቀየራቸዉ 10 ቤተሰቦች አዉቃለሁ በርቱ በደንብ ስገዱና ተቆጣጠሩት
@ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
9 ай бұрын
እወነት ነውአባታችን እኔም 14 አመቴ ታስሬ ቁች ብየ አለሁ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ
@sablefrew9109
8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@SebleNega
5 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ስልክ እዴት እናገኛለን
@grumYeans
5 ай бұрын
እመብረኃን፡ትጠብቆት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልኝ❤
@nathanaeltedla-wh7cx
9 ай бұрын
Awesome 👍.
3:55:04
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
أجمل تلاوات القرآن الكريم
Рет қаралды 68 М.
21:51
መተት የተመተተበት ሰው አራት አደገኛ ጠባያትን ይዋረሳል፣ ምን ምን ናቸው? መተት ሲመተትብን የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ክፍል አራት
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 375 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
39:06
መስተፋቅር ሰዎችን ስለሚያፋቅር ቢደረግ ምን ችግር አለው?ስምንቱ አደገኛ መስተፋቅሮች ምን ምን ናቸው? A
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 46 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
1:42:25
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
16:41
በመተትና በጥንቆላ ልጅ የመውለድ ዕድላችን ይወሰዳልን?በመተት የልጅ ዕድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? ክፍል ሰባት
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 12 М.
1:03:41
201ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው ከመልአኩ ገብርኤል ጋር የተጣላው ምን አጥፍቶ ነው አይ ሀብታም
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 75 М.
40:51
መስተፋቅር ጥቅም አለው?
ተንስኡ ለጸሎት
Рет қаралды 9 М.
52:23
8ቱ አደገኛ አብር አንክርት ወይም መስተባርር መተት! የአብር አንክርት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው መፍትሔው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 33 М.
15:44
የእጮኝነትና የትዳር ሕይወት በመተት ይወሰዳል? የእጮኝነትና የትዳር ዕድል የተወሰደበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 23 М.
25:12
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-@-zethioptube
ዘኢትዮጵ ቲዩብ-Z ETHIOP TUBE
Рет қаралды 49 М.
1:59:17
🔴ትንቢቱ ተፈጸመ‼️👉🏾"በታህሳስ ወር የመሬት መንቀጥቀጡን ጨምሮ የታየው መቅሰፍት⁉️" ቀሲስ አምደጊዮርጊስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 229 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.