KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
196ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በውሀ መርጫ ሽጉጥ የተጀመረ የልጅነት ጨዋታ ወደእውነተኛው ሽጉጥ አድጎ
1:18:09
240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ
1:06:24
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
195ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ልጂት ሰው ወደ አውሬነት ሲቀየር ያየችውና ከዛ ሰውጋር የተቆራኘችው ለምንድነው?
Рет қаралды 76,178
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 168 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 456
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
@selamselam918
Жыл бұрын
መምህርየ ነጠላ ስታደርግ እንዴት ግርማ መጎስህ እንደሚጨምር ... እሺ መምህርየ የኛ ቀያሪ።እግዝአብሄር ምስገናዉን ሁሉ ይዉሰድ🙏
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ድግምተኛ መተተኛ እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋልን😢😢😢 የተያዛችሁ ፈጣሪ ይፍታችሁ😢😢 አይዛችሁ መምህርቃለህይወት ያሰማልን
@mirymirylove1767
Жыл бұрын
አሜን የፍትነ አፍፍፍፍፍ
@nuhaminnuhamin4214
Жыл бұрын
Amennnn
@jesusking3536
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Ewunetin
6 ай бұрын
መተተኛ ደብተራ የተጠራቀመው እኮ ቤተክርሥትያን ውሥጥ ነው ዋና መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው
@saniatube2360
Жыл бұрын
አረቄ የሚሸጦ አዎ በደብ አሉ ሳውዴ አረቤያ እህታችን በእውነት ታሪክሸ ሰላካፈልሺን እጅግ በጣም እናመሠግናለን ትልቅ ትምረት ነው የወሰድኩበት በዚህ ገጠመኝ ወደ ሀገር ሰንገባ ዘው ብለን የምንገባ አሰተውሉ!!!!
@RahelPhone-s5s
Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ምንይሳነዋል
@genetfikadu4041
Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ ገባ ገባ በሉ ገጠመኙን ሰምተን እንማማር ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን ❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hana-q6i
Жыл бұрын
Ameeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለምስክርነት ያብቃኝ በማርያም በፀሎት አስቡን አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ስሜንእመቤቴታቃለች
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጅማሬዬ ምንም ይሁን ምን ፍፃሜን አሳምርልኝ የሚባለው ለካ እውነት ነው መታደል ነው ፈጣሪ እኛንም ነፃ አውጣን መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@hibisttafese1921
Жыл бұрын
ሰላም መምህር ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለ አቡነ ሙሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅድሳን ሰላምን ይስጠን
@maryme-enatye
Жыл бұрын
ሰላምህ እድ ምድር አሸዋ ይብዛልን መምህር መደሐኒለም. ክፍህን ያርቅልህ እና ገጠመኞችህ ትምህርቶችህ. ለኛ እደቀዝቃዛ ውሀ ነው. በርታልን መምህር. ድግል ማርያም ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
እንዴት ዋላቹ ለአባታችን አቡነ ኪሮስ በአል ልደታቸው እንኳን አደረሳቹ
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን ❤❤🥰
@AbrahamG.s-df6jg
Жыл бұрын
እስኮሁን ከሰማሆቸው ገጠመኝ በጣም አጭርና በጣም ብዙ ትምህርት የያዘ ደስ እሚል። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ያርዝምሎት።
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለጻድቁ አባ ኪሮስ ወረሃዊ ማታብያ በዓል አደረሳችሁ ቆንጆ ኮመንት ፃፉ ላይክ ሼር አድርጉ በስደትማ ብዙ ነገር አይተናል መምህረ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃንና ብዙ እናወራለን እድሜና ጤና ይስጠን
@maxdz9446
Жыл бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰዎች ተለውጠዋል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏✝️⛪🤲🕊️
@kasootube21.6mery.Love.
Жыл бұрын
ጸዲቁ እስተፋስ ክርስቶስ ለማለት ነዉ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
Жыл бұрын
@@kasootube21.6mery.Love. ኧሬ አይደለም ዛሬኮ 8 ነው አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ በ9 ነው
@zakewerwer6898
Жыл бұрын
@@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ዛሬ የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የተወለዱበት ቀን ነው ግን ወርሃዊ በዓላቸው ወር በገባ በ9 ነው
@tsiongezahegn3054
Жыл бұрын
አቡነ ኪሮስ ለማለት ነው መሰለኝ
@maryammohamed2471
Жыл бұрын
እሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር
@hanahailu8956
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ብዙ ነገር በአባቴ በአባ ኪሮስ ተደርጎልኛል ዘርዝሬ አልጨርሰውም የዛሬ 8አመት ከሞት ተርፊያለሁ ዛሬ በቀናቸው የግል ስራዬ ተሳካል ይህ ነው ምስክሬ አሁንም አባቴ አባ ኪሮስ ሀገሬንና ህዝቦቻን ሰላም ያርጉልኝ የልቤን መሻት ይፈፅሙልኝ ያማልዱን ያስታርቁን ከፈጣሪያችነን ከአብርሀሙ ስላሴ
@kነኝየBብቻ
Жыл бұрын
የምገርም ታርክ ነው እኔ የመምህር ተስፋይ ትምህርት አዳምጨ አላቅም በጣም ነው እምያስጠላኝ ምደብረኝ ይሄ ግን በደንብ ከመጨረሻ ነው ያዳመጥኩት ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
የተያዘች ነፍስ እንደዚህ ነች በማለዳ መያዝ አንብቡ ንቁ ገጠመኝ አድምጣችሁ እሚጠቅማችሁን ውሰዱ ነፍሳችሁን አድኑ አብዛኛው ሰው ዲያቢሎስን ያውቃል ግን እንዴት መቃወም እንዳለበት አብዛኛው አያውቁም የመምህር ትምህርት ደሞ እንዴት ዲያቢሎስን ከእግራችን ስር መጣል እንደምንችል በደንብ ያስረዳል ።
@ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ
Жыл бұрын
תודה!
@helmanlenur430
Жыл бұрын
ካለው ይጨምረ👏👏👏
@mulubelay3831
Жыл бұрын
በወጣ ይተካ❤
@ቀኑብሸyoutube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@txabyssinia1773
Жыл бұрын
ውይ መምህር ! ነጠላ ሳትለብስ ገጠመኝ ስታቀርብ ደስ አይልም የእውነት !
@asnakudamtew310
6 ай бұрын
Kesu mn alen ketmhrtu newji mnm hono biyakerbln des yelegnal♥🕊
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ የሚገርም ነው እኔ ሲባል ሰምቸ አቃለሁ እጂ ሰው ወደጀብ ተቀይሮ አየቸም አላቅ እውነት ይከብዳል የሰደት እህት ወድሞች እሄ ገጠመኚ እኛን ይመለከታል ወደ ሀገራችነሰ ስንገባ ተጠንቅቀን መፈሱን የመጋፈጥ ሀይል ኖሮን በእግዛብሄር እርዳታ መሀበረሰቡን መቀላቀል አለብነሰ ከሰው ቤትም መዞር አቁመን ከመጡ ከቤት ይምጡ ግዴታ ከሆነ ግን እራሳችንን አዘጋጅተን እርኩስ መንፈስን የሚያዋርድ የእግዛብሄር ሀይል ይዘን መራመድ እዳለብን መዘጋት የለብንም እሄ ገጠመኚ ብዙ ተማርኩበት ለወደፊት ከሀገሬ ስገባ መጠቀቅ እዳለብኚእንዳውቅ አርጎኛል እውነት ዙራ ዙራ ከንፁህ ሰው ጣላት አቤት የጌታ ስራ እፁብ ድንቅ ነው የቡዳ መንፈስ ሚስትን የሚያስደበድብ በየሁሉ ቤት ያለ ነገር ነው ጌታ ይገስፅልን እንጂ የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ችሩ መደሀኒት አለም ይክበር ይመስገን ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@jambarj273
Жыл бұрын
እግዛአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yeabsratesfaye2413
Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ፍቅርተ ሥላሴ አስቡኝ የምትቆርቡም ስሜን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ እና አምደ ሚካኤል አስቡልኝ
@firehiwotfire4560
Жыл бұрын
እንዴት ደስስስስስስስስ የሚል ገጠመኝ ነው ትልቅ የህይወት አስተምህሮቶ ያለው ነው እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃት እህታችንን🙏
@hananhp4217
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምነኛ መታደል ነዉ እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ከብዙ ፈተና ቡሀላ እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃለን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@TsigeNega-it8qu
6 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@MuluyAtalay
Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@asterymarymleji6094
Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣ አንተ ከምታስተምረው ትምህር ውስጥ የኔን ህይወት የጎረቤቶች ህይወት ነው ያገኘሁት ብዙ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ
@Nunyat-zs2hh
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
Жыл бұрын
መጀመሪያ የምድርና የሰማይ የፈጥረታት ሁሉ አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንተን የፈጠረህ አምላክ ይመስገን እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HanauNew
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሜያዉቅዉ ያዉቃል ስጣንን በብዙ ይፈትናል
@መብራህተወለተመድህን
Жыл бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣሁ መምህራችን አቤቱ ገታ ሆይ ለንስሐ ጌዜ ስጠን
@tigisttamiru5213
Жыл бұрын
አቤት የመዳህኒአለም ታምር የኛ አመላክ ታላቅ ነው ቃሉ የማይታብይ የፈጠረውን የማይረሳ ይድርስህ ምስጋና አባቴ አሜን አሜን አሜን
@ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ
Жыл бұрын
መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመ ብርሃን እስከነ ቤተስብህ ትጠብቅህ ✝️✝️✝️
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤❤እንኳን እደረሳቹለአባታችንለቅዱስአባኪሮስ❤❤❤❤
@asde301
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን💐🌸💐
@weletemaryam6171
Жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እ
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለፃድቁ አባ ኪሮስ. አንካን አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ፀጋዉ ያድልህ ሼር በማድረግ አንተባበር በዚህ ገጠመኝ ብዙ ሰዉ ይማራል
@Papujawanduja
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ክብረ መምህራንን ያድልልን ገጠመኝህን እንደልማድ እንዳንሰማ ምናልባት ስለመናፍስቶቹ ባህርያት ያስተማርካቸዉ ካሉ ሊንክ ብታስቀምጥልን?
@muluethiopia2147
Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏 አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እውነት በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ ያለ ታሪክ ነው😢
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህርዬ ሰምቼ እመለሳለሁ. ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ በጣም እየከበደኝ ነዉ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ
@selam801
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solomonmengistu148
9 ай бұрын
መምሕር የአንተ አይነት መምሕርን ያብዛልን ተባረክልን
@tmcleaning5529
Жыл бұрын
መምህሬ ለኛ ለተጎዳነው ኑርልን
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
አምላከ መግደላዊት ማርያም ክብሩ ይስፋ ! የተባረከ ጋብቻ ! ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤❤❤
@YordaNos-ob8su
Жыл бұрын
ሥለ ሑሉ እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕር ኑርልን
@kibromteklemariam5160
Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
@ሰብክቡርእዩ
Жыл бұрын
እንካዕ ዳሓን መፃኩም መምህር
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🙏❤️🙏
@የወንቅሸትወዳጅ
Жыл бұрын
መምህርእኳን በሰላም መጣህ በጣም የሚደንቅ ገጠመኝነው👏
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
ሰላም🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ዱባይ ያላችሁ እህቶቸ እስኪ ስራ ፈልጉልኝ
@eiduseidu8404
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በኑሮህ በቤተሰብህ በስራህ ፈጣሪ ይድረስልህ እመብርሀን እናቴ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትሰውርህ እኔ በእውነት በትንሽ ቀን ወራቶች እየተለወጥኩ ነው የቆጨኝ ግን ገና እንደጀመርክ እድሉን አግኝቼ ለመስማት ኤጭ እረ ውሸት ነው ብዬ ነው የወጣውት እግዚአብሔር ይመስገን ብቆይም አሁን ላይ ተመስገን አዳምጣለው
@tinsaealemayehu2338
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ
@AyaltesemaNigatu
Жыл бұрын
መምህራችንም የህይወት ቃል ያሰማልን
@SaraYergha-zo2kf
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መምህር በጣም ድስ ይላን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሐን ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@AAa-vv4hc
13 күн бұрын
መምህር ይሄ የእኛ ታሪክ ነው
@21barkot
Жыл бұрын
😢 መምህራታን እንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው በፊልም አይቻለሁ ሰወች ሲቀያየሩ ያስፈራል
@mairyleb9245
Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሚሰማ ጆሮ እና ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወርሀዊ ብዓል መታሰብያ አቡነ ኪሮስ አደርሳችሁ አደርስን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AlfaMobile-c2x
Жыл бұрын
❤❤❤እኛንም ያስበን ቸሩ መድሀኒያለም ❤❤❤ መምህርት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አሜን ፀጋውን ያብዛልህ
@zhraaas8742
Жыл бұрын
አቤት የሱ ስራ በዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ በዙ ነገር ያስተምራን እኛም አረብ ሀገር ያለነዉ ወደሀገር ስንገባ መጀመርያ ንሰሀ ገብተን ፀመል ቄደር ተጠምቀን ሰከን ብለን ቤተስቦቻችን ጋር ብንሄዲ መልካም ነዉ እኔም በጎርቤት በጓድኛ እዲሌ ሁሉ ተወስዶ ስራየ ሁሉ ኪሳራ ገጥሞኝ ይህዉ አረብ ሀገር ተሰዲጀ በህልሜ ሁሉ ያረገችብኝ ልጂ ትመጣብኛለች ይህዉ እሰራለሁ ገዘቡ የት እደሚሄዲ አላወቅም ወለተ ማርያ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትዳር የለኝ በትዳርም ዙርያ ችግር አለብኝ
@hsznjd4044
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህክ በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህክ እንኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን መልካም የታድር ዘመን ይሁልልሽ በእውነት ሁላችንም እንድ ክብር ይብቃ በእውነት
@embitembit6071
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችን❤🎉
@ganatyotifia2908
Жыл бұрын
እውነት ይህ የኔ ህወት ነው አሁን ይቀረብክው መምህር
@AyaltesemaNigatu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ደስ አላት
@maryammohamed2471
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@baslotefasika4800
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር አመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gentsisay6670
Жыл бұрын
መምራችን እኳን ደህና መጡልን እኔንም አስቡኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ አደረሰን መምህሬ ተስፋ ስላሴ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ብር✅ ሰብስክራይብ✅ ላይክ✅ አዳምጨ እመለሳለሁ እናዳምጥ እንንቃ 👏
@shibabawAbebaw
Жыл бұрын
መምህርተስፋዬ እመብርሀን ትጠበቅእ
@YeneguseAbate-sf4yj
Жыл бұрын
መምሕርየ እድሜ ከጤና ይሥጥልን የድግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏
@SamraSam-oc3ku
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ምንም ብንረክስ ለፅድቅ ሲያበቃን ፈጣሪ። በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ እንዳዲስ ይፈጥረናል ተመስገን ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ገጠመኝ በጣም ደስ የሚል ነው
@ኢትዮጵያእናቴናት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@BeletuAesefa-un3mr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የምሠገን መህምራችን እኳን ደና መጣህ👏👏
@hsznjd4044
Жыл бұрын
ትክክለኛ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጡልክ በእውነት
@maryammohamed2471
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን በፀሎት ያስቡኝ ሁለተ ስላሴ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
#ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤👏
@shibabawAbebaw
Жыл бұрын
እንኳንደንመጠእመምህርተስፋዬ
@abebechtariku6554
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🙏
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ሰላም ፣መምህር ፣፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ ፣ከአረብ ፣አገር ፣የመጠችዉ፣(C")አቅርብልን፣ያረባገር፣ጉድ፣አያልቅም 🙏🙏🙏
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschalewasgedew
Жыл бұрын
መምህር ከብዙአመት በፊት አውቄ ቢሆን ምንኘ በተደልኩ ተመስገን እግዝአብር ብዙ ነገር እየሳለፍልኘ አለሁ❤❤❤
@zenashzenash8778
Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ስላም መጣክ የማምላክ ልጆች በፀሎት አስቡልኝ እህቴ በጣም እያመመብኝ ነው ስራ መስራት አልቻለችም ስንት ግዜ ከስራ ሴያሰውጣት በመቤቴ እለምናችኋለሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 😢
@ArsemaEnate-1219
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@hdhhdj3545
Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን
@mulubelay3831
Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ሁላችንም ይቀይረን
@tadesseMinte-z4j
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ....
@የገብርኤልወዳጅ
11 ай бұрын
እውነት ነው መምህር የሚቀየሩ ሰወች አሉ አልተሳሳትክም እኛ ሰፈር አለ
@Edeie
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ውድ እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህውት ቃል በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@etaferahutegeng7106
Жыл бұрын
መምህራችን በፀሎት አስበኝ
@Sarah-co5lp
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ❤❤❤
@mihrettesfa7550
Жыл бұрын
ክፈ ሚካዬል ወለተ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ወለተ ክዳን ወለተ ፃድቅ ወለተ ዬዋንስ ወለተ መድን አብተ ወልድ አፀደ ማርያም በፀሎታቹው አስቡን አ
@arsemwetarsemwet3199
Жыл бұрын
Wleta Mareymi asebuni eselwoti
@ffff1424
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በእዉነት የኔ ህይወት የተቀየረ ባንተ ትምህርቲ ነዉ መምህሪየ እና ባሌን በመተት ተይዞዋል አልፈልግሽም እያለኝ ነዉ መንፈሱ እኔ ላይ ተይዞዋል እና እኔ ያለሁቤት አርብ አገር ነዉ እሱ ዶሞ ማመን አቃተዉ እባክሄን ምን ላድርግ መምህር
@zhraaas8742
Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደት ናችሁ መምህርየ እኳን ደህና መጣህልን ወለተ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ገብር ማርያም ወለተ እየሱስ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ሰላም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@KaseyGato
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Hiwot-he
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርሬ ካንተ ብዙ ተምረናል እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይንካህ❤❤❤
@ethiowisdom7721
Жыл бұрын
እግዚአብሔር 1 ነው 3 አደለም ሊቀ ካህናችን እየሱስ ዛሬ በሰማይ ደረቱን በወርቅ ታጥቆ ይማልዳል
1:18:09
196ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በውሀ መርጫ ሽጉጥ የተጀመረ የልጅነት ጨዋታ ወደእውነተኛው ሽጉጥ አድጎ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
1:06:24
240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 177 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:11:34
233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
2:04:18
113ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ልጁ እውር ወንድሙ ዓይኑ እንዲያይ የወሰደው አደገኛ እርምጃ ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
1:06:13
134ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለትዳርና ለፍቅር ጠይቋት ታስጠላኛለህ ስላለችው በመስተፋቅር ያገባት ባል መጨረሻው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
3:52:36
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
أجمل تلاوات القرآن الكريم
Рет қаралды 4,4 МЛН
1:00:47
35ኛ የህይወት ገጠመኝ፦የተከራያችሁበት ቤት በቅዠት ካስጨነቃችሁ ከብዙ ምክንያቶች አንዱ ይህ ይመስለኛል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
1:21:04
229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
1:58:26
101ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይህን የንፅህና ታሪክ በማቅረቤ እድለኛ ነኝ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 105 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
1:25:22
22ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 107 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН