KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
13ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር ድንግል ሆና አዲስ አበባ መጥታ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት የአክስቷ መዘዝ
1:23:11
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Миллионер | 2 - серия
16:04
20ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 69,936
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 257 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 401
@seltantesfamariam8248
Жыл бұрын
Amen amen amen❤
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ
3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚደንቅ ነገር ነው ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ለሁላችንም ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
4 жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ትምህርት ነው ከነድካሜ የስብስኝ አምላክ ክብረ ይመስገነ የሁላችንም መመለስ ይሁንልን አሜን(3)
@tsegimurutsie3982
4 жыл бұрын
የመጀርያ ቄስ የጎረቤት ኣባትነፍስ ማለት ነው ሊመስገኑ ይገባል ምክንያቱ የርሶ በረከት ኣግዞታል በእውነት ኣንተና ንፁሃን የሆኑ ኣባቶች እግዚኣብሄር ያክብርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👍👍👍
@adnachdetamo6903
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ
4 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@anen4949
3 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬ በታለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@amoshadd9375
3 жыл бұрын
መምህር ይህ ነገር በእኛ አካባቢ አለ ሰውን በውሃውስጥ የሚወስድ እና ጥይት ተተኩሶ የሚወጣ እሬሳው
@amiraomar8754
3 жыл бұрын
መምህር በእግዚያብሄር ስም እናመስግናለን ብዙ ተምረንበታል
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ስራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤
@abunagizaw8753
4 жыл бұрын
Kalhywetn yasmaln memhrachn amen amen amen amen amen amen
@entertainmentjunkies9926
2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድነን
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድርሰው የእህታችንን ህይወት የቀየር የኔንም ይቀይርው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
9 ай бұрын
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁኝ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
9 ай бұрын
በስምኣብ እሚገርም ገጠመኝ ነው ለእህታችን የቀየረ ለኛም ይድረስልን እውነት በጣም ነው የገረመኝ ልክ ምንም የሌለን ተወልደን ሀብታሞች እንደምንሆን በጣም የከፋ ሀጢያት ላይ ኑረክ ወደ እንደዚህ ኣይነት ቅድስና ህይወት መግባት መታደል ነው መጨረሻችን ያሳምርልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልክ ለኛም በልቦናችን ያሳድርልን
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ በጣም የሚገራርሙ ትምህርት ነው የምትለቅልን ተመስጬ ነው የምማረው ትምህርቶችህ በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር💚🙏
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
በእውነት እንዴት መመረጠ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲጎበኝ እኔ በእንባ ነው ያዳመጥኩት የእኔም ሂውት ባዶ ስለሆነ አንተ ዳግም ስራኝ ሂውቴን ለውጠው እያልኩ ነው ያንተን ገጠመኝ የምስማው ውንድሜ መምህሬ በፅሎትህ አስበኝ እባክህን በእርግጥ ያንተን ትምህርቶች በቅርብ ነው መከታተል የጅመረኩት ያለሁት በስደት ነው ብዙም ጊዜ የለኝም ማታም በጥዋት ስለምነሳ የዘውትር ፅሎት ብቻ አድርጌ ስለሚደክመኝ ለመተኛት ነው የምቸኩለው ግን ትምህርቶችህን ውድ ሀላ እየተመለስኩ እየተማርኩባቸው ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ሂውቴን በጣም ነው ያመረረብኝ የነበረው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜዬን ያሳምርልኝ በፅሎትህ አስበኝ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ የሆነ ታሪክ ነው እኔ ግርም ሚለኝ የእግዚአቤሄር ምረት ነው ድንቅ ይለኛል
@bsikiros7171
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ❤❤❤የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚል እና መጨረሻችን ያሳምርልን🙏🙏🙏💘💘💘🙏🙏🙏
@ሄመን-ጸ4ፀ
4 жыл бұрын
መምህር የምትሰራው ቪድዬ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው ለህይወታችን እጅግ በጣም ደስ የሚል ፀጋ ነው አምላክ ይረዳን ሁላችንንም። እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@almazenegus1956
4 жыл бұрын
መምህር ኑርልን
@kiyayemaryamlij3585
2 жыл бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የምል አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@rizaa7927
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን
@hffgtt9869
2 жыл бұрын
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን በጣምም ጠቃሚ እና ጠቃሚ ነው 👌♥️♥️
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን በእዉነቱ በያዳዳችን ዉሥጥ ሥት ጉድ አለ መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በእዉነቱ በጣም ነዉ የማሥተምረዉ በርታልን🕊💞🕊*
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
A men A men A men🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤💖💖💖
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
4 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለኛም ማስታዋልን ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@Azeb-ru1rf
4 жыл бұрын
ትዳር ውስጥም ሆኖ #መብቃት እንደሚቻል አላውቅም ነበር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እጅግ በጣም ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ መምህር
@መንበረማርያምኤፍታህ
4 жыл бұрын
Kalehewet yasemalena memher Tesfaye Amen Amen Amen l
@hannatesfa1723
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን
@hana.mebratu
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሥራህ እጅግ ድንቅ ነው ....አፌ ምንም የሚያወራው ቃል አጣ ጌታ ሆይ ኃያል አምላክ ነህ ተመስገን !!
@eden9876
4 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን አሜን እናንተ ላይክ አድርጉት አንጂ ምነው አትሳሱ😍
@SaraAhra
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ በልቦናችን አሳድርልን አሜን አሜን አምን
@da4r411
3 жыл бұрын
ብውነት፣ቃልህዎት፣ያስማልን፣መምህራችን፣ብዙ፣ነገር፣ነው፣ያግኘኩብት
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ ን ቃለ ህይወተ ያሠመለን ግሩምነው ፆለታቸው በረከታቸው ይደርብነ በፆለትአቸሁ አስቡኝ አቤቱ ጌታ ህይ ንፁህ ልብ ፉጠርልኝ
@asefumesele7875
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
Kaliyot yasamalin mamirachin kari zamanotin yibarikilen amen amen amen
@ሰላም-ገ7ሐ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በምህረትህ ጎብኘኝ
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መቼስ የምታቀርብልን ገጠመኞች አስተማሪ ከመሆናቸው የተነሳ እየተቀየርኩ ነው በትምህርቱ እመቤቴ ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@hirutaz541
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን።።💐💐💐
@tasfaayaliw1516
4 жыл бұрын
አቤቱ መታደል አምላክ እርዳን ሁላችንም
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
@@tasfaayaliw1516 አሜን አሜን አሜን
@nigistiwoldegbrelms1433
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yetneberkgebreyes5316
4 жыл бұрын
ቃል የለኝም ! እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ! አቤቱ አንተ ድንቅ ነህ ፤ ልዩ ነህ !
@aynalemalemayehu1807
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው ብዙ ነገር እንዳውቅ ነው የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንድሰማ እንዳውቅ ያረዳኝ አምላክ
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ትምህርት እየተማርሁበት ነው ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ayenalemgetachew1260
4 жыл бұрын
አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@mestedabiy2218
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል የምንማርበት ምናስተውልበት ከራሳችን ህይወት ጋር የምናነጻጽርበት በእውነት ተባረክልን እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ።የእውነት በጣም ልብ የሚሰብር የኔ ታሪኬ በሆነ እና እግዚአብሔር በጓበኘኝ የሚያስብል ትክክለኛ ማንነትን እንድንያ የሚያደርግ አስተማሪ መካሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እስከፍፃሜው ይጓብኛቸው እኛንም በፀሎታቸው ያስቡን 🙏
@addaagsa6706
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከታቹሁ ይደርሰኚ አሜን
@tsegimurutsie3982
4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ኣብየቱ ንፁህ ልቦና ስጠን
@hiwathiwat3097
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል መታደል ነው የሷን ፅናት ለኔም ይስጠኝ
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
4 жыл бұрын
ናይ በሓቂ ክቡር መምህርና ቃለ ሂወት የስማዓና እግዚአብሔር አምላኽ ፀጋኡ የብዛሓልካ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ አምላኬ ታሪኬ ለውጠው ታሪኬ ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው
@classiphone5329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@esuendalewayele2012
Ай бұрын
መምህር እኔም በልጅነቴ እንደዚህ ሆኜ ነበር። ምን መሰለህ ከቀኑ 6:ዐዐ ላይ ከትምህርት ቤት ወጥቼ ሽንት ቤት እሔዳለሁ የምሔድበት ቦታ ያለሁበትን ከተማ ለሁለት የሚከፍል ወንዝ አለና በጣም ትልቅ የሆነ ባህር አለ ከእሱ በታችም ሌሎች በበጋ የሚደርቁ ባህሮች አሉና በአንዱ ባህር ስር ተቀምጬ በእግሬ ውሃውን እያማታሁ ቁጭ ብዬ ወደ ባህሩ ውስጥ ሳበኝ እግዚአብሔር አትሙት ሲለኝ አንድ በእድሜው ከፍያለ ሰው ከብቶች ሊያጠጣ ሲመጣ አንድ ጊዜ ገብቼ በሁለተኛው ዘሎ ሲያወጣኝና ወደ ዳር አሰቀመጠኝ ደንግጫለሁ። ከዚያ መምህር ሰውነቴ ፈነዳዳ ከዚያም አንድ ሰውዬ ነበሩ እሳቸው ሽንታቸውን ሳይሸኑ ለ7 ቀን ሰውነቴን አየቀቡኝ ዳንኩኝ። በ8 ዓመት እድሜዬ ላይ ነበር ። እና መምህር ከዚህም በላይ ልነግር እችላለሁ።
@babys7570
4 жыл бұрын
አግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ከዚ ይሰውረን ፍጣሪ መድህን አለም ይስጥልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን!!
@familienegash331
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lydia7824
4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምቃለህይወት ያሰማልን
@SaraSara-kc3df
3 жыл бұрын
Memeherachen betam arife gatamegn new kal yiwote yasemalen🙏🙏🙏💘💘✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒
@hyme7165
Жыл бұрын
የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለአንተም ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ ነፍሳትን እያዳንክ ነዉ ያለህ መታደል ነዉ እኔ ሀፂያተኘዋን ጠፍቻለሁ እና ወደ ቤትህ መልሰኝ አምላኬ 😥😥😥😥
@ጀምበርDሚዲያ
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@asilphone9368
2 жыл бұрын
Kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen
@ismaialismail105
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@GiasBd-uc9jp
3 жыл бұрын
ምን አለ አምላኬ የኔንም ህይወት ብትቀይረው አተን በማምለክ በንፁህ ልቤ ተከትየህ ከሰይጣን እስራት ፍታኝ አባየ አተ ግሩም አምላክ ነህ
@BS-eb9km
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን መጨረሻችን ያሳምረውው
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
4 жыл бұрын
መምህር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ
@الال-ك3ظ5ط
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@zufanmegistu560
4 жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ ጉድ ጉድ ነው :: ግን የሰው ልጅ ምን ያክል ችግር ውስጥ ነው ያለነው :: ግን የብዙ ሰው ህይዎትን የሚለውጥ እጅግ እስተማሪ ታሪክ ነው :: ወንድማችን በጣም እናመሰግንለን :: እግዚአብሔር ይባርክህ ::
@Hana-cz7kl
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የእህታችንን ህይወት እንደቀየርክ የሁላችንንም ህይወት ቀይርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው
@martabrhanu798
2 жыл бұрын
መምህር የኛ አሰተማሪ እንካን ሰላም መጣክ ውይ ዛሬ በጣም የተለየ ነው ደሰ ሲል በጣም አሰተማሪ ነው ሰውን እንዳንንቅ ሁሉም የፈጣሪ ሰሪ ክቡር እንደሆነ ነው የተማርኩት ምን ልበል በጣም ደሰ ብሎኛል እዚላይ መድረሳ በረከቶ ይደርብን አሜን
@youhalayyouhalay6597
4 жыл бұрын
*የኔ እቁ መምህሬ መጣክልን እኳን ደህና መጣክልን አቤቱ በያዳዱ ሄወት ዉሥጥ ሥት ጉድአለ ሥቶቻችን የመናፍሥት ሢራ አረ ሥቱ ተነግሮ አለ*
@meronabate1701
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን በጸሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ የሚያጨናንቃቸው የጠላት ዲያብሎስ ክፉ ስራ ይበተንበት ዘንድ እናቴን እየተፈታተናት ነው ወንድሜም ገንዘብ ምንም አይቀመጥለትም በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ የተክለ ሃይማኖት ወዳጅ
@ngstiasmeromasmeromwil3682
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የምታቀርባቸው ገጠመኝ በጣም ይሚገርምና የሚያስተምር ነው ግን መምህር በቁጥር 22 ላይ የሌባውን ገጠመኝ ስትናገር እኔ ስለ ራስህ ነበር የተጨነኩት ለምን ብትለኝ አንተ የሰውን ሂወት ለማዳን ስትል የምትወስደው ሐላፊነት በጣም ከባድ ነው ሌባው ልጅ የቀጠረህ ቦታ አንተ እግዚአቢሄር ረዳህ እንጂ ብትሄድ ኖሮ አደጋ ነበረው ምክኒያቱም እነሱ እንደላኩት በስልኩ ነገረህ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅሃል አሁንም ወላዲተአምላክ አትለይህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigsteeshetu3902
2 жыл бұрын
🕊🕊🕊selame memeher Kale Hiwote Yasemalen getemeghochehe bezu eyastemarughe new yerasene hiwote bewestachewe eyageghehu new Enamesegenalene ye Agelgelote Zemenhene Yebarkew 🙏🙏🙏
@abifantahun1996
4 жыл бұрын
Amen amen amen betam desss ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
@kokobegizaw3172
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያስማልን
@ብዙሀገሬበሰማይነው
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማን ለሁላችንም መጨረሻው በጣም ደስስስስስ ይላል እሰይ ተመስገን እኔም እግዚአብሔር ይወደኛል እንደዚህ አይነት ታሪክ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ ክብር ለስሳሴ ባለታሪካችንም ድንግል መጨረሻሽን ታሳምረው ያስቀናል ሕይወትሽ ተመስገን የእኔስ መጨረሻ ምን ይሆን ???
@የድንግልማርያምልጅነን
4 жыл бұрын
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነብስን ማድን ትልቅ ነገር ነው ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር እኔም ድንቃጤ ወይም ደስታ እየተሰማኝ ነው የማዳምጠው መምህር እውነት ላንተ ከነ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@aselefassefa3948
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። በነገራችን ላይ ሰይጣን ስገድ አይልም መንፈስ ቅዱስ ነው ብልጅታ ሆኖ የሚያስታውስህ።
@emnet1125
4 жыл бұрын
ውድማች ትምህርትህ የምንማርበት ወደእግዚአብሔር የምንመለስበት ትምህርት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን
@aleema9071
4 жыл бұрын
እፁብ ድቅነው መምህራችን ተባረክ
@fanosfanos2073
4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደሥይላል በጣም ያሥተምራል ቃልሂወት ያሠማልን
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Memihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin Egnam Semi Bicha Sanihon Yesemanewin Betegeibar Enidininorew Amilake -kidusan EGZIABHER Yiridan Amen Amen Amen
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ።
@asmarech591
4 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ታሪክ ነው መምህረ እግዛብሔረ ፀጋውን ያብዛልህ ፊልም ነው የሚመሰለው እኛንም በፀጋው ያሰበን
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባክ ስርጉተ ስላሴ ብለህ አስበኝ መምህር እህት ወንድሞቼ ከእኔ የተሻላቹሁ አስቡኝ በጸሎታቹሁ
@ወለተምካአል
3 жыл бұрын
አረ በይ አድአድ ሰት ጎድ አለን ይን አባት አትዚ ንወ መምህር ቃለ ህወተያሰማልን በእውነት😢😢🙏
@genetkebable
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ታሪክ ነው በእጅጉ ያስተምራል
@ተዋህዶእምነቱየጥትናትየና
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@lwamgebreab8221
4 жыл бұрын
መምህር አውነት በጣም የሚገርም አና ኣስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
@arsemayemaryam5735
3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ውድ አባቴ
@yadagalmaryamlajii5343
2 жыл бұрын
Baxam yamigaram gaxamanya naw mamhari bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak Amen
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመሥገን ሀጥያተኛነሺ ብሎ የማይጠላ ፈጣሬ መምህር እዳዉ ጸጋዉን ብዝዝት ያርግልክ*
@ኤፍታህተከፋትሃና
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን በመስማት እድለኛ ነኛ ብዙ ነገር ተማርኩበት
@haymanotabebe347
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያረማልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@betlameadss5004
4 жыл бұрын
Amen Amen memire
@danielbeyene6894
4 жыл бұрын
ልክ ነህ የዛሬ 35 ዓመት በፊት አዋሽ መልክአሳ የአዋሽ ወንዝ ሰው ገብቶ ክጠፋ መሐሙድ ጥቅሹ የሚባል ስው የሚጠራው ስውዬው ሁል ጊዜ 6ሰዓት ላይ በጠራራፀኃይ ውንዝ ዳር ይሔዳል ሲሔድ ብቻውን ነው የሚሔደው ታዲያ ወጉዳዮ ስሔድ ስውዬው ውሃ የወስደውን ስው ለማውጣት ወደ ወንዙ ክመግባቱ በፊት ጥይት ተኩሱ ይላል ክዛ ዘሎ ይገባል እንዳንዴ ወዲያው ያወጣል እንዳንዴ ሴጣኑ እለቅም ብሎኛል እሁን ለምን መጣህ ብሎኛል ክዚህ ሰዓት በኃላ ይላል ክዛ በድጋሚ ገብቶ ያወጣል ሰውዬው ሲጋራ እያጭስ ውኃ ውስጥ ሲገባ እሳቱ እይጠፋም በጣም ይገርመንነበር ሲነግረን ወደ ውስጥ ሲገባ በጣም የሚገርም ቤት እንዳለ ነበር የሚነግረን እሁን እንተ ስትል ውደ እዛን ግዜ እንዳስታውስ እደረክኝ ይገርማል መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን::
@kiduish21
4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ዓለም ውስጥ ነው የምንኖረው? እንደው የእግዚአብሔር ጥበቃ ባይኖረን የለንም ነበር ማለት ነው።
@shameershami1017
4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ከዚህ ይሰውረን
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
እግዚኦ ግን በምድራችን ላይ መና አይነት ጉድ ነው ያለው ለማመን ነው የሚከብደው አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም አስበን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን አንደኛነኝ ሰለምህ ይብዛ
@medhanittaddesse8227
4 жыл бұрын
መምህር አንተ ይሄንን የሰማሁት እግዚያብሄር ስለሚወደኝ ነው ብለሀል እኔም በአንተ በኩል ሰማሁ እግዚያብሄር ይመስገኝ
@fasikadejen5997
2 жыл бұрын
እንካን በሰሌም መጣክ መምህር ትምርትህ በጣም አሰተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
1:23:11
13ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር ድንግል ሆና አዲስ አበባ መጥታ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት የአክስቷ መዘዝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 14 М.
1:03:46
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 23 МЛН
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 742 М.
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:26:09
28ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64 М.
1:29:47
25ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
1:06:22
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
40:11
60ኛB ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
1:30:12
19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
1:30:44
29ኛ ገጠመኝ ድምጹ የተስተካከለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
1:31:02
27ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
55:24
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 740 М.
1:23:18
31ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН