KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:22
114ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ የቡዳ መንፈስ እንዳለባት ያላወቀች ጎረቤትና የተደረገላት የመልካም መንፈሳዊ ጉርብትና ትብብር
1:46:59
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
25ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 68,880
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 633
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
4 жыл бұрын
ዳግማዊ መምህር ግርማ ነህ በእውነት ይገርማል ስው የተማረውን እንዲህ ፍሬ ሲያፈራ ደስ ይላል በአንተ ትምህርት ተቀይሬአለሁ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ አቀራረብህ እራሱ ደስ ሲል አንተ ስትናገር በሃሳብ ጭልጥ እላለሁ ፊልም ይመስላል ለምን ግን በመንፈሳዊ ፊልም ገጠመኞች አይስራም ብዙ ስው ያስተምር ነበር ደግሞ ሁሉም ደቂቃው ከአንድ ስዓት አይበልጥም
@ermiasbahta7349
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሁሉም ፕሮግራምህ ጥሩ ስለሆነ እባክህ ቀጥልበት አጅ መስጠት የለበህም
@senaittesfaye4748
4 жыл бұрын
ቃልህዉትን ያስማልን መማህር ተስፋተስለሴ ያሎት ሁሎልክነዉ ልቦነ ያስጥን መንያህል ጥሩአባት ነችዉ እግዚአብሔር ያዉዳችዉል ተመስገን ልጁችችዉ ተረፉ
@ፀጌማርያምa
4 жыл бұрын
የዛሬው ጉድ ሁሉም እዲወጡ እንፀልይ መምህር ቀጥልበት ጥላት እርር ይበል
@ፀጌማርያምa
4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር እደዚህ አይነት መምህር ያብዛልን
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
Amem amen amen
@kidistasfaw1472
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዛብሄር ይስጥልኝ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@SaraAhra
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኔ ለሀፃተኛዋ ልጅህ በፀሎትህ አሰብኝ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እህተገብረኤል
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
መምህር ላንተ ስለጥንካሬ ምንም መናገር አልፈልግም ግን ዉጊያዉ ትግል ተጀምሯል መንፈሱ ከታሰረ በኋላ በህልሜ በርቺ ልጄ ፀልይ ፀልይ ብሎኛል መስቀል የያዘ ካህን መስሎ ስለዚህ መምህሬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ከሳዉ ሁሉ ብሎኛል እግሬን እይኝ ሲለኝ ነበር ግን ያልገባኝ ባለፈው ስለደብተራ ስሰማ ወገቤን አሞኝ በማግስቴዉ ጧት በፔሬድ መልክ መጣ እና ይመስለኛል የደብተራ መንፈስ አለ መሰለኝ እና አሁን ብዙ ብዙ ለዉጥ እያገኘሁ ነው በተለይ ሲበሳጭ ሲናደድ ያስቀኛል እስቅበታለሁ እና መምህሬ በርታ ጠንክር እንዲህ ያለ ሴቶችን ነው ያፈራከዉ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በተረፈ ከልቤ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ታድለዉ ልጆችህ።
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@ሶሊያናነይበደመና
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እሚገርም ነው እኔ ማዳመጥ ከጀመርኩ ካገኘሁህ አራት ቀን ሆነኝ 25ቱንም ገጠመኝ አዳመጥሁት እራሴን ፈተሽኩበት በፀሎት በስግደት ደክሚ ነበር እንደ አድስ ለፀሎት ለስግደት ተነሳሳሁ አሁንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
@almaz7033
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@jerryjerry8481
4 жыл бұрын
@@almaz7033 0p00
@tebtatube3875
3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው እየበረታው ነው እና ፍፁም ሰላም እየተሰማኝ ነው
@mebratseifelddin7710
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr
@gebrialkudusi3882
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ተስፍየ በጉጉት ነው ስጠብቅህ የነበር መምህራችን ብዙ ከምታስተምረው ትምህርት በጣም ተምሬ በታለሁ በተላይ የናታችን በረከቶ ይደርብን እጅ ትዳሬን እድወድ እና ፈተና መፈተኔ በጣም እየወደድኩት መጣው ቀጥልበት ይህ ትውልድ ጥሩ ስታስተምር አይወድም
@ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ
3 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃላት የለኝም ቀጥልበት እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን በእዉነት የምትለቅልን አስተማሪ ትምህርት ነዉ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻውን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ይለኛል 🙏🙏
@ىىمللم
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@መሲነኝየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@johniykebrom6642
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እግዚሀብሔር ይማረው መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን !!
@نقستيقرمتين
3 жыл бұрын
መ/ር ተሰፋዬ ትምርትህ ደስ ይላል ቀጥል በተ ፈጣሪ ይባርከነ አሜን
@dawitetsegaye1472
4 жыл бұрын
ወስብሃት ለእግዚአብሔር:: አሜን በእውነት መምሕር መድሃኒተ ኩሉ አለም እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ:: ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ነው በሙሉ ታሪኩ:: እንዲሁም ወልደገብርኤልን በነፍስም በስጋም አምላከ እስራኤል ይቅር ይበለው:: አሜን::
@Azeb-ru1rf
4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን .. አምላክ ይቅር ይበለው ድሮ የሚወራውም ነገር እውነት ነበር እኛም ብዙ ተምረናል በፀሎት እንድንተጋ ድንግል ትርዳን
@eleeni7124
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የማያልቅበት ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው የምንሰማውንም በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ የሚያስተምረንና ገጠመኝ ለኛም ሰምተን በተግባርና በመማር በረከቱን እዲያሳድርብን የአምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ሙሉየገጠርልጅ
3 жыл бұрын
እኔ ግን እግዚአብሔር ነው የመራኝ በእውነት ፣135፣ላይ ነው ማየት የጀመርኩት ተመስጬ ነበር የሰማሁት አሁን ግን ከገጠመኝ ፣1፣ ጀምሬ እየሰማሁነው በጣም ብዙ ነገሮችን የተማርኩ ነው እግዚአብሔር መጨረሻዬን ያሳምርልኝ አሜን፫✝️🕯🤲😭😭😭
@betigebeyehu2171
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብልህ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@woynialemu7611
4 жыл бұрын
እኔም ለስራ ሄጄ አይቻቸዋለሁ ካሜራ ማን ነኝ ለማጥመቅ በለው የሚያደርገትን ሁሉ ቀልድ ነበር አንተ ግን ተባረክ አምላክ ይጠብቅህ
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@helen2414
Жыл бұрын
ወንደሜ ሁሉ የምታቀረበው በጣም አሰተማሪ ነው። እግዛአቢሄር አምላክ ይጠብቅህ።
@salamtigabu8458
4 жыл бұрын
እጅግ አስተማሬ ገጠመኝ ነዉ በእወነት የህታችን ጥንካሬ አድ ትምህርት ነዉ አወድማችን መመለስ ሁለተኝ ትምህርት ነዉ የወድማችን ሚሰት ጥንካሬ ለትዳሯ መጠከሯ በቃ እደዚህ ከሆክማ እንፋታ አለማለቷ ወደንስሀ መዉረዷ ሌላኛዉ ጥንካሬ ነዉ ወደፊት እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ትዳር ስይዝም ሆነ ላሁኑ ሔወቴ ትምህርት ሆኖኛል አመሰግናለሁ መምህራችን በርታልን እወነት ከኔ ጀምሮ ብዙ ነፍሳትን እየለወጥክ ነዉ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
10 ай бұрын
በስም ኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ መምህራችን እድሜእናጤና ይስጥልኝ
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ
4 жыл бұрын
መምርህ ተስፋዬ በእውነት በጣም የሚገርም ድንቅ ስሙ ገጠመኝ ሆኖ ትምርቱ በጣም ልብ የሚነካ ነው ይኸ ትምርት ሁሉም ሰው ቢያዳምጠው ይማርበታል እኔ በጣም ተምሬበታለሁ እኔ ማነኝ ብየ ቆሜ ማሰብ ጀምሪያለሁ የመጣሁበትን ቆም ብየ እዳስብ አርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ
@yeshewalemhailu1402
3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@ወለተሰንበትየድንግልማርያ
4 жыл бұрын
መምህር በርታልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዝልህ ሁሉም ትምህርት እከታተላለሁ ግን በጣም የጠቀመኝና እራሴን ያገኛሁት ገጠመኝ በሚለው ትምህርት ነው
@mestedabiy2218
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ት/ት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ተባረክልን መምራችን
@mariyammg9866
4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@tabesetabezhu8525
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም ሐጥያቴ ሲደጋገምብኝ ብስንፍናዬ ይመስለኝ ነበር ይህን አልውቅም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብሰው ትማረው የቅዱሳን አምልክ ልመናውን ይቀበለው እኔስ ፍፃሜን ምን ይሆን አድነነን
@tghahayoutuification
2 жыл бұрын
ወንድማችን ተስፋ ስላሴ ቅዱስ ኡራኤል ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቁህ ታታሪው የእግዚአብሔር አገልጋይ መምህራችን እኛም ገጠመኜቹን ፊልም እንደምናይ በጭንቅላታችን እየሳልክብን ነው የምንሰማህ ፀጋሽበረከቱን ያብዛልህ በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚኦ ስንት አለ በህይወታችን ላይ ስንቱን አስተማሪ ጉድና ግሩም በገጠመኝ ላይ ግልፅልፅ አደረክልን አስማኸን አስተማርከን ወንድማችን ስንቱን ምስኪን በህይወት ተጨማልቆ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆን ዘንድ ወጥተህ ወርደህ ደክመህ ተሰድበህ መንፈሱ ባደረባቸው ሰዎች ተመተህ ተስፋ ሳትቆርጥ ታግለህ ወደ መልካሙ እምነት እስተምረህ ለወጥካቸው ምን ያህል ለሰንበት ትምህርት ቤት እንደምትቆረቆር አውቃለሁ እና እንኳንም በሰንበት ተማሪ ይህ መልካም ስራ ሲሰራ እግዚአብሔር አሳየህ አሜን እህታችን የተባረከች ትሁት ሴት የሰንበት ትምህርት ቤት ልጅ እግዚአብሔር ብዙ ፀጋ ይስጣት ወንድማችንንም ወልደ ገብርኤልን እግዚአብሔር ይማረው ደብተትምራማ እኛንም ህይወታችንን ያመሰቃቀለ ነው እግዚአብሔር አባታችንን መምህራን ላከልን እንጁ እኔንም አልረፈድም ግዴለም ለሁሉም ደጋሚ ደብተራ ምህረቱን ያውርድላቸው ይህን ሰምተው ይለወጡ ይሆን ቅዱስ ሩፋኤል ይማረን አሜን ክብርና ምስጋና ለፈጣሪ ለዘልአለሙ አሜን ባለማወቅ አንተ ደብተራ ነበርክ እንዴ ለሚሉት ስንቱን ሳይንቲስትና ፕሮፌሰሮች ዶክተሮችን ያፈሩ መምህራን እኮ አንበው ተምገንዝበው እንጂ ያን ሁላ ተማሪ ለውጤት ለማድረግ የሚያበቁት መምህራኑ እራሳቸው መሆን እይጠበቅባቸውም ባለማወቅ በጭፍን አመለካከት የሚናገሩትን ይቅር ይበላቸው ደብተራ ሰለሆኑ ነው እንዴ ስንቶች አባቶች ያን ሁላ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሚስጥር የሚያውቁት እግዚአብሔርም ምስጢር የሚገልፅ አምላክ በሰማይ አለ ይላል ቅዱስ መፅሀፍ እኮ ። ኧረ ለመሆኑ አቤት እግዚኦ ታድያ መንፈስ በስልክ ከገባ ቅዱሳን አባቶቻችን ታድያ እንዴት በስልክ እይፈውሱም ይባላል የእግዚአብሔር መንፈስ ከምንም በላይ ሁሉንም አይበልጥም እንዴ! ግን እዚህ ላይ ምንን አስታወሰኝ መሰለኝ መምህር የእህተ ማርያም ማህበርተኞች ስልክ ሲያነሱ በስመ ስላሴ ሳይሉ ስልክ አያነሱም አያናግሩም እኮ ያ ግን ትክክል ነው? የእግዚአብሔር ስም መጥራት ምንም ችግር እንደሌለው ባቅም ሄሎ ብቻ ብለው ቢያናግሩን ምን ይሆናል? ብትነግረን ያስተምረናል ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እና እድሜና ጤና ለክቡር አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መዝሙረ ዳዊትን በቃል መያዝ ጀምረን ነበር አሁን ትንሽ ሰነፍኩ እንጁ ፳፪ ምንም ፺፩ ምንም በቃል ይዣለሁ በፀሎት ላይም እረድቶኛል ምንም አይነት ክፉ ነገር ሳገኝ እነዚህን መዝሙር ፀልዬ ነው የምትለው እትም የማቃጥለው እንፍምደውም ቀሲስ ሄኖክ ዘ ሚካኤል እስተምሮን የደብተራ ፅሁፍ ያላቸውን ክታቦችን ከእሱን በመፀለይ ነው በእሳት ያቃጠልኳቸው ከዛ ሁላ ትናንሽ ክለቦች ላይ አንድ የሰኔ ጎለጎታ ብቻ ናት መፍትሄ ሀብት ግርማ ሞገስ ምናምን የሚለው ፅሁፍ ያልተገኘባት እና እሷን እስከ አሁን ይዣታለሁ የሚገርመው የገዛሁት ከምድረ ከብድ ገዳም ነበር እናምን ያህል በየዋህነት ለግዜው ለገዳሙ ገንዘብ ማስገብያ ብቻ በማሰብ ከገበያ እያመጡ እናቶቻችንም በቆዳ ጠርዘው እንደሚሸጡት ነው የተገነዘብኩት እድሜ ለክቡር አባታችን ቪሲዲዋችና ከእናንተ ፍሬዎቻቸውም ብዙ ተምረናል በልቦናችን ያሳድርብን የሚገርም ታሩክ ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጣት እንደ ብዙ የተባረከ ዘር ልጆች የምታፈራ ያድርግልን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛላት አሜን
@keaman2432
4 жыл бұрын
እኔ ከእያንዳንዱ የትምህርት ክፍል ላይ መዝዤ የምወስደው አለኝ ሁሉም ክፍል አስተማሪ ነው መምህር ይገርምሀል በሁሉም የትምህርት ክፍል ጥንካሬ የእርኩስ መንፈስ ስራ ትእግስት ትህትና የትዳር አያያዝ የልጆች አስተዳደግ የጏደኛ ተንኮል የጏደኛ ጥቅም በአጠቃላይ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምህርት እግኝቼበታለሁ አንተን የሚነቅፉና የሚሳደቡ እነሱ የተያዙ ያልዳኑ ወይም ያልገባቸው ወይም ደግሞ ያላመኑ ናቸውና ልቦናቸውን ያብራላቸው አሜን
@rosirosi866
4 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም አመሰግናለሁ እኔ በበኩሌ በሁሉም ገጠመኞች ተምሬበታለው በጣም እየተለወጥኩበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ተባረክ
@oneloverahel7468
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስብከት እንድሰማ ስላረከኝ በፊት በፊት ልሰማ ስልህ ትምህርታዊ ይከለክለኝ ነበር መንፈሴ መምህራችን እግዚአብሔር ያቆይልን ከሴጣን ይጠብቅልንን
@melkamufiker8830
6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ታሪክነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ያድልልን መምህር ሁሉንም አዳምጣለሁ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው ኮሜንት ግን ብዙም ፅፌ አላውቅም ዛሬ ልፅፍ ገባሁ የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል እለት ብለክ ያነሳከው እኔ የማውቀው አለ አዲሱ ሚካኤል አካባቢ የሰኔ ሚካኤል እለት ጎጆ ቤት ያላት ጠንቋይ አለች ታከብራለች የሚያልፍ የሚያገድመው ሁሉ እየቀመሰ ነው ከቤቷ የሚወጣው ፈጣሪ ይጠብቀን*
@senaitgebremicheal375
4 жыл бұрын
ኣሜን ስለ ኩሉ ነገር አግዚኣብሄር ዝተመስገነ ይኩን ካለ አግዚኣብሄ የስማና
@yemsrachbelay5819
4 жыл бұрын
መምህር በጣም ጠቃሚነት ያለውና ህይወት የሚስተካከል የምታስተምረው ፀጋውን ያብዛልህ
@adenaadena1115
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ማህሪ ቸር ነው ና እንደ ኅጢአታችን ሳይሆን በቸርነቱ አይኑን ያብራለት ዘጠና ዘጠኙ ጻድቃን ወደ መንግስተ ሰማያት ከሚገቡ ይልቅ በአንድ ኀጢአተኛ መመለስ ደስ የሚሰኝ አምላክ የልቡን መመለስ አይቶ በምህረቱ ይጎብኝልን ታሪኩ በጣም ከባድ ነው በወላዲት አምላክ ስም ይህ ፓርት ስጀምር ሳልጨርሰው ግልብጥ እያለ እየጠፋኝ እንደገና በኦርደር ስፈልግ ዛሬ በሶስተኛ ቀኔ ጨረስኩት ስጨርስ ግን ድብርትና ትክሻዬ ላይ ከባድ ነገር ተሰማኝ እንዳልሰግድ ከአህዛቦች ቤት ነኝ ቀን መስገድ አልችልም የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጸሎታችሁ
@manayeabo5888
4 жыл бұрын
እመብርሀን አይኑን ታብራለት እና በራሱ አንደበት ባደባባይ ለመመስከር ታብቃው
@Udueue-t9y
9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
@melkamufiker8830
6 ай бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በምታቀርበው ገጠመኝ በጣም በጣም ተቀይሬያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ኤልሳቤትየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለእኔ ለሀፃተኛው ልጅህ በፀሎትህ አስበኝ
@youhalayyouhalay6597
4 жыл бұрын
*ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እኳን ደህና መጣክ እቁ መምህራችን መካሬችን ዳግማዊት መምህር ግርማ ብየካለሁ ሠዉ የማትንቅ ትትናክ እፍ እመቤቴ በፍቅሯ ትያዝክ እኔ በጣም የአተን ትምህረት መከታተል ከጀመርኩ በጣም የሥግደት አሥተያየቴ ጨመር ሡባኤ ምን እደሆነ ጨመረ በጉጉት እዳዉ ፈጣሬ መጨረሻክን ያሣምረዉ እድሜ ይሥጥልኝ*
@sabamebrhut7799
4 жыл бұрын
2c5
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
4 жыл бұрын
መምህር ድገት ነው መከታተል የጀመርኩት ወደሃላ። ተመለሸ ከ1 ጀምሬ እያዳመጥኩኝ ነው በጣም የገረመኝ እና የገጠመኝ ነገር ግን ቁጥር 7 እያዳመጥኩኝ እያለ በራሴ ላይ በጣም የሚገርም ምልክት አየሁ የመፈሱን ምንነት ባይናገርም ግን ቡዳ እደሆነ ተረድቻለሁ መምህር በፆሎትህ አስበኝ ከዚህ ክፉ መፈስ እድገላገል ያለሁትም ካገር ውጭ ነው ብቻ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ግን በትምርትህ ብዙ ነገሮችን ተገዝባለሁ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ተምረናል በዚህ አጭር ቀን እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሐ ገብቼ ስግደት ፆለት ጀምሪያለሁ በአንተ የተነሳ እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው ያስተማረን 🙏🙏🙏🙏🙏 ወለተ ገብርኤል በፆለታችሁ አስቡኝ
@almightlord1579
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@tadesemeseret6464
4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው መምህር እኔ ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩ ሳምንት ቢሆነኝ ነው አሁን ቃና ማየት አቁሚለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሚካኤል ነኝ
@عمرالشمري-ق1ظ
4 жыл бұрын
በጣም ይገረማል መምሕረ ተሰፈዬ የእዉነት ለዚች ተዉሶ ጊዜ እኔ መከታተል ተጀመረኩ የምሮ ሰለመናፈት ብዙ ነገሮች ለወጥ አግቼበታለሁ ጸጋዉን ያብዛልክ
@ወጋሕታ-በ9ቨ
4 ай бұрын
ከ ገጠመኝ የተማርኩት ቁጥር የለው ሀጥያት መስራት ባላቆምም እንድጸጸት በ እንባ እንዲጸሊ አድርጎኛል ንስሀ ለመግባት ዝግጅት ላይ ነኝ ገብረ ሚካኤል ብላቹ ጸልዩልኝ ለ ቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ❤
@mestedabiy2218
4 жыл бұрын
የኔታ ላይ ቃለ መጠይቅ ከተደረገልህ በሃላ ነው ያወቁህ አይቼህም አላውቅ ነበር ለሀይማኖታችን ብርታት ጥንካሬ ውስጥ ያለውን በደንብ አስተምረሀል በእውነት ልብ አንጠልጣይ ረጋ ብለህ እንደ ትረካ ነው የምታስረዳው ሁሌም የመምህር ግርማን ት/ት እከታተላለሁ በልቤ ተስፍ ከጨለማ በሀላ ብርሀን እንዳለ ይታየናል በርታልን ።እኔ ያለሁት በስደት ነው ቤተሰቦቼ ጣኦት አምላኪ ናቸው እና የመምህር ግርማን ት/ት መከታተል ከደመርኩ ጸልያለሁ ግን ብዙ ፈተና እያጋጠመኝ ነው እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@kariyachankariyachan3731
4 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን መምህር ተስፋዬ በመጀመሪያ እግዛብሔር የሄንንፀጋ ላደለህ ለድገል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶ ክብር ይገባዋል ከዛበመቀጠል ምን ያህል ሰው እደለወጥክ እግዛብሔር ያቃል አብሶ እኔ ከብዙ ጥፋቶች የተመለስኩበት የሰራሁትን ሀፃት እያስታወስኩ እያለቀስኩነው የምሰግደው የምፀልየው በዛላይ በሠገድኩበት ለሊት በስርአት ነው ህልም የሚያሳየኝ ደሞ እልሙ በጣም ደስ የሚል መፈስ የሚሞላ ነው መምህር እና ሰው የፈለገውን ቢል አተ አትስማቸው ማስተማርህን ቀጥልበት
@አቤቱለንሰሀአብቃኝ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር የጌታ ስራ ድንቅ ነው ስልኩን የምታቁ ንገረኝ እባካቹ።
@mamalove6774
4 жыл бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ እሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ግን ትዕግስቱ በእውነት ስሙ ይባረክ በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት አማኝ በመሆኔ በእውት እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው በእውነት በጣም መፀለይ እድናለብኝ ከዚህ ሞባይል ቤት ካላት ልጅ ተምሬአለሁ ከዚህ በኃላ ምንም አይነት እቃ ብገዛ ሳልፀልይበትና ፀበል ሳልጨው እንደማለብስ ተምሬአለሁ በእውንፕት ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልኝ ተባረክ
@sarayijjk2443
3 жыл бұрын
መምህር በርታ እውነት እግዚአብሔር ካተ ይሁን ይህ መማሪያችን ነው
@hyme7165
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ እኔም ሀጢያተኛ ነኝና ደካማ ነኝ ወልደ ገብርኤል ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ብረሀንህን ይመልስልህ💕🙏💕
@manyahlshalzemene6788
4 жыл бұрын
ምህር ተስፋዬ እውነትም የባለፀጋውአባታችን የመምህር ግርማ ልጂ ነህ እግዚአብሔር እያከለ ፀጋውንንና ብርታቱን ክህሎቱንም ያብዛልሀ እምታስተምረው ሁሎ እጂግ በጣም አስተማሪ ግሩም ፕሮግራም ነው በርታልን እግዚአብሔር ከአንተው ጋር ይሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
በእውነት መምሕራችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መልካሙን ቃል ያሰማልን እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው የጠላትን አካሄድ እየተረዳሁ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለሁ ቤተሰብ ላይ ብዙ ችግር እንዳለ አሁን አውቀዋለሁ እኔ ያለሁት ሳዑዲ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሬ እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ
@asmarech591
4 жыл бұрын
መምህረ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በሰማም ዲያብሎሰ እንዴት እንደሚጫወትብን እድሜ ጤና ይሰጥህ ያባታችን ፈሬ
@سارهسليمان-ج1ع
4 жыл бұрын
የውንት ኤንድት አንደ ትማር ኩበት በ ሕይወቴ የማ ላውቅው ን, ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት አግዚአብሔር ይባረክ ህ
@ኤፍታህኤፍታህ
4 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር እንደዝህም አለ ብዬ እስክገረም እየደጋገምኩ የማዳምጠው በርታልን መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ አንደበት ትሁንህ
@tigistabera2094
4 жыл бұрын
የሚድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተስብህን ይጠብቅልህ እውነት መማር የሚፈልግ ይማርበታል አንተ በምታደርገው ነገር ወደኃላ አትበል መምህር በጣም አመሰግናለው
@ኢትዮጵያ-ቀ5አ
4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን መምህር ተስፋየ፤ በምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች ብዙ እንደተማርን ለመረዳት ቀላል ነው። አብዛኞቻችን በብዙ የተለያዩ የመናፍስት አሰራር የተያዝን ስለሆንን ጉዳቱን እናውቀዋለን። ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ከቀደመ ተጋድሎየ አሁን ደግሞ ጠንከር ያለ ተጋድሎ ላይ ገብቻለው፤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸውና አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ነበሩ መጀመሪያ ወደ እንደዚህ አይነት የትግል ህይወት እንድገባ መንገዱን ያሳዩኝ፤ ቤቴ ውስጥ የጸሎት ቤት አድርጌ እኔም ሆንኩ ቤተሰቤ ሁሉ በጸሎትና በትጋት ህይወት ውስጥ የገባነው በሳቸው ትምህርት ነበር። በዚህ ህይወት ወስጥ ከገባሁ ከስድስት አመት በላይ ቢሆነኝም አብሮኝ የተወለደ ከናቴ የተዋረስኩት ያይነጥላ መንፈስ እንዳለብኝ አውቄአለሁ ለዚህም በእድሌ ላይና በልጆቼ ላይ የማያቸው አንዳንድ ምልክቶች መረጃ ሆነውኛል፣ በተረፈ ገን መንፈሱ ከልጅነቴ ጀምሮ የኖረ ስለሆነ ስጸልይም ሆነ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው አንዳንዴ እጄ ላይ ከመዘዋወር በተረፈ ምንም አይነት ጥቆማ አይሰጠኝም። ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ግን የበለጠ በስግደትና እራስን በመግዛት ጥሩ ፍልሚያ ውስጥ ገብቻለው፣ በጸሎት ሰአት ሀሳቤን እየበተነ በተመስጦ እንዳልጸልይ እያደረገ ያስቸግረኝ ስለነበር አሁን አሁን በተለይ ስግደቱ ላይ በዙ ትኩረት ሰጥቼ በመታገል ላይ ነኝ። እግዚአብሔር በዘመኔ ብዙ መልካም ነገር አድርጎልኛል፣ ከነበርኩበት የሐጢያት ህይወት አውጥቶ በዚህ የተባረከ ህይወት ውስጥ እንድኖር እረድቶኛል፣ ብዙ መለወጥ እንዳለብኝ አውቃለሁ ለዛ ደግሞ እግዚአብሔር ይርዳኝ። ሁላችንንም ይርዳን። የተባረከና የተቀደሰ ህይወት እስከ ህይወት ፍጻሜያችን ለመኖር አምላካችን ይርዳን። በዚህ መሐል ግን አንድ ነገር ሳልናገር የማላልፈው ጉዳይ ቢኖር፣ ገጠመኞችህ ብዙ አስተማሪዎቻችን እንደሆኑ ሁላችንም እንረዳለን፤ ቢሆንም በገጠመኞችህ መካከል የሚነገሩትን የተለያዩ የሐጢያትና የመናፍስት አሰራር በውስጣችን ያሉት መናፍስት ሰምተው በሐጢያቶቹ ላይ እንድናተኩርና በነዚህ የሐጢያት አሰራሮች አይነት በሐሳብችን እንድንጠመድ እያደረገ እንዳይፈትነን፤ አነተ የምታስተምረው አስተምህሮት ከመልካም ጎኑ ቢሆንም እኛ ገና አንተ የደረስክበትን የመንፈስ ጥንካሬና የጸጋ ደረጃ ላይ ባለመሆናቸን፤ አንዳንድ ነገሮች መሰናከያ እንዳይሆኑብን ገጠመኞችህን በጸሎት ብትጀምር መልካም ነው፤ መልእክቱን የሚሰማ ማንም በማይጠቅምና በማይረባ እንዲሁም አንተ ባላቀድከውና ባላሰብከው መንገድ መናፍስት በእኛ ላይ አድሮ ተንኮል እንዳይሰራ መንፈሶቹን አስረህና ገስጸህ ገጠመኞችህን ብትጀምር መልካም ነው። ምክንያቱም ለህይወት ያሰብከው በኛ ድክመት ሐጢያትን እንዳያመጣብን ጥንቃቄ እንድታደርግ ስል ወንድማዊ መልእክቴን አስተላልፋለው። ከቻልክና ይህን ኮመንት ካነበብከውም፣ በስደት ላለው ምስኪን ወንድምህ ለእኔ እግዚአብሔር ጸሎቴን እንዲሰማኝ ሐይለማርያምን መድሐሊያለም አስበው ብለህ እንድትጸልይልኝ በምትወዳት እናቴ በምትላት በእናትህ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በትህትና እጠይቅሐለው።
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ይስጥህ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ያየሽወለተስላሴ
2 жыл бұрын
ሠላም መመሕር እንደምን አለህ በእውነት የሚገርምም ነው የሚደንቅም ነው ብቻ ያኑርህ መምህሬ የእውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
@balesh4790
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ በገጠመኞችህ በጣም ያስተምራሉ አዳድ ጊዜ አልቅሳለሁ
@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን ልዑል እግዝአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን
@ወለተጻድቅ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ከሁሉም ትምህርት ብዙ እንዳውቅ ሆኛለሁ
@melatkl7275
4 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ከዚህ አይነት ሰውረን ብዙ ግንዛቤነው ያገኘሁት በየአዳዱ ትምህርት በምታስተምረው መምህራችን እግዚአብሔር ከክፈ ነገር ይጠብቅህ የቅዱሳን አምላክ በርታልን መምህራችን
@alineedas9269
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ይሠማልን በዉነት ብዙ ነገር እየተማርሁ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ሽዋየ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@Udueue-t9y
9 ай бұрын
መምህራችን እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ፅዬ ማርያም እባላለሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር በውነት የምታቀርብልን ገጠመን ሆነ ትምህርት የሚገርም ትምህርት ነው እግዛብሄር አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ
@linabelayneh3013
4 жыл бұрын
እውነት ያአንተን ሥለ አይነጥላ ያሥተማርከው በጣም ሂወቴን ቀይሮልኛል በተለይ አዳል ሞቴ ጠቁዋርን ሥንወለድ ክርሥትና ሣንነሣ ለሡ መንፈሥ አሣቅፈውን ይህው ዛሬ መከራችንን እየተቀበልን ነው ። እኔም የገባኝ አንተ ሥታሥተምር ነው። እኔም ታላቅ ሆኜ አላገባው ያገቡትም ታናናሾቼ ሠላም የላቸውም እኔንም በሠው አገር ለ አሥራ ሠባት አመት ይገርደኛል ግን ብዙ አመት ሠርቻለው ምንም ብር የለኝም እድሜኤም ወደ አርባዎቹ ተጠግቶዋል እባካቹ ወገኖቼ ሥለ እመቤቴ ማርያም ፀልዮልኝ እህታቹ አሥካለ ማርያም ከቤይሩት።
@amenkui5558
4 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሺ እህታለም አይዞሺ ሁላቺንም ነን ደሞ ጸልይ ስገጂ ጹሚ ድራሹን አጥፊው
@rutaasmare286
4 жыл бұрын
መምህር የተናገርከው ልክ እህ በእውነት እኛ ሰፈር የሚካኤል ፀበል በማለት ያገር ሰው መጦ ምግብ ይበላል ጠጅ ሳይቀር አለ ።እኔ ትዝ ይለኛል ልጅ ነበርኩ እኔም እየሄድኩ እበላ ነበረ ። ብዙ ሰዎች ስለት እያሉ አረቄ በግ ይዘው ሲመጡ ትዝ ይለኛል ።ግን ካደኩኝ በኃላ ስጠይቅ አዳል ሞቴ ወፏቡኩ ነው ሚሉት ፀበል በሚካኤል ስም ይሁን እንጂ ሚጠሩት ስም ሌላ ነው ።ምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ።
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
4 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ትላንት ብቻ ነው ያገኘሁት ትምህርቲህ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ኣስተማሪ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከትላት ጀምሬ እስካሁኑ እያንዳዱ የሰማሁት ነው ውስጤ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
@ማራኪአስራተማርያምቲዩብ
4 жыл бұрын
*_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ_* *_በጣም በተአምርነቱ ነው በእውነት በጣም ስምጥ ብዬ አዳምጫለሁ ውድ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ከአደ ምህረቱ አይለየን አሜን ኑርልን ለዘላለም ማምህሬ_* _አይኑን አምላኬ ቅዱሳን ያብራለት ወልደ ገብረኤል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኝ በእውነት_
@sanayttesfalidettesfaldet8655
4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዜአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣኅ መድሃኔአለም ጥበቃው አይለይህ
@ቲጂየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እንዲህ አይየት መሳጭ ገጠመኝ ሰምቼም አላውቅም ማለቴ መንፈሳዊ ገጠመኝ እና ሰሞኑን በጣም እያደመጥኩህ ነው ማርያምን ትምህርት ተምሬበታለሁ ለምሳሌ አንድ ሰው የሆነ ነገር እንደሰጦታ ነገር ሲያበረክቱል ወይንም ሲሰጡን በሰማም ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ ብዬ መቀበሉን ምንም ነገር ይሁን ከውጪ ወደ እቤቴ እማሰገባውን ነገር አማትቤ መሆን እንዳለበት ተማርኩኝ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ይሰጥልን መምህራችን 🙏🙏🙏 እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@addiseeshetu60
4 жыл бұрын
እግዚኦ ይቅር በለን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ
@Saron_M
4 жыл бұрын
ሰላም እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እይወቴ ግን ምስቅልቅል ያለ ነዉ ይሄንን ትምህርት ስከታተል ግን ልቤ ውስጥ የሆነ ነገር ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል thank you so much.
@ag407
4 жыл бұрын
Ayzon ye ewnet amlak yirdash hiwetish yibarek
@lainlain1406
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መሀሪዉ ቸሩ አባታችን በምህረቱ ያስበዉ እኛንም በምህረቱ የያዙ እሡ ነዉ አምላካችን የእኛም ሀጥያት ይቅር ይበለን ሸክም የከበደኝ ነኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ መስገድ የምችል የማይደክመኝ ነበርኩ አሁን ግን ምንም መስገድ አልቻልኩም 😭😭 እንቅልፍ ይለቅብኛል እባክክ ጌታ ሆይ መምህር በጸሎት አስበኝ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን። ስሰማ በጣም ተበሳጨሁ ምን እንደሆነ አላቅም ግባሬን አቃጠለኝ ከአሰሪዬ ጋር ተጣላሁ እግዚአቢሔር ሆይ ይማረን በጣም ከባድ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
@fantubirhanu8271
3 жыл бұрын
ሠላመ እግዛቤሔር ካንተጋር ይሁን እንድሁምየእናት እና ልጁን በረከት መዳን ለምፈልጉ የኔ መዳን ምክናት መምህር ግርማ ናቸዉ መምርግርማ ጠንቆቛይ አይደሉም እሣቸዉ በተናገሩት ፀሎትቤት እራሣችሁ ሁሉን ታያላችሁ እኔ አርፊለሁ ወስባት ለእግዛብሔር አሜን አሜንአሜን
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
4 жыл бұрын
የራሳቸው ጉዳይ አይተዋይ ልብ ካላቸው ያድምጡ የጠቀሙ በበጎ ህልና ያድምጡ በእነሱ ውስጥ ያለው መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ቅዱስ ሚካኤል ይሰባብረው ዝም ብለህ ቀጥል መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
ኤፈታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታአን ወለተ ቅድሳን ተብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Aleh Ayizoh Atifira Emebete Kefit Tikkidemilih Yemitiwedew Leakke -Melaku Kidus MEAKAEAL Yittrbikkih EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@keroskeros5466
2 жыл бұрын
የእግዛብሄር ስም የተመስገነ ይሁን ኣሜን
@saarahmad4973
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ በእውነት እንየ ብዝ የተማርክ ነው ብዝ ተምርያለሁ አንድ ፣፣አስራ ስባት ።ሃያ ።ሃያ ሳስት ።ሃያ አምስት ክዝ ብዝ ተምርያለሁ መምህራች ብቻ አንተ ዶም በርታ ለሁላችን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ልድያ የከፈተው የኝም ይክፈትልን አሜን ፫
@classiphone5329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@fghdft2828
4 жыл бұрын
ምንላድርግልህ በ ዝትምርህት ዘላለም ዘመንህ ይባረክ
@tirhasberhe4809
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስጠን አምላክ ጤናህን ይስጥልን ባርቶስና ንድራ የሚባሉትን መፀሐፍበመጠኑ ብታስረዳን ወንድማችን እባክህ አመሰግናለሁ
@የዳዊትእናየዮሰቲናእናትነ
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሰምቶ የሚተገብር ልቦና አእንድሰጠኝ ስለኔ ፀልዩ ወለተ ሀና ነኝ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
4 жыл бұрын
እኔ ብዙ ተምሬ አለው ለምሳሊ የእናታችን ታሪክ ትዳር በጣም እንዳክብር አድርጎኛል
@hanaabenezer9392
4 жыл бұрын
መምህር እኔ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ትምርትህ ያፅናናኛል ፈተናወችን ያርቅልህ ወንድሜ አይዞህ መጥፎ ወሬወች እንዳይበግሩህ እግዚአብሔር ይጠብቅ እናመሰግናለን
@hiwethabte2052
4 жыл бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን መምህራችሀነ በጣም ይምገርመ ትምህርት ነው ምታስትላፈው አግዝብህር ፅግወን ያብዛልሀ !!!
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
መምህር እውነት ነው ብዙ የሚያሰቱ አሉ ቆብ አረገው ።። እኔ አንድ ቀን የገጠመኝ ቀኑ የእመቤታችን ቀን ነብር ቤተክርስቲያን ሁሌ እሄዳለሁ እናም ቅዳሴ ጨርሼ ወደ ቤት እሄድኩ ነው መገላይ ቆሞ ሰል አድኖ ወዳሴ ማርያም የሚሸጡ አሉ ቤተክርስቲያን አከባቢ አንዱ ጠራኝ እና ገዢኝ ሲለኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አልኩት እና ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ አከባቢው በጣም መናፈቅ የበዛበት ነው ገራ ያገባል ከተማው እና አሁንም ትንሸ እንደ ሄድኩ ሌላ ሁለት ቆብ ያረጉ ቄሶች አገኘው እኔ የማቃቸው አባቶች ካል ሁኑ መሰቀል መሳለም አልውድ እና ሁለቱ ቄሶች ፊት ለፊት መጡኝ ከዛ ከዛም አንዱ አፈገፈገ ብሎ አየኝ እና ነይ ተሳለሚ አለኝ መተላለፊያ መንገድ ለይ ነው አሰፍልት ነበር መንግድ ዘጋበኝ መሳለም አልፈልግም አልኩት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አልኩት ከዛ በግድ በእጁ ሊዘኝ ሲል ዝም ብዬ መራመድ ጀመርኩ ለካሰ ሊዘኝ እሱ ከኔ ኋላ በፈጥነት ይራመዳል ዞር ሰል ሊዘኝ ነው ከዛ ሮጫ አመለጥኩ መቼም አረሳውም የሄን ገጠመኝ ።እህቶች በጣም ጥንቃቄ ያሰፈልጋል እንጠንቀቅ ነው የምለው
1:06:22
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
1:46:59
114ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ የቡዳ መንፈስ እንዳለባት ያላወቀች ጎረቤትና የተደረገላት የመልካም መንፈሳዊ ጉርብትና ትብብር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
1:30:44
29ኛ ገጠመኝ ድምጹ የተስተካከለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
1:57:50
50ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የጓደኝነት አብሮነት ከልጅነት እስከ ምንኩስና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
1:22:26
116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
1:12:23
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
1:33:28
24ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 81 М.
1:15:58
117ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይድረስ በአጋንንት ለምታጋቡ ሁሉ የመስተፋቅርን መንፈስ ጉድ ካላጋለጥነው በስተቀር ደብተራዎች ቢዝነስ አድርገውታል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
47:34
33ኛ የአባዶን መጽሐፍ ላይ ገጠመኝ (በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ተጽፎ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ የተዳሰሰ የአዲሱ መጽሐፍ ዝግጅት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
2:11:42
228ኛ ገጠመኝ ፦ የመናፍስትን ሴራ እያወቀች አብራቸው የምትሰራ አደገኛ ሴትና ትዳሯ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 122 М.
47:05
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
1:34:49
77ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰንበት ተማሪዋ በታክሲ ውስጥ የተዋወቀችውን ደብተራ ምን አደረገችው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН