KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
240ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ራሷን ልታጠፋ አንድ ወር ቀርቷት የነበረች የሰፈር ጉልበተኛና ኃይለኛ ሴት አስገራሚ ትሪክና 5ቱ ባሎቿ
1:08:15
20ኛ B መንፈሳዊ እንግዳ ፦ ስለባሏ መጥፎ ወሬ እየሰማች እንዴት ትዳሯን እንደታደገች ስሟት ( እንዲህ ናት ሚስትኛ
1:15:33
На Каху наехали #непосредственнокаха
00:53
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
One Two Buckle My SHOES 🩴 PART 2 #shorts #smillingcritters #animation #meme #funnycartoon
00:20
Слепой наказал на дороге 🚘 @tv3_international #второезрение #детектив #расследование
00:51
20ኛ Aመንፈሳዊ እንግዶች፦ በአመቺሳ ባለመሰጠቷ እንዴት እንደዳነች መስማት ያስተምራል
Рет қаралды 21,406
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
23 күн бұрын
Пікірлер: 191
@user-mikias12
21 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ኣንተን የሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን
@user-sy8ot2jo5v
21 күн бұрын
እንኳን ለጴጥሮስ ወ ጳውሎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን አባታች ፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባርኩን ይቀድሱን አሜን
@user-mikias12
21 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-uv5io9kg8r
20 күн бұрын
አሜን እንኳን አደረሠን❤
@ZerfnshHylgebrl
20 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ይገርማል
@senayitlove2885
21 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ልጆች እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን
@user-wc3ws9gj9p
21 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen Yene Nat 💕🙏🏾🥰😇🥹😍✝️✝️✝️
@AMETESILASS
21 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@hilina329
21 күн бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@eftah21
21 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@almazametetadkan-7536
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረስን
@Timti-ey6ld
21 күн бұрын
ሰላም መምህራችን የእግዚአብሔር በረከት በቤቲህ ይግባ አተ ን የሰጠን እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yesilaselij7662
21 күн бұрын
ሰው ሁነህ መፈጠር ይእሉዑል እግዚአብሔር ፋቃድ ነው የእመብርሃን ልጅ የቤቴክርስርያን ልጅ መሆን ግን ከመታደልም መታደል ነው ሼር እያረግን. ❤❤❤ 400k
@KsGd-br1js
21 күн бұрын
በፅሎ አሥቡኚ እናት አባቶቸ ወለተተክለ ሀይማኖት እያላቺሁ😢😢😢
@2127-k7d
20 күн бұрын
ወለተ ተክለኃይማኖት እግዚአብሔር ያስብሽ
@fgradesfgrades5092
21 күн бұрын
ሰላም መምህረዬ እኳን ለፃዲቁ ለገብር መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹሁ❤❤ ፅጌ ማረያም ወለተ ጊወረጊስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ሰማይት ተሰፋ ሚካኤል ብርሀነ መስቀል በፀሎታቹሁ አስቡን🙏🙏💗💗💗
@luletkabadekabadegabrmaram2112
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ከበረበአል አደረሳችሁ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-tf4bs7zz9y
21 күн бұрын
መምህር በኦሮሚኛ የተናገረችው የሚገርምና ሰፊ ትርጉም ያለው ነው።
@tsegayehaile7848
20 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.....ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ......እግዚአብሔር ይመስገን...እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.......የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁንየድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.....ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ......እግዚአብሔር ይመስገን...እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.......የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁንየድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.....ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ......እግዚአብሔር ይመስገን...እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.......የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@user-tz1hf4dl4j
21 күн бұрын
እንኩዋን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወ ጴጥሮስ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ልታስተምሪን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏⛪⛪⛪🕯🕯🕯🕯
@user-kx3ss6re4x
21 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን @ሐና ውድ
@fairoozfairooz3607
21 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔርን ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር
@tsegayehaile7848
21 күн бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜንእንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜንእንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜንእንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜንእንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
21 күн бұрын
.ዉድመምህራችን እድሁ ም ሁላችሁም ቤተሠብ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እህቴ እግዚያብሔር ይመስገን ከበአድ አምልኮ ነፃ ስላወጣሽ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ መምህርየ በገጠሩ እኮ ደሮም በግም አዙረዉ ያስቀምጣሉ ስማቸዉ ምጥቻ ነዉ የሚሉት ይህንን ት/ት ለሁሉም እግዚያብሔር ይፍቀድለት
@user-fv5ce9kn1c
20 күн бұрын
እንኳ ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤❤❤❤
@Aynalem-kb3nv
21 күн бұрын
ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዎች እንክዋን ደና መጣህ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማረን አሜን አሜን አሜን ማስተዋል እንድንችል አምላክ ይርዳን ❤❤❤❤
@selamaynalem1699
21 күн бұрын
Enatu kuteru kalesh jeba begh❤
@user-kx3ss6re4x
21 күн бұрын
በጣም ይገርማል እህታችን እንኳንከልጅነትሽ የታመንሽው እግዚአብሔር ደረሰልሽ❤
@jeenajeena6909
21 күн бұрын
አሜን ፫ ❤❤❤
@user-vt4fs8sz5m
21 күн бұрын
Barasisaa anisii yeroo dumaa koo baayee naa dhukubaa turee waraa qalichaa naa gechinanii qalichii ishii inii dutii kanafuu akanumaa olii gadii inii ofinaa duwaa ishii egadhaa jedhaa anii garuu fayee galataa waqayofii yaa tuu 🙏🙏🙏
@SamA-wk2jq
21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-zc1xg2tn9b
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አመታዌ ክበር በአል በሰላም አደረሳችሁ የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው እረደኤታቸው አማላጅነታቸው ከኛ አይለየን ❤❤❤❤
@messeretbekele2888
19 күн бұрын
መምህር መጥቷ ያዴኗት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው በግልፅ ነው መጥቶ የታያት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏♥️
@user-pe5gy1il4f
20 күн бұрын
አሜን አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን
@user-cm5gv9yn2p
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም የገርማል በስላሴ ስም 😢😢😢
@PIu-k8x
21 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር የእግዚአብሔር ስራ ድንቂነው ለንቺ የደርስ አምላክ ይድርስልን. ስንቶቻችን ነን ብጥንቆላ መንፈስ ያልትያዝን ብተለይ ይገጥር ልጅች ክፍል 2 ብቶሎ ይልቀቅልን መምህር
@tsegayehaile7848
21 күн бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል እዲሁም በእለቱ ታስበዉ ተከብረዉ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይባርኩን ይቀድሱን..................አሜን አሜን አሜን
@user-kq8hw9yb5f
20 күн бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመን ነው ክፍል ሁለት ልስማው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@user-uv5io9kg8r
20 күн бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ እና ለሐዋርያቱ ጳዉሎሥ ወ ጴጥሮሥ በሰላም አደረሣቹሕ❤
@meseretwoaldegorgis9602
19 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለአናታችን ለሰማአታ ቅድስ አርሴማ ወርሀዊ በአል አንካን አደረሳችሁ አግዚአብሔር ከዚህች አህታችን ጋር ነበር ከርስቶስ ሳምራ ከዚህ ከፉ መንፈስ አዉጥታለሽ አግዚአብሔር ይመስገን
@fasiqa470
21 күн бұрын
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በታሰቢያ ለሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወጴጥርስ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የአባቶቻችን በረከት እረዴኤት ይደርብን አሜን በጣም የሚገርም ህይወት ነው ያሳለፍስ በእግዚአብሔር የጠመረጠች ነፍስ ፈተነዋ ይበዛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gg5td6ib5h
21 күн бұрын
እኳንአበሮ አደረሰን
@abetu_maren2682
21 күн бұрын
መምህር ፕሮግራሙ ቀጥታ ሲጀምር ደስ ይላል መግቢያ ላይ እያቆራረጡ የሚጀምሩ በጣም ነው የምናደደው አራፍ ነው ቀጥል ሌሎችም ተማሩ
@KidusAfnin
20 күн бұрын
ወገኖቼ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፤ ሁሉም ሰው ሊማርበት ይገባል ከልብ ሆናችሁ አዳምጡ እና ራሳችሁን ለውጡበት ይህን እንድናውቅ የረዳን አምላክ ይመስገን ❤
@user-dx6dn1mj9q
20 күн бұрын
መምህርየ እንኳን በስላም መጣክ በጣምነው የሚገርመው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ❤❤❤❤❤❤
@tsegayehaile7848
21 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.....ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ......እግዚአብሔር ይመስገን...እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.......የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@samersaaa3577
21 күн бұрын
🙏🕊🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን
@user-ef6he7kg2o
21 күн бұрын
እኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እሚገርም ታሪክ ነው 😢 በሁሉም ቤት እንደዚህ ተገፍተው የሚያድጉ ልጆች አሉ
@ayeytmareyamlij4958
7 күн бұрын
መስኪን የኔ አናት ጌታ ሆይ ጉድ ነው መምህርዬ የኔም ታርክ አለበት ኑሪልን መምህርዬ 🙏🙏
@adetemaeryam6889
21 күн бұрын
አቤት ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ተመሰገነ በእውነት ክርስቶስ መረጦሽ ነበረ እህቴ እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ክብረ ምሰጋና ይደረሳት
@maxdz9446
21 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ በምታቀርባቸው ፕሮዎግራሞች ተመችቶኛል ቀጥልበት የኛ እንቁ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏
@user-bi3vg6oq7b
20 күн бұрын
ባሳላም ስላሴ 😢😢😢😢እሄ የኔ ሕዮት ነው 😭😭😭😭እግዚአብሔር ላሃጋሬ አብቂቶኝ የእግዚአብሔር ዲቅ ታምር ላማምስካር ያብቃኝ
@Mareyamenat-ot2qo
20 күн бұрын
Amen Amen Amen yehun yedergelshe
@user-vy1ux5vl1y
19 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ሒይወት ያሰማልንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ትእግስት
11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@elroitube27
21 күн бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@selambh6041
21 күн бұрын
ሰላም መምህር❤🎉❤🎉❤🎉❤ወይኔ ዛሬ እርእሱን ብቻ አይቼ ጎደኛየን አሰብሁ
@mamayesami4064
21 күн бұрын
Bembte mareyame 😢😢😢😢😢
@user-wg9ki3ms7k
21 күн бұрын
መምህሬ❤እንግዳችን ❤❤❤❤
@user-bm8cy1km3l
20 күн бұрын
እንኳን ለሃዋርያት ኣመታው ክብረ ባኣል በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ዉድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ይገርማል መምህር የሀ ታርክ ያክስቴ ቤት ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል ልዩነቱ መጨረሻ ላይ ኣክስቴ ሞተች በጣም ያሳዝናል ንሳሃ እንዳትገባ ኣንደበቷ ዘግቶ ነው የገደላት ልትቆርብ ስትሀድ ልክ ቤተክርስትያን በር ስትደርስ ቅርፃ ይቀይረዋል😢😢😢ብቻ ንሳሃ ሳትገባ ሳትቆርብ ሞተች😢😢😢መምህር ከፈለክ ታርኩ እነግራሃሎ በጣም ነው የተጫወታቸው ዛሩም የደብተራ መንፈስ 😢😢😢
@yemaryam9433
21 күн бұрын
መምህር ይሄ ጉድ በኔ በተሰቦችም ነበር አሁን ድረስ ቤተሰቡን ይረብሻል ስላም በማሳጣት በንብረት በማሳጣት ህይወት በማሳጣት ብዙ ብዙ ችግሮችን ቤተስቡ እያሳለፈ ይገኛል መምህርና ቤተሰቦች ሁሉ በደሎታችሁ አስቡን
@user-us3pf2bs2v
20 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-nn9ts9zc6p
21 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በዝ ውስጥ አይቻለው
@mesihaile580
20 күн бұрын
ሰላም መምህር እኮን ደና መጠህ እናትየዋ ላይ ሆኖ የሚረግመዉ መፈሱ ነዉ ። የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ወለተ ጊወርጊስ እና ቤተሰቦቻ ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-rt8bz9pv1z
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-is6oe6wv4v
21 күн бұрын
የዛሬ ታሪክ የቡዙዎች ታሪክ እናት በአንድ ሀሰብ ነዉ የምያስብል ነገር እስክመስለኝ ድራ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ልብ ይስጣቾ
@abebaembiale3452
21 күн бұрын
Tebareki memhier❤❤❤❤gerumenewu.
@WelansaGachena
21 күн бұрын
አገርሽቶሳይሆን ድጋሚተመልሶ ነዉ በፀሎት ካልበረታን 7እጥፍሆኖይገባል በተማርነዉመሰረት
@user-xm3bj4hm7o
20 күн бұрын
ይሄማ የኛ ቤት ጉድ ነው የኔ ቤተሰብ ዛሬም ድረስ በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ያመልካሉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ይመልስልኝ😢😢😢😢
@TigstStotaw
19 күн бұрын
ገጠመኙን ላኪላቸው እህቴ ያዳምጡ እመቤቴ ታግዝሺ
@user-xm3bj4hm7o
19 күн бұрын
@@TigstStotaw አሜን እኔም አስቤ ነበር ግን አማረኛ ቋንቋ አያቁም
@tgabab6759
Күн бұрын
መምህርዬ እስቲ ስለጨሌ በኦሮምኛ ቃለመጠይቅ ብታደርግላቸው በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ለማስተማር ከባድ ነው የሆነብኝ የምር እኔ እንዳላስተምራቸው እኔ እራሴ አላቅም በደንብ ቋንቋውን እስቲ ከቻልክ እንደው ብትተባበረን እንደኔ የተቸገረ ብዙ ይኖራል ደግሞ እባክህ ወንድሜ🙏
@gedamneshferede9318
20 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን
@user-vt4fs8sz5m
21 күн бұрын
Nagaa waqayoo sinii yaa baayee barasisaa
@AsterSaff-jv8gb
19 күн бұрын
እንኳን ለሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ በአል አደረሳቹ❤❤ መምህሬ ሠላምክ ይብዛ እኔም ግን ለአመችሳ ተሰጥቻለው😢😢😢😢
@tesgeredawolde4522
21 күн бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@AliBallofyarn
18 күн бұрын
ወለተ ገብሬልን በፀሎት አስብኝ ይጠቀመኛል።
@fguhgvjdgihthk8477
21 күн бұрын
ቃል ህወይት ይሰማልን መ መምህራችን ❤❤❤
@amarech-tilahun
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@AMETESILASS
21 күн бұрын
Yegzabhre sraw dqinawu
@Meazi-mv7nv
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ከስንቱ መከራ አዳነን ከምናየዉ ከማናየዉም ድንቅ አምላክ እኔ በፊት ቤተሰቦቼ ቦረትቻ አተቴ ጨሌ መስከረምንና ሰኔን ጠብቀዉ ዶሮ ሲያርዱ እኔ እታመማለሁ ዉስጤ ይፀየፋቸዋል እንዳልነግራቸዉ እገረፋለሁ አልበላም ስላቸዉ መናጢ ናት ይች ይሉኛል ሲያመኝ ይገባሻል ተይ የምንልሽን ስለማትሰሚ ደረቅ ስለሆንሽ ነዉ ያባትሽ ዛር ነዉ ያሳመመሽ ይሉኛል እኔ በጭራሽ መዳፈር አመጣሁ ዶሮ ስለታረደ እኛ ገባ ወጣ ሳንል ልጅ ቀድሞ አይወጣም ሲሉኝ ፍልስፍናችሁን እዚያዉ ለራሳችሁ እያልኩ ትቻቸዉ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ ስመለስም በስመአብ ብዬ አማትቤ እገባለሁ ከዛ ሰንበት ትምህርት ቤት ገባሁ እንዳትሄጅ ይሉኛል ግን አልሰማቸዉም መገረፉን ቁጣዉንም ለመድኩት ስጋዬ አልቆ ባጥኝቴ ነዉ የቆምኩት ምጥጥ አደረገኝ ይች ደረቅ ስትድረቀረቅ ደርቃ ቀረች ይሉኛል እኔ መስሚያዬ ጥጥ ነዉ እሰድብባቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ስደት መጣሁ ጥሩ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ነኝ አሁን ደዉዬ ስመክራቸዉ ትናት ተወልደሽ መካሪ ሆንሽ ይሉኛል ቁረቡ ንስሀ ግቡ ስላቸዉ አይሰሙም 😢
@LemlemGesese
21 күн бұрын
Labata labuya tsadiku ekon aderesachihu
@user-zw7xm2ki7t
21 күн бұрын
Inkuwan dena mexachu Mehamirachin❤ Egzabher yemesgen yichii liji ye Egzabher menfas belayuwa layi ele Besmam migarmi nw yihe huluu sera Egzabher bikun argo xabiqowat lazii se'at abeqat metadel nw uufff yihe be'ad Amliko Ayatee gam ale iskaa zare diras Arat 4 galma alati manim kaza bota liyawoxat alchalem ene tawalije sitamelki nw yayewat ahunim iza wusxii nati be tsalotachuu asibulign Egzabher ke redagn weda hagere gabiche aswoxatalewu besu irdat celam wusxi hona indatimot feralewu Arsii weda Asellaa nw Oroomo nen boranticha iyalu faraqasa iyalu bayee Ametu yihedalu 😢
@user-yj8bm3dv1f
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በጣም ይገርማል አቤት የመንፈስ ስራ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@Tsenat5712
20 күн бұрын
ሰላም መምህር ገርጂ ማርያም የሆሳዕናለት ተገናኝተን ነበር ህይወቴን ብነግርህ ደስ ይለኛል እኔም ከአመቺሳ የተረፍኩት አያቴ ሰርቃኝ ነው ክርስትናም የተነሳሁት በአመት ከስድስት ወሬ ነው ክርስትና ተነስቼ የቆረብኩኝ ቀን ከሞት ተርፍያለው ድጋሜ ሞቼ ተገንዤ ነው የተነሳሁት ቅዱስ ገብርኤል ያደረገልኝ ብዙ ነገር አለ ከቻልክ መልስልኝ እና ላናግርህ
@almnatgete7566
21 күн бұрын
Amen amen amennn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@maron-m1234
21 күн бұрын
እግዚአብሔረይመስገን እንኳን ለአባታችንለአቦየገብረመንፈስቅዱስወረዊመታሰቢያአደረሳችሁ ለአባቶቻችንለጴጥሮስእናለጳዉሎስአመታዊመታሰቢያአደረሣችሁአደረንያመትሰዉይበለንአሜን
@user-vy1ux5vl1y
18 күн бұрын
በጣም ይገርማል እውነት
@user-us3pf2bs2v
21 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ❤❤❤
@ተወልደመድህን
20 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@mesihmesihin
21 күн бұрын
welcome memhr
@HjgUyg-hp9ob
21 күн бұрын
oooo amlake oooo igzabher hoyi 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭
@Alazar_q12dt3ht8u
21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጄች ለፃዲቁ አመታዊ በአል.
@MekeryMekrey
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@SebleworkYohanes
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤።
@HanaaFikiruu
21 күн бұрын
ስላም ስላም መምርዬ❤❤❤
@tigis3246
21 күн бұрын
AmenAmenAmen❤❤
@eftah21
21 күн бұрын
ረቡኒ❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
14 күн бұрын
እምገርም ልጅ ናት የተመረጠች ነፍስ እዲህ ናት መቼም ቢሆን የክርስቶስ ናት ክፍል ሁለት ላይ ኮሜት እፅማለሁ ልጨርስና 😊😊😊
@genetmekonnin4165
21 күн бұрын
ሰላም መምኸር
@zedishakonjo7985
21 күн бұрын
እኔ ለፀበል ስል አገሬ እየመጣው ነው ንስሃ ገብቼ መቁረብ ፈልጋለው መምህር ላገኝ እፈልጋለው 😢😢
@fgradesfgrades5092
21 күн бұрын
ቦሌ ሚካኤል ጎርጎሪወስ የመምህረ ነስሀ አባት አሉ ሒጂ እኔ አዛጋ ሔጀ ተያዘልኝ ንሰሀ ሰገባ ተፀበልኩ በቃ የልቤ መሻት ተፈፀመልኝ❤
@zelekebekele4163
21 күн бұрын
እህቴ ስማቸው ማነው እሺ ይሉኛል ማለቴ ብዙ ልጅ አሉኝ ካላሉኝ
@user-uv5io9kg8r
20 күн бұрын
ሞክሪ ቀሪዉን ለአምላክ ተይዉ❤
@zedishakonjo7985
20 күн бұрын
@@fgradesfgrades5092 ወይን በማርያም ለኔም በተሳካልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እኔ ማርያምን ለንሳሃ እና ለፀብል ስል እየሄድኩ ነው ከጤና ምን ይበልጣል የዚ አለም ኑሮ ከሆነ ያው ነው ለስጋዬ ስንት አመት ባከንኩ ምኑም አልተሳካልኝም
@godislove8937
20 күн бұрын
እንገናኝ ጋጀኛ እንሁን ማሬ@@fgradesfgrades5092
@mulu1270
21 күн бұрын
Amen Amen Amen
@abebaaboye4168
19 күн бұрын
Mamer enkwan aderaseki lekideset arsema werawe kebira bhal mamer beMareyam anageragni betam buzu tareg alegni menalbat enkokilesha banta bakul lefatalegni yechil yehonal beta sebe bamulu tirmismis bilwal ebaki maber befatar anageragni kezin befit daweyalek enbi alegni silek ayesara legnim
@user-uv5io9kg8r
20 күн бұрын
ቀጣይ❤
@arsemagirmay9185
17 күн бұрын
❤❤❤
@freefree8182
21 күн бұрын
Selam memihirrachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vo6uh3vf5i
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@RugfFghfg
20 күн бұрын
በስማአብ የፈጣሪ ድንቅ ስራው እኮ እንዴት መታደልነው ከዜህ ሁሉ ነብልባል ያውጣስ እህቴ ከዜህሁሉ ስቃይ ያወጣችሽ እናታችን ቅድስት ሰምራ መጨረሻሽት ታሳምርልሽ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@shewa6148
21 күн бұрын
Memaher ekuya agot alegni esun nw matamaselagni hule
@mestawetgebeyehu1761
21 күн бұрын
Amen.amen 🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪🇨🇬⛪⛪♥️♥️♥️♥️♥️
@user-sc6rj7bc7u
21 күн бұрын
Ketay😢❤
@greenlandfrank4149
21 күн бұрын
እንደዚህ አይነት Interview አቅርብልን። ከግለሰቦቹ የበለጠ እንድንማር። እናመሰግናለን።
@Yedingillij2127
21 күн бұрын
Memihre
@meieymelese5697
20 күн бұрын
የእኔ ሚስጥረኚ ገብርኤል አባቴ
@nhfhfnfnt4218
21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
1:08:15
240ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ራሷን ልታጠፋ አንድ ወር ቀርቷት የነበረች የሰፈር ጉልበተኛና ኃይለኛ ሴት አስገራሚ ትሪክና 5ቱ ባሎቿ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 14 М.
1:15:33
20ኛ B መንፈሳዊ እንግዳ ፦ ስለባሏ መጥፎ ወሬ እየሰማች እንዴት ትዳሯን እንደታደገች ስሟት ( እንዲህ ናት ሚስትኛ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 17 М.
00:53
На Каху наехали #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 13 МЛН
00:40
Spot The Fake Animal For $10,000
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
00:20
One Two Buckle My SHOES 🩴 PART 2 #shorts #smillingcritters #animation #meme #funnycartoon
PADLOTOON
Рет қаралды 33 МЛН
00:51
Слепой наказал на дороге 🚘 @tv3_international #второезрение #детектив #расследование
ТВ3 - сериалы и шоу
Рет қаралды 2 МЛН
40:14
በጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት | የመተት ዕድሳት ማፍረሻ 7ቱ ወሳኝ ተግባራት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 12 М.
1:04:14
239ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅ ብሩክ እድሉን የወሰደችበትን እንጀራ እናቱን የት አድርሷቸው ተፈፀመ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
30:50
🛑 ይሄንን ማን ያምናል ❗❗|| አቡነ ናትናኤል ያላሰቡት ነገር ገጠማቸው || #ethiopian_orthodox_tewahedo #duet
Ashe Tube
Рет қаралды 819
1:24:50
ሮሚ እውነቱን ተናገረች‼️ባሌን ለመግደል እርሱም እኔን ለመግደል ተዳርሰን ነበር/መንክር ሚዲያ
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 36 М.
1:14:55
''ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም'' ዲያቆን ዘላለም ታዬ ኦርቶዶክሳዊ የወጣቶች ስልጠና ክፍል 4 ባሕራን ሚዲያ BAHRAN MEDIA
Bahran Media ባሕራን ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
1:06:29
149ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችን አልበምና ፎቶ ምን ያህል ጣጣ እንደሚያመጣብን በደንብ ያወቅን አይመስለኝም
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 129 М.
49:35
🔴bermel giorgis የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 15 М.
51:56
🛑መምህር ተስፋዬ አበራ መልስ ሰጠ"አባ ገብረ ኪዳንን እኔ አልተሳደብኩም ብዙዎች ግን.../@menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 82 М.
53:18
ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ድንቅ ቆይታ | ኢትዮጵያ ውስጥ መድረክ ላይ የተሰው አርቲስቶች አሉ | ለሰይጣን የሚሰሩ ደብተራዎች ናቸው የሚቃወሙን
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 50 М.
1:27:33
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
00:53
На Каху наехали #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 13 МЛН