KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በግዜ ካላስቆምነው እሳት ይዘንብብናል | ሴቶቹን ምን ነካቸው!? | አሜሪካ እስር ቤት የተመላለሰ ነው
37:20
የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:23:18
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
በጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት | የመተት ዕድሳት ማፍረሻ 7ቱ ወሳኝ ተግባራት
Рет қаралды 19,899
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
werkeaferahu Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 96
@aratkillo1
5 ай бұрын
Thank you ወርቅአፈራሁ. እንደአንተ ደግ ሰው ያብዛልን. እግዚአብሔር ሀይልና ጤና ይስጥህ.
@fikirtemilike9465
5 ай бұрын
የእመብርሃን ስእለ አድህኖውን ከቴልቪዥኑ ስክሪን በላይ ብታደርገው። ከስር አይሆንም።ከተሳሳትኩ ይቅርታ! ስለ ትምህርቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።
@seleshebirara9819
5 ай бұрын
ትክክል
@menberemulugeta829
5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንተ በጣም እዉነት ነዉ
@Temesgengoytay
5 ай бұрын
እኔ ኣልሁ ከ 20 ዓመት በላይ ኣወሮፓ ተቀምጭ ምንም የለኝም እግዝኣብሔር ይመስገን ግን እግዝኣብሔር ይሰጠኝ 5 ልጆች አሉኝ
@ሰአሊለነቅድስት
5 ай бұрын
አይዞን የፀሎት ማህበር አለን ልላክልሽና አብረን እንበረታለን የመናፍስት ውግያ ማህበር ነው
@MercyHabte-pf7ln
5 ай бұрын
አይዞሽ በፀሎት በርቺ በተለይ የዳዊት መዝሙር ን አንብቢ መዝ 91 35. እነዚህ አንብቢ ሌሎቹም እያነበብሽ ፀልይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የ ክፉ ምንቀኛ አይን ተግባር ይያዝልሽ በተለይ ለሊት 6 ደግሞ መዝ 35 ይዘሽ ፀልይ አይዞሽ ሁላችንም በዚሁ ላይ ነን ተጎድተናል ወልጆቻችን አልፏል ግን እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው ይፈርዳል❤🙏
@GenetGenet-ct5ow
5 ай бұрын
ያምልኮ ሰግደት ሰገጂ
@Temesgengoytay
5 ай бұрын
@@MercyHabte-pf7lnኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዝኣብሔር ይግዘን እሺ እህት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Saratesfaye-c9n
5 ай бұрын
ከሁሉም ነገር በላይ እግዚአብሔር ልጆች ሰጥቶሃል
@tigistmehari7638
Ай бұрын
ለረጅም አመታት እየለፉ ነው ጠባቂየ የታመነ ነው
@HD202v
5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዛሬ ችግሮችን ከነመፍትሄው ነው ያቀረብከው ሌላም ጊዜ የሰዎችን ታሪክ ካቀረብክ በውሃላ እነዚህን መፍትሔ እንደመዝጊያ ተጠቅመህ አዳዲስ ሰዎች ሲሰሙ በቀጥታ ወደተግባር እንዴት መግባት እንዳለባቸው ይረዳቸዋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@konjokonjo4190
2 ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው አሜን እናመሰግናለን በምክሮቺክ ውጤት እናገኛለን መስነፍ ከሌለብን ❤❤❤
@yordanosyosef8988
5 ай бұрын
ራኢይ ዮሐንስ እና መዝሙረ ዳዊት በመፀለይ ነፃ መውጣት እንችላለን እኔ 40 ቀን ራይ ዮሐንስን ከነብኩ በውሀላ ችግሬ ተቃለለልኝ
@alamhabash6268
5 ай бұрын
እራእይ የሗንስ ይፀለያል አላቅም
@Semaynesh51223
5 ай бұрын
መፀሀ ፍቅድስ ነው
@Ewunetin
5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ አርገሕ ነው ያብራራሕልን
@abutiglu3641
5 ай бұрын
"ህዝቤ ዕወቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ትንቢተ ሆሴ 4-6 ,ጥሩ ነው በርታ ከእንቶ ፈንቶ ርዕሰ እያነሱ ብር ፍለጋ ከሚባዝኑ ዬትበሮች ; አንተ ደግሞ የዘላለማዊ ህይወት የሚገኝበትን ዋጋ እያደረክ ነውና እግዚአብሔር በዚሁ ያፅና ፍጻሜውንም ያሳምርልህ!!!
@BantenewDemssie
5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርህ። እባክህ በሄድክበት ሁሉ ራስህን ጠብቅ ይሄ መልካም ሥራህ ክፉ ሥራቸዉን ያጋለጠባቸዉ የመሰላቸዉ ክፉ ሠዎች ሊያሰናክሉህ መሞከራቸዉ አይቀርም።
@makdabekele8833
5 ай бұрын
ተመስገን ወንድሜ ይህ ትልቅ ትልቅ ትምህርትነው ለገባው:
@HailuMekonene
5 ай бұрын
እግዚአብሐኤር ይጠብቀን በሀገራች በብዛት ለንዋይ ሲሉ የበዙበት ዘመን ስለሆነ ትጉና ፀልዮ ለሰይጣን ደቀመዛሙርት መከላከያው ፀሎት ብቻነው
@abebayelema5176
5 ай бұрын
ወርቅዬ ልዑል እግዚአብሔር ሀይሉን፣ ድል ማድረጉን ያስታጥቅህ። የምትለው ሁሉ እውነት ነው። ሁላችንም በየቤታችን እየተሰቃየን ነው። ግራ ገብቶት ቤቱን ዘግቶ የሚያለቅሰው ቤቱ ይቁጠረው። ወንድሜ እጅግ ጎበዝ ተማሪ ነበር የት ይደርሳል የተባለ ባልታሰበ ነገር ቤት ቀርቷል። ጓደኛዬም እንዲሁ እጅግ ጨዋና ጎበዝ ሰው የነበረ ከዩኒቨርስቲ እንደጨረስ በሚገርም ሁኔታ ሌት ተቀን እየሰራ ጥሩ ደረጃ ደርሶ ለሰው መርዳት ሲጀምር በረዳውና ከችግር ባስወጣው ሰው ሀገር ጥሎ ብን እንዲል አደረጉት። ውጭም ሄዶ አልተውትም። ይሰራል ይደክማል ግን ባዶ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን።
@geneteden4343
5 ай бұрын
መምህር ወርቅነህ የምትከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም 🤔ምን ይባላል እግዚአብሔር እሱ የአንተን ስራ ይስራልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️እኔ የምያሳስበኝ አንድ ነገር አለ ሰው የዘራውን ያንን ያጭደዋል ይላል ለሌላ ግራ አጋብተው ብቻ አይደለም የሚዘልቁት ልጅ ልጆቻቸው የሚከፉሉት ዋጋ ደግሞ አለ እስከ መቼ ዋጋ እየከፈልን እያስከፍለን እንዘልቃለን ????? 🤔🤔🤔
@alexanderdmtsu6148
5 ай бұрын
A@a
@yamrotsima710
5 ай бұрын
Kale hiywot yasemalen amen
@GenetGenet-ct5ow
5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@menberemulugeta829
5 ай бұрын
እዉነት ነዉ በጣም ትክክል
@Chuchu.Debebe
Ай бұрын
Ameeee
@KingSolomon-i3f
5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ።
@kalekidanwoldesenbet8199
5 ай бұрын
Thank you very much for sharing, dear Workiye ❤❤❤❤
@NaeemaDubai
5 ай бұрын
ተሰቃየን እኮ ጐበዝ
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
5 ай бұрын
ውድማችን በርታ ጠላትክን ይጣልልክ
@nardostaddle1904
5 ай бұрын
ተባረክ በርታ
@sun1October
5 ай бұрын
Thank you so much
@GadiseDenbi
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
5 ай бұрын
Memehir ❤
@AlemshetGebersilassie
5 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ እንደኔ ክርስቶስ ሰምራ ቢኬድ ጥሩ ነው እድሳት አይገባም
@eyrusalemtadele5608
3 ай бұрын
Yet new ebakhn nigeregn tesekayichealew
@robeltsegaye1235
5 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ረድቶኝ ለበርካታ አመታት ከፀበል ቀርቼ አላውቅም እናም ከሁለት ክራንች እና ከማጎንበስ ቀና ብያለሁ በአንድ ከዘራ ነው የምሄደው ፈጣሪ ይመስገን ነገር ግን ፈፅሞ ልድን አልቻልኩም ተስፋም በመቁረጥ ፀሎትም አስትቶኛል አይጮህም መተት መኖሩን የሚጮኹ ናቸው የነገሩኝ በምን መልኩ እንደምድንና እንደድሮው እንድበረታ እርዱኝ ስርኩተ ስላሴ ነኝ🙏🙏🙏
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
5 ай бұрын
እድሰት የምበል ገደይ መተት በጣም ትግስትህን የምያሰጣ ክፉ ድርግት ነዉ አብዛኛው እድሰት ግደል ነዉ ጥላ ወጊ ስለ ሆና ለጥቅት ቀን ብቻ ነዉ ከዛ ልክ ስገበ ይቀንሰል ብቻ ልብ ይስጣቾ ፈጣሪ አምላክ
@MaryamAbdullah-v6r
5 ай бұрын
Yes really truth to much problem we don't no what to do
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
5 ай бұрын
ወርቅአፈራሁ የምታነሳቸው አጀንዳዎችና ሀሳቦች አክብሮትና ምስጋና አለኝ በርታ ስራ ባንተ ምክኒያት ብዙ ሰው ይቀየራል ብዬ አምናለሁ። አንድ አስተያየት አለኝ የሰው ልጅ ጥሩም ክፉም አለ እሱን የሆዱን የሚያቀው እግዚአብሔር ነው ነገር ግን አንተም እንዳልከው ጥንቃቄና አምልኮት ሊኖረን ይገባል ቅብአቅዱስ ላልከው ግን በሰው ፊት ሳይሆን በስውር ጥንቃቄ ብናረግ ይሻላል ማህበራዊ ሂወታችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ እሄን ስል አንፀልይም በጋራ ስንበላ ማለቴ አይደለም አዛጋ በውስጣችን መፀለይ እንችላለን ከዛ እቤት ስንገባ መፀለይና በተለይ መስገድ አለብን አምልኮት ስግደት ማለት ነው አባቶችንም አናግረን የንሰሀ ስግደት ተቀብለን መስገድም እንችላለን።
@fitsumtesfaye5914
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@HirutMekasha-i4e
5 ай бұрын
It is true Everything
@BantenewDemssie
3 ай бұрын
ብልታችን ላይ የተላከ መንፈስ ካለ እንዴት አድርገን መቀጥቀጥ እንችላለን? ብልታቸዉ እንዳይሰራ ወይም ሴሰኛ እንዲሆኑ በማሰብ የተላከ መንፈስ ካለ ማለቴ ነዉ!አይንም ላይ እንዲሁ!
@ahanamesert6742
5 ай бұрын
አምላክ ይርዳን ያለ እሱ እርዳታ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ያጠንክረን በቸርነቱ
@ayacell1360
5 ай бұрын
ፈርዶብን ይኸው አዲስ አመት መጣ ደሞ😢 የኛዎቹማ ቀደም ብለው ነው የጀመሩት ይኸው ውጊያ ላይ ነን😢
@dagimabiyu244
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@frehiwotamdie6525
5 ай бұрын
እውነት ነው ምን እናድርግ
@tsigeyimer1581
5 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ሴጣንን በእግዚአብሔር ስም ሃይል ወደጥልቁ መላክ አለብን እንጂ ለምን ግንባራችን ላይ እናስራለን ???? እንዲህ አይነት አስተምህሮ ከየትኞው ሐዋሪያት ተማርን???
@JanetTadesse-te8yg
5 ай бұрын
Werk y 👏👏👏👏👏👍👍👍👍❤️❤️❤️😭👆👆
@zewdituadmasu6038
5 ай бұрын
ሰው እኮ እንደዱሮ ይሉንታ የለውም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ብትሰጠው ከዛ ደሞ ጎንህን ይመታሀል እንጅ ውይ እንዴት ትሁት ነው ብለዉ ፀፀት አይሰማቸውም ያ ይሉንታ የሚያውቅ ትውልድ የለም
@nebioassefa4985
5 ай бұрын
betam new yemketateleh bertalen yebelete fetari yagezeh egziyabeher kene betesebeh yitebekeh
@sadm678
5 ай бұрын
Enes lemindin new yemitekemachew enes gira gebagne.
@Zinash2921
2 ай бұрын
የመተቱብኝ አጠገቤ ቢታረዱኳ ምንም አይመስለኝም። እንዴት እየተሰቃየሁ እንዳለ እኔነኝ ማቀዉ ድሮ ማራቸዉ ማለቴ ራሱ ቆጭቶኛል። አሁን እግዚአብሔርን ተበቅሎ እንዲያሳየኝ ነዉ ምለምነዉ ለሰይጣን ልጆች ምህረት አያስፈልግም።
@VIP-n1z
5 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ግልጽ ባለ አማረኛ ተነግሮናል።
@haftomgera5495
5 ай бұрын
Egzabeher bertatutesgawen yabzalchu betam eyttkemn nw betmhrtachu
@Tube-fp8gy
5 ай бұрын
20 አመት ሰርቻለው ጠክሬ ምንም ገንዘብ እጄ ላይ የለም ትዳርም የለም ልጂም የለም ጥረቴም የለም ብዙ ነገር ሞከርኩ ሁሉም 000ላይ ቁጭ ብሏል ሞኖር እራሱ ሰልችቶኛል😢😢😢
@bisrate_GEBRIAEL
5 ай бұрын
አይዞን አይዞን እህታችን 2 ዋና ዋና መዳኒቶች አሉ ስግደት ቅጥቀጣ መቁጠሪያ *ዋናው ሳይሰለቹ ሳይታክቱ መዋጋት መስገድ መቀጥቀጥ ከዛ የፈጣሪን ስራ ታይዋለሽ
@Tube-fp8gy
5 ай бұрын
@@bisrate_GEBRIAEL መቼስ በፈጣሪ ተስፋ አልቆረጥኩም እንጂ እኔስ በአለም እየተገላታሁ ቢያመኝም እየተሻለኝም ገንዘብ ባይኖረኝም አለው እህቴ አለች 17 አመት ፀበል እጀራ እንኳን አትበላም በበሶና በቆሎ ከፀበል ፀበል እየተከራተተች በመተት እድሳት ማን እደሚሰራብን እንኳን አናውቅም ልትውጣ ስትል አትውጪ ይሏታል ፀብል ስትቀመም ምንም መፍትሔ የለው እኔ ሀገር ገብቼ ሳላገኛት ዳግም ስደት መጣሁ ለ9አመት አላየኅትም ብቻ ሰው ሆኖም መፈጠር ቢቀርስ የሚያስብል የኛ ቤተስብ ስቃይብቻ መጨረሳችን ምን እንደሚሆን አላውቅም😭😭
@ma8928
5 ай бұрын
Ayzosh Gedam Swrwa Mariam Gedam higi hiwetsh ykeyeral
@Tube-fp8gy
5 ай бұрын
@@ma8928 እኔ እኳን ስደት ነኝ እስኪ እህቴ እድትሄድ በአማርኛ ፃፊልኝ ምን ገዳም?
@firish-wn4in
5 ай бұрын
@@Tube-fp8gy ስውራ ማሪያም እሁድ ሁሌ ጉዞ አለ 🙏
@frezermulugeta5899
5 ай бұрын
የአረ መተ ት አሰቃቀይ ነው
@Yedingillij2127
5 ай бұрын
እንደታወቀባቸው ቢነገራቸውስ
@Tube-fp8gy
5 ай бұрын
የሆነው ነው እናውቃለን እደተውሰደብን ግን መፍትሄ ነው የጠፋ እኮ 😢😢
@المنششايالمنش
5 ай бұрын
Wendmachn.kalywet.yasemaln.bertln.areb.ager.honen.techgrnal
@binyga2011
3 ай бұрын
መምህር አንድ ምዕመን ቅባዕ ቅዱስ መያዝ መንካት ይችላል ? እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መንካትም እንድንጠቀመው የሚያደርጉትም ካህናት ስለሆኑ። እስኪ ሐሳብህን አሳውቀን?
@LuftanzaSlim
5 ай бұрын
ይቃጠላል ?
@editorofD
5 ай бұрын
በፎቶስ የተደረገስ
@tsigeyimer1581
5 ай бұрын
ወንድማችን ጥያቄ አለኝ 4 ዘወትር እድሳቱን ማሰር ነው ማለት ምን ማለት ።ስላልተረዳሁት ነው ነው???
@Fifi-q6d
2 ай бұрын
ወይ ጉድ ጤናዬ እየታወከ እና ገንዘብ አልበረክትልኝ ብሎ ተሠቃየሁ እኮ ? ጠላቴንስ እንዴት ልወቀው ወዳጄ እየመሉ ይቀርቡኛል ሠው ጨው አይደል አይቀመስ ? ወይ ሀበሻ ?
@TsehayBekele-gm8xe
5 ай бұрын
Birr yetedergs
@memebh5054
5 ай бұрын
Yadrsbte yawkall..batsbochachin charsobin erkotchin Martin atwell balmwake taftnall.endegzzbhr fekadu kazhe bahla anshawdm..
@ermila.52342
5 ай бұрын
ebkhe selkhn lklgn
@ermila.52342
5 ай бұрын
kuterhen laklgn ebkhe felge new
@ermila.52342
5 ай бұрын
kuterhen lklgn
@Samri-fs9tm
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BH-xl1mo
5 ай бұрын
የሚያስቀው ምንድነው?
@wrkk6525
5 ай бұрын
መተታም ሰው ነው መተት የምፈራው
@ሰአሊለነቅድስት
5 ай бұрын
መተት አድራጊዎች ናቸው ስለሱ ሲወራ ሚንጨረጨሩ
@MercyHabte-pf7ln
5 ай бұрын
ግልፅ ሲወጣ መታቹ ይሄው ይለፈልፋል
@DegieAlemneh
5 ай бұрын
Ere Eshi Atilima Gudachu Siweta Menchercher
@Ethiopian-38
5 ай бұрын
አንተ በእየሱስ ክርስቶስ ስም
@mulukenfetene5442
5 ай бұрын
አቶ ወርቅአፈራሁ ይህን ህዝብ ለምን ማደናቆር አስፈለገ?በኢየሱስ በስሙ ስልጣን በማሙን ዲያቢሎስን ማስወጣት ሢቻል ይህን ህዝብ በጨለማ ትመሩታላችሁ ኢየሱስ ስሙ በተጠራበት የሚቆም ሰይጣን የለም!!!!!! ለኦርቶዶክስ ጀኔሬሽን አዘንኩ አንተ ራሡ የደብተራ አጋንታዊ ትምህርት እኮ ነው እየተናገርክ ያለኸው ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት ይብራልህ!!!!
@tefariotube5048
4 ай бұрын
you are folllower of false Jesus.
37:20
በግዜ ካላስቆምነው እሳት ይዘንብብናል | ሴቶቹን ምን ነካቸው!? | አሜሪካ እስር ቤት የተመላለሰ ነው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 10 М.
1:23:18
የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 680 М.
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
51:45
ጣልቃ ገብነት የበተነው ትዳር | የወንድ የሴት ቤተሰብ ጣጣ | በጫት ድግምት ከኑሮ አወጡት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 10 М.
52:12
252ኛC ❤ ፈተና ገጠመኝ ፦የገንዘብና የእድሜ አባካኝነት ፀባይ ከየት የሚመጣ ይመስላችኋል ከልብ አዳምጡ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 101 М.
40:05
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ | በ 50 ብር መተት ብን አድርጋ አጠፋቻት | በእኩለ ለሊት ንብረቱን ጥሎ የጠፋው ቤተሰብ አሳዛኝ ታሪክ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 30 М.
51:18
"የመተት እድሳት ማስቆሚያ 5 ቱ ወሳኝ መንገዶች"ሰዎች በቤታቸው እየተሰቃዩበት ነው ይሄንን የመዳኛ ምሥጢር ሰምተው ይዳኑ በዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 478 М.
2:11:19
የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastadeseandromeda9034
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 245 М.
23:56
Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ? | glewesib (sega) | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 4,2 М.
29:28
የቤተሰብ መተት የቤተሰቡንና የልጆቹን ዕድል ያስወስዳል? የቤተሰብ መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ቤተሰብ ላይ በአራት መንገድ ይመተታል..
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 102 М.
1:23:14
“ጠንቋ*ይን በነካሽ ቁጥር መና*ፍቅ ትባያለሽ!!” #መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት #Merigeta_Ketsela_mengist #Nikodimos_Show - #tigist
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 79 М.
2:54:58
የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals
Dawit Dreams
Рет қаралды 572 М.
56:21
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 441 М.
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН