210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 55,275

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 479
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 2 жыл бұрын
ካዛም ንሰሀገባሁ አመትሆነኝ እግዚአህቤርይመስገን አድአመት አለፈኝ ከተቀየርኩ እድሜ ለአባታችን መምህርግርማና ለመምህር ተስፉዬ ሁሉንምጾም እጾማለሁ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ ከሙዚቃ ከዝሙቶ እርቄአለሁ ተመስገን
@zahra1491
@zahra1491 9 ай бұрын
፡ጤና ይስጥልኝ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለህታችን መጨረሻዋን ያሳምርላት ለኛም ከምንሰማው የሂወት ታሪክና የመናፍስት አሰራርን መርምረን እድንረዳና በተረዳነው መጠን ለመኖር ያብቃን መምህር አተም ፀጋውን ያብዛልህ
@user-it7qu4sq2y
@user-it7qu4sq2y 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ልዩ ገጠመኝን ያለፉት አመት ባለማወቄ ብፅፅም አሁን ወደ ኃላ ተመልሼ እያዳመጥሁ ነው ለውጥም አይቼበታለሁ በቀን ሳልሰማ አልውልም እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባረክህ
@abozenechbiru7113
@abozenechbiru7113 2 жыл бұрын
ቃጥላ ማርያም ጸበል ውሰዳቸው።ከዚያ ይፁሙ እንደቅማቸው ይስገዱ። እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@maryshara4466
@maryshara4466 2 жыл бұрын
በጣም መካሪ ነው መምህራችን ባተላይ አድሮ የመከረን አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴
@genetabebe5620
@genetabebe5620 2 жыл бұрын
@@abozenechbiru7113 ⁵the best 5th 5th in my list is that 😀 😋
@msramona8951
@msramona8951 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
መምህር እኳንም በሰላም መጣህልን የእኛ እቁ 🙏🙏🙏 እነት መምህር በጣም ነው የተለወጥኩበት ገጠመኑን በቅርብ ነው ዩቱብ ስጎርጉር አገኘውት ሳዳምጠው የኔህይወት ነው አሁን ወደሗላ ተመልሽ እያዳመጥኩነው የመስተፍቅር የቡዳ ያይነጥላ የዛር መንፈስ በፀባዬ ተመሳስሎ ሀፀያት ሲያሰራኝ ኖሯል አሁን ነቅቻለው ሽ አመት ኑርልኝ መምህር ከእድሜዬ ቀንሸ እሚሰጥ ቢሆን በሰጠውህ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከወንዝ በታች ሌላ ፍጥረት እንዳለ አባቴ ይነግረኝ ነበር ግን በልጅ ሀይምሮዬ ስለነበር ይነግረኝ የነበረው ተረተረት ነበር የሚመስለኝ እና ገጠመኝ ማድመጥ ስጀምር አባቴ ይነግረኝ የነበረውን ማስታወስ ጀምሬ ከዛሬ 5 ወር በፊት ኮሜት ፅፊልህ እንዳለ እና እውነት እንደሆነ ነግረከኝ አንድ ቀን ይሔንን ገጠመኝ ይዤ እመጣለሁ ብለህ ስትፅፍልኝ ሁሌ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግንሕ አላልፍም በደንብ አብራርተህ አስተምረህናል ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ይህንን ተአምር ለሚፈታ አምላካችን ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🌼🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 жыл бұрын
መምህሪ እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ ምእመናን ነገእኮ መሥከረም 21🕯🕯🕯ማርያም ነቺ ያላሠባቹህት ደሥታና ሠላም ትስጣቹህ 🤲✝️🕯
@eth3816
@eth3816 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getahunhiwot463
@getahunhiwot463 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 2 жыл бұрын
አሜን እርኩሳን መናፍት በሙሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የበመታችሁ ሁኑ፡ እህታችን ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምረናል ወንድማችን በርታ ጠንክር እግዚአብሔር እናትህንም ወደ ንሰሀ ሙሉ በሙሉ ይመልስልክ
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 жыл бұрын
ብስል ከደርሠበት ይማራል ሞኝ ሢደርስበት ለማማር ይጥራል ሥት ሠዉ አዳምጡ ሥላቹዉ ችላ ይላሉ በቃ ካልተነካን አይበርደንም መምህራችን ጠላትክ ቀጢማ ይሁን
@user-hm5yq1cl7j
@user-hm5yq1cl7j 2 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@gurfa2658
@gurfa2658 7 күн бұрын
Amnnnne amnnnnne amnnnnne
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እቁ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
መምህራችን ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ እኳን ደና መጣህልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም ምንሰማበት አይነ ልቦናችን ያብራልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 2 жыл бұрын
ሰምተን አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 2 жыл бұрын
መምህር፣በያካባቤዉ፣ብዙ፣ነግር፣አለ፣እደት፣እደምንፍተዉ፣አናውቅም፣ከባደ፣ነው፣
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 2 жыл бұрын
ፍጣሬ፣የፍታን፣
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር 💐💓
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ልጆቹን ወደራሱ ይሰበስባል በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ ነው ስንቶቻችን ይሆን በዚህ ትምህርት የተለወጥነው ስለማይነገር ስጦታው# እግዚአብሔር #ይመስገን #አሜን
@emum287
@emum287 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 💚💛❤️
@tube564
@tube564 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ። ወይኔ መምህር በዚህ ገጠመኝ ምክንያት ምንያህል ፈተና እየተፈተንክ ነው ።ተደባዳቢወች ልቦና ይስጣችሁ ። እግዚአብሔር ግን ካንተ ጋር ነዉ ። ጥበቃው አዬለይህ እማፍቅር ትጠብቅህ ።የብዙዎች ነፍስ ባንተ እየዳነ ነው ።እግዘብሔር ይመስገን ሁላችንም በፀሎት እናስበው መምህራችንን
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር #ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ልስማና ተመልሼ እመጣለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ መምህሬ
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አገራችነን ሰላሙዋን ይመልስልን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 እሺ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራን መምህራችን ፀጋውን ያብዘልህ🙏🙏🙏
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 2 жыл бұрын
Thank you Memher Tesfay, you're the best teacher of Ethiopian people .
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
መምህር እኔ፣ገጠመኝህን፣ስሰማ፣የቤተሶቼን፣ህይወት፣እየጎበኘሁ፣ስለሆነ፣ሁሉም፣ገጠመኝ፣የራሴ፣ታሪክነው፣አያቴ፣አክስቴ፣እናቴ፣ይሰሩ፣የነበሩትን፣ስራነው፣የምታስተምረኝ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
በዚህ ገጠመኝ 2 ነገረ ተምሪያለው መነሣት እና መወደቅ መውደቀ በእኛ እጅ ላይ ነው መነሣትም በእኛ እጅ ላይ ነው መምህር እግዚአብሔር ይከተልህ የሁል ጌዜ ጸሎቴ ነው እህታችን መጨረሻ ጀብድ ሰላደረግሽ ደሰ ብሎኛል ለኛ እንዲትላለፈ ሰለፈቀደሸ እናመሰግናለን
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
አወ መምህራች በጣም የተለመደ አምልኮ በየ አካባቢው መምህር ሁለት ነገሮች ልንገረህ መምህር የኔም የሁልግዜ ጥያቄየ ነው እና ልጂ ሁኘ መምህር ከቤታችን እራቅ ያለ መንደረ ወንዝ ከአንዲት እህቴ ጋር ውሐ ለመዋኘት ሔድን ከዛም ከወንዙ ብዙም የማይርቁ ሠዎች ሁለት ሁነው ቢላ ይዘው በጎድጓዳ የቅል ስባሪ ደም ይዘው መጡ ወደምንዋኝበት ወንዝ ከዛ ዉጡ አሉ ከዛም ያን ደም ወንዙላይ እስከ እቃው ጨምረውት ሔዱ እኔም ልጂ ስለነበርኩ ለምን ደፋ እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር ግን አሁን ላይገባኝ
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 2 жыл бұрын
Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ሼር ላይክ እያደርጋን እንጀምር
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign memhrachn
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ያስገርማል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህርየ አንተን የስጥኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።እባካችሁ የመዳም ቅሞመች ስራች እየ ስራችሁ አዳምጡት ማርያን በሃወት ብዙ ትምህርት ስምቻሎህ እንድ ገጥመኝ ግን ህወትየ የቀየርው ይለም።እና ዝም ብለን ከማይ ረባ ግዝያችን ከምናባክን ስራችን እየስራን የመዳም ዋይፋይ እያለ እንለዉጥቤት እትጳያ ከሆድን ግን እንድ ልባችን ዋይፋይ አናገኝም በዛላይ ስንት ብር ልናወጣ ነው።ስራችን እየስራን ግን ትንህርቱን ብንከታተል ብንስግድ ብንፀሙ ስንት መንፍስ መያዝ እንችላለን ዋናው እምነት ነው እህቶች ።አይዛችሁ እባካችሁ እንበርክክ በጣር ለኛ በጣም ቅርብ ነው ።እግዚአብሔር ይመስግን በሳእድ ሁኝ የመምህር ትምህርት እየተማሩኩት ለንሳሃ በቅቻሎህ አሁን ቁኖያን ልጨርስ ትንሽ ቆሩቶኛል ተመስግን ጌታይ።
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ምጭረሸችን አሰምራልን የህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 2 жыл бұрын
Ayii sinti al bayasafaru baygorobetu gin kabadu ba misxar yamimtitutu batmhirt inatna lij la samta hedawu yiqoyalu kazam simlsu la anda samnt indateji tabyalwu bila safr nabra yamitwalwu ka inatwa gara safar bixbax argawu yixalalu gin yamixalut yawshat nabar gin manma yawshat or yatnkol xil ayimaslm kazam la1 samta gorobet tiqamxalch kanda samnta buhala yalmanm astarqi nayi tilatalch sithed 1 qamiswan bar layi indarsa sawu tila tihedalch tanansh ihetochowanm indazwu iyadrgu yilkuwachawu nabar lakasa insu yatazazutan iyasru nabar batmartachawu 8 inkun aldarsum gin bansu sira yagorobetochachawun hiwt baxamn nawu yabalshut biyansa maxfo sisruban indanbara yawkut anta bastamarkwu timrta bagaxamany hulunm wadwala malsa biye sasb baxam kabad nagar indadargubn nawu yagbany
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 2 жыл бұрын
Ka betsab bisra bado hulem tsab ine ihet hulachanm basdat ine 6 amta sarche bado ijen ahun tamlshe 8 amta tamlshe sidat. Ahun gin idme lamamher hulunm indawqa siladrgany igzabher simu yatmsgan yihun
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
ቃላህዉት ያስማልን ተሰፋሰላሴ ቁጥር 94 የኔ ታረክ ነዉ መላከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ከዉኩ ነዉ ያቆምኩት በጣም ይገረማል በተለዬ ዉጨ ያላነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዉጭ የተዉለዱ ልጀች በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በክረምት ሁሉም እዛ ነዉ ሰምትን ለመተገበር ይበቀን በርታ ዉንደሜ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 2 жыл бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ ሼር አያስከፍልም ቅንነት ለራስ ነው በጓ ተግባር ክርስትና ነው
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መልካም የማዳመጥ ሰአት ይሁንልን አዳምጬ እመልሳለሁ ።
@kidusmiikaellredatemesigiz8766
@kidusmiikaellredatemesigiz8766 2 жыл бұрын
berta igzihabiher gulbet ihunik ⛪⛪⛪❤️👏🙏🙏
@genetasefagenetasefa339
@genetasefagenetasefa339 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስበን ወለተ ስላሴ መምህር
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻💖💖💖🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማል🙏🙏🙏
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 6 ай бұрын
Amen yeageligilot zemenun yibarcilet
@gurfa2658
@gurfa2658 7 күн бұрын
Amnnnne amnnnnne amnnnnne❤❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸ መ ምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@tube4746
@tube4746 2 жыл бұрын
የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@jadabam214
@jadabam214 2 жыл бұрын
መምህር ገጠመኙን አቅርበህ መጨረሻ ላይ በፀሎት የምትጋው በጣም ሀይል አለው እና እዳታቋርጠው አሜን አሜን አሜን ስቀበለው አዳች ነገር ውስጠን ስሰማኝ ይታወቀኛል አደራ ፀሎቱን እዳታቋርጠው
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ቤዛይት አለም ምክንያት ፈላጊዋ ድንግል ብፅይት የበላየሰብ እመቤት ትባርክልህ ከነመላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ወለተ ስላሴ ወልደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አፀደ ኪሮስን በፀሎትህ አስበን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
ተስፋስላሴ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን አሰተማረ ገጠመኝ ነው
@teshome6481
@teshome6481 2 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረግ የሚከብደን እባካችሁ ለሌላው እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ ከባድ አይደለም እኮ ቤተሰብ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ተመለስሽ በጣም ደስ ይላል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የክበር ይመስገን አህታችን ፈጣሪ የሜወደውን ነገር ነው ያደርገሽው መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ከዚህ የበለጠ ፀጋ የብዛልክ የማ ፍቅር ልጅ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@temimamudesir2576
@temimamudesir2576 2 жыл бұрын
አይናለም አለማየሁ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልኝ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏 Egziabhere Yimesgen silehulum neger Memehirachin kale hiwot yasemalin betam astemari new 🙏🥰
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏 እህቴ ከናንተ ፍሌሸ ወሰዳ 1 ገጠመኝ ብቻ ኘው ያለው በቴሌግራም ደጋግሜ ብደውልም አታነሳም እና እባክህ ሰትመጣ ተባበሯት
@user-zl7fr9cv7k
@user-zl7fr9cv7k 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንኳን በሰላም መጣህ
@himahima2935
@himahima2935 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@Nuhamen12
@Nuhamen12 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ክልሎ ይጠብቅልን መውደቅ እንዳለ ሁሉ በክብር መነሳትም አለ እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በርኩስ መንፈስ ልባችን የደነደነውን እውነቱን ማየት ያቃተንም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፀው
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ መለሰሽ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
መምህሬ🕊💐💐🕊💐🕊🕊🕊👂👂👂🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርገን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ብዙ እየተማርኩኝ ነው በእውነት መምህር የአንተን ትምህርት ስማር መሰደዴ እራሱ ትርጉም የሌለው ይሆንብኛል ከስደት ተመልሸ ለንስሀ እምበቃበት ቀን ይናፍቀኛል በፆለታችሁ አስቡኝ ዝማሬ መላእግትን ያሰማልኝ
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ቃላት የለኝም እንዳተ አይነት ወድም ስላለኝ በእውነት በጣም እኮራለው ለማጋነን አይደለም እውነት ምስክር ነው በዚህ ተምረን ያልተፅናናን ያልተለወጥን ከሆነ ሰው መሆናችን ያጠራጥራል።
@genetasinake3244
@genetasinake3244 2 жыл бұрын
አምላክ ዪባርክህ አሜን አሜን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚያአብሔር ልቦና ይሰጠን
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ስለማይከፈል ዉለታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፅልሜሽን ያሳምረዉ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሠለናተ ይሁን መ ምህር ዕኔ የሥለት ልጅ ነኝ ግን በዕኛ ቤት በጣም ብዙ የዛር መናፍሥት ዕማየ ትገብራለች ዕኔም በፈቃዴ ሣሆን በዕግዚአብሄር ሀይል ሆኖ ዕማየን አታድርጊ አጋንት ነዉ ሥላት አዉቃለሁ ከምሞትባችሁ ብየ ዕጅ አለችኝ ከዛ ዝም በይ ሥትለኝ ከቤት ምግብ አልበላም ዕያልኩ ሣሥቸግራት ከዕናቴ ዕሥከ አክሥቶቿ በጣም ይጣሉኝ ነበር ከዛም በህልሜ ዕየተቀያየረ ዕየመጣ ያሣቃየኝ ጀመረ ከዛም በጣም ከምፈልገዉ ከእቅዴ አሥወጥቶ ይኸዉ በሠዉ አገር ዕቃትታለሁ ድሮ የቤተ ክርሥቲያን ፍቅር ልቤ ላይ ነበረ በጣም ብዙ ገዳማት ዕሄድ ነበር በዚያን ጊዜ ልቤን አሞ አፍዞ አደንዝዞ ያዉዞረኝ ነበር ግን አልነቃሁም ከዛም በጣም ከሚጠበቀዉ በላይ ሠዉ ይቀናብኛል ዕና ዕንዳዉ ዝም ብሎ ይገርመኛል አሁን ደግሞ በዕግዚአብሀር ፈቃድ በትንሹ በኮልታፈዉ አንደበቴ ፆለት ማድረግ ሥጀምር ለማመን የሚከብድ በት/ቤት መተት ,ጎደኞቸ,በቅናት ተነሥተዉ ዕንዳደረጉ ከተለያዩ ሠዎች ዕንደገባ ዕና በዕናቴ በኩል ደግሞ የወሠንጋላ ጨንገር ,የቡዳ ሠይጣን ዕንዳለብኝ በህልሜ መጥቶ በተለያየ ጊዜ በህልሜ ተናገረ ዕና የሆነ ጊዜ መዝናኛ ሄደን ወንዝ አካባቢ ነበር አሁን መጥቶ ያን ጊዜ ወርዉሬ ገደል ልከትሽ ነበር ግን ጌዮርጊሥ ከለከለኝ አለኝ , ወሠንጋላ ደግሞ ከዕናትሽ ማህፀን ልገድልሽ ነበር ግን አንቺ የኪዳነ ምህረት የተሠጠሽ የሥለት ልጅ ነሽ አለኝ ዕና አሁን ያለብኝን በዚህ በሠዉ አገር ዕንዴት ላሥወጣዉ ምክራችሁን ዕፈልጋለሁ ወላዲተ አምላክ ትርዳን አገሬ መግባት ዕፈልጋለሁ ግን አልቻልሁም ፈጣሪ ይርዳኝ መ ምህር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-nl6sh5md9q
@user-nl6sh5md9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ሁላችንም ስለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ተምረናል ተስተካክለናል እግዚአብሔር ይመስገን። አገር ካለ ሰው በስደት ላለ ብዙ እየተለወጠ ነው ።እኔ ራሴ ባለማወቅ አይነ ጥላ ላወጣ ብየ ወደ ደብተራ ስሀድ ጭራሽ ተጨምሮ ፀባየን ተበላሽቶ"ትእግስ"መስተዋል"ጠፍቶኝ የነበርኩ ነኝ አሁን እግዝአብሔር ይመስገን የምንድነበት ቀን ደርሶ ነዉ መሰለኝ በትግል ነው ያለሁት "ወልደ ገብረኤል እያላቹ በፀሎት አስቡኝ።
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እኳን ደስ አለሽ አችን የጎበኘ ልኡል እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን መምህር በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህር ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እህታችንን የመለሰ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የመነኮሱት አባት በረከታቸው ይደርብን ማነው እንደ መምህር በመክሊቱ አትራፊ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እረ ምን ሆነን ነው እንድህ የታየነው እረ ምን ነክቶን ነው ከክብር የወረድነው ቢከፋም ቢለማም ሰው መሆን ይሻላል ህሊና ሲኖረን ጥላቻም ይርቃል እግዚአብሔርም ታርቆን ምህረትን ያወርዳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 💒🕊🎤🎤🎤🎤💚💚💛💛❤❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aser222
@aser222 2 жыл бұрын
እካን ሰላም መጣህ የምሳስል መመህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ የተዋህዶ መምህራች🥰🥰🥰
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 жыл бұрын
መም/ቃለ ሂወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታወ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ እከነቤተሰብ ፀጋወ ያብዛል እንቂ መምህር
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እሽ ካጠፋሁ ይቅርታ ይደረግልኝ ?ግን አኮ ሰዉ የሚያቀዉን ታሪክ ነዉ አዉቃለሁ ብሎ የሚፅፈዉ ታላወቀ ደግሞ መማር ነዉ ያለበት ሠላምታ ሰቶ እኔ ምንአርጌ ነዉ ሠዉ እዳይማርበት አትፃፉ የሚያሥብለዉ ኧረ ማስታዎል ያድለን ሆይ እዴ ክፉ ኮሜንት አልሰጠሁም ሠላምታ እጂ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
ዉይ እህቴ እኔ ኮ ክፉ ነገር ፃፍሽ አላልኩሽም።በጣም ይቅርታ እናቴ።መምህር ሁሌ እንደዛ ሲል አሳዝኖኝ ነዉ እህቴ,እንጂኮ ምንም አላረግሽም ክፉም አልፃፍሽም።እህቴ እንደሌላ ካሰብሽዉ ይቅርታ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Lik mesh ehtachin
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Salinas wendimachin wey ehtachin kidus GEBRIEL I’m lik new mejemeria selenite yikedimal bengals chin eygeba maya hinabkann telat yigetsitsilin Amen
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 4 ай бұрын
አሜን እርኩሳን መናፍስ ካልነቃንበት በጣም ከባድ ነው እህታችን እክንም ነቃሽ በርች እውነት በጣም ተምረንበታን እናመስፍናለን ❤መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@hirutbekele
@hirutbekele 2 жыл бұрын
መምህር አኔም የነተን የመምህር ግርማን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ሰው መፍራት ጀምሪየለው እግዚሃቡሄር ለሁሉም ለብ ይስጥልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Thanks to god and Tanhks to you memihir tesfaye
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም የሚገርም ነው። ብዙ ነገሮች ለገበያ እየተባለ እንደሚደረግ እንሰማ ነበር ግን የእውነትም አይመስለንም ነበር ። አንዳንዶች ሰውንም እስከመሰዋት ይደርሳሉ ለሀብት ሲባል ብዙ ነገሮችን ያደርጋሉ ይባላል እግዚአብሔር ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን 👏👏👏 እንኩዋን ለንስሐ አበቃት እግዚአብሔር ይምስገን ወንድማችን ታሪኩ ላይ ያለህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ 👏
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e 3 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህር
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአለም ይህን ክፉ መንፈስ አጥፋልን አልቀን የለ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠኝ አይነልባናየን አብራልኝ አሜን መምህሬ እግዚአብሔር የድካምህን ይክፈልህ የመፁትን ሰዎች ከእግርህ ስር ተደፈተው ይቅርታ እሚሉ ይሁኑ ልባቸውን ይመልስላቸው እህታችነን የሰማ እምላክ እኛንም ይስማን አሜን
@user-tc5tv5xv1z
@user-tc5tv5xv1z 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ለመጀምርያ ጊዜ ነዉ እሄን ትምርት ሰስማ እመ ቤቴ ትርዳኝ ወደ እግዚአሔር ፊቴን እንድመልስ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 2 жыл бұрын
አይዞህ እግዛብሔር ይርዳህ እግዛብሔር ይርድህ ታሸንፋለህ ሓያል እግዛብሔር ካንተ ጋር ነው
@azeb8708
@azeb8708 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።በፀሎት አስበኝ ለሊት ጥርሴን አንገጫግጫለሁ በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም ነኝ።
@user-yw7ct9yd3z
@user-yw7ct9yd3z 2 жыл бұрын
መምህር መዝሙረ ዳዊትና ድግምት በሚል አስተምረን
@abinetatlaw6808
@abinetatlaw6808 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል መምህር በገጠመኞችህ ሁሉ እየተማርንበትና እራሳችንን እየፈተሽንበት ነው እናመሰግናለን በመጨረሻ የምትለቃቸው መዝሙሮች ደስ ይላሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️👏
@user-ku4wr2vi1c
@user-ku4wr2vi1c 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አቤ ስት ጉድ አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🙏
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በአንተ ላይ ያስተማረኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሆን እኔ በጣም ደካማ ነኝ አባታ በጣለት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 жыл бұрын
Amen amen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
አዳምጬ ጨርሼ ኮሜት እሰጣለሁ ጅማሬውንግን ሳዳምጠውግን እጅግ ያስዝናል አቤቱ ልቦና ስጠን ደብተራንና ጠቅ ዋይን ያጥፋልን 😭
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
አሜን ያጥፋልን ይህው የህቴ ባል 7 አመት ሆነው በመተት ሽባ እረጉት ፀበል ሂድ አልተሻለውም በጣም አዘናለሁ በጣም ጎበዝ የመግስት ሰራተኛ ነበር እግዚአብሔር ክፉ እሚያስቡትን ያጥፋንን
@yoditdube6381
@yoditdube6381 2 жыл бұрын
@@user-qv7ni5uq6u አይባልም ልቦና ይስጥ ለሁሉም ለኛም
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
@@yoditdube6381 አሜን ግን ክፉ እሚያስቡትን እግዚአብሔር ልባናይስጣቸው ሰላልደርሰብሽ ነው ተይማ እህቴ ቢኖሩም አይጠቅሙ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
አግዚ አብሄር ይጠብቅህ መምህር
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይገስፀው
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 97 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 87 МЛН
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 717 М.
179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:17:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 97 МЛН