210ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ከመጀመሪያው ሀጢአታቸው ይልቅ ሁለተኛው ክህደታቸው ባሰና ለያዥ ለገናዥ ያአስቸገሩ ፍቅረኛሞች

  Рет қаралды 34,391

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ስለ እራሳችን ስለ ቤተክርስቲያናችን ስለ ሀገራችን ስለ ህዝባችን እናልቅስ 😢😢
@mekditropical1066
@mekditropical1066 8 ай бұрын
Er memhere bedwelele bezu giz selke ayseram betam felku betam endetrdanem mulu betsbe leke adelenme ewnte gera gebetonale gin yanten program betam ewdewalew ahun kehon eferwalew lemkfete leke aychi secheres yehon neger yefeterale sidegagem new yawekute ena mayte kefelkugni amatebi new yemkfetew gin aykerelgnim ena mindnew chgeri ene weste mindnew yalew beye betam echenankalew gera gebetognal ebkehen agegnene enati begna tesekayechi sel enati setele yehonew negergna ale memher yemnteraterew negere ale kegorobete gin yewndmi yeni hiwote yenati selam matate hulu betam yasazengnale ebke derselen ke egzabhere tagniwale gin sew aregen malts endan bezu sew egzabher ante lay adero srwochin enderda egnanem ebake
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን❤
@saniatube2360
@saniatube2360 8 ай бұрын
"የነገው የምትከበረ የኔ ልዪ እናት ኪዳነ ምህር ሀገራችንን የሚያምሰው አጋንንት በዘልፍፍሸ ቀሚስ ያዤልን የአባቶቻችን በረከት አሳዲሪብን #መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ❗እንኳን አደረሣችሁ🕯💧🕯💧🕯💧🌿🌹
@fikir.com.
@fikir.com. 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 8 ай бұрын
አሜን፫😢😢
@bere2532
@bere2532 7 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@TegegniBezie
@TegegniBezie 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በሀገርም ከሀገርም ዉጭ ያላችሁ የዚህ ትምህርተከታታዩችና ሌሎችም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል አደረሳችሁ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤
@EmebetGebeyaw
@EmebetGebeyaw 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@fikir.com.
@fikir.com. 8 ай бұрын
አሜኔን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላማን ትመልስላት አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Diboraethio21
@Diboraethio21 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ አይይይይ በጣም ከፍቶኛል እኔም እህቴ ከመናፍቅ ጋር ተጋብታ ከሰባት አመት በሁዋላ እምዬ ኦርቶዶክስን አስካዳት ማህተቡዋን አስበጠሳት ቆማ የዘመረችላትን የቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ጥላ ሄደች 😢😢😢😢በፀሎት አስቡልኝ
@helanadanish5659
@helanadanish5659 6 ай бұрын
በአንተ ትምህርት እራሰን ቀይራለሁኝና መምህር። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለላ ምንም አልልህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 7 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣህ መድኃኔዓለም የልቦናችንን መሻች ይፈፀምልን🤲🕯
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 8 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ እንድናውቅ አድርገኸናል ጌታ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ ❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
ወለተ መድህን ብላቹህ በፆለት አስቡልኝ
@yamtube8790
@yamtube8790 8 ай бұрын
መምህር እኔ የምመኘው የህይወት መንገድ ሥለደረሰልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ገጠር ሆኘ አንድ ሙስሊም ሴት አግብቸ ማዳን እመኝነበር እግዚአብሔር በጥበቡ ልጁን ስለፈለገ አሁንም በድጋሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 8 ай бұрын
✝️ ለ እናታችን እማ ፍቅር ቅድስት✝️ ኪዳነምህረት ክብረ በዐል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን✝️ ልመናዋና ክብሯ ከኛ ጋር ለዘለአለም ይሁን አሜን ✝️
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ 8 ай бұрын
ፍቅር የሚጀምረው ከእምነት ነው ብዬ አስባለው የሚፆም የሚፀልይ የሚሰግድ የሚቆርብ የንስሀ ህይወት ያለው የእግዚአብሔር ህጉን የሚኖረው ካልሆነ ለእኔ ከባድ ነው አካላዊ ውበት ነገ ጠፊ ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ ልብ ያለው ሰው ሁሌም ተወዳጅ ነው ሙስሊም ወገኖች አከብርሀቸዋለው ግን አሁን አሁን እነሱን መቅረብ ትቼአለው ቀርበውክ ለማሰናከል በጣም ይጥራሉ በሀገራችን ቁጥራቸውን ከፍ ማድረግ ነው ሚፈልጉት ኦርቶዶክሶች በተቻለን መጠን ሰለ ሀይማኖታችንን ጠንቅቀን እንወቅ እና የተግባር ሰው እንሁኔ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Papujawanduja
@Papujawanduja 8 ай бұрын
አይ መምህር ስንቱን ታሰማናለህ እኔም ሁለት ጊዜ ሰልሜ ተመልሻለሁ የመሔዴ ምክንያት ቢበዛም የመመለሴ ግን ቅዱስ ጊወርጊስ እየናፈቀኝ ነዉ የስላም ዛር አለ ማለት ነዉ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 8 ай бұрын
እንኳን ተመለስክልን ወይ እንዴት ብትወደው ነው የሰማእቱ በረከት ይደርብን አዎ የእስላም ዛር ኖሮ ነው ሺ አበሶ ወይ አብዱ ቀድር ሌላም ሊሆን ይችላል ቀጥቅጠው እንዲታሰር
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 ай бұрын
ድቅ ታምር ነዉ እግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን
@helanadanish5659
@helanadanish5659 6 ай бұрын
መምህር እኔ ሙስሊም የያዘኝ መቀር በፉፁም አልችልም እና ተውኩኝ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 8 ай бұрын
Amen amen amen equan lekidane Mihiret adersachu ❤️❤️❤️🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አግዚአብሔር ይጠብቅልን አንካን ለሰማአቱ ቅዱስ ቂርቆስ አና ለአናቱ አየሉጣ በሰላም አደረሳችሁ በአባቶቻችን ለይ የደረሰብን ሀዘን አሱ ይበቀልልን
@HelenMulash
@HelenMulash Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maru1589
@maru1589 8 ай бұрын
Please don’t forget to like, share and subscribe
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለህይወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን❤❤❤
@FirehiwotHeiyis
@FirehiwotHeiyis 8 ай бұрын
ቐ ጰ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ghhh2223
@ghhh2223 8 ай бұрын
የኔ ህይወት ነው መምህር💔😢😢😢😢😢😢
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 8 ай бұрын
መምህር እዲሁ ምእመናን እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህርት ከልጇ ቃልኪዳን የተቀበለችበት ቀን በሰላም አደረሳቹ
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 8 ай бұрын
በፀሎት አስቡልኝ አማኑኤል አፀደ ማርያም 🙏🙏🙏🙏
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 ай бұрын
መምህርዬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በደብ እሚጠቅም ገጠመኝ ነው ብዙዎች እየተታለሉ ነው ለፍቅር ብለው አምላክን መካድ በጣም ውስጤ ይደማል እና እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያም ያላችሁ ስደትም ያለን እንማር በደብ ስለሐማኖታችን እናድምጥ በስመክርስቢያን እየተበላን ነው ያለነው 😢😢 እባካችሁ ንቁ እንቃ መምህርዬ እኳን አደረሰህ ለኪነምህረት አመታዊ ክብረ በአል 😊😊😊
@mulubelay3831
@mulubelay3831 8 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ክዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ
@የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ 8 ай бұрын
ሰላም መምህር እኔ በተወለድኩ 7ት ቀንነዉ ለስላም ዛር አመችሳ የተሰቀሁት በሂወቴ ምንም ነገር ተሳክቶልኝ አያቅም በተ ትምህርት ንስሃ ገብቸ 2አመት ጥሩላይ እያለሁ ሳላስበዉ ባአድ ሰዉ ላይ አድሮ መስከረም ላይ ሂወቴን አበላሸዉ አሁን እራሴን ጠላሁት ትልቅ ሃጢአት ሰራሁ ከዛን ጀምሮ መፆም መፀለይ ስእል አድኖ ማየት ከበደኝ በዉስጤ ቅዱስ ገብርኤል ለምን አሳልፎ ሰጠኝ የሚል ሃሳብ ዉስጤን እረበሸኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም በቅርቡ ወደሃገሬ እገባለሁ ድካምብቻ ሁኛለሁ እራሴን ጠላሁት😢😢😢
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ማን ይመረምረዋል።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ የሚገርም ነው ሰምቸ አላቅም እዲህ አይነት ታሪክ እኔ እራሱ በፊት መዙማ ስሰማ ሙስሊሞች ሲከፍቱ እመሰጥ ነበር ከሙዚቃ እራሱ ቀስ ያለ ክላክስ አልወድም ትግስት የለኚም ደመቅ ያለ ከመዝሙር ራሱ ቀስ ያለ መዝሙር ለማዳመጥ በመከራ ነው ምጨርሰው ጉድ እኮ ነው እራሴን እዳይ ነው ያረገኚ እሄ ገጠመኚ ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን ተመስገን በጣም ግራም አሣታሚ ትምህርነ ገጠመኝ መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ወንድማማች እንኳን ውድ ቤት ተመለሱኪ እስክ መጨረሻ በጣም ቾክይ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ውዷ መምህራችን እናመሰግናለን ❤❤❤
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ 8 ай бұрын
አረ በእመቤታችን መምህር ይህ ድንቅ ተአምር ነው አቤት የእርሱ ስራ የእዉነት ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህር አንድ እንዴ እምነታችንን ያለማወቅ ትልቅ ጉዳት ነው በኔ ደርሶ ስለመቅ ማለት ነው እኔ ንስሐን ባለማወቄ ብዙ ነገር ሆኜ ነበር አዉን ግን ክብር ለድንግል ልጅ በጣም እድለኛ ሆኜ በቤቱ እየኖርኩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣም መምህር እንኳን አደረሳህክ ለቅድስት ኪዳን ምህረት አመት ክብር በዓል አቤቱ እግዚአብሔር ስራ እንጂ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጥምርው ሰው አይለየን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜው ያሰማልችው በቤቱ ያፅናልን እሸ የኔ ግብዝ እህታችን ቀን ዘመንች ይብርክች ወልድ ክብድ መጥምቁ መለእኮ ይጠብቅልች
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 8 ай бұрын
« ጎዶሊያስ » 🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
@AzmeraItel
@AzmeraItel 8 ай бұрын
መመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እናቴ ከታመመች ብዙ አመት አስቆጠረች በሽታዋም ከሰው ፊት ስትሆን እንደ እቅልፍ ይጥላታል ቁጭ ብላ ማውራት አትችልም ሌሊት አይዛትም እባካችሁን መፍትሄ ካላችሁ አካፍሉኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 7 ай бұрын
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen enkan and adergachehu egzyabher ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hgbg7140
@hgbg7140 8 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ መምርዬ ይሄ ታሪክ ከእኔ ካሳለፍኩት ህይወት አንድ ልዩነት የለው የእኔን ህይወት የነገርከኝ ነው የመሰለኝ ይገርማል
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህርዬ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ልቦናና ማስተዋሉን ይስጠን እሱ ይመልሰን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ😢
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 3 ай бұрын
አምላክ፡ይጠብቅህ።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 ай бұрын
ትክክል አሉ ደብተራ አከራቶኛል ፈጣሪ የስራዉን ይስጣዉ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ethielezayina701
@ethielezayina701 8 ай бұрын
እንኳን ለእናንታችን ለቅድስት ኪዳን ምህርት ዓመታዊ ንግስ በዓል አደረሳችሁ።
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 8 ай бұрын
መምህራችን እንኳን መሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetg2520
@genetg2520 8 ай бұрын
ከኔ የበረታቹ እህት ወንድሞች እናት አባቶች ስለ እግዚአብሔር ወለተፃድቃን እና ገብረኢየሱስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 8 ай бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ያንተ እጅ የገባበት ነገር ሳይሳካ አይቀርም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ስላለ ያግዝሃል እናም ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤❤❤ እማ ፍቅር መንታ ወንድ ልጅ ትስጥህ የሁል ግዜ ጸሎቴ ነው
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 8 ай бұрын
እንደዉ መምህር በወላዲታምላክ መምህር ግርማን አሰባርከህ ቅባቅዱሰና ሰእለ አድኖ መላክ ትችላለህ እባክህ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲 የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 8 ай бұрын
Ameen /3//❤❤Tolee nii dhaageefaan .Waaqaayoo saagaalee jireenyaa isiin haa dhaageesiisuu B/Saa keenyaa❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 ай бұрын
ወለተ ማርያምአሜን ፫ እግዚአብሔር ሆይ ስደቴን ስለባረክልኝ አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት🕯🕯🕯 አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአደታችን ያሳድርብን በረከቷ አይለየን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ኤድሜና ጤና ይሥጥልን መምህር 🙏🙏🙏
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly 8 ай бұрын
እረ አባቴ ሲካድም መንዙማ ከፍቶ ነው በጣም ብዙ የመንዙማ ካሴት ነበረው ግን እኮ ኦርቶዶክስ ነው እኔ ደግሞ እጨፍር ነበር ህይወቴ ሁሉ ቁሽሽሽ ያለ ነበር ኪዳነ ምሕረት ለንሰሃ ታብቃኝ
@YirgaTadese-p2v
@YirgaTadese-p2v 8 ай бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን ምህራችን❤❤❤❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ገጠመኙን በስመአብ ብለን ጀምረናል ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 7 ай бұрын
በእዉነት መህምራችን አስተማሪ ገጠመኝነዉ የያመጣህዉ ምክኒያቱም ቡዙ እህት ወድሞቻችን በዚህ አይነት ስላሉ ይጠቀሙበታል
@መሲወለተሚካኤል
@መሲወለተሚካኤል 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ወለተስላሴ-ቈ5ጸ
@ወለተስላሴ-ቈ5ጸ 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉❤
@ዛይድየማርያምልጅማርያመይ
@ዛይድየማርያምልጅማርያመይ 8 ай бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መመህርና 👏
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ እጅግ በጣምየሚገርም እና አስተማሪ ነው መምህር በቀን በቀን ገጠመኝ በሰማሁ ጥቁር እኔ ውስጥ ያሉትን መናፍስቶች እያወኳቸው ነው ምክንያቱም አባቴ መንዙማ ያዳምጥ ነበር እኔም ላይ አሁን መናገር የማልችለው ችግር ገጥሞኝ ነበረ
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 8 ай бұрын
መምሕር ብቻአንደለህምቤተምጻፍህነህ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi 8 ай бұрын
መምህራችን እንካደናመጣህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ
@tarikeejabessa
@tarikeejabessa 8 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ስላምታ ይድረስ እያልክ ብዝ ግዜ ፍርድን ለማግኝት ይፈልግ ነበረ ነግርጊን አልተሳካልኝም ብተልግራም ድምጸ አልገብም ስል እመብራን እርሶን እንት ላግኝችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@tutututu4935
@tutututu4935 8 ай бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየሆነ ያለው እንዴት ቄስ አብይ አንተ አምላክ ነህ ምናምን እያለ ያወድሳል እጅግ ያሳፍራል እነዚ ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ያንሳልን በገደማውያን አባቶቻችን ላይ የሚደረገው ግፍ እና መከራ እንቃወማለን ሲኖዶስ ለምን እስካሁን ዝም እንዳሉ አናውቅም⁉️
@etho826
@etho826 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም የምወደው ልጅ አለ ሙስሊም ነው ግን በቃ ወደኔ እንዳመጣው እርዱኝ 😢😢😢
@zed96
@zed96 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት ክብረ በዓል እናታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር
@FiraAssefa
@FiraAssefa 8 ай бұрын
ወለተ ሀና ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 8 ай бұрын
ሰላም ምህርዬ እኳን ደህናመጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን እኔን ደካማዋን ወለተሀናን በጸሎት አሰቡኝ 40 ሰዉ ሸርአድርጌነዉ የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳን ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ❤❤❤
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi 8 ай бұрын
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ እህተማርያም በፀሎት አስብ ኝ
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 8 ай бұрын
ሰላም መምህር ኧረ እኔም በተከታታይ በህልሜ ሙስሊሞች ቤት ገብቼ አይ ነበር አንዳንዴ ደግሞ በጣም እራሴን ሳላውቀው ስለፈልፍ እራሴን አገኘዋለው ስለ ሙስሊም ሐይማኖት ዕውቀቱም ስሌለኝ ወደ ራሴ ስመለስ ምን እያልኩ እንደነበረ አላውቀውም ይሄ የሚሆነው ስራ ላይ እያለው በቁሜ ነው
@emebet9128
@emebet9128 8 ай бұрын
እኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hjii1398
@hjii1398 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 ай бұрын
ሰላም የመምህር ልጆች። ገ/ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@samreyene6682
@samreyene6682 8 ай бұрын
እናትየዋስ አልደነገጠችም እኔ ግን ክው ነው ያልኩት።መጀመሪያ ጫፉን በነገርከን ኖሮ ምንም አልገመትኩም ነበር።ወይ ሴጣን አርቆ ነው የሚያስበው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል በቤቱ ያፅናቹ እህቴ ወድሜ መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@kibromteklemariam5160
@kibromteklemariam5160 8 ай бұрын
መምህርዬ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 6 ай бұрын
ተባረክ
@tymordoha
@tymordoha 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን መምህራችን ❤❤❤
@hirutshmelis3234
@hirutshmelis3234 8 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ምህራችን
@NrresakKudoyil
@NrresakKudoyil 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር❤ደስ ይላል እመቤቴ እናቴ አንቺ ጥበቃሽ አይለየን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 8 ай бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir betammm desss yemil getimegn❤
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 8 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ይስጥልን አሜን
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 742 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31