KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:37
246ኛB ገጠመኝ ፦ ሚስቱንና ልጁን መበደል ሳይፈልግ ሁልጊዜ በጥፋት ውስጥ ራሱን የሚያገኝ አባት የተወሰነበት ቅጣትና መጨረሻው
1:13:55
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
Рет қаралды 85,619
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 263 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 395
@edenz7956
2 жыл бұрын
አቤት ትግስት አቤት ልቦና አቤት እኔስ ቃላት አጣሁኝ እንደዚ አይነት ቀና ርሁሩህ ደግ ሰው እንደዚ አይነት ሚስት ይሰጠዋል እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህን ይባረክ ወንድማችን በጣም ካንተ ትግስትን እና ቅንነትን ነው የተማርኩት መምህራችን ደሞ ትለያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@brhhaylmaryam273
2 жыл бұрын
Selamsh yebza ehte yememher selk kuter yenorshl
@tsidalmariamhaile8805
2 жыл бұрын
እኔ ማለት የምችለው እመብርሃን በህይወት ሁሉ ትቅደምልክ ።እንዳተ መልካም ስዎችን ያብዛልን በእውነት እጅግ በጣም ጠንካራ ትግስተኛ ሰው ። የአባቶች ፀሎት አይለይ ።።።
@ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ
2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህር ኑርልን እድሜና ፀጋ ያድልልን
@ማርያምስሚኝሶልያና
2 жыл бұрын
የእውነት ግን ለሰው ሞት አነሰው የሚባለው ነገር እውነት እኮነው! ወንድማችን ጥንካሬህን ለሰጠህ አምላክ ለኛም ይስጠን!
@የሽወርቅዩቱብ
2 жыл бұрын
ከዚህ ገጠመኝ እምነቴን እዳጠነክር በትግስት እዳልፍ እዉነትን እድከተል ብቻ ብዙ ብዙ ተምሪበታለሁ
@የሽወርቅዩቱብ
2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሽ
@zuriashwork2769
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ👏👏👏በክፋት አንተን የሚያዩ አይኖች ይጋረዱ🤲🤲🤲 አንተን ለሚከተሉ ሚስጢሩን መድሐኒ አለም ይግለጽላቸዉ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
2 жыл бұрын
ላይክ እያረግን ስነገባ እሚለቀቁት የገጠመኝ በሙሉ የቤተስቤን ሙሉ ህይወት ያለበትነው ሳዳምጥ በቃ እራሴንና ቤተስቤን ቁጭ ነው ታሪኩ እውነት በቴሌግራም ቴክስት እልክላቸዋለው የምክር አገልግሎት ቅዳሜና እሁድ ከሰሩ ወድሞቼ እዲመጡ ከዛ ሌሎች እህቶቼ ቪዲዮውን እያላኩላቸው እያዳመጠነው አዱ ወድሜ ሌላኛውን ወዴሜ ይዞ እዲመጣ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
2 жыл бұрын
በስመ አብ ገርሞኝ ደንቆኝ ለሊቱን የሰማሁት መዝሙረ ዳዊትን ሲያነብ እባዬ እየፈሰሰ😢😢 ያዳመጥኩት እምነቱ ፅናቱ እዴት ምልክቶቹን በፍጥነት የሚያሳየዉ ሁልግዜም በራሳቸዉ አደበት ገጠመኝ ብንሰማ እኔ ደስ ነዉ ሚለኝ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
2 жыл бұрын
አቤት ደስስ ሲል! ባለታሪካችን እምነትህ የልብህ ንፅህናና የእግዚአብሔር ጥበቃ የሚደነቅ ነው ። ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ።
@sarasarae4817
2 жыл бұрын
ግሩም ነው የወንድማችን ጥኡም አደበት ነው ግሩም ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለሁ በቸርነቱ ብዛት
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
ካንተ እምነትን ትግስትና ጥንካሬን ተምሬአለው ፈጣሪ ለኛም የአንተን ፅናት ና ትግስት ይስጠን
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
2 жыл бұрын
ኣቤት ታድለህ ትአግሰትህ ኣባቴ ደሰ ሲል አግዛኣቢሄር በቤቱ ያፅናህ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችንን ስላካፈልከንእናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ደስ የሚልትምህርትነው በርታልን መምህር በጣም እናመሰግናለን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አቤት ወንድሜ ትግስትህ ፅናትህ በጣም ነው ያስተማረኝ ይህን ድንቅ ገጠመኝ ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 💞💞💞💞
@rediina
2 жыл бұрын
የዚህ የወንድማችንን እምነትና ጽናት ለሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን እጅግ ብዙ ነገር የተማርንበት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር 🙏🏽
@abunagizaw8753
2 жыл бұрын
Amen
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
2 жыл бұрын
@@abunagizaw8753 እስኪ የመምህራችንን ቁጥር ስጡኝ በማርያም
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ለኔምፈልጊነበር
@kal7566
2 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@willowgetachew5002
2 жыл бұрын
አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው !እግዚአብሔር ላንተ የሰጠውን ትእግስት ለኛም ያድለን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ
@senaitechartier7938
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ የሰው ልጅ ክፋት መምህር እግዚአብሔር ያክብርክ ይጠብቅክ
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
ወይኔ በመድሀኒሀለም አጀት የሚበላ የሒወት ገጠመኝ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እና መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
18 күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@SurafelAdmass
2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን!!! መምህር በርታልን!!!
@ertaerta726
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የታደገ አምላክና እመቤታችን እኛንም ትታደግን መምህር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
@m.g5295
2 жыл бұрын
መምህር የዛሬው ገጠመኝ ከሁሉም በላ አስተማሪ ነው በጣም እናመስጋለን
@modayadi7956
2 жыл бұрын
#ወድማችን ለእኛም እደዚህ አይነት ትዕግስት ያድለን የውነት በጣም ጠካራ ነህ 😢😢ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጸናህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫💒💚💒💛💒💝🙏
@መክሊት21
2 жыл бұрын
አሜን ይስጠን እግዚአብሔር 😥😥😥
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@መክሊት21 የኔውዴደምሪኝ
@Mm-zn3yx
2 жыл бұрын
በስምኣብ እግዚአብሔር ስንት ያስችላል በጣም የትገርም ልጅ ነህ ስንቶች ነን በሃጥኣታችን ያመጣነዉ መከራ ምን ኣደረኩህ እያልን የምናማርረዉ በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ኣምላክ 🙏 በተሶቦቼ ገንዘብም ትዳርም በራሳችን ፊቃድ ከሆነ ፊቃደ እግዚአብሔር ካልጠየቅን ይሔዉ ብዙ መስዋእት ያስከፊላል
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላማችሁ ይብዛ ወንድማችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን እርሱ እረዳህ ፍጻሜህ ያሳምርልህ
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን የዘመናችን እዮብ የእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ የሚያሽንፈን የለም በመከራና በችግር ወስጥ እድታመስግነው ያደርገህን አምላክ እኛንም ይርዳን የመንስግንበት አደበት ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሰሙ የተመሰገን ይሁን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ ከገጠመኙ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አለኝ ኑኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
2 жыл бұрын
#ወንድማችን_የእውነት ትግስትህን ፅናትህን ጥብብህን እንዲህ ያደለህ አምላክ ይመስገን #ዛሬ_ስንቶችችን_በጠወለገ_ትዳርውስ_ትግስት አተን ነው ያለንው አምላኬ ሆይ እርደዳኝ A#ብቻ ሰምቼ እንዲህ ከተማርኩ B#ስሰማ ደግሞ የበለጠ ቁም ነገር እንደምጨብጥ አመንኩኝ የእግዝአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙌
@ዘማሪትሐና
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ አቤት የሰውልጅ ፈተና የእግዚአብሔር ቸርነት በጣም ይገርማል ወድማችን ጎበዝ ነህ በጣም ጠካሬ ነህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሰው ክፋት መንፈሱ ራሱ ክፋት ከእኛ የምማር ይመስላል መምህር በወንጌል አላፍርም መዝሙር ለብቻው ልቀቅልን እባክህን 🙏🙏
@adanishasanish1235
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍየኔአባት ⛪👏👏👏ተመሰገን የሰራዊትአምላክ እየሱሰክረሰቶሰሆን ልቦናንአድለን😥😥😥
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዞሬ 1ኝ ነኝ ኑኑኑኑኑ ሼር ላይክ እያደርገን እንማር እግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የላም በወጀብ ሁሉ መንገድ አለው አቤቱ በምህርትህ ጎበኝን ዲቢሎስን እግዚአብሔር ይገፀልን
@bizanshbizansh9183
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@aynabebazenaw7580
2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልኝ ጤና ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ለወንድማችን የሰጠ ትዕግስት ለኛም ለሁላችንም ይስጠን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@hewanmicaal9399
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@temesgen637
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤቱ ምን አይነት ልብ ነው እግዚአብሔር ይባርከው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል አቤቱ ከክፉ ጠብቀኝ ከክፋትም ደግሞ ጠብቀኝ ከሽረኛ ጠብቀኝ ከሽርኝነት ደግሞ ጠብቀኝ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ትግስትህ ትህትናህ ጥንካሬህ እምነትህ በጣም ያስደንቃል እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ አልፈህ ለዝህ ያበቃህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 💒✝️
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ
@yoditdube6381
2 жыл бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@የድንግልማርያምልጅነኝ
2 жыл бұрын
ቀሪው ዘመንህ እመብርሃን የቃል እናት የአማኑኤል እናት ትባርክልህ🌹🌹🌹🌹🌹
@KindahaftiTesfay
2 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣሕ ወንድማችን አንተን ያጠነከረ አምላክ እኛኔም በጸሎት እንድንጠነክር ይርዳን
@tsionabate6609
2 жыл бұрын
ወድማችን ታሪክህ በምነቴ እድጠነክር አርጒኛል እግዝአብሔር መጨረሻህን ያሣምረው
@bere2532
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይወደዋል በዙሪያው ሁሉ ሲጠበቅ ነበር ቅን ነህ የእግዚአብሔር ሰው
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@_patience1001
2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። ይህ ሁሉ ነገር ሲሆን ትዕግስትህ ተአምር ነው ወይ መታደል። መምህር ይህን ታሪክ በራሱ በባለቤቱ ማቅረብህ ትክክል ነው። ለማመን ይከብድ ነበር አንተ ብታወራው። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@mimibelay1783
2 жыл бұрын
አስለቀስከኝ ማርያምን ሁፍፍፍፍፍ አዎ እኛ ይመስለናል እጂ በመከራ ውስጥ እግዚአብሔር በደንብ በሙሉ አይኖቹ ያየናል የኔ ጌታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏
@demshabayneh6566
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@ብርቱካንኪሮስ
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ኣበራ እግዝብሄር ይባርክህ
@ተመስግንአምላኬ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህርችን
@Angel-rg3xn
2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ሁልጊዜ ያብዛልክ ፈጣሪ
@tesfayetsehaye8618
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋስላሴ ተማሪዎች ኑገባ ገባ በሉና እንማማር
@h6ey335
2 жыл бұрын
#አቤት_ምን_አይነት_ቅንነትና_ፅናት_ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ🙏አጀቴን ነው የበላው❤
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምልራችን እንኳን መጣህልን ኑ የየምህር ፍሬች እናዳምጥ እንለው ።እኔን የቀየረ አምላክክክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@hamlmal_12
2 жыл бұрын
በስመ አብ ጽናቱ የወንድማችን እንዳተ አይነት አዳሞችን ያብዛልን ይስጠን ተዎዳጁ ወንድማችን መምህር ተስፍዬ አንተንም እረጅም እድሜ ያድልልን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን መምህራችን አሜን🤲🤲 የኔ አባቴ ይመግርም ነው የእግዚአብሔር ስራ👏👏👏
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube
2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እምንውድህ እምንከብርህ የኛ እንቁ እንካን በስላም መጣህልን
@BeteHohe
2 жыл бұрын
_የኔዋዬ ግን የኔ እንቁ ሳይሆይ የእኛ እንቁ በይልኝ ዋ እንከባበር የሁላችን እንቁ ነው እንጂ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ 💚💛❤️_
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube
2 жыл бұрын
@@BeteHohe የኔ ውድ አቤት ቅናት ክክክክክክ እሺ የኛ ብየ ላስተካክል እሺ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@BeteHohe ደምሪኝውዴዋ
@biniyamsirak6879
2 жыл бұрын
እኔ ለምሰማዉ እራሱ ትግስቴን አስጨረስከኝ!! አይ የአንተ ደግሞ ጨዋታ የያዝክ ይመስላል!! ለነገሩ ያዉ ተነግሮ አልሰማ ስላልክ ፈተና የሆነችብህ ባለቤትህ ነች!ያዉ መልካም ነዉ እንኳን በሂወት ኖርክልን ለቤተሰቧችህም ጭምር ቀሪዉ ዘመንህን መድሐኒያለም ይባርክልህ!!
@saramengustuabitow4204
2 жыл бұрын
Test you Good bless blessings
@hanatube5568
2 жыл бұрын
አቤት ትዕግስት አቤት ቀና ነት ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር አሁንም ልቦናህን አይቀይረው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@አለምየዳዊትልጅ
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ውደማችን በእውነት ትግስህ ግሩም ነው እዳት የለ ባለ ይሰጥን በእውነት ፀጋውን ያብዛህ
@tekaligngirma598
2 жыл бұрын
መምሕር ቃለ ህይወት ያሰማልን! በዚሁ ይቀጥሉበት
@sabaghumbot5485
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጦቱሀል ተመሰገን።
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@miskabbirhanu1415
2 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህ በእውነት ገጠመኞችህ ለብዙ ሰው መዳን እየሆኑ ነውና በጣም እናመሰግናለን እኔም ትግል ላይ ነኝ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ በህይወቴም ብዙ ነገር ስለተለወጠ አመሰግንሀለሁ።
@shadiuae5761
2 жыл бұрын
እሜገረም,,ጀግና ወዲማችን ,,,ቃለ ህይወት የሰማልን,,,ደሲ ሲል ፀናቱ,,,መምህረዬ በፀሎት አሰብኝ አሞኛል,,,ወለተ መዲህን
@ሳምራዊትአያሌው
2 жыл бұрын
መምህር ያሳለፈውን ሙሉውን ቢናገር ደስ ይለኛል ለምን ሲባል እቆረጥክ እየቆረጥክ ስትነግረን በቀላሉ የምናሸንፈው ይመስለናል ግን ያሳለፉትን ሁሉ ከተናገሩ ግን እህ ብዙ ውጣ ውረድ አለው ማለት ነው ብለን እንድንገነዘብ ያደርገናል ከይቅርታ ጋ ይሄ የኔ አስተያየት ነው
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር 😍
@honeyjames7268
2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
2 жыл бұрын
የራሴ ታሪክ ወየሁ ወየሁ ወገኖቼ😭😭😭😭
@clickclick4680
2 жыл бұрын
መምህራችን እዴት ነህልኝ ሰላምህ ብዚት ይበልልን ትምህርቱን ላድምጥ ኑኑኑኑኑ እንማር ላይክ ሸር አደርኮ እደሰማይ ክኋክብት እንብዛ
@OfficalT-MobileUK2224
2 жыл бұрын
በእውነት እንዳንተ ያሉ ባሎች በምድር ቢበዙ የምታለቅስ ሚስት በቀነሰ ነበር አይዞክ የምታመልከው አምላክ ይክስካል
@dedu363
2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ለዚህ ላበቃክ እግዚአቡሔር ይመስገን በውነቱ ይሔንን ታምህር ስሰማ በዉነት ሰውኔቴን ነዉ የወረረኝ መዝሙረ ዳዊት 26 ስትደክም በታም ነው ደስ ያለኝ እግዚአቡሔር ይመስገን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 26፡(27)። ሳይቀባ፤የዳዊት፡መዝሙር። 1፤እግዚአብሔር፡ብርሃኔና፡መድኀኒቴ፡ነው፤የሚያስፈራኝ፡ማን፡ነው፧እግዚአብሔር፡የሕይወቴ፡መታመኛዋ፡ ነው፤የሚያስደነግጠኝ፡ማን፡ነው፧ 2፤ክፉዎች፥አስጨናቂዎቼ፡ጠላቶቼም፥ሥጋዬን፡ይበሉ፡ዘንድ፡በቀረቡ፡ጊዜ፥እነርሱ፡ተሰናከሉና፡ወደቁ። 3፤ሰራዊትም፡ቢሰፍርብኝ፡ልቤ፡አይፈራም፤ሰልፍም፡ቢነሣብኝ፡በዚህ፡እተማመናለኹ። 4፤እግዚአብሔርን፡አንዲት፡ነገር፡ለመንኹት፡ርሷንም፡እሻለኹ፤በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡በእግዚአብሔር፡ ቤት፡እኖር፡ዘንድ፥እግዚአብሔርን፡ደስ፡የሚያሠኘውንም፡አይ፡ዘንድ፥መቅደሱንም፡እመለከት፡ዘንድ። 5፤በመከራዬ፡ቀን፡በድንኳኑ፡ሰውሮኛልና፥በድንኳኑም፡መሸሸጊያ፡ሸሽጎኛልና፥በአለት፡ላይ፡ከፍ፡ከፍ፡ አድርጎኛልና። 6፤እንሆ፥አኹን፡በዙሪያ፡ባሉ፡በጠላቶቼ፡ላይ፡ራሴን፡ከፍ፡ከፍ፡አደረገ፤በድንኳኑም፡የእልልታ፡ መሥዋዕትን፡ሠዋኹ፥ለእግዚአብሔር፡እቀኛለኹ፥እዘምርለትማለኹ። 7፤አቤቱ፥ወዳንተ፡የጮኽኹትን፡ቃሌን፡ስማኝ።ማረኝና፡አድምጠኝ። 8፤አንተ፡ፊቴን፡ሹት፡ባልኽ፡ጊዜ፦አቤቱ፥ፊትኽን፡እሻለኹ፡ልቤ፡አንተን፡አለ። 9፤ፊትኽን፡ከእኔ፡አትሰውር፥ተቈጥተኽ፡ከባሪያኽ፡ፈቀቅ፡አትበል፤ረዳት፡ ኹነኝ፥አትጣለኝም፥የመድኀኒቴም፡አምላክ፡ሆይ፥አትተወኝ። 10፤አባቴና፡እናቴ፡ትተውኛልና፥እግዚአብሔር፡ግን፡ተቀበለኝ። 11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡አስተምረኝ፥ስለ፡ጠላቶቼም፡በቀና፡መንገድ፡ምራኝ። 12፤የሐሰት፡ምስክሮችና፡ዐመፀኛዎች፡ተነሥተውብኛልና፥ለጠላቶቼ፡ፈቃድ፡አትስጠኝ። 13፤የእግዚአብሔርን፡ቸርነት፡በሕያዋን፡ምድር፡አይ፡ዘንድ፡አምናለኹ። 14፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ፤በርታ፥ልብኽም፡ይጽና፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ።
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን🙏🙏🙏
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
መምህር እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ በቅርብ ነዉ ያዎኩህ ግን ገጠመኞችህን ወድጃቸዋለሁ እራሴን እምላይ እዳለሁ አወኩበት ጌታ መድኃኔ ዓለም እኔንም ከሚያጨናንቀኝ እርኩስ መንፈስ አላቀኝ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
2 жыл бұрын
God is good ይሄን የቀየረ አምላክ ክብሩ ይስፋ ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚኦ ። አልጨረስኩትም ሁላ በስመአብ
@selam801
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን አሁን ነው መግባቴ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@biniyamsirak6879
2 жыл бұрын
ምን አሁን ትገቢያለሽ ገና ሳይጀመር ተጥደሽ ነበር እንጂ!! መልካም መልካም ማዳመጥ መደማመጥ ይሁንልሽ!!
@selamawitbirhanu326
2 жыл бұрын
@@biniyamsirak6879 L!p
@biniyamsirak6879
2 жыл бұрын
@@selamawitbirhanu326 አረ እራስሽLïp
@አብነትወለተሚካኤል
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን መምህር ለወንድማች የሰጠወን ፀናት ለኛም ይሰጠን
@ሂዊ-ሐ2ጠ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው በአለም ላይ ሆኖ ይሄን ኩሉ እያወቅህ ማለፍ የሚገርም ትግስት ፀጋ ነው ያለህ ይሄን ሁሉ እንድትችል እግዚአብሔር ላተ ፀጋውን ትግስቱን እንደሰጠህ ለኛም እንዲሰጠን እመ አምላክ ታማልደን በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለሁ
@weynuzewide3845
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ያተህ ይስጥ ተግስት ልኛም ይስጥን ውድሜ በእውነት ተልቅ ተምህርት አግኝተናል እድሜህን ያርዝልምልህ
@aynalemmengestue3354
2 жыл бұрын
ወንድማችን ጥንካሬውን እንዴሰጠህ አምላክ ለእኛምን ይስጠን እውነት ሰው ከባድ ነው
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እንዴት አይነት እድለኛ ውድ ስው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው በእውነት ወንድማችን ካአንተ ብዙ እምነትን ጥንካሪን ማሰተዋልን ቅንነትን የዋህነትን ካአንተ ተምሬለሁ እናመሰግናለን
@yeshufekadu5086
2 жыл бұрын
ወይ መምህር እኔብቻ ልቤ ደንድኖ ሰንቶች ሲለወጡ ይገርማል ግንያሁኑ ሲስተም ከእንቅልፈ የሚያነቃ መዝሙር ሰላሰገባህበት በጣም ጥሩነው ተባረክ የኔንም ልብ እንደሊዲያ ይክፈትልኝ አፀደ ማርያም ሐብተማርያም አሳስብልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
እህቴ እረጅም ሰአት ስገጄ
@ብርቱካንኪሮስ
2 жыл бұрын
ብጣም ይግርማል የእግዝብሔር ስራ ወዲሜ የሀ ያተ ትግስትና ፆሎትህ ነው እዚ ያድርስከ ኢኛ ከእግዝብሔርጋ ከሆነን ኢኛ ነን የሚናሸኑፍው ፈተናቺንካ ቢበዛ ወዲማቺን ያተ ፈተና የኢዮብ ፈተና ኣደናቸው ብጣም ይግርማል እዚ ስለ እደርስከ እግዝብሔር ኣምላክ ይክብረ ይመስገን ሁሉ ከእግዝብሔር በታች ኢጂ ከእግዝብሔር በላይ ኣድትካ የለም ኢየሱስ ኪርስቶስ የያዘ መችም ኣይወድቅም ቢውድቅም ይነሳል
@ሰላምለኪማርያም
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚኦ ኣምላክችን ክክፍት እድነን በስመአብ እንዲህም ኣለ እንዴ የወንድማችን ትእግስት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሚወደም ነው የሚፍትነው የሚባል እውነት ነው ውንድማችን ትእግስት ግን ይገርማል እኛም ትንሽ ተፍትነት ብዙ እናወራለን እምላክ ትእግስት ይስጠን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እንዲህ ያለ ውንድማችን ስላቀረብክልን በርታልን እመ ብርሃን ጥላ ክለላ ትሁንላቹ
@frtunamelese5177
2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ክረስቶስ የሞተልን ለዚህ ነዉ የሠዉ ልጂ እዴት የክፋት ጥግ ይደረሳል በዲያቢሎስ ተገዝቶ ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን 😥🤲 ወድሜ ትግስት እዴት ድቅ ነዉ እምነትህ አድኖሀል በፆለትህ አስበኝ ሚስጥረስላሴ ብለህ እግዚአብሔር እዳተ የተባረከዉን የትዳረ አጋር ይስጠን 🤲🤲🤲
@meretdustyY
2 жыл бұрын
አውነት. ነዉ. ወድሜ. በመከራውስጥ. አግዚአብሔር. አንድናቅ. የረዳናል
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
2 жыл бұрын
እናመሰገረናለን ወንድማችን በሀዘን የተሰበረ ልቤን ትንሸ እንኳን ፈገግ እንዲል ሰላደረከው ብዙ የሚያሰቁ ነገሮችን እና የመድኋኒአለም ጥበቃን ሰምቼ እፁብ ድንቅ አልኩኝ ። ፈጣሪ ቅን ልቦችን ይጠብቃል
@soliyanasoliyana4705
2 жыл бұрын
Selam neshe yene ehete egeziabeher kanchi gar yehun beza ebalalehu feqadegna kehoneshe enawera bemareyame
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 жыл бұрын
በስማም እጅግ የሚገርም ትግስት እምነት አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በትግስት በእምነት አፅናኝ እኔን ደካማዋን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ለኛም ትእግስቱ ይስጠን በጣም የትገርም ኣባት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sinaa6939
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን መምህራችን!
@abi4294
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ ፈጣሪ ስንት ነገር ያሰማናል ግን እግዚሐብኤር የያዘ ሰው መቼም ቢሆን አይወድቅም
@salamfentun8512
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላተይሁን 🤲🤲🤲🤲
@sofiymessay4134
2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏
@belynshedegu7185
2 жыл бұрын
መመህር እናመሰግናለን
@ፅጌወለተስላሴ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selialmaz6029
2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ሰነበትክ ቀጣይ ደግሞ ዘገየ በየ ቀኑ ቢደርሰ እራሱ በጣም ደሰ ይለኛል መድሀኒያለም ይጠብቅህ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 жыл бұрын
ሰላም ለዝቤት የዛሬው ደሞ ለያት ይለል ምስት ምስትነት ራስታ በል ሆነ በል እናት የሆነ አቤት ትግስት የመፋሱ ምስጥር ሰይገበ እንድ አይነት ትግስት በጣም ይገርመል አንተን የበራከ አምላክ እኛንም ይበርከን🙏🙏🙏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የአንተን ትዕግስት ይስጠን ወንድማችን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈድቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን 👏እኔ በገጠመኝ ላይ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ እንደዛሬው ሁኝ አላውቅም ።እንዲህም አይነት ፈተና አለ ?እውነት በዚህኛው አለም ሁኝ ነው ምሰማው? መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁም እንግዳችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ 👏👏
@djdhfdhdh8716
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር የምታቀርበው ገጠምኝ ለኛ በጣም ጠቃሚ ነው እጅግ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@saraka5019
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
@eskedarberihun1053
2 жыл бұрын
በሠላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ አቤት የልጁ ትግስት አቤት ልቦና አቤት ፅናቱ እር በጣም አድናቂህነኝ በእዉነት እኛንም እንዴንት አይንት ልቦና ማስታዋሎን ይስጥን እግዚአብሔር በእዉነት አሜንአሜን አሜን ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን3💜❤💛
2:00:37
248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
1:13:55
246ኛB ገጠመኝ ፦ ሚስቱንና ልጁን መበደል ሳይፈልግ ሁልጊዜ በጥፋት ውስጥ ራሱን የሚያገኝ አባት የተወሰነበት ቅጣትና መጨረሻው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 74 МЛН
1:30:09
26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
1:37:29
Getemeg 208ኛገጠመኝ ፦በቀይ እስክርቢቶ የተሰራ መስተፋቅርና እንደቀልድ የ30 ዓመት መከራ( በመምህር ተስፋዬ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
2:11:15
238ኛ ገጠመኝ ፦ ባልየው ሲሰክር የሚናገውንና የሚሰራውን ስለማያውቅ ሚስቱና ጓደኛው የደረሰባት አፀያፊ ነገር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 125 М.
55:04
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 93 М.
1:23:40
11ኛ ወይ ፈተና፦ ጎረቤቶቻቸውንን በቅናት መተት አፍዝዘው 8 ወር ከቤት እንዳይወጡ ያሰሩ ባልና ሚስት መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 148 М.
1:18:02
ስለፍፃሜው ዘመንና ስለኢትዮጵያ ትንሳኤ (መጪው ንጉሳችን ቴዎድሮስ ማነው ?)በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
1:21:47
''ልጆቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ'' የጣቅርን ማርያም ገዳም አባቶች
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
1:20:34
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
1:05:33
25ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የማያውቁትን ሰው ለመበቀል በቤተሰብ የደም መንፈስ መወስወስ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
1:08:14
17ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ደብተራዎች አደገኛ አስማተኛ ሲሆኑ ፓስተር የሚሆኑት ለምንድነው ?
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 74 М.
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН