''250 ሰው ከሞተበት የባቡር አደጋ ተርፊያለው'' ዘሪሁን ቢያድግልኝ - ቀድሞ ብሄራዊ ቡድን የእጅና ቅርጫት ኳስ ተጫዋች | ክፍል 3

  Рет қаралды 4,425

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Жыл бұрын
ገኔ በጣም የሚግርምህ እኔ የግሪክ ክለብ ሰፈር ልጅ ነኝ ዘሪሁኑን ያኔ በጨቅላ ዕድሜዬ ነው የማውቀው በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነበር እኛ ድሮ የነሱ ውድድር ሲሆን የስፖርት እርዳታ እንጠይቃለን ፣ መኪና እየጠበቅን ገንዘብ ለቡድናችን እን ስብስብ ነበር። እንደውም ትዝ የሚለኝ እሱ ለሼል ነበር የሚጫወተው በተለይ ከሞክረያ ጋ ሲጫወቱ አዳሙ የሚባል የሞክሪይ እረጅም ተጫዋች ነበር ከሱ ጋ አሪፍ ፉክክር ነበር የሚያደርጉት። ከ ሁሉም የማልረሳው ወደሜዳ ሊገቡ ሲል ሰብሰብ ብለው ሼል ሼል ብለው ይጮሁ ነበር ። ስላየሁት ደስ ብሎኛል።
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮ ክፍል3 መቀረቡ በጣም ደስ ይላል በነካ እጅ የጌቱ ከበደን ክፍል3 ይቅረብ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
ገነነ በጣም ነው የምታናድደው ጣልቃ እየገባህ ብዙ የምትጠይቀው ጥያቄ የማይረባ ሊጠየቅ የማይገባ ብቻ ሳይሆንየታሪኩ ተያያዥነቱን ባለታሪኩን እያጠፉህበት የእድማጭ ስሜትንም በጣም እየጎዳህ ነው የጨረስነው እባክህ አሻሸል በጣም
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
እንዲያውም ጋዜጠኛ ሁሉ እንደ ሊብሮ ውስጥ ድረስ እየገቡ መጠየቅን ከሊብሮ ሊማሩ ይገባል ።ሊብሮ ጠቅላላ እውቀትና ችሎታ ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ስለሆነ ሊመሰገን ይገባዋል ።
@Ka0358
@Ka0358 3 жыл бұрын
Betam dess yelale !! ዮሀንስ የት እንዳለ የሚያውቅ ካለ። John yane dero Harar basketball yaseltengn nebere ! I was so happy to know where is he now !
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I enjoyed it
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
ገኔ እንግዳውን ልታስወራው አልፈቀድክለትም እኛም እየተከታተልን የሚያወራውን ብትክክል እንዳንከታተል በመሀል አንተ ገብተህ አስተያየት ትስጣለህ ወይም የርዕሱን አቅጣጫ እያስለወጥከው ብዙ እረበሽከን እንግዳው የጀመረውን ርዕስ እስኪጨርስ ጠብቀውና ጥያቄህን አቅርብ ማስታወሻ ስለማትይዝ በንግግሩ ጣልቃ የምትገባው የመጣልህን ጥያቄ ስርአቱን ሳትጠብቅ ጣልቃ የሚያስገባህ ለዛ ነው ወረቀት ማስታወሻ ያዝ ጥያቄዎችህን እንዳትረሳቸው ግን እንደዚህ ጣልቃ በመግባት አትረብሽን ያናድዳል በጣም
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ለገኔ ቃለመጠይቅ ማስተማር ማለት ለአህናት ምጥ ማስተማር ማለት ነው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 жыл бұрын
እረ አስተካክል መስማት አልቻልን በጠበጥከን
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
በምንጃር ሸንኮራ #ላሊበላ ተደገመ #አካለ_ቃል
21:32
Bete Addis Media ቤተ አዲስ ሚዲያ #ስንታየሁ_ቤተማርያም
Рет қаралды 190
Top 5 benefit of Direct selling    5 ዋና የቀጥተኛ ሽያጭ ጥቅሞች
12:52
ሮሂት ቻናል Shewangzaw channell
Рет қаралды 648
ሰርቢ ልምዓት፤ ካልኣይ ክፋል
35:07
Tigrai Development Association
Рет қаралды 46
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН