’’ከመለስ ዜናዊ እና ከዳውድ ኢብሳ ጋር አንድ ላይ ነው የተማርነው ‘’ ዘሪሁን ቢያድግልኝ - ቀድሞ ብሄራዊ ቡድን የእጅና ቅርጫት ኳስ ተጫዋች | ክፍል 2

  Рет қаралды 13,728

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ጥቁር እንግዳ | የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የእጅና ቅርጫት ኳስ ተጫዋች ዘሪሁን ቢያድግልኝ በጥቁር እንግዳ ፕሮግራማችን ከገነነ ሊብሮ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2
|#Asham_TV​​​​​ #Tikur_Engeda​​​​​ #Genene_Libro​​​​​ #Tesfaye_Abebe

Пікірлер: 28
@gemorrawnegatu4587
@gemorrawnegatu4587 3 жыл бұрын
That golden days not forgettable ! Bravo Zerihun and the presenter! GENENE!
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Betam teru koyeta neber gene & Ato Zerihune chewatachew betam des yelal......long life emegnalehu
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ጭውውት
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 3 жыл бұрын
ኣቶ ዘሪሁን ቅን ናቸው ያሥታውቃሉ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 3 жыл бұрын
ከዲያብሎስ ጋር ነው የተማርከው
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
ሰይጣኖች ጋ ነውአ የተማርከው
@samuel2335
@samuel2335 3 жыл бұрын
With all due respect Solomon what Zerihun is saying is true. As a son of an Ethiopian Wingate school teacher I grew up in the compound and have witnessed most of what Zerihun is saying. Once Tilahin Gessese and the national body guard band came to the school at the end of the year and entertained the staff and students. The mood was relaxed and some students managed to dance with the wives of the British teachers. I am sure you were not old enough to join the school at that time. If you were a student during the last years of the British administration like me, I can assure you that many of the things had changed by then.
@Ka0358
@Ka0358 2 жыл бұрын
Do u guys now where John is ? He used to train basketball back in Harar
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Meles, during his university stay, was known for his caustic language giving pain to other students.He was hurtful and unkind in his language.
@amaregebremarkos1907
@amaregebremarkos1907 3 жыл бұрын
ASHAM hen yatfaw! TENAYESTELGNE attlem. Leke tegebaleh koykoy.
@hailehaile5918
@hailehaile5918 3 жыл бұрын
I wish part 3 binorew.....chewata awaki nachew......thx
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z4CxpYt4bs6inpY
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 3 жыл бұрын
PART 3 kzbin.info/www/bejne/Z4CxpYt4bs6inpY
@BichonHoo
@BichonHoo 3 жыл бұрын
Zerihun is referring to silver jubilee celebration when kilbur zebegba orchestra entertained the school community and the alumni including solomon deressa, bereket habtesellaise, Gebrekirstos Desta and others I do not remember. As for dancing with spouses of staff members, it happened on many occasions and Zerihun,s account are true. Who would forget the wonderful basketball team led by Zerihun. Shalom
@legeseguta4062
@legeseguta4062 3 жыл бұрын
ከአቶ ዘሪሁን ቢያድግልኝ ጋር የነበረው ቃለምልልስ ደስ የሚል ነው ደርሶበት የነበረውም የባቡር አደጋ ያሳዝናል እንደአለመታደል ሆኖ ከመለስና ከዳዎድ ጋር መማሩ መጥፎ የታሪክ ጠባሳ ነው:: ይልቅ እነሱ እነዘሪሁንን ከመሳሰሉ ለሰው ልጅ አክብሮትና ፍቅር ካላቸው ጋር ተምረው ሰውኛ ባሕሪን አለመላበሳቸው ከሰው ልጅ ባሕሪ ወርደው መገኘታቸው ያሳዝነኛል ለመንኛውም እንደስራችን ገነነ መኩርያ ዝግጅትህ ሁሉ የሚጥም ደስ የሚል ነው
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 3 жыл бұрын
ሁነታዎች የተክስቱበትን አመተ ምህረት ቢካተትበት ለመክታተል ያመቻል ለምሳለ1)ደምቢ ዶሎ መች እንደህደ 2) ዊንገት መች እንደነበር 3) መለስም ሆነ ለሎች ጋር ተመሳሳይ ክፍል ይሁኑ ወይስ ??
@girmatefere2637
@girmatefere2637 3 жыл бұрын
Ye harar sew King hilesalase sat yashalamaw saw kawak esom ka melas zenawi gar Abrot nw yetamarew, ena let me know sela eso tarek kawak zakaria yebalal betam gobaz be mehndsena yatemerke,ye AA bowanba yekayese
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Жыл бұрын
ደጉ እና የየዋሆቹ ዘመን
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
መለስን አንተ በምታውቀው ግለፀው እንጂ ሌሎች የተናገሩት ውሸት ነው አይባልም፤ ተንኮለኛ እንደነበረማ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል!
@brainfuel9593
@brainfuel9593 3 жыл бұрын
ከሴጣኖች ጋር ነዋ የተማርከው
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 3 жыл бұрын
እኔም ዊንጌት አራት አመት አዳሪ ሆኜ ጨርሻለሁ፣ ግን እኝህ ሰው የሚሉት ነገር አላጋጠመኝም፡ለምሳሌ ለፋሲካ ጠጅና ጠላ ቀርቦ አላየሁም፣ዳቦም ጥዋት ጥዋት ጠረጴዛው ላይ አይወረወርም ነበር፣አንድ ተማሪ በአንድ ቀን ቁርስ ምሳና እራት ሲቀጣ አይቼም አላውቅም፣
@alexargaw7167
@alexargaw7167 3 жыл бұрын
ታድያ አንተ ካላወቅክና ካልገጠመህ ምን እናድርግህ
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
አንተ የተማርከው ከውንጌት አጠገብ ያለው ትምህርት ቤት እንዳይሆን
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 3 жыл бұрын
ብዙ ብዙ ውሸት የተሞላ ታሪክ ነው።ካስተማሪ ሚስት ጋር ተደንሶም አያውቅም፣
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
በትምህርት ቤቱ በሚማርበት ጊዜ ያየውን ነው የተናገረው አይደለም ካልክ በሱዘመን የተማሩ ስላሉ እነሱ መመስከር ይችላሉ
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
@solomon አንተ እኮ መናገር የምትችለው የተማርክበትን ዘመን ነው:: እኔ ስማር አልነበርም እንድማለት "ውሸት" ነው ብሎ ማለት ፀያፍ ነው : የሰው ሃሳብ አታጣጥል ደደብነት ነው::
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ውሸታም አንተ ነክ መረጃ ካለክ አቅርብ
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@ Solomon Meteku እንሰሳ ነህ የአዕምሮ ጤና ችግር ያለብህ! ኮምፕሌክሳም ምቀኛ!
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 37 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00