KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
223ኛ ገጠመኝ ፦ ደሀ መስሎ እንድታፈቅረው ያደረገ ታጋሽ ሀብታም (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:22
257ኛ ገጠመኝ ፦ የትናንቱ የቅብአቱ ደብተራ ዘማሪያኑን በመተት ወደተሐድሶ እየወሰደ ገንዘብ ያከማቸ የዛሬው ፓስተር ጉድ
1:13:44
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Chain Game Strong ⛓️
00:21
258ኛ ገጠመኝ ፦እናታቸውን ፍለጋ ከጭጪ የመጡ ወንድማማቾች የገጠማቸው አስደንጋጭ የህይወት ታሪክ
Рет қаралды 60,642
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 270 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 536
@ሚሚሰው
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ነው ስለ እምነቴ የገባኝ ያንተን ከማዳመጤ በፊት ግን ክር ከማሰር ውጪ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማለት ይከብደኛል ገና ዛሬ ነው ኮሜንት የፃፍኩት ለወራት ዝም ብዬ ሳዳምጥ ነው የቆየሁት መምህር እግዚአብሔር ረጅም አመት ያኑርህ
@edelwitedelwit711
2 жыл бұрын
"በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ "ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ነውና ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ወንድሞቻችንም እግዚአብሄር በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@learnPhotoshop-z5j
2 жыл бұрын
ግጥም ፦መምህር መምህር አነቁን ገና በማለዳው ለሁለት ተለየ ሰይጣንና ሰው ብዙዎች ቢነቅፉ አንሰማም እኛ ህይወትን ለወጠ ለስንቱ ሴሰኛ ስንቱ ተፈወሰ ባደረቦት ፀጋ ከመብላት ዳንን በሰይጣን መንጋጋ ሰይጣን ተገረፈ በፀሎት አለንጋ ተይዘን ነበረ እስከዛሬ ቀን ከእግዚአብሔር ተልከው ይኧው መጡልን ሰይጣን ወረደልን ከጭንቅላት ማማ ለኛ ተላኩልን መምህር ግርማ ገጣሚ ፦ አማኑኤል ደሳለኝ ከወደዳችሁት ተስፋ ጊዮርጊስ ቡዳዛር እንዲያዝ ፀልዩልኝኝ
@ውቤቴነሽማርያም
2 жыл бұрын
የእናታችን ጸሎት ይድረስህ ወንድሜ አይዞህ ጠንካራ ሁን በእግዚአብሔር ሃይል ጠላትህ ታንቀርክካለህ
@ssss4655
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@zamzamsesay175
2 жыл бұрын
በቅርቡ ከስደት ተመልሸ የስላሴ ልጅነትን ለማግኘት መጠመቅ እፈልጋለሁ ንስሀ መግባት እፈልጋለሁ እኔ ደካማዋ ሀጢያተኛዋ ባይገባኝም እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነልኝ ስጋወ ደሙን ለመቀበልም እፈልጋለሁ ውድ መምህሬ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም በቅርብ እገባለው ለዛ ክብር ያብቃን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ ደምሪኝ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ አሜን
@LinaMensure
8 ай бұрын
መምህር መገናኘት እንችላለን
@itsmehanoonhanoon8426
2 жыл бұрын
መምህር አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀመሮ ለዉጤን እኔ ነኝ እማውቀው ወንደሜ ነው የነገረኘ አንተን መከታተል ሰጀመር ወደራሰ ተመለስኩ ለ 5 አመት ሃይማኖተን ቀይሬ ጠፍቼ ነበር ይኸው እይተመለስኩ ነው እባካችሁ ጸሎት አደርጉልኝ በክርስትና ሰሜ ወለተ ማርያም በአህዛብ ሃገር ነው ያለሁት ጸሎታችሁ ያስፈልገኛል አንድ አንድ ቀን እኔም ወደ ራሴ ተመልሼ ተአምሩን ለመመስከር ያብቃኝ
@kalkidantaddesse6095
2 жыл бұрын
ወይ መምህር ሰው ለማዳን ያለህ ጥረት በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💛
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
በጣም እኛ ግን አሰማመ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ፀለት አርጉልኝ ከሀገሬ ገብቸ ለቅድስ ስጋዉና ደሙ እዲአበቃኝ እህተ ገወርጊስ አደራ አስቡኝ እህቶቸ ወድሞቸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር በእንግታችን ማህተብ ኣስረን እያድበስብስን ነዉ እምንነረ ኣለን በጣም ይታዘብናል እና ክባድ ነዉ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ እምየ ኢትዮጲያና እምየ ተዋህዶ በደህና መጣችሁልን በጣም ነው የገረመኝ ተመስጨነው የሰማሁት በተለየ ወንድሙን መንፈሱ ያሳየው ነገር የእግዚአብሔር ፈቃድ አለበት በጣምነው ደስ የሚለው እናታቸውን ይማርላቸውና ልጆቸ ብላ እናታችን ብለው አብረው ለመኖር ያብቃቸው መጨረሻቸውን ያሳምርልን መምህርየ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናትና ልጁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እህታቸው ሁኝላቸው ለነሱ ይበቃቸዋል😍
@Athanasiustube
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አግዚአብሔር አምላክ በጸጋና በረድኤቱ ይጎብኝህ። ለኛም ለምንሰማው ሠላሳ፣ ስድሳ እንዲሁም መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።😍😍😍😘😘😘
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
2 жыл бұрын
መምህራችን ከምንም በላይ ውጤታማ ስትሆን በጣም ነው ደስ የሚለው ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ አስቀያሚ ከሆነ ነገር ወጡልን እግዚአብሔር ይመስገን
@mahedermariyam933
2 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ እግዚአብሔርን ያመሰገንኩበት ገጠመኝ ነዉ ክብር ለመድሀኒአለም ።እኔ ከዚህ የተማርኩት ኢትዮጵያ ልጆቿን ትሰበስባለች ማለት ይሄ ነዉ በእምነታችን በየአለንበት አንድ መሆን ክርስቶስን ማምለክ መንበርከክ ነዉ የማንነታችን መለኪያ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሄ ማንነታችንን ማወቅ ኢትዮጵያዊ መሆን ማለት ነዉ
@ellenasefa3193
2 жыл бұрын
Ewnet new 🙏
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ
@kokob5829
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ተአምር ነው ክብር ለድንግል ልጅ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hayemanottube
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት የነፍላችን መአድ ነህ አተ በውነት ፈጣሪ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💚💛
@hayemanottube
2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 እሽ አችም መልሽ
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
የእኛ ዉድ መ ምኽራችን እንኳን ደና መጣክ የመ ምኽሬ ተማሪዎች ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@banchiamlakkassahun3215
2 жыл бұрын
ፀጋውን አሁንም ያብዘልህ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
2 жыл бұрын
መምህርየ አተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን የስቱን ነፍሱን አዳንህ ታአምር ነው ጌታ ሆይ ለኔም ድርስልኝ ታረኬን ቀይርልኝ አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን 💐
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን በቸርነቱ ይቅር በለን አሜን፫ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን በጣም አመሰግናለሁ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
እዉነትም እግዚአብሔር ጊዜና መገድ አለዉ ♥️♥️♥️እግዚያቢሔርን የማመሰግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬♥️♥️♥️ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️♥️✝️♥️✝️♥️
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@salme4126
2 жыл бұрын
መምህር እኔ ግን ትምህርት ሁሉንም እሰማለሁ አምልጦኝ አያቅም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ
@አይናለምየስላሴልጅ
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በገጠመኝ ናፍቀኀኝ ነበር አንተ የለቀካቸዉን ሁሉ አዳምጣለሁ ስትጠፋ እንደምግብ ትርበኛለህ እንዲህ ስልህ የእዉነቴን ነዉ ባንተ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ትልቅ ምስክርነት ይኖረኛል ፍፃሜዉን ያሳምርልሽ በሉኝ. ገብረስላሴ እና ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ያስብሽ እማ እውነት ነው በሱ ቴምህርቶች ሁላችንንሜ ለውጦናል
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ ደምሪኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ እህታችን በርች አይዞሽ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ደምሪኝ
@ayinalemayinalem1691
2 жыл бұрын
Egizsbher yasebeshe ehetachen
@selialmaz6029
2 жыл бұрын
ወድ መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፋህ መሰለኝ ሳምንት እርቋል ቀኑ መፀናኛ እና የእውቀት መሸመቻ ነህ እኮ ለኛ አንተን ለኛ ሰጦናል እናም አትዘገይብን እመቤቴ ታበርታልን
@harekharek221
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎተ አስብኝ ወለተ ማርያም
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@saniatube2360
2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኛ ምንድንበትን የሚጠቅመንን አንማረም አናይም የኔም ጥያቂ ነበር በእውነት ማሰታወለለን ያድለን@ወዶሞቻችን እንኳንም ከዛህ መጥፎ ቦታ ወደዚህ የተቀደሰውን የተመረጠው ቅዱስ የሆነ ቦታ አመጣችሁ እንኳን ወደ special Orthodox ተዋህዶ ቤት መጣችሁልን እልልልልልልል ብለናል# አሰተረጓሜዋ እግዚአብሔር ይባረክሸ@ i proud of you💐🌻✝️
@aynalemageze8592
2 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን ሁልግዜም የሚፈልገን የሚጠብቀን እዉነተኛ እረኛ እግዛአብሄር ይመስገን
@rahmanrobby6818
2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህርዬ እድሜህን ያሥረዝምልን አስተርጓሚዋ እህታችን እግዚአብሔር ይሥጥሽ ሁለታችሁም እነ ሀይለ ራጉኤል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@rahelayele4241
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንን ደና መጣህ እኔ ማዳመጥ ከጀመሩክ ቅርብ ጊዜ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏 የሰማነውንም ተምረንበት ለንስሃ የምንበቃ ያርገን 🙇 ሀገራችችንንም ሰላም ያርግልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@አድስማዘንጊያ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@አድስማዘንጊያ ደምሩኝ
@dave-tm8ll
2 жыл бұрын
አስመሳይ ለስሙ ስእሏን ከጀርባህ ለጥፈህ ኮተት ታወራለህ ለክብሯ አትጨነቅም ቅዱስ ያደረከው ካሃዲ ሄኖክ '''ጸሎተ ባርቶስ''' በሚባል የአጋንንት መጥሪያ መጻህፉ ላይ ወላዲተ አምላክን እንዴት እንደረገማት እንዴት ጣኦት አምላኪ እንዳደረጋት መጽሀፉን ስታነበው ታውቀዋለህ ግን ግድ አላለህም አንተም የሱ ቢጤ ነህ ። ባትሆን ኖሮ ትገጽሰው ነበር ግን ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ። አንተ ያአጋንንት ቅቨት የሀሰት አባትን ወሬ እያመንክ የእምነት መሰረት አድርገ ቅቨት የምታወራ በአንተ ቱዩብ ላይ አጋንንት ናቸው የሚያስተምሩት ሌሎችም አሉ በቲውባቸው አጋንት የሚያስተምሩላቸው ''ሊንኩ'' ጸሎተ ባርቶስ የክህደት መጽሀፋ መሆኑን ያጋለጠ ቪድዮ ነው ስለ ወላዲተ አምላክ የሚጨንቀው ጸሎተ ባርቶስ የሚለውን የክህደት መጽሀፍ ያጋልጥ!!!! kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@lemlemgesese2475
2 жыл бұрын
@@dave-tm8ll amelak yikrebh yitarekih aganit new
@senibinisenibini309
2 жыл бұрын
እእእእእልልልል የድንግል ማሪያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባዉ አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒
@salama-cp3ui
6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርየ ፈጣሪ ከዝ በላይ ይግለፅልህ ሁሌ በመንፈስ ቅዱስ ያድስህ🙏🙏
@saramengustuabitow4204
2 жыл бұрын
I’m really really happy so much making more memeher Tesfaye thanks
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
2 жыл бұрын
መምህር እና እንድ ነገር ያመለጠኝ ትምህርትም ገጠመኝ የለም መምህር በርታልን
@Caalaa-w5y
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መ ምህር
@abi4294
2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እሄን ሁሉ እድንሰማ የፈቀደው አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ አሜንንንንንንንንንን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏
@SurafelAdmass
2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል!!! የሃበሻ ዛር ብዙ የማይገናኙ የሚመስሉ የማንነት እና የኑሮ ነጠብጣቦችን እንዴት እንደሚያገናኝ በደንብ አስተምሮኛል!!! በውስጣችን ያለው ጥሩ ወይም ምጥፎ ምንፈስ ነው ማንነታችንን የሚዘውረው! ይገርማል !!! በርታልን መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
@mmm-wi3pe
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መጨረሻው በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@nuthiyehun8333
2 жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ይሄን ያራገ አምላክ ይመስገን
@hiwathiwat5080
2 жыл бұрын
መምህርራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በዙ ተምሬበታለሁ በምታስተምራቸው ገጠመኞች🙏🙏🙏
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
2 жыл бұрын
አሜን በውነትቃለ ሂወት ያሰማልን ንቁ መምህራችን
@netsolo8225
2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ተስፋ በመቁረጥና ምንም አይነት ጡሩ ነገር የሚሰማ ነገር ስለሌለ ቶሎ ብለን ወደ የሚያስቅ ነገር እንገባለን እራሳችንን ለመሽወድ በዛላይም ጠላት አለ ጥሩም ነገር አይገኝም ከዛ ግዜ ከማጥፋት በስተቀር እግዚአብሔር ይርዳንእመብርሃን ትታረቀን
@salamasalama1703
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@ኤፍታህወለተሀና
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለምትመግበን የህይወት ምግብ እሱ የሰላም አለቃ የተባለው ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልኝ የነፍስ መአድን ለምን አቆምክብን መምህር? በእማም ፍቅር ይሁንብህ ከታልክ የነፍስ መአድን(የአባታችን ታሪክ(ተአምር) ቀጥልልን ከመስማትም በረከት ይገኛልና
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@hiymekonjo8365
2 жыл бұрын
ሚገርም ነገር ነው ታሪክን ቀያሪ አምላክ ሁሉን ይቀይራል መምህር እኔ ደሞ የቅድስ ዳዊትን ታሪ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም አንደበትህ ይባረክ
@misarkmisark3065
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@asefashyimam4102
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሐይማኖታቸውን እንዲያውቁ ያደረጋቸው አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@ብሌንእራያእራዮማ
2 жыл бұрын
መምህራችን እኩዋን ደህና መጣህልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@fairoozfairooz3607
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ትልቅ በረከት ነው ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከሁለም ነገር ይጠብቅህ ጎዶልያስ እኔ ግ መምህር አድም ቀን ገጠመኝ ርእስ መርጬ የገባሁት የለም መቼ በለቀቀ ብዬ ነው የምገባው ስራ ካልበዛ እናም ብዙ በቃት ያማያልቅ በረኸትን ከንተ ትምህርት ተምርያለሁ እግዚአብሔር ረድቶኝ ስደቴ ለመልካም ሆኖልኛል ለወቀበት አሁን ትልቅ በረከትና ፀጋ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selammulatu3807
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምን የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእውነት መምህር ልጆቹን እንዲሁ በአይምሮሄ እየሳኳቸው ነው ያድመጥኩኽ እናም አለቀስኩ እዚህ ሀገር ላይ ምንያህል ክብር ተሰቶት ሰይጣን እግ እንደሚያወጣ በየጊዜው የምንሰማው ጉድ ነው
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ልቦና ኤፍታህ ይበለን
@astermisfen4763
2 жыл бұрын
Betam yemigarm tarik new mamhir ❤ yadaragachut tibibir irasu betam das yemil new egzabherin betam be ortdoks indinkora yemidarg raqiq timhirt new ❤egzabher tsagaun yabalik 🤲🙏🌹
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
2 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን ወድሞቻችን እኳንም እግዚ አብሄር ፈወሳቸው በጣም ደስይላል
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@yaredmehret3301
2 жыл бұрын
በጣም አሰደናቂ ነገር ነው እግዚአብሄር የጠፋ.ልጆቹን ይፈልጋል .ደስ ይላል እንኳንም.ወደ.ቀጥተኛ.ሀይማኖት እግዚአብሄር መራቹ ወንድሞቼ.ቀሪ ዘመናቹን በቅዱስ.ቁርባን ታትማቹ.የመንግስቱ.ወራሽ እንዲያደርጋቹ..መልካም ምኞቴ.ነው እኔ.ሀጥያተኛ.እህታቹ.አመተ.ማርያም ልጄ.ገብረስላሴ በፀሎታቹ.አስብኝ ለንስሀ.ሞት እንዲያበቃኝ.ለምኑልኝ በስደት ነው ያለውት
@Embete-
2 жыл бұрын
በትርጉም ያገዝሽ እህታችን ለዚህ ያዘጋጀሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። እግዚአብሔር ይስጥሽ። አንድ ሁለቱን በትርጉም ባገዝሽው መምህርን ከገጠመኝ መሀል እና ለጥፎ ውጭ ላሉ ሰዎች ባስተማርንበት መልካም ነበር።
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
2 жыл бұрын
በእውነት የመንፈሱ ስራ በጣም ያበሳጫል እግዚአብሔር ግን አይተወንም እንኳንም ከዚህ ሁሉ አውቶ ወደቤቱ ስለመለሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን💒መምህር የቅዱሳኑ ፀሎት ይጠብቅህ
@hayhay9005
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማ ሪ ገጠመኝ ነዉ ፀጋወን ያብዛልህ መምህር
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@yeshewalemhailu1402
2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እግዚአብሔር ሰው አለው
@arsemasara9175
2 жыл бұрын
አማኑኤል አባቴ ክብር ይገባካል ንስሀ መግባትና ቋርባን መቀበል መጀመሪያ ለነፍስ ድህነት ሁለተኛ ለዳቤሏስ ማበርከክያ ነው : እነ ወንድሞቻችን እንካን ፈጣሪ በሩን ከፈተላችሁ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒💒💒
@aaandaa2474
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏💚💛
@devan8265
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰላምህ ይድረሰን
@hsznjd4044
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ አለንው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልንእ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ፫ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ።
@tesfayhadis6975
2 жыл бұрын
እኳን መጣህልን መምህራች
@ymetbkegnaytegnam2075
2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ ከአንበሳ መንጋጋ የምታወጣ አምላክነህ እናመሰግንሀለን 🙏❤️🙏❤️🙏ምንይከፈልሀል !!! መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያስተማረን የመከረንየገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@firotafesse5368
2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለሙ በኛ በሀፂያተኞቹ አንደበት የተመሰገነ ይሁን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@21Maryam2
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣ መምህራችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ ደምሩኝ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@temesgentamere6747
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለው ደስ ብሎኛል በዳኑት ነብሶች በጣም ነው የተደሰትኩት ምክንያቱም ከኔ ጋር የተወሰነ ነገሩ ተመሳሳይ ነገር አለው
@የሳርቤትቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሁንም የቀሩትን ይመልስልን
@genetashebir6118
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጉሩምነው ።መምህር ስንቱን ላውራው ስንቱንልዘርዝር ብቻ ስራድቅነው አምላኬተነግሮ የማያልቅ።በፀሎታችሁ አትርሱን ወለተስላሴ ወልደሰንበት ከነቤተሰባችን
@Athanasiustube
2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ሰላምህ ይብዛ።
@mihrettesfa7550
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በጣም ነው ደስ የአለኝ 💚💛❤
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
2 жыл бұрын
መምህር ቃላ ህይወት የሠመል ፀጋውን የብዛልህ የኛ እንቁ !
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💚💛
@mssmarshyee517
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
@እማፍቅር-ጘ3ቘ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእየ አባታችን ወድማችን የምወድል የማከብርህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@selam801
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@lidiyaseyum9009
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ወንድሞቼ
@bezaabraham5874
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለገባው ሰው
@getumebratu4
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅ ነው:: ለመምህርም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን::
@طيبهالطيبه-ط3س
2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅ
@zinashshere6532
2 жыл бұрын
ከምንም በላይ የቤተሰቡ መገኝት በጣም ደስ ይላል አሜን ያጠንከራቸው
@ወለተእግዚ
2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@ghhghy3086
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን ቃለ ሕይወት ያሰሜልን መምህር
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር እንኳን ፈወሳቸዉ
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ቸረነት ለፍጥረቱ እርሕራሄው ክብር ምስጋና ይደረሰው ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@_Godolyas7696
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teweldetsegaye7985
2 жыл бұрын
ደስ እሚል አስተማሪ ታሪክ ስላሶች ከሁላችን ጋር ይሁን የወንድማችን መ/ተስፋየ በረከትህ ይደርብን ቅንነት ትህትና ለራስ እንደሆነ ተምሬያለሁ የአባቶች ፀሎት ከ መ/መ/ግርማ ወንድሙ ከ/ሔኖክ እንዲሁም ካንተ ጋርም ይሁን በርታ
@babys7570
2 жыл бұрын
አጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር አግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማማቾቹ ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ ሌላው ደግሞ ሰው ወደ ትክክለኛው መንገድ ከመጣልህ ምን ቸገረህ ወንድሜ አምላክ ባንተ ደስተኛ ነው ይበቃሃል ረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፍዬ!
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያኑርልን መምህር በእውነት ደስ የምል ጥሩ ነው
@lusisisi7912
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገኝ ቤተሰባቸውን ማግኘታቸው ዋናአው ከመፈስ መፈታአታቸው ይህ ትምርት እደነሱ ተሽጠው የሄዱ ብዙዎች ይማሩበታል በተለያአየ ቦታ የምትኖሩ እደነዚ ልጆች ያለ ሂወት ያላቸውን እባካቹ ርዱአቸው የመዳናቸው መገድ ውኑ መልካምነት ለራስ ነው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
2 жыл бұрын
መምህር ቃልሕዎት ያስማል ውድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ እሙቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
@berhana2488
2 жыл бұрын
መምህር ገጠመኝን ይህቺ ልጅ ተርጉማ እንድታቀርብ ብታደርግ። ወይም የተወሰነውን ክፍል እሷ፣ ሌሎችም ፈቃደኞች ካሉ ከፋፍለህ እንዲሠራ ብታደርግ ብዙዎች እንዲጠቀሙ ይረዳል።
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ መምህርዬ ✝️🙏✝️🙏✝️ የእግዚአብሔር ስም ግሩም ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይተመስገን ይሁን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚
@shadiuae5761
2 жыл бұрын
መምህረየዬዬዬዬዬዬዬ ጀግናዬዬዬ እደምን,,ከረመሀል,,እመቤቴ ታበረታህ ታጠክረህ,,,,ልስማዉ እመለሳለሁሁሁ
@Mekidyedanglemarymalij
2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰግን ይሆን ይህ ሁሉ ታሪክ የቀየር መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሞችችን እግዚአብሔር እንኳንም ታሪክቹ ቀየርልቹ ፍፁም ንፁህ ህልን ያሰጠን በቤቱ ያፅናቹ እህታችን እናመሰግናለን ሁሉም ነገር ለበጉ ነው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 135፡(136)። 1፤እግዚአብሔርን፡አመስግኑ፤ቸር፡ነውና፥ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 2፤የአማልክትን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 3፤የጌታዎችን፡ጌታ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 4፤ርሱ፡ብቻውን፡ታላቅ፡ተኣምራትን፡ያደረገ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 5፤ሰማያትን፡በብልኀት፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 6፤ምድርን፡በውሃ፡ላይ፡ያጸና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 7፤ብቻውን፡ታላላቅ፡ብርሃናትን፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 8፤ለፀሓይ፡ቀንን፡ያስገዛው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 9፤ለጨረቃና፡ለከዋክብትም፡ሌሊትን፡ያስገዛቸው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 10፤ከበኵራቸው፡ጋራ፡ግብጽን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 11፤እስራኤልንም፡ከመካከላቸው፡ያወጣ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 12፤በጸናች፡እጅ፡በተዘረጋችም፡ክንድ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 13፤ቀይ፡ባሕርን፡በየክፍሉ፡የከፈለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 14፤እስራኤልን፡በመካከሉ፡ያሳለፈ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 15፤ፈርዖንንና፡ሰራዊቱን፡በቀይ፡ባሕር፡የጣለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 16፤ሕዝቡን፡በምድረ፡በዳ፡የመራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 17፤ታላላቅ፡ነገሥታትን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 18፤ብርቱዎችንም፡ነገሥታት፡የገደለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 19፤የአሞራውያንን፡ንጉሥ፡ሴዎንን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 20፤የባሳንን፡ንጉሥ፡ዐግን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 21፤ምድራቸውን፡ርስት፡አድርጎ፡የሰጠ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 22፤ለባሪያው፡ለእስራኤል፡ርስት፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 23፤እኛን፡በመዋረዳችን፡ዐስቦናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 24፤ከጠላቶቻችንም፡እጅ፡አድኖናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 25፤ለሥጋ፡ዅሉ፡ምግብን፡የሚሰጥ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 26፤የሰማይን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
2 жыл бұрын
አሜን ♡♡♡
@ነገንአለን
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበርይመስገን
@soliyana1316
2 жыл бұрын
Amen egzaber yimasgan
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅደስአርሴማእናቴ
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ውቤቴነሽማርያም
2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እህቴ አንደዝህ ወደ ወንዝ ያሮጣት ነበረ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታ አወቃ ንስሃ ገብታለች ❤❤❤
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለዝማሬውም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
1:43:22
223ኛ ገጠመኝ ፦ ደሀ መስሎ እንድታፈቅረው ያደረገ ታጋሽ ሀብታም (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
1:13:44
257ኛ ገጠመኝ ፦ የትናንቱ የቅብአቱ ደብተራ ዘማሪያኑን በመተት ወደተሐድሶ እየወሰደ ገንዘብ ያከማቸ የዛሬው ፓስተር ጉድ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
1:49:38
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
1:36:37
259ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ስድስት ጊዜ አግብታ የፈታች የራስ ወዳድ ወላጆች ልጅ አስገራሚ ገጠመኝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
4:58
መተት የተመተተበት ሰው የሚያሳያቸው ምልክቶች ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም እንዳስተማሩት@kesishenokweldemariam2240
Bereket 21
Рет қаралды 2,7 М.
1:21:04
229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 68 М.
1:18:19
255ኛ A ገጠመኝ ፦ አያቱ በልጅነት የአብሾ መንፈስ አጠጥተውት የመጣበት የህይወት አቅጣጫ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:28:54
ገጠመኝ 127 (memihir tesfaye abera getemeng)ያሰበችው እና የነካችው በሙሉ ተሳክቶላት ግን በፍጻሜው ስለሚፈርስባት እህት መጨረሻ...
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
2:02:00
262ኛ ገጠመኝ ፦ ድሮ የደገመባት ደብተራ ዛሬ ለፓስተርነት ሲሽቀዳደም በቸርች ውስጥ ተፋጠጡ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
1:13:58
257ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለፍቅር ብሎ ሀይማኖቱን እስኪቀይር ድረስ ዋጋ የከፈለው ለምን ይመስላችኋል ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
1:42:42
40ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የሰንበት ተማሪው በሆቴል የገጠመው ነገር እስከመጨረሻው አሰረው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
1:19:39
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 90 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН