28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 31,829

Utopia

Utopia

2 ай бұрын

መስፍን ወ/ማርያም (1996)። የክህደት ቁልቁለት። አዲስ አበባ።
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦
Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_e...
Eleni Tedla (1995). Sankofa: African thought and education. New York: Peter Lang.
Teshome Wagaw (1979). Education in Ethiopia: Prospect and retrospect. Ann Arbor: University of Michigan Press.
Tekeste Negash (1996). Rethinking education in Ethiopia. Uppsala: Nordiska Afrikainstitutet.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Пікірлер: 242
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ጥበብ በዚች ሴት አለ። ኑ ሰዎች ቅሰሙ እዉቀት አይደለም የ እሷ ጥበብ ሞልቶባታል የዚህ ሁሉ ሚስጢሩ እግዚአብሔርን የምትፈራ ትጉህ ሴት መሆኗ ነዉ። አርአያየ ነሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
እኔን ጨምሮ ምንም እንኳን የ20 አመት ልጅ ብሆንም ከህፃናቶች ምንመ አልሻልም ኢትዮጵያ ደሀ ተስፋ የሌላት ወደ ሌላ ሀገር መሔድ ማለት የተሻለ ሰው መሆን ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@enatasrate576
@enatasrate576 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል የኔ ልጅ! በዚህ እድሜህ ይህን የመሰለ የበሰለ የምርምር ስራ መከታተል መቻልህ... ያሳድግህ! በሰማኧው ነገር ፍሬ ማፍራት ትችል ዘንድ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ!!!
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 2 ай бұрын
እህታችን ለምትሰጭን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን የሀገራችን ነገር እንደሆነ የአዉሮጳ እና የአሜሪካ እጅ ከአገራችን ላይ ካልተነሳ ካልተውን መቼም ቀና አንልም
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
@@enatasrate576 አሜን ሴት ነኝ
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 ай бұрын
Good our sister I am here abroad even if you wanna go abroad you have to educated person knowledge is very important if you're not educated even if you go out abroad the first thing you will be down the second thing you will put down you country so educated is very important to put up yourself and the country
@yessewzertadesse3295
@yessewzertadesse3295 2 ай бұрын
እህቴ በጣም ጥሩ ምልከታነው የምሰጭን ግንዛቤ ስለጥረትሽ እናመሰግናለን
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 2 ай бұрын
እህታችን በርቺልን ጠንካራ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር አስተባብረሽ የያዝሽ ነሽና አድናቆትና ምስጋና ዬ ይድረስሽ እያልኩ ዛሬ ስለአቀረብሽልን ታዳጊ ልጆቻችን የበኩሌን ትንሽ ልበል ብዬ ነው ብዙ ዎቹ የወላጆቻቸውን ( የአሳዳጊዎቻቸውን ) ሀስብ (አመለካከት )ይወርሳሉ ያንፀባትቃሉ ለምሳሌ ስለኢትዮጽያ ብትጠይቂያቸው ቤተስቦቻቸው ስለእትዮጵያ ተጨባጭ ወቅታዊ ሁኔታ የሚወያዩ ከሆነ ልጆቹም ስለሀገራቸው ትክክለኛውን ነገር ያቃሉ ቤተስባቸው ስለሀገር የማይወያዩ ደሞ ምንም እውቀት የ ላቸውም ስለ ሌላ ጉዳይ ቤተስባቸው ስለ ተጠመደበት ጉዳይ ሊተነትኑልሽ ይችላሉ በአጠቃላይ ልጆች ቤተስባቸው ስለሚያወራው ስለሚጫወተው ነገር ለነሱ ባናወራም እንክዋን ቀስ ብለው ይስማሉ እነሱ ፊት ምን ማውራት እንዳለብንም መጠንቀቅ ያለብንም ይመስለኛል ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚሁ ላብቃ
@yilmahailumedia
@yilmahailumedia 2 ай бұрын
ዶክተር ሰሜ ይልማ ኃይሉ ይባላል : ምናልባት በመዝሙር ታዉቂኝ ይሆናል ። መርሐ ግብርሽን እከታተለዋለሁ ብዙ ትምህርት እየገበየሁበት ነዉ። ምን እየለወጥሽ እንዳለሽ የዛሬ 20ዓመት ነዉ የምታዉቂዉ። ብዙ ማለት እችላለሁ ግን በስል ባገኝሽ ይመረጣል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
የኔ አባት አንተም በመዝሙሮችህ ስንቱ ንሰሀ እንደገባ ታዉቅ ይሆን ፀጋህ ይብዛልኝ።
@enatasrate576
@enatasrate576 2 ай бұрын
አዎ ትክክል!!!
@utopia3386
@utopia3386 2 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን፤ ቤቴ ብቅ ስላሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! በስልክ መገናኘት እንችላለን። ስልኬን እንድሰጥዎት፡ በቅድሚያ በእኔ email አጭር መልእክት ቢጽፉልኝ፡ ቁጥሬን ለማስቀመጥ ይመቸኛል። meski_lechi@yahoo.com
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነተኛና ሐቀኛ ንጹሕ ኢትዮጵያዊት የተማረች ጀግና የተረጋጋች የሰከነች ምሁር ጨዋ ንግግርዋ ለዛ ያለው ጎበዝ መመህርት ምርጥ እህታችን በጣም አናመሰግንሻለን በእውነት እኔ የቅርብ የስጋ ዘመዴ ያህል የሆንሽ ስሜት ይሰማኛል በደንብ ከልቤ ነው የማዳምጥሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠላትሽ ይጣልልሽ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያሰማሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ።
@sis-be1xz
@sis-be1xz 2 ай бұрын
ያንቺን ኢትዮጵያ እንናፍቃታለን ግን መቼ ነው የምንመልሳት በቁጭት መቃጠል ሆነብን ጥልቅ እውቀት ያላቸው እውነተኞች ተሰብስባችሁ ህብረት ብትፈጥሩልን እኛ እንከተላለን ፡፡በድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
@babadebrye
@babadebrye 2 ай бұрын
በእኔ ዘመን መኖርሽ እጅጉን ደስ ይለኛል በረከታችን ነሽ በርቺልን እድሜ ጤና በረከት ያድልልን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 Ай бұрын
አሁን ልጆች እየሰሙ ያሉትና ያላቸው አረዳድ ኢትዮጵያዊነት ከመገዳደልና ከመተነኳኮል የዘለለ ምንም ታሪክ የሌለንና እርግማን ሁሉ ያለን ነው ሚመስላቸው ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ መወለድ/መኖር አለመታደል እንደሆነ ነው ተደርገው ብሬን ወሽ እየተደረጉ ያሉት ደግሞም ይመስላል ያለሁ አሁናዊ ሆኔታ በህፃናት አዕምሮ ሲታሰብ። ለማንኛውም በርችልን ዶክተር እንዳንች አይነቱን ያብዛልን🙏
@lidiazappia640
@lidiazappia640 2 ай бұрын
ዶክተር አንኩዋን በሰላም መጣሸልኝ ተባረኪሊን በእድሜ በፀጋው ከነመላው ቤተሰብሸ ይጠብቅሸ የእግዚአብሔር ወዳጅ እንደመሆንሸ ለጌታችን ለመዳሀኒያለም ክአርሰቶሰ ለታላቁ ክብር ለቅዱሰ ቁርባን ያብቃችሁ ። ከበቃችሁም በፀጋው ይጠብቀሠችሁ ። ❤❤❤ ቃልሕይወት ያሰማልን ። አሜን(፫)
@melakumulutshay8303
@melakumulutshay8303 2 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን። ዶ/ር መስኪ። እመብርሃን ከነቤተሰቦችሽ ፍፅሜሽን ታሳምርልንተ
@0135827
@0135827 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም በየጊዜው ትውልድን ለማስተማር ሰው ይስነሳል, የኛን ትውልድ ለማዳን ዶር መስከረምን መርጧል :: ጆሮ ያለው ይስማ:: ❤
@clight214
@clight214 2 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ በእንደዚህ አይነት የመረዳት ደረጃ ላይ እውነት ነው ከአንቺ ውጪ የሚያሻግር የሚያሳይ የሚያበራ አላገኘም። መስኪዬ ፈጣሪ በርሃንሽን ያስፋው።
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 2 ай бұрын
ተጨማሪ ሰዉ ልጠቁምሽ ዶር ዘበነ ለማ ቻናልን ተመልከቺ (ት)
@munaarega5145
@munaarega5145 Ай бұрын
ዶክተር አቺን አስነሳልን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሆን ስለ ሀገራችን ብዙ ነገር ገልፀሽልናል እግዚያብሄር አሁንም የሚገባሽን ሚስጥረን ይግለፅልሽ አንድ ግራ የሚገባኝ ነገር አለ ለምን ይመስልሻል ከተዋሀዶ ውጪ ያሉ ሀይማኖቶች ስለ ኢትዮጰያ ማወቅ ብዙም አይፈልጉም የሚገባሽ ነገር ካለ ብታሳውቂኝ፤፤
@user-sg6mx9dq2g
@user-sg6mx9dq2g Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ከእናንተ ከጦርነት ምናልባ የሚተርፉ የኢትዮጲያ ልጆች የሚሆን የትምህርት ስርዓት ከእናንተ መሰል ሰዎች ይጠበቃል ተስፋም አለን::
@NY-kr5ni
@NY-kr5ni 2 ай бұрын
ክብርት ደ/ር መስከረም በጣም የምንወድ ጀግኒት ...
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Ай бұрын
ዶ/ር: የእኛ የኢትዮጵያውያን ብለን እንዳነነሳ ያደረገን ብዙ "እኛዎች" በዝተው "እነርሱዎችም" ስለ ተበራከቱ ነው። "እኛ" ተበጣበጥን።የዕውቀት ብዛት አሰከረን።
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 2 ай бұрын
ሰላም ለኪ እህቴ ሊቋ ባለ አራት አይኗ፤ሰላም ለክሙ ደቂቀ ዩቶፒያ
@filimonmehari9854
@filimonmehari9854 2 ай бұрын
ysebah egziabhier selam leke ehuye
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ከእነ መላው ቤተሰብሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። አብዝቶ ይባርክዎት ብርታት ጽናት አንደበተ ርቱአ ይሁንዎት። እናት እና ልጁ በጤና ይጠብቁዎት ጥላ መከታ ይሁንዎት። ይበርቱ!!!
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 2 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም አንች ልብ(subconscious mind) ውስጥ ያለችዋ ኢትዮጵያ እኔም ናፈቀችኝ::
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 2 ай бұрын
ውድ ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ እንቁ ምሁር ልጅ የአይናችን ብሌን ኑሪልን:: በጥረትሽ እና በፈጣሪ እርዳታ ያገኘሽውን ሀገር አምራች እና ገንቢ እውቀትሽን ሳትሻሺ ስለምታካፍይን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽💚💛❤️
@abelmehari926
@abelmehari926 2 ай бұрын
እኔ በነበረኝ የትምህርት ቤት ቆይታዬ በጣም ጎበዝ ተማሪ ብሆንም እውነት ለመናገር አንዱም ነጥብ ከህይወቴ አልተወሀደም። ለዚህም ነው ዳዊት በቃሌ መውጣት እና ለመንገዴ ብርሃን ሊሆን ሲገባኝ በሌላ እውቀት ጊዜዬን ማባከኔ ሚቆጨኝ!
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጄ ወዳጄ ትበልሽ!!!!!
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Ай бұрын
አንዳዴ KZbin ጥሩ ነው አመሰግናለሁ እውስጤ እሚጉላላብኝን ስለ ምትገልጭልን አመሰግናለሁ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
እንኳዕ ብሰላም መጻኺ ንፈትወኪ ሓፍትና ዶ/ር 🤲❤
@roza5271
@roza5271 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ልክ እና ግልጽ አርኪ ርዕስ፣ እንዲሁም የማስረዳት ጥበብሽ እያደነቅሁ፣ የአንቺን ገለጻ ከመስማቴ በፊት አንድ ከጎጃም የመጣ ገበሬ በኦሮሚያ ወጣቶች እጅ ወድቆ ሲደበድቡት የሚያሳይ ቪዲዮ አይቼ፣ እንጀራ ፍለጋ ነው የመጣሁት ... እያለ ሲያስረዳቸው ወጣቶቹ ያሉት " ጎጃም እንጀራ የለም ወይ ? " አመለካከታቸው ያለበት ቦታ እና ተምረው የመጡበት መንገድ ይህን ጥያቄ ፈጠረላቸው። እኔም ለነሱ አዝኜ እኔን ቢጠይቁኝ እንዴት ነው ላስረዳቸው የምችለው ብዬ አዘንኩ። የአንቺ ያቀረብሺው ርዕስ እና ጥናትሽ መልስ ሰጠኝ። ታዲያ በዚህ የትምህርት ስርአት ውስጥ አልፎ የመጣ ትውልድ እንዴት ሆኖ ሊስተካከል ይችላል????
@mesafint001
@mesafint001 2 ай бұрын
የፀሐይ ከተማን ያነበበ ሰው ይሄ ዲዘርቴሽን ምን እያልሽ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታየዋል:: ተባረኪ የኔ ትውልድ ምልክታችን ነሽ ዶክተር እድሜሽን ያርዝመው ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አይቀይርብን 🙏🙏🙏😍😍😍
@belachewwoldetsadike
@belachewwoldetsadike 2 ай бұрын
Voice
@mekadr842
@mekadr842 2 ай бұрын
ረዝም ዕድሜ ሰላም ጤና ይስጥልኝ በክብር እንወድሻለን
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 Ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የዛሬው ርዕስ ጥሩ ነው ሁሌም እንደምለው እኔ ባንቺ እገረማለው በዚህ ዘመን ልጆችን እንደማሳደግ ከባድ ነገር የለም የሚሰሙት፣ የሚያዩት የተወዘጋገበ ነው አንቺ ቤት እንዳይታይ የከለከልሻቸው ነገር ት/ቤት ጓደኞቻቸው ጋር ሰምተውት ይመጣሉ በተቻለ መጠን የሚያዩትንና የሚሰሙትን የተገረሙበት ነገር ካለ እንድንወያይበት ና በገባን ልክ እንድናብራራለቸው የውይይት ጊዜ መፍጠር ይሻላል እንጂ አስቸጋሪ ነው ለዚህም ደግሞ የአንቺን ቻናልና የምትሰጫቸውን ቃለ መጠይቆች ማየት ጠቅሞናል ፀጋውን ያብዛልሽ
@frew.6083
@frew.6083 Ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያበርታሽ:: የምታውቂውን ለእኛ ለማሳውቅ ስለምታደርጊው ጥረት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ::
@biructawit
@biructawit 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አንቺን የመሰለ አስተዋይ እህት በጣም የምታምሪ አስተማሪ ስለስጠን በጣም አመስግነዋለሁ::እንዴት ደስ ይላል ሴት ልጅ በጥበብ ተምልታ ለሰው ስትተርፍ::በጣም ነው የምከታተልሽ I hope እንድ ቀን ኢትዮጵያ or እዚህ meet አረግሻለሁ:: በርቺ እህት አለም::
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 2 ай бұрын
እናነሰግናለን መስኪ :: ትውልዱ እንዲፈወስ እግዚአብሔር አንቺንና እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን :: አሜን ::
@Waneal-ug9ml4wb6u
@Waneal-ug9ml4wb6u 2 ай бұрын
እኔ በግሌ ሀገራችን ላይ ያሉት ታዳጊ ህጻናት ላይ ያሰተዋልኩት ነገር ግራ መጋባት ውስጥ ያለ ትውልድ ነው ፡፡ሃይማኖት ፤ስርዓት፣ባህል፣ወግ፣ትህውፊት ና ሌሎች ቱባ የሆኑ መንነቶቻችን በአጥንታቸው ቀርተዋል ፡፡ራስ ወዳድነት እጅግ በጣም!!! ሰማይ ሰፋ ፡፡በብዙ ቦታ ይህን በአዋቂዎች ላይ እያስተዋልኩ ነው፡፡ህጻነቱም ብዙ ከዚህ የተለዩ አይደለም፡፡በትምህርት ስርዓታችን ላይ ም ሆነ በማህበረሰባችን ላይ በብዙ መታደስ ያስፈልገናል፡፡ዶር አንቺ አምላክ ይጠብቅሽ በርቺ ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን፡፡
@Lebego
@Lebego Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ❤❤❤
@ewungizachewgizachew8721
@ewungizachewgizachew8721 2 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው ለሀገራችን ለመስራት እያሠበሽ ያልሽው በርቺ እያልኩ ምን አሰብኩ መሠለሽ ዶክተር አሁን አገራዊ ምክክር ተብሎ ባለመስማማታችን የሚደረገውን ውል ያጣ ዝብርቅርቅ ምንጩን ያገኘሽው መሠለኝ እና ተስፋዬ ለመለመ
@yonasyonas7997
@yonasyonas7997 2 ай бұрын
ከሁሉ በፊት ሳምንት የሰራሽው መርኀ ግብር ትንሽ ሰፋ ብሉ በመጽሐፍ መልክ ብናገኘው ምኞቴ ነው።ወደ ዛሬው ስመለስ ፦በእርግጥ ችግሮቹ ከዚህም ይሰፋሉ።ዘንድሮ ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የገባሁት ግን critical thinking,decision making ወዘተ...ተብለው ሚነሱ ነገሮች ምን ያክል እየተሰራበት ነው ሚለው ጥያቄ ያጭራል።ምን አልባት ተማሪው በግሉ አቅዶና ፈጣሪ ረድቶት ካልተጓዘ የትምህርት ስርዐቱ ተማሪዎች ላይ ምን መፍጠርና ምን አይነት አላማ እንዲይዙ እንደሚያደርግ ግልጽ እሚያደርግ አይመስለኝም።ደግሞ የሚያሳዝነው ብዙው ተማሪ ሚማር የሚመስለው እንደው ስራ ለማግኘት አንጂ ከዚያ አልፎ ሀገራዊ ራዕይ እንዲኖረው አለመሆኑ የእውነት ከልቤ ያሳዝነኛል።ደግሞ በክልሎች የትምህርት ቤቶች (ሁሉም ላይሆን ይችላል) ያለው(based on በዘርና በብሔር) ስርዐተ ትምህርት ከምለው ርኵሰት ብለው ይቀለኛል። ለዚህም ይመስለኛል በኢትዮጵያ ታሪክና ህልውና መግባባት ይቅርና በብዙ ውጥንቅጥ የምንደናገረው! ግን እንዳንቺ አይነት መምህራንን ያብዛልን።አንድ ቀን እን ተማሪና አስተማሪ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ።
@user-cn5iq3ch8z
@user-cn5iq3ch8z Ай бұрын
እውነት በለዋል ወዳጄ
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Ай бұрын
ጆሮ ያለን እንስማ!! እግዚአብሔር ይግለጽልን::
@user-ds6rk8lc2h
@user-ds6rk8lc2h Ай бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 2 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ.የተማረ ሁሉ እንዳቺ ቢሆን ኢትዮጲያ ማንነቷን ይዛ ትኖር ነበር!!!
@Haregi849
@Haregi849 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በእውነት የምትገርሚ ድንቅ ሰው ነሺ
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Ай бұрын
Dr.Thanks all for what you give for us❤❤❤❤
@prirsterjohn4234
@prirsterjohn4234 2 ай бұрын
መምህርት መስከረም ! በቅድሚያ ይህን ኢትዮጵያዊ አእሮ ላደለሽ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ። ባነሣሻቸው ነጥቦች ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ። ለምታነሻቸው ነጥቦች የጀሮ ሳይሆን ያይን ምስክሮች ነንና ነው። ነገር ግን ከስሕተታችን ተምረን እንደ አሜሪካ በነበረንና ባለን ላይ ቁመን ፊታችንም፣ ኋላችንም እየተመለከትን ለመጓዝ እንችል ነበር። እንችላለንን ወደ እንችል ነበር ለምን አመጣኸው ብትይኝ መልሴ ቀላል ነው። መተግበሪያውን የያዙት ኢትዮጵያን የማያውቁ ፣ ኢትዮጵያዊነት ክብሬ ነው የሚሉ፣ ስለዚያም የሚሠሩና የሚያስቡ ሳይሆኑ ኢትዮጵያዊነት ጭቆና ነው፣ ኢትዮጵያዊነት ዕመቃ ነው። ኢትዮጵያዊነት ኋላቀርነት ነው ። ስለዚህ ኢትዮጵያዊነትን ወደ ዳርዊኒዝም፣ እንውሰደው የሚሉና እየተገበሩትም ያሉ ስለሆነ ነው። በልጆች ለመሥራት ወላጆችን አንስተሻል፣ መልካም ነው። ግን የወላጆች አሳብ ወደ ትምህርት ምንስቴር ሲደርስ በባድ አሳብ ስለሚቀለበሰሰ ወደ ነበርንበት ለመመለስ፣ ዓለምንም በራሳችን መነጽር እያየን፣ እየመዘንን የምገወስደውን እወሰድን፣ የምንጥለውን እየጣልን በራሳችን ኢትዮጵያዊነት ለመኖር ፈተናው ውስብስብ ነውና። እስኪ ወቅታዊ፣ ዘላቂነትም የሚኖረው፣ መተግበሪያውንምን ለያዙት መፍትሔ የሚሆን እንካችሁ በይን። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይግለጽልሽ፣ ይርዳሽ።
@user-cn5iq3ch8z
@user-cn5iq3ch8z Ай бұрын
በእውነት አሜን አሜን ያፈወትን ለእግዜአቤሔር ይሁንላት ለክብርቷ
@user-xp2yn8tc3o
@user-xp2yn8tc3o 2 ай бұрын
መልኣክቱ ይጠብቁሽ ዶክተር
@user-mo3wn2ib1b
@user-mo3wn2ib1b 2 ай бұрын
Dr betam betam betam amseginalehu selanchi menager kalat yelegnem nurilegn long live to you!!
@Betty64120
@Betty64120 2 ай бұрын
ከ10 አመት በፊት የተሰራ ጥናት ቢሆንም ፣ የኛ የት/ት ስርአት ባሰበት እንጂ ስላልተስተካከለ ለአሁኑም ትውልድ በደንብ ይሆናል ....
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 ай бұрын
እታችን ጥሩ ትምህርት ነውና በዚሁ ቀጥይልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@negatucheru9792
@negatucheru9792 2 ай бұрын
We love you for your thoughtful presentation of selected topic to your audiences to improve and upgrade our wisdom🎉🎉🎉
@asmeretalmseged3844
@asmeretalmseged3844 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@dimvidpro
@dimvidpro 2 ай бұрын
ምናለበት ያንን ገንገበት የሲ አይ ኤ ቅጥረኛ የአገር ጠላት ብረረሃኑ ጨለማን አንስተው አንቺን ቢያስቀምጡ ትውልድ ይድን ነበር። እግዚአብሐር ይጠብቅሽ እህቴ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ትክክል እኛ መምህራንም ልናግዛት ይገባል። በቦታዉ መቀመጥ ያለባት እሷ ናት ይህ ጠመንጃ ከመያዝ በቀር ያለቦታዉ ነዉ የተቀመጠዉ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 ай бұрын
ሕገ አራዊቱ ጋር አብራ አትሄድም
@andulemgubena609
@andulemgubena609 Ай бұрын
ዶ/ር በእውነት እኔም ያነበብኳቸው የበለጠ ደግሞ አንቺ ካቀረብሻቸው ትምህርታዊና ጥናታዊ ትንታኔሽ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር እኛና ምዕራባዊያን ቦታ ተቀያይረናል !!! እኛ አሁን ያለንበት ሁኔታ:- እርስ በርስበርስ መበላላታችን፣ አለመከባበር፣ የኔ ብቻ፣ ኃጢያትን(ነውርን) እንደስልጣኔ መውሰድ ምእራባዊያን ከ16 መቶ ክፍለዘመን በፊት ይኖሩበት የነበረው ነው በአንፃሩ ደግሞ አሁን ምእራባውያን ላይ የምታይው አንድነት፣ መከባበርና ቅድሚያ "ሰው መሆንህን ማስቀደም " ፣ ለጋራ ጥቅም መስራት፣ "ከራስ አልፎ ለሌሎች ማሰብ" የመሳሰሉት ኢትዮጵያዊያን ከ16 መቶ ክፍለዘመን በፊት ይኖሩበት የነበረው መርህ ነበር ተስፋ አለኝ ምዕራባውያን ከዛ አስከፌ ዘመናቸው እንደወጡ እኛም ምንም እንኳ ማገዶ ብንፈጅም ሲገባን ከዚህ አስከፊ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣለን!!!! በርቺ
@Maria_Henock
@Maria_Henock 2 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ዶ/ር። በዚህ ሰዓት ልጆች እየሰሙና እያዩ የሚያድጉት፦ ዘረኝነት፣ ስደት ፣ በማንኛውም አጋጣሚ ገንዘብ ማግኘት፥ በፊልም ያዩትን የውጭውን ዓለም መምሰል ፥ ኢትዮጵያ መወለድ ትልቅ እርግማን የሚመስላቸው ብዙ ብዙ........... ። በነገራችን ላይ ወልጀ አይደለም ይህን የታዘብሁት። ዝም ብሎ ካስተዋሉት አለባበሱ ፣ንግግሩ ፣ አረማመዱ ብዙ ይናገራል ።
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Ай бұрын
Waw Waw does u are the best ethiopian good job keep going ethiopian we shall we thnkes ❤❤
@muhabaabdul
@muhabaabdul 2 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@alazaragazhu8399
@alazaragazhu8399 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያብዛሽ ለኛ ሲል
@GNegasi
@GNegasi 2 ай бұрын
eye opener and full of important ideas. Thank you as usual.
@barchworku6400
@barchworku6400 2 ай бұрын
በጣም ሰፊ ሀሳብ ነው የተነሳው ቀጣዩን እጠብቃለሁ
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 2 ай бұрын
በርቺልን እሕታችን እግዚአብሔርም ያበታሽ
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም❤
@mili1621
@mili1621 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገለጻ ነው ዶክተር የሳምንት ሰው ይበለን
@temesgenergetie7930
@temesgenergetie7930 2 ай бұрын
''Some one who did not solve his or her own problems ,will not solve others problems.....'' Thank you!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
መስኪየ ትክክለኛዋ ኢትዮዽያ ያለችዉ በአሁኑ ሰአት ገጠርና ገዳማት ስለሆነ እነሱን እያፀዱ ኢትዮዽያን እያፈረሱ ነዉ
@loza-so4qg
@loza-so4qg 2 ай бұрын
Quality and relevance.... Go back and get it. We were great and will be great... Txs, Docter. GET STRONGER
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 2 ай бұрын
እከልብ፡አመሰግናለሁ፡ልጆችን፡ፍቅር፡ማስተማርና፡ግብረገብ፡ተምረው፡ካደጉ፡ሰው፡በሰውነቱ፡ያከብራሉ፡ዘረኝነትንም፡እንዲጸየፉ፡ያደርጋል፡ብዬ፡አስባለሁ፡እንዳንቺ፡ዓነቱን፡ያብዛልን፡
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 2 ай бұрын
የተከበርሽው ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽልን🙏🙏🙏
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 2 ай бұрын
እህቴ አመሰግናለሁ ትምህርቶችሽ እየጠቀመኝ ነው ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ላይም ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ነው ከዚህ በፊት ስለ ቅዱስ ዳዊት ቪዲዮ ከሰራሽው በተጨማሪ ብትሰሪ ግዮን ሆቴል ሄደሽ አይተሽዋል ብዬ እገምታለሁ ካንቺ አስተሳሰብ ጋር ይሄዳል ስለ እሱም የሆነ ነገር ብትይ
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Ай бұрын
መስኪ ጥናትሽ ወደ አማርኛ ተርጉሚው። ብዙ እንማርበታለን።
@henockgetahun7084
@henockgetahun7084 Ай бұрын
Dr. Meskerem 🙏🙏🙏🙏.
@tigestyeshanew
@tigestyeshanew 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@tesfayenegussie9968
@tesfayenegussie9968 2 ай бұрын
የትምህርት ይዘት ላይ ማተኮርሽ እጅግ በጣም ተመችቶኛል ። ምክንቱንም ጠቅሰሻል። ትምህርት ሚኒስቴር ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራ መልካም ነው ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
አይሰራም። ምክኒያቱም ሚኒሰተሮቹ ሁሉ የ ኢትዮዽያ ጠላቶች ባንዳዎች ስለሆኑ ትዉልድ የሚጠቅም ነገር እንዲሰሩ ተልዕኮ አልተሰጣቸዉም የ ምዕራባዉያን ባርያ ናቸዉ ትዉልዱንም ለነሱ መሸጥ ነዉ የሚፈልጉት ኢትዮዽያዊ ስብዕናህን አይፈልጉትም
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 2 ай бұрын
ልክ እንደፍልስጤም ልጆች ነን ለካ እኛም ። ጥላቻ እየዘሩብን በተለይ የዚህ ዘመን ትውልድ በጣም ያሳዝናል
@frehwotdesta
@frehwotdesta 2 ай бұрын
ወየ ዶክተር ዘርሽ ይባርክ አህቴ ❤
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 2 ай бұрын
( ደ/ር ) መሲኪ ሰላምሽ ይባዛ እንደ ሊድያ ልቦናችን የተከፈተ ይሁን ፡፡
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 ай бұрын
እናመሰግናል ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Ай бұрын
ዶክተር እንደምን አለሽልኝ የኔ ቅመም ጀግና አንቺ እኮ ትችያለሽ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። 1997 ምርጫ ዘመቻ ጊዜ ቅንጅት ሁላችንንም በሚባልበት ሁኔታ ስሜታችንን ተቆጣጥሮን በነበረ ጊዜ የኔ ልጅ 2 አመት ከ8 ወር ነበረች እና ሐይለኛ የቅንጅት ደጋፊ ነበረች ቤተሰብ ሁሉ ስለ ምርጫው በምንወያይበት ጊዜ መለስ ዜናዊ በቲቪ ሲመጣ ስታይ መላጣ ሌባ እያለች ስትቆጣ ተይ እንዲህ አይባልም ስንላት እንዴ አባቴ አይወደውም ስትል ምን ያህል ነገር ውስጣቸው እንደሚገባ ተረድቻለሁ። በአብይ ዘመን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ልባችንን በተቆጣጠረበት ሰአት በቦንብ እስከ መመታት የኢትዮጵያ ህዝብ እሱን ለመደገፍ ቦንብ እስከ ሚወረወርበት ጊዜ ስለአብይ የምናወራውን ሰምታ የቤተሰብ ልጅ የሆነች አብይዬ የኔ ማር ስትል ነበር፣ ምግብ አለበላ ስትለን አብይ ምግብ ብይ ብሎሻል ይወድሻል ስንላት እሺ ብላ ትበላ ነበር እኔ ይህ ያልኩት ልጆች እኛ የምንለውን ሚዲያ የሚለውን ሰምተው በነጭና በጥቁር ተርጉመው ወይ ይጠቀማሉ ወይ ይጎዳሉ በዛም የተነሳ ነው ትውልዱ አሁን ያለንበት አሳዛኝ ደረጃ የደረሰው ስለዚህ በተቻለ አቅም ትውልዱን ማዳን ከተቻለ በጥራት ቢሰራ ጥሩ ነው። ምን እንደሆነ ግራ ባገባኝም የዞረብን እና የደነዘዝነው የሆነ ነገር አጭሰውብን ነው።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 ай бұрын
ድንቅ ነሽ፥ በዚህ ዘመን አንቺን ያዘጋጀልን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን!! የ ፲፬ እና ፲፪ አመት ልጆቼ ፊት አያወራሁ ስላለው ፖለቲካል ወሬ አራሴን እንድቆጥብ መልካም ትምህርትን ሰጠሽኝ
@alem8342
@alem8342 2 ай бұрын
👍👍👍
@tadessenegash1259
@tadessenegash1259 2 ай бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን ጨምሮ ጨማምሮ
@tsionJemaneh
@tsionJemaneh 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@tedtekle2508
@tedtekle2508 Ай бұрын
Thank you for sharing it is always great to list to your facts. We are in trouble in our country with the current education system to say the list.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Egziabher Amlak yirdash! Berchee edmena Tena yistish !!!
@kassa4882
@kassa4882 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏Dr.
@fireye-gn777
@fireye-gn777 2 ай бұрын
እውነት ነው እህታችን ለ ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክርስቲያን በ2001 ዓ.ም የታተመው አዲስ 81አሀዱ እንኳ ተስፋ የቆረጡና የተረገጡ ነው የሚለው አምላካችን እንድንነቃ ያግዘን ስለምትሰጪን ትምህርትና መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 Ай бұрын
feminismን የምታቀነቅኑ ሴቶች እና ወንዶች ተመልክቷት ኢትዮጵያዊ የሆነች ሴት ልትሆን የሚገባት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይጠብሽ የኔ እህት
@habtehabte2605
@habtehabte2605 2 ай бұрын
❤️❤️Dr. Meski wudwa ena enkuwa ehitachin💪❤️
@tamiratfikadu2517
@tamiratfikadu2517 2 ай бұрын
የሚገርም
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 ай бұрын
Very enlightening!
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር አንችና ቤተሰብሸን ለል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Selam Dr Meski🌹👍
@molladesta9922
@molladesta9922 2 ай бұрын
I'm one of the followers of this channel. Without exaggeration the contents (secular and religious) highly relevant. Continue your professional contributions. I have a concern on the duration of the session and your audieces might be litrate.God bless you and your family.
@fast2799
@fast2799 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣሽ
@FeruzaAregawi
@FeruzaAregawi 2 ай бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@octopus2309
@octopus2309 2 ай бұрын
Kesht eko nesh
@zellekaworkzawge2219
@zellekaworkzawge2219 2 ай бұрын
I am glad that you are presenting this. What I think Ethiopia need is to incorporate cultural education in school curriculum. What that means is children can understand better more when they learn what they see around them better. We also need to have more vocational training that will enable students to utilize what they have around them.
@abinetshewa1377
@abinetshewa1377 2 ай бұрын
Hi doctor I like the way you present the entire ethiopian educational system and the way how they perceived things for me is our problem is we focused on the western educational system with out reffering our native and foundation second even we are not coping the western system properly so we lose both case but the most crucial issue for our falarity is our understanding towards us like incompetent inferiority complex wrong underderstanding towards education and wating others to do our assignments inadation to these find the way by denying the reality like flight rather than fight these all is my own ordinary observation.
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 2 ай бұрын
ስጠብቀው ነበርና እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏 *የትኛው ዘመን እትም ይበጀናል መጽሐፍ ቅዱስን በተመለከተ??
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
19 60ቹ በኃላ ከደርግ በኃላ በርዘዉታል ከዛ በፊት የታተሙት ካሉ ፈልግ
@audibarro
@audibarro 2 ай бұрын
እኔን ዩገረመኝ እንደዚህ ዐይነት እውቀት የምንገበይበትን ቻናል ለምን ላይክና ሰብስክራይብ እንደማናደርግ አይገባኝም።
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 ай бұрын
Enkuan dehna metash dr meskrem erzim edme ketena dingle kelijua gar kemlaw betsbish gar yehunilsh!!!
@user-fi3lw8em8u
@user-fi3lw8em8u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tamene1525
@tamene1525 2 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 41 МЛН
Girum Tereka - የኖቤል ሽልማት ጨዋታዎች - ግሩም ትረካ @GirumTereka
25:54
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 9 М.
ሰዎች ማሰብ አይፈልጉም ከማሰብ መሞትን ይመርጣሉ ! ...      ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
34:07
የዜማው ኃይል ይጥላል ወይም ያነሣል ዐለም ዐቀፍ ቋንቋ ነው ዕወቀው
30:30
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 11 М.
ፕሮቴስታንቶችና የጣና ገዳማት
28:34
Utopia
Рет қаралды 14 М.