4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  Рет қаралды 43,501

Utopia

Utopia

Күн бұрын

ቀደምት ኢትዮጵያውያን፡ ስለአሕዛብ “ የቃል ጥበብ” ምን ያስባሉ?
ብዙም ያልሰማነው የኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ መርኅ (Golden principle)
በኢትዮጵያ ውስጥ፡ በክርስትና ሃይማኖት ማስገደድ፡ በእውነት ነበረ?
እውን፡ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር፡ ዘመናውያን ፖለቲከኞች እንደሚሉት፡ በኩሻውያን፣ በሴማውያን ወይም በያፌታውያን የበላያዊ/ጽንፈኛ ማንነት ላይ ብቻ የተመሠረተች ናትን?
የንግሥተ ሳባን እና የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ የሚያጥላሉ ትርክቶች፡ መነሻቸው ከየት ነው?
ዋቢዎች (References)
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
Davis, D. Diane, and Victor J. Vitanza. "Diogenes of Sinope." Classical Rhetorics and Rhetoricians: Critical Studies and Sources, Praeger Publishers, Westport, CT, USA (2005): 132-6.
Halperin, David M. "Plato and erotic reciprocity." Classical Antiquity 5, no. 1 (1986), 6080.
Machiavelli, Nicolo. "The prince (WK Marriott, Trans.)." Shelbyville, KY: Wasteland Classics (1992).
Reeve, Charles DC. "Plato: Republic." Hackett, Indianapolis (2004).
Reid, Richard. "Atrocity in Ethiopian History." Journal of Genocide Research 24, no. 1 (2022): 97-108.
Salvadore, Matteo. "Gaining the Heart of Prester John: Loyola’s Blueprint for Ethiopia in Three Key Documents.”." World History Connected 10, no. 3 (2013): 43.
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Пікірлер: 264
@samsong.mariam7489
@samsong.mariam7489 5 ай бұрын
ኑሪ ያኑርሽ ብርታቱን ያድልሽ ጥበቡንም እውቀቱን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድልሽ
@GirmaGnigussi
@GirmaGnigussi Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሁለም እስከምድሀት ሰው አለው...!!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኢትዮጵያ ጀግና ❤️ 🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ እግዚአብሔር ወደቀደመው ዘመን ይመልስልን ሀገራችንን ክፉዎችን ያርቅልን ኢትዮጵያ ሰልምሽን ይመልስልን
@fast2799
@fast2799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሠን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኮን ደሕና መጣሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
@hailealem4806
@hailealem4806 Жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት ሰወድሽ እድሜ ከ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በርቺልን!!!
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዜአብሔር ይስረጥልን አንችን የመሰለ ሰዎችን ያብዛልን፡፡
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ ድንቅ ሴቶች መካከል ከዋንኞቹ አንዷ ነሽ ክበሪልኝ የኔ ጀግና
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዳክ፣፣፣
@kiburgetachew8382
@kiburgetachew8382 Жыл бұрын
ዶ/ር ድንቅ አምሮና ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ዶ/ር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር ❤ እንደኔ በድምፅና በምስል ማቅረብሽ ችግር የለውም። ሀገር ቤት ብዙ ነገር ላይሞላ ይችላል ብቻ አንቺ አትጥፊብን አደራ ❤ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችሽ❤
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Жыл бұрын
ዕድሜሽን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን
@yemisrakmengesha7955
@yemisrakmengesha7955 Жыл бұрын
ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው። በርቺልኝ እህቴ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት ይሁን ያድርግልሽ ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ ይሻጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤!
@alemalemu6951
@alemalemu6951 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 9 ай бұрын
የእውነት፡ ኢንሳይክሎጲዲያ፡ ሆነሽ፡ አገኘሁሽ፥ ዶ/ር፡ መስከረም፤ እግዚአብሔር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ የሰጠሽን፡ ፀጋ፡ መስማት፡ እጅግ፡ ያረካል🙏🙏🙏
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነበር ብዙ እያወቅን ነዉ ቁጭ ብሎ ለማንበብ ግዜዉም ትግስቱም የሌለን ሰዎች በዉነቱ መስኪ አንቺ ብዙ ፅሀፍ ነሽ እናመሰግናለን ማኪያቬሊና መሰሎቹ ብዙ እነሱን የሚመስሉ ሰይጣኖችን አምርተዉልናል ነፍሳቸዉ አይባረክ እርኩሶች ናቸዉና
@fitsumkidane8197
@fitsumkidane8197 Жыл бұрын
ባቀረብሽው ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ። ቀጥይበት መጸሓፎችሽም ትምህርት ሰጭወች ናቸው ደግሜ እላለሁ አመሰግናለሁ
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ዕውቀቱን ይጨምርልሽ
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Ehetaleme Dimschen le mesmat labeqan Amelake Yemesegen. Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏 ❤️
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
በርቺልን መስኪዬ ብዙ እየተማርን ነው። ከድሮው ማንነታችን ብዙ ትእግስትና ጥበብ መማር እንዳለብኝ ገብቶኝል። አሁን እኮ ቶሎ ምንገነፍል ግልፍተኛ ሆነናል። ለክፉ ሰዎችና ክፉ ሃሳቦች እኮ በትእግስትና በጥበብ መመልስ አቅቶናል። የድሮዎቹ ኢትዮጵያዊያን ክፉውን ሰው እንዴት ባለ ማስተዋል ሳይጎዱት ቅን ፍርድ መፍረዳቸው በጣም ያስደንቃል። እነሱን ለመምሰልና ለማከል ጓጓው። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንወድሻለን። በሰማይም በምድርም ጸጋው አይጓደልብሽ።
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
ዶ/ር የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይሽ። ኑርልን። እናንተን መስማት ባንችል ሀገር ስለሚባለው ነገረ መፍራት ብቻ ሆኖ ነበር ሕይወታችን።
@genetassefa6107
@genetassefa6107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን ፍፃሜሽን ያሳምርልን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን.:: እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር:: በርቺልን:: እጅግ ጥርት ያለ ትምህርት ነዉ:: It is a waking up sound!!
@barcontube1216
@barcontube1216 Жыл бұрын
Thank you as always
@simegnassefa5239
@simegnassefa5239 Жыл бұрын
Yegna jegina tebareki
@romange5198
@romange5198 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይባርክህ እኔ በትምህርት በጣም ደስትኛ ነኝ ግን አንድ ሙከራ ብታደርግ ደስ ይለኛል የተጎድት ወጥቶችና ትንንሾቹ ልጆቻችን ናቸው በውጭ ያሉት በጣም በአገር ውስጥ ያሉትም በስልጣን ልንለው ውይም በኛ ቤተስቦች ድካም ስለዚህ በፕሮግራም ልጆችን በልጆች በቀላሉ አንች ታውቂያለሽ ቤተስብንም ለብቻ እንደ ትምህርት በኢንተርኔት ብታስተምሪን ታሪካችንንም ማነታችንንም ሃይማኖታችንንም ደስ ይላል ደግሞም ጠንካራ አገራችንን የምናውቅ ባለበት አስፈላጊ በሆነ ቦታ ልበ ሙሉ ሆነን መኖር እንችላለን እንደምትችል እርግጠኛ ነኝ እባክሽን ስንት ነፍስ ታድናለሽ በውቀት ።
@selameyene6462
@selameyene6462 Жыл бұрын
እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሸ እግዚአብሐሔር እንዲሰጥሸ እመኛለው
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 Жыл бұрын
ይህ ድምፅ ብቻ አይደለም የሚሰራ የሚፈውስ ሚያነቃ የሚያስታውስ የሚዋጋ ለማይወደው የሚጋፋ ሚኮሰኩስ ብቻ ወሳኝ ድምፅ ነው
@kefelgnaklilu2033
@kefelgnaklilu2033 Жыл бұрын
በዚህ ድምፅ ውሰጥ ኪዳነምህረት አለች ወንድሜ ልክ ብለሃል
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንክዋን በደህና መጣሽ
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Жыл бұрын
መስኪ አትጥፊ
@LakechB
@LakechB Жыл бұрын
ተባረኪልን።
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 Жыл бұрын
ትውልድን ወደ ማንነቱ ለመመለሥ ብዙ መስከረሞች ያስፈልጉናል ድምፃችሁን አሰሙ
@addisdamtew1950
@addisdamtew1950 9 ай бұрын
ዘርሽ ይባረክ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ
@guducasa2687
@guducasa2687 Жыл бұрын
እናመስግናለን! በርቺ
@yoditaseged663
@yoditaseged663 Жыл бұрын
አቤት ምን ያህል እግዚአብሔር ይወድሻል ማስተዋልን እና ጥበብን ሰጠሸ ለኛ እውቀትሸን ሰለምታካፊን በጣም እናመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺን በዚህ ምድር ያመጣሸ ፍጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጥብንይ ስጥሸ እዉቀትሸን ያስፍልሸ
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 Жыл бұрын
God bless you, sister 🙏
@zolazuzu9832
@zolazuzu9832 Жыл бұрын
ውድ እህታችን በርቺ ሁሌም የምናፍቀው ነው
@LakechB
@LakechB Жыл бұрын
እውቀት ነፍስንን ታረሰርሳለች። በእውቀት የቆመ ሰው በቃላት ጥበብ አይናወጥም።
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር ነው እየተማርኩ ያለሁት እንዳንች አይነት ለእውነት የሚኖሩትን ያብዛልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር እነዚህን ተንኮለኞች በማጋለጥሽ ተምሬበታለሁ እነዚህ እንግሊዞች ግን ለምን ከኛ ጋር ተያያዙን ? ለምን ታሪካችን በተሳሳተ መንገድ ይተረጉሙብናል? ዶክተር መስከረም በጣም ድንቅ ትምህርት ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ያክብርልን💚💛❤💚💛❤🙏💕🌷🌺🌹
@simegnmesfin6416
@simegnmesfin6416 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Жыл бұрын
እቺን የምትመስል ውብ አገር በነሱ የውሸት ትርክት የዳቢሎስ መፈንጫ አደረጓት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ 🙏
@bezawitmussie7635
@bezawitmussie7635 Жыл бұрын
በርቺ ዶ/ር ፡ ብዙ ቁምነገር ነው የተማርነው አብዝቶ ይሥጥልን
@abbayabichuu6309
@abbayabichuu6309 Жыл бұрын
ዶክተር፣እንኳን፣ደህናመጣሽ
@yoyoanber1917
@yoyoanber1917 Жыл бұрын
መምህር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጅሽ ብሆን ብዬ ተመኘው
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ዶክተር እባክሽ በቀን በቀን ባችይም በሳምንት 3 ቀን ይሁን ፕሮግራሙ በተረፈ በርችልኝ እንወድሻለን የዘመናችን እቁ ንቁ መምህራችን ❤
@awetwolday8162
@awetwolday8162 Жыл бұрын
I believe God is working through you. Thank you, God ! And thank you, Dr . Please keep it up
@wendesedet
@wendesedet 5 ай бұрын
እግዝሐብሔር ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@leludesta4571
@leludesta4571 Жыл бұрын
ሰላምሽ ዪብዛ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@yoseftaye3909
@yoseftaye3909 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ድንቅ ትምሕርትም ስብከትም ነው ለኔ በርቺልን እግዚአብሔር ሑሌም ከአንቺ ጋር ይሑን አሜን አሜን አሜን
@Shegalearningsolutions
@Shegalearningsolutions Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን I think after all this problems Ethiopia will rise again with the name of God to the righteous place.
@dejenefisseha2361
@dejenefisseha2361 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያብዛሽ
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ኑሪልን አቦ
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው። እሱ ይርዳን
@mihretadera4696
@mihretadera4696 Жыл бұрын
ብርክ በይልኝ ዶክተር መስከረም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይሽ:: የድንግል ማርያም ምልጃዋ ከንቺ ጋር ትሁን:: ቅዱስ ዑራኤል ምስጥሩን ይግለጥልሽ::
@akodrive2926
@akodrive2926 Жыл бұрын
ቅዳሜዬን ካንቺ ጋር ነኝ እንኩን ደህና መጣሽ በድጋሚ
@mickeyatlaw5423
@mickeyatlaw5423 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናዉን በረከቱን ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ
@tamene1525
@tamene1525 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hanaini
@hanaini 6 ай бұрын
ምርጣችን።
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪልኝ።
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Жыл бұрын
ይህን founding principles ለማፅረስ ማስተማርን ስለሚጠይቅ theologians ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል
@girmamulugeta
@girmamulugeta Жыл бұрын
ጠፍተሽብን ነበር እንኳን መጣሽልን እግዚአብሄር እድሜሽን ያብዛልን
@destadereje8016
@destadereje8016 Жыл бұрын
We all appreciate you and eagerly wait all the essential information and facts you transmit! Be blessed, dear our precious sister!
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተሩ
@askalehailu360
@askalehailu360 Жыл бұрын
ዶክተር በቅድሚያ ይህን ትልውቅ እውቀት የካነሽን አምላክ እያመሰገንኩ በመቀጠል በእውነት ቀኑን ሙሉ ብሰማው ውስጤን እያነቃቃኝ ትልቅ ትምህርት እያወኩኝ በተመስጦነው የምሰማው በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚያብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mahiletbelay3032
@mahiletbelay3032 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን, ታሪክ እያበላሹ ያሉ በዝተዋልና በርቺለን,
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ 🇪🇹❤❤❤
@Abenezer653
@Abenezer653 Жыл бұрын
ውይ ስወድሽ 💚💛♥️
@אפריםכנפה
@אפריםכנפה Жыл бұрын
ላይክ፣ ሼር፣ ስብክራይብ፣ በማድረግ የጣት ጻም ገብታችሁል ማለት ነው አድርጉ ይረዳታል ትልቅ ትምህርት እየስጠች ነው እባካቹ ወንድን እህቶች ወርቅ እቁ አስተማሪያችን ናት የተዋህዶ ልጆች። ተባረኪልን እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብሽ
@kassa4882
@kassa4882 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏Dr.
@TesfeyJoseph
@TesfeyJoseph Жыл бұрын
እንደ እርሶ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን። አንቺ ማለት በጣም ስላነሰብኝ ነው እንጂ ለማስረጀት ፈልጌ አይደለም!!!
@abrahamlegas455
@abrahamlegas455 Жыл бұрын
በርቺ እህቴ እግዚአብሔርም ይርዳሽ
@meronwoubshet
@meronwoubshet Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። እንዲህ አይነቱ እውቀት ከስር መሰረት ጀምሮ ማስገንዘብ ቢቻል ብዙ ብዥታን ያስቀራል ።
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Жыл бұрын
ወርቅ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
So interesting I can not have enough of your lectures 👍
@dahlakbrhane9430
@dahlakbrhane9430 Жыл бұрын
Egziabihier tbebun yabzalsh Che roe chemamro xegawn yadlsh
@dawit2583
@dawit2583 Жыл бұрын
መስኪ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አርጌአለሁ በታም ነው የምወዲሽ የኔ ምርጥልጅ አስተማሪዬ
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Жыл бұрын
እህቴ ተባርኪ በጣም ጥሩ ትምህርት ንወ የምትስጭወ እናመስግን እለን ❤️❤️
@samentube5743
@samentube5743 Жыл бұрын
Doctor Egziabher Yibarksh Yitebksh kene betesebochish gar betam enakebrishalen
@tigsthabteweld5914
@tigsthabteweld5914 Жыл бұрын
Thank you.
@hyssoptube4878
@hyssoptube4878 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 Жыл бұрын
ሰላም ለኪ እህቴ ዶክተር መስከረም፥እጅግ የተወደደ መርሀግብርሽን በርትተሽ ቀጥይበት አምላክ ያበርታሽ፤ከዚህ ቀደም በተለያየ ሚዲያ ወይም ቻናል ያደረግሻቸዉን ቃለመጠይቆች ትንታኔዎች በዚህ ሚዲያ ብትጭኛቸዉ እላለሁ፤በተረፈ በርችልኝ/ልን
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ። የምትይዉ በሙሉ ትክክል ነዉ።
@mindafeleke7161
@mindafeleke7161 Жыл бұрын
በዚህ ተስፋ በጠፋበት ዘመን፣ ትውልዱ እውነትን ከሐሰት ለመለየት ባቃተው ወቅት፣ ወደ ገደል የሚወስዱ ሰፋፊ መንገዶች በተጠረጉበት ጊዜ፣ ጭካኔ አይሎ ርህራሄ በተሟጠጠበት ሰዓት፣ ሐሰተኛ መሆን ወደ ክብረትና ሥልጣን የሚያመጣ በሆነበት፣ ፀሐይ እያለች ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንዳለን በሚሰማን ስሜት፣ የምድር ህይወት በሚያንገሸግሽበት በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ኃይልነትና ገዢነትን በመግለጥ ከበኸሪ አባቱ አብ፣ ከበኸሪ ህይወቱ መንፈስ ቅዱስ ጋር በአንድነትና በሦስትነት ለሚከብረው እውነተኛ አምላክ ወልደ አምላክ ምስክር የሆንሽ፣ በጨለማ ውስጥ በሩቅ የምትታዪ ጭላንጭል ብርሃነ ዕንቁ ነሽና በርችልን፡፡ በርግጥ ይህ ይጠፋሻል ባልልም ነገር ግን አደራ ከዘመኑ ብልጽግናዎች ተጠንቀቂ (በኃይልም በማስመሰልም ይመጣሉና)፡፡
@enochenoch524
@enochenoch524 Жыл бұрын
በምስሉም በድምጹም የማትጠገቢ ምሩቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ መስኪ አገር ወዳድነትሽም ሳይከበር ማለፍ በጣም ከባድ ነው ዛሬ ዛሬ በምነት ሸክም ለጎበጡ በተመቻቸው መልኩ ሃሳባችንን ማቅረብ እንችላለን ለማለት ነው የገባነው ውዷ አስተማሪያች ነገሩ በሳይስ ምርመራ ለሚያምኑ የኢትዮጵያ የማንነት መታወቂያ እድሜ ልካቸውን በማንቋሸሽ መዋጥ ለተሳናቸው ከእምነቱ ወጣብለን ከሳንቲሙ ጀርባ የተከናወኑ ስምና ዝና ምንድናቸው ብንል? ምድር ከተፈጠረች ቧላ ያዳምና ሉሲ ታሪክ ቀብረን ሁሉም አገር የሚጋሩት ጊዜና ዘመን የማይፍቀው ማስረጃ ሆኖ ሊቀመጥ የሚችለው ዋነኛ አከርካሪ ነጥብ የማስበው በተለያዩ ጊዜ አመጣሽ ምክንያቶች ያለማችን ጣራ በኩሽና ጭስ ቢበከልም እንደ ኢትዮጵያ ያየር ንብረት አራቱንም ወቅት ባርኮ የሰጣት አገር እያማራቸው ይቀራል ከወዴትም አያገኙም ዝናብ ዘንቦ ፀሐይ ተከትላ የሚወጣባት አገር የሶስቱም ቆዳ ለባሽ ህብር እንደተጠበቀ ተስማምተው የሚኖሩባት ውብ ገነት ይገርመኛል ሳይንስ በፍንዳታው እንኳን ቢሄድ በትክክል አልተሳሳተም ልንለው እንችላለን🤔🤣😂 ምክንያቱም ቲቸራችን የፍን-ዳታው (ቢግ ቤንግ ፅንሰ-ሀሳብ) ፍካት በየአቅጣጫው ተሰባብሮ ሲበታተን በሌላው አነጋገር በስስ ላስቲክ የተቋጠረ ውሃ ከከፍታ ላይ ተወቶ በደረቅ ሲሚንቶ ላይ ቢከሰከስ የሚፈጥረው ቅርጽ ለመገመት አያስቸግርም መሃሉ ላይ የረጠበው የመሬት ክፍል ብዙ ፈሳሽ ውሃን ስቦ የመያዝ እድል አለው ክብን ሰርቶ የተፈነጣጠረው ውሃው በዛው መጠን እንደ ውሃው ብዛት ስርጭቱ በሴንቲሜትር በኪሎ ሜትር የሚዳረስበት ሁኔታዎችና ቅርጾች ይፈጠራሉ የሚል አስተያየት አለኝ ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያና የዓለም አጀማመር የለውጥ ጥናት በስነፍጥረት ውስጥ ያላቸው ግንኙነት እንዲ የተገነቡ ውህደቶች ከምኑ ላይ ይሆን ብዥታ የፈጠረባቸው? ለማመንስ የከበዳቸው? የሚለው በራሱ ሌላ የሰፋ የውይይት መድረክ ይፈልጋል ለኔ በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በኩረጃ ተነድፈው የተገኙ እውቀት ስለመሆናቸው የምዕራቡ የስልጣኔ ጥናት ገና በድዳቸው አጥንት መጋጥ የማይችሉ በወተት ፍትፍት ከናታቸው ጉያ ስር ያልወጡ ጩጬዎች አርጌ የማየት ጽኑ አስተሳሰብ አለኝ ስለሆነም በፍልስፍናው ዘርፍ ይሄን ያህል እንዲ ከተመቱ በእምነቱ ጉዳይ ማንስታ ያስፈለገበት ምክንያት እምብዛም ተገቢ አያደርጋቸውም ለማለት ነው ከኛም የጠበቀ እርምጃ የሚጠበቅብን የብብቱን ጥለን የሌላውን ፍለጋ ላለመሄድ መጠንቀቅ ይገባናል በጣም እናከብርሻለን እድሜና ጤናዉን ላቺም ለቤተሰቦሽ ወላዲተ አምላክ ታድልልን መምራችን እስከዛው ይቆየን
@yimernone4387
@yimernone4387 Жыл бұрын
Dear Meski, thank you for another round of interesting and vital talk with a national significance. As usual, let me also recommend you to make another talk on the topic of fascism. I strongly advise you to read the book of Jason Stanley" How Fascism works-the politics of us and them". This issue is so relevant for the Ethiopian history of the past five decades. Thank you and i wish God bless you with strength and wisdom.
@bettyzenebe8450
@bettyzenebe8450 Жыл бұрын
Selam
@workaferahuseyom9541
@workaferahuseyom9541 Жыл бұрын
ያኑርሽ። ስንት እማር ይሆን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
Thankyou Doctor
@senayttasefay
@senayttasefay Жыл бұрын
Enamasagenalen
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 Жыл бұрын
መድሃኒት አለም የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋው ያብዛልሽ
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Жыл бұрын
thanks Dr.hopefully the generation will benefit from this program.
@kidit9530
@kidit9530 Жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ:/
@tadgizaw223
@tadgizaw223 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ዶ/ር መስከረም በተከታታይ የምታቀርቢያቸውን ታሪካውይና ትምህርታዊ መልእክቶቺሺን እየተከታተልኩ ነው። በሳልና አስተዋይ አንደበትሺ ለኢትዮጵያውያን ኩራት መሆንሺን ይመሰክራል በርቺ።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ለዘመናችን ከታላላቆቹ መካከል አንዷ የተሰጠሽን ውዷ ዶር መስኪ አብዝቶ ይባርክልን፥በጤናው ከዕድሜ ያድልልን፡፡ የያዝሽው መንገድ ገራሚ ነው፥ለዛሬው መከራ ቀን አዘጋጅቶ ያስተማረሽ፥በስርዓቱ ብዙ ነገርን የገለፀልሽ ነሽና በትክክል ወቅታዊ ነገሮችን ከመሬት ያለውን በደንብ በአስረጋጭ በማረጋገጫ በሰፋው ማብራራት የሚችል እምቅ ዕውቀቱን ከመጀመሪያውም ተሰጥቶሻል፥ከዚያም በተሰጠሽ ዕድል ሑሉ በበዛው ዕውቀት ለጥንቃቄ አንቺን ስላደለን ፈጣሪን እናመሠግናለን፡፡ ባይገርምሽ ብትችዪ በምን ዓይነት መልኩ ልናገኝሽ እንችል ይሆን?ብዙ የማጋራሽ፥የምጋራሽ ዕውቀቶች አሉኝና፡፡ ከአንድ ዓመት ወዲሕ በፌስቡክ የዚሕን ዓይነት ፅሑፎች ቀጥታ ለመፃፍ ስሞክር sensitive መረጃዎችን detected አድርጎ የሚያወጣ alarm ሳይኖራቸው አይቀርም ፥ልፖስት ስል እምቢ ይለኛል፥ወይም select all አድርጌ ኮፒ ላደርግ ካላዘጋጀሑት የተወሰነ እንደፃፍኩትን ብትን ያደርግብኝና ሌላ ገፅ ላይ ይከተኛል፥ወይም ገፆቹንና አጥፍቶብኝ ኔትወርክ ስታክ ያደርግብኛል፥ወይም ከኔትወርኩ እንዳለ ያስወጣኛል፥በቃ አንድ ጊዜ ካወቁ ነገሮቻቸውን የሚፃረሩትን ሑሉ በartificial intelligence linkኮቻችንን አውቀውታልና አንቺም እየተጠንቀቅሽ ፃፊ፡፡ በሌላም ኮፒ እያደረግሽ አስቀምጪ የምታስተላልፊውን የዩቲብ ታላቅ ትምሕርት፥ምንም እንኳን በመፅሐፍ የፃፍሽው ቢሆንም በንግግር በተለይም ስራ እየሰራንም ለማዳመጥ በድምፅ ያለው የተሻለ ነውና እባክሽን አድርጊውና ጠብቂው፡፡ አንድ መረጃ ደግሞ ላቀብልሽ፥የአለም አቀፍ የሶሻል ሚዲያዎች ከተቆጣጠሩት አንዱ የሆነው ሐብታም የቴስላ መኪኖች ባለሐብቱ ኤለን መስክ ከሰሞኑ የሆነ ትልቅ አለምአቀፋዊ መቆጣጠሪያ በእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ ተፅዕኖው እንደሚገባ አሑን ባልሻቸው ጨካኝ ምሳሌዎች እያስረዳ እየዛተ ነበረ፡፡ "ከተሞችን ስንሰራ የጉንዳኖችን ከተማ አፍርሰን እነርሱን ደፍጥጠን ነው የእኛን ከተማ የምንገነባውና የእኛ ተፅዕኖ እንዳያስደነግጣችሑ ከወዲሁ እወቁት "እያለን ነበረ በተለያዩ የዩቲብ ቪዲዎች ተመልክቼ ከገረመኝ ወቅታዊ መረጃ አንዱ ነው፤ተፅዕኖዎቹን ከአንድ ከሑለት ሳምንታት እስከ ወራት ድረስ ይደርሷቹሐል "ብሎም ነበረ፡፡ እስቲ እነዚሕንም እየተመለከትሽ ፕሮግራም ብትሰሪበት የሚል መልእክት አለኝ፡፡ ስለሰጠሽን ታላቅ ወቅታዊ እና ወሳኝ ነገሮቻችን ሑሉ በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን!!! ክበሪልን!!!!
@bezak9464
@bezak9464 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይስጥልን
@michaelbiru2570
@michaelbiru2570 Жыл бұрын
ባንቺ በጣም ደስ ይለኛል የኔ ልእልት ማሚዬ እወድሻለው ቀጥይልን በርቺ በሏት
@mesfinwakenie2364
@mesfinwakenie2364 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር መስከረም ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነው አማዞን ላይ ያገኘሁት ሌሎችስ
ፕሮቴስታንቶችና የጣና ገዳማት
28:34
Utopia
Рет қаралды 14 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 10 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 55 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 8 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 10 МЛН