ሌኒ ዮሮ ሌላው የዩናይትድ የጥንካሬ ተስፋ !!!

  Рет қаралды 8,773

Sheger Sport With Abebe Gidey

Sheger Sport With Abebe Gidey

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@Foot958
@Foot958 8 күн бұрын
ይሄ ጨዋታ በቴንሀግ ዘመን ቢሆን ምንም እንኳ የማንቼ ደጋፊ ብሆንም በ እርግጠኝነት አላየውም ነበር። አሁን ግን ቢሸነፍ እንኳ ተስፋ ስላለው አየዋለው። ውጤቱ ምንም ቢሆን አልገረምም።
@Yemane.
@Yemane. 7 күн бұрын
ቢሸነፍ እንኳ ??
@mikiyasmulugeta108
@mikiyasmulugeta108 7 күн бұрын
እኔም እንዳንተ
@lefegegta-u9v
@lefegegta-u9v 7 күн бұрын
Arsenal 1 man u 3 Saka gool Odigard asist Bruno asist Zerkezi gool Amad asist Holund gool Zerkezi asist Amad gool
@abdulhakhussen6310
@abdulhakhussen6310 7 күн бұрын
የዛሬው ጨዋታ በጣም የሚጠበቅ ነው ምክንያቱም ሁለቱም ያሉበት አቁዋም ምርጥ ነው እኔ የ man united ደጋፊ ነኝ ድል ለ ማንቼ Arsenal 2-3man united እንዲ ገምቻለሁ rashford 2 ያገባል
@kirubel-man.united
@kirubel-man.united 7 күн бұрын
ሰላም አቤ እና ሳምሪ ያው ዛሬ ለ ስድስት አመታት የተሰራ ቡድን እና ገና best eleven እንኳን ያለየ ቡድን ነዉ የ ሚጫወቱት ብቻ odegardn ማቆም ከቻለ united እኛም ሀገራችንም ሰላም እንደምንቆይ ተስፋ አለኝ። ኪሩቤል የማንቼው❤❤❤❤❤
@tesfubereke2622
@tesfubereke2622 7 күн бұрын
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ምነው አሰልጣኞች ፉከራ አበዙ ጋርዲዮላ እንኳ 6 አመት ዋንጫ ሲያገኝ እንዲህ አልሆኑም ደጋፊ ጭምር ሞያ በልብ ያሉት ምርጥ አሰልጣኝ ማሬስካን አደንቃለሁ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 7 күн бұрын
አቤ እና ሳምሪ በድጋሚ እንኳን በሰላም መጣቹልን ሱሴ ሆናቹብኝ እኮ ለማንኛውም የአርሰናል እና የማንቼ ጨዋታ በጉጉት አየጠበኩት ነው ሃሪፍ ጨዋታ የምናይ ይመስለኛል ድል ለማንቼ የሚያሸንፍ ይመስለኛ ማንቼ ❤❤❤
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 8 күн бұрын
አይ አቤ ምርጥ ሰው እኮ ነህ ክበርልን
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 7 күн бұрын
እሮብ ሆይ❤❤❤❤ በእግስት እጠብቅሀለሁ❤❤❤❤
@MulugetaTheblue
@MulugetaTheblue 6 күн бұрын
በፍፁም አሞሪም የመጀመሪያ አጋማሽ ባልጠበቅነዉ ታክቲክ ገብቶ ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ከታክቲክ ድንቅነት መማር ነሚያስችል ነገር ግን ለመዝናናት የማይመች ነበር
@beyakawa1461
@beyakawa1461 7 күн бұрын
፣አቤ፣ሸልሙኝዳንኤል፣ከአባዶ፣አርሴናል፣2፣ዩናይትድ፣1
@meseretkebede9291
@meseretkebede9291 8 күн бұрын
አለን አለን
@mesheshabekele6215
@mesheshabekele6215 8 күн бұрын
እውነተኛ ደጋፊ ከሆንክ ሽንፈትም እንኳ ቢኖር በምወደው በክለቤ ተሥፋ አልቆርጥም....ምክንያቱም በሁለቱ ባላቸው ወቅታዊ አቋም ለአርሰናል አልጋ በአልጋ ሊሆን ይችላል ብዬ አሥባለሁ ግን ግን ድል ለታላቁ ክለቤ ለማንቼ
@temesgentom-h3b
@temesgentom-h3b 7 күн бұрын
Arsenal 4-1Man utd Saka 2 hojilund Havertz Martinelli
@MohammedSeid-f5z
@MohammedSeid-f5z 8 күн бұрын
አሞሪም ከመምጣቱም በፊት አርሴናል ቀለል አድርጎ አሸንፎት አያቅም በአለቀ ሠዓት በማግባትና በጣም በትግል ነበር ሲያሸንፍ የነበረው ስለዚህ አርሴናል አሁን ባለው ብቃት በደንብ አድርጎ ያሸንፋል ደግሞ ማርቲነዝ በቅጣት ያጣው ክለብ ተሸናፊ ይሆናል።
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 7 күн бұрын
ድሉ የአርሰናል ነው ምንም ማድረግ አይቻልም❤❤❤❤❤
@helethio4467
@helethio4467 8 күн бұрын
Man united 3_1 yashenefal Dil Le Man U
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 7 күн бұрын
❤❤❤አቤ ይሄ ቅድመ ሙከራ ተብሎ ይስተካከል ስለዚህ ሁሉም አድማጭ ከሰአት በኋላ በሚቀርቡት ብንወዳደር የኔ ውድቅ ይደረግ ስራ ላይ እየተጣደፍኩ ያሰፈርኩት ነው sorry❤❤❤
@AbnetMengstu-e5b
@AbnetMengstu-e5b 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 8 күн бұрын
አርሰናል 3 ማንቼ 1 ሞያ በልብ ነው. ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ
@abiotkebedeenderase
@abiotkebedeenderase 8 күн бұрын
ድል ለታላቁ ክለብ
@AbduSeid-l2z
@AbduSeid-l2z 7 күн бұрын
Abe melsh yesrangy beram afkreh negy
@Logging_Out
@Logging_Out 7 күн бұрын
Arsenal 3:1 United.... I am a United's fan.
@mekdiZy
@mekdiZy 8 күн бұрын
ዮሮ መመለሱ ደስ ቢለኝም የሊቻና የማይኖ አለመኖር የነገውን ጨዋታ ስመለከት ቅር እያለኝ ነወ።ቡድኔ ቢሸነፍም እራሱ ምንም ቅሬታ የለኝም ገና አዲስ አሰራር ላይ ስላሉ ገና ብዙ ተስፋዎችንም ስለምጠብቅ ግን አርሰናል ማንቼን በቀላሉ ያሸንፋል የምትሉ የአርሰናል ደጋፊዎች በጣም ታስቃላችሁ፤ሪሪሪ አትበሉ ካልሆነ የኋሊት ታሪክን እቀሰቅሳለን 8-2😀😀 ሙሉ ቁጥሮችንም እንደማትወዱ ደርሰንበታል ለካ 8፣2 መሉ ቁጥሮች ናቸው😅
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 7 күн бұрын
አርሰናል 3 ዩናይትድ 1 ራሽፎርድ ሳካ፣ሃቨርት፣ማጋሌሽ የጎሉ ባለቤት ናቸው
@Senayytube
@Senayytube 7 күн бұрын
good news
@TediMobil-l1y
@TediMobil-l1y 7 күн бұрын
ሰላም አቤ እና ሳምሪ የናንተ ነው አልተሳሳትኩም
@NistanetabduNistanetabdu
@NistanetabduNistanetabdu 7 күн бұрын
ARSENAL 2 Manutd 1 Havertrz and trosared Assist Odegared and Parety For Utd Hojlund
@GxR-h4k
@GxR-h4k 7 күн бұрын
አርሰናል 1 4 ዩናይትድ
@mstube9857
@mstube9857 8 күн бұрын
አቤ እመነኝ ማንቸ 3ለ0 ያሸንፋል
@hannabedada9775
@hannabedada9775 8 күн бұрын
እንዴት ነህ ሰላም ነህ?
@MohammedSeid-f5z
@MohammedSeid-f5z 8 күн бұрын
ኳስ ተመልካች እንጂ ፅንፈኛ ሆነህ ኳስን አትገምት🙏
@TediMobil-l1y
@TediMobil-l1y 7 күн бұрын
@AmarechAlemayehu-p2o
@AmarechAlemayehu-p2o 7 күн бұрын
Manchester United 6 arsenal 1
@dawitmessay9008
@dawitmessay9008 7 күн бұрын
4-1 to Manchester United Rashi , 2 Garnacho ,Amada ,
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 8 күн бұрын
እናመስግናለን ❤ggmu❤
@mesfintefera262
@mesfintefera262 8 күн бұрын
ማንቼ ❤
@Beharu_mehdi13
@Beharu_mehdi13 7 күн бұрын
ሠላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ የኔዉ አርሰናል 3 ማንቼ 1 ያልቃል ደል የኛነው
@AnewarSabir
@AnewarSabir 7 күн бұрын
አቤ እመነን
@sisaaychelsea
@sisaaychelsea 7 күн бұрын
ARSE 3 MNCHE 1
@mohamedshukr
@mohamedshukr 8 күн бұрын
እየጠበቅን ነበር እኛ ማንቼዎች
@Yemane.
@Yemane. 8 күн бұрын
መጠበቅ መልካም ነው ግን ...
@kinfemichealmenkefe3843
@kinfemichealmenkefe3843 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@NahomBelay-bv5ce
@NahomBelay-bv5ce 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም የሸገር ስፓርት አዘጋጆች በዛሬው እለት የሚደረገውን የማንቼ እና አርሴ ጨዋታ በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል። ነገር ግን እንደ አንድ የማንቼ ደጋፊ ይሄ ጨዋታ አሁን ላይ ባይደረግ ደስተኛ ነኝ። ብድኑ ገና እየተዋሀደ ያለ መሆኑ እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አርሰናል በማንችስተር ላይ እየወሰደ ያለውን የበላይነት ስንመለከት ከባድ ይሆናል። ይህም ሆኖ ግን ውዱ ክለባችንን ማየታችን ግድ ይላል። GGMU
@KerudinYohanis
@KerudinYohanis 7 күн бұрын
Inyam Sila tagananyen dassbilonal
@NuruBehiru
@NuruBehiru 8 күн бұрын
Man utd 4,Ase1
@addismenegesha8243
@addismenegesha8243 7 күн бұрын
Arsenal yashenfal Arsenal 4:Manchester United 2 goal by arsenal saka 2 haverz 2 Manchester United goals by rashford 2
@GershTeshfayu
@GershTeshfayu 7 күн бұрын
Gg ነኝ ከሜክሲኮ 3man 1 arse yoro, amad and casmero
@BiniBini-jz2wt
@BiniBini-jz2wt 8 күн бұрын
Awo tekekel
@MikiyasZeleke-tc9yc
@MikiyasZeleke-tc9yc 8 күн бұрын
Manchi yashnfal amori yshnfal
@KerudinYohanis
@KerudinYohanis 7 күн бұрын
Betasab Nan abbabee giday
@AdaneTariku-do8vg
@AdaneTariku-do8vg 7 күн бұрын
Arsenal 3 united 2 bukayosaka 2goal yaskotiral andu bepenality kai havers 1
@AbduselamMam
@AbduselamMam 7 күн бұрын
አብዲ ሊቨርፑል ከወሠን አቤ ሳም የኔ ግምት ከተሳካልኝ አርሴናል ሁለት ጎል ካሀቨዝ& ኦዲጋድ & አሲስት ሳካአ &ኣዲጋድ=ማቺስተረ ሠወስት ጎል ረሽፎድ& በድኖወ &ዘኪዚ አሲስት ዳሎድ ፈናዲዝ አዱው ኦንጎል
@mstube9857
@mstube9857 8 күн бұрын
ምርጥ
@AbduSeid-l2z
@AbduSeid-l2z 7 күн бұрын
Koye abe united gar endet arsenal yefokakaral arsenal eko odagard seliba tmber enkon tegodto ekul new yewtaw
@Taeme-r5h
@Taeme-r5h 8 күн бұрын
አበበ ወንድሜ እንዴት ነህ 15 አመት በየቀኑ ነው የሚከታተል አቀራረብሕ በጣም ይመቸናል
@Taeme-r5h
@Taeme-r5h 8 күн бұрын
ጠአመ ጎሚስታ ነኝ ከሳሚት
@GetamelkamabatnewGetamelkamaba
@GetamelkamabatnewGetamelkamaba 7 күн бұрын
አቤ አረስናል 3=mancha 1 yakal
@TadealDesta
@TadealDesta 7 күн бұрын
Arsenal 1 - 3 Manchster 2 ሆጅለንድ 1 አማድ የአርሠናልን የአየር ላይኳስ የአርሠናል ተከላካይ አንዱ በቴስታ ያገባሉ እንዲሁም ከአርሠናል 1 ተጫዋች በቀይ ይወጣል ታድኤል ከአስኮ
@TsegayeTsegaye-sx4ll
@TsegayeTsegaye-sx4ll 7 күн бұрын
Arsenal 3-1 man united...saka, trossard and havertz scores for arsenal and hojlund for man united and saka will have 2 assistes
@hahu909
@hahu909 7 күн бұрын
arsenal vs Man utd 2................... 0 Sake 1 avitaminosis 1
@dhugaandhugaadha3849
@dhugaandhugaadha3849 7 күн бұрын
Arsenal vs Manchester United Arsenal win comfortably and First goal will be scored by Rice. Rice rice baby 😂 Saka also will score from Penalty kick.
@AmredinJedid
@AmredinJedid 7 күн бұрын
selam abe ena samri Arsenal5-0man united Goal saka odegard haverts jesus merino Assist odegar saka trossard haverts
@ادريسادريس-ج3ض
@ادريسادريس-ج3ض 7 күн бұрын
አርሠናል 2 ማን ዩናይትድ 2 ጎል አርሠናል ትሮሣርድና ኦድጋርድ ማን ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናደዝና ማውንት ያስቆጥራሉ
@meseretkebede9291
@meseretkebede9291 8 күн бұрын
ድል ለአርሰናል 3 ለ1
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 7 күн бұрын
ሰላም ሸገሪያንስ ዛሬ አሪፍ ፉክክር ያለው ጨዋታ እናያለን የኔው አርሰናል ጥሩ አቋም ላይ ነው ያለው ታች ቤት ከኛ ጥሩ ልምድ ለመቅሰም ይመጣሉ አናሳፍራቸውም አርሰናል3--እንግዳው1 Saka 1 Kaihavert 1 Gabriel 1 መልካም ቀን❤❤❤❤
@TadealDesta
@TadealDesta 7 күн бұрын
ቀልደኛ
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 7 күн бұрын
​@@TadealDestaምንአጠፋው?❤❤❤
@yosefbeyene5430
@yosefbeyene5430 7 күн бұрын
ሠላም ፣ሠላም አቤ፣ሣምሪ አና ቤተሠቦች የሚመስለኝ ዩናይትድ ካለበት ሁኔታ እና ከአዲሱ አሠልጣኝ አንፃር ጨዋታው ያጓጓል ፣እናም ፣ግን የማሸነፍ ዕድሉ ወደ አርሰናል ያመዝናል ፣ለማንኛውም መድፉን ቀስ እያላችሁ ተኩሱ ዩናይትድ ገና ልጅ ነውና፣ እነ አቤግን አሸነፈ የምትለዋን ዘፈን ለማን ጋበዛችኋት ?😀😀😀❤❤አመሠግናለሁ ።መልካም ሁሉ ለሁላችንም ይሁን።yosef b
@davelm
@davelm 7 күн бұрын
Ars 2_1 united
@HabtamuYemane-t2s
@HabtamuYemane-t2s 7 күн бұрын
አቤ እኔ የአርሴናል ደጋፊ ነኝ እመነኝ Arsenal will win the game by 3 - 0 saka Havrtz Magahlsh
@AB_UZone
@AB_UZone 7 күн бұрын
Ars 2 - 0 mun utd martineli goal
@abdumalikmudesir3198
@abdumalikmudesir3198 7 күн бұрын
arsenal 3 0 saka 2 trossard 1
@kelemuanesiru
@kelemuanesiru 7 күн бұрын
እውነት ይሄ ጠፍቶህ ነው አዲስ አሰልጣኝ ሲቀየር ተጨዋቾች ያላቸውን ነገር እንዲሚያወጡ ለምን excuse ለመያዝ ጣርክ ። አሁን ያለዉ ነገር ልንገርህ ከዚህ የተነሳ ነው ። ሲጀመር አንተም ብላኸዋል የመለማመጃ ጊዜ አላገኙም ታዲያ አዲሱ አሰልጣኝ ያመጣው ለውጥ ምኑ ላይ ነዉ? አዲስ አሰልጣኝ ሲመጣ ካለዉ መነሳሳት የተለየ። (ጊዜው ያልጠበቀ ነው?)
@danieasy161
@danieasy161 7 күн бұрын
Man utd 2-1Arsenal
@anwarsultan-c6u
@anwarsultan-c6u 7 күн бұрын
Ars 2. Man Utd 3 Magalesh. Rashford Odegard. De Ligt Hojlund Assists Saka. Bruno 2 Saka. Amad
@mukenure4236
@mukenure4236 7 күн бұрын
Arsenal 3-1 Manchester united
@hannabedada9775
@hannabedada9775 8 күн бұрын
አርሰናል 6 ማንችስተር 0 ይቅርታ ግን የብቃት ጉዳይ ነው::
@getachewbelete5611
@getachewbelete5611 8 күн бұрын
አስካሉ ይህን የማረግ አቅሙ የላትም አርገውም አታቅ ታላቁ ክለብ ማንቸ ላይ
@getachewadino
@getachewadino 7 күн бұрын
😂😂😂
@MisbahAwol-i4s
@MisbahAwol-i4s 7 күн бұрын
ኳስ በቅርብ ቀን ነዉ ማየት የጀመርከው ልበል
@AbduSeid-l2z
@AbduSeid-l2z 7 күн бұрын
Abe melsh yesrangy beram afkreh negy
@temesgentom-h3b
@temesgentom-h3b 7 күн бұрын
Arsenal 4-1Man utd Saka 2 hojilund Havertz Martinelli
@AbduSeid-l2z
@AbduSeid-l2z 7 күн бұрын
Abe melsh yestangy beram afkreh negy
የሰዓቱ ወሳኝ መረጃዎች
35:44
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 1,2 М.
"ለሚመጣ የፈተና ጊዜ ዝግጁ መሆን አለብን" አሞሪም
19:17
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 5 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 22 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,3 МЛН
ይበልጥ የለመለመው የአርሰናል የዋንጫ ተፎካካሪነት!!!
38:38
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ  2 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:28
ጎልቶ መታየት የጀመረው የቼልሲ ጥንካሬ!!!
27:02
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 5 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН