ያልተጠበቀው የዳን አሽወርዝ ስንብት እና የዩናይትድ ወቅታዊ ሁኔታ

  Рет қаралды 4,600

Sheger Sport With Abebe Gidey

Sheger Sport With Abebe Gidey

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 Күн бұрын
Big up Abe
@yob900
@yob900 2 күн бұрын
Thank you Abe! as always!!!
@dawitmessay9008
@dawitmessay9008 Күн бұрын
Hi Abbe ena HiSamri Endemin alachehulen yes sport tentena akerarebachu elet ke elet yemiasdeset naw bertulen enamesegenalen ‼️
@YaredB21
@YaredB21 2 күн бұрын
Thank you for your info
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 2 күн бұрын
ዛሬም መሸነፍ ነገም መሸነፍ የመሳ መሳማ ምንአለኝ ሀገሬ(10hag)❤❤❤❤
@adujonathan4377
@adujonathan4377 Күн бұрын
Selam aba setebekachu neber
@KiyaTesfaye-c7b
@KiyaTesfaye-c7b Күн бұрын
ሰላም ሰላም አቤ ሳምሪ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ መቼ ነው አዲስአበባ ሚመለሰው
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 2 күн бұрын
አቤ እመነኝ ማንቸስተር ውስጡም ውጩም እየተበላሸ ነው ምክንያቱም ዳይሬክተሩን አባረሩ ደጋፊን የስታዲየም መግቢያ አስጨመሩ ገና አሞሪንንም ያባርራሉ ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ
@tesfubereke2622
@tesfubereke2622 2 күн бұрын
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አሁን ትንሽ ቆይተው አሰልጣኙ ይሰናበት ይባላል ያልተረጋጋ ክለብ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
@eliastikue3792
@eliastikue3792 Күн бұрын
ኧረ እንዃን ተባረረ..የድሮ አስተሳሰብ ያለው በመሆኑ sporting director...
@yosefbeyene5430
@yosefbeyene5430 Күн бұрын
ሠላም አቤ፣ሣምሪ በስፖርቱ ጥሩ ነገር እንዲገኝስለ ጥረታችሁ፣ስለ ትግላችሁ አመሠግናለሁ በርቱ፣ሠላም ለሸገር ስፖርት ቤተሠብ፣ሠላም ለሁሉም።yosef b.
@kinfemichealmenkefe3843
@kinfemichealmenkefe3843 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 Күн бұрын
በለው የአትሌክስ ፌዴሬሽን ታምራቱ እንደቀጠለ ነው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ይባላል መጨረሻውን ያሳምረው😂😂
@KingFati-h3f
@KingFati-h3f 2 күн бұрын
የትንሽ ክለብ ዳይሬክተር እኮነው ቴንሃግን ያቆየ ሰው ምን ዳይረክተር ነው
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 2 күн бұрын
ስለምን እንደምታወራ ምንም ሊገባኝ አልቻለም!!!!
@mogesayele9525
@mogesayele9525 2 күн бұрын
ከመረጃ ውጭ ሰለሆንክ ነው
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 Күн бұрын
አባቱ.... ስድብሽን ቀጥይበት!!!
@TzazauSasiay
@TzazauSasiay 2 күн бұрын
ለምንተሰናበተያሳዝናልያሁሎወጭአውጥቶያመጣውንሰውለምንገርሞኛልአቤዋውበዚውቀጡሎበት
@abinesru2041
@abinesru2041 2 күн бұрын
አቤ ይቅርታ ምንም ልትለኝ የፈለከው አልገባኝም ምንጮች እኮ የሚሉት ሌላ ነገር ነው አንተ ከምትለው በፍፁም አይገናኝም ።
@BekriGeraj
@BekriGeraj 2 күн бұрын
እረ ለወቀሳ ባንቸኩል
@አርሰናል-ፀ7ጐ
@አርሰናል-ፀ7ጐ 2 күн бұрын
አንተና መንሱሬ ያባታቹ ንብረት የሚመሰለው ሲቀጥሩም ትበሳጫላቹ ሲያባርሩም ትናደዳላቹ ሲሸነፍፉ ይከፋችዋል እስቲ አውን እንዲ ልብ ውልቅ እሰከሚል የትውውረው አንተን ምን አስጨነቀ
@FarisErdado
@FarisErdado Күн бұрын
እባክህ ምክንያቱን እንደ አንድ ጋዜጠኛ እርግጡን ሳታውቅ በመላ ምት እርግጠኛ አትሁን /ዳን አሽወርዝ አሞሪምን ያልፈለገው እንግሊዛዊያን እንዲመጡ ፈልጎ ከሆነስ? ይሄም መላ ምት ነው ማየት አለብህ:: /የዩናይትድ መግቢያ ቲኬት ከፉልሀም የነሰ መሆኑንስ ለምን አትተነትኑም? /አቤ ግድ የለህም ለዩናይትድ ያለህን ጥላቻ እያውጣጣህ ይመስላል :: አሽወርዝ ያልፈለገውን አሞሪም በምን ሞራል ለማናገር ሊዝበን ይሂድ? /ሚዛናዊነትን ተለማመዱ በእናንተ አመለካከት ልክ ብቻ ዩናይትድን አትለኩ::
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 24 МЛН
የማንቸስተር ሲቲ “Empire” ፈጣን አፈራረስ
38:30
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 13 М.
"ሆድ ይፍጀው" አትሌት ገዛኸኝ አበራ
50:23
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 1,3 М.
የቻምፒያንስ ሊግ ጨዋታ መረጃዎች
25:48
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 3,1 М.
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላው"
34:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 23 М.