3 ጊዜ ከፈረሰው ትዳር በላይ ያፈረሰኝ ገጠመኝ || ፈኪያ መሀመድ|| እንተንፍስ #20

  Рет қаралды 249,706

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@sofi8983
@sofi8983 7 ай бұрын
ክብር በአረብ አገር እንደሻማ ቀልጠው ለቤተሰቦቻቸው ለሚኖሩ እህቶች እህቴ ደግሞ አላህ መልካሙን ነገር የሻልሽ በየሚድያው ደሞ አትቅረቢ ማሻ አላህ የምታምሪ ነሽ አላህ ስትር የሚያደረገውን ጥሩ ባል ይስጥሽ ድንሽን የሚያስተምር
@hayathayu2936
@hayathayu2936 7 ай бұрын
ያንንማ ኒቃም ልበሺ ሲለኝ እቢ አልኩ በዛዉ አልተሰማማንም ተለያየን አለችኮ የባለፈዉ ኢንተረቪዉ ላይ በየሚድያዉ አትቅረቢ ላልሺዉ የሚዲያ ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ ማሰታወቂያወችን እሰራለሁ ብላለች እሷ የምትፈልገዉ የሚድያ ሰዉ መሆን ነዉ ይች ልጂ ወላሂ ከማንም እጂ እርዳታ መጠበቅ የነበረባት ልጂ አይደለችም ማለትም ጤነኛ ነች ሰርታ እራሷን መቀየር ትችላለች ሲቀጥል ኮንዶሚኒየም ለምን ተከራየች ማለትም አንድ ክላሰየግለሰብ ቤት በቀላል ገንዘብ ብትከራይ ለሷ ሂወት በቂ ነዉ ብቻ ለምናችሁ ሴት ልጂ ብቻዋን ተከራይታ ኖረች ማለት ከባድ ነዉ ለኔ ወንዶች ነይ እርዳታ እንለግሰሺ እዚህ ቦታ ላግኚሸ እዚህ ቦታ ላግኝሸ እያሉ ብልግናና ሌላ ነገር ዉሰጥ ነዉ ሚከቷት ብቻ የተሻለዉን ይወፍቃት ነዉ ምለዉ
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም ገርሞኛል ለዛዉም ባለ መኝታ ቤት እካርቶን ላይ ትተኛ አልበርዴ አንዲት ትንሽ ክፍል ምን አነሣት በአንዲ ጌዜ ጣራ ለመንካት መሞከር እማንነት ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይቺላል!!!!!!!!
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 7 ай бұрын
ችግሯ ነው ሚዲያ ያስወጣት እናተ ወንዶችማ በሴት መጫወት ልምዳቸው ነው ሴት እርሻ እረሷት አደል የሚለው መቆፈር ብቻ ሲጠግቡ አንድ ፍቺ ፈታውሽ ሁለት ፍቺ ፈታውሽ በጣም ከጠላት ደግሞ ሶስት ፍቺ ፈታውሽ ብሎ መጣል ነው ስራቸው
@taferemam5118
@taferemam5118 7 ай бұрын
አዋሪኝ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
እንደዘ ብትልም ሌለም ችግር አላበት ይሆነል ለፍርጀ አቾኩሉ አላህ ነገ ምን እንደ ሚየመጠበቹ አተቁም አትፍረድ ይፋረድብሀል ይበለል አላህን ፍሩ እሂተቹን አሰልፈቹ አትስጡ ሲደብር ኮመተቹ​@@hayathayu2936
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 7 ай бұрын
እህቴ ሰላትሽን ሰግደሽ አላህን ከለመንሽ ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ከ አላህ ተስፉ አይቆረጥም🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
ጥሩ ደረጃ ያልደረሱ ሁሉ ስላታቸውን የማይሰግዱ ናቸዋ?
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 7 ай бұрын
​@@rasayifat5726Leminyi yisetishal bayisetish inkuwan lebego newu
@nuredinyusuf18
@nuredinyusuf18 7 ай бұрын
Sew hulet aynet new 1. Ye mdr sew 2. Ye semay
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
@@nuredinyusuf18 የሰማዩ ታዲያ ምድር ላይ ምን ይሠራል?
@Tamara-k9t
@Tamara-k9t 6 ай бұрын
​@@rasayifat5726ክክክ ወይኔ መልስ
@jemalseid601
@jemalseid601 7 ай бұрын
በተቻለሽ መጠን በማስታወቂ ሳይሆን በዱአ አላህን ለምኝ በተቻለ መጠን ችግርሽን ባለህ መንገድ ፈልጊው
@woyay2095
@woyay2095 7 ай бұрын
ትክክክል
@umselimousman6524
@umselimousman6524 7 ай бұрын
نعم
@حكمهحكمه-ب4ق
@حكمهحكمه-ب4ق 7 ай бұрын
በትክክል
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 7 ай бұрын
አላህ መሠለኝ አጋልጦ የሠጣት😢😢😢😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 duwa bicha yanoral ende yeraseshign taf taf kalalish
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ያውቅልሻል አንተ ማንያዘዋል ተባረክ ብቻ ብቸኛ መሆኗን አውቀው እንዳይደፍሯት
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
ንግግሩዋ ቅምም ያለች አስተዋይ ናት ለይቅርታ ያላት ልብ ደስ ይላል ማኔ ያደረክላት መልካም ነገር ነው ግን ቤቱ ኢሊቬተር የለውም እንዳልከው 16ኛ ፎቅ ላይ ናት ሴት ልጅ ናት ስትወጣና ስትወርድ ለጤንነትዋ ለወደፊት ጥሩ አይሆንም እባክህን የከፈልከውን ትጨርስና ሌላ ቤት ቀይርላት ተባረክ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 7 ай бұрын
ከገንዘብ ገፋ ነዋ ሰው በረዳው እንዲህ ይሁን እንዲህ ማለት አይከብድም፣
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 5 ай бұрын
😂😂😂አሁንማእያቃጠለችኝነው አህሙንእያስጨነቀችው
@zeynebdawed
@zeynebdawed 7 ай бұрын
ፈኪሀ እህቴ አማና አላህ የሰጠሽን ውበት እንዳታባክኝው ሁሉም ነገር ያለምክንያት አልተፈጠረምና በኢማንሽ በርቺ አማና እንዳትሳሳች እዱኒያ ስለሆነች በደካማ ጎንሽ እንዳይጎዱሽ እንዳትታለይ የሂወትን ነገር አይተሽዋል ለምንም ነገር እንዳትሸወጅ፡፡ አላህ ከመልካም ሰበብሽ ያገናኝሻል፡፡ በርቺ መጥፎ ቦታ እንደማላይ ተስፋ አደርገጋለሁ፡፡ ገንዘብ ባልሰጥሽም በዱዓ አብረንሽ ነን በርቺቺቺ…… አሁንም አማና!! ተከራይ ባልሆን ወላሂ ከእኔ ጋር አድርጌ ህልምሽ እንዲሳካ አደርግ ነበር፡፡ ተወከልቱ አለሏህ #አንብቢው
@Yegbreal_19
@Yegbreal_19 7 ай бұрын
ቆይ እኔ የምለው ልጅቱ ሰው የላትም በጄ ግን በሰው ከምታስረዷት እናንተም ከምረዷት ምናለ ስራ ብታሰሯት ስራ ብቲዝ እንደምናያት ከሆነ በጣም ወጣት በጣም ጤነኛ ልጅ ናት
@kariyakaruya
@kariyakaruya 7 ай бұрын
አይሰዉሙሉንአድምጡት ለመፍረድአትቾኩሉ
@Mahdiya-e2r
@Mahdiya-e2r 7 ай бұрын
Tekekl wellahi
@مريمعليك
@مريمعليك 7 ай бұрын
ቤተሰብ አለት ግን በክብሯ ታራማማዱት ገለሽ እያሸጥሽ ፏ በይ አለችኝ አለች እኮ አክስቷ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ኢንተርቪ አዳምጡ ኢሄ እኮ ሶስተኛው ነው
@Yegbreal_19
@Yegbreal_19 7 ай бұрын
@@fikrcherkos772 አዳምጫዋለሁ ባክሽ ዞሮ ልጅቷ ስራ ያስፈልጋታል አራት ነጥብ ያለፈ አለፈ ነው
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
ማሻአሏህ ወገናችን ሀሳቧን የእዉነት በደብ ነዉ የተረዳሀት ግን አደራህን ከፈጣሪ በታች ከጎኗ አትለያት ወገኔ ተባረክ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 7 ай бұрын
በእውነት የልጅ ብስል ማለት ይህች ነች በጣም አስተዋይ ለምትናገረው ነገር ቁጥብ ከአንደበቷ ለሚወጣው ነገር ተጠንቅቃ የምታወራ ቃላቶችንም መርጣ የምታወጣ በራሷ ትምህርት የምትሆን ከህይወቷ ሴት እህቶቻችን ብቻ ሳይሆኑ ወንዶችም ብዙ ይማራሉ ገና ተባርካ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች
@tarikekifle362
@tarikekifle362 6 ай бұрын
በጣም በጣም የምትገርም በተፈጥሮ አስተዋይ ልጅ ናት ስለአባትዋ ያለችው ግን ይገርማል እንዲህ የልጆቻችሁን ቅስም የምትሰብሩ አባቶች ልቦና ይስጣችሁ ጥሩ እድልን ከሚመኙልሽ ውስጥ ነኝ ማንያዘዋል እግዚአብሄር ይስጥህ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ጡሩውን ነገር ይወፍቅሽ እባካችሁ ወላጆች ልጅወልዳችሁ ጥቁር ጠባሳ አትጣሉ ፍቅር ስጡ😢😢😢😢
@tesfu1230
@tesfu1230 7 ай бұрын
ለምን አባቷ ላይ ደውለህ እንድትስማማ አታደርግም ማኔ።ከቤተሰብ ጋር ብትስማማ በጣም ደስ ይላል ለአባቷ ያላት ፍቅር ልዩ ነው ከቤተሰብ ተስማምታ እየተማረች የግሏን ስራ ብትሰራ ጥሩ ነው።
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 7 ай бұрын
እኔን ይክፋኝ እኔን የኔ እህት አይዞሽ እህትየ የኔ ማር አስለቀሽኝ ያባትን ህመም አውቀዋለው እረዳሻለሁ ውዴ😢😢😢😢😢😢
@MamaFG1382
@MamaFG1382 7 ай бұрын
ተፅኖ መፍጠር የምትችይ ትሽ ። ባንቺ ውስጥ ትልቅ ነገር ይታየኛል ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁኑ እህታችን ።
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 7 ай бұрын
አድ ኮሜት ሰጭወች ግን አፋቹን አታስፉ አይምሮ ከደከመ ሙሉ አካል ስላለሽ ዋጋ የለውም አካል ኖሮ አይምሮ ከሞተ አካል ጉዳተኛ እደሆንን እረዳለሁ ስለደረሰብኝ ነው ስለዚህ አትፍረድ ይፈረድብሀል
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr 7 ай бұрын
የልቤኮሜንት 😢😢
@Tigist22
@Tigist22 7 ай бұрын
በትክክል ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ይባል የለ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 7 ай бұрын
አዎ በጣም ከባድ እኔ 5ዓመት አይቻለሁ ከዛ እግዚአብሔር ቶሎ ማረኝ!!!!እና ህሊና ሲታወክ ሙሉ አካላችን ይዝላል 😭አይ ህይወት
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
😊 selam new
@21MarYam
@21MarYam 7 ай бұрын
ትክክል
@AlemYouTube-z8l
@AlemYouTube-z8l 7 ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የሰው ስሜት የምትረዳ❤
@rokiaali5726
@rokiaali5726 7 ай бұрын
አላህ ሱበሀነ ተአለ አዛኝና ሩህሩህ ነው ሶላትሸን እየሰገዲሸ ዱአሸን እያረግሸ አላህን ለምኝ
@woyay2095
@woyay2095 7 ай бұрын
ሳህ
@MenberMenber-f6w
@MenberMenber-f6w 7 ай бұрын
ዩቲብ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 7 ай бұрын
ወይኔ ሰዉ ግን ሢያሽቃብጥ አሁን ይቺን ጤነኛ ልጂ በዛላይ ወጣት ምን አዲርጉ ነዉ እምትሉን የተቸገረ አይታቺሁ አታዉቁምዴ እናቱን አባቱን በጦርነት ያጣ ስንትስ ህፃን ልጂ ምሳ ከበላ እራት የሌሌለዉ ህፃን እያለቀሰ ባለበት ሰአት እምታሽቃብጡ ወደ ቀልባቺሁ ተመለሱ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 7 ай бұрын
አዎ ሰው ያላየው በግጠር እና በተለያየ ቦታ እወደቁ ነው!!!!ግን እሷ እድለኛ ሆና ወደ ሚዲያ ቀረች እናስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልበል 😭
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 7 ай бұрын
ተከፈተላት አተከፈተላት ለዚች የሜረዳ እብድ ነው እሽ እደዚች ያለው ተተረዳ ደካማወቹስ በሽተኞቹስ አሁንጀምራ እርዳታ መጠየቅ እደኛ አረብ አገር አሰራም ገናናት ልጅናት ስት ደካማ እያለ ለሶ መርዳት አለማፈሮ 😭😭😭😭😭😭😭 ጋዚጠኛው ምከራት በፈጠረህ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 7 ай бұрын
ተባረኪ
@mamatube9715
@mamatube9715 7 ай бұрын
አዎ ይከፈትላት
@SEADA-h4v
@SEADA-h4v 7 ай бұрын
ለሴት ልጅ እዚህ ቦታ ላይ አይገባም ጎረቤት አለበት የምድር ቤት ቢሆን የተሻለ ነው ይቅርታ የኔ ሀሳብ ነው
@fatumaessahedr9102
@fatumaessahedr9102 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ አልላህ እጣሽን ያሳምርልሽ ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ሊበረታታ ይገባል የአልላህን ገመድ አጥብቀሽ ያዥ ።አንተም ወንድም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን።
@Hane-yq3pv
@Hane-yq3pv 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቂ በክብርሽና በሀይማኖትሽ እንዳትደራደሪ አላህ የተሻለ ቦታ ያድርስሽ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ❤
@cbdhxbxbxn5024
@cbdhxbxbxn5024 7 ай бұрын
አላህን አፈሩ እሷን ምታበረታቱት መሆንያለበት ድንሽን ተማረ ከሙስሊም አይጠበቅም የህሁሉ የሆነው አላህ ስለፃፈልሽነው አሁንም ህወትሽ ን የሚያስተካክልልሽ እሱ አላህሱበሀነተአላ ነው አላህን አመስግኝ ሙሉጤነኛ ስላረገሽ
@HawaNega-gm2yq
@HawaNega-gm2yq 7 ай бұрын
አህቴ አላህን ለምኝ ሰላትሽን ጠብቂ አደራ ጌታሽ እንዳይጥልሽ ከሱ የተከለከልሽዉን ተከልከይ የታዘዝሽዉን ለጌታሽ ታዘዥ አደራ በአካባቢዋ የላችሁ ሙስሊሞች እባካችሁ እርዷት መንገዱን ከሳተች በዃላ አትመለስምና እባካችሁ አግዟት
@JemalRedi-fy3qe
@JemalRedi-fy3qe 7 ай бұрын
አልሃዱ ሊላህ ሙስሊም ስላሆንሽ እኔ ምለው ድጋሚ ወዳ ትዳር መመለስ ሃሳብ ካለሽ በእውነት ኣንቺን ለማግባት ብዙ በጣም ብዙ ሳው ይፋልግሻል እናም አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቃን እንዳ ምዛይርሽ እርግጣኛ ነኝ እንሻ አሏህ
@AbebawTsega
@AbebawTsega 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ማኔ የኔ ምርጥ ወንድም እመብርሃን ጨርሳ ተማርህ አሜን ። የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ከፈጣሪሽ ጋር ተጣበቂ
@saasaamm1996
@saasaamm1996 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞
@saasaamm1996
@saasaamm1996 7 ай бұрын
​@HelimaHelima-uf4jlኧረ የርጎ ዝብ ብየ ልሳደብ ነበር ትዝ ሲለኝ ፍቅርን ነዉ ያስተማረኝ ክርስቶስ🙏
@Senayit28
@Senayit28 7 ай бұрын
ዋው በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ጥንካሬ ውስጥ ብዙ ነገሮችን እንዳያደርገኛል እውነትሽ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደምናሽ ለእኛም ምሳሌ እንደምቶኝ ትልቅ እምነት አለኝ ማንያዘዋል እጅግ አርገን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም ሰው
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube 7 ай бұрын
ግን ለምን ይህ የሚያክል ትልቅ የቤት ከምትከራይ ትንሽ ቤት ተከራይታ ዕቃ ታሞላም መቼም አዲስ አበባ ውስጥ የሚያክል በጣም ብዙ ብር ነው የሚከፈልበት? ሰው ነው ብሩ የላከላት ብለሀል እና ግን ለጊዜው ትንሽ ቤት ቢሆንላት አሪፍ ነው እንደ እኔ 🙏
@21MarYam
@21MarYam 7 ай бұрын
​@user-hr1yk9up2fእግዚአብሔር ይስጥሽ ዝም ብሎ መፍረድ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 7 ай бұрын
ከፋዩ ሌላ ምን አሰጨነቀሸ የኛ ህዝብ ደግ ነው ያሰበችበት ትደርሳለች ጭንቅላቷን አትበጥብጧት ፣
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ይቺ ልጅ ዛሬ ትንሽ ብትደገፍ ወደፊት እንኳን ለእራሷ ለበርካታ ትውልድ ህይወት መለወጥ ትሆናለች። ቅን ፣ የዋህ ጥሩ አመለካከት፣ ዕምቅ አቅም ያላት ናት።
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 7 ай бұрын
ያአላህ የዝች ልጅ ሂወት በጣም አሳሳቢ ነው አድስ አበባ ያላችሁ ሙስሊሞች እባካችሁ ታደጓት ከምንም በላይ ታማኝ ሰው ያስፈልጋታል
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 7 ай бұрын
ለምንድ ነው ሰው ለመርዳት ሃይማኖት የምትመርጭው። እባክሽን ሰው ሁኝ። ሊያግዛት የሚሞክረው በሃይማኖት አይመስላትም ሰውነትን ስላስቀደመ እንጂ።
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 7 ай бұрын
​@@Martuna-d4zትክክል ነሽ መልካም ልብ አለሽ እህቴ❤❤❤
@TrtiuGTtrryiu
@TrtiuGTtrryiu 7 ай бұрын
3 Muslim agibto fetat eko yerasishin/yerasishin hiwot nuri anchin bilo hayimanotegna asmesay gudishin fetlefit yiza wetach ayidel.eski ahun enkuan tewuwat yeraswan hiwot tinuribet leloch bizu chigir wusx Yalu ALU lenesu diresulachew
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 7 ай бұрын
በደካማ ጎኗ ገብተው እንዳያከፍሯት እንፈራለን በቃ ስጋታችን ይግባችሁ ።​@@Martuna-d4z
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 7 ай бұрын
​@@TrtiuGTtrryiuምነው የክርስቲያን ወንዶች አይፈቱም አልሽ😂😂 እሷ ሳትንዘላዘል ስላገባች ነው ግን ከጋብቻ ውጭ ስንት ወንድ ጋ እንደተጋደምሽ ቁጠሪው እስኪ😅
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 7 ай бұрын
የምር የሚገርመው ነገር ያአን ሁሉ ሕመም ተሸክም በፈቶአ ፈገግታ አይጠፋም „ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሁሉንም በጊዜው ውብ ያደረግል ❝ አይዞሽ በርቺል የኔ ውድ 💝💪
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 7 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም ግን ይበልጥ ለአደጋ እንድትጋለጥ አድርገሀታል። 16ኛ ፎቅ ጎረቤት የሌለው ህንፃ ለብቻዋ ለጥቃት እያጋለጥካት እንደሆነ ተሰማኝ። አትሞኚ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሺ። ካልሆነ አረብ ሀገር ስርተሽም ቢሆን መኖር ይሻልሻል።
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 7 ай бұрын
በጣም እኔ ፈራሁ ሳስበው ባዶ ክላስ ሴት ልጅ አላህ የምትወዴውን ሷሊህ ባል አግብታ ብትሰተር ለምን የቀን ስራ ሰርቶ አይዝሽም ወይም እሰው ቤት ብትሰራ ሴት ልጅ እባዶ ቤት ብቻ ይከብዳል
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃት ቤቷን ባያሳዩ ጥሩ ነበር
@GhwksnKskd
@GhwksnKskd 7 ай бұрын
ሲጀመር ልቧ ምን እደሚያስብ አላቅም ሴት ልጂ ሆና ለዛውም 16 ፎቅ ላይ ይሄ ሞኝነት ነው እራስዋን ለአደጋ እየጣለች እደሆነ አላወቀቺም ከቻልሽ ከቤተቦቺሽ ብትቀላቀሊ ወይም ታማኝ ሰው ያለበት አካባቢ ብትሆኒ ይሻልሻል
@adanechfeleke4230
@adanechfeleke4230 7 ай бұрын
I don't understand what is wrong with my people. You are not contributing anything to this innocent girl except running your mouth. It doesn't matter which floor she is living , she is in much better shape, and you need to be shush.
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 7 ай бұрын
ግን ያለችበትን ቦታ ባትናገር ጡሩነው ብየ አስባለሁ ወገኔ
@Oromiaberedu1
@Oromiaberedu1 7 ай бұрын
ወንድሜ ማንያዘዋል ለብዙዎችን ድምጽ ሆነህ ጉዳታቸዉን በገሀድ እየወጠህ ሰዎች ከጎናቸዉ እንዲቆሙ እየደረክ ነወና ተባረክ እግ/ር ድካምህን ይረሳ ዘንድ አመጸኛ አይዴለም በግልጽ ይከፍልሃል ዋጋህ ታላቅ ነዉ በርታ ፡፡ ግን 16ኛ ፎቅ በጣም ሩቅ ነዉ ቢትችል አሁንም ለሌላ ጥቃት እንዳትገለጥ ትንሽ ቤት ሰዉ ያለበት አከባቢ ቢትፈልግላት ጥሩ ይመስለኛል ፡፡
@mamatube9715
@mamatube9715 7 ай бұрын
አንተ ልጅ በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ አንተ ባትረዳት አትወጣም ነበር ተባረክ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@zinetkemal2017
@zinetkemal2017 7 ай бұрын
I am sooo proud of this young woman again! Thank you for hosting her again Mane i appreciate you. Such full of wisdom, she is very honest and forgiving too. May Allah bless her immensely!
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 7 ай бұрын
በእውነት እኅታችን ስለ አንች ስለ ትእግስትሽ ስለ ብርታትሽ እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው። ነገ መልካም ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው ዛሬ በዚህ ነገር እድታልፊ እየፈተነሽ ያለው ነገ ከዚህ በላይ ተሽለሽ ለሌሎች አርአያ ሁነሽ እንደምታሳይ ሙሉ እምነት አለሽ በርችልን አንች ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ። ከዚህ ቀሪ ላሚሆነው ነገርሽ ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ከከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ። ከፉን ካልወጡት በጎ አይገኝም ይባላል።
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 7 ай бұрын
የእኔቆንጆ እግዚአብሔር ታሪኪሽን ይቀይርልሽ,አስተዋይ ሴትነሽ ትልቅ ደረጃእደምትደረሽ ተስፋአደረጋለሁ, ማንያዘዋል ግን ያለችበት ቤት ቀይርላት ሴትናት16ኛፎቅነው በዛላይ ጎረቤት የለውም ቦታወን መናገር ለአደጋ ያጋልጣታል😢
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 7 ай бұрын
ልጂ ከትወለደ በህዊላ መለያየት ልጂወቺን እድህ ዪጎዳል የኔ እናት አላህ ያግዝሺ መንገድሺን ፍጣሪ ይክፍትልሺ
@fafifafi-hx8jy
@fafifafi-hx8jy 7 ай бұрын
እናቴ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ ብዙ ነገር አልፈና ሁሉንም ብናወራው ሆድ ባዶ ይቀራል እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ብትሰሚ ወላሂ የራስሽን ታመሰግኝ ነበር ማማየ እኔ ግን ማውራት አልፈልግም ምክንያቱም የተሸነፍኩኝ ስለሚመስለኝ እና በርች ሁሉም ያልፋል
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 7 ай бұрын
ቤቱዋን ቀይርላት ማሳወቅ የለባችሁም ከቀረፃችሁ ውስጡን ብቻ ቅረፁ ለአደጋ እንዳያጋልጣት ብቻዋን ስለሆነች
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 3 күн бұрын
ምን አይነት ንጹ ልብ ነው ያላት? ፈጣሪ የአባቷን እና የእናቷን ልብ ሳይሆን ስትወለድ ሌላ ንፁህ ልብ ተክሎላት ነው እንጅ የተዘራው ነው የሚበቅለው የሚባለው ነገር እዝህ ላይ እንደማይሰራ አወቅኩኝ።
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
በድጋሜ ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል አላህ ኸይሩን ይሻልሽ❤
@MuhajirKedir-w8x
@MuhajirKedir-w8x 7 ай бұрын
Mnu new des milaw adebabay mewxatuwa new
@LifeisShort-x8q
@LifeisShort-x8q 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
አሚን ያራቢ
@FjdFjgj
@FjdFjgj 7 ай бұрын
ወላሂ ወሸቶን ነው የአንድ ሰፈር ልጅ ነን እናቱ ለሶ ብዙ መሰዋት ከፈላለች ደሞ በጣም አለሌ ነት
@FjdFjgj
@FjdFjgj 7 ай бұрын
ለምንድን ነው ውሸትሺን የምታወሬው ስላት አይመለከታችውም ነው ያለች አጋጣሚውን ለጠቀም ነው ያለች
@ElsabetKassie
@ElsabetKassie 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምረው ተባብራችሁ የሆነ ስራ እንድትሰራ አድረጓት ሙስሊሞች የአባያ የሴቶች ልብስ የሚይካፕ ማስታወቂያ አሰሯት ስራ ስጦት ውይም ሱቅ ቅጠሯትና አሰሯት በሚዲያ ወጣ ወጣ ባትል አሪፍ ነው
@zulfanesruz
@zulfanesruz 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በዲንሽ ጠንቅሪ የአሏህ ራህመት ሰፊ ነው❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 7 ай бұрын
ማንያዘዋል ምርጥ፣ቅን ሰው ነህ!! ቀጥልበት መልካም ስራ መስራት ከፈጣሪም በረከት አለው
@neima2690
@neima2690 7 ай бұрын
ቆጂየ እኮነች አላህ መልካምን እሪዝቅ ይስጥሽ ስትር ብለሽ እዲትኖሪ🎉🎉🎉🎉
@tigi273
@tigi273 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ መጨርሻሽ ያማር ይሆናል ከልብሽ ዱአ ካደርግሺ ፍጣሪሽን አስቀድሚ በህይወት ሁሉ❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 7 ай бұрын
ወላሂ ስታምሪ የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ አይዞሽ ልዩ ሴት ነሽ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 7 ай бұрын
ይቅርታ መቻቻል ክብር በትክክል ምርጥ ምክር ነው እነዚህ ነገሮች በትዳር ውስጥ መኖር አለባቸው እኔም በትዳሬ ተፈትኛለሁ እነዚህን ነገሮች ባለማስቀደሜ ግን ካለፈ ቡኋላ ነው እነዚህ ነገሮች መቀደም እንደነበረባቸው የገባኝ😢 ስለዚህ ያላገባችሁ እና ትዳር ላይ ያላችሁ ሰዎች ተማሩበት
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ኑሮሽን ይቀይረው ያረህማን አላህ ካች ጋር ይሁን❤❤❤❤
@KedijaKid
@KedijaKid 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም በ13 አመቴ ነበር አባቴ ሲሞት ለአባቴ ጎደኝ ለሆነዉ 45 ዓመት በላይ ለሆነዉ ሰዉ ዳረችኝ ጥሩም መጥፎም በማይባል መልኩ በሞያዉ ሲነር ዶክተር ነበር እና አሁን ሁለት ወንድ እና ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ በጣም ከምገልፀዉ በላይ የማላዉቀወን ሙሀባ አሰለምዶኝ በጣም ጎዳኝ በጣም ነዉ የምወደዉ እና ከጡረታ በዋላ ብዙም ሳይቆይ ሞት ና ታናናሸ አህቶቹሁ ነጠቁኝ በጣም የማል ህመሜን ዳሰሰችዉ......
@jemalseid601
@jemalseid601 7 ай бұрын
አሁንም አላህን ፊሪ ልጂ ነሽ ብዙ የማታቂው ነገሮች አሉ ብዙ አወራሽ አባትሽ ጋር ደግመሽ ደውይለት አባት አባት ነው ባል ይቀየራል ይፈታል ቤትና መኪና ይቀየራል እናት አባት አይቀየርም እረጋ ቤለሽ ከናትና ከአባሽ ጋር ምከሪ
@ነኢማ-ረ7ሐ
@ነኢማ-ረ7ሐ 7 ай бұрын
ኸረምንም መጥፎ ስለቤተሰብ አላወራችም አረጋጉት
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 7 ай бұрын
ተክክል​@@ነኢማ-ረ7ሐ
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 7 ай бұрын
Machi aworachi silebetesab matfoo yamachuhal
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 7 ай бұрын
Saweye midenw mitawarw dadab
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
አባቴን እደምቶደዉ እጂ እደምጠላዉ እኮ አላወራችም / በደብ አዳምጭ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 7 ай бұрын
ወድሜ አላህ ጤናህን ይስጥህ እግርህን አላህ ይማሪህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ወኪል ይሁንሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ የኔም አባትና እናቴ ተፋትተው ልጆቹ እዳ ገብተናን አባቴም ሌላ አግብቶ ቤቱን እየመራ ነው የኛ ሲቃይ ማርያምን በቃላት መግለፅ አልችልም ይከብዳን ፈጣሪ ይድረስልን እሕት መድሞቸ ጋር🙏🙏🙏
@hidu1988
@hidu1988 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን ግን አላህ አልሽ የኔ እሳዛኝ ምናለ ሀገሬ ብሆንኩና ከአጠገብሽ ሆኜ ባዳመጥኩሽ የኔ ከርታታ😢😢😢
@SmilingEyeglasses-or1xz
@SmilingEyeglasses-or1xz 7 ай бұрын
መሸአላህ ይችን ሀሣብሽን ሰልክዋን ብናገኛት ከሁሉም ኮሜቶች በጣም ደስስላለኝነዉ ❤❤❤❤
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 7 ай бұрын
እህቴ ተባርኪ እኔም በልጅነቴ አግብቸ ነበር ማግባቴ ተገቢ ባይሆንም ያገባውት በጣም ስለሚወደኝ 10 አመቴ ቢሆንም ሰው ቢገፋፋውም ምንም ባያርገኝ በሰላም ተለያየን አሁን ድረስ አመሰግነዋለሁ እና እህቴ በርች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤🎉
@لمىالقحطاني-ه6ش
@لمىالقحطاني-ه6ش 7 ай бұрын
አለባበስሽ ንግግርሽ እርጋታሽ መልክሽ ደስዪላል እኔምከቤተሠብ አላደኩም አብሽሪ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም መጀመርያየን ያገባሁት በ 13 አመቴ ነዉ እኔም በዛዉ በቻግኒ አከባቢ ነዉ ተወልጀ ያደኩት እና ከባድነዉ ያለፍላጎት ብቻ ያዉ መሀበረሰቡ የናትአባት ብሀል የሚባለዉ ስለለ ነዉ እና አብሽሪ ፈክዬ ያልፋል ሁሉም አደራ ከሀይማኖትሽ ጠብቀሽ ስሪ ማማ
@alemhi8570
@alemhi8570 7 ай бұрын
እመቤቴ እሩሁይት ለዝጅ ለቆንጆ ታዳጊ የምትመኝውን ሙይላት እማምላክ 🙏🙏🙏❤
@LUBABALolo-r7f
@LUBABALolo-r7f 7 ай бұрын
የኔ ልዩ❤❤❤❤❤
@neimatube5439
@neimatube5439 7 ай бұрын
አረ ተዉ ወገኖቻችን ተዉ ግን አስተትኑ የተከበረችዉ ንፁህ የሆነችዉ መሬም ሞታ ተቀብራለች በሂወት ብትኖርስ እደት ነዉ የሌላን ሰዉ አላማ ማሳካት የምትችለዉ ሁሉንም ማድረግ የሚችለዉ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
​@@neimatube5439ehte selmatwekiew atawri Dingle Mariyam bitmotem Ende lijo Aregalch leminamnebat legna amaljinetuwa yiderglnal slezji astwey .
@alemhi8570
@alemhi8570 7 ай бұрын
የኔ ሰባኪ እኔ የምፈልገውን ነው የተናገርጉ የራስሽን ማውራት ትችያለሽ ማን ጠራሽ አማሳይ እመአምላክ መልካም እንዴታስቤ ትርዳሽ የተመታሽ 😪
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ፣የልጅ በሳል ፣ ቆንጆ፣ ልጅ ናት ከፈጣሪ ጋር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ።
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 7 ай бұрын
ሀብታም.....ባል ብታጋባ የምትሉ ግን ታሪኳን በእንቅልፍ ልብ ነው እንዴ የሰማችሁት? የኔ ቆንጆ ቀን ሲመጣ ስትስቂ ያለፈን አንስቶ ከሚያብጠለጥል ይጣብቅሽ!!!
@James-oj8kq
@James-oj8kq 7 ай бұрын
why should she be rescued by her a ‘man’ rather than advising her to marry a random guy advice her to get a job and marriage will come naturally when she gets a job and she will meet the rights guy!
@shewitgetachew
@shewitgetachew 7 ай бұрын
ቆንጅዬ ክፉ አይወጣሽ ስትገርሚ ደግሞ ቃላት ምርጫሽ ጥንቃቄሽ ብስለትሽ ባጠቃላይ እድሜሽን አይመጥንም ብቻ ጌታ ከፍ ያለ ህይወት ይስጥሽ
@qeew2686
@qeew2686 7 ай бұрын
አላህ የተሻለነገር ይወፍቅሽ እህቴ😢😢❤😊
@ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ
@ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ 7 ай бұрын
አይዞሽ እህትዋ የኔም አባት አድም ቀን ፈቅዶኝ አያቅም ስለዚህ ያብዛኛወቹ ታሪክ ነው እማ አይዞሽ ኡፍፍፍ በጣም ይከብዳል እማ😢😢
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ተሰፋ አድርጋለው በርቺ😊
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 7 ай бұрын
እኔ ባለፈው ስታወራ አ-አ አክስቷ ጋር እንድትኖር ብላት ሰራተኛ ነበራት እሷን አባራ አብረን እንኑር ስትላት ሰራተኛ ልታረገኝ ብላ ስትናገር ገርማኛለች 😢😢😢😢😢😢 ምንም የሌለው አክስት እኔ ጋር ሁኝ ሲባል አይኑን አያሽም ። ልጅቷን የተረዳሁበት መንገድ ቀብጥ ያለች ናት እና የእድሏን ትሁን ።
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 7 ай бұрын
ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ልጅትዋም ታምራለች በርቺ እህቴ አብሽር እሁሉም ያልፋል አብሽር ጥንክሪ
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 7 ай бұрын
ይህች ልጅ ንግግሯ በጣም ገራሚ ነው ይህም የሆነው ደግሞ ያለፈችበት የሕይወት መስመር ነው እንዲህ ያበሰላት ። ሰው ግን በጣም ይገርማል እሷ ያለፈችበትን መከራ እንግልት ስቃይ ሊረዱላት አልቻሉም ግን ለምን ? እንዴት ነው የሰው አመለካከት ግን ።
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 ай бұрын
ስንት አይን የሌለው ፣ ጤና የሌለው፣ እግር የሌለው ፣ ስንት ሀክም ቤት ተኝቶ፣ እርዳታ የሚያስፈልገው አለ። ስለዚህ እህታችን ጤነኛ ናት ስራ አስገቧት ከራሷ አልፎ ለሌላ ትተርፋለች። መስራት የሚችል ስራ ፈልጉለት ጤና የሌለው መስራት የማይችል ደሞ መርዳት
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 7 ай бұрын
ምን ችግር አለው ብትረዳ ገና ህፃን ልጅ ናት የአላህ
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 7 ай бұрын
Ere ye ayemero ye sene lebona pain ayetayem aydel eger ena ejee telalehe/sh.ere lebona yesten
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ማንያዘዋል ወንድሜ በእውነት በጣም ነበር ያሳሰበኝ ያሳዘነችኝ በእውነት አሁንም ክትትል ትፈልጋለች ቢሆንም ተመስገን ማኔ ልጂ ይውጣልህ ተባረክ፣🎉❤❤
@TeweresBeyene
@TeweresBeyene 7 ай бұрын
ልጀ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር አለ ሰውያለውን ይበል የወደፊትሽን ያማረ ያርግልሽ በርች
@Lenafekr
@Lenafekr 7 ай бұрын
ስለ አባት ፍቅር ስትናገር እውነት ተሰማኝ እኔ እራሱ የቤተስብን ፍቅር አላቅም ነበር በጣም በቤተስቤ እከፋ አለቅስ ነበር ግን እግዚአብሔር በሕይወቴ ይቅርታን አስተማርኝ ያዘንኩባችሁ ቤተስቦቼን ይቅርታ እንዳደርግላችሁ አደርገኝ እና ነገ ሌላ ቀን ነው በቤተስብ ማዘን ምን ያዕል ከባድ እንደ ሆነ አቃለሁ አይዞሽ በርቺ
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 7 ай бұрын
አብሽሪ ብቻ በዲንሽ ጠክሪ እናላሃ ማአ ሳቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
ትክክል ናት እኛ ጋ እቤተሰብ ያለውን ካላገባህ አዋረድከኝ ብለው አያስቀምጡህም በተለይ የመጀመሪያ ተደራ ልጃ ገረድ ካልሆነች ወደ ቤተሰብ የሚመለሱበት ጊዜም አለ እና ከባድ ነው ወደ አማራ ክልል እኔ አገሬ ነው አውቀዋለሁ😢😢😢
@Akielsa
@Akielsa 7 ай бұрын
ካጠፋው ቆንጥጡኝ………እንደኔ የቤተሰብ ግቢ ውስጥ ተፈልጎ ብትከራይ እና ትምህርቷን ብትቀጥል መልካም ነው ኮንደሚኒየም ውድ ነው እንደ ጅማሬ ቆንጆ አንድ ክፍል ቤት በቂዋ ነው ሁሌ ሰው አይከፍልም በዛ ልክም ገቢ አይኖራትም ብሩ ነገ ይጠቅማታል ባይ ነኝ ………ሌላው ጎበዝና በጣም በሳል ልጅ ነሽ ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የተመኝሽው መልካም ነገር ሁሉ ሆኖልሽ እናት አባትሽን ማህበረሰብሽን ሀገርሽን አገልጋይ ጠቃሚ ያድርግሽ ፈጣሪ በርቺ❤
@Dawntiwa
@Dawntiwa 2 ай бұрын
የኔ ዉብ ቆንጆ እህት ያን ሁሉ አልፈሻል አሁን ላይ ጠንካራ ሆነሽ ተለዉጠሽ ማሳየት አለብሽ እሽ ማርየ በርችልኝ😢❤❤❤
@Misneb
@Misneb 7 ай бұрын
ማንያዘዋል በፊት በፊት ፕሮግራምህን ቶሎ ልረዳህ አልቻልኩም ነበር፣ አሁን ግን ገብተኸኛል። በችግር ኖረህ የህይወት ተግዳሮችን ተቋቁመህ፣ ለሌሎች መትረፍ የቻልክ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። የፈኪያ መሀመድ ታሪክ ይገርማል፣ ነገር ግን ፈጣሪ ለትልቅ ዓላማ ካደገችበት ህብረተሰብ ያወጣት እንደሆነች አያጠራጥርም።
@habtamoumer211
@habtamoumer211 7 ай бұрын
እኔ በበኩሌ አላህ ሶብሩን ይስጣት ባይ ነኝ አብዛኛዉ ባል ሚስቱን ይጎዳል ግን አይብን ሰትሩ ይላል እሄዉ ኢስላሚክ ዳዕዋ እንኩዋን የሰጣት የለም ምን ታድርግ ማሸአላህ ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ናት አላህ ይጠብቃት አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ጥሩ ነገር ይግጠማት
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 7 ай бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሺ እህቴ
@madinaahmed6931
@madinaahmed6931 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እህህህህ እኔ ስቃይ ጋር ባይገናኘም ግን የበተሰብ ፍቅር እደኔ በጣም ናፍቆሻል አብሽሪ አላህን ለምኘው አላህ ላይ ክስ አይበድልም ካቼ የመቀየራሺ ሰበብ ሊሁን ይችላል አብሽሪልኘ ወንድማችን እናመሰግናለን በረካሁን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
በፈጣሪ16ተኛ ፎቅ ላይ ያለ ሊፍት ፎቁ እራሱ ያስፈራል እንዴት ብላ ትኖራለች ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ወንጀል እንሰማለን ውይ በናትህ እዛ መኖሯ ያስፈራል
@tewoldenahu5249
@tewoldenahu5249 7 ай бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የተከራየችው ቤት እና ቦታ ግን አሁን ካለችበት ሁኔታ አንጻር ተገቢ አይደለም! ባለ 1 ከማድረግ የሚያስፈልጉዋትን የቤት እቃዎ መግዛት የተሻለ ነበር! ቦታውም አስጊ ነው በጣም!!! ደግማችሁ አስቡበት!!!
@zozo2808
@zozo2808 7 ай бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ እህቴ ሁሉም ያልፋን አብሽሪ እማ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 7 ай бұрын
በእውነት እምትገርም ልጅ ነች ፈጣሪ ልብሽን መሻት ያሳካልሽ እህቴ ማኔ በናትህ እሼጋ የይቱብ ትምርት ስልጠናውን ትውሰድ እና ዩቱብ ትክፈት በእውን በሱ እንርዳት እቺ ልበ ቅን ትልቅ ደረጃ መድረስ የምትችል ልጅን በዚ አይነት መንገድ መሄዷ በጣም ያሳዝናል በእውነት
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
ቆንጆ ናሺ ግን ሰራ ሰሪ እህቴ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሺ
@VHi-x5c
@VHi-x5c 7 ай бұрын
ጥሩ ትዳር ለመኖር ጥሩ ፀባይ አሥፈላጊ ነው ትዳር ደግሞ ትግሥት ይጠይቃል ሁሉንም በስምምነት መፍታት ይቻላል 3 ጊዜ ብፈች ምን ችግር አለው ከአንቺ ጥፋት ከሌለው መፈታት ሞልተዋል በ12 አመታቸው አግብተው እሥከ 56 አመታቸው 4 አምስት ጊዜ እየፈቱ ያገቡ ያም ልጅ ሥለሆኑ ነው
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 7 ай бұрын
አንዳንድ ቆሻሻ ሰዎች እረፉ ወይ እርዷት ዝም ብላቹ በሙስሊም እንዲ አይፈቀድም ምናምን አጉል ሀይማኖተኛ አትሁኑ አሁን እሱን እንድታስተምሯት አልመጣችም የፈጣሪ ፍጡር ምስኪን እህታችን ነች ከቻላቹ እርዷት ወሬ አቁሙ።
@Zekerasusu
@Zekerasusu 7 ай бұрын
የአባት ፍቅር እዲቺአላቅምእኔም ወንዲምየለኝ እህትየለኝ 😂😂😂ስስቅ ደስተኛእመስላለሁግንግን አለነገርበውስጤ የተዳፈነ ናፍቆት የለለን ወንዲምእህት መናፈቅምንይሉታል ❤እዲሜናጤና ለናቴ ሺአመትኑሪልኝማማዬውለታሺንከፋይያዲርገኚ እሷሳትበላ ያበላቺኝ እማዬየሂወቴ ሻማ ብረሀን ቢችልከዚህበላይበገለፅኮትግንአልቺል እደት በፁሁፍእናትትገለፃለቺአለምእኮናትማማዬ❤❤❤❤❤❤
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 7 ай бұрын
እንደ ልመና ወይም ከሰዉ እንደመከጀል እሚያሥጠላኝ ነገር የለም ሙሉ ጤነኛ ነሽ አልሀምዱሊላል ሰርተሽ ለመለወጥ አትሞክሪምዴ እህቴ ዝቅ ብሎ መሥራት ከፍ አዲርጎ ያራምዳል
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 7 ай бұрын
ሷህ ጤና ካለ
@zeynaseid5256
@zeynaseid5256 7 ай бұрын
ትክክል
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 7 ай бұрын
ጀግና ናት እናንተ በቅናት እያረራችሁ እሷ በወገኖቿ እርዳታ ተምራ ራሷን ትችላለች ።
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
😷 ዝምታ ወርቅ ነዉ
@sufiymuha4346
@sufiymuha4346 7 ай бұрын
ውነት ነው አባቷን ያላከበረች ባሏን እንዴት ታከብራለች
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 ай бұрын
አይዞሸ እማ እኔም እንዳንች ጨካኝ አባት ነው ያለኝ ልቦነ ይሰጣቸው እግዛብሄር የአባት ፍቅር አላውቅም እነ ሰወች ሰለ አባት ሲያወሩ ይገርመኘል 😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ተባረክ
@teybamehamed914
@teybamehamed914 7 ай бұрын
እኛም እኖድሻለን ፋክዬ ምንም አይነት ደረጃላይ ብደርሽም ግን የሂጃብሽ ነገር ግን አደራ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SolA-dj8wc
@SolA-dj8wc 7 ай бұрын
Fuckye haha😂😂😂😂
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 7 ай бұрын
እርፍ ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ደግየ የአላህ ባሪያ የሆነውንባል ይዘውጀን
@امينهبنتسعيد
@امينهبنتسعيد 7 ай бұрын
አሚንንን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
@ገኒ-ጰ4ጐ
@ገኒ-ጰ4ጐ 7 ай бұрын
❤😢የኔ እናት ደሞ ስታምር አይዞሺ ገና እኮ መማር የሚገባት ነበረች እኮ አሁንም ጥሩ ስራ እድሰራ መንቀሳቀሻ ከተሰጠች ሰርታ ትለወጣለች
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 7 ай бұрын
ድግሱን ማየት እንፈልጋለን የምትሉ
@mulatmaru1982
@mulatmaru1982 7 ай бұрын
ወላሂ ድጋሚ ሰለአየሁሽ ደስብሎኛ ግን ማን ያዘዋል ለምን ክብርት ሙፍርያት ጋ ጥሩ የወጭ ሀገር የስራ ስምሪት አለ ለምን ቸክ አታደርግላትም የተሻለ የስራ ስምሪት አለ እባክህ ክብርት ሙፍርያት ካሚልን አገናኛት እባክህ ❤❤❤ እንወድሻለን ።
@bestebeste7585
@bestebeste7585 7 ай бұрын
እራ ቤቱ የስፈራል ሌለ ቦታ ተከራዩለት😢ሴት ልጅ ነት እኮ
@takelederesa
@takelederesa 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ደግና ፍቅር የሆንን ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ በአንድነትና በሰላም ያቆየን❤❤❤
@TaybaAden
@TaybaAden 7 ай бұрын
የኔቆጆ አላህ ኸይርይሻልሺ አብሺሪ ጠካራሁኝ እራሥሺን ጠብቂ❤❤❤
@NasirHussen-et7iw
@NasirHussen-et7iw 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ያለ እድሜሽ የበሰልሽ መሆንሽን ነው እኔ በውስጥሽ ያየሁት አሏህ ኸይር ነገርን ሁሉ ይስጥሽ ያረቢ እህቴ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
ይችን የመሰለች ልጅ አትሰደደ አንዲ ጠንካራ ሙሰሊም ቢያገባት 😢😢😢ሰደት ባትመጣ😢
@MadeenaAli-r6w
@MadeenaAli-r6w 7 ай бұрын
የዛሬ ዉድ ብር ያላት ነው እሚፈልገወ ማሬ
@ኢምራንቶፊቅ
@ኢምራንቶፊቅ 7 ай бұрын
ያዉ እኛም ከሷምኮ አናንስም ማአሌሽ ተሰደደ ራሳን ትቻል
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 7 ай бұрын
መችም እመስገጃችን ላይ አላህን ለምነን ያጣነው ነገር የለም እመስገጃሽ ላይ ዱአ አድርጊ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 7 ай бұрын
@@Kadeeja6581 ትክክልል
@SameraRose
@SameraRose 7 ай бұрын
የምን ባአል እቺኢ ልጅ 3 ወድህ የተጎዳች ናት መህማር መስራት ነው ያለባት ማኔ ስላረክላት ኡሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9
1:09:35
እኔ እና ባለቤቴ ነን።
54:04
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 7 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 605 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН