30 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት - ክፍል ሦስት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 12,953

Utopia

Utopia

Ай бұрын

ከቁጥር 28 እና 29 ትምህርታዊ ገለጻዎች የቀጠለ
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦
Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_e...
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Пікірлер: 150
@YeshambelYitayew
@YeshambelYitayew Ай бұрын
ያልተፈታው ህልሜ ያልታየው ህመሜ ከአመት አመት ከወር ወር ተመርጦ በመስከረም ታየ በአደይ ተውጦ። በርቺልን🙏🙏🙏
@Wabi-pp6vr
@Wabi-pp6vr Ай бұрын
የኦርቶዶክስ እንቁ ልጅ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ
@tilahunworkneh228
@tilahunworkneh228 Ай бұрын
በርቺ ዶ/ር መስከረም ሁሌም ኘሮግራሞችሽን ለማየት በጉጉት ነው የምጠብቀው !
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ተማርኩ የሚል ባለወረቀት በሙሉ በተለይም ኦርቶዶክስ እንዲህ በኩራት የእምነቱን ታሪክ እና ገድል መናገር የሚችል የለም ካለ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በስተቀር። መመሳሰል የሚባለው ነገር በተለይ ተማርን በምንለው ሰዎች አብዛኛው ስለእምነቱ ታሪክ በድፍረት እና በኩራት "fellow Intellectual "ፊት መናገር የሚሸማቀቅ እና የሚያፍር ነገር ግን የነ "እንቶኔን" ስም ማጣቀሻ ማድረግ የኩራት ምልክት ማድረግ የምንወድ ነን።
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
ይህንን አስተሳሰብ ዶ/ክ ምስክርም አታምንበትም ይሄንን አስተሳሰብ ነው እሷ የምታዝንበት
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 Ай бұрын
@@netsolo8225 አይደለም በዘመናዊ ትምህርት ወረቀት ያገኘ ይቅርና ቲዮሎጂ በድግሪ የተመረቁ አንዳንድ ሰባኪያን ግድልን እና ትውፊትን መስበክ አይፈልጉም ለዚህም አንደኛው ምክንያት ከእምነት ማነስ የሚመጣው እግዚያብሔር በወደዳቸው ቅዱሳን ላይ አድሮ የሚሰራውን ተአምር ለመቀበል መቸገር ነው።ይህም የዘመናዊው እውቀት ተጽኖ የፈጠረው በሃገር በቀል የጥንት መጽሃፍትን ታማኒነት በመጠራጠር የሚፈጠር ችግር ሲሆን ሌላው ደግሞ የተሃድሶ እና ካቶልኮች ስውር ሴራ ነው። ባጠቃላይ እኔንም ጨምሮ አብዛኛው ወረቀት አለኝ ብሎ የሚኮራ በሙሉ በጥልቀት በነጮች በተለይም ቫቲካን እና እንግሊዞች የረጅም ዘመን ስውር ደባ በራሳችን ማንነት እንዳንኮራ እና ፈልገን እንዳንጠቀም መደረጋችን አለማወቃችን ነው።ዶ/ር መስከረምም ይህንን ነው ልታስረዳን የምትፈልገው ።
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
አሁን ያልሽው ሁሉ ነውኮ ያሳደገን ፀረ ኢቶቢያነት ነው ያሳደገን አሁን በገጠሩ አካባቢ አሁንም እሚሰበከው ወጣቱ እሚማረው እሱነው መሬትን ሽጦ መሰደድ ከዛ ብዙብር ማንጣት ከአካባቢው ሰው ለየት ብሎ ሀብታም መሆን የከተማ ንሮ መንግስተ ሰማይ እደመግባት ነበር እምንቆጥረው መሰደድ መሰደድ ውጤታማ መስሎ ይታየን ነበር እናማ እግዚአብሔር መሰሎችሽን ያብዛልን ና አገራችንን ይማርልን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
ውበት 💚💛❤️ በትምህርት ሲታገዝ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s Ай бұрын
በእውነት እናመሰግንሻለን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ
@kibreworkdessalegn3128
@kibreworkdessalegn3128 5 күн бұрын
Dr Meskerem, thank you so much for providing valuable lessons for this generation and beyond.
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
እኔማ እምለው በትምህት ቤቶቻቸችን ውስጥ ያሉት መማሪያ መፀሐፍቶች በሙ ይቃጠሉና እራሳችን አዘጋጅተን እንጀምር ባድስ እሚያስፈልገንን ከአምጋር ለመገናኘትም መርጠን እናዘጋጅ በቃ
@abaymestawet4114
@abaymestawet4114 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስሽ ካቺ ገና ብዙ እንማራለን ዶ/ር
@tesfaketsela5036
@tesfaketsela5036 Ай бұрын
ትውልዱ ይድን ዘንድ እንደአንቺ አይነቱን ቅን ምሁር ፈጣሪ ያብዛልን ላንቺም እረዥም የማስተማሪያ ዘመን ያድልሽ ♥♥♥
@netsanetgugsa8724
@netsanetgugsa8724 Ай бұрын
እግዚአብሔር የእውቀት ማዕድ አድርጎሻል ትውልድን የሚቀርፅ አንዳንቺ አይነቱን ሺ ያድርግል እረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ❤
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Ай бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህርት🙏🙏🙏
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Ай бұрын
እኔን ተከተል መንገድ ጽድቅ ሕይወትም እኔ ነኝ። ያለ መንገድ መሄድ የለም፡ ያለ እውነት ማወቅ የለም፡ ያለ ሕይወት ኑሮ የለም። ልትከተላት የሚገባህ መንገድ እኔ ነኝ፡ ልትታመናት የሚገባህ እውነት እኔ ነኝ፡ ተስፋ ልታደርጋት የሚገባህ ሕይወት እኔ ነኝ። የማትጠፋ መንገድ እኔ ነኝ፡ የማትታበል ጽድቅ እኔ ነኝ፡ መጨረሻ የሌላት ህይወት እኔ ነኝ። እጅግ የቀናች መንገድ እኔ ነኝ፡ ከሁሉ በላይ የሆነች ጽድቅ እኔ ነኝ፡ እውነተኛ ሕይወት፡ የተመሰገነች ሕይወት፡ ያልተፈጠረች ሕይወት እኔ ነኝ። በኔ መንገድ ብትኖር እውነትን ታውቃለህ። ጽድቅም ነጻ ታወጣሃለች። የዘላለምንም ሕይወት ታገኛለህ።"
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ኣምላክ ጥበቃና ክንድ ይደግፍሽ በርችልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!!
@tesfayegoche5576
@tesfayegoche5576 Ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በጣም እናመሰግንሻለን፡፡ እኔንም ረሴን ለመፈተሽ እና ለሁሉም ሰው ኢትዮጵያዊነት በግልጽ ያስረድሽበት መንገድ በጣም ግልጽ ስለሆነ በዚሁ ቀጥዪ እግዚሐብሄር ያበርታሽ ::
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ በጉጉት እየጠበቅሁሽ ነበር❤
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 28 күн бұрын
Egeziyabeher kanechegar yehun berchelen dokt mesikerme❤❤❤
@zelalembelayneh3321
@zelalembelayneh3321 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህርት ብዙዎቹን የለቀቅሻቸውን ቪዲዮዎች አይቻለው እና ገለጻሽ (ማብራሪያሽ) በጣም ነው የሚመቸኝ እና የሚገባኝ ስለሐገሬ ያለኝን አመለካከት በብዙ ቀይሮልኛል! "በርቺልን"
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ዶ/ር
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Ай бұрын
በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በደንብ ተንትነሽ ነው ያሰረዳሽን❤❤❤ እንወድሻለን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Ай бұрын
Thank you D/r Meskerem 🙏
@AlebachewTube
@AlebachewTube Ай бұрын
ምስጋናየን የምገልጽበት ቃላት አጥሮኝ ስንተባተብ ታላቁ ምስጋና እግዚአብሔር ይመስገን መጣልኝና ተባረኪ። በመረጃ የተደገፈ እና የበሰለ ሃገር እና ትውልድ አድን ሃሣብ ከበሰለ ሰው ቀርቧልና እነሆ ውስጣችንን ለመማር አዘጋጅተን በመከታተል ብዙ አትርፈናል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መስኪ ቀጥይበት!
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 26 күн бұрын
kiberit dr meskrem lechisa enkuan bedhna metash!!!
@user-mf8re2dk4r
@user-mf8re2dk4r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን ሕዝቦች መቼነው ተዋውቀው የሚኖሩት
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Ай бұрын
We love and respect you for your commitment to your audiences and ethiopia.keep up it and take care .🎉🎉🎉
@kalkal5842
@kalkal5842 Ай бұрын
እንኳን ደናመጣሽልን ዶ/ር በጉጉት ነው እምጠብቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሀን እዳች አይነቶቹን ታብዛልን❤
@SolomenkatyeblBalchaw
@SolomenkatyeblBalchaw 18 күн бұрын
ዶክተር ሠላምና ጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልኝ ።
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Ай бұрын
እኔ እምፈልገው ልክ እንዳቺ የእኛን ልጆች አስተሳሰብ የምናውቅበት መንገድ ካለ ባውቅ ደስ ይለኛል።
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 29 күн бұрын
የብዙ የሀገራችን ጠላቶች የተዘሩትን ከሥሩ እንክርዳዱን ለመንቀልና የወይራ ዛፍ ለመትከል የዝግባ ዛፍ የመሳሰሉትን እየተከልሽ ስለሆነ. በሚድያ ማስተማሩ በጣም ጥሩ ነው
@yohannesgudeta5141
@yohannesgudeta5141 Ай бұрын
Share n copy link. Lets support this great idea.
@tedwon4942
@tedwon4942 Ай бұрын
ተማሪውችሽ ብዙ ነን እንደ ሕዝብ!!!
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Ай бұрын
አራተኛ ክፍል እያለሁ የአሥረኛ ክፍል ተማሪው ታላቅ ወንድሜ የጎሳና ማህበረብ ጥያቄ ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ቦንብ ነው ብሏል እግሊዛዊው ምሁር ሲለኝ ራሱ አጥምዶት ቢሆንስ? ብዬ እንደጠየኩት ሰሞኑን ስንገናኝ አስታወሰኝ ።ከአርባ ዘጠኝ ዓመት በኋላ።አዎ ልጆች ይጠይቃሉ። ግን ምን እናድርግ? ለሩቅ ግባችን ሕፃናትን ከፊደል ጀምረን እናስተምር ቶሎ ለመድረስ ሴት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንርዳ በቅርቡ እናት የመሆን እድል አላቸውና።
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Ай бұрын
ይገርማል።
@BileneZeleke
@BileneZeleke Ай бұрын
ተ0ምር ነው
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Ай бұрын
ለህጻናት ጥበብ ይገላጻል
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 Ай бұрын
እንዴት ነሽ ልእልት የትንሳኤው ዘመን ትምህርት ሚኒሥቴር ህንደኬ
@SAlamAlamu-vv9vk
@SAlamAlamu-vv9vk Ай бұрын
ነብይት ዲቢራ በዬሻለዉ በግሌ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤
@mazaabeneh6076
@mazaabeneh6076 Ай бұрын
Mrt Ethiopian ❤ memehtt
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 Ай бұрын
ዩቶጲያኒዝም አስተሳሰብ to against self-centered ስለዚህ ባስልዮስ ዘቂሳርያ እራስን በመካድ ለሰው በመኖር ውስጥ ሐሴት ማድረግን መለማመድ እና መማር ይገባል ይላል። እና ልጆች ቢመራመሩም ቢፈጥሩም የሀገር እና የሕዝብ ችግርን እፈታለሁ በሚል እሳቤ እንዲብሰለሰሉ ቢሆን ፈጠራውንም የሀገርና የሕዝብ ፍቅሩንም አያጡትም እላለሁ ።
@rahele564
@rahele564 28 күн бұрын
ይሄ አስተሳሰብ ነው ኢትዮጵያን ወደዋላ ያስቀረን ትክክል ዶ/ር መስከረም ያሳዝናል እውነት እግዚኣብሔር ይማረን በአሁኑ ሰሀት በጣም የባሰ ይሙስለኛል በኔ እይታ
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 Ай бұрын
TEBAREKE PROFECER let GOD SHOWER YOU WITH HIS EDLESS GRACE
@A9K1A4L7
@A9K1A4L7 Ай бұрын
Amen
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Ай бұрын
"ዘይግርም ነገር" ዶ/ር መስኪ ዛሬ ደግሞ አንድ ትልቅ ነገር በአንቺ በኩል እግዚአብሔር የተናገረ ያክል ተሰማኝ... (Utopia) አስተሳሰብ በዚህ ዘመን ያለው ሰው በሕብረተሰብ ውስጥ ባለው መስተጋብር እጅግ ፈተኛ ሁኔታዎች ማስተናገድ የእየቀኑ ውሎው ነው:: እንዲህ ያሉ ሰዎች ብቻቸውን ላለመሆናቸው እንዲሁም የሚከተሉት አስተሳሰባቸው ትክክለኛ ለመሆኑ ማረጋገጫ የሚሰጥ መልዕክት ነው ይዘሽ የመጣሽው!! ዶ/ር መስኪ በጣም አመሰግንሻለህ እግዜር ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ!!
@abrahamshiferaw2565
@abrahamshiferaw2565 Ай бұрын
ውድ እሕታችን ስለምታደርጊው ነገር በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ::
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 29 күн бұрын
Amazing and insightful information
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 Ай бұрын
YEGERMAL YEGERMAL YEGERMAL! Dr.Meskerm, May God bless you! YOU ARE THE SYMBOLIC AND TRUE ETHIOPIANS FROM PAST OUR STORY FIGURE HEADED QUEENS LIKE SABA/MAKEDA, ELENIE,TAYTU AND.. I BELIEVE YOUR D.N.A IS FROM THEM. MAY GOD BE WITH YOU! TEBAREKIE AHUNEM TEBAREKI. DEGMO KE AYEN YAWTASH KONJO HONESHAL EKO.. ?
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከ ነመላው ቤተሰቦችህሽ ተባረኪ እራሴን እየፈተሽኩበት ነበር አሁን ባልሻቸው ነገሮች
@user-oj5dd3tj3x
@user-oj5dd3tj3x Ай бұрын
ሸላምሽ ይብዛዜልን እህታችን
@yosephgetachew2115
@yosephgetachew2115 Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ዶክተር
@pomgeremew9190
@pomgeremew9190 Ай бұрын
በሚገርም ሁኔታ በዚህ አይነት መንገድ ነበር ያደግነው። almost we were shaped.as some kind of ካድሬ and survival of the fittest seemed to be the best way. አድጌ ሳገናዝብ ነው ወደ መልካሙ አስተሳሰብ መመለስ የቻልኩት።
@chupetv9524
@chupetv9524 Ай бұрын
gena salayew like maregew channal
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Ай бұрын
ከመሠግናለሁ መምሕር:: ላንቺም መልካም ሳምንት ከነወዳጆችሽ::
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር🙏
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
እህታችንበምትሰጭንትምህርትእናደቅሻለንእኔሀብታምየማየውጤናነውሁለተኛውጤናማያልሆነአመለካከትናስራነውደሀአርጎእንድናስብየሚያረግአስተሳሰብተጭኖብናልቤትተከራይተንመታጠብያከሌለውሀእንደልብእንዳንጠቀምከተደረገአብስለንእንድንበላማስያከሌቁሽሽብለንስንታይድሀየሆንንይመስለናልደሀማለትአስተሳሰብነው
@barchworku6400
@barchworku6400 Ай бұрын
እረ ዶ/ር የነበረኝን አስተሳሰብ ገለጥሽው እስካሁን አልገባኝም ነበር እኔ ብቻነኝ እል ነበር ግን እዴት ይሄን አስተሳሰብ ሊኖረኝ ቻለ ለምን እንደሌሎቹ ጓደኞቼ አላስብም ብዬ ብዙ ጊዜ ጠይቃለሁ ግን መልስ የለም ቀጣይ ስለመፍትሄው እደምትገልጪ ተስፍ አደርጋለሁ እውነትም ዶ/ር።
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 Ай бұрын
እውነተኛ ሙህር ማለት እችነሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
ሰላም እህታችን Hi Lu ሼር አርጋኝ መጣሁ በጣም ደስ አለኝ ተባረኪ❤
@gezahegngebru1542
@gezahegngebru1542 Ай бұрын
ዶክተር ለብዙዎቻችን አይን ከፋች ስራዎችን ነው ሁሌም የምታቀርቢልን እግዚአብሔር እንደ ያዕቆብ ያስፋሽ ያበርታሽ
@bamatube7
@bamatube7 Ай бұрын
like like ግጩ ዝም ብላችሁ አትመልከቱ። ይህችን ጀግና እስት ሁላችሁም መርቋት ከዘመኑ ሰባክዎች በላይ ትምህርቷ አጥንት ሰርስሮ ይገባል በእውነት። እሷን ስሰማ በጣም እናደዳለሁ አለቅሳለሁ ለምን የተማረ የምባል ሰው እንደሷ ያለ ስላላየሁት። ዶ/ር ሺህ አመት ኑርልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosephsamuel726
@yosephsamuel726 Ай бұрын
thankyou!
@TirsitShiferaw
@TirsitShiferaw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@birayirga4162
@birayirga4162 Ай бұрын
እንወድሻለን ተባረኪ❤
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሣ እንኳን በሰላም መጣሽ እንወድሻለን በርቺልን ተባረኪ።
@QueenCasopia1
@QueenCasopia1 Ай бұрын
Welcome, Dr. Meksy Thank you for today episode.
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Ай бұрын
ልጆች ቤተሰባቸውን እና አካባቢያቸዉን ይመስላሉ
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 Ай бұрын
🙏🙏
@girummolla6555
@girummolla6555 Ай бұрын
በጣም እናመሰገናለን
@kirubelkiflom1813
@kirubelkiflom1813 Ай бұрын
Astawsalew knowledge VS money krkr enchawet neber
@sis-be1xz
@sis-be1xz Ай бұрын
እሚገርመው አሁንም ተምረናል የሚሉ ውጪ ናፋቂዎች ናቸው እንዳልሽው የራሳቸው የተፈጥሮ ሀብት እንዳይታያቸው የትምህርቱ ስርአት ጋርዶብናል፡፡ ምን አስገነዘብሽኝ ልጆቼን ሳስጠና አምሮዬን አስፍቼ ዮቶቢያን አስበልጬ ትምህርቱ ለትምህርትነቱ እንጂ ህይወታቸው እንዳልሆነ፡፡ በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@yalega277
@yalega277 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alemshetferede4791
@alemshetferede4791 Ай бұрын
ተባረኪ
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 Ай бұрын
Thankyou Dr meskerem. I have learned a lot from you. On todays topic i would like to tell also familes are raising their Kids on the wrong way. My mom use to tell me that we are suppose to be Rich like its our goal of Life unfortunatly i grow up with the opposite thought thanks to God. I Hope my Kids also have the right thinking Like give priority to God and trust him in all their ways. Medhanialem yirdan.
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq Ай бұрын
ዶክተርዬ እባክሽ ስለ ኔፍሊሞች እና ከሰማይ የወረዱት መላእክት ስለሚባለው ጉዳይ ስሪልን please please የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Ай бұрын
Meski💚💛❤️
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Ай бұрын
ልጆች ፎቅና መኪና ሀብት እንዲመስላቸዉ አድርጎ ማሳደግ ስህተት ነው
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 Ай бұрын
thanks
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq Ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤
@habtamu4106
@habtamu4106 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Ай бұрын
የጌታችን ትንሳኤ የኣለም ትንሳኤ ነው። ይህን ትንሳኤ ለምጠበቅ ብዙ ዋጋ ተከፍሉኣል።ጌታችን የከፈለው በዘመነ ሓዋርያት በዘመነ ሰማዕታት በዘመነ ሊቃውንት እስካሁንም ቢሆን ኣንዳንድ ቦታዎች ይከፈላል ያለው።ይህ ትግል ቀላል እንዳይመስል ይህን ማጥናት ያስፈልጋል። የቀድሞ ኢትዮጵያም የታገሉት በዚህ ትንሳኤ ለመኖር ነበር። ኣሁንም ለዛ ትንሳኤ እስካልሰራን ድረስ የምንፈልገውን ኣናገኝም። የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚጀምረው ከቤተክርስቲያን ትንሳኤ ነው። ይህን መንገድ ካላገኘነው ኣንደርስም።
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Ай бұрын
ወላዲት አምላክን በማን ትቀኛለሽ ብባል በአንቺ ነው ዶር
@user-lw2uk7wc5z
@user-lw2uk7wc5z Ай бұрын
ዶ/ር መስከረም በእውነት እናመሰናለን
@negatwaasrat9935
@negatwaasrat9935 Ай бұрын
betesebma letimihirtu sireat asalifew setitenal.
@fitsumbereket7392
@fitsumbereket7392 Ай бұрын
Welcome! Dr.
@ashenafialemu7859
@ashenafialemu7859 Ай бұрын
በእኔ እምነት የድሮው የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ የተሻለ ነው። የአማካይ /ዝቅተኛ ደረጃ ተማሪዎቹ እኮ ወይ በቤተሰብ አልያም በአካባቢ እና በማህበረሰብ የተነገራቸው/የተማሩት የድሮውን አይነት 'curriculum' /ሁለትዮሽ/ /እኛ እንጅ እኔ ያልሆነ /የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ ስለተነገራቸው/ስላስተማሯቸው ነው።
@tamene1525
@tamene1525 Ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Ай бұрын
እኔም እስማማለሁ መምህርት
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 Ай бұрын
በርቺ።
@AklilMelese
@AklilMelese Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋🙏🙏🙏wooo............w!!!!!
@tarikuaworku6958
@tarikuaworku6958 Ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ ልጄን ሳሳድግ ኢትዮጽያ ሃብታም እንደሆነች ( በተፈጥሮ ሃብትም በ እውቀትም) እየነገርኩ ነበር ፡፡ ትምህርትቤት ሲገባ ኢትዮጽያ ከመጨረሻ ደሃ ሃገሮች ሶስተኛ ናት ተብሎ ተምሮ መጣ እሱን ለማስረዳት ብዙ ተቸገርኩ፡፡ የትምህርት ኮንቴንቱ በደንብ መታየት አለበት፡፡ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በርቺ፡፡
@beetyberry5087
@beetyberry5087 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 Ай бұрын
❤❤❤ደስ ትይኛለሽ😂 እግዚአብሔር ይባርክሽ
@solomondemisew2032
@solomondemisew2032 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HerGeb
@HerGeb Ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደናህ መጣሽ ጀግናዬ
@nathan_mamo
@nathan_mamo Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ የኛ መምህርት ❤
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደህና መጣሽልኝ ውዶ እህቴ
@yalega277
@yalega277 Ай бұрын
Brce
@Kruzz17
@Kruzz17 Ай бұрын
❤❤❤
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
ዶ/ር መስኪ በጣምምምም ውድድድድ
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
♥️🙏🙏🙏💫
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
እፉፉፉፉፉ ደስስስ ስትይይይ እኅታለምዬዬ
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Ай бұрын
እን የታዘብከሐት ከማንኛውም ሰው የበለጠ በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚቃጠለው በቤተክርስቲያን ዳጃፍቂጭ ብሎ የሚለምነው የኔብ ብጤ ነው።
@Bisratzeethiopia
@Bisratzeethiopia Ай бұрын
መስኪ ድምፁ ትንሽ ጨመር ቢል ስራ ላይ ሆኜ ነው የማዳምጥሽ በደምብ ለማዳመጥ...
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e Ай бұрын
ዶክተር ቲቶ 3:2 ን እንዴት ለልጆቻችን እናስተምር? ባለሃብትና ባለስልጣናት ለምን ልጆቻቸውን ውጭ ሃገር እንደሚያስተምሩ በግልፅ ያስረዳ ጥናት ነው ያቀረብሽልን:: ተባረኪ::
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ሰላም d /r መስከርም ለቺሳ
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН