32- በሥርዓተ ትምህርታችን ላይ የተሠራ ጥናት - የመጨረሻ (አምስተኛ) ክፍል - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 14,882

Utopia

Utopia

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@selamawit-zd3kv
@selamawit-zd3kv 6 ай бұрын
እንቁ እና ተወዳጅ እኅታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እጅግ ንቁ እና ቅን ሰው ነሽ ኢትዮጵያ ዉለታሽን አትረሳም በርችልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳይሽ
@mekdesbiruk372
@mekdesbiruk372 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶ/ር ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 ай бұрын
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ማለት ለካስ ዕውነት ነው። መስከራም የወራት መጀመሪያ ወር ነው። ወሩም ብሩህ እና ለምለም ነው። አንችም ዐዕምሮሽ ብሩህ አከልሽ ለምለም ነው። ሌላ ምን እላላሁ እግዚአብሔር ሰለም እና ጤና ይስጥልን። ድንቅ የሀገሬ የወገኔ ልጅ ነሽ ተበረኪ ዕድሜ ይስጥልን።
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 6 ай бұрын
ሰላም።እንኳን ደህና መጣሽ።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dagimmitsattube2444
@dagimmitsattube2444 6 ай бұрын
ሕያው እግዚአብሔር በኃይሉ ይጠብቅሽ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
አሜን ፫🤲❤
@fresenbettad
@fresenbettad 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Getaneh188
@Getaneh188 6 ай бұрын
የኔ እመቤት ያደበትሽ መጣፈጥ። long live sister.
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 6 ай бұрын
ዶክተር እድሜሽ ይርዘም እንቁአችን ነሽ ሰላም ሁኝልን ትምርትሽ ዋው ነው
@save7997
@save7997 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት የሀገር ሀብት ይሀገር ኩራት ነሽ እያንዳንዱን ነገር ተጠንቅቀሽና ደክመሽ ስለምታቀርቢልን እናመሰግንሻልን ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ።
@yordanosfeleke9054
@yordanosfeleke9054 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍😘😘😘ኢትዮጵያ ዉለታሽን አትረሳም በርችልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DxBDxB-hj1nz
@DxBDxB-hj1nz 6 ай бұрын
በህይወቴ በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸዉ ሰዎች አንድዋ ነሽ እግዚሐብሔር ከፈቀደ ሁለት ሴት ልጆች አለኝ ምኞቴ አገራቸዉን በደንብ አንዲያዉቁዋትነ ነዉ
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 6 ай бұрын
Why don't you get Jesus,why are you following arrogant ignorant hypocrite?
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew 6 ай бұрын
Good 👍 job. Keep it up ☝
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 6 ай бұрын
ይገርማል ዶ/መስከረም፣ ኢትዮዽያን የሚወድ ሁሉ ፣ አንድነቷን የሚፈልግ፣ ሁሉ ይወድሻል። ለኔ ኢትዮዽያ ማለት፣ እንዳንቺ ማንነቷን ፣ ክብሯን፣ ልዕልናዋን፣ የእግዚአብሔር ልጅነቷን የሚረዳ ፣ የሚያውቅ ፣ አዳማጭ፣ ለመላ ሕዝቧ የሚያስብ ፣ መመልከትና ማስተዋል የሚችል፣ ኢትዮዽያዊ ወይም ኢትዮዽያ ማለት ያ ነው።
@soulrebel1987
@soulrebel1987 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት መስከረም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛለሽ!
@Eyu21-mm
@Eyu21-mm 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንቁዋ መምህርት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን በአንቺ በኩል እንደሚሰራ አምላኬን አምነዋለሁ ብቻ ያሳየን ያችን ቀን በርችልን፤ ከእውነት የተጣላ ነው አንቺን የሚቃወም።
@yohan7782
@yohan7782 6 ай бұрын
አይሻልህም እስራኤል ዳንሳ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
ውዷ እህታችን በእውነት ያለ ሐሰት በጣም ልዩ ነሽ ለእኔ በግሌ ከምገልስሽ በላይ እግዚአብሔር ይባርክሸ 🤲❤
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@anteneh1995
@anteneh1995 6 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ላንች ይሁን።
@halyluya4023
@halyluya4023 6 ай бұрын
Yenykonjo Meski Berchilen Anchi Bemtastemrin Temhrt Bezu Atrfenal Egziabhher Yetebkesh Yekenu Telatoch Bezu Yaweralu Atsmiyachew Kenategnoch
@mekushanigus
@mekushanigus 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር መስከረም
@Johnjesus830
@Johnjesus830 6 ай бұрын
ፅንፈኛ ነሽ ዘሪቱን የተናገርሻት ነገር ታሪክ ይቅር አይልሽም
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
መምህራችን ስለ አንድ ዘፋኝ አልተናገረችም። ያብራራችው ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ባህል፣ፍቅር፣ሀይማኖት፣ አንድነት፣ስርአት ... ነው። ለነገሩ መናፍቃን ሳታውቁ ሳይገባችሁ የመናገር ልምዳችሁ ይታወቃል
@fresenbettad
@fresenbettad 6 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ
@Johnjesus830
@Johnjesus830 6 ай бұрын
@@tsionpetros4979 መናፍቅ ማለት ኢየሱስን የካደ ማለት ነው። ፍጡር የሚያመልከው ማነው?
@fassilKahel-hd1qk
@fassilKahel-hd1qk 6 ай бұрын
❤ልባችን የሚረካው በመጽሐፍ መልክ ስናገኝ ነው።አደራሽን።❤❤❤
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር በዘመናችን ያስቀመጠሽ ድንቅ አንቂአችን ነሽ ከዚህ በላይ ተዘጋጅተሽ እንድታስተምሪን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ።
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን ።እሱ ባንቺ ላይ ሥራውን ይሥራ!!!
@fekadugetinet727
@fekadugetinet727 6 ай бұрын
እጅግ አደንቅሻለው DR መስከረም
@kassa4882
@kassa4882 6 ай бұрын
Long life for you & Dr Rodase 🙏🙏🙏🙏.
@Waneal-ug9ml4wb6u
@Waneal-ug9ml4wb6u 6 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ አንቺ የምታቀርቢውን ትምህርት / መረጃ ማንም ሰው ማቅረብ አይችልም ምክንያቱም በብዙ ጥናት፣ዕውቀትና ምርምር ላይ ሰፊ ጊዜ ስለሚውሰድ ያለ በቂ ትምህርት/ችሎታ ማቅረብ ዘበት ነው፡፡ስለዚህ የምታቀርቢቸውን ትምህርት ለግለሰብም ሆነ ለሀገር ገንቢ ነው፡፡የሚጠቀም ከለ፥ መቼም አንድ ቀን ይህ የምታቀርቢው ጥናት ልብ ያለው / ሀገሩን የሚወድ ትውልድም ሆነ መሪ ሲመጣ በጣም እንደሚፈልጉት አልጠራጠርም፡፡አንድ ነገር ሁለችንም በምንችለሁ ሁሉ ሀገራችንን ማጋዝ ግዴታችን ነው፡፡እናም ዶር ጤናውን ሰላምና ጸጋውን አብዝቶ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ፡፡
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 6 ай бұрын
Thank you doctor Meskerem ❤
@sofiamelesse2832
@sofiamelesse2832 6 ай бұрын
ተበረኪ ዕድሜ ይስጥልን
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 6 ай бұрын
ዶ/ር እናትም እህታችን ነሽ ደስ ይለኛል የእመቤቴ ድንግል ማርያም ዘወተር ጥበቃዋ አይለየሽ ፡፡
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ! በርቺ
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 6 ай бұрын
Dear Dr Meskerm we are sharing and will do .we are so proud to have you .
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ🎉
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
@ዮስቲና-ጠ4ዐ 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህም በላይ እውቀትን ይጨምርልሽ
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 6 ай бұрын
Do you really know the Bible. God is jealous, those who believe and follow God are sons and.daughters of God. Read the Bible,Jhon and Ephesians. Why you follow individuals,culture ,customs,as Peter and Paul who abandoned culture and customs
@fissha4572
@fissha4572 6 ай бұрын
ኣድናቂሽ ነኝ በጣም
@BetiDubai
@BetiDubai 6 ай бұрын
ንጹህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 6 ай бұрын
ሰላም መምህርት:: keep telling us. you never know some day we will appreciate your werk.
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 6 ай бұрын
ሰላም ይብዛልሽ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
BETMHRTM HONE BETELEYAYU TNATOCH KEMENGST JEMRO ESKE GLESEB MHURAN WRQ TNAT NEAW YALEW TLQU CHGR TGBERA LAIE ALEMEKAHADU NEAW!!!!!!
@hannabelihu7434
@hannabelihu7434 6 ай бұрын
Egzeabher yetebekesh.
@solomonabebe4256
@solomonabebe4256 6 ай бұрын
thank you for your great effort to share your knowlege
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 6 ай бұрын
welcome back Meski
@BitaMiki
@BitaMiki 6 ай бұрын
enamsegnalen ❤❤❤
@coolheadism
@coolheadism 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር
@senaithailuwondimu4672
@senaithailuwondimu4672 6 ай бұрын
በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ
@aberadesta286
@aberadesta286 6 ай бұрын
Thank you dr. Meskerem
@kalkal5842
@kalkal5842 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን
@mikaeleyob5297
@mikaeleyob5297 6 ай бұрын
ምንም እንዳልሰራሽ ሁልጊዜ ሊሰማሽ ይገባል መስኪ !!! እኔ አንቺን የኢትዮጵያ ትምህርት ሚንስቴር ህሆነሽ የማይበትን ቀን እመቤቴ ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም እንድታሳየኝ ተስያለሁ ። የተሰወረ ሕይወትን ተመኝቼልሻለሁ ስለ መልካሙ ዘመን መማጣትን ሲል ።
@exodus134
@exodus134 6 ай бұрын
እንደዛም ይደረጋል ለካ! እመብርሃን ስለቶትን ትስማልን:: 🙏🏽🥰
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 6 ай бұрын
Degagime semichew asabau yemir yegezagn new grum sew new bewnetu memihir meskerem kiberi aymroye hulem banchi motivated new yemihonew ❤
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 6 ай бұрын
እውነት አንቺ እራስ ሽ ጥበብ ነሽ፥ ልጆቼ እጅግ በጣም ፈጣሪን የሚፈሩ አገር ህዝብን የሚወዱ ስርአት ያላቸው አድርጌ ነው ያሳደኳቸው ነገር ግን በትምህርታቸው ላይ ያን ያህል ልህቀት ያላቸው ያለመሆናቸውን ሚስጥር ዘርዝረሽ አስረዳሽኝ፥ አመሰግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ ደግሞ ይህ የተባለው የትምህርት ስርአት በመንግስት በኩል ለማስተካከል አመታትን የሚፈልግ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ አሁን ትምህርቱ ላይ ያሉትን ልጆች እንዴት ልናድናቸው እንደምንችል የሚያስችል ሃሳቦችን እንጠብቃለን፥ አሁን የልጆቻችን ችግራቸው ምን እንደሆነ ተረድተናል፥ በቀጣይ እኛ ቤተሰቦች ምን እናድርግ የሚለውን መፍትሄ ሃሳብ ብትሰጪን
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
እንኳዕ በሰናይ መጻእኪ 🙏
@tedamy1698
@tedamy1698 6 ай бұрын
በርቺ እህታችን
@rigbek
@rigbek 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ጥናቱ በመፅሓፍ መልክ ለማውጣት እግዚኣብሔር ይርዳሽ❤❤
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 6 ай бұрын
Edemei ena thena yesethesh. Tewelden yemiyaden timhrt sechi yehone thena ena mirmer new yesetheshen. Enamesgnalen. Berchilen.
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
ያክብርልን። 🙏
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር።
@Hg942-p6g
@Hg942-p6g 6 ай бұрын
You're doing a great job Dr. Meskerem❤!!
@rahele564
@rahele564 6 ай бұрын
ዶር መስከረም ውድ እህታችን ተመስገን ኑው እውነት ሁሌም በጣም በቃላት ልገልጸው የማልችለው በጣም የሚያናድደኝ አሁን አንቺ በግል ጽ ያስቀመጥሽልን ጉዳይ....በሁሉም ነገር መጋፋት በመኪናም መንዳት መሽቀዳደም, በወረፋም, በጣም የሚያሳዝነው ቤተ-ክርስትያን ውስጥ ጸበል ለመውሰድ መጋፋት ደሞ የሚብሰው በእድሜ በጣም ትልልቅ ከሆኑ ኤና ከምናከብራቸው ሰዎች መሆኑ ያሳዝናል እኔማ በህላችን ሁሉ እስኪመሰስለኝ ድረስ እውነት አንዱ ከባዱ ፈተናችን ይመስለኛል
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
እኔም የሚያስጠላኝ እና የሚያሳዝነኝ ነገር ነው
@Abel-n3u
@Abel-n3u 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው ዶ/ር በተለይ ሰው ከፍለው ገንዘብ የሚያከማቹትን:: ነዋዪ ፍቅር ያሳበዳቸውን በተመለከተ:: ተባረኪ::
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን በርችልን የዕውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ድንግል ማርያም ትደግፍሽ❤!!!!!
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 6 ай бұрын
Very interesting topics
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 6 ай бұрын
Bewnet enamesegnalen egzabher abzto ystish le Ethiopia kelbish yekomsh maninte yegebash manintachinin endnawk awkenm endnitebik lemerdat yetensashibet menged kebad bihonim fetari yrdan yrdash gulbet ena asab ahmrosh yabarek ❤❤❤
@ElsaKetema
@ElsaKetema 6 ай бұрын
መስኪ እናመሰግናለን በርቺ
@birtukandebalke4092
@birtukandebalke4092 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@KiyaHaile-j8s
@KiyaHaile-j8s 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ወላዲተ አምላክ ከጎንሽ አትለይ
@saraabraham7059
@saraabraham7059 6 ай бұрын
Dr msikerm love you 😍
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 6 ай бұрын
Thank you Dr. Meskerem you nailed it as usual. It is true that the failure to negotiate a constitution by the people, for the people, is the root cause of poverty, which in turn fosters a range of social crises, including the absence of peace, divisiveness, suppression of truth and free flow of information, restrictions on the mobilization of resources, and limitations on the expression of unique talents and callings. To break the cycle of poverty, it is essential to understand the importance of a negotiated constitution. Empowering people to negotiate a constitution that works for everyone is the key to unlocking prosperity and social cohesion. Let's recognize the value of collective action and work towards a brighter future for all.
@abebew364
@abebew364 6 ай бұрын
We come Dr Meskerem ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@W75-n5n
@W75-n5n 6 ай бұрын
Thank you sooo much ❤
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 6 ай бұрын
እዴት አደምወድሽ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 6 ай бұрын
Eheta barech egezabehare kanech gar yehone sayetan tanasetobeshal eheta talote badanebe arege segage laholwom nagare malese atesech eheta barech
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 6 ай бұрын
Kedada dadadada
@alem8342
@alem8342 6 ай бұрын
, 👍👍👍
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 6 ай бұрын
Aba testa selase se le lusi si nagher be daruinism asteiaiet le masaiet taric le maazabat ie aderegut Belo ie tenaghere imeslegnal ❤
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@melessesenait1234
@melessesenait1234 6 ай бұрын
@bizuayehuketsela3141
@bizuayehuketsela3141 6 ай бұрын
ድንቅ ሴት እንዲገባን አርገሽ አቅርቢ ብዙ ሰዎች አሉ
@mintwabgezaghgn8021
@mintwabgezaghgn8021 6 ай бұрын
Thanks for all. ❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@BettyGola-d6z
@BettyGola-d6z 6 ай бұрын
የኔ ልዕልት ይጠብቅልን መድሃንያለም
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 ай бұрын
Swedish eko doctrye mimar enhancing new kitemaru minfesawinim almawewenim bedenib adrgesh yawkish mitadel endanche yenkuten mhuroch yabzalen egzeabher agelegeloteshin yebarekie
@abebawbeyene-g8z
@abebawbeyene-g8z 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ
@Rahel-wt4zu
@Rahel-wt4zu 6 ай бұрын
Fert
@selamawyhager6931
@selamawyhager6931 6 ай бұрын
ሠላም ላንቺ መስከረም! ከመልካም ልብሽ ነግረሽናልና በቀኙ ያኑርሽ፡፡ አሚን! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ " ...... ስለልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ? እነዚህን የሜዳ አበባዎች ተመልከቱ አይፈትሉም አይደክሙምም ነገር ግን ሰለሞንስ እንኳ በክብሩ ከነዚህ እንደ አንዱ አለበሰም...." ብሎ ያስተማረውን አስታውሺ፡፡ ከሱ በፊትም ከሱ በሗላም የሚበልጠው እንደማይነሳ አስረግጦለት ጥበብና ማስተዋልን የለገሰው እግዚአብሔር ነው፡፡ በፀሐይ ስር ህልውናቸው የታጠረ ፍጥረታትን ኃይላቸውን፣ ህጋቸውን፣ ስርዓታቸውንና ስነ-ልቦናዊና አእምሯዊ ሁኔታቸውን እስከ ዕጣ ፈንታቸው የበረበረ ጠቢብ ሰው ነበረ፡፡ ሰው ቢጠበብ ከፍታው ሰለሞን ነው፡፡ ግን የሜዳ አበባ ሰለሞንን እንደበለጠች ጌታችን ተናገረ፡፡ታዲያ ይህ እጅግ ታላቅና ድንቅ ነገርስ አይደለምን? ሰለሞን በብዙ ህብረ ቀለማት ያጌጡ አልባሳት በዓይነትም በብዛትም የነበሩት ንጉስ ነበረ፡፡ ነገር ግን አበባ ምንም ሳትለፋ በልጣዋለች፡፡ ለምኑ ደሞ አበባዋ በተፈጠረችበት የህይወት ስርዓት ውስጥ ተገኝታለችና ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥራት በዘረጋላት ምህዋር ውስጥ የምትመራ ናትና ያንን መልኳን ለመግለጥ መገዛቷ በውስጧ ያለውን ሁሉ እየገለጠው እንድትኖርበት ያደርጋታል፡፡ ጠቢቡ ምንም ቢጠበብ የሰው ወደሆነው ምህዋር መግባት አልቻለም፡፡ የሰው የሆነውንም መልክ አላሳየም፡፡ ሰው ምንም ቢጠበብ ምንም ቢለፋ እያጣፋም ቢያሰላ ወደ ምህዋሩ መግባት አይችልም፡፡ ቀጠለና ጌታችን "ከሰለሞን የሚበልጥ እዚህ አለ፡፡" አለ፡፡ ያ የሚበልጠው የሰው ወደ ሆነው ምህዋር የሚያስገባ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምህዋራችን ሊያስገባን ነው የሚናገረን፡፡ ብዙ ብልሃት በመሻት ወደ ማንድህበት፡፡ አዎን! እንዲህ ዓይነት ታላቅ ጥሪ ነው የመጣልን፡፡ ያለሽን አቅምና ዕድል ለዚሁ አውዪው፡፡ ወደ ምህዋርሽ ለመግባት ተጋደይ፡፡ "ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ ግን ለዘላለም ይኖራሉ"
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 6 ай бұрын
እባክሽልእልት ትምህርት ቤት ቢናርሽ
@genethabte2328
@genethabte2328 6 ай бұрын
Selame mine endehone tawkeyalesh ende ebabe nesh anchi yelekeselesh zendo enbashen arteta anchi ey kerestose eyesus tekawame anchi setemoch SEOL SELEMETEGEBE YELEKESELESH EYESUS LEZELALEM GETA NEW KERAKEBO EWKETESHEN GEDEL YEZESH GEBE MASK TEBEYE
@zm645
@zm645 6 ай бұрын
Ahun yanchin tselot geta yikebelewal gibz
@zm645
@zm645 6 ай бұрын
Fikr yelelesh ferisawi betilacha yetemolash feday
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
የኔ እቁ መምህርት መስኪ እግዚአብሔር ዘርሽን ያብዛልኚ የሚገርምሽ እኔ የተወለድኩትም ያደኩትም በገጠሩ ማህበረሰብ ነው እናም ትምህርት ቤት እንሄጃለን ግን በጭራሽ የምንማረውን ትኩረት አንሰጠውም ነበር ትንሽ የመረዳት ሀይል ቢኖረኚም ግን ከመማር ይልቅ የሰው ሀገር ናፋቂ እንድንሆን የበለጠ ስለሚታጨቅብን ትምህርት ቤት ቁጭ ብየ ምን እደማስብ ሌላ ሀገር ሄጀ ሀፋታም ሆኜ ወዘተ ነው አሁን 12 አመት ተምሬ ከዛ ዮንቨረስቲ እያልኩ አሰላስላለሁ በጭራሽ የሀገሬ ሀፋት እውቀት አይታየኚም ልብ ካላ አይን አያይም እደሚባለው አይኔ ተደፋኖ ነበር እሄው እዳልኩት ከሰው ሀገር ተሰደድኩ ከዛ ከዚህ ሆኜ በሶሻል ሚድያ ሀገሬን ሳያት ለካ ድንቅ ሀገር ነው ያለኚ በጣም ነው የተፀፀትኩት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወጣት ሀገር መልቀቅ ነው ሀሳቡ ትቂቶች ናቸው ተምርው መለወጥ የሚፈልጉት በጣም ከባድ ነገር ነው ከሰው ሀገር ከመሄድ የተጣመመ ነገርን ማቃናት እያለብን ደሮ የተሰሩ ነገሮችን ሲፈርሱ ሰፈራችን ሲቆሽሽ ራሱ ማየት አልቻልንም ምክንያቱም ሀሳባችን ሌላ ሀገር ስለሆነ የራሳችን ሀገር ማየት አልቻልንም እኔ ከነዚህ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች አዷ ነበርኩ አሁን ላይ ሀገሬ ምን ያክል እቁ እደሆነች ባችና በመሰሎችሽ ተምሬያለሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 6 ай бұрын
ብዙ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ካለፈብን ከደረሰብን ግድያ እና መከራ አንፃር አማራ እንደ አማራነታችን ልጆቻችንን የምናሰተምረዉ ትክክለኛ ነገሩን እሰከ በቂ ማሰረጃዉ በማቅረብ ነዉ በእኛ ዘመን የደረሰ መከራ ቀጣይ ትዉልድ ላያ እንዳይደገም በመንፈሰም በእዉቀትም በጉልበትም " ብቁ " ሆነዉ እንዲያድጉ ደም ተፍተን እንሰራለን የጋራ አገር ቀኝህን ሲመቱህ ግራህን ሰጥ ተብለን አድገን እንደ በግ ታርደናል ይህ እንዲደገምብን በፍፁም አንፈቅድም !
@woinshetgetahun4374
@woinshetgetahun4374 6 ай бұрын
መስኪዬ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል!
@mesafint001
@mesafint001 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ሌክቸር ነው እንዳልሺው በመፅሃፍ መልክ ቢቀርብ ደሞ ለትውልድ ትልቅ ፋይዳ አለው:: በርቺልን 🙏🙏🙏
@tesfamicaelmamo8981
@tesfamicaelmamo8981 6 ай бұрын
በእውነት ናፍቄሽ ነበር መምህርት
@elsad1086
@elsad1086 6 ай бұрын
👋🙏🙏🙏
@Yahwe-tube
@Yahwe-tube 6 ай бұрын
Meski💚💛❤️
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@qorontosmedia
@qorontosmedia 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ፣ የሰው ልጅ አካባቢውን ሲያውቅ ስለአካባቢው ለውጥ መስራት ይፈልጋል። አካባቢውን የሚለውጥ የሰው ልጅ ደግሞ ስለለውጥ ከማሰቡ በፊት እንዴት መለውጥ እንዳለበት መርዳትና ማውቅ አለበት፣ ለማውቅ ደግሞ በአካባቢያዊ ሁኔታ ላይ የተመሰረት የመማሪያ ኣስተመህሮዎች የሚረዲ ሁኔታዎች መኖር ይገባቸዋል። አካባቢውን አውቆ በዚያ ላይ ሲያጠና ነው። እኩል ለማደግም ዝቅተኛው እና ከፍተኛው የት እንዳለ፣ ለምን እንዲህ ሊሆን እንደቻለ ማወቅ ሲቻል ነው። የዚህ ሁሉ መነሻ ደግሞ የተምህርት ሥርዓታችን ሀገራዊ ይዝት ሊኖረው ይገባል። ጥሩ እሳቤና ሀገርን መስረት ያደረግ መነሻ ጥናትና ተንታኔ ነው፣ እጅግ አመሰግናለሁ። በርቺልን እግዚአብሄ ይርዳሽ
@RoseLyrics-mz7mm
@RoseLyrics-mz7mm 6 ай бұрын
you well come
@chupetv9524
@chupetv9524 6 ай бұрын
welcome
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ከአሥር አመት በኋላ ለጆቹ ያሉበትን የዩቶፕያዊነት አስተሳሰባቸዉን እንደገና ማጥናት አስበሽ ይሆን? ከያሉበት አፈላልጎ ለእነሱ በሚመጥን መንገድ እንደገና እነሱን ማጥናት ቢቻል በጊዜ ሂደት ያዳበሩት የአስተሳሰብ ለውጥ ካለ እና እንዴት ለዉጡ ሊመጣ ቻለ የሚለውን ለመረዳት ጠቃሚ ነው። ከዚህ ጥናት የሚገኘዉ ውጤት አሁን ላይ መፍትሔ ብለሽ ካነሳሻቻው ጋር ማገናዘብ ይቻላል።
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 6 ай бұрын
ሰላም ለክሙ አርድዕተ ዩቶፒያ ጥበብን ጥበብ ትቀድማለች።
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН