በቀላሉ ክብደት መቀነስ! ከሀኪም በላይ ሰውነትን ማድመጥ! ከአለም ሲስተም ማምለጥ || ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast EP 38

  Рет қаралды 169,718

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ስምንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከYale University ተመራማሪ ገነት አህፈሮም ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ ራስንማከም: ስለ ጠቢቡ ሰለሞን እና ስለ ንግስተ ሳባ ፍቅር! ስለፅበል ሀይል ስለአለም evolution እና የተለያዩጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል::
ሙሉውን ተመልከቱ

Пікірлер: 1 100
@lidetdemeke8282
@lidetdemeke8282 Ай бұрын
ድጋሜ ብትቀርብ ደስ ይለኛል ተሰምታ አትጠገብም ገና ያልሰማነውም ነገር ያለ ይመስለኛል ድገምልን ማኔ😊
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አንዴት ደስ የምትል አፌን ከፍቼ ነዉ የሰማዋት ወይ ሀገሬ ስንት ሴራ ይሆን የተሰራብሽ ደንዝዘን ኖረናል አግዚአብሔር ጠብቀን የምንሰማበት ልብ ማስተዋል ይስጠን የነጮች ሴራ ድጋሚ ብትቀርብ ብዙ. ታስተምረናለች. +++ ህዝቤ አዉቀት. ከማጣት የተነሳ ህዝቤ ጠፍታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ++++
@seladngay2906
@seladngay2906 Ай бұрын
tekekl enam yetmnut degame new
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Ай бұрын
Agreed 100%
@linasamuel9359
@linasamuel9359 Ай бұрын
በትክክል
@sublime-iq2cc
@sublime-iq2cc Ай бұрын
ማኔ amazing podcast gn sle consciousness የበለጠ ታውራን ምንም አልነገረችንም አትጠገብም ተሰምታ ብዙ እውቀት ነእንፈልጋለን
@BirukGetahun-cj2qq
@BirukGetahun-cj2qq Ай бұрын
ጆሮቻችንን መግበሽ አዕምሮችንን ያጠገብሽው እግዚአብሔር ሃገርሽን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@alambalay1176
@alambalay1176 Ай бұрын
ዋው እንደዚህ የአለሙንም የሰማዩንም አቀነባብረው እንደዚህ የሚያውቁ የተማሩ ኢትዮጵያን እናቶችም አባቶችም ስላሉን ፈጣሪ ይክበር እድሜ ይስጥልን ❤
@linasamuel9359
@linasamuel9359 Ай бұрын
አሜን ትክክል
@asterassefa8491
@asterassefa8491 Ай бұрын
I want to share the coment@@linasamuel9359
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Ай бұрын
❤❤ waw what a nice diskussion ❤❤
@habeshantaste27
@habeshantaste27 23 күн бұрын
እሷን ስለሰማሁ እግዚያብሄር ይመስገን ከአፏ ማር ጠብ የሚል ነዉ የሚመስለዉ እኔማ ወተት(እርጎ) የጠጣሁ ነዉ የመሰለኝ ነገር ግን ይሄንን ለመስማት እራሱ መሰጠት ያስፈልጋል እድሜና ጤና ይስጣት ላንተም በቀጣይ ብታቀርባት ጥሩ ነዉ ያለችዉ መፃሀፍ ባገኘዉና ባነበዉ ደስይለኛል
@eskinderalex7801
@eskinderalex7801 16 күн бұрын
Where can we find her in social media??? Plz tell me
@Keminchu88
@Keminchu88 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር Comment ፅፌ አላውቅም ... ይህ Podcast ግን እጅግ በጣም ገራሚ ሰውነቴን ሁሉ እየወረረኝ የሰማሁት ነው። ማንያዘዋል ከቀን ወደ ቀን አጠያየቅህ እና ለእግዶችህ እንዲያሆነ እድል የመስጠት ሁኔታ በጣም በጣም አድጓል 👏👏 የገዙኝ 3 ሀሳቦች 1. ሀይማኖታችሁን ጠብቁ ግን መርምሩ (ጠይቁን ) 2. በጣም ሳይንስ ሲገባህ ወደ እግዚአብሄር ትቀርባለህ 3. የሚጠቅማችሁን ውስዱ .... (እኔ እንኳን አንድም የምተወው የለም) እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን!
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 19 күн бұрын
እኔስ ❤
@MillionSolomon-hs2iv
@MillionSolomon-hs2iv Ай бұрын
ሀኪም አበበችን, መምህር ሮዳስን, ራፋቱኤልን.ሌሎችም የሀገራችን የጥበብ ጀግኖችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያቸው የተሰማኝ የቁጭት ንዳድ ነው ዛሬም የተሰማኝ. ኢትዮጵያ ሌላ እንዳንቺ አይነት ጀግና ስላሳየቺኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@linasamuel9359
@linasamuel9359 Ай бұрын
ዶክተር አብርሃምን ደግሞ ተመልከተው
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ ...!
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 күн бұрын
​@@linasamuel9359...so true!
@john7630
@john7630 2 күн бұрын
Tulltula
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b Ай бұрын
(መርዳት ባትችሉ መጉዳት አቁሙ) ሰዉ ሁሉ ይሄን ቢያደርግ በእዉነት ገነትን እዚሁ እናገኛት ነበር። ያንቺን መረዳት ፈጣሪ ይስጠኝ። እየሰማሁ በመሀል ለፈጣሪ ሰገድኩ። ይሄን ያሰማኝ አምላክ ይመስገን።
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Ай бұрын
የተባረክሽ: ሴት: እንዴት: ድንቅ: የሆነ: አእምሮ: ነው: ያለሽ: ብዙ: እንጠብቃለን: ካንች: እድሜና: ጤና: እመኝልሻለሁ::
@user-nv5tv1jp5t
@user-nv5tv1jp5t Ай бұрын
የተረጋገ ሕይወት ለመኖር የወሰንኩበት ቀን ነዉ ። ምክንያቱ የእህቴ ትምህርት ማርኮኛል።
@user-hv1pi6lo2v
@user-hv1pi6lo2v Ай бұрын
❤❤❤❤ከዚህ በላይ ፅጋውንያብዛልሽ
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ማኔ እጅግ ጠንካራ ሴት ነች ሰለመንፈሳዊነት እጅግ ጥልቅ ግንዛቤ አስተማርሽናል::ፈጣሪ በመላው አለም ላሉ በሀገር ወስጥ ላሉ ትዮጵያውያን ከክፉ መከራ ይጠብቀን::❤❤❤
@leaht.4600
@leaht.4600 Ай бұрын
ያለምንም ማካበድ እንደዛሬ ነብሴ የረካችበት show የለም... ህይወት ምንድናት? መኖር ምንድን ነው? ለምንድነው የተፈጠርነው? የሚሉ ብዙ ጥያቄዎች በውስጤ አሉ ለነዚህ መልሶች ደሞ በርግጠኝነት ከአንቺ ነው የማገኘው ❤... ማኔ ስለጋበዝካት በጣም thank u 🙏🏽 ድጋሚ እስክትጋብዝልን ደሞ ይሄን እራሱ ደግሜ ደግሜ ነው የማየው እግዚአብሄር አንደበትሽን ባርኮታል... i wish to meet u in life ❤
@AbigailKifle-fy6ki
@AbigailKifle-fy6ki Ай бұрын
ምናልባት ማንበብ ከቻሉ የ ዚህ ሁሉ ጥያቄ መልስ መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ነበረ አይጨናነቁ ሊያውም በአጥጋቢ ሁኔታ
@HeraniGh
@HeraniGh Ай бұрын
She is so Amazing and awake. Plsss እባክሽ የራስሽን youtube channel ብትከፍቺ እና በየግዜው ለህዝባችን ትምህርት ብትሰጪ ለብዙዎች የሚተርፍ እውቀት ማስተላለፍ ትችያለሽ☦️🙏እና ደግሞ Dr.አብርሃም አምሃን በድጋሚ ቢቀርቡ🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i Ай бұрын
ኢትዮጵያን አንቺ ብትመሪያት ብዬ ተመኘሁ የማንም ደደብ መጫወቻ ሁነን ቀረን ጀግና ነሽ።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 28 күн бұрын
አንተ ኢት እስካልመራህ ድረስ መሪዎች ሁሉ ላንተ ደደብ ናቸው እስኪ መጀመሪያ ውስጥህ ያለውን የጥላቻ መንፈስ እንዲወጣልህ ፀልይ
@muluneshalemayehu5775
@muluneshalemayehu5775 Ай бұрын
ዬኔ ውድ እህት ይህ ሁሉካንች እይደለም ከእግዚአብሔር ነው ።ይህ የፀጋ ስጦታ ይባላል ድንቅ ስጦታ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ❤❤❤
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 3 күн бұрын
Amen geta semu yebarek !
@yemaneakele1789
@yemaneakele1789 Ай бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ነዉ ።እንደዚህ አይነት በቅንነት በውቀት በጥብብ የተሞላ ሰው ሚድያ ላይ ቀርቦ ሀሳቡን ሲያካፍል ለትውልዱ ጠቃሚ ነው ።
@amsaletsegaye5672
@amsaletsegaye5672 Ай бұрын
እጅግ በጣም አርፍጄ ነው የአዳመጥኩት ሆኖም እግዚአብሔር በፈቀደው ሰዓት ገኒን በመስማቴ ተደስቻለሁ ገኒ ይህን ጥበብ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገንብዙ አግኝቼበታለሁ ምክርሽ ጥሩ ነው እኛንም የተግባር ሠው ያድርገን ። እደአሰብሽው የዘጠኙ ቅዱሳንን ታሪክና ከፍታቸውን ለማወቅ እንደምትጥሪ ተገዝቢለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
@zohasenluxury-7375
@zohasenluxury-7375 2 күн бұрын
የሆነ ቃላትን አሰካክቼ ማለት የፈለኩት ነበር ... እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔንም ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ስው ነሽ እውቀት ከትህትና ጋር እኔ ባንቺ ብዙ ነገር ተምሬእለሁ እሁንም እትጥፊብን እንቺ ለብዙ ስው እስተማሪና ለዋጭ ስው ስለሆንሽ እግዚአብሔር እንደበትሽን ይባርክልሽ እብዝቶ ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ እቤት ካንቺ የተወለዱ ልጆች በጣም ታድለዋል በጣም ላንቺ ትልቅ ክብር እለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enditesfaye961
@enditesfaye961 Ай бұрын
እነደኔ መኔን የምቶዱት እስቲ የታል ለይካቹ❤
@EsheteTafese-re6mf
@EsheteTafese-re6mf Ай бұрын
እኔ እጅግ በጣም የገዛኝ እግዚአብሔር በውስጣችን ሥላስቀበጠው የህይወት መንገድ የገለጠችበትነው ቃለህይወት ያሰማልን።
@saemaykhsay7388
@saemaykhsay7388 2 күн бұрын
የኔ እህት እግዝአብሄ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ ያብዛልን ሐፍተይ መዓረይ ❤❤
@alebatse6865
@alebatse6865 Ай бұрын
በመጀመርያ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ በጣም ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩብሽ ለምሳሌ ስለራስ ማዳመጥ ከራሴ ትንሽ ልበል እግሬን በፊት ትንሽ ትንሽ ያመኝ ነበር በዚህ አመት ግን ህመሙ ሲጨምር እራሴን ማዳመጥ እራሴ ጠይቄ ለራሴ ኔጌቲቭ መልሶች መስጠት ጀመርኩ ወይኔ አበቃልኝ በማለት አይምሮዬን ስሞላው መራመድ አቃተኝ ማጠፍ መዘርጋት አቃተኝ አኪም ቤት በተለያየ ጊዜ ሲሄድ የተለያየ አይነት በሽታ ይነገረኛል የምወስዳቸው መድኃኒቶችም የተውኳችይውም የጨረስኩዋቸውም አሉ የተውኩት ለምሳሌ እርይ ነው ተብሎ የተሰጠኝ መድኃኒት የባሰ ህመምና ጣቶቼን ማሳበጥ ማጥቆር ሲጀምር አቆምኩና ሌላ አኪም ቤት ሲሄድ አርትራታይስ እንጂ እርይ እንዳልሆነ ተነገረኝ ከዛ የተሰጠኝን መድኃኒት ስወስድ እራሴን እያዳመጥኩ ወሰድኩ አርትራታይስ ምንድነው ምን አይወድም ምን ማድረግ አለብኝ ብዬ ጎግል አድርጌ እራሴን በዛ መጉዋዝ ጀመርኩ ለራሴ አሳመንኩት እንደምድን አደለም መራመድ መሮጥ እችላለው ብዬ በዕምነቴም ማድረግ ያለብን እያደረኩ ቀጠልኩ ዛሬ ይኸው ወር ሊሆነኝ ነው በደንብ እሮጣለው ህመሙ ጨርሶ ባይጠፋም 75% ድኛለው ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ የድንግል ልጅ ይውሰድ።❤❤❤
@abebeabera5742
@abebeabera5742 Ай бұрын
ገኒ መክሊት እና ተልእኮሽ ማንቃት፥ግርዶሹን መግለጥ --- ነው ብዬ ስላመንኩ ፤እባክሽ ቋሚ መድረክ ፈጥረሽ በጣም በጣም በጣም ማውራት ማስተማር ይጠበቅብሻል! ከፍቅር እና አክብሮት ጋር!!!
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
አዎ እውነት ነው ይህን የመሰለ እውቀት ይዛ ትውልዱ ዘመንኩ እያለ በምእራባውያን ታክቲክ ሲወሰድ
@addisebirhanu5795
@addisebirhanu5795 Ай бұрын
እንዳንች አይነት ጀግና ታርክ አዋቅ ተመራማሪ የተኛውን ትዉልድ የሚያነቃ አንደበት ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን
@Nardi135
@Nardi135 Ай бұрын
አሁን አሁን የተረዳሁት ነገር እግዚአብሔር በመደበኛው ማለት በሀይማኖት አባቶች በኩል የሚነገረንን ትምረቶች አልሰማ ብለን ስናስቸግረው ባልተለመደው በኩል በእንደነዚህ አይነት ሰዎች እየተናገረን እያስተማረን እንደሆነ ይሰማኛል። ማኔ አንተን እግዚአብሔር በጣም ወዶሀል ባርኮሀል በአንተ በኩል ስራ እየሰራ ነው፡ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክህ እንደዚች ያለች እውቀትም ጥበብም አምላኳን ከማወቅ ጋር ያላትን ሴት ስላቀረብክልን❤ አንተ ራስህ ፀጥ ነው ያልከው ዛሬ። የምረጦች ምረጥ interview. ድጋሚ አቅረባት እባክህ ብዙ ምታስተምረን እውቀት አላት። ጥቆማ፡ ዶክተር መስከረም ለቺሳን እባክህ አቅረባት።
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Ай бұрын
ማኔ እቺን ሠው እንዳትለቃት መልዕክቷ ዕውቀትዋ አመለካከትዋ ሀገሬን. ከመቅሠፍት ታድናለች
@eden14markon53
@eden14markon53 Ай бұрын
እውነት ነው ትለያለች የእውቀት ጥግ
@meazakidane72
@meazakidane72 3 күн бұрын
እውነት ነው
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar Ай бұрын
በኚህ ባቀረብካቸው ድንቅ ሴት የተላለፈልን ጥበብ፣ዕውቀትና ጠቅላላ ማስተዋልን አዋዝተው የአዕምሮ ምግብ መግበውናልና ዕድሜናጤና ያድላቸው።በቀጣይም እሳቸውንና ዶር መስከረምንም ብታቀብልን።ከልብ አመሰግናለው!!!
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Ай бұрын
የሚገርም ነው በመጨረሻው ዘመን ሁሉም ይገለጣል የተባለው ትቢት እየተፈፀመ ነው!!! ድንቅ ሴት እደዚህ ደፍሮ እውነትን የሚመሰክር ብዙ ሰው የሚስፈልግበት ዘመን ነው!!!! በተይ የዌስተርን ሀሴብ እየገደለን መሆኑ በግልፅ እየታየ ነው!!!!! በተለይ ኢትዮጵያን ወደራሳችን ተመልሰን መዳን እንችላለን !!!!! የጥበብ እገር መሆኖ እውነት ነው!!! ሰሜንን በጦርነት ለዘመናት የሚያምሱት የሚፈሩት ሀይል ስላለ ነው!! እራስን ማዳን እማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው👍🏾🙏🏽💚💛❤️
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Ай бұрын
እውነት ነው
@abimimi4559
@abimimi4559 Ай бұрын
የኔ ውድ ድንቅዬ ኢትዮጵያዊ እንደ አንቺ ያለውን መልካም ያብዛልንማን ያዘዋልም ጎበዝ ኢትዮጵያውያዊ በርታ ተባረክ
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 Ай бұрын
ቀጣዩ podcast እስክደርስ 300k እንገባለን ብዬ ነበር። ይሄው ተሳክቶ 302k ገባን። ይህንን ያደረገው እግዚአብሔር ነው። ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን። ኢትዮጵያዊያን በመተባበር እና በመርዳት የሚያምኑ ድንቅ ህዝቦች ናቸው። ስለሆነም ቲሪዕቱን ይጋብዙኛል ብዬ አምናለሁ። ቲሪዕት ያስፈልገኛል ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም ያስፈልገኛል። ማንያዘዋል እንደምለው ጋብዙኝና ነፍሴን አድኑ! ዋጋችሁን ከላይ ትቀበላላችሁ። መልካም ምሽት
@leaht.4600
@leaht.4600 Ай бұрын
❤❤❤❤
@almazabdulkadir7585
@almazabdulkadir7585 Ай бұрын
እንደት እግዚቢሄር የባአርከሸ እህትነሸ የገባን በጣም ብዙ እውነታዎችን አሰተምርሸናል እንዳንቺ ያለ አሰተሳስበ ያለውን አገራችን እድትድን እግዜአብሄር ያብዛልን እድሜና ጤና የሰጥሸ እ
@tsigiemengistu1706
@tsigiemengistu1706 Ай бұрын
በጠም መልካም ጊዜ ነበረኝ በእውነት ለመላው ኢትዮጵያዊው ማዳመጥ ና መጠቀም ያለብን አምላካች ፈጣርያችን ዓይነ ልቦናችንን ይክፈትልን የምያዳምጥ ሰጥቶናል ሰምተን ለመተግበር ናለመጠቀም ያደርግል የብቃን ኣሜን
@hirutargachew67
@hirutargachew67 2 сағат бұрын
በጣም ገራሚ እህታችን ናት፡፡ ወንድሜ በጣም እናመሰግንአለን፡፡ ከዛሪ ጀምሮ ፀሎቴ ሁሉ ይቀየራል፡ በተቻለኝ አቅም ሁሉ የዕለት ኑሩዬን እየመረመርኩ ቀና ለማሰብ ለማድረግ ጥረት አደርጋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
@eyerusalemwoldesenbet9578
@eyerusalemwoldesenbet9578 3 күн бұрын
እህቴ ገነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ይህን ጥልቅ እውቀት ስለ አካፈልሽን። ይሄ የሰው ልጅ መሆን የሚገባውን የተረዳንበት ነው። ማንያዘዋልም እንደዚህ በእግዚአብሔር የተመረጡ ሰዎችን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።
@yohannesassegid4844
@yohannesassegid4844 Ай бұрын
Man She is Brilliant!!! She Knew Something Hidden in Life.
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho Ай бұрын
ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልኩሽ ተባረኩልኝ❤❤❤
@EdomMekonnen
@EdomMekonnen Ай бұрын
Me too
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 Ай бұрын
እህቴ አንደበትሽ ይጣፍጣል 🎉
@tigistmerin
@tigistmerin Ай бұрын
የልቤን ንዝረት ነው የጨመርሽው. መንፈሳዊ ቅናት ነው የያዘኝ. እግዚአብሔር እንደመሬት አሸዋ ያብዛሽ በኢትዮጵያ ላይ: ❤️ Mane Thankyou
@NazareNk-kv6qu
@NazareNk-kv6qu Ай бұрын
ተባረኪ በላት እህታችንን ይህን እዉቀት የዛሬ 16 ዓመት ገደማ ነዉ ያወቅሁት ይሄዉ ዛሬ ከብዙ ነገር ተፈዉሻለሁ። ወንድማችን ማን ያዘዋል።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ስላንቺ ክብሩን ይውሰድ። እኔ ልንገርሽ ምንም አልፈራም ይሄን ግዜ ለማየት ያበቃን አምላክ በህይወት እያለን በምድር ዳግም ሳጥናኤል የሆኑትን ሁሉ ድል አድርጎ የጠራውን መልካም ግዜና ምልካም ያብርሃምን ትውልድና ዘመን ሊያሳየን ነው። የበለጠ ኢትዮጵያዊ በምሆንሽ እጅግ በጽናትሽ ኮራሁብሽ። ዘወትር እመቤቴ ማርያም አንደበትሽን ማር ታድርግልሽ። በፍቅር ነው ያዳመጥኩሽ። መጽሀፍ ቅዱሱም ብዙ አትብላ ደዌ ነው ይላል። ትክክል ነሽ ውሀ ፋስቲንግ በደንብ ይሰራል። ልጄ ችግር ያመጣባትን የኮሌጅ ምግብ ከውስጧ ለማውጣትና ውፍረትና፣ ስትረስ ለማስወገድ በተከታታይ ለ60 ቀን ጾማለች እጅግ ይሚደንቅ ለውጥ አምጥታለች፣ አለ ያሏት ኮሌስትሮል ተወግዶ እጅግ የሚደን ኢነርጂና ጤና ነው ያመጣችው። የሚገርም መንፈሳዊነት ከሚደንቅ በላይ አገኘች። በነገራችን ላይ ሳስበው የሥጋ ዝምድና ያለን ይመስላል እናቴን ትመስሊያለሽ። ትውልዷ ከወደ ቡልጋ ሀገር ነው። የኔም ኑሮ በአሜሪካ ነው። የልዑል እግዚአብሔር ጸጋ የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይሽ።
@user-cb5ol9oe2g
@user-cb5ol9oe2g 11 күн бұрын
ማን ያዛዋል መጀመርያ አልወድክም ነበር ይቅርታ እንደዚህ ዓይነት የበሰለ ሰው መሆንክን አላውቅም የምታቀርባቸው ስዎች በጣም ደስ ይላል በተለይ ገነት እዚህ ላይ ያለችው እኔ ለደቂቃ ሳልነሳ ነው የሰማሁት አንድ ቀን እንገናኘለን ግን ተባረክ ። ቁርስን በልተካል ብሮ እያሉ ልጆቼ ሲቀልድ ነበር የጠላሁ አሁን ግን ይቅርታ በርታ ❤ ነው የምሰማክ
@aidalegesse3804
@aidalegesse3804 Ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሐር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወቴ እንደዚህ ተደስቼ ብዙ እውቀት አግኝቼበት ያዳመጥኩት ቃለምልልስ የለም .እኔ እንዴት ብዬ እንደምገልፅ አለውቅም. በጣም ድንቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በቀጣይ ደግሞ ከዚህ የበለጠ እንደሚሆን እንጠብቃለን በቸር ያገናኘን።
@rahel-sn3ev
@rahel-sn3ev Ай бұрын
በእውነት ደሰ የሚል የሚገርም እውቀት ሁሉም ሰው እራሱን እንዲያይ የሚያደር መልእክት ነው ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረሰ በትኩረት ነው ያደመጥኩት ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው ላሰተዋለው። እንደዚህ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን። ንግግሯ መፀሀፍን የማንበብ ያህል ግልፅ እና ፖዘቲቭ ኢነርጂ አለው።ተባረኩልን
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 Ай бұрын
አመስግናለሁ ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውቀቱን ሞገሱን ያብዛላችሁ
@negestabay1918
@negestabay1918 3 күн бұрын
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሜኔ ሌላ ጊዜ ብታቀርባት የማትሰለች የምትናፍቅ ናት ገንዬ ተባረኪ በሁለት የተሳልሽ ነሽ በዓለም እና በመንፈሳዊ ለአሁን ትውልድ አስፈላጊ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@tigisteambaw4663
@tigisteambaw4663 Ай бұрын
ዋው የሚገርም አረዳድ ፣የሚደንቅ አገላለፅ እውቀትና ብቃት ዋው!!! አመሰግናለሁ አንደበትሽ ይባረክ ገኒ ።ላንተም ወንድሜ።
@messelewolde6730
@messelewolde6730 Ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለእህቱ and thank for sharing brother. 🙏.
@kokebetaye98
@kokebetaye98 Ай бұрын
ድንቁ ሰው ማን ያዘዋል ገራሚ እውቀት የሚያካፍሉንን ምርጥ ኢትዮጵያንን ስለምትጋብዝልን እናመሰግናለን፣ እድሜና ጤናው ያብዛክ።
@ethiopiawitgirmawi8517
@ethiopiawitgirmawi8517 Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄ እና መልስ ነበር ። አይጠገብም ምድራዊውንና ሰማያዊን እውቀት አጣምሮ እንዲህ በብቃት መገኘት መታደል ነው ። ተባረኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያከበርሽው አምላክ ያድልልኝ!!!❤
@SewasewKene-ux2zg
@SewasewKene-ux2zg Күн бұрын
ማኔ አቤት እርጋታህ ተባረክ ሀሳብ ማስጨርስ ስትችልበት
@genetm7576
@genetm7576 Ай бұрын
ገኔ እግዚብሔር ባንች ውስጥ አድሮ ብርሀኑን እንዲበራልኝ አደርግሽኝ በእድሜ ሙሉ የባዘንኩትን ቆም ብዬ መስምር እንዲይዝ እረዳሽኝ ሳልጠግብሽ ነው ያለቀው እድሜና ጤና ይስጥልኝ እሕቴ።
@workaklilu5552
@workaklilu5552 Ай бұрын
ታሪካችንንና የሀይማኖት መጽሐፍትን እንድናነብና እንድንመረምር እንዲሁም ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያግዝ ውይይት ነው፡፡ ተባረኩ
@netsimamo12
@netsimamo12 28 күн бұрын
አሁን ገና የኔ አመለካከት ያላት ኢትዮጵያዊት ተገኘች እኔ ብቻ ነበር የምመስለኝ ኢትዮጵያ ሁሉን ለአለም ሰጠች እንጂ አልተቀበለችም ብዬ እከራከር ነበር።ግን ሁሉም የተቀበሉትን እኔ መቀበል አልቻልኩም ሆኖም ግን ለመቀበል ጥረት ሳደርግ ውስጤ አልቀበል ይለኛል።አመሰግናለሁ የኔ ጀግና ሰው በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት የውስጥ ጦርነት ነበረብኝ እሱን ፈታሽልኝ በርችልኝ።ኢትዮጵያ ልትማር ልታውቅ የምገባቸው ልጆች አሏት እና በርቺልኝ ለኔ ግን ለዘመናት ከልጅነቴ ጀምሮ በእንቅልፈም ይረብሸኝ የነበረውን ጥያቄ ፈተሽልኛል ኢትዮጵያ በአንቺና አንቺን መሰሎች ወደ ቀድሞ ታላቅነቷና ገናና ወደ ከፍታ ትመጣለቺ።ፈጣር እጅሜውን እንደማቱሳላ ይጥልኝ❤❤❤አንደበትሽ ስጣፍጥ ለዛሽም ይማርካል አመሰግናለሁ ማኔ ታላቅ ሰውን ስላስተዋወከኝ አመሰግናለሁ
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 5 күн бұрын
በመጀመሪያ አንተን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ብዙ ከቃላት በላይ የሆነ ትምህርት ነው በመንፈሳዊም በአለማዊም የተማርኩት ሁላችንም ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሰናመሰግናለን።
@tafeseworkadmasu4970
@tafeseworkadmasu4970 Ай бұрын
ምንም አልልም ለአስተያየትም የበቃሁ ስላልሆነ:: እግዚአብሄር እድሜ ሰጥቶሽ በአንቺ ሰው እንዲለወጥ እመኛለሁ::
@user-bm3fu9xi4o
@user-bm3fu9xi4o Ай бұрын
የማትጠገብ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ❤❤
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 Ай бұрын
ገነት መድኃኔዓለም ይባርክሽ ብሰማሽ አልጠገብኩም ። በማስታውሻዬ አስቀምጬሻለው ። በድጋሚ እንደምንሰማሽ ተስፋ አደርጋለሁ ። ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ልጆች ስላሏት እድለኛ ነች !!!!
@AlemTariku-bb4dp
@AlemTariku-bb4dp Күн бұрын
❤❤❤በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ልቤ እረካ ❤
@ermiaswedaje1452
@ermiaswedaje1452 Ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት! እኔ በቅርቡ ነው ስለ ቻክራ እና መሰል የሀይል ምንጮች መከታተል የጀመርኩት በሂወቴም ብዙ ለውጦችን እያየሁበት ነው ። መቆጣጠር አልችልም የምላቸውን ነገሮች መቆጣጠር ችያለው የሆነ የተተበተበን ነገር ጥሼ ስወጣ እየተሰማኝ ነው! ስለዚህ እንደእነዚህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ዶ/ር አብርሃም አመሀ እና ወ/ሮ ገኒን ደሞ አንድ ቀን በአንድ መድረክ ተቀምጠው ጥሩ ትምህርት ይሰጡናል ያነቁናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው! እድሜ ከጤና ያድልልን! አመሰግናለው!
@gmplc4651
@gmplc4651 Ай бұрын
ሠላም እንዴት ነው የሚከፈተው ልምድህን ብታካፍለኝ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ተመስጨ ነው ያዳመጥሁት ማኔ እናመሰግናለን ስለ ምታቀርብልን ምርጥ ምርጥ ሰወች❤❤❤
@tibelchteshome-gk9xf
@tibelchteshome-gk9xf 6 күн бұрын
የሚገርም መነሳሳት ና እራሴን እድመለከት አድርጋኛለች ድንቅ ኢትዮጵያዊ አምላክ ይጠብቅሽ
@user-lx8pe9jb3k
@user-lx8pe9jb3k 15 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እንድዚ አይነት ጥልቀት ያለው ትንታኔ በራሳችን ሰዎች ማግኘት ተመስገን ፈጣሪ ፡፡ አለም ሰልጥኖ ሰልጥኖ አሁን ስልጣኔው ወደ መሰረት ተመልሶ መፈለግ ጀምሮዋል፡፡ መሰረትነት ደግሞ እኛጋ ስለሆነ መንቃት አለብን በርቱ፡፡ እንዴት ራሳችን እንግዛ በሚል ተክኒኮች እፈልጋለሁ እና ከናንተ እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ፡፡ እድሜና ጤና ለናንተ ፡፡ እናመሰኛልን፡፡
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 Ай бұрын
በትክክል ፣ ያጣነውና ያመለጠን ፣ክብርና ሞገሳችንን እግዚአብሔር ይመልስልን።😊
@bloodlorde4994
@bloodlorde4994 Ай бұрын
ልክ ነሽ ሰውነታችን እራሱን በራሱ ማከም ይችላል ከፆም እና ፅሎት ጋር።
@xehayxdqi7928
@xehayxdqi7928 Ай бұрын
ኡነት ።
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 5 күн бұрын
በድሜላይ እድሜ ፀጋውን ይብዛልሽ ብዙነገር እንጠብቃለን ዘርሽ ይባረክ
@martimarti688
@martimarti688 Ай бұрын
ማኔ በጣም አመሰግንሃለሁ እኝ እናት ስላቀረብክልን እኔ እግሬ ትንሽ እደማበጥ እያለ ነበር እና ድካም ይሰማኝ ነበር እሳቸው ያሉትን ፆም ለአራት ቀን ልሞክረው ብይ ሞክርኩት እና እዴት ላሰረዳክ እግሬ ብቻ ሳይ ሆን ሰውነቴ እራሱ የሚገርም ለውጥ ነዉ ያየውት በጣም አመሰግንሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እዴሜ እመኛለው ማኔ ቃላት ስላጣውኝ እግዚአብሔር ይስጥ ብዙ እየተቀየርኩ ነዉ
@paulosbekele3649
@paulosbekele3649 Ай бұрын
ከመልካም ልብ የመነጨ ጠቃሚ ውይይት ነው ❤።
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዷ/ር መስከረም በደንብ አድርጋ አጣርታ አጥንታ አቅርባለች:: እኔም ቡዙ ካነበብኩት ታሪክ ጋር የሷ ይመሳሰላል ጊዜ ካላችሁ አንችና እሷ አብራችሁ ብትሰሩ ትክክለኞውን ታሪክ ማቅረብ ይቻላል:: ዛገዌ እራሱ የሳባ ዘር ነው:: ብዙ አፈ ታሪኳች ተምታተዋል:: ሆኖም እግዚአብሔር ይስጥልን:: ዷ/ር መምህር ዘበነም ብዙ ያውቃል:: ዷ/ ር ሮዳስም ያውቃል:: ይህን ታሪክ ግን በተለያየ ታሪክ ባንሰማው ለኞ ጥሩ ነበር🙏
@birtukansisay9002
@birtukansisay9002 Ай бұрын
እኔ መዋል እምፈልገው ገነት በሜታሰብበት ሁኔታ ነው፤ አዋዋሌ እግዜሃብሄርን እና እኔን ደስ እና ሰላም በሚሰጥበት ሁኔታ እንዴሆን እሻልሁ፤ መልካም ማየት ፡ መስራት እና ማሰብ እሻልሁ፤ አመሰግናለሁ! በእውነት ወ/ር ገነት ይህን እያስረዳሽን ያለውን ነገር የሚረዳው ሲበዛ ኦ አምላኬ ምድር እንዴት ሰላም እና የተትረፈረፍ አለም፤ ሲናፍቅ ፤ ይህ እንዴሆን ሁሉም በገባው፡፡
@raieylegesse2239
@raieylegesse2239 Ай бұрын
Thank you from Genet
@YanitGirma-ym6px
@YanitGirma-ym6px Ай бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኳት እውቀቷ ተሰምቶ አይጠገብም እንደዚህ ያሉ ሰዎች ሚዲያው ላይ ቢበዙልን ምንኛ ታድለን ነበር የራሷ ዩቱብ ቢኖራትና ሁሌ እውቀቷን ብታካፍለን ብዬ ተመኘሁ እባክህ ደግመህ አቅርብልን
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Ай бұрын
Im deeply in love with this wome🌷💝.🌷we Ethiopians need you badly please come again .thank you so much big respect for sweet women❤❤❤
@abebeabera5742
@abebeabera5742 Ай бұрын
ማኔ ስለዛሬው አቀራረብ እና እርጋታሕ አመሰግናልው ፣ የዛሬው እስከ ለሊት7 ሰዓት ያስቀመጠኝ አንደኛ ነው go on!
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበረ አለማዊውንም መንፈሳዊውንም በበቂ ሁኔታ ስንረዳ ደስ በሚል ጥበብ እና እውቀት ማጋራት እንችላለን እስከዛሬ የት ነበረች የእውነት ጥልቅ እውቀት ነው ያላት ሁለት ሰአት የሰማው አልመሰለኝም በጣም እናመሰግናለን አልፎ አልፎ እየመጣች እንደዚ ታነቃቃን😊
@hadushabayu
@hadushabayu 9 күн бұрын
እጅግ ደስ የምትል እህት ናት እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣት ኣዲሱ ትውልድ እንድታስተምር መድረክ ቢመቻች ላት መልካም ውጤት ይኖራል እላሎህ መምህር ሓዱሽ ኣባዩ Switzerland 🇨🇭
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ወዉ ድጋሜ ትምጣልን በተለኝ ለኛ በአረብ አገር የምንገኝ እህቶች ታስፈልገናለች ማንየ እኔንም አበረታቱኝ ደምሩኝ በቅንነት እህቶቸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles Ай бұрын
ገራሚ ዕውቀት ደስ ከሚል አንደበት ጋር ሲሰጥህ እነደዚህ ነው ማኔ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን በድጋሚ ብታቀርባት ደሞ ብዙ ዕውቀትን ታካፍለናለች በብዙ ክበሪልን!🙏💚💛❤👍
@amarebedassa5125
@amarebedassa5125 Ай бұрын
ከሰፊ የዕውቀት መሰረቶች በመነሳት ራስን እንደ ምርምር ቁስ በመውሰድ ሀሳብን ተግብሮ ውጤት ላይ በመድረስ ተሞክሮን ማካፈል እንዲሁም የወደፊቱን የምርምር አቅጣጫ ማሳዬት ጠርዝ የሌለው ችሮታ ነው። እድሜና ጤና እመኛለሁ። አመሰግናለሁ።
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Ай бұрын
አቦ ሺ ያርግሽ ከበቂ በላይ ነው 🇪🇹ያን ለማዳን 🙏🙏🙏🙏
@mekdesasfaw2720
@mekdesasfaw2720 2 күн бұрын
Thanks Mani, we need people like her. May God bless you!!
@user-rp9zt4mx1i
@user-rp9zt4mx1i Ай бұрын
ትክክል ዋው ምርጥ የገባሽ ስው አየሁ ችግሩ ብዙ እንደ እንች አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን ።እና እራሳችን እናጥራ እውነት ነው ።እኔ ለራሴ ህይወት ምስጢር ገብቶኛል ስይገባኝ ያሳለፍኩት ይቆጨኛል። ትክክል ትክክል ጎበዝ በርች ወደ ፊት ልጆች ሽ ታድለው❤
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g Ай бұрын
EGZIABHER YMESGEN TEBAREKU LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Besrou
@Besrou Ай бұрын
የጧፍ ምሳሌዎች በየአገልግሎታችሁን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ እግዚአብሔር በናንተም ላይ አይተናል እግዚአብሔርም ያግዘናል በርቱልን የትውልድ ንቃት ደወል ነሽ ታሪክ አንባቢ እንድንሆን አስተዋይ ትግስተኞች ጠያቂ ( ለምን ? ) እንድንል ፦ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ግልፅነትን ፣ አስተዋይነትን አጠቃላይ ክርስትና ፣ የሰው ልክ ትምሳሌትን ያየሁብሽ ድንቅ እሴት ነሽ❤❤❤ እናመሰግናለ
@Besrou
@Besrou Ай бұрын
በስመ አብ ድንቅ አንዕስት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት አይደልም ግሩም አንስት ምርጥ ኢትዮዺያዊት በፈጣሪ በተፈጥሮ ማመን ይህ መልካምን ነው ፀጋውን ያብዛልን እናታችን ያንችን የሚመስሉ ያብዛልን የክርስትና የዕምነት ውጤት ነሽ ❤❤❤እውነት ድንቅ ነው እይታሽን አድናቂ ነኝ እናትኦ
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i Ай бұрын
የአዉነት ማኔ ድንቅ የሆነች ሴት ነች ያቀረብካት እንቅልፌ ቲቼ ስሰማ አደርኩ ነጌ እንዴትፐነዉ ምነሰዉ 😢😂❤❤❤❤
@tast684
@tast684 Ай бұрын
ማኔ በጣም ነው የማመስግንህ ገኒ የመሰለ ሰው ሰለጋበዝክ ።ልነግርህ አልችልም እኔ የማስበው እንደ ገኒ ነው ሰዎች ግን በቃ ጀመረሽ ይህ የጅል ምኞት ይሉኛል ።ምን መሰለህ ማኔ እኔም የማምነው ታራካችን የተቀማ ህዝቦች ነን ብየ ነው ይህን ስል ዝም ብየ ሳይሆን የተለያየ መፅሀፍ በተለየ በ15 ክፍለ ዘመን የተፃፍ መፅሀፎች በሀይማኖት ዙሪያ እንዲሁም 18 ክፍለ ዘመን በስልጣኔ ዙሪያ የተፃፊትን ስታነብ ብዙ ድብቅ ነገር እንዳለ ልክ እህቴ እንዳለችው ነጥቦችን ስታገጣጥም ነው አይንህ የሚበራው እልሀለሁ እንንቃ እባካችሁ የማምለጫ አለት የሚሆን የእግዚአብሔር ክርስቶስ ኢየሱስ እና እንዲሁም ማንነታችንን የተቀማነውን በማስመለስ ነው።
@rishangebrezgi5328
@rishangebrezgi5328 4 күн бұрын
በጣም እንቁ የሆነች ሴት ገነት በተለይ በትግራይ ያለ 7 ቁዱሳን በደብ ግለጥልን አባክሽ ና በአኩሱም ያለ ጠበሎች የኢ/ያ መድናኛ ናቸውና እባክሽ እስተምርን ማርና ወተት ነው ናመስግሽ አለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይርዳሽ እሜን
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 11 күн бұрын
በእውነት በጣም ደስየሚል ቃለመጠይቅ ነበር በእያንዳንዱ ገለፃለይ የገለፀችበት መንገድ በጣም ደስይላል በመጀመርያ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ከዛ ስለቅድስት ኢሊኒ የገለፅሽበትን ገለፃ በጣም ሀሴት አደረኩኝ በቃ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ
@mehiderdaniel
@mehiderdaniel Ай бұрын
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤ ትልቅ ታሪክን አካፍለሽናል
@samuealassefa9299
@samuealassefa9299 Ай бұрын
ይገባሻል አናቴ ብዙ ተምረናል በመንፈሳዊ ንቃት ጉዞ ላለ ሰው አብሶ ልዩ ስጦታ ነው አንካን ደህና መጣሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@user-sl6km3nk3g
@user-sl6km3nk3g 2 күн бұрын
አስገራሚ ሴት ናት። በጣም በመመሠጥ ነው ያዳመጥኳት። እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልሽ። ተምሬያለኹ።
@danielhailemeskel1828
@danielhailemeskel1828 Ай бұрын
ገነትዬ የ አባቶቻችን የሊቃውንትን አንድምታ ትርጓሜ ስላስማርሽን እጅግ አመሰግናለሁ ❤it
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Zare Maniyazwal fezoal hule betam yiskal yaweral yezarew gin afezezechiw.
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያኖች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እኛ የራሳችንን አንፈልግም የውጭውን አለም እንጂ ገና እራሳችንን ብዙ አልመረምርም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-tx8pg7yy5f
@user-tx8pg7yy5f Ай бұрын
የምትገርም ሴት ናት ማንያዘዋል ብዙ የእውቀት ባለቤት ናት ልንጠቀምባት ይገባል እኔ በቅርብ የማውቃት ሴት ናት ከእሷ ጋር ቁጭ ብለክ ብታወራ ቁጭ ብለክ ነው የምታነጋው ገኒ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ቅዱስ እራጉሔል ዘመንሽን ይባርከው
@tedwon4942
@tedwon4942 Ай бұрын
በጣም ዕውቀትና ጥበብ የተሞላች ሤት!
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f Ай бұрын
ኢትዮጵያን በደምብ ብናቃት ...........................
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ መልክ ምን አይነት እንድሆን ለማወቅ በቀላሉ የድንግል ማርያም እናትና አባትዋን ከየት ናቸው ብሎ በመጠይቅ መልሱን ማግኘት ቀላል ነው። እህቴ እኔም በትልቅ ሪሰርች ሴንተር በሚካሄድበት ቦታ ነው የምሰራው የምትይውን ሁሉ እጋራሻለሁ። እጅግ የሚደንቅሽ የማውቃት ኢትዮጵያዊት ክፍተኛ ሚስጥር የሚሰራበት ሴንቱር የምትሰራ ዘወትር በርትተሽ ጸልይ እያለች እግዚአብሔር ያሸንፋል እኔ ግን ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት እያለች በኢትዮጵና በኦርቶዶክስ ያለውን የማፍረስ ፈተና እየዘገነናት ዘወትር ታለቅሳለች። ዛሬ ችግራችን አይምሮአችንን በማሰራት እውነትን ከመፈለግ አይምሮአችንን ቁልፍን ጆራችንን ብቻ ለድብልብቅልቅና ውጥንቅጥ ወሬ በማሰራታችን መራመድ አቅቶናል። እግዚአብሔር ይማረን፣ ይድረስልን። ጸጋውን፣ማስተዋልን፣ ቅንነቱን ያድለን። ለመዳን ከፈለግን ይልቅ በጾም፣በጸሎት፣በስግደት፣ ፍቅርን ለብሰን ፣ ጥበብን ተላብሰን ሳንወላውል እንጓዝ።
@AbebaTekele-gk4zr
@AbebaTekele-gk4zr 5 күн бұрын
ፈጣሪዬ አምላከ እግዚያብሔር ይስጥልን ለእኛም አምላክ ይግለጽልን ።።።
@Yoha1216
@Yoha1216 8 күн бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነዉ ብዙ ሰዎችን ያፀናል፣ያስተምራል እግዚያብሔን በየሰከንዱ እንድናስብ ያደርጋል እንዲሁም ወርቃማዉን ሕግ: ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም አድርጉላቸዉ ከእግዚያብሔር መፍራት ጋር ይህን ብንተገብር ሁሉም የሚስተካከል ይሆናል ቃሉ ከስጦታ ጋር አይገናኝም ከመልካምነት ጋር ነዉ ። አመሰግናለሁ
@cutiepets664
@cutiepets664 Ай бұрын
I was expecting a full introduction of the guest's background like educational and career or anything relevant for context. ): I can't follow up what you talking
@rainman1775
@rainman1775 Ай бұрын
Same here
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን፡፡ አስተያየቴን ካነበበችልኝ ለኔ በቂ ነው ተመስገን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ፡፡ 1,ለልቤ ስለነገርሽው ደስ ብሎኛል,ልቤ በእግዚአብሔር ፀና 2,ስለ ፀበል,ስለ ቻክራ በደንብ ገባኝ 3,ስለ ዲኤንኤ በደንብ ንገሪን 22 ያልሽውን ማኔ ግን ከንተ ባታወራት የት እናገኛት ነበር ተባረክ 4,ንግስት ናት በኑሮዋ,ልባም ሴት ውድ ሰውእንደ አንቺ አይነት ሰው ማየት በራሱ ያነቃል፡፡ 5 ,ሳድግ እንደ አንቺ መሆን ነው የምፈልገው 6,ገና አልጠገብኩሽም ,ናፈቅሽኝ 7,እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት ነሽ ቀናሁ 8,በተለየ ሰለ መቅኔው በደንብ አስረጂን 9,በከተማ ለምንኖር ጫጫታው ለበዛው እንዴት ይቻላል ቻክራውን ለመክፈት, 10,የቀን ውሎ ሲኦል ወይስ ገነት,ንግግር ተደምሮ ከዛ ህይወት ነው፡፡ 11,ፈራሁ ,ነቃሁ ,ተባረክሁ ተባረኪ 12,ማኔ አታርቀው ሳትመለስ ጠይቃት 13,መኪናዬን እንዴት መጠየቅ እንዳለብኝ አወቅሁ፡፡ 14,መፅሀፍ ፃፊልን ጋይድ የሚያደርግ 15,ተባርከሻል አሁንም ተባረኪ፡፡ 16,ገና 40 ጊዜ አዳምጥሻለሁ እስከሚገባኝ፡፡ 17,ስለ ትዳር,ስለ ልጅ አስተዳደግ ከኖርሽው ንገሪን 18,ስለ ምግብ በደንብ ይነገረን 19,ከ 1000 ዎቹ እንድንሆን በደንብ,በብዙ አዉሪን, 20,ከፊቴ ያለውን እንዴት ልኑር ለሚለው ጥያቄዬ ከሁዋላዬ ማየት እንዳለብኝ፡፡ በብዙ መንገድ ተምሬያለሁ፡፡አንደበትሽ ይባረክ,ሁሉ ይስማሽ,ሞገስሽ ያብራ፡አሜን፡፡
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሌላ እንዳንቺ አይነት ጀግና ስላሳየቺኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን :::
@elisabethasratyirdaw3559
@elisabethasratyirdaw3559 Ай бұрын
በጆሮ ሳይሆን በልቤ ነው የሰማሁት ለሁለተኛ ግዚ እንኳን እንደ አዲስ በጉጉት የሰማሁት እንዚህ ጥሩ ነገር የሚያካፍል ቢበዛ ቀስ በቃስ ለውጥ መምጣቱ አይቀርም 😊 Thank you so much
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН