56ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተቀበረ የቤተሰብ ወርቅ ለማውጣት የተከፈለ የነፍስ ከንቱ ዋጋ

  Рет қаралды 54,486

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 466
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Жыл бұрын
Mamerachni ename alewo ke barkatu ekafalalewo ke egzahbr gari bartaleni yegni andegni aleni ke gone neni mamerya betamenim batmenmi yentni temerti madameti ke jamarku buhale bezu nageri new yaterfekuti maryameni ahune bexami dasetagna negni befeti yasechneqgni nebera ahune gin አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abeldagem637
@abeldagem637 Жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ ሰላም ነው ..ከገጠመኙ ብዙ ትምህርትን ተምረናል እናመሰግናለን ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያቁይልን ...አንድ ሀሳብ ለማካፈል ነው ይህም የትምህርት ቤቱ ጉዳይ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ፈጣሪ ይርዳህ እኔ የምልህ ደግሞ ቲኬት ወይም ኩፖን ተዘጋጅቶ ቢዞር የበለጠ ሊሰበሰብ ይችላል ብዬ አስባለሁኝ
@ClipsofEthiopia
@ClipsofEthiopia Жыл бұрын
መምህር እንደምን ዋልክ እባክህን ላገኝህ እፈልጋለው ደውልልኝ በቴሌ ግራም ተመሳሳይ መልክት አስቀምጬልሀለው
@bogaboga8716
@bogaboga8716 Жыл бұрын
amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እሺ መምህር
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በሰላሴ ሰም ብዬ ጀምሪያለሁ ቅዱሰ ዑራኤል አእምሮዬን ክፈት
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 Жыл бұрын
አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ 👏
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
አሜን
@zafughirmai7777
@zafughirmai7777 Жыл бұрын
አሜን
@hanayaresema3898
@hanayaresema3898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ወይኔ መምህር እህቴ ከዘመድ ጋር ነበረች ተጣላችና ከእኛ ጋር መኖር ስትጀምር ቁራ በተደጋጋሚ ይመጣ እና ስጋ ነገር ጥሎ በጣም እየጮኸ ተሎ አይሄድም ነበር ድንጋይ ወርውሬ ነው የማባርረው ለምን እንደተላከ ባላውቅም ይሄው እህቴም እኔም ትዳርን እንደ እሾህ ነው የምንፈራው 😭😭😭ኡፍ አንተ ባታነቃን ማን ያስተምረን ነበር ፈጣሪ የልብህን ሀሳብ ይሙላልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህሬ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ ሁላችሁ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ የንግስ በአል ዋዜማ በሰላም በጤንነት አደረሳችሁ አደረሰን
@sarashashe1735
@sarashashe1735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጽዮን ማርያም አክሱም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመ ብርሀን ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኪዳነ ምህረት ልጅ ጽዮን ማርያም የልብሽን መሻት ትሙላልሽ እምወድሽ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ ለሁላችን የልባችን መሻት ትሙላልን🥰
@zafughirmai7777
@zafughirmai7777 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ጽዮነ ማርያም 🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤🥰🥰🥰🙏🙏
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አቤቱ ሃያሉ ልኡል እግዚአብሄር አባትሆይ በአለም ዙሪያ ያለነውን ስደተኞች በቼርነትህ በምህረትህ አስበን ማረን ይቅር በለን አሜን
@postegnochutube
@postegnochutube Жыл бұрын
አቤቱ ሀጥያታችን በዝቷል እና በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን🙏 መምህር በትምህርትህ ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
መምህራችን ዉዱ ወድማችን ከነቤተሰብህ እማ ፍቅር መላክቶችም እቅፍ ድግፍ አርገዉ ይጠብቁልን በርታልን እሜን👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሰምአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን ቅዱሰ ዑራኤ አይምሮዬን ውሰጥ ግባ#ጨረሺ እመለሳለሁ#የቅዱሰ ጊዮረጊሰ ረዲኤት በረከቱ ይደረብኝ በእውነት በፈረሰህ ለኛም ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ በረሕ ድረሰልኝ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
በስመአብ መምሕር እጅግ በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም በቸርነቱ ይጎብኘን
@tsige121
@tsige121 Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህር ። ኤፍታህ ብየ ጀምሬለው የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን ሰምተንም ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ኡራኤል ይርዳን
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
እንካን ለናታችን ለፅዮን ማርያም አመታዊ በአል አደረስን ወንድማችን በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ቅድስ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ሁለቴ ደግሜ ሰማሁት እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳቹ ፍፃሚያቹን ያማረ የሰመረ የመልካም ፍሬ ማፍለቂያ ያድርጋቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ቤተሰቦቼ ❤️❤️❤️
@hareggene5495
@hareggene5495 Жыл бұрын
የሁላችንንም ችግር የሠማዕት አለቃ ነቅሎ ያውጣልን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅና ግሩም የእግዚአብሔር ሥራ ያለበት ገጠመኝ ነው እናንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ሌሎችም ይቀይር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለንጽህተ ንጹሐን ምሊእተ ክብር ምሊእተ ውዳሴ አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት ምእራገ ጸሎት እመ አምላክ ወለዲተ አምላክ ለቅድስት ጽዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከቷ አይለየን እማፍቅር ትጠብቀን😍
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የኔ አንድኛዬ አመሰግናለሁ ሼር ስለ አደረግሽኝ። ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዕልት እማዬ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የኔ አንድኛዬ አመሰግናለሁ ሼር ስለ አደረግሽኝ። ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዕልት እማዬ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ ቅን እህት
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
@@BeteHohe የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ምስጋናው እግዚአብሔር ይውሰድ ውድነቴ❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔውድ እንኳን አብሮ አደረሰን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ለነዚ ወገን የደረሰ እግዚአብሔር ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ድረሱልን ድረስልን ደረስልኝ በሰዉ አገር ተሰቃየሁ ድረሱልኝ ታሪኬን ቀይሩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላከ ይድረስልሽ ሳትሰለቺ በፀሎት በፆም በስግደት በርቺ በበረታሽ ቁጥር ፈተናዉ አንቺን ለማድከም አንዳትፀልይ ይፈታተናል የመምህራችንን ትምህርቶች ደጋግመሽ አዳምጭ ካለኝ ልምድ ነዉ የማካፍልሽ አመቤቴ ትርዳሽ በፅናት ታገሺ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ስማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ሁላችነንም እርዳን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እንኳን ለቅድስ ድንግል ማሪያም ክብረበዓል ዋዜማ አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እዉነት ክፉ አይንካህ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብቅልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለህዳር ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን እኛም በደጇ ሆነን የምናከብርበት ጊዜ ቅርብ ያድርገው ቸሩ መድኃንያለም 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🥺🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እሰይ መምህሬ መጣህልን ምን ላዳምጥ እያልሁ ነበር ተመስገን 👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰብሰብ በሉ እናዳምጥ ተመልካቾች እንኩዋን ለፅዬን ማርያም አመታዊ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ 👏 መምህር የምትናገረው ነገር ትክክል ነው ለምሳሌ አንዳንድ የቤተክርስቲያን መአረግ ያላቸው አይጠቀሙበትም አንዳንዴ ይገኛሉ የአክስቴ ልጅ ዲያቆን ነበር እና ዝም ብሎ በንግዱም በምኑም ይሄዳል ወጣ ገባ ነበር ባለፈው ሀገር ቤት የመጣሁ ጊዜ ጭራሽ ድቁናውን አፍርሱአል አሉኝ ።መጀመሪያ አግብቶ ተፍልታ ያ ደግሞ አይቻልም አሁን ሌላ አግብቱአል ።ከቤቴ ልጀምር በሚል እንጂ እንዲሁም ...... እያልሁ ብዘረዝር ብዙዎች አሉ ። ጉአደኛዬ ጠንቁአይ ቤት ሒዳ ለንስሐ አባት እናገራለሁ ብላ ቸል አለች በስንት ተጨቃጭቄ ሄደች ግን የሚገርመው ገንዘብ እንድትከፍል በሳቸው በኩል ነው የነገሩአት ።ጉልበት አላት ግን ስገጂ እንዲህ አድርጊ አልተባለችም "አውቀሽ ስላልሆንሽ ምንም አይደል" ብለው አለፉት በቀላሉ ። አሁን ከሰሞኑ ደግሞ ክህነታቸውን የተነጠቁ ቄስ አሉ ብዙ የንስሐ ልጆች ያሉአቸው ቤተክርስቲያን ተነግሮ "ከዛሬ ጀምሮ የሳቸው ልጆች አይደላችሁም አባት ፈልጉ " ተብሎ ነው የተነገረ ምክንያቱን ግን እዚህ አልፅፉም አንድ ቀን ከመጣሁ ካገኝሁህ እነግርሀለሁ እዚህ ግን መፃፍ አልችልም ።ይህንምንም የምፅፍ ተረት ተረት ፣ጀመርህ ደግሞ ትረካ ፣ለምትሉ እንደምላሽ እንዲሄንልኝ ነው ።ሌላው ምን አስታወስኩ የዛሬውን ሳዳምጥ ባለፈው አመት ሀገር ቤት የመጣሁ ጊዜ ኪዳነምህረት ፀበል ሂጄ ነበር አንዲት ልጅ መንፈሱ ሲጮህ የነሱ ቤት ቦታው ይፈለጋል እና የተደረገው በሽተኛ ሁነው ተማረው ቤቱን እንዲለቁ ነው ።የሚገርማችሁ መተቱ የተደረገው ልክ በሙታንሳ መንፈስ ከመቃብር የሞተ ሰው ጭንቅላት አውጥተው በሱ ተመትቶ ነው ግቢ ውስጥ የተቀበረ ሙሉ ቤተሰቡ ነው የታመመ ግን ሐይል የእግዚአብሔር ነው መንፈሱ ተያዘ አሁን ሳስበው ከሞላ ቦታ ለዛውም ልጅቱ የገጠር ልጅ ነው ምትመስል እና እንዴት ያ ቦታ ተፈለገ ?ብዬ ያገኝሁት መልስ ይህ ነው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏👏👏👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ የኔ መልካም እህት
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሀናዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት❤👏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሀናዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት❤👏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@selam801 የኪዳነ ምህረት ልጅ የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ ጥፍት አልሽብኝ😥❤❤❤SO ናፍቀሽኛል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@selam801 ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሁልዬ👏💕
@circusgirum1916
@circusgirum1916 Жыл бұрын
ዮኒ ማኛ Tiktok Live ስለዉ ደስ ብሎኛል:: መ/ ተስፋዬ, በምታቀርበዉ ገጠመኝ የእግዚአብሔርን ቸርነት እያየን እየተማረንበት ነው እባክህን እባክህን ቀጥልበት ።
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አኔ በፊት በለዛሩ ትከጂን አለሸ ይለን ነበር ክብሩ ይስፋው ለቅዱሰ ገብርኤል ተለውጫለው 🙏🙏🙏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ❤❤❤
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
መደሀኒያለም የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ አቤቱ አንተን ጠርቶ ማን የአፋር ል ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ሰማያት ቅድስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ስልታችን ይሰማ አቤቱ አንተን ያመነ አይወድቅም መደሀኒአለም አባቴ 🙏🙏💕💚💛🙏🙏💕
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
መምህርዬ አባቴ ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ትምህርት ነው በየቤቱ ያለው ኮተት በስላሴ ስም አቤት ሲዘገንን ጌታሆይ ጠብቀን
@user-pe2dy2xc9t
@user-pe2dy2xc9t Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዝሃብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው ቅዱሰ ጊዮርጊስ እንኳን መጨረሻቸውን አሳመረላቸው❤🕊🙏🙏🙏
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ🙏🙏🙏
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 3 күн бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
መምርችንቓለ፣ህይወትን ያሰማልን፣በእውነት እግዚአብሔር፣ይመሰገን 🤲🤲✝️✝️🤲🤲🕯🕯🌾🌾🌿🌿🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💠💠🎤🎤ደስየምል
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz Жыл бұрын
እሰይ እግዛኣብሔር ይመሰገን የእኛም የተቀበረ ምክሊታችን ያውጣልን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር ምእመናን ገባ ገባ በሉ በአብረን እናዳምጥ ወይ ፈተና ብለን ጀምረናል ሼር አድርጌ መጣሁ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የወድማሞች ልጆች እዲሁም የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ እኔም እየታገልኩ ነው አስካለ ማርያም ብላቹ አስቡኝ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህራችን ቁራ በተደጋጋሚ እኛጋ ይመጣ ነበር እኔ እኛቤት የአያቴ መንፈስ አለ አሁን አርፋለች ግን ጎጆዋ አልፈረሰም ነበር ነብርም መቶ ዛፍ ላይ ተቀምጦ ይሄዳል የለሊት ኦፍም አንዳንድ ግዜ እቤት ይገባ ነበር አስታዉሳለሁ መምህራችን እድሜ ይስጥህ በአንተ ትምህርት መሌከ መክራት መምህር ግርማ ወድሙ ቀሲስ ሄኖክ ሄኖክ ሀይሌ በናተ ምክኒት ስለ መንፈስ አዉቄለሁ እና ቤተሰቦቼም ለንሰሃ በቅተዋል ስጋዎ ደሙን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ናቸዉ በፀሎት አስቡልኝ አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል ገብረ የኋንስ ገብረ የኋንስ እህተ ሚካኤል ወልደ ሰበት ሀይለ ብርሃን መንበረ ማረያም አፀደ ማርያም እባካቹህ በፀሎት አስቡልኝ
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 Жыл бұрын
መምኸርይ ይኸንን ቨዲዮ መጨረሻውን እንድታሣየን ማይት እንፈልጋለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tegste
@Tegste 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆን እንተ የፈቀድከዉ ብቻ ይሁን በሄወቴ ከክፉ መንፈስ ጠብቀኝ ጌታሆይ በቤትክ ኣፆናኝ ጌታሆይ🙏🙏🙏ወለተማርያም ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል አቤል ብላቹ በፀሎት እስብኝ ወንድም እህቶቼ
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ክብር ምስጋና ይግባው
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አሜን በጣም እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እኔ ከምንም በላይ ምስጥ የሚያደርገኝ መጨረሻ ላይ የምትመክረን የምትገስፀን ነገር😍😍!!ህፃን ሆኜ ትዝ ይለኛል አንድ አባታችን ታንቀዉ ሙተዉ ባለቤታቸዉ ለምን እድሞቱ እንደሞተ ጠይቀዉ አናገራቸዉ ሲባል!ግን እኔ መንፈስ አልመሰለኝም ኸረ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን!! በፀጋ ያድልልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እረድኤት አይለየን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በሚገርም ገጠመኝ ታሪኩ መነገሩ በእውነት በዚህ አይነት ነገር ውሰጥ ላሉ ሰዋች የሚያነቃ እና እግዚአብሔርን አይናቸውን ገልፀው እንዲ ፈልጉ ያደርጋል ለሁሉም ልቦና ይሰጥልን !!!
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 Жыл бұрын
Amen member kale hiwoten yasmalen
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን
@dfdd6569
@dfdd6569 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ የኛ እቁ መምህራችን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልነ ፀጋውን ያብዛልህ የኝንም ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ የኛንመ የተቀበረውን ያውጣልን ለናተ የደረሰው ለሁላችንም የድረስልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ በቤትች እንኳን ደስ አለችው በእውነት እልልልልልል ለእግዚአብሔር ይመስነው ነግር ይለው በእውነት እኔ በፀሎትችው አሰብ በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ምንም የማይሳነው ልኡል እግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መጨረሻው ደስስስስ ያሰኛል ተመስገን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርግስ ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ዝማሬ መልኣክ ያሰሜልን❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@aebeba1637
@aebeba1637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሽ እናመሰግናለን በእውነት በዋይፋይ የምትከታተሉ ወገኖቼ የታደላችሁ እኔ ገና አውርጄ ነው ይችን የህይወት ምግብ እምመገብ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን እመብርሃን እስከ መላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን 👏በእውነት ፈተና ገጠመኝ 55ን በእንባ ነው የጨረስኩት አቶ እግዚአብሔር አምላክ እህታችን ሀይምሮ ልቦና ለሁላችንም ያድለን በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ ሜላተ ቅዱሳን እባላለሁ 👏
@selamendale5840
@selamendale5840 Жыл бұрын
መምህርዬ በርታልኝ
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወን ያሰማልን መምህር
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetgenet3987
@genetgenet3987 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን መምህር⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@kidistmogas7194
@kidistmogas7194 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ዛሬም ነገም ትውልዱን ነፃ ያውጣልን አሜን።
@aboali2173
@aboali2173 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣህልን መምሕር
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
አሜን መምህርዬ ጠላታችን ዲያብሎስ መሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረስ ይረገጥ ይውደም አሜን
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን እደረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c Жыл бұрын
መህምረ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@ehhe8436
@ehhe8436 Жыл бұрын
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን 💐🎤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም ይጠብቀን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቅህ።
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🕊🕊 ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@hilinaasfawworkeneh4363
@hilinaasfawworkeneh4363 Жыл бұрын
Thanks!
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@yalemmizantilahun5631
@yalemmizantilahun5631 Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን ፣አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@slase3
@slase3 Жыл бұрын
Kalehiwet yesimialna memhr egziabher b xegeu ydegfka🙏⛪🕊
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስራዉ ብዙ ነዉ መምህር የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች ከአእምሮ በላይ ናቸዉ ፀጋዉን ያብዛልህ
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው ተባረክልን ውድ ወንድማችን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልንመምህራችን
@monaperez6398
@monaperez6398 Жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ (ወለተ መድን)
@tewahedokedst530
@tewahedokedst530 Жыл бұрын
እውነት ነው መ ምህረ የጎረቤታችን ታርክ ነው
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 8 ай бұрын
ሰማእቱ ትልቅ ነገር አደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም የህይወት ትምህርት ነው የተማርነው
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃላት የለኝም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መድህልም ያረደን አሜን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏✝️🕊🕊🕊
@abebechtsegaye7146
@abebechtsegaye7146 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን፤ መምህር በመጠን ኑሩ በሚል ርዕስ ስላስተማርከን ውስጤ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@meditesfaye7084
@meditesfaye7084 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ : በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ኮከበ ክብር የተባለ የሰማእታት አለቃ በሚሆን በሃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ሰብአ ነገስታት ደምስሰው እንዳጠፏቸው የኔንና የቤተሰቤን.. ጠላቶች ይደመስሱኝ ዘንድ እማፀናለሁ የዘወትር ሰይፈ ስላሴ ይህንን ስፀልይ ይህ ቤተሰብ ትዝ እንደሚሉኝ እርግጠኛ ነኝ
@zewudealemayehu6330
@zewudealemayehu6330 Жыл бұрын
እድሜ ጤናይሥጥልን መብህራችን በጣም አመሠግናለሁ በርቱልን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН