No video

3ቱ የሴት ልጅ የዉበት መለኪያወች how to be beautiful for your partner

  Рет қаралды 52,390

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 433
@tsehayabegaz9443
@tsehayabegaz9443 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የሴት ልጅ ዉበቷ መልካምነቷ እና ፈረሀ እግዛብሔር መሆኗ ነዉ ሌላዉ ትርፍ ነዉ
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
{{{ "አላህ ሆይ" }}}}} የታመመን ☞ ከጤና ጋር ላጤን ☞ በትዳር ያገባን ☞ በፍቅር ሰደተኛን ☞ ወደ ሀገር ሀገሩን ☞ ከሰላም ጋር ሕይወታችን ☞ ያለችግር ኑሯችን ☞ ገርበገር የሚሆን አድርግልን " " "አቦ አሚን!!!🙏😍
@enateewedishalehudf3732
@enateewedishalehudf3732 5 жыл бұрын
amiinn
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
@@enateewedishalehudf3732 🍦🍫👈
@zeynebmuhamed6077
@zeynebmuhamed6077 5 жыл бұрын
አሚን
@matytadesse4496
@matytadesse4496 5 жыл бұрын
አሜንያረብ
@lizamanager7928
@lizamanager7928 5 жыл бұрын
Amane amane
@singiandasimbi9798
@singiandasimbi9798 5 жыл бұрын
ሚስተ ጻጉር የላትም ግን በጣም እዋዳታለው ጻጉር ብኖራት አሪፍ ናቤር ግን የፋጣሪ ምርጫ ስለ ሆኔ አሁንም ውብ ነች!።
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 жыл бұрын
ኦማን ሄርግዛላታ
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 5 жыл бұрын
ሂውማን ሄር ግዛላት 😂😂😂😂
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😃😂
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 5 жыл бұрын
@@user-kl3cu2dv2x የኔውድ ጠፋሽብኝ 😢😢😢😢
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 5 жыл бұрын
ፀጉሬ ወርዶ ወርዶ ከጆሮየ በላይ ደርሷል ና ውረድ አልወርድም ትግል ገጥመናል😂😂😂😂😂
@nakeazahid5193
@nakeazahid5193 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@temlutemlu6638
@temlutemlu6638 5 жыл бұрын
Kkkkk
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 5 жыл бұрын
😂😂😂😜
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 5 жыл бұрын
Kkkkkk me too
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
እኔ ቀሚስ ነው ውስጤ እናም ቀሚስ ነው የምለብሰው እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርት ነው
@nourstars6843
@nourstars6843 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለትምህርቱ የጣጣቸው ብዛት እግዚአብሔር ሁሉንም ውብ አርጎ ነው የሰራው
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሱሪውን ከነቁርጪምቱ የሚጎትት ወዲና ከቅልጥሟ በላይ ለብሳ ቀልቀል የምትል ሴት አልወዲም 99.ሂጃብ ነው ውበቴ ኢስላም ነው ሀይማኖቴ ጀነት ነው ምኞቴ እናመሠግናልን ወዲም
@fatumaalbachew5798
@fatumaalbachew5798 5 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ
@haleemaitupia3925
@haleemaitupia3925 5 жыл бұрын
ይመችሽ የአኼራ እህቴ
@dnbzsjbs9252
@dnbzsjbs9252 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@user-vp2gj5ev3s
@user-vp2gj5ev3s 5 жыл бұрын
ትክክል አላህ ያስውበን በሂጃባችን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
gobez
@etf5tu746
@etf5tu746 5 жыл бұрын
ሁሉንም ፈጣሪ በሰጣት ነገር ከተጠቀመችበት በቂ ነው ሆድየ እናሠሰግናለን
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 5 жыл бұрын
ብሞት ሡሪ ላለብሥ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ሥግደት ብዙ አሥተምሮኛል ለሠዉ ብዬ ምንም አላረግም ብቻ ሀይማኖቴ👈💕💗
@mab8113
@mab8113 5 жыл бұрын
Gubez ehte berchi♥Egziabher anchin yemesele bal yestish mare♥
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
በረቺ ጎበዝ
@roziredinuri3383
@roziredinuri3383 5 жыл бұрын
gobez marye set lij kesuri ylikkrmis stlebs betam new des milegn wde allah ytebkish
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 5 жыл бұрын
ትክክል እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
@@eyuyemaryamlji5110 አረኩሽ🇪🇹
@mayamaya-pf7gp
@mayamaya-pf7gp 5 жыл бұрын
እኔ ለሴት ለወንድ አልልም የሠው ልጅ ውብ ልብ ካለው ያምራል ማንም ሠው ስእል ቢመስል መልካምነት ከሌለው አስቀያሚ ነው ከሠው ጋር የሚያኖረው መልካምነት እንጂ መልክ አይደለም እግዚአብሔር መልካም ቆንጆ ልብ ይስጠን
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 5 жыл бұрын
የሤት ልጅ የውበት መግለጨዋ ለሠወች ያለት ልባዊ አመለካከት ፍርሀ እግዚአብሄር ብቻና ብቻ ነው የውበት መግለጨዋ
@lslimsalim6721
@lslimsalim6721 5 жыл бұрын
የመጄመሪያዋ ተመልካች ነኝ ላይክ ግጩኝ አላልኩም
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እውነት ነው ፀጉር እረዝም ባይሆንም በስነስራት ከያዝነው በጣም ነው ውበት የሚሰጣው አለባበስም እደዘው በተሰጠን ተፈጥሮ እኛ እራሳችን መጠበቅ አለብን በተለይ አንዳንድ ሴቶች ትዳር ከያዝን በኋለ ለምን ነው እራሳችንን የምንጥል ኬርሌስ አንሁን
@mareyetesfaethiopia5638
@mareyetesfaethiopia5638 5 жыл бұрын
እነመስግነለን
@tsehaytube5751
@tsehaytube5751 5 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን የሴት ልጅ።ቀዳሚው ነገር በራስ መተማመናዋ። አለባት። ሌላው በመቀጠል ይመጣል
@aaqa9455
@aaqa9455 5 жыл бұрын
እኔ በራሴ አልተማመንም ምን ትመክሪኛላሽ
@haiathh5637
@haiathh5637 5 жыл бұрын
ናመሰግናለን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
@@aaqa9455 ለምን
@user-if1zg3qg8q
@user-if1zg3qg8q 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ትምርትህ በጣም አሪፍ መዳሜ እየጠራች አስቸገረችኝ እንጂ
@selamsalam3480
@selamsalam3480 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ያልፍል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 жыл бұрын
አይዞሽ. ማዳም መጥራት አታቆምም ትዕግስት ይስጥሽ እህቴ
@dfghhggbjb1840
@dfghhggbjb1840 5 жыл бұрын
ጥንሽ ማድረግ ምናባቶ ።።መፈንቅለ ጥነሻ አስለምጃት ክክክክ
@yegetalijnanabateleleymnaw2081
@yegetalijnanabateleleymnaw2081 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@yegetalijnanabateleleymnaw2081
@yegetalijnanabateleleymnaw2081 5 жыл бұрын
Yane wide
@astermm9018
@astermm9018 5 жыл бұрын
ወንድሜችን የመስጠን ምክር በጣም አሪፍ ነው የሰው ልጅ በለባበስ ሊለካ አይችልም ንፅህና አጠባበቁ እንደለ ሆኑ ከምንም በላይ ስነ መገባሩ የሰው ልጅ መለካያው።
@sadi8506
@sadi8506 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሁሌም ለውዴ ኩል ሆኜ ነው ምጠብቀው ሴቶችዬ ንቁ አሪፍ ለብሰሽ ፀጉርሽ ካልተሰራ ውበትሽን ይቀንሰዋል ግዴታ ረጅም ፀጉር ስላለሽ አደለም የሚሄድብሽን እስታይል ተጠቀሚ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
እስኪ እንስማ መቸም ሚካፕ አትለንም ሰላማችሁ የብዛ ያገሬ ልጆች በዚሽ እናመሰግናለን በርታ
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ እናመሰግናለን ኣሪፍ ትምርትነዉ በርታ ግን ሱበሀንኣላ ኣለሀምዱሊላ ኣለዲነል ኢስላም የሴት ልጅ ዉበቷን እስልምናም በደብ ኣስተምሮነል ኣለማቷን ኣስተዳዳሪ የሆነዉን አምላካችን ኣላህሱበሀነዎ ወታኣላ ምስጋና ይገባው ኣለከምዱሊላ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 5 жыл бұрын
Naa'am
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 5 жыл бұрын
እድሜ ለስደት ነቃቀለልን
@almeneshetigboyalew7585
@almeneshetigboyalew7585 5 жыл бұрын
Ewnte new yenawede
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
ውይሆዲ ይፊጀዉ
@ayanoe587
@ayanoe587 5 жыл бұрын
betam enamesgenalen wendemawei mekirh betam temehrt sechi new aife new ketlebet selameh yebeza yehen chanal yetekelakelekut bekerbu new betme desbelognal tankyou
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ውበታ ታማኝነቱ😑😑 ነው 👭
@user-lu7is4pu8z
@user-lu7is4pu8z 5 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ👌👌👌👍👍👍👍👍
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ትምህርቶችህ በጣም ሀሪፍ ናቸው
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
ፀጉሬ የለኝ ስፈጠር ቁሜ መቅረት ነዋ አየ ድሌ በምን ላስረዝመው እረ ድፍት ይበሉ ፀጉር ብሎ ክመጣስ እረ ወዳ አመሰግናለሁ መችም
@selamtube12
@selamtube12 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በተለይ እራሣችን መውደድ አለብ ሺ አመት አይ ኖር ባገኘኑ መዘነጥ ነው
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
እንኮን በስላም መጣህ ያልከው ሦስቱም ትክክል ትምህርት ውስጤ ነው እናመስግናለን።
@user-ih2bl7qz9d
@user-ih2bl7qz9d 5 жыл бұрын
ይቅርታ ውብትከመልክማማር።አይደለም የሰውልጅውብትልቡላይነው መልካምናቅንልቡየለውሁሉቆንጀነው ቅንመሆንበረሱውበትነው👍እንመስግንለን👋❤❤❤❤👏👏👏👍
@halewyamohammed8972
@halewyamohammed8972 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ንፅህና ለራስ ነው ዋናው የውስጥ ውበት ነው
@user-hi6wk3fs4h
@user-hi6wk3fs4h 5 жыл бұрын
እዉነትነዉ ወዲሜ በጣም እናመሠግናለን እኔግን ሱሪም ሆነ ቀሚስ ብለብስ ያምርብኛል ግን ቤተሠቦቸ ሱሪ አያስለብሱኚም እና ቀሚስ አዘወትራለሁ ስለምክርህ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ሠላምህ ይብዛልን
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
እኔም
@Al-xf1ke
@Al-xf1ke 5 жыл бұрын
ሱሪ የኛ የሴቶች አደለም ቀሚስዬ እድሜሽን ያርዝምልን የውጪ አገር አለባበስ እዳይበርዝብን
@srigutgrima9163
@srigutgrima9163 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ወሳኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወድማችን ፈጣሪ ይባርክህ💚💛💖!
@user-pg7iu9rs9p
@user-pg7iu9rs9p 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 жыл бұрын
thank you Bezabh Yegna Mrcha.
@user-ik1zp1cf1l
@user-ik1zp1cf1l 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ስጀመር ሴቶች በተፈጥሮ አችን ዉቦች ነን ለማንኛውም እናመሰግናለን
@froupcellcell1449
@froupcellcell1449 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ግን እስከመጨረሻው አላደመጥኩትም ላዳምጥና ደሞ አስተያየቴን እጥፉለሁ
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 5 жыл бұрын
አይ ከሥሬለሁ አተው የኔ ፀጉር ከቤተሠቦቸ መሪ እኔነበርኩ እና ቤታችን በፀጉር ይታወቃል ግን አሁን እድሜ ለሥደት ከአለሙ መጨረሻ ሳልሆን አልቀርም ሢቀጥል ፀጉር ምናነምን አይቶ የሚመጣወድ አይሆንም
@user-yk6ko6cv6w
@user-yk6ko6cv6w 5 жыл бұрын
አፊ ቀርጥ ይበልልህ ሥውድህ እኮ ከልብ ነው ወድሚ ትክክል ነህ እናመሰግናለ በርታ ወድም
@bintbaba3828
@bintbaba3828 5 жыл бұрын
አፍሽ ተቆርጦ በምን ልታወሪ
@user-yk6ko6cv6w
@user-yk6ko6cv6w 5 жыл бұрын
@@bintbaba3828 ክክክክክክ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ሀሳብክ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወድም
@hayatjamal7034
@hayatjamal7034 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን.
@mestatmesratt2524
@mestatmesratt2524 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwww bro koo thank You..Hageeri selmanew
@froupcellcell1449
@froupcellcell1449 5 жыл бұрын
ቸኩየ ነው ዛሬ አንደኛ ነኝ ለማለት ነው እና ላይክ ለኔም
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
እውነት. ነው ግን ለይታም ቢሆን ጽዳት ለሰው ልጅ ወሳኝ. ነው
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 жыл бұрын
@@user-vf1jn7bi2z ትክክል ነሽ እህቴ ነይ ወደኔ ቤተስብ እንሁን
@asterdesaster8601
@asterdesaster8601 5 жыл бұрын
Tebarek wendimachin rejim edime ketenaga temegnewulin amen bel
@habtammengist8082
@habtammengist8082 4 жыл бұрын
የሴት ልጅ መገለጫወች shn ስነ ምግባር ወ እና በአስተሳሰብ ነው ለሰው ብላ ሳይሆን ለኔ ለህሊና ወ ብላ ስትል ራሷን ትጠብቅ ለምክር እናመሰግናለን ወንድሜ ቀጥልበት
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድማችን እናመሰግናለን
@akram2272
@akram2272 3 жыл бұрын
ለሡብየ ነዉዴቆንጆየምሆነዉ.ፈጣሪይመሥገን🙏የኢትዮ.ልጆችቆንጆ.ናቸዉ💃💃💃💃
@halahala5065
@halahala5065 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ደስሚል ትትነው
@samirasamira268
@samirasamira268 5 жыл бұрын
፩፭ኛ ነኝ ካንድ እስከሀያብየወጣ ተማሪ ይሽለማል እኮ የስብለና በዛብክ አድናቂወች በላይክ ሽልሙኝ እስኪ ስላምክ ይብዛ ውፕንድማችን እንኳን ስላም መጣክ😍🙏
@user-if1zg3qg8q
@user-if1zg3qg8q 5 жыл бұрын
Samira Samira እኔንስ ማን ይሸልመኝ?
@samirasamira268
@samirasamira268 5 жыл бұрын
እ ይህ ነገር ምድር ባልሆነ ክክክክክ ከሆነም እሽ እኔ አለሁ በቃ ቆይ ደርጃውን ልይና
@dnbzsjbs9252
@dnbzsjbs9252 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም በጣም አሪፍ ምክር ነዉ
@najan8397
@najan8397 5 жыл бұрын
ጠንክር እናመስግናለን
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እናመሠግናል ትክክል ብለሀል ወዲማቺን
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-hy6lr1xb2l
@user-hy6lr1xb2l 5 жыл бұрын
ትክክል የሴት ልጅ ውበቶ አለባበሷ መልካምነቶ ነው እኔስ ፀጉር አለኛ እናመሰግናለን ለትምህርትህ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
አስተሳሰብ አንደኛ ነው:: ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ሴት ምንም ነገር አያቅታትም::
@user-ji8xh1tv4f
@user-ji8xh1tv4f 5 жыл бұрын
እኔስ ሱሪም አጭር ቀሚስም አልወድ ግን የሀበሻ ቀሚስ ውስጤ ነው ፀጉሬም ፍጣሪ አድሎኛል ተመስገን ከቅጥነት ቁመና ፀባይ በራሴም እተማመናለሁ ከሁሉም ይበልጥ በፍቅር አምናለሁ
@fowzeyahmed8348
@fowzeyahmed8348 5 жыл бұрын
ya maresa leje nashe
@salams503
@salams503 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ እናመስገናልን ስላ መልካም ምክርህ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
በዚእናመሠግናለን የኔውድ
@tsinabarkot8393
@tsinabarkot8393 5 жыл бұрын
Wow gobez Berta sentu rasun bematekme ena bemaymlketew nger gezewn bemiyatefabet zemn endzi astemarina mekari never makreb yemiberetata new Berta Berta bro
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 5 жыл бұрын
Enamesegenalen wedemahene 3 alwege egezabehar yemesegen Edena ayenetwen yesetege ege fetare
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 5 жыл бұрын
ሰብሌን አቅርብልን የሆነ ነገር ለሰፀቶች ይዛ ከች ትበልልን እናመሰግናለብ በዜ
@netuhmekonn9995
@netuhmekonn9995 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሰብለ እና በዛብህ በጣም እወዳችኃለሁ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ሠብለ በጣም.እናመሥግናል እኔ አልሀምድሊላ.ከሜካፕ ነጽ ነኝ ምክርህ በጣም ይመቻል በርታ
@user-kz9dk2cx5z
@user-kz9dk2cx5z 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን ማር አሪፍ ምክር ነው አኔ ግን አግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ፅጉር ነው ያለኝ የሴት ልጅ ውበቷ ፅጉር ነው
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
አሁን ማንን ለማስቀናት ነዉ😂😂😂😂😂😂
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
@@user-kl3cu2dv2x ሀሀሀሀሀ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
የልጅ ብስል ትክክል ወድም እናመሰግናለን
@fff2800
@fff2800 4 жыл бұрын
amesegnalehu etegebrewalehu ..thank you so mach
@Kk-jj2iw
@Kk-jj2iw 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💌💌
@user-ex1sz4qy7w
@user-ex1sz4qy7w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mesim6969
@mesim6969 2 жыл бұрын
እኮን ደና መጠህ ወንድሚ አድድ
@mikdylove3976
@mikdylove3976 5 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሠግናለን
@belantamiru222
@belantamiru222 5 жыл бұрын
Fetari yimsgen be tsigure yiblte koraw mirte tsigure kemehonu yetensa Artificial eyalung aschigrongale temsgen Amlake !!!Thanksssss Bro💝💝💝💞
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 5 жыл бұрын
እናመስግን ወንድማችን እኔስ እግዚአብሔር ይመስገንየ ህንዶችን ፀጉር የሚመስል ነው የስጠኝ እምለብስም ቀሚስ ነው ስሩ ሀይማኖቴም አይፈቅድ የወደፊት ባሉካዬ በተፈጥሮ ውበቴ እምኩራ ነኝ ሜካፕ እሚባል ተጠቀሚ እዳትለኝ አደራ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
thank you our bro god bless you
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ክፉ አይንካህ
@zebubuta2566
@zebubuta2566 5 жыл бұрын
Tnx tnx tnx wow Alehubet fetary Yimesgen
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
እናመሠግናል አሪፍ ምክርነው።
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 5 жыл бұрын
ያ በትክክል ነው ትክክል ብልሃል ወንድሜ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 5 жыл бұрын
Betam Tekekel new Tanx Eondemachem Bezihu ketel 🙏🙏🙏🌺
@znashayele7695
@znashayele7695 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲም
@user-de3sc7wr7m
@user-de3sc7wr7m 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍😍
@user-ce7jq7yi4o
@user-ce7jq7yi4o 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ሠብ ሥክራይብ
@adisadis1545
@adisadis1545 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲማችን
@yenekal4026
@yenekal4026 5 жыл бұрын
Enamesegnalen wondime,
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ. በዝየ እና መሰግናለን እሽ ጥሩ ነው ሴቶችየ በርቱልኝ
@medilovo
@medilovo 5 жыл бұрын
wow tiru mikiri new yena falaklak enameseganalen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እውነትህ ኮ ነው ብዙ ጊዜ ሌሎች ስለለበሱት ብቻ እንደ ፋሽን አይተው በፍፁም ማይሄድባቸውን ይለብሳሉ እኔ ቀሚስ ነክ ለባሽ ነኝ ግን ረጅም አልወድም አጠር ያለ ቅርፅ ማያሳይ ደስ ይለኛል
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
አንተ ልጅ ምክርህ ውስጤ ነው ስወድህ
@cimnatlbcimnatlb6988
@cimnatlbcimnatlb6988 5 жыл бұрын
Selam wenedem arif new enamesegenalen selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤
@user-ce1xp3cn3l
@user-ce1xp3cn3l 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ውድም፣እኔእግዚአብሔር፣ይመስገንምርጥእረጅምላዛፅጉርነውፅጉሬ
@saysau4379
@saysau4379 2 жыл бұрын
ወላሂ ምክርህ ውስጤ ነው
@user-vp2gj5ev3s
@user-vp2gj5ev3s 5 жыл бұрын
እር ፀጉሩስ እቢብላል ይባስ ብየ ደግም ቆርጥኩት ግን የሴን ልጂ ውበት ፀጉራ ነው ግን ምንም ማድርግ አልችልም ምንም እድገት የለም
@samriyekerstoslije2649
@samriyekerstoslije2649 4 жыл бұрын
Thanks bro
@hikma7117
@hikma7117 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ታድያለሁ በለኛ አሏህ አድሎኝ ነበር ውበቴን ሳልጠቀምበት መዳም ቤት በዩኒፎርም ጨረስኩት………እፍፍፍ
@user-lu7is4pu8z
@user-lu7is4pu8z 5 жыл бұрын
አለባበሳችን አይማኖታችን እንዳዘዘው መልበስ አልበን
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም እኔእምወድው ቀሚሰነው
@hawaali3886
@hawaali3886 5 жыл бұрын
Enamesgenalen wdemacin Lemkerh
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 жыл бұрын
Amesginalewu braa mirit mikir newu etekemalewu!!
@NaNa-ms1yh
@NaNa-ms1yh 5 жыл бұрын
Betam,inameseginalen💗💗💗💗
@belenlove4626
@belenlove4626 5 жыл бұрын
ፀጉርን ሳልቆረጥ አትነግረኝም ነበር
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ethiopiaethiopia8514
@ethiopiaethiopia8514 4 жыл бұрын
ትክክልነው
@jarusalemnaji5295
@jarusalemnaji5295 5 жыл бұрын
Thank you
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
አንድን ሰዉ ስለምታፈቅሩት ብቻ አታግቡ  Don't marry a person because of love
14:45
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 1,7 М.
የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDistanceRelationship
15:36
LoveFkrLove
Рет қаралды 231 М.
ወንዶች ለትዳር  የሚመኟት ሴት   reasons men fall in love with good girls decide to marry you
10:46
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 66 М.